"ዛሬ ሊጠልዙን ነው ይለኝ ነበር" ትንሽ እረፍት ለትውስታ//እሁድን በኢቢኤስ//

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 фев 2025
  • An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha , Mekdes Debesay, Lula Gezu, Kalkidan Girma, Liya Samuel & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #asfawmeshesha_ebstv
    Follow us on:
    tiktok www.tiktok.com...
    Facebook: bit.ly/2s439TS
    Telegram: t.me/ebstvworl...
    Website: ebstv.

Комментарии • 406

  • @ToniBoy-kt9db
    @ToniBoy-kt9db Год назад +190

    ይህ ግጥም መታሰቢያነቱ ለአስፋው መሸሻ
    ያ ደጉ አባቴ
    የኢብኤስ ድምቀት ሳትኖር የሚከፋኝ
    ከወንብረክ ሳጣክ ሳቄ የሚጠፋኝ
    በሰዎች ልቦና ፍቅርን አሳይተክ
    በአባታዊ ተክሳፅ ምክርን ለገስክ
    የሰዎችን እንባ ጠርገክ ሳታበቃ
    ሰው ሁሉ አላመንም አንተ ታመክ ከአልጋ ላይ ስትበቃ
    አቅሙ ኖረኝ እንካን መጥቼ አልጠየኩክ
    ከራሴ ቀንሼ ነብሴንም አልሰጠሁክ
    ያ ደጉ አባቴ በቅዳሴ ሰአታት በፀሎት ልቦና
    ያንተን ፈውስ መዳን ከአምላክ ዘንድ ሄጄ በፀሉት ላቀና
    በአምላኬ መንገዱ በምህረቱ ሲሳይ
    የህዝብን ፍቅርን አይቼ አንተን ምሮልኝ ባይ
    መታመምክ ሳይንስ ከዘፋንክ ጠፍተክ የንባውት እንባ
    በአንድንድ ሰዎች ስላንተ ማማረት ውስጤ እያነባ
    ልቦና ይስጣቸው ባንደበቴ እያልኩ አልከሳቸው ነገር አይኔ እያነባ
    በለሊት ድምቀት በምሽት ጨረቃ
    በንጋታ ጅምበር ከእንቅልፌ ስነቃ
    ያ ደጉ አባቴ ሄደ ላይመልስ
    እኔም አቅም ኖሮኝ ካለህበት ሳልደርስ
    ነብስክን በገነት በመንግስተ ሰማያት ያቆያት ብያለው
    ሳልሰልች ለስራክ በማይታይ ልቦና ሁሌም እፀልያለው
    ለሁለም አባት ነክ ከ አባትም ባላይ
    ስምህ አይረሴ ነው ይውላል ከሰማይ
    መታሰቢያነቱ ለአሳፍወ መሸሻ
    ከበሱፈቃድ ከአዲ
    እሁድ ታህሳስ

  • @GoldKebade
    @GoldKebade Год назад +28

    ህመሙን የደበቀ መድሀኒት አይገኝለትም ይባላል አስፊቲና ባባን ያጣናቸው ህመማቸውን ደብቀው ጤነኛና ደስተኛ በመምሰል ድንገት አመለጡን ለኛ ትልቅ ሀዘን ነው ወገኖቼ በተቻለን ጤናችንን እንጠብቅ 😭😭😭😭😭😭😭

    • @Dega-sh5vi
      @Dega-sh5vi Год назад +1

      አስፋው እኮ አያውቅም ልጁም ሲያወራ ነበር አንዳንዴ እራሴን አመመኝ ይላል እንጂ ይህንን ያህል ስር እንደ ሰደደ ማን አወቀ አይ አስፍዬ እንደ ቀልድ አመለጠን 😢😢😢

  • @liyamebratu9694
    @liyamebratu9694 Год назад +75

    መቸም አትርሳም አስፍየ በሁሉም ልብ ውስጥ አለህ😢

    • @SaraSara-ve6hx
      @SaraSara-ve6hx Год назад

      እናተን ብሎ አዛኝ በቃ እረሳችሁት ጭራሽ አፈር ሳይገባ መስካካት አስመሳዩች ጭራሽ ሱፍ

    • @etu-c9p
      @etu-c9p Год назад

      አይባልም ምን ያህል ዋጋ እንደከፈሉ ​ሁላችንም እናቃለን😥😥😥@@SaraSara-ve6hx

    • @hedaia
      @hedaia Год назад

      ​@@SaraSara-ve6hx አልተቀበረም እዴ?
      ባሁኑ ስአት ማሥመሰል እጅ ሀቅ የለም

    • @lc09o95
      @lc09o95 Год назад +2

      ​@@SaraSara-ve6hxጉድ ስራውን ይተውትማለትነው

    • @wab7691
      @wab7691 Год назад

      ​@@SaraSara-ve6hx ede min malet new sira eko new demom esun yakatete program new yastelalefut 🥺

  • @Senlaqw123
    @Senlaqw123 Год назад +48

    የእኔ አባት አስፍዬ እኔግን ቪዶዎችን እያየሁ አላምን እያልኩነው እናተም እንደኔ ናችሁ 😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @blue_blue12
    @blue_blue12 Год назад +47

    Asfitis personality is so unique 😭 we will miss you❤️❤️

  • @rabyasayadomar6001
    @rabyasayadomar6001 Год назад +24

    ትንሡ መፅናናቱን ይሥጥህ በጣም ከባድ ጠባሣነዉ የሚወዱትን ሠዉ ማጣት😢😢😢😢😢😢😢

  • @adanechmeskela759
    @adanechmeskela759 Год назад +27

    1ኛ ቆሮንቶስ 13፡13
    እንግዲህ አሁን እምነት፣ ተስፋ እና ፍቅር ጸንተው ይኖራሉ፣ እነዚህ ሦስቱ። ከእነዚህ ውስጥ ትልቁ ግን ፍቅር ነው።
    "እርስ በርሳችሁ ተዋደዱ"

  • @HikmaHikma-gm9mb
    @HikmaHikma-gm9mb Год назад +10

    ትንሱየ አላህ መፅናናቱን ይስጥህ ወንድሜ😢

  • @abebaali4790
    @abebaali4790 Год назад +4

    እግዚአብሔር ያፅናችው ዮናስ ክበደ አስፊቲን ምተካው አንተህ ነህ በርቱ

  • @Fafi51296
    @Fafi51296 Год назад +24

    ብዙ ታዋቂ ሠዎች ሞተዋል ነገር ግን እንደ አሥፋው ሞት ቅስሜን የሰበረው የለም,

    • @Simo-q6j
      @Simo-q6j Год назад +3

      እኔ ደግሞ የማዲንጎ ሞት ነው ቅስሜን ሰብሮት የቀረው እስካሁን አለቅሳለሁ

    • @mare388
      @mare388 Год назад +2

      እኔራሱ ወላሂ

    • @ekramtube6423
      @ekramtube6423 Год назад

      በጣም

    • @mlove4025
      @mlove4025 Год назад +2

      እኔም ከታዋቂ ሰወች አስፋውና ማድንጎን በጣም አዝኛለሁ 😢😢😢

    • @zaidajuhar3738
      @zaidajuhar3738 Год назад

      እኔም እደዘው

  • @BH-id8px
    @BH-id8px Год назад +2

    ትንሱ መቼም የማትረሳው ነው አስፋው አባትና ልጅ ናችሁ በርታ ትንስዬ እሱም ባለበት መልካም እረፍት ይሁንለት

  • @yedingilmeriyamlijnegn4442
    @yedingilmeriyamlijnegn4442 Год назад +25

    ነብስክ በ አፀዳ ገነት ያኑርልን 😢

  • @وبوي-ع3ي
    @وبوي-ع3ي Год назад +9

    አስፍየ እንደት ነው ካላተ ኢቢኤስ የሚለመደው ሁሉንም ነገር ይዘኸው ነው የሄርከው የኔ አባት መቼም አንርሳህ

  • @Ali-sf4vv
    @Ali-sf4vv Год назад +16

    ቀሚሳቹ በጣም ያምራል በዚ ቀጥሉበት

  • @Setotaye2024
    @Setotaye2024 Год назад +1

    ወይ አስፊቲ ጉድ አድርገከን ሄድክ የማይወጣ ሀዘን ነው ትሁትነትህ በተለይ ቀልድህ ምንም አልጠገብንህም እኮ ኡፍፍፍፍ 🙆🏾🙆🏾😭😭😭😭ዉይ ሞት በአስፊቲና በማዲዬ አማረርኩህ 😭😭ግን ለምን የህዝብ ሰው ወሰድክብን🙆🏾🙆🏾😭😭😭😭😭አስፊቲ ነፍስህ ከደጋጎች ጎን ትረፍልን🤲🏽💔🦋

  • @selam6991
    @selam6991 Год назад +10

    ምርጥ ትዝታ በእውነት ፍቅር ናችሁ አስፍዬ እወድሀለሁ😭😭😭😭😭😭

  • @bezawitmuluneh
    @bezawitmuluneh Год назад +1

    አስፍዬ ይኸው ካለፈው ሳምንት ጀምሮ ያንተን ቪዲዮ ብቻ ነው የማየው እምባዬንም መቆጣጠር አቅቶኛል በዚህች አጭር እድሜህ ብዙ ነገሮች ሰርተህ አልፈሀል እግዚአብሔር ነፍስህን ይማርልኝ የኔ ጌታ ጃፒዬም እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጥህ 😢😢😢

  • @HanaKidus-cy3nq
    @HanaKidus-cy3nq Год назад +2

    ኣይይይይይ ሞት በር የለው መስኮት ቀጠሮም ኣይሰጥ ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ አስፍቲ ነፍስህ በሰላም ትረፍ ለምን እንደው ባላውቅም ያለህ ያህል ነው ሚሰማኝ ወይለይ 🕯🕯🕯🕯🕯😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 🤲🙏

  • @Elbethel167
    @Elbethel167 Год назад +4

    እዝጋብሔር ለኢትዮጵያ ለሰውልጅ ሁሉ ፍቅር ይስጠው፣ ለዝች ጥለናት ለምንሄድ ዓለም ምጋደል መጠላላት በዘር መባላትን ያርቅልን፣ አስፋው እንደ ደረጃው ሰውን አክባሪ ትሁት ሰው ነፍስህን በገነት ያኑረው❤ ትንሳኤ በጣም ትሁት ልጅ ነህ እድሜ ይስጥህ ልጆችህን ያሳድግልህ በጣም ነው የምወድህ ❤

  • @fatmasaeed6043
    @fatmasaeed6043 Год назад +5

    ወይ ተሳዬና አስፍቲ አትጠገቡምኮ ሞት ክፉ ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑራት❤❤❤❤

  • @ዜድየመርሳዋየመዳምቅመም

    አስፊቲኮ.በቁሙ ነው የበላው በሺታው😢😢😢😢

    • @LalàSskj
      @LalàSskj Год назад +3

      😢😢😢😢በጣም እድሜው ትንሽ ነው ትልቅ ሰው ይመስለኝ ነበር ለካ በሽታው በልቶት ነው😢😢😢

    • @wina-663
      @wina-663 Год назад

      Sent amtu new ? 😢​@@LalàSskj

  • @ወለተሩፋኤል
    @ወለተሩፋኤል Год назад +2

    አስፋዬ ሁሌ ሆሌ በልቤ እኔደ አባቴ ሙት አራሳክም የእኔ መልካም አንተ ካረፋክ ጀመሩ የስራከውን ቪዲዮ ደግሜ ደጋግሜ ነው እማይው ወድ አባቴ ነብስህን በአፀደ ገነት ያድረግልን እማምላክ እናቴ ከአንተ ጋር ትሆን

  • @kidsettesfya4645
    @kidsettesfya4645 Год назад +8

    ነፍሰ ይማር አሰፊቲ ሁሌም በልባችን አልክ 😢😢😢😢😢

  • @nanibelete8583
    @nanibelete8583 Год назад +1

    አይ አንቺ ሀገሬ መልካም ስው ደግ ስው ማይበረከትብሽ 😢😢😢😢😢😢

  • @EeEe-qk1ym
    @EeEe-qk1ym Год назад +1

    ነበር ማለት እንዲህ ቅርብ ነዉ ለካ😢😢😢😢😢 እስፊቲ ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑርልን

  • @engdawork212
    @engdawork212 Год назад +3

    ተንሱ በመፅናናትህ በጣም ደስ ብሎኛል።

    • @HikmaHikma-gm9mb
      @HikmaHikma-gm9mb Год назад +2

      ገና ምኑን ተፅናና ችሎትጅ😢

    • @gene6075
      @gene6075 Год назад +2

      ወንድ ልጅ ሃዘኑ ብውስጥ ነው እንደ ሰቴች በማለቀስ ኣይወጣም ሃዘናቸው

  • @ethiohabesha7069
    @ethiohabesha7069 Год назад

    በተለይ የአህያው ፕሮግራም የሰራው እየታገለ ነው በጣም አንደበቱንም ያዝ ያደርገዋል አቅምም አልነበረውም 😢😢 የኔ ጌታ እኔ ምመኝልህ እግዚአብሔር በቀኙ እንዲያሳርፍህ ነው 🙏🙏🙏

  • @miserachewoledesnbet7504
    @miserachewoledesnbet7504 Год назад

    አስፊቲ ነፍስህን ይማረው ልጅህ ለእናትህ ለስራ ባልደረቦችህ ለእኛም ለአድናቂዎችህ ለምንወድህ ሁሉ መፅናናትን ይስጠን።።ሌላው ለኤቢኤሰ አዘጋጆችአና ለኢቢኢስ ለምታደርጉት መልካም ስራ አብዝቶ ይባርካችሁ

  • @tirhasasefa640
    @tirhasasefa640 Год назад +1

    😭😭😭😭ምንም መታመኛ የሌላት ኣለም ጎደሎ ነፍስ በሰላም ትረፍ ፈጣሪ ፅናቱ ይስጣቹ

  • @ZuzuMohmmed
    @ZuzuMohmmed Год назад +8

    ዛሬ ዋልኩት እንዳለቀስኩ 😢😢😢😢💔💔💔

  • @AyisheMohammed
    @AyisheMohammed Год назад +9

    ወይኔ እኔስ ማመንም ሆነ መርሳት አልቻልኩም 😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔 የኔ አዝናኝ ቀልዱ ብቻ ይበቃል አይደለም ስራው

  • @asterzenebe847
    @asterzenebe847 Год назад +5

    እሰይ ሊናዬ የሀንገትሽ መኃተብ ሲያምር 😘😘😘

  • @hopeliveshere1121
    @hopeliveshere1121 Год назад +3

    A great tribute for a legend. Thank you for honoring his memory. May he rest in peace

  • @zemaritseblewengielofficia5926

    ወይኔ ምንአለበት ሞት ባይኖር ግን ደሞ እግዚአብሔር የፈቀደው ሆነ ፈጣሪ ነብሱን በገነ ያኑርልን አሰፍዬ የኔ አባት ሁሌም ትናፍቀናለህ በእውነት መፅናናትን ይሰጣችሁ ከባድ ነዉ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @KokobeAbye
    @KokobeAbye Год назад +1

    አስፍየ የኔ አብት ነፍስ ህና ባፀደ ገናት ያኑረው

  • @fantayeedo3733
    @fantayeedo3733 Год назад

    አስፍዬ ነብስህ ባፀደ ገነት ትረፍ

  • @AdanaAdana-o8i
    @AdanaAdana-o8i Год назад +1

    አስፍዬ መቼም አንረሳህም አባታአለም ሳቅህ ጨዋታህ ይናፍቀናል 😢😢ነፍስህ በገነት ያኑራት የእኔ እሩህሩህ ደግ አባት😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @shagahailu2781
    @shagahailu2781 Год назад +2

    እሄን ያያሁት ቀን በሰቅ ሞቼ ነበር ሁሌም በልበችን ትኖረሌ አባተቺን ሁሌ እንዴ ናፈከን ሰሠነጌኛ አረፍክ😢😢😢💔💔💔

  • @zekiya-xc1fi
    @zekiya-xc1fi Год назад

    ትሱ ፈጣሪ ያፅናናህ አስፊቲ መቼም አንረሳህም

  • @ZaytoAhmad
    @ZaytoAhmad Год назад +1

    እንድህ የሳለፉትን ሰዉ ማጣት ከበድነው ትሱ አለህ የበርታህ❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @Idhidyshdjhd
    @Idhidyshdjhd Год назад +7

    😭😭😭😭😭አስፊቲ ዘርህ ይብዛ😭

  • @ሄለንያባቷብሌን
    @ሄለንያባቷብሌን Год назад +1

    ኡፍፍፍፍ ተሳይ ውነትም አባትና ልጅ ነበራቹ😭😭😭😭😭😭😭ውውውይይይ

  • @fetumsultan7318
    @fetumsultan7318 Год назад +8

    Legend never dies ✊ asfye meshesha . Pure soul. Your legacy will always be remembered as a legendary and an inspiration for all of us who have been through this loss together in our hearts with our deepest condolences to the entire family and friends and colleagues. Rest in peace 🪦 my dear asfye meshehsa , I always love you 💔

  • @SelaAlgamdi
    @SelaAlgamdi Год назад +1

    መቸም
    አንረስችሁም
    አስፊየ
    በልብችን
    ውስጥነህ😢😢😢

  • @tube6676
    @tube6676 Год назад +4

    እህ የኛ ደግ አባት ሁሉም ነበር ሆነ እንወድሀለን💔😭

  • @asterdesalegn5581
    @asterdesalegn5581 Год назад +1

    ❤❤❤አስፍየ የኔ አባት ነብስህን ይማረው ሴቶች ግን አፈረኩባችሁ አስረ ቀን ሳይሞላው ባገራችን ባህል አፈረ ሳይቀምስ ጥቁረ አወለቃችሁ 😢😢😢😢😢😢 ይገረማል ራኬብኳ አላወለቀችም😢😢

  • @tigestkinfe-wv1yz
    @tigestkinfe-wv1yz Год назад

    ለሁላችንም መፅናናቱን ይስጠን

  • @tedlamakonnen3019
    @tedlamakonnen3019 Год назад

    ጎበዞች እንዲህ ተጾናኑ።

  • @Zubyda-gz2kx8gy5o
    @Zubyda-gz2kx8gy5o Год назад +13

    እኔ እኮ አሏህ ይዘንልህ መለት በለ መቻሌ ይቆጨኘል አይ ሞት😊

    • @eilham2682
      @eilham2682 Год назад +1

      በጣም እጅ

    • @MariyaAwal
      @MariyaAwal Год назад

      Enem welahi erase becha eyazenku esun alamalate betam new meyanadegnw

    • @ሩመይሳየአሏህባሪያ
      @ሩመይሳየአሏህባሪያ Год назад +3

      ምን ይደረግ ብለሽ ነው ከሁሉም የፈጣሪያችን ትዛዝ ይቀድማል በሀይማኖታችን አድርጉ የተባልነውን እናደርጋለን ተው የተባልነውን እንተዋለን ለአስፊቲ ሙስሊሙም ክሪስቲያኑም ሁሉም አዝኗል

    • @hayatyoutube8501
      @hayatyoutube8501 Год назад

      በጣም ወላሂ ከምንም በላይ የማውቀው ሰው ያህል አዝኛለሁ ግን ምን ይደረግ 😢😢😢😢​@@ሩመይሳየአሏህባሪያ

  • @eskedartessema6318
    @eskedartessema6318 Год назад

    የረሳኋትን የአንበሳ ትሪ ሳያት እንዴት ደስ እንዳለኝ የዛን ግዜ አባት እናልጅ እኮ ነው የሚመስሉት የሚሰሩት ሁሉ

  • @gezashgnmekonnen-pl3ph
    @gezashgnmekonnen-pl3ph Год назад

    ነብስክን በፀደ ገነት ያኑራት

  • @alemtiklu7373
    @alemtiklu7373 Год назад

    እንደዉ የፈጣሪን ፈቃድና አሰራር መጋፋት አይሁንብኝና
    አስፊቲ ትንሽ እድሜ ሰጥቶት ልክ እንደ አባባ ተስፋይ በእርጅናዉም በዚህ በመልካም ልቡና ሙያዉ ሳሲያዝናናን ቢኖር ምን ነበር አስባለኝ
    ትስዬንም ሳስበዉ በጣም ያሳዝናል
    አስፊቲ ነብስህ በሰላም ትረፍልን የኔ ጌታ

  • @kukutilove
    @kukutilove Год назад +1

    አሰሰፍሽ መተም አትረሳም
    ነፍስህን ይማረው❤

  • @tube8360
    @tube8360 Год назад +5

    😢😢😢😢😢 ነፍስ ይማር አስፍቲ 😢😢😢😢 አባት እና ልጅ ተመስሉ ነበር እግዚአብሔርን😢😢😢

  • @Alem163
    @Alem163 Год назад +5

    መቼም አትረሳም አስፍዬ 😭😭😭

  • @MekdiTube
    @MekdiTube Год назад +5

    አይ ሞት ክፉ አስፍዬ ነፍስህ በገነት ትረፍልን መቼም አትረሳም 😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @abebaallwe6984
    @abebaallwe6984 Год назад +1

    የኔ አባት መቼም አንረሳህም ስራዎችሀን እያየን እናስታውስሀለን ነብስህ በሰላም ትረፍ ነብስ ይማር

  • @safinskia1946
    @safinskia1946 Год назад

    ምርጥ አባት የሁሉ የበላይ
    ሳቅንን ከልብህ

  • @Bez2712
    @Bez2712 Год назад +1

    አስፍዬ እግዚአብሔር ነብስህን ይማር😢😢😢😢 መቼም አትረሳ

  • @almazyilma1007
    @almazyilma1007 Год назад

    ትንሱ የአሰፌቲን ትዝታ እንዴት ትረሳው? ሞት ከፉ ነፍሱን በገነት ያኑረው ሥራዋቹ ሁሌም ይኖራሉ

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ Год назад +2

    እረ ያማል እንኳን አብራችሁ ለሰራችሁት በቲቪ ላየነው የማቀው ያክል ልቤ አዝኗል እግዚአብሔር አምላክ ነፍሱን በአፀደ ገነት ያኑረው 😭😭😭😭

    • @ወለተስላሴ-ቘ1ዠ
      @ወለተስላሴ-ቘ1ዠ Год назад

      እሪ ያማልእንኳን አብራችሁ ለሰራችሁት በቲቪ ላየነውየማቀው ያክል ልቤአዝናል እግዚአብሔር አምላክ ነፍስን በአፀደገነትያኑረው😢😢😢

  • @ayinetadesse1345
    @ayinetadesse1345 Год назад

    አሲቲ ነብስእን በአፀደ ገነት ያኑረው እንወድሃለን

  • @Yichalaltube
    @Yichalaltube Год назад +22

    ከመሄዴ በፊት ደምሩኝ ህይወት እደኔ ግራ ያጋባችሁ😢😢

    • @zumra1836zumra
      @zumra1836zumra Год назад

      ነይአብሽሪ ያልፋልነገሌላቀንነዉ ሁለም አንደሠትምእኮ❤❤❤

    • @ሔርሞን
      @ሔርሞን Год назад +5

      ማርያምን ግራ ግብት ብሎኛል ስደትም አልሞላ አለኝ😢😢😢ቤቴም ፈረሰ ኮንትራትም ልጨርስ ፣6ወር ቀረ 😢😢😢

    • @zumra1836zumra
      @zumra1836zumra Год назад +3

      @@ሔርሞን እኛሥዴትያለነዉተፈላልገን እንደጋገፍአይዞሽ ፊጣሪአለሽ

    • @fikretabirhanufikretabirha9429
      @fikretabirhanufikretabirha9429 Год назад +3

      አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር የፈቀደው ነው የሚሆነው በሰላም ለሀገርሽ ያብቃሽ

    • @ስአዲነኝቤተስቦቸንናፍቄ
      @ስአዲነኝቤተስቦቸንናፍቄ Год назад +1

      የኔውድ አይዞሽ አላህ የተሻለውን ነገረ ይስጥሺ ግን ወደሊላ ነገረ ነፈስያሺን. እዳትመራሺ አድቀን ያልፍል

  • @loveyourself5058
    @loveyourself5058 Год назад +2

    Subhan Allah. Its like a dream that he left this world. 😢😢😢 Ayii mot.

  • @HikmaHikma-gm9mb
    @HikmaHikma-gm9mb Год назад +9

    የትንሱ ድምቀት ራሱ አስፍቲ ነበር😢😢😢

  • @SenitSenit-uv3cz
    @SenitSenit-uv3cz Год назад

    የኔ አበሠት ሁሌም የማረሣክ አስፊቲ

  • @ዘመድtube
    @ዘመድtube Год назад

    እግዚአብሔር ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑርልን🤲

  • @destakeremela3591
    @destakeremela3591 Год назад +1

    እስካሁን ያልተቀበልኩትና ያላመንኩት ነገር ነዉ አምላኬ ነፍሱን በሰላም አሳርፍ የማንፈልገዉን እዉነት ተቀበልን ሞት ክፉ ነገር😭

  • @እንዳልፈራየቢላልዘር-ረ2ቨ

    ትገርማላቹ አርቲፊሻሉ አይደርስም ነበር ጥፍራቹ አግጦ ምናለ አይስክሬኑ አፈር እስኪቀምስ በተፈጥሯችሁ ብትሆኑ ለካ ሰው ከሞተ ምን መልካም ቢሰራ ,,ብቻ ልቦና ይስጣቹ በርግጥ አመልሱትም ግን እንኳን ለናተ ለተመልካችም አስፊቲ ያሳዝናል እህታችን እራኬብ ግን አሳዘነችኝ

  • @Helihelenerkan
    @Helihelenerkan Год назад +1

    😢😢😢🖤🖤🖤🖤 አስፊዬ ነብስ ይማር እኛንም ለንሰሃ ሞት ያብቃን አሜን

  • @SarahAyele1020
    @SarahAyele1020 Год назад +1

    You will never be forgotten! Rest in peace legend❤❤❤

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 Год назад

    ስታምሩ እኮ ወዴት ልትወስደው ነዉ 🤣
    መኝታ ቤት ተሳስተህ እንዳትገባ 🤣አባትና ልጅ
    ነብስህን ሰላም ያሳርፋት ቅዱስ አባታችን 🥲የኔ ምስኪን 💔🖤💔🖤

  • @Zabiba85
    @Zabiba85 Год назад

    እኔም ድርቅ አደርከኝ አስፊቲ ነፍስ ይማር

  • @foziaAhmed-lu4vk
    @foziaAhmed-lu4vk Год назад +1

    አስፍየ የኔ አባት መቸም አትረሳ ❤❤❤😭😭😭😭😭

  • @tarikuterefe2386
    @tarikuterefe2386 Год назад

    የኔ ጌታ ነብስህን ይማረው:: የትምወርቅ ሲል የእናቴ ስም ነው ::

  • @SalamWw-zp8fh
    @SalamWw-zp8fh Год назад

    አስፍቲ ነብስህን በሰላም ትረፍ😢😢😢😢😢😢

  • @እናቴእወድሻለው-ነ4መ

    ጋሸ አስፉው ነብስ ይማር😢😢😢ትንሱና ጋሸ አስፉው ወይኔ ትንሱ😂😂😂😂ብርቱካኑንጨረሰበት

  • @እናቴማርያም-ገ3ለ
    @እናቴማርያም-ገ3ለ Год назад

    አስፊቲ ነብስህን ይማር አባቴ😢😢😢😢😢😢😢

  • @selam6991
    @selam6991 Год назад +1

    ኡፍፍፍፍ እሱ እንደዋዛ መቃብር ውስጥ አስፍዬ የሰማይ ቤትህን ብርሀን ያድርግልህ

  • @TeferiTilahun-b1j
    @TeferiTilahun-b1j Год назад +2

    የኔ አባት በስደት ሆኘ ሲከፋኝ ebs ሳይ ነበር የምደሰጠው 😭😭😭😭😭

  • @radiatmalkanah3157
    @radiatmalkanah3157 Год назад

    እያሳከኝ ታሣዝነኛለህ ነብስ ይማር 😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @feriwaneemeyenesh4973
    @feriwaneemeyenesh4973 Год назад

    መቸም አትርሳም አስፍየ በሁሉም ልብ ውስጥ አለህ

  • @meditube1065
    @meditube1065 Год назад

    ምርጥ ሰው ነበር😢😢😢

  • @ami.habeshawit
    @ami.habeshawit Год назад +2

    _ሞት ክፉ የማይረሳ ሰው አጣን😢_

  • @eritrea576
    @eritrea576 Год назад

    Kkkkk, Golden TIME , thank you, Jesus, for Asefa and family

  • @rutaasmare7044
    @rutaasmare7044 Год назад

    አስፊቲ ነፍስ ይማር። ገና አለመቀበርህን ሳስብ ያመኛል ።ነገ በጉጉት እንጠብቃለን ነፍስህ እረፍት እንድታገኝ

  • @Dega-sh5vi
    @Dega-sh5vi Год назад

    መኝታ ቤቴ ተሳስተህ እንዳትገባ የእኔ አባት አስፍዬ 😢😢

  • @FafiFafi-md9eg
    @FafiFafi-md9eg Год назад +1

    ነብሰ ይማር 😭😭😭😭😭😭

  • @meryambekelemery
    @meryambekelemery Год назад

    መንገድ ላይ አትክልት ሲሸጡ ፥ጭፈራ ቤት ፥መርካቱ ቅመም ተራ፥ ትንሱ አባትና ልጅ አስፊቲ ነፍስ ይማር

  • @MaskaramCholko
    @MaskaramCholko 7 месяцев назад

    አስፊቲ ነፍስ ይማር

  • @batybletw2516
    @batybletw2516 Год назад +1

    አስፈው ሞሞቱን አልተቀበልሁም ለምን እደሆ እጃ

  • @abrahamtesera1045
    @abrahamtesera1045 Год назад

    Gerume sew teru mesrate hulim ke mekaber belaye neq Geta Eyesus nebeshwn yemarew jegena sew❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @behailuadnew2905
    @behailuadnew2905 Год назад

    Nefs yimar Asfiye .Always we remember you Asfiyeee

  • @የፍቅርሠው-ቈ1ኈ
    @የፍቅርሠው-ቈ1ኈ Год назад +1

    ትንሡው መቼም ከውሥጥህ ከይወጣም😢😢😢

  • @surafelketema-df3wr
    @surafelketema-df3wr Год назад

    የኔ አባት አስፊቲ ያሳዝናል በጣም😢 ኡፉ ማመን ነዉ ያቃተኝ እኮ

  • @meheratsamuel7533
    @meheratsamuel7533 Год назад +1

    Asefeti yene abbat fetari nebesekan yemarewu😢😢😢

  • @User1-qp3vq
    @User1-qp3vq Год назад

    Tinsu and Asfaw have much memory 😄❤️❤️❤️❤️
    RIP Asfety still painful hard time

  • @MeryamSeid-u9i
    @MeryamSeid-u9i Год назад +4

    አይይይይ ዱኒያ ብላሽ

  • @JamanishMohammad
    @JamanishMohammad Год назад +1

    የኔባት የኔአዛኝ የኔሩህሩህ😭😭😭😭

  • @negutube
    @negutube Год назад

    የኔናት ህንንም ስትሰራ የምር ህመምህን ደብቀህ ይሆንን😢😢😢