I don’t know the story but I like how he said! Whatever help they helped me with, stays on this earth. It’s very powerful if you can understand the meaning. If you help someone out of kindness, you have no right to hold that against them when they’re having a bad day!! Otherwise it’s considered as business. Just like yourself he is still a human being with mistakes and regrets. We should remember that.
አይሰዉ ብታጡ ከፈጣሪ ለምኑጅ ከሰዉ ምንም አጠብቁ የኛሰዉ መቀኛ እደሆነ የተረዳሁት በዋትያ ነዉ ብራችነን መልሽ እስከሚሉ ድረስ😢አይዞህ ወንድም ሁሉም ያልፋን አተብቻ በርታ😥👍❤❤
ድሮም ምንም አልጣመኝም ልጁ ግን በጣም ያሳዝነኛል ። እሱ በልጁ ሊቀፈል የወጣ ሰው ነው ።
እኔ ልጅ ያስልዝነኝ ወላሂ አምጅቴን ይበላኝ ነበር እንዴት ልጁ የህንድ ፊልም ይችላል😂😂
በጣም ጠግቡዋል መልሱ እራሱ ስንት ምስኪን አዛውንቶችን እንደመርዳት ይሄን ወጠጤ የረዳችሁት በዛላይ ጥጋቡ
😢
በትክክል!
ስለዚህ ሰውዬ ተጠራጥረን ጥቂት ሰዎች ተናግረን ነበር።
ደግ ነን ያዙን ልቀቁን በኛ ስጦታ ምን አገባችሁ ስትሉ የነበራችሁ አሁን አትንወጫጩ ።
ቀላል ጠገበ አኡዙቢላሂ ይሄየ ካሀዲይ
መጀመሪያ ለጋዜጠኛይቱ ክብር ሥጥ ገዜጠኛ መሢንን ሥታማርር ሠምቸ ነበር የሆንክ አጭቤ የተጠየከዉ ሌላ የምትለፈልፈዉ ሌላ አጭቤ
ምናረጋት ኦ
መሀይም
ይሄ ሰገጤ መሲን ሲሰድብ እንደዚህ የሚጋለጥ እንደሆነ አልገባውም ነበር 🤔
ግልፅ ነው ህፃኑ2ኛ እራሱ ነው ሚመስለው የዛሬ8ወር ይቅራራባል መልክተኛ ጋር የትጋጠመው የዛኔም ሚስቱ እርጉዝ ነበረች ጥላኝ ጠፋች እያለ ነበር እኔ ይህ ብር ስታገኘ እንደሚትመለስ እርግጥኛ ነበርኩ ሁለተኛም ጋር መልክተኛ ስጠይቀው እንዳልመጣች አውርቶአል ግን ፎቶዋ ለሚዲያ አላወጡትም ይህ ለምን የሚል ጥያቄ ፈጥሮብን ነበር
Awo nesn tesadebewale
ውይ ህፃኑን ስወደው እኮ❤ ኧረ ለህፃኑ ስትሉ ተውት😢
በቃ ተዋናይ ያርጉትና ይለወጥ😂😂
ይህ ሰውዬ በየቦታው ለሚያለቅሱ እና ለተቸገሩ ህጻናት ምን ያክል ግዴለሽ ኡረመኔ መሆኑን ያሳያል በአማራ እና በትግራይ ህጻኖች ያለወላጅ ቀርተዋል እነዛ እንዳይረዱ ህዝቡ ሚዲያ ላይ ለሚወጣ እምነት እናዳይኖረው ምክንያት ሆኗል😢😢😢😢
አሜን አላህ ያስቀረው ወላሂ ውስጡ እርር ብሏል😢😢 የኔወንድም አላህ የውስጥህን የሚያውቀው አንድፈጣሪ ነው ለፈጣሪ ስጣቼው
😂😂😂😂😂 ጉድ ውሸት ደጋፊ ነሽ
Yamshal endea be erdata genzb eyteta leminor sw tazgnalsh
የዘመድ ኮሜት
@@fetiyayesraj3466 እኔጃ አነጋገሩ የተናደደ መስሎኝ ነው😢
ለጋዜጠኛዋ ክብር ይኑርህ .ስርዓት አልበኛ ነህ ምንም ስርዓት የሌለህ ጠግበሀል በጣም ታሳፍራለህ
ህፃኑንም ውሸት እና ልመና እያስተማሩ አእምሮውን አበላሽቶታል:: ይሄ ወጣት ነው ከመለመን ለምን ሰርቶ አይበላም? ስንት የተቸገረ ሰው ባለበት ሀገር አጭበርባሪዎች ናቸው የሚረዱት:: ሚድያዉም እንደዚህ አይነት የሚድያ ለሚያጭበረብሩ ሰዎችን ለህግ ማቅረብ አለበት::
ጉድኮ ነው ህፃኑ ልጂ ሲያሳዝነኝ ነበር!!
አላህ ያሳድገው!🥰❤
ስርአት የለውም ምንድን ነው የሚያወራው
ኢጭ የማይረባ አኔ ያሳዘነኝ ልጁ ነዉ ምን ይማር ይሆን አባቱ!!
ዘመናውይ ልመና ብለነዋን ሚስክን የመዳም ቅመሞች😂😂😂😂😂
አዘኩ ለሠጡት ክክክክክ😅
😂😂😂😂
እኔ ለአንድ ዘመድ እሚሆን እንባየን ማፍሰሰ ልጅ ያስለቅሰኝ ነበር እንዴት የህንድ ፊልም ይችላል😂😂
@@RhmaaS-ie4kn በጣም እኔ ስብት
@@RhmaaS-ie4kn 😂😂😂🙆🙆
ወንድሜ እንደ ዋንትያ ጀግና ሁን እንደፈለገ ያውራ ተለውጠክ ተገኝ በርታ አሁንም
ሰካራም ሕነ መቺ ተለወጠበት
ብልግና ነው ምክርህ ::አንተን ዋንትያን ይሄንን የመሰሉ እርጉሞች መጀመሪያ አዞ እንባ አንብተው ደንግጦ ያገዘውን ሕዝብ መናቅ ምን ያህል አሳዳጊ የበደላችሁ መሃይም እደሆናችሁ ነው የሚያሳየው ::ሼም የሚባል የሌለው ዲቃላ እራስ ወደድ ትውልድ!!!የለመኑትን ሕዝብ መናቅ ዲቃላነት ነው መሰረት የሌለው የመገድ ዳር ልጅ ይባላል ::ለነገሩ አብዛኛው እደዛ ያደገው ነው ሀገሪቱን መከራ ያበላው ::የናተ አይነት አይነ በላ
😂😂😂😂😂
እኮ ተናድጀ ጠጥቸ ሰክሬ ተሳድቤ አላለም ጀግንነት አደረገው ቱ😂😂😂😂😂@@AsdfZxcv-er6xf
@@zamzam372😂😂😂😂😂
አየ መናየ ትሰክራለህደ አላለችም ትመቸኛለይ መና👌
አጭበርባሪ ነው ሰካራም ለጫትና ለሲጋራ ነው የሚለምንበት ያሳዝናል
የሰጡህን እንደማመስገን በጣም ጋጠውጥ ነህ ክብር የለህም ለሰወች
የኢትዮጵያ ህዝብ ረድቶት ሰው በረገው ህዝቡን ሙሉ ነው የሰደበው በእውነት በህግ ወይም ሊጠየቅ ይገበል በጠም አረመኔ ሰው ነው የተቸገረ ሰው እንድህ የጥገብ ንግግር በሰው ህፀን ገንዘብ መሰብሰብ በጠም ሱሰኛ እነ በለጌ ነው
ባለጌነዉ ለልመና ሜዴያ ወጣ እዉነቱ ሴታወቅበት ግን ይሳደባል አይ ሰዉ
ይህ ሰው አጭበርባሪ ነው በልጁ ነግዶ ብር በልቶል ሰክሮል አሁን ሚስቱም አብራው ናትያሳዝናል😢😢😢
ሀበሻ ይረዳህ እና ቀና ካልክ ይጠላሃል ፣ሁሌ እያለቀስክ እየለመንክ እንዲትኖር ነዉ የሚፈልገዉ ልክ ዋንቲያን እንዳደረጉት ማለት ነዉ
የርግማን መንፈስ ተዋርሶሀል ሰውዬ ፀሎት አርግ
አትበሳጭ ወንድማችን እግዚአብሔር ይጠብቃቹ ልጅክን ያሳድግልክ አበሻ ከባድ ነው
አለች እናቱ ቡታጅራ እሷም ተርድታለች AB አብርሽ ቲዮብ እሷም ያለችዉ ልጀን ይዞብኝ ሄደ ነወ ብዙ ገዘብ ተሠብስቦላታል
ታርቀዋል ብል ማ ማኝ
😂😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂
@@የማያእናትነኝልባሟሴት linkun asmemitew please
😂😂ሺቀላ ነዋ
ለማንኛዉም በርታ ወንድማችን
😂😂😂
አንዴንዴ ልጅ እውነት ያለው ይህ እዝብ አንድ ነገር ተቸገርኩ ብለው
መውጣት መግባት አይችልም?
እኛ ላንሽከርክርህ ማለት አይቻልም
ሰሞኑን ይህንን ወሬ አገኛችሁ እረ እባካችሁ እሰብ አድርጉ
ከእዝህ ቀደም ዋንቲያን ስታብሰለስሉ ከረማችሁ ይከው ጥሳ ወጣች
አንድ ሰው ከረዳችሁ ቂጥ ቂጥ እያላችሁ ማሳደድ
Ewuneti bileshali
የኢትየጵያን ዝብ አትሳደብ እነሱ ሰላገዙህ ነዉ ለመታወቅ የበቃሀዉ በትቢት አትናገር ያሳለፍከዉን ማሰታወሰ አለብህ ህፆኑ ራሱ ተዋናኝ ነዉ በደንብ አሰልጥነሀዋል ጠብደል ነገር ነህ ሰርተህ ብላ ለጋዜጠኛዋ ክብር ይኑርህ
የልጁ ይባስ😂
ቡታጀራወች ግን ልመና
ይብላኝ ገንዘብ ለሰጣችሁ እኔ ግን መጀመሪያም ልቦና ይስጥህ እያለቀሱ ለምኖ ሲያገኝ መሳደብ 😢😢😢😢
ጀዝባ ነው
Betam😢
ምርጥ ጋዜጠኛ።❤❤❤ ትህግስትሽ።❤
ስናደድ እጠጣለሁ ተገቢ አይደለም ሕፃን ልጅ አለእናት የሚያሳድግ ሰው መጠጥ አደጋ ነው ለልጁም ሊያስብለት ይገባል ከሱስ መውጣት ይገባል ።
ኧረ ይህ አይናወጣ ለመኛ እደትነው ጋዜጤኛዋን እሚያመናጨቀው ለህግ መቅርብ አለበት እባድም እያለቀሰ ሲለቃቅም ኖር አሁላይ ጠግቦል
ምቀኝነት ነው እሚመስለሁ ትረዱና ሰው ቀና ብሎ ስታዩ ደማችሁ ይፈላል
@@የልጆቼናፋቂዋ ሰለምን መቅናትነው አች እራሰሺ አሰመሳይነሺ
😂😂😂😂የድድብና ጥግ የሚያሥቀና ነገር እወቁ@@የልጆቼናፋቂዋ
ንግግሩ በጣም ያሳፍራል ብልግናው ጎላ ያገዘውን ህዝብ በማይመጥን ቃላት ዘለፋ ሀገሩን ማዋረድ ለሚዲያ አይመጥንም ይብቃው።
ምድረ የአረብ ገረድ ለእንደዚህ አይነት ወጠጤ እየላካችሁ በገንዘባችሁ ትጫወታላችሁ ልጅ ጠግቦዋል ጋዜጠኛዋን ሁሉ ሊሰድባት ነው ይገባችሁዋል
አርቲ ፊሻልስ አተ ከቱ በአተ አፍ የኢትዮጵያ ህዝብ አይሰደብም ባዶ እራስ ስታስጠላ😢😢
ግን እኮ ያናድዳል ቀስብለው ቢጠይቁት ጥሩ ነበር የሰጡትን በምን ሳይሉ ይጮሀሉ
መጀመሪያ ልጅ የሚያሳድግና ችግረኛ ሰው ስለ አለበት ነገር ሲጠየቅ ስርአት ሊኖረው ይገባል የአንተ አነጋገር ሌሎቹ እንዳይረዱ እያደረክ ነው ሲቀጥል ሐበሻ ወይም ኢትዮጵያ አንተ ኖርክ ሄድክ የምትጨምረዉ ነገር የለም ሰርተህ ብላ በሚያድግ ህፃን አትለምን ለህፃኑም ጥሩ አይደለም
አረ በፈጣሪሥም ኮሜቶች ግን ሥታዛዝኑ እሂን ሁሉ ሥድብ ለምን አሥፈለጋቹህ አይ ማጣት ከመረዳታቹህ ማሥቀየማቹህ ይበልጣል ጠግነው ጠግቦነው የምትሉትሥ የሠው እጀራ መቸ አጥግቦ ያቃል አይ ሠው መቸም ሠጦ መሥደብ ያቃሉ እውነታውን እሡና ፈጣሪነው የሚያቀው እሡ ደሞ ችግሩን በኢፍ ሥለማያወጣ ተመችቶት የሚኖረ ይመሥላል አይዞህ ወድማችን ፈጠሪ ከሠው እጅ አውጥቶ አተም ለመረዳት ታብቃህ እመቤቴ ልጅህን አዛኝቷ ታሣድግልህ ኮሜታተሩችግን የሥራቹህን ይሥጣቹህ እኔ ብሆን ሣ ብላቹህ አሥቡ
ምንድነኽ ይኤ እፃን ሚማረው ጎበዝ
Wey gudi
Ye selam naw inde menagerew
Egzhaber yaregagah🤲
ሲጀመር አላመንኩትም አላሳዘኑኝም። ለምን እንደሆነ አላቅም።
እኔም😂
እኔም የኔ እህት ሲጀመር እኔ የተቸገረ ሳይ ውስጤ የሆነ ነገር ይሠማኛል
ወጣትን አትርዱ ይህ ባለጌ
በለው😮😅😅😅
ወጣት ሆኖ ሲለምን ያሳፍራል
ደግ አረገ
ሰው አወቀብኝ ብሎ ነው ሚያለቃቅስ 🤗
👉እርዱኝ እኔስ ዘመዳችሁ አይለሁ😂😂😂
😂😂😂😂
😂😂😂😂 እኔንም
በጣም ባለጌ ነው መሰረት በዙን ሸገር ኢንፎን ጋዜጠኛዋን ሲሳደብ ነበር እኔ ከመጀመሪያም ለምን እንደሆነ አላውቅም አላመንኩትም
እሷም ደጋግማ እየተደፈረች እናቷና አባቷ ሁሉ ደም ሲያለቅሱ ያየናቸውን ፖሊስ ውሸታቸውን ነው ብሏል ብላ ከስድብ በላይ ተሳድባለች። እንርሳው?
ምን አይነት ሰዉ ነክ የመረዳት አባዚ ነዉ የያዘክ ልጄክን የመንግስት አስገባ አንተ ደግሞ የቀን ስራ ስራ እጄ እና እግር አለክ እኔ ለማኝ ነኝ እያልክ አትበል
እርግማናም በሽታ ለማኝ ሲያስጠላ ጥጋበኛ የዋንትያ ወንድም
Ok We will
ጋዜጠኛዋን ምን ታርግ እሷ በትህትና ነው የጠየቀችህ በስርአት አውራት ልታከብራት ይገባል የኔ እናት ትእግስት ሽ ግን
ሕፃኑ አሳዘነኝ😢😢
😢😢😢😢ወይ ጉድ
የበላበትን ወጪት ሰባሪ ባለጊ ነክ ልጅ ግን በጣም ያሳዝናል
ክብር ይኑርክ
ሀበሻነት ካስጠሏ የሶማሊያ ግባ ዜግነት ይሰጡሀል ወይንም ዝንባሌ ከመንጌ ጋራ ከብት ጠብቅ
ስ ለ ጋዜጠኛዋ መሲ ተቆርቆሬ ኮሜት ሰጥቼ ነበር እሚሰማኝ አጣው
ሀበሽ ማሰለኝ ከጎደነ የነሰህ
ክብር ይኑርህ
ፆታክንም ቀይረው አይደለም ዜግነትህ ባለጌ በልጂ አይለመንም
ሚሰክር ከሆነ ለህፃኑ ጥሩ አይደለም ሊገለው ይችላል 😅😅😅😅ህፃኑ ለመንግስት ይወሰድ
Ayibalm enat abat alew biyans fkrachewun yagegnal degmo ewnet kehone yetegodabet mknyat yinorewal
ሀቅ የበላይ ነው ውሽት የበታች ሀይ
ስጀማር እንዴት ልጁን በዝህ ልክ እናቱ ይደብቃል ብለችው ተስባለችው እውነት አባቱ ይሁን ልጁ አስቡት እኔ እንጃ ግን በጣም ነው ልጁን የምያሳዝናኝ
ምንም ጥፋት የለበትም የልቡን ተናገረ እንጂ ስድብ አልተሳደበም ....ለፍርድ አትቸኩሉ ....
የተራገመዉ ምርቃት ነዉ? አበሻ የሚባል ህዝብ እያለ አፉን የከፈተዉ ። ደግም ዜግነቴንም ብቀይር ይላል ጥርግ በል እንዳንተ አይነቱን ማንም ዜግነት አይሰጥህም እንጂ። ባለጌ በራሱ ጥፋት የረዳዉን ህዝብ መሳደብ። ሌባ ነዉ ስንት ከእሱ የባሱ የተቸገሩ ሰዎች አሉ። እሱ መጠጡን እየተጋተ ነዉ። ደፋር ባለጌ።
ልጁ መለመኛ ሆነ እንደማስተማር
ደግነቱ አረዳም
ይኽ ባሌጌ እዉነትም ይሁን እውሸት ለምን ተረጋግቶ አያወራም እንደሰለጠነ ሰዉ መረጋጋት አለብኽ ስዱብ ጥሩ አ
My question is he his son ?
,ይሄ ባለጌ ሰገጤ ልጁን ልመና አስተማረው 🤔
ይህ ሰውየ የርግማን መንፈስ አለበት ፀበል እሚወሰደው ዘመድ የለውም በወሰዱት
አረ ኢሄንን ባለጌ አትጠይቁብን፣ ወይኔ ህፃኑ አሳዘነኝ !!
አለመታደል ያልታደለ ህዝብ ቢሰጥመከራ ቤከለክል መከራ ነው እኮ አይ አለመታደላችን 😢
መጀመሪያ ለሰዉ ልጅ ክብር ይኑርክ
Shut Your Mouth
ሲያለቃቅስ የነበረው በኢትዮጵያ አደለም እከካም ሲያወራ አያፈልም
I don’t know the story but I like how he said! Whatever help they helped me with, stays on this earth. It’s very powerful if you can understand the meaning. If you help someone out of kindness, you have no right to hold that against them when they’re having a bad day!! Otherwise it’s considered as business. Just like yourself he is still a human being with mistakes and regrets. We should remember that.
እግዚአብሔር ሁሉን ያዉቃል
ስለረዳችውት ብቻ እንደፈለጋችው ልታንበረክኩት ትፈልጋላችው ወዳችው ነው የሰጣችውት የምትከታተሉትም ወዳችው ነው የረዳችውት ለህፃኑ ብላችው ነው ከእናቱ ጋር አብራችው ነው ካላችው በድብቅ ሄዳችው መከታተል ነው ሀበሻ አገምጠገም ነው
ልጁ ሌባ አጭበርባሪ ነው ሊያዝ ይገባል እናቲቱ ከሱጋ እዳለች በስራአት ያስታውቃል ይሄ የለማኝ ልጅ እደዛ እርዱኝ ብሎ እዳላለቀሰ አሁን ጠገበ ቅርሻታም ውነት ቢኖረው አንች ስጠይቂው በስራአት ይመልስ ነበር ግን አድን ሰው ያለምንም መረጃ እንርዳ እያላችሁ አታምጡብን
ጉድነው ማለቀሡንያየማነውጉደ ብርየሠጣችሑ እሕወድሞቸበጣምያሣዝናል
ወይኔ ይሄንን አንድ ፍሬ ልጅ ምን ያህል ቢያሰለጥነው ነው ? በጣም ያሳዝናል ለወደፊት ስነልቦናው አለመጨነቁ በጣም ይገርማል ። እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ ምን አይነት ጊዚ ላይ ነው ያለነው 😢
ዉዉዉዉዉዉዉይይይይይይ እደግእደግ ብለን ያሳደግነዉ ዉሻ እኚኑመልሶ አሳጣን መድረሻ አሉ ለምነህለምነህ ጠገብክ ለማኚ ጥብጋላ አይጥጋብ
ህፃኑን ባለፈው ስመለከት ላለመናገር ዝምአልኩ ምክንያቱም የህፃኑ አነጋገር በጣም የሰለጠነ እናቱንም ናፍቆ እንዳልነበረ የሚነግረኝ ነገር ነበረ ግን በጣም ያሳዝናል ጥሩ አይደለም ነውርነው
ለህፃኑ ስትሉ ተዋት
በቃ ወንድሜ ልጁም ት/ቤት አስገባው አንተም እ/ር ይመስገን ጤና አለህ ለመኖር ስራ መስራት አለብህ ስሜትህን ተቆጣጠር ነገ የተሻለ ነገር ይፈጠራል
ስነምግባር ያስፈልጋል በተቻለህመጠን ክብር ይኑርህ በጣም ስነምግባር የሚባል ነገር ይጎልሀል ለጋዜጠኛዋ ክብር ስጥ አጠቃላይ ለኢትዮጲያ ህዝብ ክብር ይኑርህ
እኔ መጀመሪያ ሳይህ ሰካራም እንደሆነ አውቄ ነበር ምንም ምንም አላዘንኩም ልጅ ግን አዝኜለታለው ህፆኑ
😅😅😅😅😅😅😅 እነዚህ ኦረሞወች ዘመናዊ ለማኝ ሆነዋል ያች ዋትያም ተብየዋ እደት እደሚያረጋት ይከም ዜግነቴን አላለም ከፊቱምኮ ኢቶ አይደላችሁም የመጣችሁበት ከነ ዝርዮችህ ይዘህልን ሂድ በነካ እጅህ😅😅😅😅😅😅😅
ስነስረአት ይኑርህ ጋዜጠኛዋ ምን ታድርግህ ደግሞ እውነት ከያዝክ አያናድህም ገባክ ሰው እሚናደደው እውነቱ ሲታወቅበት ነው እውነት የያዘ እመኑኝ በተረጋጋ መልኩ ነው መልስ እሚሠጡት ለማንኛው አይዞህ ገለቴ
ቢያንስ ለወለድከው ልጅ ስትል ስነስርዐት ይኑርክ
እኔስ ድሮም ምንም አላዘንኩም ነበር ማርያምን ምክነያቱም እሱ ወንድ ነው ወጣት ነው መስራት ይችላል ልጁንም ቢሆን ከቤተሰብጋ አድርጎ ስንት የሚያሳዝኑ የሚረዱ ጤና ያቱ ሰዎች አሉ❤❤❤❤❤❤
ጋጦጥ እግዛብሄር ይገስጭህ
ዘመናዊና ዲጂታል ልመና ማሻላህ
ጉድምንአይነቱነውአሥመሣይሌባ ፈጣሪይፈረድ
ይበላችሁ እራሳችሁ ትረዱና እራሳችሁን ትሰደባላችሁ ለማንም ሰካራም ወጠጤ ብራችሁን ከምትበትኑ መልካም ነገር ስሩበት
አሁን እኮ ኛ ሀገር ልጆቻቸውን ቢዝነስ መስሪያ አድርገዋቸዋል!!!
የኢትዮጲያ ህዝብ መኪና ካልገዛችሁልኝ ዜግነቴን እቀይራለሁ አለ ያነ እረጂሙ ልጂ ይሄም ዜግነቴንቀይር ብባል እቀይራለሁ ብሎ እርፍ እና ማን ከለከለህ አትቀይርምደ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
መርዳት ሲቀርብ አበድክ ለማን ማፈርያ ደርተህ አበላም
በህግ መጠየቅ አለበት
ምን ስላደረገ ነው ሚከሱው
Lamin?😢😢😢
ለምንድነዉ በህግ ሚጠየቀው
ምንም በማያቅ ህጻን ሚዳያ አውጥቶ ማጭበርበሩ ነዋ
እንዴ ምን ብሎ አጭበረበረ በቃ ቸገረው እናቱ የለችም አለ ደጋግ ሰዎች ረዱት እናት ብትኖር ባትኖር ኢትዩጺያ ላይ ንሮ ከባድ ነው ለልጁ ሲል ሰው ፊት ቆመ እና እናቱ አለች ትኑር ግን ቸግሮት ነው የመጣ ምነው ፈራጅ ባንሆን@@saadas1965
ትክክል ሆ ስለርዱ ብቻ በየቀኑ ለነሱ ይስገድ
እግዚአብሄር አምላክ ቀኝህ ሲሰጥ ግራህ አይይ ይላል ግን ሰው የረዳም ያረዳም እንደዚህ ሲሆን ያሳዝናል ሚስቱም ትምጣለት ምን ችግር አለው ግን ሰው በዚህ ልክ ነው እርዳታ የሚባለው ነገር ለማንኛውም ሰው አይስጥ አንተንም እግዚአብሄር ይሰውርህ ከእንግዲህ ፀንተህ የምትቆምበትን ይስጥህ እግዚአብሄር እንደሰው አይደለም ሁሉንም መርቃቸው ጌታ ያበረታህ።
አበሻ አጉርሶ መልሶ አስታውከህ አምጣ የሚል ነው እግዚአብሔር ልጅህን ያሳድግልህ አይዞህ
እኔ የማዝነው ለማንም አይደለም ለዚህ ለህጳን ለምስኪን ፈጣሪ ያሳድገው ሌላ ምንም አልልም
ታው እንጂ ወንድም አለም ሙሉ የኢትዮጽያ ህዝብን አትሳደብ ስደትን ብታየው ኖሮ እንደ ኢትዮጵያ ደግ አዛኝ ረጅ ህዝብ የለም አትናደድ ነገሮችን በብልሀት ለማለፍ ምክር