መጋቢ ዘማሪ ያሬድ ማሩ | ክፍል 2 ተለቀቀ🔥🔥🔥|በጋርድ የሚሄድ ነብይ ጋ ለምን እሃልዳለሁ? |

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024
  • ክፍል 2 ተለቀቀ🔥🔥🔥🙏
    ሠምታችሁ ተባረኩበት ተወዳጆች!!
    ✍የተወደድክ መጋቢ ዘማሪ ያሬድ ማሩ ስለነበረን ቆይታ ከልብ አመሠግናለሁ።ካንተ ብዙ ተጠቅሜያለሁ፣እጅግ ትሁትና ጸጋ የበዛልህ አንተ በረከታችን ነህ🙏
    ስለነበረን ቆይታ ክብሩን የጸጋው ባለቤት ይውሰድ🙏
    Thank you for sharing it.
    👉ይህ እግዚአብሔር በእኔ ሊሠራ በወደደዉ ልክ እና መጠን የወንጌሉን መልዕክት የማሳይበት የዩቲዩብ ቻናሌ ነዉ፡፡ በአገልግሎትና በሕይወት መንገድ ለማታዉቁኝ ቅድስት ክፍሌ (ቤቲ) እባላለሁ፤ በክርስቶስ ኢየሱስ የደሙ ዋጋ የተገዛሁና ዳግም በመወለድ ከዳኑቱ ወገን የተቀላቀልኩ፣ የበራልኝን የሕይወት ብርሃንም ለሌሎች ለማድረስ መነሳሳቱና ልቡ ያለኝ አንድ እህታችሁ ነኝ፡፡
    ስለሆነም በዚህ ቻናል የምሰራቸዉን ስራዎቼን አይታችሁ እንድታበረታቱኝና ካጠገቤ በመሆን የወንጌሉን ሩጫ አብረን እንፈፅመዉ ዘንድ በጌታ ፍቅር ጠየኳችሁ፡፡
    ||||||||||||
    👉ለማንኛዉም ሃሳብ፣ አስተያየትና አብሮ ሠራተኝነት ልታናግሩኝ የምትወዱ ወንድምና እህቶች ካላችሁ በቻናሉ #ዲስክሪፕሽን​​ ስር ያሉትን #የቴሌግራም​​፣ #የቲክቶክና​​ #ፌስቡክ​​ አድራሻዎቼን መጠቀም የምትችሉ መሆኑን በአክብሮትና በፍቅር ልገልፅላችሀ እወዳለሁ፡፡
    ||||||||||||
    ኤፌሶን 1
    ³ በክርስቶስ በሰማያዊ ስፍራ በመንፈሳዊ በረከት ሁሉ የባረከን የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ አምላክና አባት ይባረክ።
    ⁴ ዓለም ሳይፈጠር፥ በፊቱ ቅዱሳንና ነውር የሌለን በፍቅር እንሆን ዘንድ በክርስቶስ መረጠን።
    1000267810587/kidist kifle/
    0911776767
    ||||||||||||
    @zemarihabtamushibruofficial @PastorTekesteGetnet @NikodimosShow @PastorKassahunLemmaMinistries @Betishow6@yaredmaruministry5761 @amentvethiopia @zemaritzemenaygosayeofficial @MarciLLyTV

Комментарии • 17

  • @zemarihabtamushibruofficial
    @zemarihabtamushibruofficial Месяц назад

    አሜን ቤቲ እንደዚህ በህይወት ምሳሌ የሚሆኑ ጌታ የሚከብርባቸው ብዙ ወንድሞች ስላሉ እጅግ ደስ ይላል
    አንቺም ተባረኪ በዘመንሽ ገና የእግዚአብሔርን ጽድቅ ክርስቶስን ለብዙዎች የምታሳዪባቸው ዘመናት ይሰጡሻል በጌታ መበርታት ይሁንልሽ ጸጋ ይብዛልሽ

  • @ezranigussie-official
    @ezranigussie-official Месяц назад +2

    ያሬዶዬ የምታገለግለው አምላክ እንኳን አገዘህ ጌታ ይባረክ !

  • @tessemagetebo8655
    @tessemagetebo8655 Месяц назад

    I love you from my childhood with your songs 💓 Oh How Lord is mercyful! To those who worship him.

  • @GraceLifeofficial2639
    @GraceLifeofficial2639 Месяц назад +1

    መጋቢ ያሬድ በዝማሬዎችህ ተባርከናል።ጸጋ ይብዛላችሁ ቤቲ።

  • @tinsaechichibeluofficial8729
    @tinsaechichibeluofficial8729 Месяц назад +1

    ዋው ምን አይነት ድንቅ ምስክርነት ነው ቤቲ እግዚአብሔር ይባርክሽ መጋቢ ያሬድ ተባረክ

  • @meseretkefyalew2888
    @meseretkefyalew2888 Месяц назад

    ያሬድ ጥሪዉን የተወጣ የጌታ ባሪያ ዘመንህ ይባረክ ፀጋዉ አሁንም ይደግፋህ።

  • @almazwoldemichael7915
    @almazwoldemichael7915 Месяц назад +1

    ጌታ ክብሩን ይውሰድ ላንተ ስለሆነልህ ሁሉ

  • @tinsaechichibeluofficial8729
    @tinsaechichibeluofficial8729 Месяц назад

    ላመሰግንህ ....ሀሌሉያ ሁሌ የምዘምረው የምባረክበት ድንቅ ዝማሬ ነው ደጋግሜ ብሰማው የማልሰለቸው ዝማሬ

  • @habtamumekonnenofficial624
    @habtamumekonnenofficial624 22 дня назад

    ድንቅ❤❤❤

  • @YonatanMamuna
    @YonatanMamuna Месяц назад +1

    ተባረኩ

  • @meseretkefyalew2888
    @meseretkefyalew2888 Месяц назад

    ላመሰግንስ እድል ስላገኘሁ እጆቼን ላንሳ ጌታ ክበርል አቤት የእግዚአብሔር ፀጋ ዉ ይመሰገን ዘንድ በአንተ የፈፀመዉ ግሩም ነዉ ! እየሱስ የተባረከዉ ተስፋችን ለዘላለም ከአንተ ጋር ይሁን እዉነት ጌታን ማመስገን በምንም የማይተመን ስጦታ ሀሌሉያ

  • @GRACELIFE-y4i
    @GRACELIFE-y4i Месяц назад +1

    Blessed!

  • @saraabebe865
    @saraabebe865 Месяц назад

    Tebareku ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ZewdituWeyesa-iz7ei
    @ZewdituWeyesa-iz7ei Месяц назад

    Geta yemesegen

  • @TamiratGetahun-h7m
    @TamiratGetahun-h7m Месяц назад

    ለራሳቸው የመታሰቢያ ሐውልት እና ምስክር ለማቆም ከሚሰቃዩ ተከታዮችና አገልጋዮች ጋር መሰቃየት ለምን አስፈለገ? ይህን መረዳት ትልቅ ብልኀነት ነው። መጋቢ/ዘማሪ የያረድን አቋም አንደንቃለሁ፤ እኔም እጋራለሁ።

  • @meskeremdesta2629
    @meskeremdesta2629 Месяц назад

    ሰላየሁ ደስ ብሎኛል ግን ሰዉነትህን ቀንስ

  • @BetiChristianShow
    @BetiChristianShow  Месяц назад +1

    ክፍል 2 ተለቀቀ🔥🔥🔥🙏
    ሠምታችሁ ተባረኩበት ተወዳጆች!!
    ✍የተወደድክ መጋቢ ዘማሪ ያሬድ ማሩ ስለነበረን ቆይታ ከልብ አመሠግናለሁ።ካንተ ብዙ ተጠቅሜያለሁ፣እጅግ ትሁትና ጸጋ የበዛልህ አንተ በረከታችን ነህ🙏
    ስለነበረን ቆይታ ክብሩን የጸጋው ባለቤት ይውሰድ🙏0911616325 መጋቢ ዘማሪ ያሬድ ማሩ
    Thank you for sharing it.