Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
አፈር ብሉ አርቲሰቶች ድሀ ሰለሆነ ቀብርም አልመጣችሁ ቀን አይውጣላችሁ አቲሰቶች የተርገማችሁ ባቡጂ ነፍሰህ በሰላም ትርፍ
በጣም እደት አስጠሉኝ አስመሳይ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
አሚን አይለፍላቸው እነዚህ መርጦ አልቃሾች 😊😊😢😢
በጣም ነው ያሳዘነኝ ገታን 😢 ስኖርሽ ነው ሰው ምጠጋ 😢😢
አሜን አይወጣላቸው በጣም ነው ያዘኩት ምን ጊዜም ለእውነተኛ ሰው ሰው አይጣለትም እዲሁም የገዘብ ድሀ ስለሆነ የኔ ቢጤ አፈር ልብላ😭😭😭
ድሀ ማን ኢወደዋል
ስለ እውነት የኖረ ኢትዮጵያዊ አርቲስት ነው።ነፍስህን በገነት ያኑረው።ጀግና ነህ!!
ስለ እዉነት 😂
በጥም ልብ ይሰብራል ማርያምን ሁላችንም ምችነን የኛ ህዝብ ላለው ብቻ ነው ሚያሽቃብጠው እድሜቹ ይጠር😢😢😢😢😢
Amne yeter
ይጠር ሁሎየም አይረቡ አሽቃባጭ
በትክክል እመቤቴን ልቤን ሰበረው እኔ አፈር ልብላ😢😢😢😢😢😢
ከማይነበብ ኮሜንት ይጠብቀን
በጣም
ማለፍ ላይቀር እንዲህ ጨዋ ደግ የእውነት ኖሮ የእውነት ቆሞ የእውነት ተናግሮ ማለፍ መታደል ነው ባቡጂ ፈጣሪ ነብስህን በአፀደ ገነት ያኑራት😢😢😢😢
ፍቄ አንተ ትልቅ ሰው ነህ። እግዚአብሔር ያክብርህ።
1 አርቲስት ፍቃዱ ከበደ ብቻ የሰው ማኛ በእውነት ለህሊናህ ብለህ የመጣኸው ፈጣሪይባርክህ
ከሞተ በኋላ ሰው በዛ አነሰ ምን ሊፈይድ 😢😢😢እግዚአብሔር ነብስህን ከቅዱሳን ጎን ያኑራት የናቴ ልጅ😢😢😢
ቢሆንም ቀሪ ቤተሰቦቹ ይሰማችዋል
@@samsamsun367እኛ አድናቂዎችም ጭምር አዝነናል አርቲስቶች ባለመገኘታቸው በጣም አዘንኩ 😭
🎉🎉❤❤አሜን አሜን
ለሡ ጥቅም ባይኖረውም አንድ እንኳን አርቲስት የለም መቸም ያን ሁሉ ፊልም ሢሠራ ብቻውን አልተወነም ከሠው ጋ ነው አይዴል ለቤተሠቦቹ ሢባል ሀዘናቸው ላይ መገኜት ነበረባቸው
@@smarthabesha3170 antese hdkale
ሰው ራሱ የለም ድሀን ማን ይወደዋል ምድረ አሽቃባጭ አርቲስት ተብየወችችችች😭😭😭😭
😢😢😢😢
ምን አልባት አልተቀረጹ ይሆን ውዴ
Lemenden new yema6ekeretsut binoruma Lemay Lemay neber yemilut
Aritistoch enante atimotum zelalem tinoralachehu midire duket. Duket
@@tuuilgig እንደት አይቀረፁ ሙሉውን አየን አይደል 😪😪😪
እህቴ እግዚአብሔር ይስጥሽ ትክክለኛውን መረጃ ስላጋራሽን ወንድማችን ጌታቸው እጅጉ /ባቡጂ/ ነፍሱን በአፀደ ገነት ያኑርልን ።
ደሀ ከሆንክ ድህነት መቃብር ድረሰ ይከተልሀል ፈጣሪ ብቻ ነው ደሀ ሀብታም ሰይል የሚቀበልህ ፈጣሪ ከደጋጓቹ ጓን ያኑርህ
የኛ አርቲስቶች ፈጣሪን እጀራ ቀን አይውጣላቹሁ ትናት የፊልም አድማቂያቹሁ ስታረጉት የነበራቹሁ ፈጣሪን ደስ አይበላቹሁ😭😭በቁሙ ከሱስ ሳታወጡት ዛሬም ለቀብሩ መቆም ከበዳቹሁ ያሳፍራን😭ወገኖቸ እራሳቹሁን አክብሩ😢😭
እሳት ዉስጥ ሆኖ እዉነቱን ተናግሮ ያረፈ ምርጥ አርቲስት ነፍስ ይማር ወንድሜ ሁላችንም እንመጣለን ግን እኛ አስመሣዮች እንቆያለን ለመላዉ ቤተሠብና የሚወዱት መፅናናት እመኛለሁ
😭😭😭😭
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ምንም እሳት የለም ከአብይጋ ወደፊት
@@muhidinabdulkadir2647 😜😜😜😜
የሀገራሰው ላለው ነው የሚሽቃብጠው😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ድሮስ ።
በጣም😢😢😢
ባቡጀድሀአደለምየጥበብባላሀፍትነዉ!
የኢቶጺያን አርቲስት ሰብስቦ እሳት ነበር መልቀቅ ምድረ አሽቃባጭ አተ ነፉስ ይማር😢
ነፍስ ይማር ባቡዬ አሁን አመንኩ ማመን አልቻልኩም ነበር😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 እናንተ አሽቃባጭ አርቲስቶች ግን አሳፋሪ ናችሁ እግዚአብሔር ያፅናህ ወንድሜ
የኢትዮጵያ አርቲስቶች ግን ማትረብ ናቹ (ከፍቃዱ በስተቀር) አስመሳዮች። ነብስ ይማር ባቡጂ😢😢😢
እናተ የኢትዮጵያ አርቲስቶች በሞቀበት ልታይ የምትሉ ብድር ይሁንባችሁ ፈጣሪ የስራችሁን ይስጣችሁ እሱስ ሄደ ይብላኝ ለእናተ መርጦ አልቃሾች ነውረኞች ናችሁ እራብ ገደለው እያላችሁ የምታወሩ እናተም ነውረኞች ናችሁ ምን ዘመን ነው የደረስነው ወንድሜ ነፍስህ ትረፍ
True
😢😢😢😢😢
ትክክል😢
Yeldate Yegotra lejochehe welewo yegbuuu Qebrwetale Artistochuma gudachewobtaye
የዚህ ሚዲያ ባለቤቶች እግዚአብሔር ያክብራችሁ 😭ባቡጂ ነፍስህ በሰላም ትረፍ
ያሳዝናሉ የኢትዮ አርቲስቶች እውነት ይሁዳ ናችሁ😢😢😢😢😢😢
የሀገሬ አሪቲሰቶች በጣሞጥቅመኞች !!!ናቸሁ በጣምየሞትገረሙናችሁ. በሞተበትጣዱኝናቸ አፈረለማልበሰ እንኳን ሀብታምትመረጣላቹበጣሞ ታሳፊራላቹ
ታሳዝናላችሁ የኢትዮጲያ አርስቲስቶች ነፍስህን በአፀደገነት ያኑረው
በጣም ወሏሂ አይለፍላቸው አሺቃባጪ ዝናብ ወዝላይ ይጥላልአሉ የኛገር አርቴሥት እደዛናቸው ደደቦች
አፈር ይብሉ ባይሆን አብርዉ ፊልም የሰሩት ቢገኝ ሁሉ ለጥቅሙ ነዉ
💚💛❤️ ነፍስህን በአፀደ ገነት ያሳርፍልን🙏🏼✝️🙏🏼
አስሬ እየጠራ ቃለመጠይቅ የሚያደርገው ሰይፉ ፋንታሁን የታለ ትዝብ ነው የኢትዮጵያ አርቲስቶች ማፈሪያ ናቸው😡😡
አሜሪካ ነው ሰይፉ
አሜሪካ ነው ሰሞኑ ቪዲዮ ልቆዋል
Ere bekachu
American
እውነት ነው ማፈራያ ናችው ማራያምን
የኔ ወድም የላይኛውን ቤትህን ያሳምርልህ አተ ጀግና ነህ ለውእውነት የቆምክ እወነቱ ተናግርህ ነው አለፍከው አይ አርትስቱ ሁሉ የት አላችሁ ምን አለ ነበር የቀብር ስነስራዓቱ እኳ ብታቀምቁለት ነገ እናተም ትሞታላችሁ ከምት ማንም አይቀር መረጦ አልቃሺሁላ ይድፋችሁ
እውነት ተናጋሪ አይወደድም! አርቲስቶቻችን ከጥቂቶቹ በስተቀር በመንጋ ነው የሚንቀሳቀሱት። ገዢ ፓርቲ ና መንግስትን ካልታከኩ መኖር የሚችሉ አይመስላቸውም። ከእውነት ና ከህሊና የተፋቱ የጥበብ ነጋዴዎች ናቸው። ነፍስህን ይማረው! ጀግና ነህ!
ቡፌ ቢኖር አርቲስቶች ይኖሩ ነበር ድሀን ማን ያስታውሰዋል ነብስ ይማር
በቃ ድሀ ሞቱም ሰርጉም አይደምቅም አይ አንች አዱኒያ😢😢😢
በጣም የምር አሳዘነኝ በጣም ነብሱ በገነት ትረፍ ወንድምዬው አንጀቴን በላኝ
ደሐውም ሐብታሙም አፈረ ቀማሽ መሆናችን ረስተን መቼ ትተን የምንሄደው ማናቅ ደሀ ሐብታም ብሎ መለየት ይከብዳል
አርቲስት ተባዩ ማሕበረሰብ ዬት ነው ያሉት?
ባቡጂ በስራህ ተዝናተናል ስቀናል ሞት አይቀርምና ነፍስህ በሰላም ትረፍ 😭😭
አሜንንን😢😢😢😢😢
በጣም ያሣዝና ሁሉም አርቲስቶች ሀገር ውስጥ አይኖሩም ማለት ነው
ኸረ አሉ እነዚህ አሽቃባጮች
መኖሪያ ያሳጣቸው
በቁማቸው ሞተዋል መርጦ አልቃሹች ናቸው ፍቄ ብቻ ነው ያየሁት
ከሌላችሁ የላችሁም @@rroselave2755
የኛሰዉ አሽቃባጭነዉ ሀብታም ቢሆን እስካሁን ይሰበሰቡነበር መርጦ አልቃሽ ነብስህ በሰላም ትረፍ ጀግናዬ
ደሃ ሞቱም አያምረበትም ለካ😢 አስኪሪኑን እንኳን የተሸከሙት እዴት እደሚቀለቀሉ የስራ አጋሮቹስ የታሉ አንድም እንኳን አላየሁም ወድሜ ነፍስህ በሰላም ትረፍ😢😢😢
ሞቱ አማረ የምትሉ ሰዎች ግን ጤነኛ ናችሁ ይሄ የግርግር ፍቅር ያለባችሁ መሆን አለባችሁ እንዴ ለሟቹ ነብስ ምን ይፈይዳል የ እናንተ መብዛት ሆ ምናችሁን ነዉ የሚያማችሁ ግን እንዴት ሞት ያምራል? ያምራል የምትሉትን ለዮ ምንም ቢሆን በክብር ሲቀበር ነዉ አሟሟቱ አማረ ልትሉ ከቻላችሁ ስንቱ በሜዳ ይሞታል እረ በቅርቡ በደቡብ ሬሳቸዉ ሳይገኝ የሞቱ አሉ ቢያንሰ መቅበርም አንድ ነገር ነዉ በባህር የሞቱም አሉና ከዛ ዉጭ በሰዉ ብዛት የሞተ አይነሳ🤔
😢😢😢@@Kidist-rn2xc
መርጦ አልቃሺ ሁሉ አርቲስቶች የት አሉ
እነሱ የድሀ ልቅሶ ላይ አይመጡም ።
በትክክል ይሄኔ ሀብታም ቢሆን ቲሸርት አሰርተው ኮሚቴ አቋቁመው ለመታየት ባይግባቡም ለወሬና ለመታየት ይሄዱ ነበር 😢😢 ወይ የኛ ነገር መስመሰል የማይደክመን ከጌታ ይልቅ ሰውን ምናከብር ከንቱ ነን እሱ ፈጣሪ ይቅር ይበለን🙏🏾🙏🏾😢
Ewnat naew
በጣም😢😢😢😢
በቃ የሰው ልጅ መጨረሻው ይቺው ናት ጌታ ሆይ እድሜን ለንስሐ አድለን
ድሮሰ አርሰቲሰት ለሀብታም ነዉ የሚያሸቃብጡት እነሱም ዉሰጡ ለቀሰ ናቸዉ ሴቶች አርሰትቶች ( ሀብታም ላይ አየተለጠፉ ነወ ( እየሸቀሉ ነወ ብር የሚያገኙት ምንም የላቸዉም የለቸዉምየላቸዉመ
በየ ለቅሶው እራሳቸውን እየሳቱ የሚወድቁ አርቲስቶች የታሉ? የጃችሁን ይስጣችሁ😢
ያዉ ሰዉ ይመርጣሉ
እግዚአብሔር እንደሚምርህ አምናለሁ በሰው የተናቀ በአምላኩ ከፍ ያለ ነው አሳፋሪ አርቲስቶች ናችሁ😢😢😢
አይይ የኛ ሰው ይህኔ ሀብታም ቢሆን ሲያሽቃብጥ ይገኝ ነበር ነፍስህን ይማረው
Lenesu Ekulat nachewu Aye Eithopa sewu Enkan beswunetu yiqebral wedat nesh Eithopa
ደሀ ስትሆን ማንም አይወድህም የሚለውን ቃል እዚህ ላይ ነው ማንም አይቸገር ማንም አይጣ ባቡጅየ ነፍስ ይማር ነፍስህን ባፀደ ገነት ያኑራት 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ወላሂ በጣም
አረ ድህነታ የለብትም እየተበለ ነው
ይገረማል
የኢትዮጵያ አርቲስቶች ክፍዎች ናችሁ የእውነት እግዚአብሔር ነፍስህን ይቀበላት🙏ነፍስህን ይማረው😭
ጉዋደኛው (የሥራ ባልደረባው) የስጠው የክብር አስተያየት በጣም ደስ ብሎኛል ያለውን እምቅ እውቀት ይዞ ይችን አለም እንደተስናበተ ይስማኛል ነፍሱን ይማረው ለቤተስብም መፅናናትን ይስጥልን
የኔ ጌታ እግዚአብሄር ነብስህን ይማረው😭😭😭😭😭😭
ነብስ ይማር ባቡች 😢😢😢 አርትስቶች ግን በጣም ነው የምትገርሙት
ያሁሉ አርቲስት የት ገቡ በስመአብ አንድ እንኳ የለም እግዚአብሔር ያጥፋችሁ አፈር ብሉ ቀባሪ ያሳጣችሁ
በጣም ይገርማል😢😢😢😢
😂😂😂😂😂😂😂😂
የመሳይ ተፈራ አልበም ምርቃት ላይ ናቸው እንዳሉ አብረው የሚሰሩት የነበሩት ለዚህ ነው ኤፍሬም ከሌለ ማን አለ ደጅህ የዘፈነው ለእሱ ነው
ኡፍፍፍ እግዚአብሔሮ አምላክ ነብስህን በሰላም ያሳርፍት የገረመኝ አድኳን አርቲስት የለም እነዚህ አስመሳዮች አተ እውነተኛ ሰውነህ ይብላኝ ለሰው ጅቦቹ የኔ አባት😭😭😭😭😭
አንድ አለ ፍቄ
በጣም አዝናለሁ ህዝቡ ይህ ብቻ ነው። ደሃ ስትሆን አሞማትህ አያምርም አርትድቱቹ በጣም አሽቃባጭች ናችሁ ።አንድ እርቲስት አልመጣም ይገርማል😢😢😢😢😢
ጋዜጠኛ ሐና ሠይፋ እናመሠግናለን ቦታዉላይተገተሽ እዉነቱን ስላሣወቅሽን🙏🙏🙏 ለማች ወድማችንነፋስይማር 😢😢😢የሠዉን ስምለምታጠፋልቦናይስጣችሁ
በጣም ነው ሚያሳዝነዉ 😢 እኔ ምለዉ በቁም እያለን ለምንድነዉ ማንረዳዳዉ ሀብታሙም ድሀዉም አንድ አፈር ዉስጥ ነዉ ምገባዉ። አፈሩ ይቅለልህ ነብስህን ክርስቶስ በአፀደ ገነት ያኑረዉ
ነብስ ይማር ባቡጂ ሀቀኛ ኢትዮጵያ ነበር
አርቲስቶች አሁንም አይለፍላችው ይሔኔ ቢኖረው ታሽቃብጡ ነበር ባቡጂ ነብስህን ይማረው
ድሀ ሥትሆን ማንም አይወድህም ብሏል እሱ እራሱ የላይኛውን ቤት ያሣምረልህ እዱኒያማ ቀሪናት😢😢
እዞጎ በቃ ሁሉም ነገር ከዚህ ላይ አበቃ ያሳዝናል በጣም ያሳዝናል ትናት ቁሞ ሲያጫውተን የነበረ የጥበብ ባለቤት ዎጣት ዛሬ በዚህ ሁኔታ ስናየው ያማል የኔ ዎድም ነብስህን ከነ አብርሀም ጎን ያሳርፍልን
የሰው ይቅር አግዚአብሔር ከደጋጎቹ ቦታ ያስቀምጥህ
በጣም ማርያምን 😢😢
ከደጋጎቹ ስፍራ ለመቀመጥ በጌታ ኢየሱስ ማመንና መቀበል ያሰፈልጋል ።
😭😭😭😭😭እግዚአብሔር ነብሱን ይማረው ቤተሰቦቹ እግዚአብሔር ያፅናችሁ
😭😭😭😭😭ኡፍፍፍ የኔ ዋንድም ነብስክ ባፀዳ ጌነት ያኑር 🙏🙏🙏አይ ዬ ሀገራቺን አርቲርቶች እግዚአብሔር ይፍራዳችሁ ምነው ቀብር ሁንክአን አጠዱም 😢😢😢
መርጦ አልቃሽ አርቲስቶቻችን የት ገቡ? ነቡስህ ከደጋጎችና ከጻድቃን ጎን የረፋልን
የ ኢትዮጵያ አርቲስቶች እግዚአብሄር ይድፋቹ አረመኔዎች😢😢😢
😭😭😭
እኛ መቅበር እንጂ መርዳት አናውቅም
ኡነትም መርዳት የለም መቅበር ግን አንደኛ ነን አንድኳን ታዋቂ አርቲስት አላየሁም አንድ ለመሀላ የለም አይ ዱንያ የሌለው ሰው ለካ ሞቱም ሰርጉም ድምቀት አይኖርውም አላሁማ ርዝቅነ ሁስኑል ሂታሚነ
ዘምድ ብቻ ናቸው መስል ማንም የለም ደጋይ ስጫንብት እንዴት እንስ አልኩ@@user-ok9bt1bh1g
አሚን ያራብ @@user-ok9bt1bh1g
Enkwan keru mn yitekmutal enezi shokakoch😢😢😢
የኢትዮጰያ ፊልም ሰሪዋች በጣም ታሳፍራላቹ በጣም ብትሞቱ ይሻላችሀል ለቀብሩ እንኮን!! 😫😭😭😭
ቆይ እኔምለው አርቲስቶቹስ ወዴይት ገቡ😢😢😢😢😢😢
ደሀን ማን ይወደዋል እህቴ
ደሃ ስለሆነ አልመጡም😢😢😢😢
ደሀ ምን ሰው አለው ብለሽ ነው ገደል ይግቡ ሰይፉን ሳይቀር ታዘብኩ
ደሀን ማን የወደዋል
ለሀብታምነዉየሚያሽቃብጡት
በቃ እኛ ማለት ይሄነን ወንድሜን እግዛብሔር ነብስህን ይማር🙏😭
አጀቴን ብልት ነው በር ገኛ ወዲሜ 😢😢😢😢
ይህን የመሰለ ትልቅ አርቲስት ለመቅበር እንደዚ መቸኮል ምንድነው የት ሄዶ እነዚህ አርቲስቶች በጣም ነው የሚያሳዝነው። በሰላም እረፍ ወንድም 🙏
ድሀ ማን ይወደዋል አርቲስቶሽ ሀብታም ነው የሚወዱ እግዚአብሔር ስለምወደው ወሰደው የእግዚአብሔር ይበልጣል
ምን ለማለት ፈልገህ ነው? ለቀብር ደግሞ መቸኮልና መዘግየት አለው ወይ
@@user-nw2xr9ju1h እንዴት ይገባሃል አንተ 🤦 video አታዩም እንዴ
ባቡጂን በጣም ነበር የምወደው እፍፍፍ ሌሎቻችሁ አርስትስቶች ይጨርሳችሁ ማንኛችሁም ደስ አትሉኝ
ባቡጂ ነፍስህን በገነት ያኑራት ሁሌም በልባችን ትኖራለህ!!!!
ማሪያምን ግን አርቲስቶች ያለው ቢሆን ኖሮ ከፊት ቀድማቹ ያዙኝ ልቀቁኝ እያላቹ የአዞ እንባ ታነቡ ነበር ምድረ እሽቃባጭ ቱ ባቡጄ ነብስህ በሰላም ትረፍ 😭
ነብስህን በገነት ያኑርልን 😭😭
አይ ይቺ ድህነት !!?ምንም ይሁን የሰው ልጅ በመሆኑ ብቻ ይከበር ይወደድ የሰውን ልጅ በገንዘቡ ብቻ አንውደድ
ሳህ
አርቲስቶች እንደሡ አፈሩን ብሉት ሆዳሞች ጭራሽ ቀብር እንኳን አለመምጣታቸው የሁሉም ይደርሳል ነፍሰ ይማር በአፀደ ገነት ያኑራት
የሚቀር የለም ሁሉም ነፍሰ ሞትን ቀማሸ ናት
ባቡጂየ ነብስህ በሰላም ትረፍ አርትስቶችግን ነገ እናንተ አትሞቱምደ ይህን ያህል መጨካከን በስመዓም
እኔ እራሱ እሱ ያለበትን ፊልም በጣም ነው ምወደው
በቃ ይህ ብቻ ነው ለአንድ አርቲስት?? ነፍስ ይማር😭😭😭😭
ከሌለህ የለህም፣ አንድም አረቲስት የለም ዳሃን ማን ይውዳል፣አዘንኩኝ በጣም😥
😢betam zare tesemng yemer
Btam yasazenal
😭😭😭😭😭😭😭😭😭
እኔ አፈር ልብላ ውድም አለም ነፍስህ ባፀደ ገነት ትረፍ መከታችን አለን ታችን ያማራልጅ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ሲገርም የለቅሶም ልዩነት አየን ነፍስ ይማር
ብዙ ነገር ታዘብን ለድሀ እንደባይሆኑ የኢቶቢያ አርቲስቶች😢😢😢😢
አድም አርቲስት የለም አፈር ብሉ አርትስቶች ያሳዝናል ነብሱን ይማር😢😢😢😢😢😢😢😢
ነብስህ በስላም ትረፍ የሱስ መጨረሻ ይሄ ነው እኛ ከማውራት ወደሀላ አንልም ነብሱ በስላም ትረፍ
ትክክል
ነብስህን በአፀደ ገነት ያኑር💐 ሁልጊዜ የኢትዮጵያ መንግስት ለአዋቂዋች እንደማይሆኑ ሁልጊዜ ተናግረህ ድምፃ አስምተህ የኢትዮጵያ ምድርን ለዘላለም ጥለህ ሄድክ ነብስህን በአፀደ ገነት ያኑር!💐!
ውንድሚን ምን አገኝው በጣም ያሳዝናል ወጣቶቻችን አለቁብን ምን ጉድ ነው ለቤተሰቡ ለሥራ ባልደረባቹ ፀናቱን ይሰጣቹሁ ነቡሱንም በገነት ያኑርልኝ
የኢትዮጲያ ፊልም ሰሪወች በጣም በጣም አስመሳዮች ናቹ ምንም ክፋት የማያውቁት እና ደጋጎች ይሞታሉ እኛ አስመሳዮች ግን አንሞትም 😢
ከብዙ ታዋቂ ሰዎች ጋር ብዙ ስራዎችን ሰርቷል ግን አንዱም በቀብሩ ቦታ የሉም፡፡ ቅድስት ስላሴ ስላልተቀበረ ይሆን???
የኢትዮጲያ አርቲስቶቴች አልሰሙም ሰምተዋል
ገና አልሰሙም አይ ማጣት።
ድሃ ሥለሆነነው እጅ እደት አይሠሙም
@@EeEe-kq8icየሆነ ችግር እማ አለ ያልመጡበት እንጂ እንዴት አይሰሙም በደንብ አርገው ሰምተዋል እንጂ
ተናገሩ እኮ የድህነት ችግር የለበትም ፋሚሊዎቹም ውጭ ናቸው አሉ ደሀ እንኮን ቢሆን ራሱ እንዴት ቀብር አይመጣም ሌላ ችግር ኖሮባቸው ይሆናና በስራቸው ምክንያት
አልሰሙም ሆዳም ሁላ በስማም ያ ሁሉ ዋጋ መክፍል ለዚህ ነው
አርቲስቶች የት ግቡ ምን አይንት ስውች ናቹህ አሳፋሪውች ባቡጂ የእኛ ደመቅታችን ነበርህ ነብስ ይማር 😭😭😭😭
የሁላችንም ጥያቄ ነዉ አፈር ይብሉ አርቲስቶች ምድረ አሽቃባጭ ሁላ
መርጦ አልቃሾች ናቸው
እዉነተኛ አርቲስት ለዉናት የቆሞ እንደማንኛዉ አርቲስት አይማሳይ አይደለም ለዉነት የቆመ ባቡጂ ወንድሜ ሁሌም በልባችን ትኖራለህ አተማለት ምርጥ ኢትዪጲያዊ ጀግነ ነህ😢😢😢
አቤት የኢትዮጵያ አርትስቶች ግን ፈጣሪ ይጥረጋችሁ ለስራ ባልደረባችሁ እንኳን ማትሆኑ መርጦ አልቃሾች
ነፍስህ በሰላም ትረፍ ለዘመድ ወዳጅ ጎአደኞቹ መጽናናትን እመኛለሁ::
ሢሞት አርቲሤት ትላላችሑ ሠላም ሥጧቸው ሐዘናቸውን ይዘኑበት ለናተ ለሚዲያ እያላችሑ ወገኖቻችንን እረፍት አታሣጡ 😭😭😭ነፍሥሕ በአፀደገነት ትረፍ 💔💔💔
በጣም ምድረ አስመሳይ ጥቅመኛ ሁሉ😢😢😢😢
የኔ አባት ኡፍ አላህ ያጽናችሁ እየሳቀ ሄደ ህመሙን ደብቆ😢😢
ገና አሁነ አመንኩ በጣም ያማል ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑር።
ወላሂ የኢትዮ አርቲስቶች በሙሉ ጠላሁዋችሁ ለካ ሁሉም ሰው ድሀን አይወድም ሰው ፈልጎት አይደለም ድህነቱን😂😂😂
ለመሀላ አንድ አርቲስት የለም ያሳፍራል የኔ ምስኪን ጌታን ስራም ሲያሰሩት የሚከፍሉት አይመስለኝም 😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ፈጣሪ ነብስህን በሰላም ያሳርፋት የኔ ከርታታ
እኔ የማደንቃቸው እሬሳ የተጫነበትን መኪና የሚነዳው ሰው ሁሌም ያሳዝኑኛል 😢
ለምደውታል! ሁላችንም እኮ ሟች ነን
እንዴ ለምን ስራ አይድል ሳልፈልግ ፈገግ አስባልሽኝ😢
😢😢😢
@@BurthukalBurthuክክክ
እውነትን የተዳፈረ ከእውነት ጋር እየኖረ የሞተ ባቡጄ ነው ለኔ።
በጣም ያሳዝናል አድ ትዋቂስው አላየሁም አርቲስቶች ታሳፍራላቹሁ እሱስ ሄደ ውደማይቀርው ባለጌናቹሁ የኔባት አጀቴን አስፈስፍክው😢😢😢
ባቡጂየ የኔ አባት ነፍስህን በደጋጎችቹ ጎን ያድርግልህ😭😭😭😭😭😭😭😭
ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑራት አርቲስቶች እግዚአብሔር አምላክ የስራቹን ይሰጣችሁ
እውነቱን ማወቅ መልካም ነው እርቦት ጠምቶት ይላሉ ስለዚህ እውነቱን ማወቅ ያረጋጋል
ሀብታም ቢሞት ሲአሽቃብጡ ይገኙ ነበር ካህንዃ የሌለበት ለነገሩከሀብታ ምን የጠበቃል ወንድማችንን መድሀኒአም ነፍሱን በአፀደ ገነት ያሳርፋት😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ሰው መጣአልመጣ ከሞት አይመልሱትም ነፍስህ በሰላም ትረፍ🙏🙏🙏ለመላ ቤተሰቦቹና ወዳጆቹ መፅናናት እመኛለሁ
ነፍስህ በገነት ትረፍ የእውነት ሰው ይብላኝላችሁ ለአለው እና ለብልፅግና አሽቃባጭ የኢትዮጵያ አርቲስቶች
አፈር ብሉ አርቲሰቶች ድሀ ሰለሆነ ቀብርም አልመጣችሁ ቀን አይውጣላችሁ አቲሰቶች የተርገማችሁ ባቡጂ ነፍሰህ በሰላም ትርፍ
በጣም እደት አስጠሉኝ አስመሳይ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
አሚን አይለፍላቸው እነዚህ መርጦ አልቃሾች 😊😊😢😢
በጣም ነው ያሳዘነኝ ገታን 😢 ስኖርሽ ነው ሰው ምጠጋ 😢😢
አሜን አይወጣላቸው በጣም ነው ያዘኩት ምን ጊዜም ለእውነተኛ ሰው ሰው አይጣለትም እዲሁም የገዘብ ድሀ ስለሆነ የኔ ቢጤ አፈር ልብላ😭😭😭
ድሀ ማን ኢወደዋል
ስለ እውነት የኖረ ኢትዮጵያዊ አርቲስት ነው።ነፍስህን በገነት ያኑረው።ጀግና ነህ!!
ስለ እዉነት 😂
በጥም ልብ ይሰብራል ማርያምን ሁላችንም ምችነን የኛ ህዝብ ላለው ብቻ ነው ሚያሽቃብጠው እድሜቹ ይጠር😢😢😢😢😢
Amne yeter
ይጠር ሁሎየም አይረቡ አሽቃባጭ
በትክክል እመቤቴን ልቤን ሰበረው እኔ አፈር ልብላ😢😢😢😢😢😢
ከማይነበብ ኮሜንት ይጠብቀን
በጣም
ማለፍ ላይቀር እንዲህ ጨዋ ደግ የእውነት ኖሮ የእውነት ቆሞ የእውነት ተናግሮ ማለፍ መታደል ነው ባቡጂ ፈጣሪ ነብስህን በአፀደ ገነት ያኑራት😢😢😢😢
ፍቄ አንተ ትልቅ ሰው ነህ። እግዚአብሔር ያክብርህ።
1 አርቲስት ፍቃዱ ከበደ ብቻ የሰው ማኛ በእውነት ለህሊናህ ብለህ የመጣኸው ፈጣሪይባርክህ
ከሞተ በኋላ ሰው በዛ አነሰ ምን ሊፈይድ 😢😢😢
እግዚአብሔር ነብስህን ከቅዱሳን ጎን ያኑራት የናቴ ልጅ😢😢😢
ቢሆንም ቀሪ ቤተሰቦቹ ይሰማችዋል
@@samsamsun367እኛ አድናቂዎችም ጭምር አዝነናል አርቲስቶች ባለመገኘታቸው በጣም አዘንኩ 😭
🎉🎉❤❤አሜን አሜን
ለሡ ጥቅም ባይኖረውም አንድ እንኳን አርቲስት የለም መቸም ያን ሁሉ ፊልም ሢሠራ ብቻውን አልተወነም ከሠው ጋ ነው አይዴል ለቤተሠቦቹ ሢባል ሀዘናቸው ላይ መገኜት ነበረባቸው
@@smarthabesha3170 antese hdkale
ሰው ራሱ የለም ድሀን ማን ይወደዋል ምድረ አሽቃባጭ አርቲስት ተብየወችችችች😭😭😭😭
😢😢😢😢
ምን አልባት አልተቀረጹ ይሆን ውዴ
Lemenden new yema6ekeretsut binoruma Lemay Lemay neber yemilut
Aritistoch enante atimotum zelalem tinoralachehu midire duket. Duket
@@tuuilgig እንደት አይቀረፁ ሙሉውን አየን አይደል 😪😪😪
እህቴ እግዚአብሔር ይስጥሽ ትክክለኛውን መረጃ ስላጋራሽን ወንድማችን ጌታቸው እጅጉ /ባቡጂ/ ነፍሱን በአፀደ ገነት ያኑርልን ።
ደሀ ከሆንክ ድህነት መቃብር ድረሰ ይከተልሀል ፈጣሪ ብቻ ነው ደሀ ሀብታም ሰይል የሚቀበልህ ፈጣሪ ከደጋጓቹ ጓን ያኑርህ
የኛ አርቲስቶች ፈጣሪን እጀራ ቀን አይውጣላቹሁ ትናት የፊልም አድማቂያቹሁ ስታረጉት የነበራቹሁ ፈጣሪን ደስ አይበላቹሁ😭😭በቁሙ ከሱስ ሳታወጡት ዛሬም ለቀብሩ መቆም ከበዳቹሁ ያሳፍራን😭ወገኖቸ እራሳቹሁን አክብሩ😢😭
እሳት ዉስጥ ሆኖ እዉነቱን ተናግሮ ያረፈ ምርጥ አርቲስት ነፍስ ይማር ወንድሜ ሁላችንም እንመጣለን ግን እኛ አስመሣዮች እንቆያለን ለመላዉ ቤተሠብና የሚወዱት መፅናናት እመኛለሁ
😭😭😭😭
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ምንም እሳት የለም ከአብይጋ ወደፊት
@@muhidinabdulkadir2647 😜😜😜😜
የሀገራሰው ላለው ነው የሚሽቃብጠው😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ድሮስ ።
በጣም😢😢😢
ባቡጀድሀአደለምየጥበብባላሀፍትነዉ!
በጣም
በጣም😢😢😢
የኢቶጺያን አርቲስት ሰብስቦ እሳት ነበር መልቀቅ ምድረ አሽቃባጭ አተ ነፉስ ይማር😢
😢😢😢😢
ነፍስ ይማር ባቡዬ አሁን አመንኩ ማመን አልቻልኩም ነበር😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 እናንተ አሽቃባጭ አርቲስቶች ግን አሳፋሪ ናችሁ እግዚአብሔር ያፅናህ ወንድሜ
የኢትዮጵያ አርቲስቶች ግን ማትረብ ናቹ (ከፍቃዱ በስተቀር) አስመሳዮች። ነብስ ይማር ባቡጂ😢😢😢
እናተ የኢትዮጵያ አርቲስቶች በሞቀበት ልታይ የምትሉ ብድር ይሁንባችሁ ፈጣሪ የስራችሁን ይስጣችሁ እሱስ ሄደ ይብላኝ ለእናተ መርጦ አልቃሾች ነውረኞች ናችሁ እራብ ገደለው እያላችሁ የምታወሩ እናተም ነውረኞች ናችሁ ምን ዘመን ነው የደረስነው ወንድሜ ነፍስህ ትረፍ
True
😢😢😢😢😢
ትክክል😢
Yeldate Yegotra lejochehe welewo yegbuuu Qebrwetale Artistochuma gudachewobtaye
የዚህ ሚዲያ ባለቤቶች እግዚአብሔር ያክብራችሁ 😭ባቡጂ ነፍስህ በሰላም ትረፍ
ያሳዝናሉ የኢትዮ አርቲስቶች እውነት ይሁዳ ናችሁ😢😢😢😢😢😢
የሀገሬ አሪቲሰቶች በጣሞጥቅመኞች !!!ናቸሁ በጣምየሞትገረሙናችሁ. በሞተበት
ጣዱኝናቸ አፈረለማልበሰ እንኳን ሀብታም
ትመረጣላቹበጣሞ ታሳፊራላቹ
ታሳዝናላችሁ የኢትዮጲያ አርስቲስቶች ነፍስህን በአፀደገነት ያኑረው
በጣም ወሏሂ አይለፍላቸው አሺቃባጪ ዝናብ ወዝላይ ይጥላልአሉ የኛገር አርቴሥት እደዛናቸው ደደቦች
አፈር ይብሉ ባይሆን አብርዉ ፊልም የሰሩት ቢገኝ ሁሉ ለጥቅሙ ነዉ
💚💛❤️ ነፍስህን በአፀደ ገነት ያሳርፍልን🙏🏼✝️🙏🏼
አስሬ እየጠራ ቃለመጠይቅ የሚያደርገው ሰይፉ ፋንታሁን የታለ ትዝብ ነው የኢትዮጵያ አርቲስቶች ማፈሪያ ናቸው😡😡
አሜሪካ ነው ሰይፉ
አሜሪካ ነው ሰሞኑ ቪዲዮ ልቆዋል
Ere bekachu
American
እውነት ነው ማፈራያ ናችው ማራያምን
የኔ ወድም የላይኛውን ቤትህን ያሳምርልህ አተ ጀግና ነህ ለውእውነት የቆምክ እወነቱ ተናግርህ ነው አለፍከው አይ አርትስቱ ሁሉ የት አላችሁ ምን አለ ነበር የቀብር ስነስራዓቱ እኳ ብታቀምቁለት ነገ እናተም ትሞታላችሁ ከምት ማንም አይቀር መረጦ አልቃሺሁላ ይድፋችሁ
እውነት ተናጋሪ አይወደድም! አርቲስቶቻችን ከጥቂቶቹ በስተቀር በመንጋ ነው የሚንቀሳቀሱት። ገዢ ፓርቲ ና መንግስትን ካልታከኩ መኖር የሚችሉ አይመስላቸውም። ከእውነት ና ከህሊና የተፋቱ የጥበብ ነጋዴዎች ናቸው። ነፍስህን ይማረው! ጀግና ነህ!
ቡፌ ቢኖር አርቲስቶች ይኖሩ ነበር ድሀን ማን ያስታውሰዋል ነብስ ይማር
በቃ ድሀ ሞቱም ሰርጉም አይደምቅም አይ አንች አዱኒያ😢😢😢
በጣም የምር አሳዘነኝ በጣም ነብሱ በገነት ትረፍ ወንድምዬው አንጀቴን በላኝ
ደሐውም ሐብታሙም አፈረ ቀማሽ መሆናችን ረስተን መቼ ትተን የምንሄደው ማናቅ ደሀ ሐብታም ብሎ መለየት ይከብዳል
አርቲስት ተባዩ ማሕበረሰብ ዬት ነው ያሉት?
ባቡጂ በስራህ ተዝናተናል ስቀናል ሞት አይቀርምና ነፍስህ በሰላም ትረፍ 😭😭
አሜንንን😢😢😢😢😢
በጣም ያሣዝና ሁሉም አርቲስቶች ሀገር ውስጥ አይኖሩም ማለት ነው
ኸረ አሉ እነዚህ አሽቃባጮች
መኖሪያ ያሳጣቸው
በቁማቸው ሞተዋል መርጦ አልቃሹች ናቸው ፍቄ ብቻ ነው ያየሁት
ከሌላችሁ የላችሁም @@rroselave2755
የኛሰዉ አሽቃባጭነዉ ሀብታም ቢሆን እስካሁን ይሰበሰቡነበር መርጦ አልቃሽ ነብስህ በሰላም ትረፍ ጀግናዬ
ደሃ ሞቱም አያምረበትም ለካ😢 አስኪሪኑን እንኳን የተሸከሙት እዴት እደሚቀለቀሉ የስራ አጋሮቹስ የታሉ አንድም እንኳን አላየሁም ወድሜ ነፍስህ በሰላም ትረፍ😢😢😢
ሞቱ አማረ የምትሉ ሰዎች ግን ጤነኛ ናችሁ ይሄ የግርግር ፍቅር ያለባችሁ መሆን አለባችሁ እንዴ ለሟቹ ነብስ ምን ይፈይዳል የ እናንተ መብዛት ሆ ምናችሁን ነዉ የሚያማችሁ ግን እንዴት ሞት ያምራል? ያምራል የምትሉትን ለዮ ምንም ቢሆን በክብር ሲቀበር ነዉ አሟሟቱ አማረ ልትሉ ከቻላችሁ ስንቱ በሜዳ ይሞታል እረ በቅርቡ በደቡብ ሬሳቸዉ ሳይገኝ የሞቱ አሉ ቢያንሰ መቅበርም አንድ ነገር ነዉ በባህር የሞቱም አሉና ከዛ ዉጭ በሰዉ ብዛት የሞተ አይነሳ🤔
😢😢😢@@Kidist-rn2xc
መርጦ አልቃሺ ሁሉ አርቲስቶች የት አሉ
እነሱ የድሀ ልቅሶ ላይ አይመጡም ።
በትክክል ይሄኔ ሀብታም ቢሆን ቲሸርት አሰርተው ኮሚቴ አቋቁመው ለመታየት ባይግባቡም ለወሬና ለመታየት ይሄዱ ነበር 😢😢 ወይ የኛ ነገር መስመሰል የማይደክመን ከጌታ ይልቅ ሰውን ምናከብር ከንቱ ነን እሱ ፈጣሪ ይቅር ይበለን🙏🏾🙏🏾😢
Ewnat naew
በጣም😢😢😢😢
በቃ የሰው ልጅ መጨረሻው ይቺው ናት ጌታ ሆይ እድሜን ለንስሐ አድለን
ድሮሰ አርሰቲሰት ለሀብታም ነዉ የሚያሸቃብጡት እነሱም ዉሰጡ ለቀሰ ናቸዉ ሴቶች አርሰትቶች ( ሀብታም ላይ አየተለጠፉ ነወ ( እየሸቀሉ ነወ ብር የሚያገኙት ምንም የላቸዉም የለቸዉምየላቸዉመ
በየ ለቅሶው እራሳቸውን እየሳቱ የሚወድቁ አርቲስቶች የታሉ? የጃችሁን ይስጣችሁ😢
ያዉ ሰዉ ይመርጣሉ
እግዚአብሔር እንደሚምርህ አምናለሁ በሰው የተናቀ በአምላኩ ከፍ ያለ ነው አሳፋሪ አርቲስቶች ናችሁ😢😢😢
አይይ የኛ ሰው ይህኔ ሀብታም ቢሆን ሲያሽቃብጥ ይገኝ ነበር
ነፍስህን ይማረው
Lenesu Ekulat nachewu Aye Eithopa sewu Enkan beswunetu yiqebral wedat nesh Eithopa
ደሀ ስትሆን ማንም አይወድህም የሚለውን ቃል እዚህ ላይ ነው ማንም አይቸገር ማንም አይጣ ባቡጅየ ነፍስ ይማር ነፍስህን ባፀደ ገነት ያኑራት 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ወላሂ በጣም
አረ ድህነታ የለብትም እየተበለ ነው
ይገረማል
የኢትዮጵያ አርቲስቶች ክፍዎች ናችሁ የእውነት እግዚአብሔር ነፍስህን ይቀበላት🙏ነፍስህን ይማረው😭
ጉዋደኛው (የሥራ ባልደረባው) የስጠው የክብር አስተያየት በጣም ደስ ብሎኛል ያለውን እምቅ እውቀት ይዞ ይችን አለም እንደተስናበተ ይስማኛል ነፍሱን ይማረው ለቤተስብም መፅናናትን ይስጥልን
የኔ ጌታ እግዚአብሄር ነብስህን ይማረው😭😭😭😭😭😭
ነብስ ይማር ባቡች 😢😢😢 አርትስቶች ግን በጣም ነው የምትገርሙት
ያሁሉ አርቲስት የት ገቡ በስመአብ አንድ እንኳ የለም እግዚአብሔር ያጥፋችሁ አፈር ብሉ ቀባሪ ያሳጣችሁ
😢😢😢😢😢
በጣም ይገርማል😢😢😢😢
😢😢😢😢
😂😂😂😂😂😂😂😂
የመሳይ ተፈራ አልበም ምርቃት ላይ ናቸው እንዳሉ አብረው የሚሰሩት የነበሩት
ለዚህ ነው ኤፍሬም ከሌለ ማን አለ ደጅህ የዘፈነው ለእሱ ነው
ኡፍፍፍ እግዚአብሔሮ አምላክ ነብስህን በሰላም ያሳርፍት የገረመኝ አድኳን አርቲስት የለም እነዚህ አስመሳዮች አተ እውነተኛ ሰውነህ ይብላኝ ለሰው ጅቦቹ የኔ አባት😭😭😭😭😭
አንድ አለ ፍቄ
በጣም አዝናለሁ ህዝቡ ይህ ብቻ ነው። ደሃ ስትሆን አሞማትህ አያምርም አርትድቱቹ በጣም አሽቃባጭች ናችሁ ።አንድ እርቲስት አልመጣም ይገርማል😢😢😢😢😢
ጋዜጠኛ ሐና ሠይፋ እናመሠግናለን ቦታዉላይተገተሽ እዉነቱን ስላሣወቅሽን🙏🙏🙏 ለማች ወድማችንነፋስይማር 😢😢😢የሠዉን ስምለምታጠፋልቦናይስጣችሁ
በጣም ነው ሚያሳዝነዉ 😢 እኔ ምለዉ በቁም እያለን ለምንድነዉ ማንረዳዳዉ ሀብታሙም ድሀዉም አንድ አፈር ዉስጥ ነዉ ምገባዉ። አፈሩ ይቅለልህ ነብስህን ክርስቶስ በአፀደ ገነት ያኑረዉ
ነብስ ይማር ባቡጂ ሀቀኛ ኢትዮጵያ ነበር
አርቲስቶች አሁንም አይለፍላችው
ይሔኔ ቢኖረው ታሽቃብጡ ነበር ባቡጂ ነብስህን ይማረው
ድሀ ሥትሆን ማንም አይወድህም ብሏል እሱ እራሱ የላይኛውን ቤት ያሣምረልህ እዱኒያማ ቀሪናት😢😢
እዞጎ በቃ ሁሉም ነገር ከዚህ ላይ አበቃ ያሳዝናል በጣም ያሳዝናል ትናት ቁሞ ሲያጫውተን የነበረ የጥበብ ባለቤት ዎጣት ዛሬ በዚህ ሁኔታ ስናየው ያማል የኔ ዎድም ነብስህን ከነ አብርሀም ጎን ያሳርፍልን
የሰው ይቅር አግዚአብሔር ከደጋጎቹ ቦታ ያስቀምጥህ
በጣም ማርያምን 😢😢
ከደጋጎቹ ስፍራ ለመቀመጥ በጌታ ኢየሱስ ማመንና መቀበል ያሰፈልጋል ።
😭😭😭😭😭እግዚአብሔር ነብሱን ይማረው ቤተሰቦቹ እግዚአብሔር ያፅናችሁ
😭😭😭😭😭ኡፍፍፍ የኔ ዋንድም ነብስክ ባፀዳ ጌነት ያኑር 🙏🙏🙏አይ ዬ ሀገራቺን አርቲርቶች እግዚአብሔር ይፍራዳችሁ ምነው ቀብር ሁንክአን አጠዱም 😢😢😢
መርጦ አልቃሽ አርቲስቶቻችን የት ገቡ? ነቡስህ ከደጋጎችና ከጻድቃን ጎን የረፋልን
የ ኢትዮጵያ አርቲስቶች እግዚአብሄር ይድፋቹ አረመኔዎች😢😢😢
😭😭😭
እኛ መቅበር እንጂ መርዳት አናውቅም
ኡነትም መርዳት የለም መቅበር ግን አንደኛ ነን አንድኳን ታዋቂ አርቲስት አላየሁም አንድ ለመሀላ የለም አይ ዱንያ የሌለው ሰው ለካ ሞቱም ሰርጉም ድምቀት አይኖርውም አላሁማ ርዝቅነ ሁስኑል ሂታሚነ
ዘምድ ብቻ ናቸው መስል ማንም የለም ደጋይ ስጫንብት እንዴት እንስ አልኩ@@user-ok9bt1bh1g
አሚን ያራብ @@user-ok9bt1bh1g
Enkwan keru mn yitekmutal enezi shokakoch😢😢😢
የኢትዮጰያ ፊልም ሰሪዋች በጣም ታሳፍራላቹ በጣም ብትሞቱ ይሻላችሀል ለቀብሩ እንኮን!! 😫😭😭😭
ቆይ እኔምለው አርቲስቶቹስ ወዴይት ገቡ😢😢😢😢😢😢
ደሀን ማን ይወደዋል እህቴ
ደሃ ስለሆነ አልመጡም😢😢😢😢
ደሀ ምን ሰው አለው ብለሽ ነው ገደል ይግቡ ሰይፉን ሳይቀር ታዘብኩ
ደሀን ማን የወደዋል
ለሀብታምነዉየሚያሽቃብጡት
በቃ እኛ ማለት ይሄነን ወንድሜን እግዛብሔር ነብስህን ይማር🙏😭
አጀቴን ብልት ነው በር ገኛ ወዲሜ 😢😢😢😢
ይህን የመሰለ ትልቅ አርቲስት ለመቅበር እንደዚ መቸኮል ምንድነው የት ሄዶ እነዚህ አርቲስቶች በጣም ነው የሚያሳዝነው። በሰላም እረፍ ወንድም 🙏
ድሀ ማን ይወደዋል አርቲስቶሽ ሀብታም ነው የሚወዱ እግዚአብሔር ስለምወደው ወሰደው የእግዚአብሔር ይበልጣል
ምን ለማለት ፈልገህ ነው? ለቀብር ደግሞ መቸኮልና መዘግየት አለው ወይ
@@user-nw2xr9ju1h እንዴት ይገባሃል አንተ 🤦 video አታዩም እንዴ
ባቡጂን በጣም ነበር የምወደው እፍፍፍ ሌሎቻችሁ አርስትስቶች ይጨርሳችሁ ማንኛችሁም ደስ አትሉኝ
ባቡጂ ነፍስህን በገነት ያኑራት ሁሌም በልባችን ትኖራለህ!!!!
ማሪያምን ግን አርቲስቶች ያለው ቢሆን ኖሮ ከፊት ቀድማቹ ያዙኝ ልቀቁኝ እያላቹ የአዞ እንባ ታነቡ ነበር ምድረ እሽቃባጭ ቱ ባቡጄ ነብስህ በሰላም ትረፍ 😭
ነብስህን በገነት ያኑርልን 😭😭
አይ ይቺ ድህነት !!?ምንም ይሁን የሰው ልጅ በመሆኑ ብቻ ይከበር ይወደድ የሰውን ልጅ በገንዘቡ ብቻ አንውደድ
ሳህ
አርቲስቶች እንደሡ አፈሩን ብሉት ሆዳሞች ጭራሽ ቀብር እንኳን አለመምጣታቸው የሁሉም ይደርሳል ነፍሰ ይማር በአፀደ ገነት ያኑራት
የሚቀር የለም ሁሉም ነፍሰ ሞትን ቀማሸ ናት
ባቡጂየ ነብስህ በሰላም ትረፍ አርትስቶችግን ነገ እናንተ አትሞቱምደ ይህን ያህል መጨካከን በስመዓም
እኔ እራሱ እሱ ያለበትን ፊልም በጣም ነው ምወደው
በቃ ይህ ብቻ ነው ለአንድ አርቲስት?? ነፍስ ይማር😭😭😭😭
ከሌለህ የለህም፣ አንድም አረቲስት የለም ዳሃን ማን ይውዳል፣አዘንኩኝ በጣም😥
😢betam zare tesemng yemer
Btam yasazenal
😭😭😭😭😭😭😭😭😭
እኔ አፈር ልብላ ውድም አለም ነፍስህ ባፀደ ገነት ትረፍ መከታችን አለን ታችን ያማራልጅ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ሲገርም የለቅሶም ልዩነት አየን ነፍስ ይማር
ብዙ ነገር ታዘብን ለድሀ እንደባይሆኑ የኢቶቢያ አርቲስቶች😢😢😢😢
አድም አርቲስት የለም አፈር ብሉ አርትስቶች ያሳዝናል ነብሱን ይማር😢😢😢😢😢😢😢😢
ነብስህ በስላም ትረፍ የሱስ መጨረሻ ይሄ ነው እኛ ከማውራት ወደሀላ አንልም ነብሱ በስላም ትረፍ
ትክክል
ነብስህን በአፀደ ገነት ያኑር💐
ሁልጊዜ የኢትዮጵያ መንግስት ለአዋቂዋች እንደማይሆኑ ሁልጊዜ ተናግረህ ድምፃ አስምተህ የኢትዮጵያ ምድርን ለዘላለም ጥለህ ሄድክ ነብስህን በአፀደ ገነት ያኑር!💐!
ውንድሚን ምን አገኝው በጣም ያሳዝናል ወጣቶቻችን አለቁብን ምን ጉድ ነው ለቤተሰቡ ለሥራ ባልደረባቹ ፀናቱን ይሰጣቹሁ ነቡሱንም በገነት ያኑርልኝ
የኢትዮጲያ ፊልም ሰሪወች በጣም በጣም አስመሳዮች ናቹ ምንም ክፋት የማያውቁት እና ደጋጎች ይሞታሉ እኛ አስመሳዮች ግን አንሞትም 😢
ከብዙ ታዋቂ ሰዎች ጋር ብዙ ስራዎችን ሰርቷል ግን አንዱም በቀብሩ ቦታ የሉም፡፡ ቅድስት ስላሴ ስላልተቀበረ ይሆን???
የኢትዮጲያ አርቲስቶቴች አልሰሙም ሰምተዋል
ገና አልሰሙም አይ ማጣት።
ድሃ ሥለሆነነው እጅ እደት አይሠሙም
@@EeEe-kq8icየሆነ ችግር እማ አለ ያልመጡበት እንጂ እንዴት አይሰሙም በደንብ አርገው ሰምተዋል እንጂ
ተናገሩ እኮ የድህነት ችግር የለበትም ፋሚሊዎቹም ውጭ ናቸው አሉ ደሀ እንኮን ቢሆን ራሱ እንዴት ቀብር አይመጣም ሌላ ችግር ኖሮባቸው ይሆናና በስራቸው ምክንያት
አልሰሙም ሆዳም ሁላ በስማም ያ ሁሉ ዋጋ መክፍል ለዚህ ነው
አርቲስቶች የት ግቡ ምን አይንት ስውች ናቹህ አሳፋሪውች ባቡጂ የእኛ ደመቅታችን ነበርህ ነብስ ይማር 😭😭😭😭
የሁላችንም ጥያቄ ነዉ አፈር ይብሉ አርቲስቶች ምድረ አሽቃባጭ ሁላ
መርጦ አልቃሾች ናቸው
እዉነተኛ አርቲስት ለዉናት የቆሞ እንደማንኛዉ አርቲስት አይማሳይ አይደለም ለዉነት የቆመ ባቡጂ ወንድሜ ሁሌም በልባችን ትኖራለህ አተማለት ምርጥ ኢትዪጲያዊ ጀግነ ነህ😢😢😢
አቤት የኢትዮጵያ አርትስቶች ግን ፈጣሪ ይጥረጋችሁ ለስራ ባልደረባችሁ እንኳን ማትሆኑ መርጦ አልቃሾች
ነፍስህ በሰላም ትረፍ ለዘመድ ወዳጅ ጎአደኞቹ መጽናናትን እመኛለሁ::
ሢሞት አርቲሤት ትላላችሑ ሠላም ሥጧቸው ሐዘናቸውን ይዘኑበት ለናተ ለሚዲያ እያላችሑ ወገኖቻችንን እረፍት አታሣጡ 😭😭😭ነፍሥሕ በአፀደገነት ትረፍ 💔💔💔
በጣም ምድረ አስመሳይ ጥቅመኛ ሁሉ😢😢😢😢
የኔ አባት ኡፍ አላህ ያጽናችሁ እየሳቀ ሄደ ህመሙን ደብቆ😢😢
ገና አሁነ አመንኩ በጣም ያማል ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑር።
ወላሂ የኢትዮ አርቲስቶች በሙሉ ጠላሁዋችሁ ለካ ሁሉም ሰው ድሀን አይወድም ሰው ፈልጎት አይደለም ድህነቱን😂😂😂
ለመሀላ አንድ አርቲስት የለም ያሳፍራል የኔ ምስኪን ጌታን ስራም ሲያሰሩት የሚከፍሉት አይመስለኝም 😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ፈጣሪ ነብስህን በሰላም ያሳርፋት የኔ ከርታታ
እኔ የማደንቃቸው እሬሳ የተጫነበትን መኪና የሚነዳው ሰው ሁሌም ያሳዝኑኛል 😢
ለምደውታል! ሁላችንም እኮ ሟች ነን
እንዴ ለምን ስራ አይድል ሳልፈልግ ፈገግ አስባልሽኝ😢
😢😢😢
@@BurthukalBurthu
ክክክ