Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሆት መምህር ሐይማኖቴንም ሃገሬንም እንዳውቃት እያደረጉኝ ነው::ቃለ ሂወት ያሰማልን የመንግስቱ ወራሽ ያርገወት::
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር አሜን በእውነት ለመምህራችን እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥልን
It is good even if he insult we learn from that he is not insulting he criticize us. Well done keep up the good job. D Yordanos. May God bless you.
እግዚአብሔር ይመሰገን ለጥምቀት በዓሉ ያደረሰን ጌታ ። ወንድማችን እናመሰግናለን ታሪክን እንድናውቅ ሰለረዳኸን። አትሳደብ የምትሉ ሰዎች ተሰድበንም ከገባን ጥሩ ነው ሰደብከን የምትሉ ሰዎች በግድ ሰሙ አልተባላችሁም።
ጥዑም ትምህርት። የኢትዮጵያ ታሪክ ቢፃፍ መልካም ነዉ።
እግዛብሄር ይስጥልን ብዙ የላወቅናቼውን ነገሮች አሳወከን ፀጋ በረከቱን ያብዛልህ መምህራችን አትሳደብ ለምትሉ ደግሞ ኩርኩም ቢኖርበት እንደውም ጥሩ ነበር አይደለም መገሰፅ ልቦና ይስጣችሁ ሲጀመር ትምህረቱን ስትከታተሉ ደስስስስ እያላችሁተከታተሉት ምክንያቱም ይህን የመሰለ ትምህርት መስማት በራሱ እድለኞች ነንስለ ሁሉም ነገር እግዛብሄር ይመስገን
በቅድሚያ በእግዚአብሔር ስም ሰላም እልዎታለሁ፣ ሰለ ለእርሶ ምንም ቃላት የለኝም ይህን እውቀትን የሰጠዎት እግዚአብሔር ይመስገን እኔ ወደ ኢትዮጵያ ስመጣ መፅሐፍ መግዛት እፈልጋለሁ የትኛውን የኢትዮጵያ ታሪክ የያዘ መፅሐፍ መግዛት እንዳለብኝ እርሱን ባውቅ ገዝቼ ባነብ ደስ ይለኝ
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መንግስተ ስማያትን ያውርስልን እግዚአብሔር አምላክ እማምላክ የቅዱሳን አምላክ ወላዲት አምላክ ጸጋውን በረከቱ ፍቅሩን አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ ያድልልን
ቃለ ህይወት ይስጥልን ረጅም ዕድሜ ይስጥልን
መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን መልካም ማጠቃለያ ነው በተለይ ደግሞ የመጨረሻዋ። እግዚአብሔር ቢፈቅድ ስለ አፄ ዘርዓ ያዕቆብ ለብቻው ትምህርት ቢያስተምሩን ደስ ይለኛል። አፄ ዘርዓ ያዕቆብ ድንቅ መሪ ናቸው። እኛ ኢትዮጵያዊያን ያለተናገርልናቸው ነጮች ግን ንጉሡ በጻፉአቸው መጻሕፍት ተገርመው ተደንቀው "እንዲህ ዓይነት መሪ እንኳን የለም" ብለው እስከ መናገር የደረሱበት ታላቅ ንጉሥ ነው። በኦርቶዶክሳዊያን በተለይም በአብዛኛው መምህራን እኚህ ታላቅ ንጉሥ ዝቅ ተደርገው መታሰባቸው ያሳዝናል ያበሳጫልም።
እግዚአብሔር ያክብርልን ወንድማችን🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽💚💛❤️ ! እንደዚህ አይነት ትምህርት ቢደገምልን ደስ ይለኛል በግሌ !
አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
Egziabehar yimesgen Amen ,Memeher tur genbi timesheet new , Memeher Gebera Medhene Kele hyiweten yisemalen yigelegelot zemenoten yirezemelen be edma be tana yitebekot stgawen bereketun yibezalot amen amen amen 💚💛♥️💚💛♥️💚💛♥️
ለመምሕራችን ቃለሕይወትን ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ያቆይልን መምሕር ያስተማሩንን ድፍረት ባይሆንብኝ እንደው በመጽሐፍ መልክ አድርገው ቢጹፉልን
Egzabhr yemasgn amen amen amen enkan abro adrsn amen egzabhr yestln kalhywtn yasmaln tasfa mengstasmaytn yawrsln bedma basga yetabkln amen yaglglot zamenen yarzmln amen yesmanewn balbonhn yasdrbn ledhnt yargln amen
እውነት ነው መምህር በእድሜ በጤና ያቆይልን ከዚህ የበለጠ እውቀትን ያድልልን ቃለ ህይወት ያሰማልን 💚💛❤🙏
እግዚአብሔር ይመሥገን እሔን ዩቱብ የመራኝ ኣምላክ ብዙ ተማረኩ አወኩ
Kale hiwet yasmalen
መምህራችን ቃል ህይውት ያሰማልን ሰነፎች ተግሣጽን ይንቃሉ ይባላልል እኔ አንዱ ነኝ አሁን ግን እግዚአብሔር ይመሰገን ድክመቴን አወኩ እውነት ተግሣጽ ያሰፈልገናል ለኛ ቀጥለበት
መምህር ቃል ህይወት የሰመዐልን ጡዑም ትምህርቲ
Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏 kale haiwet yasmalen
አሜን አሜን አሜን ንንንንቃለ ህይወት ያሰማልን
አሜን ፫ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመነወትን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክ አሜን ፫🙏🙏❤
በጤና ይጠብቅልን በህይወት ያሠንብትልን
የህይወት ቃል ያሰማልን
እምዬ ኢትዮጵያ ከፍ በይልኝ💪⛪️⛪️✝️💪
በጣም ጥሩ ትምህርት ነው። ባይሳደቡ በደንብ እናዳምጦት ነበር።
ተግሳፅ ነዉኮ ለራሳችን እንጂ አልተሳደቡም በእዉነት የዚህ ተግሳፅ ሲገርመን የፈጣሪ ፍርድ እዳለ ለምን እንረሳለን
@@ዋይዓለምጨለማሁሉከንቱ ጨው ለራስህ ስትል ጣፍጥ አደል ተረቱ ለኛ ብሎ ነው የገስፀን እንጂ ለክፍት አደለም
እውነት ነው ተግሳጽ ለእኛ ነው የሚጠቅመን👏👏👏
ሰው ሆይ ለግልህ ክብር አትጨነቅ ?
ተግሳፅ እና ስድብ እንለይ እንጂ።
እግዚአብሔር ይመስገን። አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር ።
🤲🙏🤲
ቃል ህይወት ያሰማልን 🙏🥰🥰
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር
አሜን(፫) ቃለህይወት ያሠማልን መምህር።
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር
መምህር ቃል ህይወት ያሰማን
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን 💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️🕊🕊🕊🕊
ቃለ ህይወት ያሰማልን ።
እግዚአብሔር ይመስገን።
እግዚአብሔር ይስጥልን! እንኳን አደረሰዎ!
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህር
እናመሰግናለን ቃል ህይውት ያሰማልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን
Amean Amean Amean Thank you.
ቃለ ህይወት ያሰማልን😍😘
Enam ye kudus Lalibela Gend negen
አሜን ቃለህይውት ያስማልን
እናመሰግናለን መምህር
Thank you 🙏 🙏🙏
Ena Memeher tiru mesala new yisekemetut kale hyiweten yisemalen
Ahun ehi denkoro yemiyastemrewn temrt misema erasu dedeb m3hin alebet koshishia
🙏🙏🙏
Chechela(sisilia)
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን።አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ።አምላከ ቅዱሳን ቸሩ መድኃኔ ዓለም በእድሜ ይጠብቅልን።
የሚገርምህ እስካሁን ድረስ15 ሚሊዮን ህዝብ ነው አሜሪካ ዉስጥ ለምን ይቀነጣጥሷቸዋል 50% የኤድስ በሽታ ተለከፊ ናቸው የአባ ለዘር በሽታ በክትባት ተሰጥቷቸዋል። በምግብ በሽታ ይመግቧቸዋል በነፃ ነው አይማሩም ብዙ ግፍና ስቃይ ነው የሚሰራው እስከ አሁን ድረስም ያየሁትን ነው የምመሰክረዉ።
በኢትዮጵያ ታሪክ በገዛ ህዝባቸው ለወራሪ ሃይል ተላላፈው የተሰጡ ብቸኛው ንጉስ፡ቤተሰቦቻቸው እንኳን ቀብራቸው ላይ ያልተገኙበትና በወጉ እንኳን ያልተቀበሩ፡ አጼ ቴዎድሮስ ናቸው።የተሳሳተው ህዝብ ነው ወይስ እሳቸው?
ሀበሺ ማለት ቅልቅል ማለት ሳይሆን ጠንካራ ማለትም ነው ጥቁር ድንጋይ ባልጩት ድንጋይ ሀጀር ሀበሺ ነው የሚባለው።።።
በቅድሚያ በእግዛብሄር ስም ሰላምታ አቀርብሎታለሀ የርሶን ትምህርት ስከታተል እረጅም ጊዜያት ሆኖኛል ልጥይቆት የምንፈልገው ሰዎች ከሞትን በሃላ እኛ መጀመርያ የምንጠየቀው ከየትኛው ሀይማኖት እንደመጣን ነው ወይስ መልካም ስራችን ነው መልሱንም ምን እንደሚመልሱልኝ እግዚአብሔር ነው የሚያውቀው ታድያ እርሶ ለምንድነው ሌላውን ሐይማኖት በጣም የሚያንቋሽሹት ጠያቂው ፈጣሪ ሆኖ ሳለ
አንድ ጌታ አንድ ጥምቀት አንድ ሃይማኖት መጽሀፍ ቅዱስ እንዳለው
etsub etsub new
ሴት የሚለው ትርጉም አብራራው እስኪ ??
ኢትዮጵያ ፍትህ ናት!ruclips.net/video/blyrA3vHJ7A/видео.html
እውነት እግዚአብሔር ቃለ ሒወትን ያሰማልን እድሜ በጤና ጋር ይስጥልን መምህራችን♥
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን
🙏🙏 🙏
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሆት መምህር ሐይማኖቴንም ሃገሬንም እንዳውቃት እያደረጉኝ ነው::ቃለ ሂወት ያሰማልን የመንግስቱ ወራሽ ያርገወት::
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር አሜን በእውነት ለመምህራችን እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥልን
It is good even if he insult we learn from that he is not insulting he criticize us. Well done keep up the good job. D Yordanos. May God bless you.
እግዚአብሔር ይመሰገን ለጥምቀት በዓሉ ያደረሰን ጌታ ። ወንድማችን እናመሰግናለን ታሪክን እንድናውቅ ሰለረዳኸን። አትሳደብ የምትሉ ሰዎች ተሰድበንም ከገባን ጥሩ ነው ሰደብከን የምትሉ ሰዎች በግድ ሰሙ አልተባላችሁም።
ጥዑም ትምህርት። የኢትዮጵያ ታሪክ ቢፃፍ መልካም ነዉ።
እግዛብሄር ይስጥልን ብዙ የላወቅናቼውን ነገሮች አሳወከን ፀጋ በረከቱን ያብዛልህ መምህራችን
አትሳደብ ለምትሉ ደግሞ ኩርኩም ቢኖርበት እንደውም ጥሩ ነበር አይደለም መገሰፅ ልቦና ይስጣችሁ ሲጀመር ትምህረቱን ስትከታተሉ ደስስስስ እያላችሁተከታተሉት ምክንያቱም ይህን የመሰለ ትምህርት መስማት በራሱ እድለኞች ነን
ስለ ሁሉም ነገር እግዛብሄር ይመስገን
በቅድሚያ በእግዚአብሔር ስም ሰላም እልዎታለሁ፣ ሰለ ለእርሶ ምንም ቃላት የለኝም ይህን እውቀትን የሰጠዎት እግዚአብሔር ይመስገን እኔ ወደ ኢትዮጵያ ስመጣ መፅሐፍ መግዛት እፈልጋለሁ የትኛውን የኢትዮጵያ ታሪክ የያዘ መፅሐፍ መግዛት እንዳለብኝ እርሱን ባውቅ ገዝቼ ባነብ ደስ ይለኝ
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መንግስተ ስማያትን ያውርስልን እግዚአብሔር አምላክ እማምላክ የቅዱሳን አምላክ ወላዲት አምላክ ጸጋውን በረከቱ ፍቅሩን አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ ያድልልን
ቃለ ህይወት ይስጥልን ረጅም ዕድሜ ይስጥልን
መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን መልካም ማጠቃለያ ነው በተለይ ደግሞ የመጨረሻዋ። እግዚአብሔር ቢፈቅድ ስለ አፄ ዘርዓ ያዕቆብ ለብቻው ትምህርት ቢያስተምሩን ደስ ይለኛል። አፄ ዘርዓ ያዕቆብ ድንቅ መሪ ናቸው። እኛ ኢትዮጵያዊያን ያለተናገርልናቸው ነጮች ግን ንጉሡ በጻፉአቸው መጻሕፍት ተገርመው ተደንቀው "እንዲህ ዓይነት መሪ እንኳን የለም" ብለው እስከ መናገር የደረሱበት ታላቅ ንጉሥ ነው። በኦርቶዶክሳዊያን በተለይም በአብዛኛው መምህራን እኚህ ታላቅ ንጉሥ ዝቅ ተደርገው መታሰባቸው ያሳዝናል ያበሳጫልም።
እግዚአብሔር ያክብርልን ወንድማችን🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽💚💛❤️ ! እንደዚህ አይነት ትምህርት ቢደገምልን ደስ ይለኛል በግሌ !
አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
Egziabehar yimesgen Amen ,Memeher tur genbi timesheet new , Memeher Gebera Medhene Kele hyiweten yisemalen yigelegelot zemenoten yirezemelen be edma be tana yitebekot stgawen bereketun yibezalot amen amen amen 💚💛♥️💚💛♥️💚💛♥️
ለመምሕራችን ቃለሕይወትን ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ያቆይልን መምሕር ያስተማሩንን ድፍረት ባይሆንብኝ እንደው በመጽሐፍ መልክ አድርገው ቢጹፉልን
Egzabhr yemasgn amen amen amen enkan abro adrsn amen egzabhr yestln kalhywtn yasmaln tasfa mengstasmaytn yawrsln bedma basga yetabkln amen yaglglot zamenen yarzmln amen yesmanewn balbonhn yasdrbn ledhnt yargln amen
እውነት ነው መምህር በእድሜ በጤና ያቆይልን ከዚህ የበለጠ እውቀትን ያድልልን ቃለ ህይወት ያሰማልን 💚💛❤🙏
እግዚአብሔር ይመሥገን እሔን ዩቱብ የመራኝ ኣምላክ ብዙ ተማረኩ አወኩ
Kale hiwet yasmalen
መምህራችን ቃል ህይውት ያሰማልን ሰነፎች ተግሣጽን ይንቃሉ ይባላልል እኔ አንዱ ነኝ አሁን ግን እግዚአብሔር ይመሰገን ድክመቴን አወኩ እውነት ተግሣጽ ያሰፈልገናል ለኛ ቀጥለበት
መምህር ቃል ህይወት የሰመዐልን ጡዑም ትምህርቲ
Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏 kale haiwet yasmalen
አሜን አሜን አሜን ንንንን
ቃለ ህይወት ያሰማልን
አሜን ፫ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመነወትን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክ አሜን ፫🙏🙏❤
በጤና ይጠብቅልን በህይወት ያሠንብትልን
የህይወት ቃል ያሰማልን
እምዬ ኢትዮጵያ ከፍ በይልኝ💪⛪️⛪️✝️💪
በጣም ጥሩ ትምህርት ነው። ባይሳደቡ በደንብ እናዳምጦት ነበር።
ተግሳፅ ነዉኮ ለራሳችን እንጂ አልተሳደቡም በእዉነት የዚህ ተግሳፅ ሲገርመን የፈጣሪ ፍርድ እዳለ ለምን እንረሳለን
@@ዋይዓለምጨለማሁሉከንቱ ጨው ለራስህ ስትል ጣፍጥ አደል ተረቱ ለኛ ብሎ ነው የገስፀን እንጂ ለክፍት አደለም
እውነት ነው ተግሳጽ ለእኛ ነው የሚጠቅመን👏👏👏
ሰው ሆይ ለግልህ ክብር አትጨነቅ ?
ተግሳፅ እና ስድብ እንለይ እንጂ።
እግዚአብሔር ይመስገን። አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር ።
🤲🙏🤲
ቃል ህይወት ያሰማልን 🙏🥰🥰
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር
አሜን(፫) ቃለህይወት ያሠማልን መምህር።
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር
መምህር ቃል ህይወት ያሰማን
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን
💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️🕊🕊🕊🕊
ቃለ ህይወት ያሰማልን ።
እግዚአብሔር ይመስገን።
እግዚአብሔር ይስጥልን! እንኳን አደረሰዎ!
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህር
እናመሰግናለን ቃል ህይውት ያሰማልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን
Amean Amean Amean
Thank you.
ቃለ ህይወት ያሰማልን😍😘
Enam ye kudus Lalibela Gend negen
አሜን ቃለህይውት ያስማልን
እናመሰግናለን መምህር
Thank you 🙏 🙏🙏
Ena Memeher tiru mesala new yisekemetut kale hyiweten yisemalen
Ahun ehi denkoro yemiyastemrewn temrt misema erasu dedeb m3hin alebet koshishia
🙏🙏🙏
Chechela(sisilia)
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን።አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ።አምላከ ቅዱሳን ቸሩ መድኃኔ ዓለም በእድሜ ይጠብቅልን።
የሚገርምህ እስካሁን ድረስ15 ሚሊዮን ህዝብ ነው አሜሪካ ዉስጥ ለምን ይቀነጣጥሷቸዋል 50% የኤድስ በሽታ ተለከፊ ናቸው የአባ ለዘር በሽታ በክትባት ተሰጥቷቸዋል። በምግብ በሽታ ይመግቧቸዋል በነፃ ነው አይማሩም ብዙ ግፍና ስቃይ ነው የሚሰራው እስከ አሁን ድረስም ያየሁትን ነው የምመሰክረዉ።
በኢትዮጵያ ታሪክ በገዛ ህዝባቸው ለወራሪ ሃይል ተላላፈው የተሰጡ ብቸኛው ንጉስ፡ቤተሰቦቻቸው እንኳን ቀብራቸው ላይ ያልተገኙበትና በወጉ እንኳን ያልተቀበሩ፡ አጼ ቴዎድሮስ ናቸው።
የተሳሳተው ህዝብ ነው ወይስ እሳቸው?
ሀበሺ ማለት ቅልቅል ማለት ሳይሆን ጠንካራ ማለትም ነው ጥቁር ድንጋይ ባልጩት ድንጋይ ሀጀር ሀበሺ ነው የሚባለው።።።
በቅድሚያ በእግዛብሄር ስም ሰላምታ አቀርብሎታለሀ የርሶን ትምህርት ስከታተል እረጅም ጊዜያት ሆኖኛል ልጥይቆት የምንፈልገው ሰዎች ከሞትን በሃላ እኛ መጀመርያ የምንጠየቀው ከየትኛው ሀይማኖት እንደመጣን ነው ወይስ መልካም ስራችን ነው መልሱንም ምን እንደሚመልሱልኝ እግዚአብሔር ነው የሚያውቀው ታድያ እርሶ ለምንድነው ሌላውን ሐይማኖት በጣም የሚያንቋሽሹት ጠያቂው ፈጣሪ ሆኖ ሳለ
አንድ ጌታ አንድ ጥምቀት አንድ ሃይማኖት መጽሀፍ ቅዱስ እንዳለው
etsub etsub new
ሴት የሚለው ትርጉም አብራራው እስኪ ??
ኢትዮጵያ ፍትህ ናት!
ruclips.net/video/blyrA3vHJ7A/видео.html