"ሰፈር ፊሹ/አሳው ነው የሚሉኝ" 🤣🤣 የህይወት አድን ጥሪ .....//ትንሽ እረፍት// እሁድን በኢቢኤስ//

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 ноя 2024

Комментарии • 70

  • @SofiAli-f7e
    @SofiAli-f7e 9 месяцев назад +27

    አስፊቲየ ምት ክፉ ነዉ አንተን የመሰለ ሰዉ ቀማን ebs ካላተ አይደምቅም አስፊቲየ የኔ መልካም ሰዉ😢💔💔😭😭😭😭

    • @shebreshebre2952
      @shebreshebre2952 9 месяцев назад

      በጣም😢😢😢😢

    • @inspireteachers1500
      @inspireteachers1500 9 месяцев назад +2

      አስፊቲ በጣም በጣም ሃዘን አጠላብን በእውነት መሞትህን እንኳን እኮ ማመን ያቅታል

    • @merondemisse
      @merondemisse 9 месяцев назад +1

      😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @ttww9470
      @ttww9470 9 месяцев назад +1

      ሱበሀን አላህ. ያረብ መጨረሻችንን ያሣምረው ሁሉ ነፉስ ሞትን ቀማሺ ናት😢😢😢

  • @tsehayabizuneh
    @tsehayabizuneh Год назад +14

    አስፌየ የኢቢይስ ደመት ነው ከትንሹ ከትልቁ ጋ ተግባብቶ ነው የሚሰራው በርቱልን አላህ አገራችንን ሰላም ያድርግልን አንድነት ፍቅር አላህ ይስጠን ሰላም ለሰው ልጅ በሙሉ

  • @ormooapss442
    @ormooapss442 9 месяцев назад +4

    አስፊቲ ቆርቶ የስራ ባልደረቦች እኔስ የሚያውቀው ሰው እንደዚህ አልቅሸ አላቅም የኔ ጌታ ነፍስህን በሰላም ያሳርፍልን 😭😭😥😥😥 ለስራ ባልደረቦች ለሁሉም ወዳጅ ዘመድ መፅናናትን እመኛለሁ

  • @وبوي-ع3ي
    @وبوي-ع3ي 9 месяцев назад +8

    አስፊቲ ልባቺን ሰባብርህ ሄርክ የኔ አባት የኔ ሩህሩህ መቼም አንርሳህ 😭😭😭

    • @MeskeremDogiso-lt1pc
      @MeskeremDogiso-lt1pc 9 месяцев назад

      ፍቅር የሆነ ሰው ነውኮ አስፊቲ ሞት ጨከነ

  • @adommiya9812
    @adommiya9812 9 месяцев назад +6

    ኡፉፉፉፉፉ😢😢😢😢😢እኔኮ ምንም የሞተ አልመሠለኝም

  • @Tube-gy8hm
    @Tube-gy8hm 9 месяцев назад +13

    አስፍየ ካላንተ እኮ ኢቢኤስ አይደምቅም የኔ አባት ሞት ክፎ 😢😢😢😢

  • @saleemaababa3596
    @saleemaababa3596 9 месяцев назад +10

    ሞትክፉ አስፌን ወሰደብን😭😭😭😭😭

  • @ssss7510
    @ssss7510 9 месяцев назад +5

    ሙትጨካኝ መሆኑን ያወኩት አስፌቲን 😢😢😢😢ሲነጥቀነው😢😢😢😢😢

  • @buswalemwubset7611
    @buswalemwubset7611 9 месяцев назад

    አይ ሞት ክፉ አስፍየ ነፍስህን ይማርልን እኔ መሞትህን አላመንኩም ስራወችህን ሳይ ያለህ ነው እሚመስለኝ 😭😭😭😭😭

  • @asterdemissie1012
    @asterdemissie1012 9 месяцев назад +1

    ጨዋታማ አዋቂ ነበርክ አስፊቲ

  • @አባወድሀለው
    @አባወድሀለው 9 месяцев назад +1

    አስፍየ ነፍስህን ይማረው

  • @yesaq_Media
    @yesaq_Media Год назад +5

    ዋው አስፊቲ ስወዳቹ

  • @kidusdd4126
    @kidusdd4126 Год назад +6

    ያበደ ነው የተመቸው ላይክ ያርግ

  • @sitylove-do7yx
    @sitylove-do7yx Год назад +3

    ከምኑ ላይ ነው ያራገፈው ግን ከፀጉሩ

  • @T2F124
    @T2F124 9 месяцев назад

    ውይ አስፍዬ እዚህ ጋርም በጣም አሞክ ነበር ቻል አርጎት ነው እኮ 😢😢😢😢 ነብስህ በሰላም ትረፍ የኔ አባት😭😭😭😭😭

  • @aaa-43
    @aaa-43 9 месяцев назад

    አስፍቲ 😢😢😢😢 ይብላኝ አብርው ለምሰሩት እኛ በምዳያ ነው የሚናቅህ ግን እስካሁንም አላመንም

  • @peace2all51
    @peace2all51 9 месяцев назад +1

    ትንሳኤ ጉድህ በጣም ብዙአሳልፈሃል

  • @SururkedirHassen
    @SururkedirHassen 9 месяцев назад +1

    አይ ሞት ክፉ😢😢😢😢😢አስፊቲ

  • @addisbishaw6277
    @addisbishaw6277 Год назад +2

    3:39” ክረምት ስለሆነ summer camp ምን የሚሉት አባባል ነው?

  • @ስደተኛዋነኝ
    @ስደተኛዋነኝ 9 месяцев назад +1

    ሰው ከቱ አስፊቲ ነብስ ይማር አይይይይይ

  • @JrngeumdmyHtnsnts-cx8xt
    @JrngeumdmyHtnsnts-cx8xt Год назад +1

    አስፍቲ ተሳኤ ስወዳችሁ❤❤❤ ላይችል ገበቶ😂😂😂😂

  • @madinataju7355
    @madinataju7355 9 месяцев назад

    I miss asft 😢😢😢😢lubbuu kee haa maaru 😢😢😢😢😢

  • @mesilove9815
    @mesilove9815 Год назад +5

    ሆ እኔ ማዳም ቤት ሞቼ ነበረ እውነት ህጻናት እንዴት እንደሚችሉ አላውቅም 😂😂😂😂

  • @tadelakidane101
    @tadelakidane101 Год назад

    Egzabeher yemesegen Amen 🙏

  • @MeskeremDogiso-lt1pc
    @MeskeremDogiso-lt1pc 9 месяцев назад

    የebs ቅመም ነበር አስፊቲ ነብስክ በገነት ያኑረው

  • @Asia-i3t1w
    @Asia-i3t1w 9 месяцев назад +1

    አይሞትክፈቱአስፍዬየኔዬወህ

  • @طيبهسعيد-ف9س
    @طيبهسعيد-ف9س 9 месяцев назад +2

    አይ ሞት

  • @አልሀምዱሊላህ-ተ2ጐ
    @አልሀምዱሊላህ-ተ2ጐ 9 месяцев назад

    😢😢አስፋው😢😢

  • @mabubaaummii2
    @mabubaaummii2 9 месяцев назад

    😢😢😢💔

  • @tiruyetru
    @tiruyetru 9 месяцев назад

    እኔ አላመንኩም ነበር

  • @fadeelafadeela9061
    @fadeelafadeela9061 Год назад

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @dimachala6310
    @dimachala6310 9 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤😭😭😭

  • @eagle4452
    @eagle4452 Год назад

    😊😀😁😂😂😂😂 West honen benawer ayshalem alalem

  • @zenitlegese9070
    @zenitlegese9070 Год назад

    አሳውአስፋው

  • @hailem9116
    @hailem9116 9 месяцев назад

    ሞት አይንህ ይጥፋ አሰፋው ያየህበት

    • @ttww9470
      @ttww9470 9 месяцев назад +1

      አችም ዘንድ ይመጣል ሞት ሁላችንም ሟች ነን 😢😢 ዋናው ሀቅን ይዞ መሞት ነው ያረብ መጨረሻችንን አሳምረው

  • @RoRo-pn5dd
    @RoRo-pn5dd Год назад +2

    ተንሱ😂😂😂😂😂😂

  • @karemkabadade
    @karemkabadade 9 месяцев назад +1

    ayeee beka ebs man ale beya ayalahu 😢😢😢

    • @yousera6014
      @yousera6014 9 месяцев назад

      ልክ እንደኔ 😢

  • @eyerusgirmay587
    @eyerusgirmay587 Год назад

    Yene fish 😂😂

  • @sivemagcina-sr7kk
    @sivemagcina-sr7kk 9 месяцев назад

    💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭

  • @ralamerialameri563
    @ralamerialameri563 Год назад

    😅😅😅😅😅😅😅😅😅😂😂😂😂😂😅😅

  • @fatmasayeed5292
    @fatmasayeed5292 9 месяцев назад

    😢😢😢😢

  • @birtukangeresu4777
    @birtukangeresu4777 9 месяцев назад

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @abiyahabiyah2976
    @abiyahabiyah2976 9 месяцев назад

    😭😭😭😭😭😭😭😭Ayii

  • @AAa-sv1gz
    @AAa-sv1gz Год назад

    😂😂❤❤

  • @natolinatu7630
    @natolinatu7630 9 месяцев назад

    Rip

  • @aces4387
    @aces4387 9 месяцев назад

    😂😂😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @mahletnegusse5950
    @mahletnegusse5950 Год назад

    I am sorry i don't agree with this lifeguard is a professional job you have to have a certificate to do it .yes they real one is arround but it's not good for this show .

  • @birucke
    @birucke Год назад

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-hiwot
    @user-hiwot 9 месяцев назад

    😢😢😢😢😢😢😢

  • @seblepenvn7289
    @seblepenvn7289 9 месяцев назад

    😢😢😢😢😢😢😢😥😥😥😥

  • @ሱሱSSነኝየማዳምቅመማ

    😂😂😂

  • @megnotmisganaw9185
    @megnotmisganaw9185 9 месяцев назад

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @ZewudineshHailemariam
    @ZewudineshHailemariam Год назад

    😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤

  • @bazakason8474
    @bazakason8474 9 месяцев назад

    😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @ZeyenebaShemsedin-hw6so
    @ZeyenebaShemsedin-hw6so 9 месяцев назад

    😭##⨳

  • @hadiyasiedsied2466
    @hadiyasiedsied2466 Год назад

    ወይ ቀበና 😂

  • @MedinaTube-no5ko
    @MedinaTube-no5ko Год назад

    ምነው ዋና ብችል የመዳም የውሃ ገዳ ወፍ እና ድመት ሲጠጣው ከሚወል እንቦጫረቅ ነበር😂😂

    • @ዮወርድ
      @ዮወርድ Год назад

      የዉሀ ገዳ ካለ ደሞ ተለማመጂ ዉደ ሁሉም በእናቱ ሆድ አለመደ እኔ እዋይኝ ነበር ግን ዉሀ አላገኝም ድሮ ከብት ጠብቁ ተብለው ስንላክ ስንቦጫረቅ ዉለን አይጥ መስፍን እገባ ነበር የዛሬን አያርገዉና😁😁😁

    • @MedinaTube-no5ko
      @MedinaTube-no5ko Год назад

      @@ዮወርድ እኔም ከብት ስጠብቅ ነው ያደኩት ግን ወሃ ገብተው ሲዋኙ እኔ ቆሜ ተመልካቾ ነኝ እፈራለሁ ደሞ እዚህ ልለማመድ ብየ ወደውስጥ ብሰምጥስ ማን ያወጣኛል እሩቅ ነው😂

  • @fadeelafadeela9061
    @fadeelafadeela9061 Год назад

    ❤❤❤❤

  • @saragezae6631
    @saragezae6631 9 месяцев назад

    😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @nugussesae7588
    @nugussesae7588 9 месяцев назад

    😢😢😢😢😢😢😢😢