ስለ ንስሐ ለተጠየቁ ጥያቄዎች መልስ| በዲያቆን ዮርዳኖስ አበበ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 янв 2025

Комментарии • 135

  • @berihu2222
    @berihu2222 Год назад +18

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ለንስሃ ሚሆን ልብ ይስጠን መምህራችን እግዚኣብሄር ጸጋውን ያብዛልህ

  • @balager21
    @balager21 Год назад +13

    ቃለ ሕይወተትን ያሰማልን መምህር በእውነት የሚጠቅምን ምክር መከሩን ጸጋወትን ያብዛልኝ።❤❤❤❤❤❤❤

  • @melkamelka4213
    @melkamelka4213 Год назад +10

    ለንስሐ ሙት ያብቃን እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @GhjGhj-lu2ej
    @GhjGhj-lu2ej Год назад +22

    ለንሰሀ ሞት ያብቃን ❤️🙏

  • @HhdHgz-wl7ec
    @HhdHgz-wl7ec 2 месяца назад +2

    Amen. Amen.Amen. 🙏🙏🙏❤️🙏🙏🙏

  • @ለምለምእራያ
    @ለምለምእራያ 2 месяца назад +1

    ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልኝ ለመምህራችን

  • @smadit3729
    @smadit3729 Год назад +8

    አጅግ መልካም ኘሮግራም ነው፤መንግስተሰማያትን ያዋርስልን

  • @selam7747
    @selam7747 Год назад +12

    ተመስገን ተመስገን ተመስገን ቸሩ መድኃኒአለም ጤናህን ይስጥህ የወለድከው በእግርህ ይታካ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @mmhh1145
    @mmhh1145 Год назад +11

    አቤትትትት መምህር ሰው አክባሪነትህ ስታስተምርም ከ እድሜህ በላይ ነው ። በርታ ትምህርትህን በጥቂቱ እማራለሁ እውነት ነው የምታስተምረው ።

  • @geteneshyaie4465
    @geteneshyaie4465 4 месяца назад +1

    ወንድሜ ዲያቆን ዮርዳኖስ ቃለ ሕይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኖትን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ 🙏🙏🙏 በጸሎት አስቡኝ አትርሱኝ!!

  • @aebay-nf7zm
    @aebay-nf7zm 11 месяцев назад +3

    ቃለ ሂወትን ቃለ በረከትን ያሠማልን መምህራችን ፀጋዉን ያብዛልዎት

  • @MyLove-f4p
    @MyLove-f4p 7 месяцев назад +2

    ቃለህይወትያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጤና ዮጠብቅልን

  • @emameydesalegn5478
    @emameydesalegn5478 Год назад +7

    ቃለ ሕይወት ያሠማልን መምህራችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን❤

  • @sesensesen8025
    @sesensesen8025 Год назад +5

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ድያቆን ዮርዳኖስ በጣም እንዳንተ አይነት ቆራጥ ኣስተማሪ ያብዛልን።

  • @ስደተኛዋየልጀናፋቂ
    @ስደተኛዋየልጀናፋቂ 11 месяцев назад +1

    ቃለ ህይወትሽ ያሰማለን ቅዱስ ሚካኤል ለንስሀ ያብቃኝ እውነት እኔም እረ አባቶቸ ንስሀ ግቢ ሲሉን እየሸሸሁ እዚህ የደረስኩት ለንስሀ ያብቃኝ አሜን አሜን አሜን

  • @djgshc1758
    @djgshc1758 7 месяцев назад +2

    እድሜዎት ያርዝምልን መምህር😊😊😊

  • @haymanoutabayeyoutub565
    @haymanoutabayeyoutub565 6 месяцев назад +1

    አሜን ቃለ ሒወትን ያሰማልን ናምህራችን እናመሰግናለን በብዙ የቆሰልን በብዙ የታመምን ህዝቦች ነን መቸስ ሀጢት መስራት በቃኝ የማንል

  • @meseretzike
    @meseretzike 9 месяцев назад +3

    አቤቱ ጌታ ሆይ ከዘላለም ፍርድ አድነኝ😢😢😢😢😢

  • @azmeramisgan8609
    @azmeramisgan8609 Год назад +2

    በዉነት ቃለሂወትን ያሠማልን አባታችንየ እመብርሀን በድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @nrjsnrjs8074
    @nrjsnrjs8074 Год назад +6

    እግዚአብሔር ይመሰገን ቃለህይወት ያሰማልን በውነቱ❤❤❤❤

  • @FenanDebebe
    @FenanDebebe 10 месяцев назад +1

    መምህሬ ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @meseretzike
    @meseretzike 9 месяцев назад +1

    እድሜ ይስጥዎት ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @TedyYohans-m2b
    @TedyYohans-m2b Месяц назад

    ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @menberetefera5743
    @menberetefera5743 Год назад +1

    መድሐኒያአለም ቃለ ህይወት ያሰማዎት እግዚአብሔር ይስጥልኝ

  • @rahelkasa2892
    @rahelkasa2892 Год назад +1

    ቃል ሂወት ያሰማልኝ እድሜ ከፀጋ ጋር ያድልህ ጥሩ ነገር አሰተማርከን ላተም መምህር ትግስት ከጤና ጋር ያድልህ አሜን

  • @Ureal22
    @Ureal22 Год назад +2

    ክብረት ይስጥልኝ መምህራችን።

  • @ፍቅርአድስ-የ4ቸ
    @ፍቅርአድስ-የ4ቸ Год назад +2

    ቃል ህይወትን ያሰማልን መምህር

  • @tigisttsegaye9027
    @tigisttsegaye9027 Год назад +1

    ብዙ ትምህርት አገኘሁ ወንዴሜ እድሜና ጤና ይስጥልን።❤❤❤❤❤❤

  • @AddisTefera65
    @AddisTefera65 Год назад +1

    Kale hiwet yasemalin mengeste semayatin yawersilin wendmachin🙏⛪

  • @ሐረገወይንዘነበ
    @ሐረገወይንዘነበ Год назад +2

    ቃለሒወትን ያሠማልን መምህራችን

  • @ameleworkyenew6305
    @ameleworkyenew6305 Год назад +3

    አቤቱ ፈጣሪየ በመንግስትህ አስበኝ

  • @arsemasara9175
    @arsemasara9175 Год назад +1

    ቃል ሂወትያሰማልን መምህር ፈጣሪ ይጠብቅህ በእውነት🙏🙏🙏❤️❤️❤️🌹🌺🌹🌺🌹🌺🌹🌺🌹🌺

  • @Wubshet-w9j
    @Wubshet-w9j 11 месяцев назад +1

    በእውነት ፀጋውን ያብዛልኝ

  • @baseerkunnan6979
    @baseerkunnan6979 Год назад +2

    ቃለሒወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልሕ መምሕ እግዚአብሔር አምላክ ያክብርልን ሁሉም ጥያቄዎች እኔላይ የሚመላለሡነበር አሁንግን ተመለሠልኝ 👏

  • @hiruthaile2666
    @hiruthaile2666 Год назад +2

    Kalehiwot yasemalin. 🙏

  • @ማእዶትናታኒየምነኝ

    ቃለህወት ያሠማልን እንቁ መምህራችን ዝክረ ቅዱሳን ዘጎንደር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ኪዳነምህረትድጓእናቴ

    ቃለ ህይወት ያሰማን አቤቱ ሥለ ጥበቃህ አመሰግንሀለሁ የእንጀራ ወንድሜንኮ ሊድሩኝ ነበር ጌታ ሆይ ይቅር በለኝ

  • @tsigechaka5754
    @tsigechaka5754 Год назад +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ይህ መልክት ከደረሶት አና መልስ ባገኝ ብዬ ናው ::በጠም የምፈታተነኝ ክፉ መንፈስ የአለ ይመስለኛል አሁን በዚህ ወረሀፅግ ወቅት ትንሽ ልፁም ብዬ በኢትዮጵያ 8 በኃላ ቆይቼ ላመጀመርያ ጊዜ ከላሌቱ 8 ሠዕት በተ ክርስቲያንሄጄ መሬት ምንጣፍ አንጥፍ ከሥራ በኃላ 7 ቁጡሩ የግልፅኩ ትንሽ መሆኑንለመንገር ነው ትንሽም ለቤተክርስቲያን ሣንቲም በመለክ ሌላም ነገር ግን ምንም በመላውቅው ነገር እግሬ ህመም የወር አበባ በሄደ 7ቀን ተመልሶ መጣ እንደ ጎርፍ መቆም መቀመጥ እስክ የቅተኝ ድረስ በጠም ከፈኝበጠም አልቅሼ ወልኩኝ ቀኑ ደግሞ ጥቅምት 21 እናቴ የማርያምዝክር ነበረበት ሌሎች ደግሞ የተላየዩ ሰላም የምናሱኝ ነገሮች አሉ በፅሎት ያስቡኝ::

    • @tsigechaka5754
      @tsigechaka5754 Год назад +1

      ለፁፍ ጥረት ይቅርታ ሥራ ቦታ ሆኝ ነው::

  • @MeskiTola
    @MeskiTola Год назад +3

    ቃለ ህይወት የሰማልን ረጅም የአገልግሎት ዘመን ያድልልን 🌾🌾🌾

  • @ShimelsT
    @ShimelsT 10 месяцев назад

    Kale hywet yasemaln memhr

  • @ወለተማርያምቲጀ
    @ወለተማርያምቲጀ Год назад +2

    መምራች ፡ ቃለሂወት ፡ ያሰማልን ፡ በድሜ ፡ በፀጋያኑርልን ፡ እኔ ፡ ሰወቸበጠየቁት ፡ ጥያቄ ፡ ተረድቸአለው ፡ ❤

  • @leahreplicas4631
    @leahreplicas4631 Год назад +2

    ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን❤❤❤❤

  • @jerrykonjonice3405
    @jerrykonjonice3405 9 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለህ ሕይወት ያስማልን

  • @friendsandfamily9294
    @friendsandfamily9294 Год назад +1

    Amen Amen Amen kale hwite yasmalen

  • @mareyaamienatee7157
    @mareyaamienatee7157 Год назад

    Kaloti yasemalin 🤲🤲🤲👏👏👏 yenee Abati ❤❤🤲🤲🤲🙏🙏🙏⛪⛪⛪⛪⛪🤲🤲🤲

  • @ProMobile-d2m
    @ProMobile-d2m Год назад

    አሜን ሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማን

  • @metages9762
    @metages9762 Год назад +1

    በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን የሁላችንንም ጥያቄ ነው የመለስክልኝ

  • @JoeTiGistsgawe
    @JoeTiGistsgawe Год назад

    ቃለሕይወት ያሠማልን በእድሜ በጤና ያኑርልን መምሕር

  • @dagmeandarge3172
    @dagmeandarge3172 Год назад

    አሜን እግዚእብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን...

  • @AbebeTesfaye-s2d
    @AbebeTesfaye-s2d Год назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @adanechhaile9473
    @adanechhaile9473 Год назад +1

    Amen Amen Amen
    Kale iyot yasemaln

  • @aynetefenta2300
    @aynetefenta2300 Год назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን፫

  • @zenabuethiopia5608
    @zenabuethiopia5608 Год назад +1

    ቃል አይውት ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @satsshdjs4340
    @satsshdjs4340 Год назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን ያሠማልን ለመምህረችን❤❤❤

  • @mariouset142
    @mariouset142 Год назад

    ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን

  • @zarahtegetese6062
    @zarahtegetese6062 Год назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ❤❤❤

  • @user_selagg
    @user_selagg Год назад

    ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን ኣባታችን❤

  • @kidestdebrework6991
    @kidestdebrework6991 Год назад

    kalehiwot yasemalen

  • @solitube1636
    @solitube1636 11 месяцев назад

    Kal hiwet yasemaln ❤

  • @genetbihonegn7499
    @genetbihonegn7499 Год назад

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @merhawitmerhawit8067
    @merhawitmerhawit8067 Год назад

    ቃል ሂወት የስመዐልና አሜን አሜን አሜን❤

  • @GvdGsj
    @GvdGsj 5 месяцев назад

    ለንስሃ ሞት ያብቃን❤❤❤

  • @hayilemelekoteshete6732
    @hayilemelekoteshete6732 5 месяцев назад

    አሜን አሜን

  • @mebita6930
    @mebita6930 Год назад +3

    🙏🙏🙏🙏🙏💛🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏☘️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏☘️🙏🙏☘️🙏🙏🙏🙏☘️👏☘️☘️👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏☘️☘️🙏🙏🙏🙏🙏☘️☘️

  • @robelenat8949
    @robelenat8949 Год назад

    እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ያቆይልይ

  • @veracity8968
    @veracity8968 5 месяцев назад

    በምን አግኝቼ ላናግሮት መምህር ??? አስቲ አባካቹ አገናኙኝ ስለ አግዚያብሔር ነፍሴን ላድን አባካቹ

  • @sara-tp5mh
    @sara-tp5mh Год назад +3

    አሜን፫ እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን

  • @dawitjohannes
    @dawitjohannes Год назад +1

    Qale hiwot yasemalen

  • @MmMm-p3m
    @MmMm-p3m 5 месяцев назад

    ለንሰሀሞትያብቃን❤🎉🎉

  • @FdcggCgffg
    @FdcggCgffg 10 месяцев назад

    ቄለህወህሐት ያስማንልን

  • @AlemuGelaw
    @AlemuGelaw Год назад +1

    እ/ሄር ይስጥልን

  • @messeretmazengia997
    @messeretmazengia997 Год назад +3

    በመ ስላሴ እኔ ጥያቄዬ አንዳንድ አባቶች ንስሀ ለመስጠት አይደፍሩም ማለትም ያቀሉታል የቀለለውን ንስሀ እኛ ከባዱን አባቶች ቀላል ነው ካሉ እኔ ምን ቸገረኝ እርሳቸው ካሉ ካቀለሉት ሀጢያቱ ከኔ ተናግሬአለሁ ብሎ መተው ይቻላል ?

  • @TemesgenNigatu-fu5fk
    @TemesgenNigatu-fu5fk 5 месяцев назад

    መ ምክር ሰርቄነበርእቃውአለንስሀመግትፍልጊንነውምንላድርድ

  • @EmebetA-zh4ub
    @EmebetA-zh4ub Год назад

    በስማም,ወልድወመንፈስቅዱስአባቴ,ንስሕመግባትእፈልግነበርእናምንስሕአባቴንሳያችውእሽማቅቃለው,እሳችውምንስሕግቡእያሉአይጥይቁም,እናምክሌላአባትመግብትእችላለውውይ,ብታብራሩልኝ,

  • @miranasrallah1106
    @miranasrallah1106 Год назад +1

    መምህር ቃለ ሄይውት ያሠማልን መምህር የኔ ጥያቄ ሴት ልጆ በእድሜ የምትበልጠውን ውንድ ማግባት ትችላለች ውይ?

  • @djgshc1758
    @djgshc1758 7 месяцев назад

    😊😊😊😊😊❤❤❤❤

  • @tigisttsegaye9027
    @tigisttsegaye9027 Год назад

    ወንድሜ እግዚያብሄር ይስጥልኝ አንድ ነገር ከብዶኝ ነበር መልስ አገኘሁ ሀጥያትም ደጋግመን ንስሃ መግባትን

  • @dak-bc3nw
    @dak-bc3nw Год назад +1

    በንስሐ ቅኖና ላይ እያለን ሐጢያት ብንሰራ ምን ማድረግ አለብን ??

  • @bizuayehugirma
    @bizuayehugirma Год назад +2

    ቃለህይወት ያሠማዎት ግን እኔም አንድ ነገር ተቸግሬአለሁ እሡም ለሊት ለፀሎት ስነሳ በእንቅልፍ ሊደፋኝ ይታገለኛል እንደምንም ታጥቤ ውሀ እየነካሁ ሳጠፋው ደሞ ቆሜ የቀለጠ ሀሳብ ወይ ስለትናንት ያደረኩትን ወይ ነገ ስለምሠራው ስራ ሳስብ ሁሉንም ፀሎት ያለማስተዋል አንብቤዋለሁ ምን ላድርገ ሁል ጊዜ ወይ እንቅልፍ ወይደሞ በሀሳብ እወድቃለሁ

  • @wossneKume
    @wossneKume 5 месяцев назад

    እኔ ለቻላኑ አዲስ ነኝ እንደው አባቴ አንድ ጥያቄ ነበረኘ ከልኳንዳ ስጋ ገዠቼ እቤት ወሰጄ ቤተሰቦቼ ጋር በላን በስህተት የገዛሁት ከሞስሊም ቤት ነበር
    አባቴ ደግሞ ቆራቢ ነኝ

  • @Belebwa
    @Belebwa 11 месяцев назад

    አባ እንደምን ዋሉ ባለትዳርና የሁለት ልጆች እናት ነኝ ካሀገር ቤት ከወጣው ወደ 7 አመት ሆኖኛል ግን ከ 3 አመት በፊት በኮረና ሰሀት ብዙ በተጨነኩበት ወቅት ንሰሐ ገባሁ ቀኖና ሰተውኝ አጣቴን ኹሉ ተናግሬ ቀኖናዬን ስጨርስ ንሰሐ አባቴ ቁረቢ አሉኝ ግን ምናልኳቸው አገርቤት ባል አለኝ ልጆች አሉኝ ብቻዬን እንዴት እቀርባለሁ ብዬ ስጠይቃቸው እሱ ሲመጣ ይቆርባል አሉኝ ከሳቸው የተሻለ እውቀት ስለሌለኝ እሺ ብዬ መቁረብ ጀመርኩኝ ከዚህ ቀደም እኔም ሆንኩ ባለቤቴ የክርስትና ሂወታችን የደከመ ነበር እኔ እግዚሐብሔርን ሳገኝ ደስ ብሎኝ ቀጠልኩኝ እባክኾ መልስ ይስጡኝ አባ ፈጣሪ ያክብርልኝ+++++++

    • @Tewahedo16
      @Tewahedo16 4 месяца назад

      ንስሐ አባትሽ አድርጊ ያሉሽን ዝም ብለሽ አድርጊ። ንስሐ አባትሽ እንዲህ አድርጊ ካሉሽ ለምን ሌላ ሰውን ትጠይቂያለሽ ? ካሁኑ አድርጊ የሚሉሽ በእምነት የማታደርጊ ከሆነ ለምን እንደ ንስሐ አባት ያዝሻቸው ? ....ላንቺ ስላልመሰለሽ ካህኑ ያዘዙሽ ስህተት ነው ማለት አይደለም። እንኳን ቁረቢ ካህን አቅምሽን አይቶ ጾም ጸሎት ለዚህን ያህል ግዜ ተይ ሊሉ ይችላሉ። ደግሜ የምልሽ ንስሐ አባትሽ አድርጊ ያሉሽን በእምነት አድርጊ።

  • @dinberudegefa7620
    @dinberudegefa7620 10 месяцев назад

    Agibita yafataach maagbaat haxyaat naw???

  • @MelatMulugeta-y8s
    @MelatMulugeta-y8s 9 месяцев назад

    😊

  • @rahelhmariam5647
    @rahelhmariam5647 Год назад

    ቃል ሂወት ያሰማልን አባታችን ጥያቄ ነበረኝ በምንድነው ምናቀርበው?

  • @ማእዶትናታኒየምነኝ

    ይህንጥያቄ የጠየቁ ከኩየት ነዉ ግን ችግሩን በደብ ማብራራት ነበረባቹሁ እንዴት እመቤት እንደተቀመጠ

  • @KidestTesfaye-e9s
    @KidestTesfaye-e9s 5 месяцев назад

    እኔ ንስሀ ልገባ ፈልጌ እፈራለው ምንላርግ ግራ ገባኝ በዚህ ለይ ስራዬ እሁድ ካልሰራው አይሆንም ምንላርግ ግራ ገባኝ

  • @azmeramisgan8609
    @azmeramisgan8609 Год назад +1

    በሰመ ሰላሴ ጥያቄ ልጠይቃችሁ አባየ
    እኔ በባእድ አገር ነዉ ያለሁት ሰእል አድኖ ከምኝታ ከላሰ አለኝ ፅለት አድርጊ ካዛዉ በጣገብ እተኛለሁ ?😢

    • @እግዚአብሔርፍቅርነው-በ6ጀ
      @እግዚአብሔርፍቅርነው-በ6ጀ 10 месяцев назад

      ባለ ትዳር ካልሆንሽ ችግር የለውም ምክንያቱም ገዳም ቦታ ሱባኤ ስንይዝ ስእል አድኖ ካለበት አጠገብ አደል ፀልየን እምንተኛው

    • @እሙየማሪያምልጂ-ጠ7ጐ
      @እሙየማሪያምልጂ-ጠ7ጐ 5 месяцев назад

      ​@@እግዚአብሔርፍቅርነው-በ6ጀእኔ ያለሁት በአህዛብ አገርነኝ ሥእል አድኖ የለኝም ሱባዬ መግባት እፈልግነበር

  • @berhaneftwi468
    @berhaneftwi468 Год назад

    ብሕቂ ዝድኒቅ መልሲ አዩ ዲያቆን ሕወይ አምላኽ ጽጉኡ የብዝሕልካ አብታ ቅድስቲ ጽሎትካ ዘኩሪኒ

  • @SaudiSaudi-o5m
    @SaudiSaudi-o5m Год назад +1

    ስላማችሁ ይብዘዛ በክርስቶስ እኔ ነፍስ አባት አለኝ ግን አንድ ሀጣት ሁለትየ ገባሁበት ሶስትኛ ደግሜ ስራሁት በድፍርት እና ለመናገር ፈራሁ ለነፍስ አባቴ ሌላ አባት መያዝ ይችላለሁ ወይስ አልችልም

    • @retua.318
      @retua.318  Год назад +2

      ትምህርቱን ደግመው ያድምጡት።✝️

  • @shawwitzegeyey
    @shawwitzegeyey Год назад +1

    ✝️የኔ ጥያቂ ለምሳሊ ገዳም ሂጂ እዛ ከሊላ አባት ንሰሀ መግባት ይቻላል ወይ

    • @MeskiTola
      @MeskiTola Год назад

      የኔም ጥያቄ ነው

  • @berhaneftwi468
    @berhaneftwi468 Год назад

    ናይዲቆን ይሩዳኖስ ትምህርቲ ትክ ዝበለት አይ ወይ መልሲ አዩ ዘለዋ

  • @LamrotKagnew
    @LamrotKagnew 5 месяцев назад

    አንድ ሰው ከስንት ዓመት ጀምሮ ነው ኃጢያተኛ የሚባለው ወይም ንስሀ መግባት ያለበት?

  • @TegestAyoh
    @TegestAyoh 10 месяцев назад

    እኔግን ንስሀየገበውበት ጉዳይ ሁልጊዜ በሀሳቤ እየመጣ ይወቅሰኛል እናበፀፀልሞትነው ድጋሚንሰሀመግባት አለብኝ ወይ

    • @DagmawitYossef
      @DagmawitYossef 9 месяцев назад

      le ande hatiyat ande nw nesheha yemigebaw yeha algebachum enji egziabher yeker alalegem dero legebahut nesha endealet nw mihonebachu ena wedehwala ateyu esun lalemadreg becha tetenkeku katefachut demo degame nesha megbat nw

    • @MeseretAyel
      @MeseretAyel 5 месяцев назад

      እባካችሁ መልሱልኝ ትልቅ ሀጢያት ሰራው በስሙ ምዬ ግን ተፀፅቼ ወድያውኑ ንስሀ ገባው ቀኖና ተሰጠኝ ግን መረጋጋት አልቻልኩም በሀሰት ለሰው ብዬ ማሀላ ፈፀምኩ ይምረኝ ይሆን ?

  • @aliyafenta6075
    @aliyafenta6075 Год назад +1

    መምህር ለመጀመርያ ንሰአ አባቴ የተናዘዝኩት ሀጥአት ፣አሁን የንሰአ አባት ቀይረለው በፊት የተናገርኩትን ሀጥአት ለአሁኑ አባቸቴ መናዝ አለብኝ፡

  • @ስደተኛዋየልጀናፋቂ
    @ስደተኛዋየልጀናፋቂ 11 месяцев назад

    እኔ ግን ጥያቄ የሆነብም ፆሎት መፀለይ ፈልጌ ገና በስመአም ብየ ስጀምር እግሬ ይብረከረክብኛል መቆም ይቃተኛል ምን ብየ እንደምፀልይ ሁሉ ይጠፋብኛል ለዚያም ጠዋት ተነስቶ ተሳልሞ መምጣት እንደ ፍራቻ ይሆንብኛል ለምን እምፀልየው ስለሚጠፋብኝ እግዚአብሔር ይመስገን አሁን እብአድ ሀገር ነኝ ሰርች እያደረኩ ነው መስማት ስለ ሁሉም ነገር ላውቅ የቻልኩት ብዙ ሀፅያት ሰርቻለሁ እግዚአብሔር ልቦና ይስጠኝ ምን ማለት እንደፈለኩም ጠፋብን

  • @AshuL9395
    @AshuL9395 11 месяцев назад

    የንሰሀ አባት አለኝ ግን እኔም እንደ ልጅ የንሰሀ አባቴን በአካልም ሆነ በስልክ መጠየቅ እንዳለብኝ ባውቅም በዚህ ረገድ ትንሽ ሰነፍ ንኝ። ይህ ቢሆንም የሳቸው ደግሞ ለየት ያለ ነው ምንም የት ገባ ብለውም አይፈልጉኝም ይባስ ብለውም ቅኖና ሰጥተውኝም ፍታት ዘወልድ ሳልፈታ ቀርቼ እንኳ የት ገባ አይሉም ይህ ደግሞ ትንሽ ጥያቄና ጥርጣሬ ፈጠረብኝ ምንም ትመክሩኛላችሁ? ይባስ ብሎ አሁን በመኖሪያም ተራርቀናል። አሁን የምኖረው አስኮ ብርጭቆ በፍኖተ ሎዛ ማርያም አከባቢ ነው እስቲ መልካም እረኛ መካሪ እና የሚገጽጹ አባት የምታውቁት ካለ ብትጦቁሙኝ ያው ያለንበትጊዜ ትንሽ ከባድ ነው ሁሉም ካህናት መልካም እረኛ አይደሉምና መልሳችሁን በጉጉት እጠብቃለሁ።

    • @KedstAbebe-ms3wu
      @KedstAbebe-ms3wu 7 месяцев назад

      በመጀመራ በአካባቢክ ካለ ቤተክርስታን ያዝ በጃቸው ቀድሰው የማቆርቡክ ስለሆኑ ሲቀጥል እደልጅ ባንስ ለበዓላት ጠይቃቸው ብዙ አባቶች ብዙ የንሰሀ ልጅ ስለሚኖራቸው ሊረሱ ይችላሉ በዚህ አይክፋክ ግን በአካባቢክ ነው የንሰሀ አባት የሚያዘው

  • @alem7785
    @alem7785 Год назад

    መምህር እኔ አስራት ለንሰሀ አባቴ ነው የምሰጠው??

  • @YeshiAd21
    @YeshiAd21 Год назад

    ye tewesenu tyakie neberugn andegna aras bet yegeba sew betekirstyan mekdes wist megebat yichalal wey? maychal kehone lemn? lemegbats mn madreg alebn? huletegna and hitsan kirstna saynesa simot ke betekistyan rak bilo yikeberal lemndnew?

  • @bisrata.9999
    @bisrata.9999 Год назад

    አንድን ድርጊት ከ10ቱ ትዛዛት እና ከ6ቱ ቃላተ ወንጌል መርምረን ሃጢያት ነዉ አይደለም ማለት እንዴት እንችላለን?

    • @retua.318
      @retua.318  Год назад

      ደግመው ያድምጡት።✝️

  • @EskdarBogale
    @EskdarBogale 3 месяца назад

    ለንሰአ ሞት ያብቃን