ጃዋር ዮኒ ማኛና መንሱንር ስለ ጆን ዳንኤል ምን እያሉ ነዉ?😳

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 сен 2024

Комментарии • 104

  • @seadsalik813
    @seadsalik813 18 дней назад +14

    ጆን ብሎ ቲክቶከረኛ ድፍን ባቄላ በለው ዮኒ ገለባ ነው ጡረተኛ ቤቱ ቁጭ ብሎ ይፎክራል

    • @genetasefa8364
      @genetasefa8364 15 дней назад +1

      Good explanation 🤣🤣🤣👍

  • @themane9894
    @themane9894 18 дней назад +7

    እውቀት የሌለው ሰው ሀገር ይዘቅዘቅ ቢል አይገርምም ተፅኖ ፈጣሪ ነኝ ተሰሚ ነኝ ማለት ህግን አሸንፋለሁ ከህግም በላይ ነኝ ማለት አንድቀን መልስ ያገኛል

    • @brookabsenya3193
      @brookabsenya3193 16 дней назад

      @@themane9894 የሚገርመው እኮ ጋጠውጥ ከአእውቀት ነፃ የሆኑ ግለሶቦችን የሚደግፍ ሰው መኖሩ ነው ተፅኖ መፍጠር ለበጎ ነገር ነው እነጂ ለመሳደብ ነው የፈጣሪን ስም እየጠራ የሚባልግ ሰው እራሶ ያሰፈራል

    • @SissayLakew-ts9pt
      @SissayLakew-ts9pt 15 дней назад

      ይኸው መልስ አግኝቶ ዘብጥያ ወረደኮ! አልወርድም ብሎ እንዳናፋውና እንደጎረረው ይኸው ጊዜ ደጉ ከርቸሌ ወርዶ አየነው! አይ ውርደት😱😜😜😜

  • @balekarhulegbmedia
    @balekarhulegbmedia 18 дней назад +9

    ምንድነው አንተ ጓ ሚተለው አንተ የቲክቶክ ለማኝ

  • @HanaWoldegebriel
    @HanaWoldegebriel 18 дней назад +2

    ባለማውቅ ላጠፍው ነገር እግዚአብሄር ይርዳው እግዚአብሔር እንደ ሰው አይደለም

  • @amiranuremo5166
    @amiranuremo5166 18 дней назад +7

    ይሄን ደደብ አስር ቤት የሚወረውረው ጠፋ

  • @adenmulugeta
    @adenmulugeta 18 дней назад +3

    ዬናስ እራስህን አጥፋና እኛም አገሪትዋም ሰላም እንሁን

    • @SissayLakew-ts9pt
      @SissayLakew-ts9pt 15 дней назад

      አልቀበርነውም እንጂ ይሄ ዮኒ ማኛ የምትለው ሰውዬኮ ከሞተ ቆይቷል እስቲ ይታይህ ለአንድ ወጠጤ ልጅ ብሎ ግዙፍ የሀገር አለኝታ የሆነውን የኢትዮጵያ አየር መንገድን እንዲህ ከሱጋር ተባብሮ ሲያዋርድ! ደሞኮ መልሶ አየር መንገዱን ያሞግሳል እኔ እንደሚመስለኝ ይሄ ዮኒ የምትሉት ሰውዬ በሽተኛና የአይምሮ ዘገምተኛ ሳይሆን አይቀርም።😡😡😡

  • @dagmawisamson2101
    @dagmawisamson2101 16 дней назад +2

    #ድል ለሰፊው የአማራ ህዝባዊ ሠራዊት ፋኖ ይሁን። ❤❤❤

  • @brookabsenya3193
    @brookabsenya3193 18 дней назад +11

    ይህ ሰውዬ ግን ምንድነው የሚያጨሰው ትልቅ ሰው አይደልም እነደ ትልቅ አክት አያረግም እናትና ልጁን ብታቅ አፍህን አትከፍትም ለሰሙ ሴት ልጅ አለው አይደል ስንስረአት ልመድ

    • @ethio4ever850
      @ethio4ever850 16 дней назад

      Enat ena abatu manm bihonu leju betefatu teteyaki neew.

  • @bikiladinegde2029
    @bikiladinegde2029 16 дней назад +2

    ዮኒ የአእምሮ ጤንነቱ አጠያያቂ ነው።
    አፉን ስከፍት በዶ ጭንቅላቱ በደንብ ታዬ።

  • @Zekarias-yd2uq
    @Zekarias-yd2uq 16 дней назад +2

    EŴKET YELELEH DENEKORO MEHONEH YESET LEG EYAĹK KEMESADEBH BELAY WERE BECHA NEHE WELAWY WEREGNA NEHE BEWERE SANTEM LEkEM

  • @dagmawisamson2101
    @dagmawisamson2101 16 дней назад +1

    ውረድ አልወርድም፣ ውረድ አልወርድም በሚል የአየር መንገዱን ህግና ደንብ በመተላለፋቸው ብቻ ተገቢውን፣ ህጋዊ የሆነ ቅጣት ማለት የእርማት እርምጃ ሊወሰድባቸው ይገባል እንጂ፣ የሽብርተኝነት ክስ ይከፈትባቸው ማለቱ ግን አግባብ አይደለም። በቲክ ቶክ ቀጥታ በተተላለፈው ቪዲዮ ላይ ሁላችንም እንደተመለከትነው ዋና ተከሳሹ ማለትም ጆን ዳንኤል በቃ እንውረድ ሲል በተደጋጋሚ ይሰማል በምስልም ይታያል። ይህ ማለት ደግሞ ሆን ብሎ ወይም አስቦበት አየር መንገዱን ለማጥቃት እንዳልመጣና ኋላም ከተሳፋሪዎቹ በብዛት በመጣ የተቃውሞና የአንወርድም የድጋፍ ድምፅ ተፅእኖ የተነሳ ጆን ዳንኤልም ከፕሌኑ ላለመውረድ መስማማቱን በግልፅ የሚመሰክርና ቁልጭ አድርጎ የሚያሳይ ታላቅ ማስረጃ ነው።
    በአጠቃላይ ድርጊቱን ከሽብርተኝነት ህግ አንፃር ስንመለከተው ልጆቹ በዓልን ለማክበር ሲጓዙ መሳሪያም ሆን ድምፅ አልባ የጥቃት መፈፀሚያ መሳሪያ ያልታጠቁ ሲሆን፣ ሆን ብለው ወይም አስበውበት ይህን የአገር ትልቅ የኢኮኖሚ ዋልታ የሆነውን የኢትዮጵያ አየር መንገድ ለመጉዳት የተፈፀመ ድርጊት እንዳልሆነ ግልብና ግልፅ ነገር ነው። ሽብር አይደለም። ❤❤❤
    ፍትህ ለነዚህ ወጣቶች በሙሉ። ❤❤❤ እውነት ጊዜውን ጠብቆ ይወጣል።

  • @user-ln7kn1hk4v
    @user-ln7kn1hk4v 16 дней назад +1

    መንሱር ተብዬ በሽቶ ታጠብኩ ምናምን ባይ ድንግል ማህይም ክፍት አፍ ዮኒማኛ ሁላቹም ደንቆሮወች ናቹ

  • @mulualemdebela7539
    @mulualemdebela7539 15 дней назад +1

    Yoni ጆን አልወርድም ስላለ ነዉ ሽብር ያሉት አሜሪካ ውረድ ቢባል ይወርዳል አልክ 🇪🇹 ኢትዮጵያ ስለሆነ ነዉ ያልወረደው ምታወራው አሪፍ ነዉ ለማለት ምታወራውን ወሬ አስታርቃቸው መጀመሪያ

  • @kalidJemal-l3d
    @kalidJemal-l3d 18 дней назад +4

    ኡፍ ይሄ ሰውዬ ለምን አይደበቅም????

  • @aynaiandethiopia4049
    @aynaiandethiopia4049 16 дней назад +2

    I wish I could meet you in person and teach you what’s about the law I live in the state as well after September 11 and there’s no joke. If American Airlines the swap team everyone will come and get their ass out of there quick as possible and they will be putting in gel as a tourist and they are a tourist. You are a tourist as well just let you know.

  • @SolomonwondimuMola-s8w
    @SolomonwondimuMola-s8w 12 дней назад +1

    በአንድ ራስ ሁ፡ለት ምላስ ማለት ይሄ ሰዉየ ነዉ።

  • @lub6388
    @lub6388 16 дней назад

    ካሳሳች ሰወች ፈጣሪ ይጠብቀን እዬኝ እዬኝ ሲባል ደብቁኝ ደብቁኝ ማለትም አለ

  • @mryamahmed6222
    @mryamahmed6222 18 дней назад +2

    በይቅርትአለፈት ስህተትነዉ

  • @LawofGod
    @LawofGod 18 дней назад +1

    Aviation is like a government- they can do anything .

  • @LovelyBakedCustard-wz5gg
    @LovelyBakedCustard-wz5gg 16 дней назад +1

    ሰው በ60 አመቱ አፍ አይጠብም😂

  • @LovelyBakedCustard-wz5gg
    @LovelyBakedCustard-wz5gg 16 дней назад +1

    ዮኒ ፍራ

  • @richardmengistab4158
    @richardmengistab4158 18 дней назад +3

    ዬናስ ጏያ ቅዝናም

  • @Mohammedibrahim-t6p
    @Mohammedibrahim-t6p 14 дней назад +1

    እድሜ ልክህን ወሬ ብቻ ሰዉን ጋደል ከማስገባት በቀር ምንም አይጠቅምም ከንቴ ይልቅ ውሻ ይጠቅማል

  • @bellatube6486
    @bellatube6486 18 дней назад +1

    Yoni Manga causes Jon Daniel to commit the worst mistake of his life in this case, which is as bad as hijacking a plane and endangering its occupants.

  • @KiyadonisKiyadonis
    @KiyadonisKiyadonis 16 дней назад +1

    Na na alwerdim bel eski yoni ate magic man ayidalem😅wesdek gedel yekatetkawu ante ayidelem lijun zarem atarfim tinish higin alemawok nesu ayadergihim politica atisra akum

  • @DawudAli-hu2lq
    @DawudAli-hu2lq 17 дней назад +1

    ዮኒ አሁን ገና እውነት ተናገረ እዚች ሀገር ላይ ብልፅግናን ካልደገፍክ አሸባሪነህ ከንቱ ሀገር

  • @JemalGendo
    @JemalGendo 16 дней назад +1

    ዮኒ የሚባለው ፍልጥ መሃይም አሸባሪን እንዴት እንደተረጎመው ሰማችሁት አሳፋሪ ።

  • @Queenshebafashion
    @Queenshebafashion 18 дней назад +2

    ቆይ ሌላ ሀገር ቢሆን ቀጥ ብለህ ትወርድ ነበር 😢 የሀገርህ ህግ እታከብርም ቆሻሻ

  • @matiyoskebede5352
    @matiyoskebede5352 18 дней назад +1

    ዮኒ ማኛ ግን ጤነኛ ነው????
    እሱ አይደል እንዴ በል በል ብሎ ልጁን እሰርቤት ያሰገባው!!!
    6ቱን ፈቶ አተን ነበር እሰር ቤት መወርወር!!!!!!
    በሸተኛ አሰቲ ጸበል ግባ ከለቀቀህ????

  • @masreshatesfaye1543
    @masreshatesfaye1543 18 дней назад +1

    ይህ ሽማግሌ ዮኒ ገፈት የምተሉት ሰው ልጁን እሳት ውሰጥ ከቶ አንደገና ሲያፌዝ ነበር በዚያ ሳያበቃ ተላቁን አለኘታችንን የኢትዮጵያን አየርመንገድ አዋርዳለሁ አንቋሽሻለሁ ሲል ዋለ አናያለን እኔ በሕይወት እያለሁ እሱይሕንን ማስፈራሪያ ካደረገ ወይ እኔ ወይ እሱ እነጠፋለንአመኑኝ!!!

  • @tofiekahmed5258
    @tofiekahmed5258 15 дней назад

    ዮኒ ማኛው፦ ያልገባው እንጭጭነቱን ያሰፋው አየር መንገዱ በአለም ዐቀፍ የአየር መንገድ ስር እንዳለና ዕውቅናም እንዳለው አያቅም አየር መንገዱ ጆኒ ማኛውን የመክሰስ መብት ያለው ይመስለኛል የአየር መንገዱን ስም በዚህ ልክ ዝቅ ሲያደርግ ያሳፍራል ወደፊትም በአየር መንገዱ አይሮፕላን አይበርም

  • @ZiyadaJemal-d5o
    @ZiyadaJemal-d5o 18 дней назад +1

    ዮኒ የምትባል የሠው ባዶ ናና አስፈታቸዋ ?የአንተ አሜሪካ ሆኖ አፍ መክፈት የልጆቹን መከራ ያባብሰዋል እንጂ መፍትሔ አያመጣም

  • @ayeleendale4578
    @ayeleendale4578 18 дней назад +2

    ወይ የአሸባሪን ትርጉም አለማወቅ አሸባሪ ለመሆን መሳሪያ አያስፈልግም ወይ ተፅኖ ፈጣሪ ምንም አታመጣም ቅጣቱን ይቀበላል ቲክቶክ ራሱ በአሸባሪነት ይጠይቀዋዋል

  • @KCCAT462
    @KCCAT462 15 дней назад +1

    ሲጀመር ምንአባክ ታውቃለህ ደንቆሮ መሀይም

  • @ethio4ever850
    @ethio4ever850 16 дней назад

    Ke MILAS yemibelt yetor mesaria yelem. Beteley yante sshhuull milas. Dedeb.😊

  • @khelilabdela1521
    @khelilabdela1521 16 дней назад

    ከዛሬ ጀምሮ የዚህች የፌቨን እናት የዚህ ልጀ ስራ ሰማቹ ገና ቡዙ የተለያየ ግዜ ትሰማላቹ ከዛ ለምን እንደሆነ ይገባቹህ ይሆናል ወደፈት በቀላ

  • @sarahabetamudubale6476
    @sarahabetamudubale6476 15 дней назад

    Ante Aborye Afehene zega Ante nhe lezhe yabeqahwe jezeba

  • @danialdanial901
    @danialdanial901 18 дней назад

    Yagerachinen tekim betam godetole

  • @AbassZakof
    @AbassZakof 18 дней назад +1

    መሳሪያ ይዟል መሳሪያው አየረ መንገዱን ስም ካወደም ከዚህ በላይ ምእዲሆን ትፈልጋለህ። አንተ ሌባነህ እስስት። አየረ ምገዱን ስም አጥፋና አንተ ወንድነህ ኢትዮ፣፣ ያሉትን ዘርህን እና ጠፋልሀለን።!!!

  • @udejentube
    @udejentube 16 дней назад

    አይ ተጽዕኖ ፈጣሪ!!! ሰገጤ ማይም ማኀራዊ ሚዲያ ላይ ስለተለፋደድክ 100% አይ አንቺ አገር....

  • @seadsalik813
    @seadsalik813 18 дней назад +2

    ማፈሪያ አንተ ነሕ ገለባ

  • @jj2024-s1d
    @jj2024-s1d 18 дней назад +1

    ዮኒ! እራስህን ቆልለሽ ከመንግስት እበልጣለሁ አልሽ!!! በቀጭኑ ትዕዛዝህ አስፈታው!!!

  • @LisaReyo
    @LisaReyo 18 дней назад

    Yoni magna ,Exactly you are right

  • @kalidJemal-l3d
    @kalidJemal-l3d 18 дней назад +2

    የአሸባሪን ትርጉም ተሳስተሀል አንተ አሳማ።

  • @theodrosawulachew726
    @theodrosawulachew726 18 дней назад +1

    ዮናስ ሙሉነህ ፈሣም!!

  • @radia6949
    @radia6949 16 дней назад

    አፈ

  • @tigist6457
    @tigist6457 18 дней назад +1

    ትእቢተኛ ነህ ደግሞ እናትና ልጁ ትላለህ ዝም ብትል

  • @simabstract
    @simabstract 16 дней назад

    Yoni teba enayihalen Ethiopia setgeba what ever plan tesafreh yrtabak endemetarif except through Ethiopian airport...,bereh lay yemiyawerdk plane yizeh na choma eras

  • @TigstBegashaw
    @TigstBegashaw 15 дней назад

    Begsb ádabe

  • @talibhany8824
    @talibhany8824 16 дней назад +2

    😅😅😅ቅዘናም ነው ይህ ቱልቱላ

    • @talibhany8824
      @talibhany8824 16 дней назад

      እራሱ ነው ያሳሰረው ላይቨ ግብቶ አይዞህ እያለ

  • @danileteffra3573
    @danileteffra3573 18 дней назад

    መቼነዉ ሳትሳደብ ሰዉን ዝቅ ሳታደርግ የምታወራዉ

  • @Azahel1219
    @Azahel1219 18 дней назад

    ትንሹ ሞጣ። ኧረ ተው ማሸበር በመሳሪያ ብቻ? እህ-----

  • @kujappum5180
    @kujappum5180 15 дней назад

    ዮኒ ማኛ ማለት እኮ እረሀብተኛ ጥገኛ መሆኑን አትርሡ

  • @Muslim11115
    @Muslim11115 18 дней назад

    Yoni you are danger that’s safety issue :: the flight

  • @abafarda7307
    @abafarda7307 18 дней назад

    Magna believes and brags of being very intelligent. Is he wrong? I say no, cause he knows no better; as the saying goes little knowledge is much more dangerous than no knowledge.

  • @genetyilma7717
    @genetyilma7717 16 дней назад

    አንተ ብሎ ማኛ አሰር መኃይም ስለሆንክ አልፈርድብህም

  • @user-rz3vp2ez8n
    @user-rz3vp2ez8n 16 дней назад

    ዮናስኮ የዝምብ ቀፎነው😂😂😂😂

  • @vftygyyi4799
    @vftygyyi4799 18 дней назад

    ጆን ዩንን በዲቶታል መስል አሽቃበጠችኮ

  • @halimahusene9020
    @halimahusene9020 18 дней назад

    Ashebare le mebal meseriya meyazi ayitebekbetm eko

  • @user-ge7ux7gp4w
    @user-ge7ux7gp4w 18 дней назад

    አረእ

  • @mks739268
    @mks739268 18 дней назад

    አላዋቂ ሳሚ ንፍጥ ይለቀልቃል አሉ ። አዋቂ ነኝ ብለህ አትውረድ ስትለው እንዳልነበር ዛሬ መተህ ትንዘባዘባለህ?? ኧረ ዮኒ ሼም ይኑርህ ላይቭ ላይ የምትለውን ሁሉ ስንመለከት የነበረ ነው። ሃገሬን አሳልፌ አልሰጥም?? በእንግሊዘኛ መለፍለፍ ጀምረህ እንደውም ያስቆመህ እኮ እሱ ነበር። ደግሞ ዛሬ ሞቴን??

  • @senasol988
    @senasol988 15 дней назад

    ዮኒ ማኛ ቁምጣ ሰቅሎ ነው እንዴ ወደ ውጪ የወጣው?

  • @ayalmengist5337
    @ayalmengist5337 18 дней назад

    Yoni magna yemibal aram endesew yemikotr erasu dedeb new

  • @523zw910
    @523zw910 17 дней назад +1

    ቆሻሻ ዮናስ ሙሉነህ ጠረብ መሀይም

  • @alexmekonen5116
    @alexmekonen5116 17 дней назад

    Mensur Jemal ke Yoni Magna be edem tanesaleh ende woy zendero batebeletew new endewum😁😁🫵

  • @woineshetamare9336
    @woineshetamare9336 15 дней назад

    ወገኛ አለቅላቂ አንተ ብሎ ተፅእኖ ፈጣሪ ድ አንተ የዩቲዩብ ጡረተኛ

  • @Bahiru-qe3bi
    @Bahiru-qe3bi 18 дней назад +1

    የዬኒ ተማሪ ስለሆነ ነው

  • @user-ej8kb2ft1h
    @user-ej8kb2ft1h 18 дней назад +1

    ዮኒ የመጨረሻ ደደብ ሰው ነው

  • @AhmedMohammed-dj5jo
    @AhmedMohammed-dj5jo 18 дней назад

    Mn abatachuh tametalachuh belo enasu lay mezatis yante fitun asayegn setl yenaberkaws yetm ager security sewochn photo mansats yechalal ende?

  • @ShefnTekola
    @ShefnTekola 16 дней назад

    ላይቪ እየቀረፀ ወረድ አልወረድም ማለቱ እውነት ነው መቀጣት አለበት አንተ ወንድ ነህ ስታስጥለው አንተ ቆሻሻ

  • @woldebedane2490
    @woldebedane2490 15 дней назад

    ዮኒ ሲጀመር ምን አቋም አለና ? ... ወዘተ ቀዳዳ ሁላ ፈራ ነገር ሰላምህጥፋ

  • @girmaybirhanu9157
    @girmaybirhanu9157 18 дней назад

    እረ ውረድ ጀዋርን የመስለ ስው ስለ ቂጡን ያልጠረገ ውርጋጥ ጉዳይ አጀንዳ አድርጎ መወያየቱ አፍሬበታለሁ ዬናስ እብድ ምን እንደሚስራ የማያውቅ ወፈፌ ነው እባካችሁ ገንዘብ ፈጋችሁ ስለዚህ ህጻን ማውራታችሁን ብትተው

  • @genetasefa8364
    @genetasefa8364 15 дней назад

    መንሱር that ዮኒ ጉዋያ የ65 አመት ሽማግሌነው he is not 50 years old
    ይሔፈሳም በስተርጅናእኮ ያዙኝ ልቀቁኝ አለሳ🤣🤣🤣አትላንታእኮ ሄዶ እንደልቡ አልተዝናናምፈርቶ አፍብቻ I swear he is scary 😟 dog 🐩🐩🐩🐩 እንደ እርጎ ዝንብ ሁሉ ቦታአትጥለቅ ወይትምርትአለተማርክ 40 አመትተቀምጠክ I feel bad 😞 for your wife ሚስኪን ፓርቶሪኮ 🤣🤣🤣

  • @yeneneshtessema233
    @yeneneshtessema233 15 дней назад

    ነጭ ጤፍ ነህ ደሞ ማኛ አንተ ብሎ ማኛ ባዶ ቱሉቱላ ሁላ አሸባር እስር ቤት ጉዲ ለስን ሕግ ሕግ አክብር በ😊ሬ

  • @hermonhaile6924
    @hermonhaile6924 16 дней назад

    Thank you yoni magna

  • @JemelaJemu
    @JemelaJemu 18 дней назад

    ይህ ሰወ አንደ በሉት

  • @user-gy9vj9pf8x
    @user-gy9vj9pf8x 15 дней назад

    ጁሃርን እና እነዚህን ቅራቅቦ አንድ አታገናኙ

    • @ETHIOTARIK1
      @ETHIOTARIK1  15 дней назад

      ስለቅራቅንቦ እኮ ነዉ ያወራዉ ወይስ በደንብ አልሰማከዉም?

    • @ETHIOTARIK1
      @ETHIOTARIK1  15 дней назад

      ደግመህ ስማዉ እስቲ

  • @AlmsgedAdugna
    @AlmsgedAdugna 16 дней назад

    አንተማነ ስደተና ነህ ምንም አታውቅም

  • @danileteffra3573
    @danileteffra3573 18 дней назад +1

    መጀመሪያ የፍርድ ቤት መልስ ይሰማ አንተ አትለፍልፍልፍ

  • @vftygyyi4799
    @vftygyyi4799 18 дней назад +1

    ዮን እስት ወንዲ ከሆንሽ አንች እምሳም

  • @eliasdemisse7841
    @eliasdemisse7841 18 дней назад

    You are the number one wanted (person). You pushed him for a crime.

  • @user-qu2sl2zf4y
    @user-qu2sl2zf4y 15 дней назад

    ዬኒ ውሻ ነህ

  • @kelilkedir3587
    @kelilkedir3587 18 дней назад

    bxm bxm ywerde ewqet ylhu saw YOONE MNY
    Ante ewnt bxm maym jezb neki
    DEFINITION OF terrorism ;unlawful use of violence or threats to intimidate or coerce a civilian population or government, with the goal of furthering political, social, or ideological objectives
    so 🤣eyh lij wenjilny aydelm belk tsblki ante jezb ?

  • @yeworkwuhatilahun1128
    @yeworkwuhatilahun1128 18 дней назад

    አሸባር ትኬት ገዝቶ ፕሌን ይሳፈራል እንዴ

  • @betregiyontube
    @betregiyontube 16 дней назад

    እውቀት የሌለው ሰው ሀገር ይዘቅዘቅ ቢል አይገርምም ተፅኖ ፈጣሪ ነኝ ተሰሚ ነኝ ማለት ህግን አሸንፋለሁ ከህግም በላይ ነኝ ማለት አንድቀን መልስ ያገኛል

  • @betregiyontube
    @betregiyontube 16 дней назад

    ጆን ብሎ ቲክቶከረኛ ድፍን ባቄላ በለው ዮኒ ገለባ ነው ጡረተኛ ቤቱ ቁጭ ብሎ ይፎክራል