yonumagna babugin aseferarawe

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024
  • subscribe and get more Entertainment programs, news, drama , music video and other....... from sewasew tube and film production .#ebstv#miko mikee#lejbini#zehabesha#abayymedia#yonimagna#gigikiya#sebele#fanisamri#artstv#betochderama#newethiopianmovie#ethiopiancomedy#ethiopiaprank

Комментарии • 725

  • @እየጎዳኝያልተውኩትነገርቢ

    እረ የዩቱብ መነገጃ አታርጉት ልጁን የዋህ ስለሆነ ነው ሚቀልዱበት የምር

  • @dawitdave6328
    @dawitdave6328 3 года назад +77

    እሱ ቂቤ እየቀባኝ ነው ያልከው አባባልህ በሳቅ ገደለኝ😂😂😂😂😂👊

  • @azebgorege9449
    @azebgorege9449 3 года назад +13

    አይ ኢትዮጵያዊ ፕራንክ ተመካክሮ ከንፈር ተሳስሞ ""kkkkkkk

  • @mulatmekoro9027
    @mulatmekoro9027 3 года назад +109

    እረ በጣም ይደብራል :: የሰው ክብር ሚባል ነገር አለ

    • @Yarmela
      @Yarmela 3 года назад +5

      የጅል ፕራንክ። This is abusive. One day someone is getting hurt.

    • @yonasseifu9856
      @yonasseifu9856 3 года назад

      😮 has always had

  • @ሰውመሆን-ኈ9ቘ
    @ሰውመሆን-ኈ9ቘ 3 года назад +102

    አይ ይደብራል! ጥሩ አይደለም በቃ ልጁን ተፋቱት

    • @ሰውመሆን-ኈ9ቘ
      @ሰውመሆን-ኈ9ቘ 3 года назад +3

      @Utopia4u007 I know! It's prank, just for funny. እንደተመልካች enjoy አድርጊያለው ።ግን ሰውዬ እየተተቸበትና መነጋገሪያ በሆነበት ፤አልፎ ከግለሰብጋ እሰጣ ገባ እንዲገባ ባደረሰው ነገር ላይ ብሎም የግለሰቡን ስብዕናን በሚያጋልጥ መልኩ መሆን የለበትም ።ለማለት የፈለኩት ተረድተኸኛል አደል?

  • @tenad7309
    @tenad7309 3 года назад +34

    ባቡጂ ቢቀጥንም ጠጅ ነው:: ጎበዝ ወንድ ልጅ እንዲህ ኮፍጠን ሲል ደስ ይላል:: እንደ ራስታው ግዝፈት? ሌላ ሰው ቢሆን? ይሮጥ ነበር:: ይመችህ ባቡጂ የአራዳ ልጅ👍😁😁

  • @enderasenegn
    @enderasenegn 3 года назад +45

    😂😂😂😂 በቃ ተቀለደ?
    ካሜራ ተደቅኖ ፊቱ ላይ
    ፕራንክ ነው ትለዋለሁ
    ይሄ ህዝብ የዋህ ነው ብላችሁ ትቀልዱብናላችሁ አይደል

    • @heheboi8973
      @heheboi8973 3 года назад +1

      aw mnm prank aydelem mud eye yazubgn nw

    • @truthteller9493
      @truthteller9493 3 года назад

      ine gun siyay alayehum

    • @Daveytube-yv8kz
      @Daveytube-yv8kz 3 года назад

      ትክክል ነው ውሸታሞች ናቸው

  • @kquint9628
    @kquint9628 3 года назад +42

    That’s not a prank , he knows that the camera is rolling. He kept looking at the camera on both pranks.

  • @sejjisejji732
    @sejjisejji732 3 года назад +45

    ኸረ አፈር ብሉ ባብጂዬ ግን ምርጥ ሰው

  • @ወይንአብ
    @ወይንአብ Месяц назад +14

    አፈር ብሉ ባቡጂ ጌታ እግዚአብሔር ነብስህን በቀኙ ይቀበልህ😢😢

  • @abebegebrewold9392
    @abebegebrewold9392 3 года назад +25

    ባቡጂ ያራዳ ልጅ ጀግና ነክ እኛ አንፈራም በለው ያንን መላጣ

  • @ለሁሉምሰውማሰተዋልየሰጠን

    ደበሪ ናችሁ በናታችሁ እደዜ አይነት ቀልድ ጥሩ አይደለም።

  • @ethiopianhagre7384
    @ethiopianhagre7384 3 года назад +5

    የኔ ጌታ ባቡጂ አሳዘነኝ ምሰኪን 😢😢😢😢😢😥😥😥😥😥😥

  • @Kiyavlog33
    @Kiyavlog33 3 года назад +10

    ቤት ለቤት ጀመራቹ ግን ይደብራል ደሞ መብራት የ6 ወር አለብህ በካርድ ሲላት እንኳን መቀየር ትችል ነበር ግን ፕራክ እንዲ አይደለም ባቡጂ አንደኛ

  • @ኡሙኡበይድ-ኸ6ቘ
    @ኡሙኡበይድ-ኸ6ቘ 3 года назад +23

    ልጂቱን ተፋቱት በቃ ያንብብበት የማታነቡ ደንቆሮዎች ኤጭ ተፋቱትልጁን በቃ አንተ አንብብ በደንብ

  • @genetm8536
    @genetm8536 3 года назад +16

    ባቡጅ የእውነት አንብበሃል አድሱ የምወደው ሰው

  • @coolnassa1420
    @coolnassa1420 3 года назад +3

    በእውነት ባቡጂ ይመቸኛል ያራዳ ልጅ ግን ፕራንኩ ይደብራል ተውት እንጂ ይሄንን ልጅ ሌላ ነገር ብታሰሩት ይሻላል በእውነት ይህ ልጅ ውጪ አገር ቢሆን ኖሮ ለብዙ ነገር ይጠቀሙበት ነበር ለምሳል (ለቲያትር , ወይንም actor ለመሆን or ለማስታወቂያ....) Anyway,prank በሱ ላይ መስራታቹህ ይደብራል ግን ይሄ ልጅ ሳላደንቅ ማለፉ ንፉግነት ነው..ከ Sydney,Australia

  • @ethiopia3000
    @ethiopia3000 3 года назад

    ruclips.net/video/OuIdrg80Tz8/видео.html
    ruclips.net/video/CUgHYxEAqrQ/видео.html የአፍሪካ አምባገነን መሪዎች መፅሀፍን ያዳምጡ
    ruclips.net/video/tT_l0kDWXKg/видео.html ታቦተ ፅዬንን ፍለጋ መፅሀፍን ሙሉ ትረካ
    ruclips.net/video/DncvN_HqrLQ/видео.html ያድምጡ
    ruclips.net/video/Na8OHq491QE/видео.html ያዳምጡ መደመርን መፅሀፍ ሙሉ ንባብ
    ruclips.net/video/1A5lfgvg6Ho/видео.html የኢትዮጵያ ህዝብ ታሪክ በፕሮፌሰር ላጲሶ ሙሉ መፅሀፉን ያዳምጡ

  • @demewezbelege1760
    @demewezbelege1760 3 года назад +36

    ከመብራት ሃይል ሠራተኛዋ ጋር የተሠራው ፕራንክ ነው ለማለት አያሥደፍርም፤ ቀድሞ የተጠና ትወና መሆኑ በደንብ ያሥታውቃል

  • @ademz-habesha6446
    @ademz-habesha6446 3 года назад +2

    አጭ የኛ ሠው ክብር የላችሁም እውነቱን ነው የተከበር ሠው ነው አሁን ሌላ አክተር ትካሻው አበጥያለ ቢሆን ይህን አታዴርጉም 14.0000መፅሀፍ ሊያነብ ይችላል እሱ አነበብኩ ላለ ይወኑ የተባለ ቀሽም ሙድ ያዘ አይበቃም ይህ ምን ይሉታል ታዋቂው ነው አክተር ነው ምንም አይወጣለት አያቴ እኔ ላጣሁ እኔ ለነጣሁ እንዴት አዴርሽ እሚለኝ አጣሁ ትል ነበር ስለቀጠነ ብቻ የማንም ጋጠወጥ ያዋርዳው ጀመር ባቡጅ እኔ አድናቂህ ነኝ

  • @ማኛውከልደታ
    @ማኛውከልደታ 3 года назад +16

    ፍራንክ የሌለው ፕራንክ እቺ አባባልህ ተመቸችኝ😂😂😂😂

  • @rozadesta3559
    @rozadesta3559 3 года назад +12

    እንደጀራሽን ቢው እዛው ጋግረሽው,,,👍👍🙄😂😂😂😂😂😂😂

  • @ፍቅር-ጘ9ወ
    @ፍቅር-ጘ9ወ 3 года назад +12

    ባቡጅ ምርጥ ሰው አደነኩህየምር ትግስትህን

  • @elizabethababu3931
    @elizabethababu3931 3 года назад +13

    ባቡጅዬ አይዞህ ወንድሜ

  • @anshaa5057
    @anshaa5057 3 года назад +21

    ባቡጀን እረ ተፋቱት

  • @davetes3933
    @davetes3933 3 года назад +13

    😂😂😂😂 Cameraውን አንደኛቹን አሰጡትም selfi ይቅረፅ

  • @onelove4324
    @onelove4324 3 года назад +10

    የዮኒ ማኛው ወንድም ራስታ ...በሳቅቅቅቅ.....ካሜራ ላይ የሚያፈጥ ተውኔት ወይስ ፕራንክ...እንደገና በሳቅቅቅቅቅቅ

  • @SalamSalam-uk9cp
    @SalamSalam-uk9cp Месяц назад +3

    እረ ለካ እንደዚህ አሰቃይታቹት ነው የገደላቹት ሆ ፕራክ እያላቹ ቆሌው ገፋቹ ነው የሞተው ሀራም

  • @nejatahmed8789
    @nejatahmed8789 3 года назад +7

    ተናድጀ ነበር አረባቡጂ ሚስኪን እኔ ብሆን እሞጫጭረዋለሁ እንጂ ቁጭ አልልም ነበርክክክ ብቻ የእውነት መስሎኝ ተናደድኩ

  • @workalemmera7080
    @workalemmera7080 3 года назад +7

    እንደዚህ አይነት።ፕራንክ በጣም ይደብራል ምንም ቢሆንኮ ወድነቱን ነው የተፈታተናቹህት ለማንኛውም ካሣ ክፈሉት

  • @ሪችሀበሻዊት-ዐ2ጰ
    @ሪችሀበሻዊት-ዐ2ጰ 3 года назад +7

    ባቡጂ ስኳር አለበት መሰል እንደ አቦል ቡና ግንፍል ይላል ሚስኪን

  • @getubest5016
    @getubest5016 3 года назад +6

    ከቤተሰብ! መምሪያ ነው የመጣሽው ወይስ ከመብራት:--ሐይል አይ ጌቾ! (ባቡጂ) ቀልድሽ አያልቅም😂

  • @zeedjimmaa4658
    @zeedjimmaa4658 3 года назад +1

    Kkkkkkkkkkk woyine sehasazen emibahe new yeyazeng wollahi miskin😭😭😭😭😭

  • @ethiomedia7917
    @ethiomedia7917 3 года назад +8

    😂😂😂😂😂 ተመቻችሁኝ like ብቻ ሳይሆን ሰብሥክራይብም ገጭቻችሗለው ሌላም እንጠብቃለን

  • @coolnassa1420
    @coolnassa1420 3 года назад +2

    አረ በናታቹህ ይህ ልጅን ተውት ይህ ግን የሚያሳየው ማንም ተነስቶ በድሀ ሰው ወይንም ምንም አቅም በሌለው ላይ ሲፈነጭ ነው የሚያመለክተው ያሳዝናል ህግ በሌለበት ሀገር እንደዚህ ምስኪን የአራዳ ልጅ ላይ ፕራንክ መስራት...ባቡጅዬ ይመችህ

  • @DgfGdgg-g8f
    @DgfGdgg-g8f Месяц назад +4

    የኔ ሚስኪን ባብጂ😢😢😢

  • @Daniel-f3j3n
    @Daniel-f3j3n Месяц назад +4

    ባቡጂ ላይ ብቻ ነው እንዴ ፕራንክ የሚሰራው ወይስ እሱ ምስኪን ስለሆነ ነው

  • @Ephrem58
    @Ephrem58 3 года назад

    Hahaha Babuji ... pranked twice man lol

  • @SosinaTilahun-lw6jo
    @SosinaTilahun-lw6jo Месяц назад +11

    ነብስ ይማር ባቡጂ😭😭😭😭

  • @jovatube5857
    @jovatube5857 3 года назад +20

    የኔ ምስኪን ባቡጂ

  • @helen-vl2oc
    @helen-vl2oc Месяц назад +5

    ነፍሰ ይማረዉ😢😢😢😢ባቡጂ

  • @pawlosslovable3597
    @pawlosslovable3597 3 года назад

    Wey babuje asabdute eko liju demo gewaa yelale yemanbe sew endzi new ende gin ... Tigist yelewem demo Ke Yoni ga Yekerbeh .respect your profession .You are an actor .

  • @SamsungJ-ij3kj
    @SamsungJ-ij3kj 3 года назад +3

    ባቡጅየ የኔ ፍቅር😘😘😘😘

  • @saraasfaw8390
    @saraasfaw8390 3 года назад +1

    😂😂😂❤️❤️❤️😂😂😂መብራቱ ቆጥሯል ክፈል😂😂😂

  • @learntulearn848
    @learntulearn848 2 года назад +1

    yonni #MAGNA - is #MEGAGNA

  • @asimmasimasimadim3535
    @asimmasimasimadim3535 3 года назад +1

    ቦቡጀ አሣዘነኝ ወላሂ ትግሥቱና ሊያለቅሥ ደርሠ

  • @tesnimbintbaba445
    @tesnimbintbaba445 3 года назад +2

    አናት አናቷን በጥፊ ክክክክክክክክክክክ

  • @Hultun06
    @Hultun06 3 года назад +10

    Who unsubscribe this guy's

  • @yakobwakjera2102
    @yakobwakjera2102 3 года назад

    Wend nwe babuji..... I am proud of you

  • @learntulearn848
    @learntulearn848 2 года назад +1

    😁😁😁

  • @yesewneger950
    @yesewneger950 10 месяцев назад +1

    እና እሱ ቅቤ እየቀባኝ ነው አላለም 😂😂😂

  • @selamlesewljoch5820
    @selamlesewljoch5820 3 года назад +1

    ባቡጂየ አባቴ😂😂

  • @abeyelebe5949
    @abeyelebe5949 3 года назад +4

    ባቡጂዬ ስወደው ማኛ ገብሰኛ

  • @daniminneapolis
    @daniminneapolis 3 года назад

    BENETSA NEW WEYESE YEKEFELUTALE
    😂 😂 LETESEREKI NEW YEMETASHEWE😂😂😂😂
    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @leikunbirhanu1532
    @leikunbirhanu1532 3 года назад +17

    ዬኒ ማሚቴ

  • @rozadesta3559
    @rozadesta3559 3 года назад +2

    ዬናስ ማሚቴ 😂😂😂😂😂eweyeeeee

  • @berhanegebregizabher7789
    @berhanegebregizabher7789 3 года назад +7

    ይሄ ለየት ያለ ድራማ ነው መቼም የማይገኝ ጭውውት

  • @ENATCOMPUTER
    @ENATCOMPUTER 3 года назад +2

    እንኳን ደና መጣችሁ🙏 እስኪ የዚህ በላይክ እንቀበለው !! የዚህ ቻናል ቤተሰቦች እስኪ ኑ ወደኔ ገባ በሉ አላሳፍራችሁም በስራዬ ሙሉ እምነት አለኝ ትወዱታላችሁ መልካሙን ሁሉ እመኝላችሁ 🛑

  • @BetaBeta-g7s
    @BetaBeta-g7s 3 месяца назад +1

    ቅቤ እየቀባኚ ነው አላለም 😅😂😅😂

  • @አቢቲነኝስደተኛዋ
    @አቢቲነኝስደተኛዋ 3 года назад +4

    ፊልም ሰራችሁ ማለት ነዉ እኔ አይመቸኝም ይሄ ፍራ ሰንደል ባቡጂ ተፍታ ከዮኒ እራስ አረቄህን ቸልስ ጥግን

  • @brkumawenberu4304
    @brkumawenberu4304 3 года назад

    "ህወሀት ነሽ እንዴ ዝም ብለሽ የምትቆርጪው?"
    This word became mantra for Ethiopians.

    • @rediemaaza8551
      @rediemaaza8551 3 года назад

      Hewhaten kefeleke tigray meda lay wered

    • @brkumawenberu4304
      @brkumawenberu4304 3 года назад

      @@rediemaaza8551 ባቡጂ ለቺኳ በፕራንኩ ላይ ያላትን ነው የፃፍኩት አንተ ደሞ ሳይገባህ ዘለህ ትቃዣለህ ጀላ ራስ::

  • @temesgengetachew5858
    @temesgengetachew5858 3 года назад +5

    ልጁ ላይ መርበትበት ልጁታ ላይ መደንፋት አረ አይነፋም

  • @NetsanetNetsi-g7x
    @NetsanetNetsi-g7x Месяц назад +1

    በእውነት ታላቅ ተዋናይ ነው ባ ቡ ጂ ።።።

  • @abdi525
    @abdi525 3 года назад +1

    ኧረ ራስታው የዮኒ ማኛ ወንድም ቢሆን ኖሮ ባቡጂ በቀጣዩ ቪዲዮ ራስታው የእሙቬ እሙቫ ወንድም ፋርሸት ነው ፋርዬ ነው ይለን ነበር 😂😂😂😂😂😂😜😜😜

  • @sjsjsjsjej1226
    @sjsjsjsjej1226 3 года назад

    Weyni babuji betam tenadaje sew new leza new mayeweferew shbet yawetaw 😍😍😍😍😘😘

  • @Aklilu_Heramo
    @Aklilu_Heramo 3 года назад

    They (Babuji and yoni Magna) are intensionally filming RUclips followers.

  • @etihoabyssinia7788
    @etihoabyssinia7788 3 года назад +1

    እኔ ባቡጂን ብሆን ይሆን መወልወያ የሚመስለው ፀጉሩን ይዤ መሬት ለመሬት እጎትተው ነበር

  • @ሀውለትወሎየዋ
    @ሀውለትወሎየዋ Месяц назад +1

    ባቡጅ ነፍስ ይማር 😢. ይድፍችሁ ጨበሩን ነበር መንጨት

  • @hussein_ibx7909
    @hussein_ibx7909 3 года назад

    Are lash babuji😂😂😂😂

  • @YasminAbraham-i7f
    @YasminAbraham-i7f Месяц назад

    ነብስ ይማር ባቡጂ በገነት ነብስህን ያኑር መድሀኒአለም አባቴ

  • @zeedjimmaa4658
    @zeedjimmaa4658 3 года назад

    bateem des yelal bartu 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @mulleralem178
    @mulleralem178 3 года назад

    This people why don't they leave babuju alone , !!!!

  • @liyafeker9062
    @liyafeker9062 3 года назад +4

    ወይኔ ችኳ ግን ኪሰ ትገለጨጫለች ወይ ጉድ በቃ ዝና ይኑርክ እንጪ ለምን እንጨት አትመሰልም

    • @ናርዶስአየለ
      @ናርዶስአየለ 3 года назад

      በትክክል እሄን አረቄ ትፈልገዋለች ወይ ጉድ

  • @nejatahmed8789
    @nejatahmed8789 3 года назад +3

    ደግጡዋል ግን ባቡ ጂ ፊልም የምሰራ ሰው ነኝ አለ

  • @teflostsegay3688
    @teflostsegay3688 3 года назад

    This Is Not A Prank To Me, This Is Disrespectful. This Guy Is Working Hard To Make A Living So Let Him The Fuckin Alone, RUclipsrs.

  • @yaredmekonen746
    @yaredmekonen746 3 года назад +14

    Fareshet faraaaa new yemenelew bemeknyat new

  • @smtube3485
    @smtube3485 3 года назад +10

    እውነት. መስሎኝ. በጣም. ተናድቼ. ነበር. እኔ. እራሴ. ፕራንክ. ተሰራው

  • @teshomegoraga6882
    @teshomegoraga6882 3 года назад +12

    የመብራት ኃይል ሰራተኛ አስመስላ የሰራችው ልጅ የመጨረሻ አሪፍ ናት !! ተመቸሽኝ!!

    • @haderamalas923
      @haderamalas923 3 года назад

      ባቡጂየ ትግስትህን በጣም ነው ያደነገጥኩት እረ ተፋቱት ልጁን

    • @yemarwuhashashe2831
      @yemarwuhashashe2831 3 года назад +1

      እሷ በጣም አሪፍ ናት እሱ ግን ግብረገብ ትምህርት ቤት ይሂድ ሴት ልጂ እንዲህ አይደረግም

  • @እዛውዋርካውስርነኝ
    @እዛውዋርካውስርነኝ 3 года назад

    ክክክክክክክክክ ጭራሽ ወንበር አጣልኝ ልቁረጠው አላለችም ወይ ባቡጂ መጫወቻ አደረጋቹት

  • @ሐበሻውይት-ጀ2መ
    @ሐበሻውይት-ጀ2መ 3 года назад

    ባቡጀ 😃😃😃😃😃😃የዋህ ተጫወቱብህ ዛሬ😃😃😃😃😃😃

  • @tadelefeyisa3722
    @tadelefeyisa3722 3 года назад +2

    ምንም አያስቅም እኔ ባቡጂን ብሆን ሁለት ጥርሱን

  • @dhdjsjhehej3101
    @dhdjsjhehej3101 3 года назад +11

    ሴቷጋ እኳ ተነጋግራችሁ ይመስላል ተነቅቷል

    • @samuelhabte3485
      @samuelhabte3485 3 года назад

      እኔም እንደሱ አስቤ በደብ ተከታተልኩት ግን አይደለም ፕራንክ አድርጋው ነው

  • @user-to9eb6pp3f
    @user-to9eb6pp3f 3 года назад +1

    አረ በሳቅ ሞትኩኝ 😂😂😂😂😂🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @BreaktTemsgan
    @BreaktTemsgan Месяц назад +1

    ነፈሰ ይማር ባቡጅ 😭😭😭😭😭

  • @aliyikasim3094
    @aliyikasim3094 3 года назад

    Babuji at the end banana ishi

  • @nigistmahi2246
    @nigistmahi2246 3 года назад

    የልደትዬ ልጆች በራሳችሁ የምትተማመኑ ማንንም እንደማትፈሩ ያለምክንያትም ከሰው ጋር ፀብ እንደማትፈጥሩ አሳይተሃል ኢትዮጵያዊ ማለትእውነትን ይዞ ነው የሚነጋገረው ወንዳታ ባቡጂ

  • @lifestrength8653
    @lifestrength8653 3 года назад +1

    ይሄ ልጅ ነው አሁን 14000 መፅሐፍ ያነበበው ምንም ፊደል የቆጠረም አይመስልም አነጋገሩ በጣም ያስጠላል

  • @netsiethiotube4578
    @netsiethiotube4578 Месяц назад

    Lemedenew gene endezi yasazenegn eheleji😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @daniminneapolis
    @daniminneapolis 3 года назад

    😂😂😂 MECHAWECHA ADEREGACHEHUT😂😂😂😂
    1😂😂😂😂

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 3 года назад +1

    ምነው ግን ባቡጅን ብትፋቱት
    ምነው እራስታው አዝግ ሆንክ
    እጃኢብ.... ለሚድያ ይደብራል
    😌😌

  • @Getaneh188
    @Getaneh188 3 года назад +2

    እኔ ብሆን ኖሮ ያልጅ ሆስፒታል ነበር ራሱን የሚያገኝ።

  • @atnasiatube3360
    @atnasiatube3360 3 года назад +2

    definitely it's not prank # maykun keyet endeweta eyut 🙊🙊

  • @rabiarabia1881
    @rabiarabia1881 3 года назад +1

    ህውሀት ነሽ እንዴ አላት ክክክክክክክክክክ

  • @zuzutyoub8177
    @zuzutyoub8177 3 года назад +7

    ህዉሀት ነሽ እንደ😂😂😂😂

  • @DaveLamar-m1x
    @DaveLamar-m1x Месяц назад

    Drama ባይሆን ኖሮ እንደዚህ አይነት አኳኋን ሲያሳዩ ሚያስታርቅ ሰው ይመጣ ነበር ሲመስለኝ ያውም እሱ ያለበት ቦታ ራሳቸው ሄደው

  • @behailunigusse6719
    @behailunigusse6719 3 года назад +1

    Sewoch kezi menredaw 14 shi book west self defence yelm ende🤣🤣

    • @ጠበቃ
      @ጠበቃ 3 года назад

      🤣🤣🤣🤣🤣

  • @AlemTefera-v9e
    @AlemTefera-v9e Месяц назад

    ከቤተሰብመብሪያነውየመጣሸውከመብርሀታይል😅😅😅😅😅😅😅

  • @chuchumike3286
    @chuchumike3286 3 года назад +1

    ወይኔ እኔ በጣም ንው ቅጥል ያልኩትይሄ ጥጋበኛ ዬኒ ማኛ እውንት ወንድም አለው ሲባል ስምቻለሁ እውንት መስሎኝ አንጀቴ ንበር የተቃጠለው ይሄ ፍራ ባቡጂዬ ንፍሴ የኔ ጨዋ

  • @አለኝታ_ሚዲያ_1
    @አለኝታ_ሚዲያ_1 3 года назад

    ሰብስክራይብ እንደራረግ ዘመዶቼ: ቀላል ትብብር ነው

  • @ፍቅር-ጘ9ወ
    @ፍቅር-ጘ9ወ 3 года назад +8

    ባቡጅ ትግስት የለውም😂😂😂😂ተናዳጅ ነው