የረመዳን ፆም ቅዱስ ወር ስለ መሆኑ ከእስልምና ሀይማኖት መምህር ዶ/ር ሰመሀል ተክሌ ጋር ቆይታ በቅዳሜን ከሰዓት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 28 авг 2024

Комментарии • 259

  • @user-lv4oc9ll8l
    @user-lv4oc9ll8l 4 года назад +83

    ደሰ የሚል ረመዳን ይሁን

  • @hashahsa9409
    @hashahsa9409 4 года назад +84

    እንኳን ለረመዳን ቅዱስ ወር በሰላም አደረሳችሁ ሙስሊም ወገኖቻችን ጾሙ የሠላም የአንድነት ይህንኑ ኮረናን የምንታገልበት ወሳኝ ጊዜ ላይ እንገኛለን።

    • @Noah-lb6cy
      @Noah-lb6cy 4 года назад

      enamasegnalin wede

    • @user-iw9bl8oo3e
      @user-iw9bl8oo3e 4 года назад +2

      እንኳን አብሮ አደረሰን አሚን የጭንቅ ቀንን ወስዶ የደሰታ ቀንን አላህ ያምጣልን

    • @user-nk3nk2ci5f
      @user-nk3nk2ci5f 4 года назад +1

      እነማሰግነለን

  • @salamadam8190
    @salamadam8190 4 года назад +43

    ዋው በጣም ደሥ የሚል ትምህርት ነው እኔ የኦርቶዶክሥ እምነት ተከታይ ነኝ ግን በጣም ደሥ ብሎኝ ነው የሠማሁት

    • @Ahmed-ty1ul
      @Ahmed-ty1ul 4 года назад

      Salam Adam wede imnetum indiyametash mignote new

  • @user-sn6dz6ve2t
    @user-sn6dz6ve2t 4 года назад +63

    አህለን ወሠህለን ወመርሀበን ያኡመተል ሙሀመድ ተከታዬች እንኳን አደረሣችሁ ውዱ ዳኢ እንኳን በሠላም መጣህ

  • @reenatube6617
    @reenatube6617 4 года назад +33

    ኡስታዛችን ሰምሀር አላህ ረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን💓💓💓

  • @samirah0550
    @samirah0550 4 года назад +46

    እንኳንም አደረሳችሁ ውድ ኮሜተሮች በሰላም ፆሙን የምንጨርስ ያድርገን ይሄንም በሽታ አላህ ያጥፍልን

    • @AA-ig9kq
      @AA-ig9kq 4 года назад

      አሚን ሀያቲ

  • @user-eb3je7bu7s
    @user-eb3je7bu7s 4 года назад +19

    ሸህሩ ረመዳን ሙባርክ ውዶቼ

  • @mercy9108
    @mercy9108 4 года назад +28

    ቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ እስላሙም ክርስቲያኑም አምላኩን የሚያውቅ እና የሚሻ ህዝብ ነው እግዚአብሔር ይመስገን። ሙስሊም ወንድሞቻችን እንኳን አደረሳችሁ !!!

  • @uipo5929
    @uipo5929 4 года назад +4

    ማሻአላህ የህይማኖት እኩልነት ሳይ ደስ ይለኛል ቀጥሉበት እኛም ኢትዪጲያዊ ሙስሊምች ነን ቢመራቹህም ሙስሊሙን ስታዩ ሚያማቹህ ልቦና ይስጣቹህ

  • @user-ji9yz7jd9l
    @user-ji9yz7jd9l 4 года назад +4

    ማሻ አሏህ ገና ዛሬ በቅዳሜ ከስአት ኡዝታዝ አየሁ እስካሁን ግን ማሲንቆና መዝሙር በጣም ስታሳዩን እንደት እኛንስ ሙሥሊሞችን እንደት እሚል ጥያቄ በውስጤ ተመላልሶብኝ ነበር. ግን እስኪ እባካችሁ እኛንም ሙስሊሞችን አትርሱን እናመሰግናለን

  • @fatumefatume4141
    @fatumefatume4141 4 года назад +20

    ኡሥታዝ ሠማህር የምር በጣም ነው ምወድክ አታ ሥምክ ደሥ ይለኛል አላህ እናንተንም እኛንም ከዚህ በሽታ ይጠብቀን

  • @fyoritube
    @fyoritube 4 года назад +23

    መልካም ቀን ይሁንላቹ በያላቹበት እችን ቀን ለማየት ያልታደሉ ብዙዎች ናቸውና

  • @user-qq3ix4kt6b
    @user-qq3ix4kt6b 4 года назад +16

    የእኛ ምርጥ ጅዛክ አላህ ኸይር እናመሰግናለን ኢቢሶች

  • @tube9602
    @tube9602 4 года назад +15

    ዶክተር እድሜ ጤና ይስጥህ እሮመዳናችንም ተቀባይነት ያለው ያርግልን ያረብ

  • @ethiomalcomx7416
    @ethiomalcomx7416 4 года назад +8

    ዶ/ር ሰምሃር ተክሌ ምሁር በሳል ወጣት keep it up bro, ዮኒ በጣም ምርጥ ትሁት ስነ ምግባር አለህ👍

  • @user-fn5cp4dz3h
    @user-fn5cp4dz3h 4 года назад +10

    እውቀት ከጥሩ አነጋገር ችሎታ ጋር በርታ የሚባል ነው👏🏻👏🏻

  • @user-ru4zl7ne9r
    @user-ru4zl7ne9r 4 года назад +13

    እናመሰግናለን ኢ ቢ ኤሰ ዎች ሰለጋበዛችሁልን ዶክተረ አላህ ይጠብቅህ በጣም ነወ የምወዴወ ይሄን ልጄ አላህ ይወዴዴወና

  • @user-zp4mi7ox6n
    @user-zp4mi7ox6n 4 года назад +5

    ሶለሏሁ አለይሂ ወሠለም❤❤❤❤ ማሻአላህ ጋዜጣኛውን ሳላመሰግን አላልፍም ምርጥ ሠው ነህ እናመሰግናለን ወድማችን😍

  • @zuzuamiyoutube9111
    @zuzuamiyoutube9111 4 года назад +3

    D.r ሰመሀን ተክሌ ሽኩረን ያኛ ጀግና አላህ ይጠብቅህ

  • @user-nm4el1ey2l
    @user-nm4el1ey2l 4 года назад +3

    ያሰላም ማሻ አላህ ያፈጥረቱን ሁሉ አሳምሮ የፈጠረው ጌታ ምስጋና ግገባው እስልምናል እደዚህ በሚድያ ላይ መናገረ መታደል ነው ማሻ አላህ ኢላይ መጨረሻየን አሳምረልኝ ያኢላይ ሂ ያወዱድ ያረሂም

    • @user-nk3nk2ci5f
      @user-nk3nk2ci5f 4 года назад +1

      ሰህ ዘንድሮስ ደስ ይለል አላሀምዱልላህ

  • @user-dj1ty6gd4c
    @user-dj1ty6gd4c 4 года назад +5

    ዶክተሩን እደኔ በጣም የሚወድ እጅ አውጡ
    ውድ ኡመተል ኢሥላም አለህ ፁመው ከተጠቀሙት ያርገን

  • @hayuademhayuadem2708
    @hayuademhayuadem2708 4 года назад +6

    Alhamdulilah alakulhal አምና የነበሩ ዘድሮ የሌሉ አሉና ምስጋና ለአለማቱ ጌታ አላህ ይሁን ይችን ቀን ለማየት በመታደላችን ብቻ ልናመሰግነው ይገባል ❤❤❤❤❤☝

  • @user-xs3jb5ho9d
    @user-xs3jb5ho9d 4 года назад +7

    እንኳን አደረሳችሁ ውድ የኢስላም ልጆች ዶክተር ሰማሀር ጀዛከላህ ኸይር ኡስታዚ አላህ ያበርታችሁ ከተደበቃችሁበት እየወጣችሁ ለህዝ ስለጠቀማችሁ በሚዲያ፣ስላየናችሁ ደስ ብሎኛል

  • @sadasadaa4186
    @sadasadaa4186 4 года назад +19

    አህሌን ኡስታዙና ማሻ አላህ
    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

    • @user-hz2zb9lz3c
      @user-hz2zb9lz3c 4 года назад

      ሰብስክራይብ አርጊኝ በቅንነት ውደ

  • @ruwediashabudin489
    @ruwediashabudin489 4 года назад +13

    አስላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ የ ኡመት ሙሀመድ እንኳን ለተከበረው ሻህሩ ረመድን በስላም አደረሳችሁ አደረስን

  • @10seyd36
    @10seyd36 4 года назад +13

    እንኳን አደረሳቹህ ለመላዉ ለሰልምና ተከታዮች ወገኖቸ

  • @seadibintali4549
    @seadibintali4549 4 года назад +10

    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም አልሀምዱሊላህ በሰላም ለዚህ ለተከበረ ወር ላደረሰን ጌታ ምስጋና ይገባው

  • @seadibintali4549
    @seadibintali4549 4 года назад +15

    ሰሉ አላ ሀቢቢ ሙሀመድ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

  • @user-dm3ji5rd9h
    @user-dm3ji5rd9h 4 года назад +10

    ረጅም እድሜና ጤና አላህ ይጥክ
    ዶክተራችን
    መልካም የኢባዳ ወር ይንልንልን ዉድ
    የኢስላም ልጆች

  • @fatumasayed877
    @fatumasayed877 4 года назад +11

    ሱለላህ አለይሂ ወሰለም ሀቢቢ ሙሀመድ 👍👍❤❤

    • @user-hz2zb9lz3c
      @user-hz2zb9lz3c 4 года назад

      ሰብስክራይብ አርጊኝ ውደ በቅንነት

  • @hanankarim5074
    @hanankarim5074 4 года назад +2

    Yene jeginayeee 😍😍❤️❤️

  • @atikahubi9292
    @atikahubi9292 4 года назад +2

    ፕሊስ ኡስታዝ ያሲን ኑሩን ጋብዙልን

  • @hhbeba247
    @hhbeba247 4 года назад +2

    ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለተከበረው ለረመዷን ወር በሰላም አደረሳችሁ አላህ መልካም ስራችንን ይቀበለን

  • @user-ln4dr2ux9m
    @user-ln4dr2ux9m 4 года назад

    አላህ ረመዳንን ጾመዉ ከሚጠቀሙበት ባሮቹ ያድርገን

  • @abdurezakmuhaba6625
    @abdurezakmuhaba6625 4 года назад +2

    masha alla may allah bless you

  • @mominabent3513
    @mominabent3513 4 года назад +1

    Mashallah Ustaazi

  • @user-rg3zt5ml5m
    @user-rg3zt5ml5m 4 года назад +1

    Allah yhfzah usataz

  • @zdlovemyfamili7052
    @zdlovemyfamili7052 4 года назад +3

    ዶክተር ሰመተር እናመሰግናለን።!!!
    ቅዳሜዎችም እናመሰግናለን

  • @zizutube4534
    @zizutube4534 4 года назад +8

    አህለን ኡስታዜ አላህ ይጠብቅህ

  • @zabibaa.useniizabibaa.usen1613
    @zabibaa.useniizabibaa.usen1613 4 года назад +1

    ማሻ አላህ

  • @melkaroba1176
    @melkaroba1176 4 года назад +1

    ጀዛአላህ ኸይረን ኡስታዝ ሰመር በጣም ነው ምወድህ አላህ ይጠብቃቹ ከዚህ አስከፊው በሽታ የኛ ጀግኖቻችን እኛንም ይጠብቀን.....ፆማችንን መልካም ስራችን አላህ ይቀበለን እንግዳ አድርጋቹ ስላቀረባቹልን እናመሰግናለን

    • @zdbyutub5207
      @zdbyutub5207 4 года назад

      Amin yarbi esiki sabskiryb adrig

  • @zeydtajuhassen3744
    @zeydtajuhassen3744 4 года назад +21

    እረመዳን ከሪም ኩሉ አማ ወአንቱም ቢኸይር

  • @mirfamirfa5480
    @mirfamirfa5480 4 года назад +1

    እንኳን አደረሳቹ መልካም ፆም አላህ ይቀበለን ዶ/ር ሰምሀር ተክሌ በጣም ነው ማከብርህ

  • @oumererziku8612
    @oumererziku8612 4 года назад +6

    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ♥
    ጀዛኩም አላህ ኸይር ውስታዝ ♥

  • @maryam_enatkerstos_abate6200
    @maryam_enatkerstos_abate6200 4 года назад +14

    ፍትህ ለቤሩት እህቶቼ ቤሩት ላሉት ድምፅ እንሁነችው ማዳን ቤት ያሉትን ቢያንስ መኝታ ክብዝ ና ውሃ አተጣም ውጭ ያሉት ምን ይብሉ ኪራይስ በምን ይክፈለ እባካችሁ ሁላችንም ለመንግስታችን እንዲደርስ ድምፅ እንሁነችው ዘመቻው ይቀጥል!;;;

  • @user-eh1si9nj6x
    @user-eh1si9nj6x 4 года назад

    አልሀምዱሊሏህ ያረብ ከተጠቀሙበት አድርገን

  • @summerwulsebo6147
    @summerwulsebo6147 4 года назад +1

    May God give you long and healthy life .Remedan Mubarak

  • @zaytunamohammed6005
    @zaytunamohammed6005 4 года назад +1

    ምርጥ ማህክት ነው ጀዘከለሁ ከይረን ዶክተር

  • @user-wq8ud8ui2f
    @user-wq8ud8ui2f 4 года назад +3

    መልካም ፆም ይሁንላችሁ

  • @Tube-sl6go
    @Tube-sl6go 4 года назад +1

    ኡስታዝ ሰምሀት ማሻአላህ አላህይጠብቅህ የአኺራ ወንድሜ

  • @berekabenitadem7651
    @berekabenitadem7651 4 года назад +1

    Dr mash allah

  • @user-lx2he9zc5d
    @user-lx2he9zc5d 4 года назад +1

    እንኳን አብሮ አደረሰን እናመሰግናለን ወንድማችን

  • @user-pv5ez5bc5b
    @user-pv5ez5bc5b 4 года назад

    ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ እንወድሀለን

  • @zamzamzamzam8312
    @zamzamzamzam8312 4 года назад +1

    صلى الله عليه وسلم ما شاء الله تبارك الله ustaz جزاك الله خيرا ❤

  • @hiwi1262
    @hiwi1262 4 года назад +6

    ውድ የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለዳግመ ትንሣኤ በሰላም አደረሳችሁ
    አገራችንን ኢትዮጵያን ከዚህ ክፉ በሽታ እግዚአብሔር ይጠብቅልን🙏አሜን ፫

    • @samriyekerstoslije3234
      @samriyekerstoslije3234 4 года назад

      Amen

    • @Abdul-ne5fu
      @Abdul-ne5fu 4 года назад +1

      Amen! Gen engnan enkan aderesachu btyi bezi agatami atkefybet haha

    • @hiwi1262
      @hiwi1262 4 года назад

      @@Abdul-ne5fu ውይ ይቅርታ ለእስልምና እምነት ተከታዮችም እንኳን ለሮመዳን ፆም በሰላም አደረሳቾሁ

    • @Abdul-ne5fu
      @Abdul-ne5fu 4 года назад

      @@hiwi1262 enkun abro aderesen 😍

  • @nadianesib47
    @nadianesib47 4 года назад +1

    Great speech mash'allah!👌

  • @lunettamargherita7800
    @lunettamargherita7800 4 года назад +3

    betam dess yemil tikekeligna speech/ Melkam Ramadan le Muslim Ihetoch /Wendimoch!!

  • @user-qk3gs9db2t
    @user-qk3gs9db2t 4 года назад +1

    ጄዛክ አላህ ኸይረን ስመሀር የኛ ምርጥ
    እናመስግናለን ቅዳሜ ከአት

  • @hayuemureyanyeharbuwawoloy570
    @hayuemureyanyeharbuwawoloy570 4 года назад

    ኡስታዙና ረጅም እድሜ አብዝቶ ይስጥልን
    ኢቢኤሶች የኔ ምርጦች እናመሰግናለን!

  • @user-jq4po7oj3
    @user-jq4po7oj3 4 года назад

    አላህ እረጅም እድሜና ከጤና አብዝቶ ይስጥህ ዶክተር ስምሃር ተክሌ ምርጥ የኢስላም ጀግናችን ትምህርቶችህ በጣም ይመቻሉ ኑርልን እረመዳናችን በደስታ በፍቅር የተሞላ ያርግልን ፆመው ከተቀበላቸው ያርገን ያረብ💝💝👍👍🌟🌙ebsእናመሰግናለን🌹🌹🌹🙏🙏

  • @hasnatube1518
    @hasnatube1518 4 года назад +1

    Mertachen dr samhar tekle betam new mewodew anegageru yanegeger beslatu wellahi das yilaal Allah yetabekeh wondime

  • @kedirtech6228
    @kedirtech6228 4 года назад +2

    ماشاء الله تبارك الله⁦👌🏻⁩ يا اخي

  • @ethiohagre5791
    @ethiohagre5791 4 года назад

    ማሻአላህ ረጅም እድሜና ጤና ለዶክተር ሰማሃል እናምሰግናለን ebs

  • @user-zo4yy5pw3x
    @user-zo4yy5pw3x 4 года назад

    ዶክተር ሰማሃር ማሻአላህ አላህ ይጠብቅህ ጄዛከላህ ኸይር ይህንን ምሁር ስላቀረባቹልን ከልብ እናመሰግናለን

  • @atikahubi9292
    @atikahubi9292 4 года назад +1

    dr Semhar masha allah

  • @user-cj9qg4el9l
    @user-cj9qg4el9l 4 года назад +3

    እሲኪ የሂንዱ ጀግና የሚወድ ሰብስክራይብ አድርጉኝ

  • @user-gk8bq9ko5z
    @user-gk8bq9ko5z 4 года назад

    እንኳን አደረሳቹ ለረመዳን ወር ጾመው ከሚጠቀሙ ያርገን ኡስታዛችን ሰምሀረ አላህ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ቅዳሜ ከሰአት እናመሠግናለን

  • @hayatkedirkedir6434
    @hayatkedirkedir6434 4 года назад

    Ebs በጣም።እናመስግናል።ስምህር ማሻአላህ።አላህይጠብቅህ

  • @user-mt3rs6ky8y
    @user-mt3rs6ky8y 4 года назад

    ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም
    ጀዛከሏህ ኸይር ኡስታዝ ዶክተር ሰማህር ተክሌ

  • @user-xb5ge3bv1g
    @user-xb5ge3bv1g 4 года назад +2

    አላህ እድሜ ይስጥልኝ ኡስታዝ

  • @tpgjgfyu8940
    @tpgjgfyu8940 4 года назад +1

    ماشآءالله تبارك الرحمن يا اخي استاذ سمهار ربي يحفظك

  • @rabiweloo6863
    @rabiweloo6863 4 года назад +2

    Selelahu aleyhi weselem

  • @mulrlove6574
    @mulrlove6574 4 года назад +2

    ሰምሀር ተክሌ የሉተር ትምህርት ቤት ጓደኛሄ ስላየውክ ደስ ብሎኛል ከብዙ አመት በዋላ

  • @halimaibrahim2554
    @halimaibrahim2554 4 года назад

    ማሻአላህ እደዚህ ብሮግራሙን የሚመጥን ሰው በማቅረባችሁ አናመሰግናለን

  • @hghjhfhh6620
    @hghjhfhh6620 4 года назад

    ኑርልን ወድማችን ዶክተር ሰማህር ተክሊ ሰለምቲው ወድሜ

  • @zulfamohammed207
    @zulfamohammed207 4 года назад

    ማሻ አላህ አላህ ከክፉ ይጠብቅህ

  • @user-kg5ke8br9m
    @user-kg5ke8br9m 4 года назад

    ዶክተር መሻ አላህ ሀቢቢ አላህ ይጠብቅህ አለማዊን ሀይመነታዊ እውቀት ይጨምርልህ

  • @dontbesadallahiswithus9457
    @dontbesadallahiswithus9457 4 года назад

    አህለን ኡሰታዙና አላህ ይጠብቅክ

  • @kulaneabdulkadir
    @kulaneabdulkadir 4 года назад

    Shukran ebs

  • @user-xp5jr3gp5j
    @user-xp5jr3gp5j 4 года назад

    ጀዛከላኸይር ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ

  • @sumayaabiniti5048
    @sumayaabiniti5048 4 года назад +1

    Mashallh tabqrakallh

  • @mimismart7410
    @mimismart7410 4 года назад

    አላህ እድሜህን ያርዝመው ዶክተር በጣም ነው ምወድክ ለአላህ ብዬ

  • @halimaseid3179
    @halimaseid3179 4 года назад

    በሰላም በፍቅር በዚክር በኢባዳፃማችን ተቀባይነት እሚኖረው አላህ ያድርግል ኡስታዝ ዶክተር ሰማሀር አላህ ይጠውል ኡምርክ

  • @hananry7106
    @hananry7106 4 года назад +3

    Eremidane. Mubaric.

  • @zayinabmohamadmohamad999
    @zayinabmohamadmohamad999 4 года назад

    Jazakala wasitasuna Alahi balehibati yixabiqilin

  • @hadratube4986
    @hadratube4986 4 года назад +1

    አላህ ይጠብቅህ ኡስታዜ

  • @aminatube608
    @aminatube608 4 года назад +11

    ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዎች እንክንም ለተከበረው ለ1441ኛው የሮመዷን ወር በሰላም አደረሳቹህ ruclips.net/video/SksgOxBJTVg/видео.html

  • @kharimaamman5279
    @kharimaamman5279 4 года назад

    Mashaa Allah shukren wendime

  • @erfvvbghfh6110
    @erfvvbghfh6110 4 года назад +1

    Waww batam dasa yilal ustazana Rajim admee tamanyew

  • @birukyirgu834
    @birukyirgu834 4 года назад

    What a stable thought and speaking .

  • @jdjfjg8147
    @jdjfjg8147 4 года назад

    አህለን ወሳህለን ወመርሃበን ውዱ ኡስታዜ ጀዛከሏሁ ኸይረን ጀዛ እንዲሁም ebc ክሩዎች እናመሰግናለን ይልመድባችሁ

  • @hawamuhammad6702
    @hawamuhammad6702 4 года назад +3

    ሙስሊም ሙሉ እንኳ አድርሳችሁ

  • @fanyeabichuwadaje1952
    @fanyeabichuwadaje1952 4 года назад

    Ahlen ustaze.
    Yoni le swu yaleh kebre dase yemile nwu. Enmseginalen Ebs

  • @neimam7832
    @neimam7832 4 года назад +1

    Ustaz allah ytebkih

  • @hunizayusuf9743
    @hunizayusuf9743 4 года назад

    በጣም ጥሩ ንግግር ነው ማሻአልላህ

  • @user-ue5xh3lu9p
    @user-ue5xh3lu9p 4 года назад

    ማሻ አላህ እናመሠግናለን ebs

  • @siyamisiyami7173
    @siyamisiyami7173 4 года назад

    ሶለለሁ አሌይሂ ወሳላሚ ኡሲታዜ አላህ ይጣቢቅ

  • @user-qw1lb8ml3e
    @user-qw1lb8ml3e 3 года назад

    👍👍👍🌷Msalhe

  • @user-wh8yf8xv6j
    @user-wh8yf8xv6j 4 года назад

    እንኳን ለታላቁ የረመዳን ወር በሰላም አደረሰን

  • @user-cj1rc4ko1n
    @user-cj1rc4ko1n 4 года назад

    ማሻአሏህ ኡስታዝ አላህ ይጨምርልህ