አስፋውና ናፍቆት ለትራፊክ ፖሊሶች እረፍት ሲሰጡ ምን ገጠማቸው? /ትንሽ እረፍት/ /እሁድን በኢቢኤስ//

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024

Комментарии • 470

  • @asniit1199
    @asniit1199 Год назад +104

    ናፍቂ ያገባ ባልተቤትሽ ታድሎ የሆንሽ እንዝርት ነገር ነሽ ነገረ ስራሽ ሁሉ ይመቸኛል አስፍዬ አንተንም ውድድ ነው የምናደርግህ

  • @Sabit33
    @Sabit33 Год назад +11

    አቤት ስታምሮ ናፍቁት እንደ መልክሽ ልስራሽም ክብር ያለሽ ነሽ ቀጥይበት ጀግና

  • @hasefah3808
    @hasefah3808 Год назад +53

    ባባን ነብስ ይማር ሳስበው እባዬ ዝም ብሎ ይፈሳል 😭😭😭😭

    • @chunachu
      @chunachu Год назад

      ለማመን የሚከብድ ነው መሞቱ ነፍስ ይማር ባባ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @wollodessiefikr2514
      @wollodessiefikr2514 8 месяцев назад +1

      ይሄው በሱ አመት አስፍየንም አጣን ከንቱ አለም😢😢😢

    • @እናቴእወድሻለው-ነ4መ
      @እናቴእወድሻለው-ነ4መ 8 месяцев назад

      ​@wollodessiefikr2514 😢😢😢😢😢😢

  • @ሶፊየሀይቋ-ኀ2ሐ
    @ሶፊየሀይቋ-ኀ2ሐ Год назад +22

    ናፍቆት የሆነች ቅመም ነገር ሁሉም ነገር ያምርባታል😍

  • @አብረሃም
    @አብረሃም Год назад +70

    I am Eritrea.....የትራፊክ አደጋን ለመመከላከል ለተማሪዋች በክረምት የእረፍት ጊዜ ስልጠና በመስጠት ትውልድን ማዳን ይቻላል .ተማሪዎች ነጻ አገልግሎት በመስጠት ግዴታቸውን ሊወጡ ይችላሉ።

    • @freweynidesta3061
      @freweynidesta3061 Год назад

      ድብራይ ንመን ክተድሕን ሳዋ ዝተምሃርካዩ ናይ ሊብነት ት/ቲ ከ ሰራቂ ማንካ ሃማም ኣብ ዘይተኣትዎ ዘይብልኩም ምድረ ስድት ቀለብ ዓሳ ንምንታይ ኮይና ዘይትብሉ ደናቁር ኣራዊት መኪርካ ማለት ድዩ ስደትካ ምቅፃል ዳኣ ከም ዝለመድካዮ ብሳህራ ብባሕሪ በዚኣስ ኢሳያስ ኣደንቒሩ ዝገዘኦኹም ትኽኽል እዩ ንርጉም ንሩጉም ህዝቢ ርኹስ መንግስቲ ፈጢርልኹም

    • @maezayohannes1305
      @maezayohannes1305 Год назад

      Þwwuo0ķ8àaaQQ

    • @kingcell9524
      @kingcell9524 Год назад +1

      ጥሩ ሀሳብ ነው 👍

    • @markaria1123
      @markaria1123 Год назад

      @@freweynidesta3061 shut your mouth suk beli 😆😆😆

    • @bdhddhdh6400
      @bdhddhdh6400 Год назад +1

      ጥሩ ሀሳብ

  • @rosarosa9032
    @rosarosa9032 9 месяцев назад +17

    አስፍት የኔ የዋህ ነፍስ ይማር😢😢😢😭😭😭😭😭😭😭

  • @helenethiopia
    @helenethiopia Год назад +37

    ወይ አሲፊቲ ፍቅር የሆናችሁ ነችሁ እኮ EBS ሶች ♥♥♥

  • @ሪችጎንደሬዋ
    @ሪችጎንደሬዋ Год назад +3

    ናፍቆት አምሮባታል ሁሉ ነገር የሚያምርባት ነገርሰ😍😍😍

  • @bintmekonentube7507
    @bintmekonentube7507 Год назад +133

    አስፋው መሸሻ እና ናፍቆት. ደስ ስትሉኝ እስኪ የመዳም. ቅመሞች እኔንም አሳድጉኝ

  • @patiencemedia7394
    @patiencemedia7394 Год назад +22

    ወይኔ ናፍቂ ደስ ስትልኮ ሁሉም ነገር ያምርባታል ቅልጥፍ ያለች ኣስፊቲ የኔ ደግ ኣሳዘንከኝ

  • @ኢትዬጺያሀገሬ
    @ኢትዬጺያሀገሬ Год назад +6

    ናፍቆት አስፋው ምርጥሠው🥰 እውነትነው እደዚህ መከራእያዬነው የሚውሉት ክብር ይገባቸዋል🥰🥰🙏

  • @sakahjahik3566
    @sakahjahik3566 Год назад +14

    አስፍዬ እረጅም እድሜ ይስጥልን የኛ መልካም

  • @zemetubazezew149
    @zemetubazezew149 Год назад +3

    ናፍቆት በደንብ ነው የመሰለችው በጣም ደስ ይላል ተባረኩ

  • @seenaagedda3740
    @seenaagedda3740 Год назад +9

    ደስ ስትሉ ዘና አደረጋችሁን

  • @Tube-nf1mc
    @Tube-nf1mc Год назад +16

    ውይ አስፊቲ በሳቅ ገደለኝ እንደምን ዋላችሁ አላለም😂😂😂😂ምርጥ ሰው ናፍቂ አንደኛ ስራሽ ነው የሚመሥለው

  • @እራሔልየድግልጅ
    @እራሔልየድግልጅ Год назад +7

    ወይ ናፍቆት ባልሽ ታድሉ በስማም ሑሉ የሚያምርባት ቅልጥፍጥፍ ያለች ሤት ዋው🙏🙏🙏አሥፊቲ የኔ አባት🙏🙏😘😘

  • @menejat9904
    @menejat9904 Год назад +9

    Nafiki so smart and intelligent everything is fitting you great job 👏🏻
    I love on you to be traffic police ❤

  • @bethelhemtilahun9894
    @bethelhemtilahun9894 Год назад +7

    I really enjoyed this program today

  • @haymanotadamu2995
    @haymanotadamu2995 Год назад +4

    ናፍቂ የ እውነት ትራፊክ ፖሊስ ብትሆን እንዴት ጎበዝ ነች

  • @melakubirhanu199
    @melakubirhanu199 Год назад +4

    አውቀዋለሁ በጣም ሪሥክ ያለው ስራ መሆኑን በሠላም ማጠናቀቃችሁ በጣም ጥሩ ነገር ነው።እንደዚ አይነት ከበድ ያለ ስራ ውሥጥ ባትገቡ እመክራለሁ።

    • @hussenkassaw7229
      @hussenkassaw7229 Год назад

      እንዴ ዋናዎቹ ትራፊኮችስ እንዴት ሊሆኑ ነው

  • @ጅወይሪያሀላሌንናፋቂ

    አስፊየ የኔ አባት ለሴት ያለዉ ክብር በር ከፍቶ ሲያስወጣት ልቤ ትር አለች

  • @tube1934
    @tube1934 Год назад +12

    ዉድ የሀገሬ ልጆች በዪለቹበት አለህ ዪጠቢቀቹ

  • @lemlems683
    @lemlems683 Год назад +31

    ወይኔ ናፍቆት በሳቅ ገደለችኝ ሲያምርባት 🥰🥰🥰🥰😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁

  • @newmobile227
    @newmobile227 Год назад +3

    ናፍቆትየ ስወድሽ ለምንድነው ሁሉም ነገር የሚያምርብሽ ግን ያሠላም

  • @amtellah756
    @amtellah756 Год назад +7

    ክብር ለትራፊኮቻችን 🙏🙏🙏🙏👍

  • @solomontesfay2806
    @solomontesfay2806 Год назад +9

    ፍየል ከመደርሷ ቅጠል መበጠሷ አለ ያገሬ ሰው የናፍቆት ይለያል ድሮ እረዳት እየሰራሁ ሳለ የምታማርረን ትራፊክ ነበረች ቁርጥ እሷን ጭራሽ ከአፏ ላይ መንጃ ፍቃዱን ተነቅሳው ነው የገባችው እንኳንም ትራፊክ አልሆንሽ በሩጫሽ ብዛት ልብሽን እናጣ ነበር በተረፈ ናፍቂየ የኔ ጨዋ ሰላምሽ ይብዛ አክባሪሽ ነኝ በተለይ ለፍቅረኛሽ ያደረግሽው ነው እንዳከብርሽ ያደረገኝ አስፍቲ እንኳን ከዘራዋን ይዘህ ወደ ቤተክርስቲያን ብታዘወትር ነው የሚሻልህ ዋ!

  • @mabatube677
    @mabatube677 Год назад +8

    ጎቦዞች❤❤ነፊቆት ፊጥነትሽ ማሻ አለህ ለማድ ነዉ ምትማስልዉ አሳቃቹኝ ደሞ ክክክ ዘለቅ ሳለም ለሀጋራችን እትዮጵያ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹✅❤❤❤

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 Год назад +3

    ጎበዞች ናፍቂ ቅመሜ የብዙ አመት ልምድ ያለሽ ነው የምትመስዪው

  • @netsanetmuluwork4881
    @netsanetmuluwork4881 Год назад +6

    ናፍቆትማ ልምድ አለሽ👍🏽 አስፊቲግን እራስህ ህገወጥ ስታምሩ👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽

  • @sadaalkaabi144
    @sadaalkaabi144 Год назад +2

    ወላሂ ስወዳችሁ እድሜና ጤና ለናተ

  • @dawitkassa3131
    @dawitkassa3131 Год назад +1

    አስፋው እና ናፍቆት ፣ ስለ ስቱዲዮ ዝግጅቶች እና ችሎታዎ አመሰግናለሁ። ኢትዮጵያ ውስጥ የትራፊክ ፖሊስን ለመርዳት ፈቃደኛ መሆን ህጋዊ ነው? ካልሆነ ለፖሊስ ዩኒፎርም እና ለሙያው ክብር መስጠት ጥሩ ነበር።

  • @mahimahimahi6629
    @mahimahimahi6629 Год назад +10

    ሁፍፍፍፍ አስፊት በሳቅ 🤭🤭ገደልከኝ ያምርባቸዋል ደግሞ 😍😍

  • @rahel2834
    @rahel2834 Год назад +1

    ናፍቂየ በጣም ነው የቻልሽበት ሳምርባችሁ አስፊቲ

  • @johnmokoena4310
    @johnmokoena4310 Год назад +8

    በዬሰሚንቱ ሚተመጡት እቅድ በጠም ይገርማል በሪቱ እግዘአብሔር እድሜነ ጤነ ይስጠችሁ

  • @asiasaed1251
    @asiasaed1251 Год назад +6

    በዚሕ አጋጣሚ የኢቢኤስ ማናጀር አላፊ ወይም ባለቤት የሆ ነውን ሠው እጂግ እናመሰግናለን የፕሮግራሙ አዘጋጆችን እሴቶችን የአሐባበሥ ስነሥራአት እዲያስተካክሉ ማድረግክ እጂግ በጣም ትመሰገናላችሁ👌🙏

  • @tube2611
    @tube2611 Год назад +17

    ናፍቂ መኪናዉ ይታሰራን አላልሺም ሰዉየዉን ካሰርሽ በቂ ነዉ 🤣🤣🤣

  • @zedishakonjo7985
    @zedishakonjo7985 Год назад +8

    ኢብኤሶች ስወዳቹ መልካምነታቹ ይለያል በርቱልን ውዶቼ

  • @FatimaFatima-wc2tg
    @FatimaFatima-wc2tg Год назад +11

    ፐ ናፍቆትን ብቃት ሳላደንቅ አላልፍም አስፋው ስታምሩ

  • @መድናmedina
    @መድናmedina Год назад +7

    አቤት ሲምርባችሁ💐💐💐

  • @yamal754
    @yamal754 8 месяцев назад

    አስፍዬ ነብስህ በገነት ትረፍ

  • @ፍርዶስፍርዶስ-ጘ2ቨ
    @ፍርዶስፍርዶስ-ጘ2ቨ Год назад +1

    አስፈው አበተችን ራጅም እድሜ ተመኝሁልህ

  • @ፎዚነኝየሀላሎንግስትTወለ

    እኛ ሴትች እኮ ሁሉ ነገር ይሄድብናል ናፍቆት ትችያለሽ አስፍቲም ጎበዝ ነህ

  • @hayatabera3050
    @hayatabera3050 Год назад +3

    ናፍቆት ቅልጥፍናዋ ማሻአላህ አስፊቲ ባባየ ስታምሩ ማሻአላህ

  • @mikiyasestifo9153
    @mikiyasestifo9153 Год назад

    Nafki....you are the one

  • @Dasuyebirhanu5472
    @Dasuyebirhanu5472 Год назад +3

    ናፍቆት ማገዴኛን እጅ እየያዛች ነው ምተሻግረው 😂😂😂😂😂💐💐💐😘😘😘

  • @Sara-ok8ri
    @Sara-ok8ri Год назад +1

    በጣም ያምርባችኋል 😁😁😊😊

  • @etaferahuabebe8072
    @etaferahuabebe8072 Год назад +8

    የናፍቆትን ብቃት ሳላደንቅ አላልፍም ትክክለኛ ትራፊክ ትምስል ነበር

  • @shagahailu2781
    @shagahailu2781 Год назад +1

    ደሰ ሰትሉ wow wow siwodachu❤❤❤❤

  • @fetihajilalutube6339
    @fetihajilalutube6339 Год назад +5

    ናፍቂ የሴት ወይዘሮ ሁሉም ያምርባቹዋል 😍😍😍😍

  • @lblb4521
    @lblb4521 Год назад +1

    በጣምነው እደቃችሁ eds አስቃችሁኘ መጆፍቃድ ስትሉ ደብሮኘ ነው እመዳቤት ስራ አድክሞኘ ናፍቂ አስፊቲ አድናቂያችሁ ነኘ ክብር ይገባቸውል ሀገራችንን ለሚጠብቁት በሁሉም አቅጣጭ ላሉት

    • @lblb4521
      @lblb4521 Год назад

      @@milkilion696 አትፍረጂብኘ አዙሮኘል ስራ አሁነው ያየሁት 😆😆😆😆😆

  • @fikerbitew2991
    @fikerbitew2991 Год назад +4

    ናፍቂ ሁሉ ያምርብሻል የኔ ሙሉ ሴት

  • @zakiayaammed5364
    @zakiayaammed5364 Год назад +4

    አስፍሽ ትለያለህ የዉነት የኔ ትሁት አስፊቲን የምቶዱ

  • @ኢትዮጲያዊትነኝ-ኸ8ፀ

    ናፍቂና አስፊቲ ፖሊስነት ያምርባችዋል😁👍👍👍

  • @lemiyemaryam3713
    @lemiyemaryam3713 Год назад +2

    ዋው ይመቻቹ አቦ ስታምሩ❤😍

  • @sumeyamohammed4144
    @sumeyamohammed4144 Год назад

    Wow it is. Smart nafkot yamral

  • @DulumeRobi
    @DulumeRobi Год назад +3

    ከገዜጣኝናት፡ወዳ፡ትራፍክናት፡በጣም፡ያምርባችኃል፡ይመቻችሁ።

  • @zanbasaeed5796
    @zanbasaeed5796 Год назад

    ማሻአላህ ትችሉበታላቹ ናፍቀት ማር ልምዱ ያለሽ ይመስላል በጣም ትችይበታለሽ አሰፋው ምርጥ ሰው አንተም ምንም አይልም

  • @yitagesteferi3800
    @yitagesteferi3800 Год назад

    The BEAUTIFUL Naafkote and Asfaw, You already LOOK, So, PROFESSIONAL!!!!! You Should Take The Pride in Yourself!!!!!

  • @tsehayworku2675
    @tsehayworku2675 Год назад +1

    አስፋው እና ናፍቆት እናመሰግናለን ግን የአዲስ አበባ ትራፊክ በጣም አሳሳቢና አስፈሪ መሆኑን መዘንጋት የለብንም የትራፊክ እግ በአብዛኛው ሲከበር አናይም ቅድሚያ መስጠት ማሳለፍ እግ ማክበር የለም አገራችን ወዴት እንደምሄድ ግራ ያጋባል እና ቢታሰበት

  • @marayoutube4387
    @marayoutube4387 Год назад +19

    ናፍቆት ትክክለኛ ትራፊክ ትምስልነበር ኮስተርስትል ይመቻችሁ ኢቢኤሶች

  • @ትዕግስት-ጸ3ገ
    @ትዕግስት-ጸ3ገ 9 месяцев назад

    የኔ ጌታ

  • @fsalbasat5341
    @fsalbasat5341 Год назад

    Yanchi lj ko gn yeteleye new yehone yeteleye betam yeteleye neger alesh uffff❤

  • @adinewdinku36
    @adinewdinku36 Год назад +1

    ናፍቆት ስራሽ ይሄ ነዉ። ዋው ።።።አስፋው ተበልተሀል ዝም ብለህ ዙር ።።።። ዘመድ ትፈልጋለህ

  • @bazzoncell6696
    @bazzoncell6696 Год назад +2

    Wow you two are amezing. Asfaw and nafqot love you two guys. Can you do another video how the escorting looks like, how escorting traffic police do their job, how they escort, how they manage the road? Please do this video

  • @ABDU-s9g
    @ABDU-s9g Год назад +2

    አንድ ጥያቄ አለኝ ጲም ማሰደግ እንደት ይከለከላል እንደዚህ ከሆነ አንድ ሙስሊም ፓሊስ መሆን አይችል ማለት ነው ????

  • @mihretsalhe5542
    @mihretsalhe5542 Год назад

    Ufff Nafkotyee yne leyu btam new yemewodshe mariyamin ulem sayshe dess yelgnal bayeshe bayeshe alselchem 1ken engenagn pls nurilgn❤❤❤

  • @meronmatiwos936
    @meronmatiwos936 Год назад

    Teru sera naw tebareku

  • @muheabdii7221
    @muheabdii7221 Год назад +1

    Tanks police 💕

  • @ibrahimhussien2551
    @ibrahimhussien2551 Год назад +3

    አስፋው ፡🌹ናፍቆት🌹ኢቢ ኤስ፡🌹(💪🏽🇪🇹🦁🖐🏽)

  • @sollhar192
    @sollhar192 Год назад

    ናፍቆት በጣም ጎበዝ ነሸኮንፊደንሰ ደሰ ይላል አሰፊቲ ትመቻለህ በርቱ ደሰ ትላላችሁ

  • @MoussaFarah-py5bc
    @MoussaFarah-py5bc 9 месяцев назад

    ወላሒ አሥፊቲ ሠላምታ የሚሠጥ ነው የሚመሦለው ደሥትሉ❤❤❤❤😂

  • @wodehord7063
    @wodehord7063 Год назад +1

    መቅድ ጎበዝ ነሽ
    አስፍት አንተም ጎበዝ ነህ ብሆን እኔ የማዳላው ለመቅድ ነው ❤❤❤

  • @tube-jn5zz
    @tube-jn5zz Год назад +3

    ወይኔ ናፍቆት ሲያምርባት አስፊቲም ሃሪፍ ነው የዞርክ መስሎኝ ነው አላለም😍😁😁😂

  • @sameeraaa454
    @sameeraaa454 Год назад

    አስፊቲ. እድሜ ጤና ይስጥልኝ

  • @Jibrilgena2524
    @Jibrilgena2524 Год назад

    Bexam des yilal tinishi
    Irafti♥️👍

  • @MimiMimi-xh2lo
    @MimiMimi-xh2lo Год назад

    Kebire leterafekoche bahune
    Wawwwwwwwo👍👍👍

  • @selambelay-hp2hi
    @selambelay-hp2hi 8 месяцев назад

    Asfeye hulunem video eyayhu endeades lersahe alchalkum😢😢😢😢😢

  • @ተመስገንኣምላከይወድዳዊት

    የበለፀጉ አገሮች ሁሉን በተርኔት ነው የኛ ገር ሁሉ ጉልበት

  • @seblemengistu1621
    @seblemengistu1621 Год назад

    ናፍቆት የምር በጣም ጎበዝ ናት የእውነት ጎበዝ

  • @መሮ
    @መሮ Год назад +1

    ናፍቆት ትቺላለቼ ጌታም 🥰🥰

  • @semiranasir8272
    @semiranasir8272 Год назад +2

    ሲያምርባቹ

  • @birtukangetachew5974
    @birtukangetachew5974 Год назад

    ዋዉ ቀንኒሳ ስላየሁ ደስ ብሎኛል አብረን ተምረናል

  • @fatumaktube7838
    @fatumaktube7838 Год назад +3

    ወላሂ ስወደቹህ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹✅✅🇪🇹🙏🙏🙏🇪🇹😘

  • @ዘሀቡሰይድ
    @ዘሀቡሰይድ Год назад +1

    ማሻአላህ ታምራላችሁ

  • @meazagirmakostr9267
    @meazagirmakostr9267 Год назад +2

    ታምራላችዉ ቀጥሉበት ሰዉ ልጅእንኳን በከቱ እየጠፋነዉ😌😒

  • @danboy2425
    @danboy2425 Год назад

    ናፍቆት ጎበዝ ነሽ

  • @almazworetaw3176
    @almazworetaw3176 Год назад +3

    የስራ ሰአት ማክበር ወይም መውጫና መግቢያ ፊርማ ወታደራዊ ብቻ ሳይሆን የማንኛውም ህጋዊ ሰራተኛ ህግ ነው 💚💛❤

    • @Samera-kd5nz
      @Samera-kd5nz 9 месяцев назад

      አሁን ግን ኢትዮጵያ ላይ ህጋይ ስራተኛ የለም

  • @MoussaFarah-py5bc
    @MoussaFarah-py5bc 9 месяцев назад

    ወይ ሥታምሩ

  • @barnabasyoseph5705
    @barnabasyoseph5705 Год назад

    Good idea ሁሉም ቢማርበት ጥሩ ነው በተለይ ደግሞ ለሕገ ወጥ አሽከርካሪዎች መማሪያ ይሆናል

  • @zainabkebede8442
    @zainabkebede8442 Год назад +3

    ፍትህ ለወለጋ

  • @mamamama5088
    @mamamama5088 9 месяцев назад +2

    አይ ሞት ጨካኝ አሰፊቲ😢😢😢😢

  • @seada5485
    @seada5485 Год назад +1

    መሻአላ እደትእዳማረባቹህ ናፍቅየ የኔቆጆ እደዉስወድሽ

  • @menberengate4559
    @menberengate4559 Год назад

    በጣም ነው የምታስቁት

  • @jffhjhgfghjjj2188
    @jffhjhgfghjjj2188 Год назад

    ማሻአላህ አይቶመውቀሰጥሩነው. ናፈቆት ኮሰታራ ጎበዝሰራ ሰራነው. ትክረትሰቶመሰራት ልብን ያርካል

  • @foziya6054
    @foziya6054 Год назад

    ወላሂ ዘና አልኩኝ ብቻ ደስ ቱልኛላችሁ ሳያምርባችሁ

  • @جميلهحوسين
    @جميلهحوسين Год назад +3

    እኔ በሂውቴ መሁነ ክመፍለጋቸው ነግሮች የሴት ፎሊሰ መሁን እና ሞድልሰትነበር ግን ምን የድረግ የማዳም ቅመም ሁኝ ቀረሁ😥

  • @tube-ot5cp
    @tube-ot5cp Год назад +6

    kkkkk ናፍቂ ሌላ ሰው ሆንሽብኝኮ ከማልቀስ ወደማስለቀስ እረ ለውጥ

  • @adonaydimartini6130
    @adonaydimartini6130 Год назад +1

    አስፊት ግን የመኪና ሳይሆን የ ሰው ትራፊክ ነው ሚመስለው

  • @ፈቲነኝስደተኛዋየረሱልወዳ

    ስወዳችሁ እኮ

  • @abc12452
    @abc12452 Год назад +7

    ኔፍቂ አስፊ ትለያላቹ🥰🥰🥰🥰