ድንቅ ቆይታ||"ስለዳንኩ ነው ከኦርቶዶክስ የወጣሁት"||አገልጋይ ሰይፉ ዘሪሁን||ይቅርታ ጠየቀ||# 2024

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024
  • 👉ይህ እግዚአብሔር በእኔ ሊሠራ በወደደዉ ልክ እና መጠን የወንጌሉን መልዕክት የማሳይበት የዩቲዩብ ቻናሌ ነዉ፡፡ በአገልግሎትና በሕይወት መንገድ ለማታዉቁኝ ቅድስት ክፍሌ (ቤቲ) እባላለሁ፤ በክርስቶስ ኢየሱስ የደሙ ዋጋ የተገዛሁና ዳግም በመወለድ ከዳኑቱ ወገን የተቀላቀልኩ፣ የበራልኝን የሕይወት ብርሃንም ለሌሎች ለማድረስ መነሳሳቱና ልቡ ያለኝ አንድ እህታችሁ ነኝ፡፡
    ስለሆነም በዚህ ቻናል የምሰራቸዉን ስራዎቼን አይታችሁ እንድታበረታቱኝና ካጠገቤ በመሆን የወንጌሉን ሩጫ አብረን እንፈፅመዉ ዘንድ በጌታ ፍቅር ጠየኳችሁ፡፡
    ||||||||||||
    👉ለማንኛዉም ሃሳብ፣ አስተያየትና አብሮ ሠራተኝነት ልታናግሩኝ የምትወዱ ወንድምና እህቶች ካላችሁ በቻናሉ #ዲስክሪፕሽን​ ስር ያሉትን #የቴሌግራም​፣ #የቲክቶክና​ #ፌስቡክ​ አድራሻዎቼን መጠቀም የምትችሉ መሆኑን በአክብሮትና በፍቅር ልገልፅላችሀ እወዳለሁ፡፡
    ||||||||||||
    ኤፌሶን 1
    ³ በክርስቶስ በሰማያዊ ስፍራ በመንፈሳዊ በረከት ሁሉ የባረከን የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ አምላክና አባት ይባረክ።
    ⁴ ዓለም ሳይፈጠር፥ በፊቱ ቅዱሳንና ነውር የሌለን በፍቅር እንሆን ዘንድ በክርስቶስ መረጠን።
    ||||||||||||
    @zemarihabtamushibruofficial @PastorTekesteGetnet @NikodimosShow @PastorKassahunLemmaMinistries @Betishow6

Комментарии • 9

  • @BetiChristianShow
    @BetiChristianShow  3 месяца назад +2

    ተለቀቀ🔥🔥🔥🔥🔥🙏
    #ድንቅ ቆይታ"#ስለዳንኩ ነው #ከኦርቶዶክስ #የወጣሁት"አገልጋይ ሰይፉ ዘሪሁን
    ከ"የሚመር መድኃኒት" መጽሐፍ ጸሐፊ አገልጋይ ሠይፉ ዘሪሁን ጋር በቤቲ ሾው #ኢየሱስ #ክርስቶስ #ትኩረታችን ነው።
    👉Subscribe ቤቲ ሾው & seifu zerihun
    ቅዱሳን ይህን አስተማሪ ቆይታ ሠምታችሁ ለሌሎችም በማጋራት ከአገልግሎቴ ጎን እንድትቆሙ በጌታ ፍቅር አሣሥባችኋለሁ።
    ለበረከት ሁኑ🙏
    👉ሰይፉ ዘሪሁንን ለማግኘት +251946027136

    • @demekedessie
      @demekedessie 29 дней назад

      Betiye Tsega yibzalsh my sis 🙏 ayzosh Geta ke anchi gar nw tiru eyehedelsh nw ayzosh hulu neger gradually nw madegim mesfatim yemichl ayzosh🙏🙏🙏😍

  • @almazwoldemichael7915
    @almazwoldemichael7915 Месяц назад +1

    ለመጀመሪያ ግዜ ነው ያየሁሽ ተጠያቂው በጣም ብስል ጌታ የገባው ወጣት ነው ተባረኩ

  • @gracejesus6881
    @gracejesus6881 2 месяца назад +1

    ጎበዝ በርቺ ቤቲሻ እኛም እየመጣን ነዉ።
    እግዚአብሔር በኛ ሁኔታ ልጁን ይገልጣል።

  • @kmstube6385
    @kmstube6385 2 месяца назад +2

    ድንቅ ነሽ ቤቲዬ የሚገርም ውይይትና ምክር ሀሳብ ነው 🙏🙏🙏🙏

  • @alemayehugemechu6239
    @alemayehugemechu6239 3 месяца назад +1

    ቤቲሻ በእግዚአብሔር ፀጋ በርቺልን

  • @zelalemlukasofficial7912
    @zelalemlukasofficial7912 3 месяца назад +2

    Bettye you are blessed denk koyta new temrnbetal endzi le wongel yekoretu yebzulen

  • @fekeremaryamtesfaye3921
    @fekeremaryamtesfaye3921 3 месяца назад +1

    Betye betam eyaterefin new bericbilinn 🙏

  • @Abentheir6283
    @Abentheir6283 3 месяца назад +1

    ሰላምሽ በእጥፍ ይብዛ ቤትዬ ጌታ እየሱሰ ይባርካችው ዋዋዋውውውውው አቤት የእኛ ጌታ በዘመናት መካክል ሰው አለክ የጨከኑ ትውልድን ጌታ እያሰነሳ ሰለሆነ ጌታ ይመሰገን👏