Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
እንኳን ተገኜ ለ እናት አባቱ ሲል ወላሂ በጣም ደስ ብሎኛል😢❤
በጣም😢 በተለይ አባትየው በጣም አሳዝነውይ ነበር
ምን ሁኖነው የጠፍው😢😢😢
@@meryamamane3432 ፍቅረኛው ጠፍታው😥😥
👍👍👍👍👍😂👍🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭😭❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💐💐💐
የመች ነው በአላህ 😢😢😢
ያብሪሽ መገኘት እደኔ ደስ ያለው ማነው በላይክ ፍቅራቹን ግለፁ
እልልል ተመስገን
ማነው ከልቡ ደስ ያለው አልሀምዱሊላህ
እኔ😢
ንፁትለያለች
እኔ❤
ተመስገን ነው ❤❤❤
እሰይ እንኳን ተገኘ ተመስገን ማርያምን በጣም ነበር የማስበው እውነት የቤተሰቦቹ ማስብ ያሉበት ሁኔታ ያሳዝናሉ እንኳንም በሰላም አገኘሽልን ነፂዬ እናመሰግናለን ልባችን አሳረፈሽው የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለቅዱስ ጊዮርጊስ ወርሀዊ መታሰቢያ ቀን አደረሳችሁ የመዳም ቅመሞችዬ እኛንም የእረፍት እንጀራ ይስጠን ፡፡
ነጺትለያለሽ
እልልልልልልልል እንኳንም ተገኘህልን አብርሽ ማርያም በጣም ነበር የጨነቀኝ😭😭😭
እንኳን ደስ አላቸው ቤተሰቦቻቸው ማርያምን በጣም ደስ ብሎኛልን
አብርሺን ወደ ቤቱ የመለስክ ጌታ ወንድሜንም የሳኡድን ድንበር በሰላም አሳልፈህ የምቀበለዉ አድርገኝ ያረብ😢😢
ውይዘድሮወድሞቻችንያረብጠብቃቸውየናቴልጅ፣ላገርህያብቃልኝ፣ሠላምያምጣልሽ
@@እሙአሚር-ዘ2ረ በጣም
አሚን ወላሂ የኔም ወድም እየመጣ ባህር ተሻግሯል እስኪ እህቶቸ ዱአ እናድርግ ያረብ ወድሞቻችንን አላህ ይጠብቅልን ኢላሂ😢😢😢
አሜን አይዞን በሰላም ይግባልሽ እህቴ❤
እግዚአብሔር ይርዳሽ የኔ እህት
እሰይ እንኳን ተገኘ 😢😢😢 ደስ ብሎኛል ኡፍ አባቱ እናቱ ያሳዝናሉ❤❤
አልሀምዱሊላህ😢😢😢😢😢እንደዚህ ልጅ ያሳዘነኝ የለም ሚስኪን ንፁህ አፍቃሪ 😢😢😢እናት አባቱ እህቱ ሲያሳዝኑ
እንኳን ተገኘ የአባቱ እምባና ጭንቀት እናቱ ቤተሰቡ ም ጭ ምር እንኳን ደስ አላቹ በጣም ደስ ብlሎኛል አብርሽ ጠንከር በል
የኔ አስተዋይ ነፂ ❤❤❤የኔ ወንድም አንጀቴን በላው 😢😢
*እንኩዋን ተገኘህ ነጺ ተባረኪ የልጅ አዋቂ ነሽ የምር መልካም እና ቁምነገረኛ ነሽ በአካልም መልካምነትሽኝ አይቻለሁ ልቦናሽን አይቀይረው አብርሽ አንተም ጠንከር በል ፈጣሪ ከፈቀደ መቼም አትለያዩም ብዙም ብትፈተኑ ፈተናን አልፋችሁ እንደምትገናኙ ተስፋ አደርጋለሁ*
አልሀምዱሊላህ እኳንም ተገኘ ማነው ደሥ ያለው👍👍👍👍
እልልልልልልልልል አብርሸዬ ወንድማችን እንኳን ተገኘህልን በጣም ደሰ ብሎኛል🙏
ነፂኮ ለወድሞቻ ያላት ክብር የኔልዩ በርችልኝ ገደል ትግባ አተ ታማኛ ልጅነህ በዛላይ አተ አልከዳሀት እሷነት እጅ ቆጆ ልጅ እንፍልግልሀለን አብሺር አብርሺየ አባትህ እያለቀሱ ነበር በል አይዞኝ
ተመሥገን እንኳን ፀበል ቦታ ሔደ እንኳን ደሥ ያላችሁ የአብርሽ ቤተሰቦች ተመሥገን አብርሽ ቤቸሰቦችህን በምን ቃል በምን ነገር እደምትክሳቸው እዴት ይቅርታቸውን እደምትጠይቅ አላውቅም በጣም ነው ልባቸውን የሰበርኸው ሴት ብትሔድ ሴት ትመጣለች ቤተሰብን ግን በምንም አተካቸውም ለሁሉም ስለተገኘህ እጅግ ደሥ ብሎኛል
ተመስገን ነፂ እግዚአብሔር ይሰጠሸ አብሩሸ ገበዝ ለፀሎት በመከደህ ደሰ ብሎኛል
አልሀምዱሊላህ እኳንም ተገኘ በጣም ደስስስ ይላል የቤተስቦቹ ሁኔታ ቅስም ይስብራል አብርሺየ የኔ ሚስኪን ንፁህ አፍቃሪ❤❤❤❤
እልልል እሰይ ❤❤❤ እንኳን ደስ ያላችሁ የተጨነቃችሁ ሁሉ
ዳግመኛ ፈገግታህን ሰላየው በጣም ደስ ብሎኛል አላህ የተሻለውን ነው የሚያደርገው አይዞህ ሁሉም ለበጎ ነው
አይይይይ ነፃነት የትንሽ ትልቅቅቅቅቅ ነችኮ የምር በጣም ደስስስስስ ብሎኛል ገሼ በጣም አዝኗል ሙሉ ቤተሰቡ የምር አልሃምዱሊላህ እንኳንም ተገኘልን ሀቂቃ ደስ ይላል 🥰🥰🥰🥰🥰
በጣም ነው ደስ ያለው እውነት ነገ ሌላ ቅኗ ለእናንተ ላባቴ እንኳን በሰላም መጣክ ❤
እስይይ እልልል እኳን ተገኘ እረ በቃው የኔ ምስጊን ገና በልጅነት እድሜው😢😢❤ ❤❤❤እስይ እኳን ጸሎት ቦታ ሔደ እግዚአብሔር ከልቡ ነቅሎ ያወጣለት እግዚአብሔር ስላልፈቀደ ነው ይህ የሆነው ❤❤❤❤
እስይይይይይ እልልልልልልልልልልል እንኳን ምጣ በላም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💞💞💞💞💞💞😥😥😥😥😥
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ቅዱስ ጊዮርጊስ ተገኘ ተመስገን አምላኬ❤❤❤❤ማነዉ እደኔ ደስ ያለዉ ግጩኝ👍👍👍
እኔም ደሰ ብሎኛል በእለተ ቅዱሰ ጊዮርጊሰ ቀን አብርሸዬ ተገኘልን🙏❤እግዚያብሔር ይመሰገን🙏
ደስ ሲል ለአባቱ እንኳንም በሰላም ተገኝ ደስይላል ተመስጌን ።
የመቸነዉ😢😢
ኡፍፍፍፍፍፍፍ እደት ደስስስስስስስስስስ እዳለኝ ወላሂ ያ ደስ የሚል ቤተሠብ በለቅሶ😢 አይቸ ልቤ ተሠብሮ ነበር ነፂየ የኔ መልከ መልካም ❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤አይዙህ አበርሸዬ ማርያም ፕራንክ መሰሉኛ ነበር ኪዳነምህረት ተርዳህ አርብርሸ እውነት ሁላቻንም ተፍተንን ያለፍነ ያለነበት ነው ውዴ ወንድሜ አንድም ደስ አለኝ አንድም ከፍኛ ሰው ልጅ እግዚአብሔር ምፀናናትም ጥሩ ነው አበርሸ እውነት እውነት ለመልም ለዚህ ነው ሁሌም የመትመክራች ሆኖም አለሁንም በቃ ስንት ዋጋ የክፍሉ እናት አባቴህን አከበር ከእነርሱም ጋር ተገባብ እራሰህን ሁን ፍቅር ከምንም በላይ ከባድነው ግን ድግም የጠጋብ መልከት ነው ለአንተ በሉ ስንት ዋጋ ተከፍሉልህ እንዲህ መሆን የለበህም ከምንም በላይ እናት😢 ዋጋ የላትም😢 እኛ እራሱ በለምለም አውቅናችሁ የት እንድመተድርሱ ነበር ጉጉት እንኳን እናት አይ የታድሉታል እንጂ አይታገሉትም ህይወት በይ ድርጃ ፍታና ናት ግን እንድ ለምለም ሆነ አለድከማችሁም ገና እኛ ሰው ሀገር የሚያዘለን ለቤተሰብ ለልውጥ ነው ሀገር እየናፍቀን አልቀሰን 😢😢ይሚውጣልን ወይም እንዴ ውድ ፀሎት ቦታ እንኳን አይድለም እንባችን በመዳም ኩሸና ውስጥ እየፍሰስ የውላል ለሀርብ ሀገሩ ለሚችግሩ ለሀገር ላይ ችግር ለእራሳችን ችግር ለሁሉም መፅናኛ ያችው ኩሸና በቃ 😢😢 ተለውጠ አበርሸዬ እውነት እኔ በአካል እገችህ ቢሆን ስንቱ በነገርኩህ 😢 ላያሰችል አይሰ የሀርብ ሀገር በስንት ነግር መሰለህ ህይወት እንቀልፍ የለ እርፍት የለን ግን ምን እናድርግ
እንኳንም ተገኘ ነፂ በጌታ ምከሩት ቤተሰቦቹ እዴት እዳስለቀሱኝ እዴት እዳሰቡ ይዘሽው ሒጅ ❤🎉😢
እልልልልልልልልል ክብር ለ መድሀንያለም.. ክብሩን እሱ ይውስድ.. ትላንት ኮሜንት ላይ ፅፊ ነበር... ሱባኤ ገብቶ ነው ሁሌም... መሽሽጊያችን .. ፅሎትእና ሱባኤ ነው ብዬ ነበር እግዚአብሔር ምንም ነገር አይሳነውም... በጣም ነው ደስያለኝ.. ለፈጣሪ አንድችም ነገርአይሳነውም.. በርታ.. ቆፍጠን በል... ሂወት ይቀጥላል.. አይዞህአብርሽ..🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️😍😍👏👏👏🙌🏻
አብርሽ እኳን ተገኘህ ለናትና የአባትህ እኳን ደስ አላችሁ ❤❤
እሳይይይይ ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን ነፂ በትክክል ብለሻል በተስቦችን በሙሉ ይቅርታ ይጠይቅ በተላይ ጋሽየን በጣም ተስቃይታልኮ ጋሽየ 😢😢
አልኸምዲሊላህ ማነዉ እንደኔ ደስ ያለዉ❤❤❤
እግዚአብሔርይመስገን እንኳንም ተገኘ በጣም ደስ ብሎኛል በመገኘቱ ደግሞ ወደ ፀበል በመሔዱ እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል አይዞህ ወድሜዋ ሁሉም ለበጎ ነው እግዚአብሔር የተሻለ ነገር አስቦልህነው አይዞህ ጠንከር በል እሺ ወንድሜ ለመላው ቤተሰብ እንኳን ደስ አላችሁ
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ተመሰገን ደስ የሚል የምስራች እንደኔ ደስታ ወደር ያጣ
ማሻ አላህ በጉጉት ነበር የጠበኩት ኡፉፉፉፉፉ እንኳንም ተገኘክ ኡፍ እናት አባት እህት ወንድም ኡፉ የእነሱ ጭንቅ በጣም አስጨንቆኝ ነበር
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ዋው በጣም ደስ ይላል እንኳን ተገኘ ለቤተሰቦቹ
❤❤ለፂየ ተመስገን
ተመስገን አምላኬ ጋሺዬ በጣም አዛዝኖኝ ነበሩ የኔ አባት Netse ታባረክ እውነት በጣም መልካም ስው ነሽ በጣም አስተዋይ ልጂ ነሽ ዳግሞ በጣም ነው ምወድሽ ♥️♥️በጣም ዳስ ብሎኛል እንዴ አንተ አይነት አፍቃሪ ይስጠን ጌታ 🙏🙏❤️❤️
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ተገኚ 😍😍
እሰይ እልልልል አብርሽየ የኔ ምስኪን እንኳን በሰላም ተገኘህ በጣም ጎበዝ በፈተናህ ጊዜ ከፈጣሪ ጋር መገናኘትህ በታም ደስ ይላል ፈጣሪ ለአንተ ያላትን ይሰጥሀል ጠንካራ ሁን ወንድሜ
እስይ እንኳን ለቤተሰቦቹ ተገኘልን በጣም አዝነን ነበር ሁላችንም በመገኘቱ ደስ ብሎኛል
ወይ ነፂ እኳን ደስ አላቹ አብርሽ እኳንም በዳና ወደቤትህ ተመለስክ ፁሎት ቦታ በመሄድህ እራሱ ደስ ብሎኛል ነገ አዲስ ህይወት አለና
አይዞህ ወንድማችን ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይርዳህ እግዚአብሔር የተሻለ ነገር አዛጋጅቶልህ ይሆናል
ለራሡሞቶ፣ሠውይረዳል፣አይአለማሠብ
እሰይ እሰይ እሁሁሁ ግን እንዴት እንደሚጨንቅ ነበረ እንኳን ተገኘህ አብርሽየ አይዞህ እግዚአብሔር የልብህን ስብራት አይቶ ይርዳህ ጠንካራ መሆን አለብህ ወንድሜ ሁሉም ያልፋል❤❤❤
እንኳን😢😢ተገኘ ለእናት አባት ሲል❤❤❤ በጣም ደሰ ብሎኛል አብርሽ አይዞ
አብረሽ እንኳን ተገኚህ ወንድሚ አይዛህ ሁሉም ነገር ለበጉ ነው ወንድምዬ
አባቴ እካንም ተገኘህ አልሀምዱሊላህ አብርሀም አሁን በጣም መበርታት አለብህ በጣም ምርጥ ቤተሰብ አለህ አኮ ኮራ ብለህ ብዙ ነገር እጠብቃለን በአተ ነገ ሌላ ቀን ነው እሺ ነፂዬ ከልብ እናመሰግናለን የምወዳቹ ቤተሰብ❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አገኛችሁት እኔ ግን ራሱን ያጠፋ ይሆን ብዬ ተጨንቄ ነበር ተመስገን አብርሽ ያልፋል እሺ ውዴ አይዞህ 🙏🙏🙏
ተመስገን ጌታየ ሆይ እንካን በሰላም ተገኘ
እግዚአብሔር ይመስገን ሊቀ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊወርጊስ አባታችን በለተ ቀኑ አበሰርን አብርሽ ነገም ሌላ ቀን ነው
እንኳን ተገኘ ያን የመሰለፍቅር ቤተሰብ ሰላም ነሳችው ይች ድመት በተለይ ትናት እህቱ ስታለቅስ አብሬ ነው ያለቀስኩት 😢😢😢
እንኳን ደሥ አላቹ ወይኔ እንዴት እዳዘንን
ድመት ከከከከከ
ዉይ ማሻ አላህ አብርሽ ናፍቆኝ ነበር እኳን ተገኘ አሥለቅሶኝ ነበር ወድሜ ተረጋጋ ❤❤❤❤❤
ኡኡኡ እንኳን በሰላም ተገኘህ የምር በጣም አሳስቦኝ ነበር አላህ ሁሉም መልካም ያድርግልህ አብሽሪ 😢😢😢😢
እህቴ እማብረሀን ደስ ተሰኝሽ አይዶለም ዋለጆቹ እኔም ከምበለው በለይ ዬተጨነኩት🎉🎉❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን አባየ እማየ እንኳን ደስ አላችሁ 🥰❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
እግዜብሄር ይባረክ ያጨነክኝ ለመልካም ሁነልኝእንዳለው እንኳን ጌታ ወደራሱ መንገድመራህ እናተም ቤተስባቹ ምርጥቤተስቦች እንደልጄ ነው ያስጨነቀኝ የነበረወ እንኳን ደስ አላችሁ
እንኳን ተገኘ ደስ ብሎኛል የቤተሰቡም ደስ እንኳን ተመለሰ
ጎበዝ አብርሽ ለራስክ ግዜ መስጠትክ ጥሩ ነው ይቅርታ ጠይቅ ቤተሰቦችህን
እንኳን ደህና መጣሽ እህቴ እኔ እኮ ለነፃነት ንገሯት ብይ ነበር ጎበዝ ነፂ ❤❤❤❤ አብርሽየ 😢😢😢😢😢አይዞህ ወንድሜ❤❤❤❤❤❤❤
በጣም ደስ ብሎኛል ስላየውክ ወንድሜ እንኳን ተገኘክልን ተመስገን ጌታዬ❤❤❤❤❤
እንኳንም በሰላም ወደቤትክ ተመለስ እር ለቤተሰብ ስትል ተረጋጋ አሷን ተዋት ❤❤
እመቤቴ ማርያም ክብር ምስጋና ይግባሽ እባክሽ የሱ ካልሆነች ከልቡ ነቅለሽ አውጭለት❤❤❤
ሱብሀነ አላህከየተብ ጋርድምፃቸዉ አድ አይነትሁለት ደርባባ❤
Elelellellelelle ተመስገን ፈጣርዬ ፀሎቴን ሰማክ ነፂዬ ሞክሼ ኑርልኝ
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስአላችሁ❤❤❤❤❤
አልሀምዱሊላ እኳን ተገኘህ ወድሜ ፈጣሪ ላንተ ያላትን ይሰጥሀል አብሽር ሁሉም ያልፋል
በእውነት በጣም ነው ደስ ያለኝ አይዞህ ወንድማለም ❤❤
ያረቢ ጨንቆኝነበረ እህቶቹን ሳይ ማሻአላህ አላህ የልብ እርጋታን ይስጥህ ወንድሜዋ
እንኳን ተገኘህ ለቤተሰቦችህ ሁሉም ያልፋል❤❤❤❤❤❤❤
ውይይይይ ደሥብሎኛል እኳን ደሥ ያላችሁ አብርሺን ከነቤተሠቦቹ ያላችሁ ❤❤❤ደሥ ብሎኛል😍😍😍🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲ውይ ሣየው እዴት እዳለቀስሁ ልቤ እዴት እደተሠበረ እፍፍፍፍ አብርሺ ❤❤❤❤❤❤❤
እንኳንም ተገኘህ አብርሽዬ❤❤
ወይ አብርሽ እንኳን ደህና ሆንክ እባክህን ሁሉም ያልፋል ተረጋጋ
❤🎉❤🎉❤🎉ተመስገን እስመ ኣልቦ ነገር ዘይሰኣኖ ለእግዚአብሔር እንኳን ደስ ኣላቹ ሁላቹም ቤተሰብ ❤❤❤
እልልልልልልል በጣም ደሥ ይላል ወላሂ ሁሉም ያልፋል ወድም ጠከር በልነገ ሌላቀን ነዉ ተለዉጠህ አሣያቸዉ ለልጅቱ ቤተሠብ❤❤
በአላህ ዱዐ አርዱልኝ ደክሞኛል ከማዳም ቤት አውጥቶ በሰላም ለሀገራችን ያብቃን አሚንን
ተመስገን እንኳንም ደስ አላችሁ 😥አብርሽየ አይዛህ ለበጎ ነው
እንኳን ተገኘህልን በጠም ደሰ ይለል ቤተሰብችን እንኳን ደሰ አለችው 😢😢❤❤❤❤
Ye abrshin selk meyawk kle yetbaberg ebakchiu 😢😢😢🙏🙏🙏🙏
አረ በስመአብ ደግጬ ነበር አተ አለህ ለማንኛውም እኳን ተገኘህ ነጺ የኔ መልካም የተረጋጋሽ አስተዋይ ፈጣሪ ይባርክሽ
እልልልልልልልልል❤❤❤ 🌹🌹🌹🌹እኳን ደስ አላቹ ማማ ባባ እህት ወድሞች ልባቹየሰበር ሁሉ እኳን ደስ አላቹቹ
ትክክል ሁሉም ለበጎነዉ አብርሺ። እራስህን ጠብቅ
ሰለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤
እንኳን ተገኜ አብርሽ እራስህን ጠብቅ ህወት ይቀጥላል የበለጠችዉን ይስጥህ
እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እንኳን ደስ አላችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እልልል ዊ በረካ ሁኝ ነፂ ደስ ብሎናል ሰለተገኚ አልሃምዱሊላህ ወላሂ በጣም አዝኚ ነበር
እምባቹ በሳቅ ይቀየር🌹
እልልልልልልልልልልልልል አብርሽዬ እኳን ተገኘክ ወደራሥክ ተመለሥ አብርሽዬ ፈጣሪ የተሻለውን አዘጋጅቶልክ ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Thank you Lord Jesus
ተመሰገነ በጣም ደስስስስ ይላል አበርሽ እግዚአብሔር ለአንተ የለው ይስጥክ አይዛኝ ወንድማችን❤❤❤❤❤❤
ጎበዞች ጀግና ናቹ
ነፂየ የኔ ትልቅ ሰው አስተዋይ ነሽ ውይ እርጋታሽ አስተሣሠብሽ ቁም ነገርሽ የኔ ውድ❤ ደሞ እኳን ደስ አላችሁ አብርሽየ አይዞህ ያልፋል
ወይኔ ማነው የደስታ እምባ ያለቀሰ😢😢😢😢😢😢😢😢
እንኳንም ለቤተሰዎችህ አበቃህ ወላሂ በጉጉት ነበር የጠበኩት አሁንም ጎበዝ ሁን አብሽር ያጋጥማል ግን ጎበዝ ሆነክ ተወጣው ነገ አዲስ ሂውት ትቀጥላለች😊
አብርሽየ እካንተገኜህ በልፋታአዲርገንቪዶወሰርተህቤተሰብእካንዴስአላችሁ
እንዚአብሔር ይመስገን በመገኘትህ ደስ ብሎናል አብርሽየ ጠንከር በል እህል ውሀ ካላችሁ ልትገናኙ ትችላላችሁ
እንኳን ተገኘ ለቤተሠቦቹ ሲል እንደዉ አሁን አንተ እንጀራ በሽሮ አይጉደልብህ እንጅ ጎበዝ ምነዉ የዚህን ያህል ምነዉ ሸዋ ዋናዉ ነገር ወደ ፀሎት ቦታ መሔድህ ግን ከፀሎት እየተመለስክ ከሆነ የታለ ነጠላህ መቼስ ድራማ እየሰራችሁ ይሆናል ብየ በጥርጣሬ ነዉ ያለሁት
😢😢😢እኳን ተገኘህአብሽር አብርሽየ ማጣት ማግኘት የለነው
በጣም በጣም ነው ደሰያለኝ በመገኝቱአብርሺ አይዛህ አላህየተሻለነገር ቤያስብልህነው ለበጎነው
እውነት አብርሺን አደነኩት ጅግና ወደራስህ ትመለስ ወደ ማርስና ወድ እማይከዳን ቤታችን መሔድክን ወደድኩት
ፈጣሪ የተሻለውን ሊሰጥህ ነው አይዞህ አብርሽ ፍቅር ቢጎድም ጠንካራ መሆን ግድ ነው አይዞህ ቤተሰቦችን ይቅርታ ጠይቅ
በጣም ነው ደሰ ያለኝ ግን ወንድሜ በርታ ማንም ባሰበበት አልኖረም የሚያሰብልህን የፈጣሪን ጠብቅ የቀረብኝ ለበጉ ነው በል ቤተሰቦችህን ዋጋ አታሰከፈል ይቆጭሀል😍😍😍
ነገ ሌላ ቀን ነው ወድማለም አይዞህ ወድማለም እመቤቴ ማሪያም ያንተያለችዉን ትስጥህ ነፂየ እግዚአብሔር ይስጥሽ ትልቅ ሰዉ ነሽ
አብርሽዬ ወንድማችን እንኳን ተገኘህ በጣም ደሰ ብሎኛል😢😢❤❤❤
እንኳን ተገኜ ለ እናት አባቱ ሲል ወላሂ በጣም ደስ ብሎኛል😢❤
በጣም😢 በተለይ አባትየው በጣም አሳዝነውይ ነበር
ምን ሁኖነው የጠፍው😢😢😢
@@meryamamane3432 ፍቅረኛው ጠፍታው😥😥
👍👍👍👍👍😂👍🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭😭❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💐💐💐
የመች ነው በአላህ 😢😢😢
ያብሪሽ መገኘት እደኔ ደስ ያለው ማነው በላይክ ፍቅራቹን ግለፁ
እልልል ተመስገን
ማነው ከልቡ ደስ ያለው አልሀምዱሊላህ
እኔ😢
ንፁትለያለች
እኔ❤
ተመስገን ነው ❤❤❤
እኔ❤
እሰይ እንኳን ተገኘ ተመስገን ማርያምን በጣም ነበር የማስበው እውነት የቤተሰቦቹ ማስብ ያሉበት ሁኔታ ያሳዝናሉ እንኳንም በሰላም አገኘሽልን ነፂዬ እናመሰግናለን ልባችን አሳረፈሽው የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለቅዱስ ጊዮርጊስ ወርሀዊ መታሰቢያ ቀን አደረሳችሁ የመዳም ቅመሞችዬ እኛንም የእረፍት እንጀራ ይስጠን ፡፡
ነጺትለያለሽ
እልልልልልልልል እንኳንም ተገኘህልን አብርሽ ማርያም በጣም ነበር የጨነቀኝ😭😭😭
እንኳን ደስ አላቸው ቤተሰቦቻቸው ማርያምን በጣም ደስ ብሎኛልን
አብርሺን ወደ ቤቱ የመለስክ ጌታ ወንድሜንም የሳኡድን ድንበር በሰላም አሳልፈህ የምቀበለዉ አድርገኝ ያረብ😢😢
ውይዘድሮወድሞቻችንያረብጠብቃቸው
የናቴልጅ፣ላገርህያብቃልኝ፣ሠላምያምጣልሽ
@@እሙአሚር-ዘ2ረ በጣም
አሚን ወላሂ የኔም ወድም እየመጣ ባህር ተሻግሯል እስኪ እህቶቸ ዱአ እናድርግ ያረብ ወድሞቻችንን አላህ ይጠብቅልን ኢላሂ😢😢😢
አሜን አይዞን በሰላም ይግባልሽ እህቴ❤
እግዚአብሔር ይርዳሽ የኔ እህት
እሰይ እንኳን ተገኘ 😢😢😢 ደስ ብሎኛል ኡፍ አባቱ እናቱ ያሳዝናሉ❤❤
አልሀምዱሊላህ😢😢😢😢😢እንደዚህ ልጅ ያሳዘነኝ የለም ሚስኪን ንፁህ አፍቃሪ 😢😢😢
እናት አባቱ እህቱ ሲያሳዝኑ
እንኳን ተገኘ የአባቱ እምባና ጭንቀት እናቱ ቤተሰቡ ም ጭ ምር እንኳን ደስ አላቹ በጣም ደስ ብlሎኛል አብርሽ ጠንከር በል
የኔ አስተዋይ ነፂ ❤❤❤የኔ ወንድም አንጀቴን በላው 😢😢
*እንኩዋን ተገኘህ ነጺ ተባረኪ የልጅ አዋቂ ነሽ የምር መልካም እና ቁምነገረኛ ነሽ በአካልም መልካምነትሽኝ አይቻለሁ ልቦናሽን አይቀይረው አብርሽ አንተም ጠንከር በል ፈጣሪ ከፈቀደ መቼም አትለያዩም ብዙም ብትፈተኑ ፈተናን አልፋችሁ እንደምትገናኙ ተስፋ አደርጋለሁ*
አልሀምዱሊላህ እኳንም ተገኘ ማነው ደሥ ያለው👍👍👍👍
እልልልልልልልልል አብርሸዬ ወንድማችን እንኳን ተገኘህልን በጣም ደሰ ብሎኛል🙏
ነፂኮ ለወድሞቻ ያላት ክብር የኔልዩ በርችልኝ ገደል ትግባ አተ ታማኛ ልጅነህ በዛላይ አተ አልከዳሀት እሷነት እጅ ቆጆ ልጅ እንፍልግልሀለን አብሺር አብርሺየ አባትህ እያለቀሱ ነበር በል አይዞኝ
ተመሥገን እንኳን ፀበል ቦታ ሔደ እንኳን ደሥ ያላችሁ የአብርሽ ቤተሰቦች ተመሥገን አብርሽ ቤቸሰቦችህን በምን ቃል በምን ነገር እደምትክሳቸው እዴት ይቅርታቸውን እደምትጠይቅ አላውቅም በጣም ነው ልባቸውን የሰበርኸው ሴት ብትሔድ ሴት ትመጣለች ቤተሰብን ግን በምንም አተካቸውም ለሁሉም ስለተገኘህ እጅግ ደሥ ብሎኛል
ተመስገን ነፂ እግዚአብሔር ይሰጠሸ አብሩሸ ገበዝ ለፀሎት በመከደህ ደሰ ብሎኛል
አልሀምዱሊላህ እኳንም ተገኘ በጣም ደስስስ ይላል የቤተስቦቹ ሁኔታ ቅስም ይስብራል አብርሺየ የኔ ሚስኪን ንፁህ አፍቃሪ❤❤❤❤
እልልል እሰይ ❤❤❤ እንኳን ደስ ያላችሁ የተጨነቃችሁ ሁሉ
ዳግመኛ ፈገግታህን ሰላየው በጣም ደስ ብሎኛል አላህ የተሻለውን ነው የሚያደርገው አይዞህ ሁሉም ለበጎ ነው
አይይይይ ነፃነት የትንሽ ትልቅቅቅቅቅ ነችኮ የምር በጣም ደስስስስስ ብሎኛል ገሼ በጣም አዝኗል ሙሉ ቤተሰቡ የምር አልሃምዱሊላህ እንኳንም ተገኘልን ሀቂቃ ደስ ይላል 🥰🥰🥰🥰🥰
በጣም ነው ደስ ያለው እውነት ነገ ሌላ ቅኗ ለእናንተ ላባቴ እንኳን በሰላም መጣክ ❤
እስይይ እልልል እኳን ተገኘ እረ በቃው የኔ ምስጊን ገና በልጅነት እድሜው😢😢❤ ❤❤❤እስይ እኳን ጸሎት ቦታ ሔደ እግዚአብሔር ከልቡ ነቅሎ ያወጣለት እግዚአብሔር ስላልፈቀደ ነው ይህ የሆነው ❤❤❤❤
እስይይይይይ እልልልልልልልልልልል እንኳን ምጣ በላም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💞💞💞💞💞💞😥😥😥😥😥
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ቅዱስ ጊዮርጊስ ተገኘ ተመስገን አምላኬ❤❤❤❤ማነዉ እደኔ ደስ ያለዉ ግጩኝ👍👍👍
እኔም ደሰ ብሎኛል በእለተ ቅዱሰ ጊዮርጊሰ ቀን አብርሸዬ ተገኘልን🙏❤እግዚያብሔር ይመሰገን🙏
ደስ ሲል ለአባቱ እንኳንም በሰላም ተገኝ ደስይላል ተመስጌን ።
የመቸነዉ😢😢
ኡፍፍፍፍፍፍፍ እደት ደስስስስስስስስስስ እዳለኝ ወላሂ ያ ደስ የሚል ቤተሠብ በለቅሶ😢 አይቸ ልቤ ተሠብሮ ነበር ነፂየ የኔ መልከ መልካም ❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤አይዙህ አበርሸዬ ማርያም ፕራንክ መሰሉኛ ነበር ኪዳነምህረት ተርዳህ አርብርሸ እውነት ሁላቻንም ተፍተንን ያለፍነ ያለነበት ነው ውዴ ወንድሜ አንድም ደስ አለኝ አንድም ከፍኛ ሰው ልጅ እግዚአብሔር ምፀናናትም ጥሩ ነው አበርሸ እውነት እውነት ለመልም ለዚህ ነው ሁሌም የመትመክራች ሆኖም አለሁንም በቃ ስንት ዋጋ የክፍሉ እናት አባቴህን አከበር ከእነርሱም ጋር ተገባብ እራሰህን ሁን ፍቅር ከምንም በላይ ከባድነው ግን ድግም የጠጋብ መልከት ነው ለአንተ በሉ ስንት ዋጋ ተከፍሉልህ እንዲህ መሆን የለበህም ከምንም በላይ እናት😢 ዋጋ የላትም😢 እኛ እራሱ በለምለም አውቅናችሁ የት እንድመተድርሱ ነበር ጉጉት እንኳን እናት አይ የታድሉታል እንጂ አይታገሉትም ህይወት በይ ድርጃ ፍታና ናት ግን እንድ ለምለም ሆነ አለድከማችሁም ገና እኛ ሰው ሀገር የሚያዘለን ለቤተሰብ ለልውጥ ነው ሀገር እየናፍቀን አልቀሰን 😢😢ይሚውጣልን ወይም እንዴ ውድ ፀሎት ቦታ እንኳን አይድለም እንባችን በመዳም ኩሸና ውስጥ እየፍሰስ የውላል ለሀርብ ሀገሩ ለሚችግሩ ለሀገር ላይ ችግር ለእራሳችን ችግር ለሁሉም መፅናኛ ያችው ኩሸና በቃ 😢😢 ተለውጠ አበርሸዬ እውነት እኔ በአካል እገችህ ቢሆን ስንቱ በነገርኩህ 😢 ላያሰችል አይሰ የሀርብ ሀገር በስንት ነግር መሰለህ ህይወት እንቀልፍ የለ እርፍት የለን ግን ምን እናድርግ
እንኳንም ተገኘ ነፂ በጌታ ምከሩት ቤተሰቦቹ እዴት እዳስለቀሱኝ እዴት እዳሰቡ ይዘሽው ሒጅ ❤🎉😢
እልልልልልልልልል ክብር ለ መድሀንያለም.. ክብሩን እሱ ይውስድ.. ትላንት ኮሜንት ላይ ፅፊ ነበር... ሱባኤ ገብቶ ነው ሁሌም... መሽሽጊያችን .. ፅሎት
እና ሱባኤ ነው ብዬ ነበር እግዚአብሔር ምንም ነገር አይሳነውም... በጣም ነው ደስ
ያለኝ.. ለፈጣሪ አንድችም ነገር
አይሳነውም.. በርታ.. ቆፍጠን በል... ሂወት ይቀጥላል.. አይዞህ
አብርሽ..🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️😍😍👏👏👏🙌🏻
አብርሽ እኳን ተገኘህ ለናትና የአባትህ እኳን ደስ አላችሁ ❤❤
እሳይይይይ ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን ነፂ በትክክል ብለሻል በተስቦችን በሙሉ ይቅርታ ይጠይቅ በተላይ ጋሽየን በጣም ተስቃይታልኮ ጋሽየ 😢😢
አልኸምዲሊላህ ማነዉ እንደኔ ደስ ያለዉ❤❤❤
እግዚአብሔርይመስገን እንኳንም ተገኘ በጣም ደስ ብሎኛል በመገኘቱ ደግሞ ወደ ፀበል በመሔዱ እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል አይዞህ ወድሜዋ ሁሉም ለበጎ ነው እግዚአብሔር የተሻለ ነገር አስቦልህነው አይዞህ ጠንከር በል እሺ ወንድሜ ለመላው ቤተሰብ እንኳን ደስ አላችሁ
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ተመሰገን ደስ የሚል የምስራች እንደኔ ደስታ ወደር ያጣ
ማሻ አላህ በጉጉት ነበር የጠበኩት ኡፉፉፉፉፉ እንኳንም ተገኘክ ኡፍ እናት አባት እህት ወንድም ኡፉ የእነሱ ጭንቅ በጣም አስጨንቆኝ ነበር
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ዋው በጣም ደስ ይላል እንኳን ተገኘ ለቤተሰቦቹ
❤❤ለፂየ ተመስገን
ተመስገን አምላኬ ጋሺዬ በጣም አዛዝኖኝ ነበሩ የኔ አባት Netse ታባረክ እውነት በጣም መልካም ስው ነሽ በጣም አስተዋይ ልጂ ነሽ ዳግሞ በጣም ነው ምወድሽ ♥️♥️በጣም ዳስ ብሎኛል እንዴ አንተ አይነት አፍቃሪ ይስጠን ጌታ 🙏🙏❤️❤️
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ተገኚ 😍😍
እሰይ እልልልል አብርሽየ የኔ ምስኪን እንኳን በሰላም ተገኘህ በጣም ጎበዝ በፈተናህ ጊዜ ከፈጣሪ ጋር መገናኘትህ በታም ደስ ይላል ፈጣሪ ለአንተ ያላትን ይሰጥሀል ጠንካራ ሁን ወንድሜ
እስይ እንኳን ለቤተሰቦቹ ተገኘልን በጣም አዝነን ነበር ሁላችንም በመገኘቱ ደስ ብሎኛል
ወይ ነፂ እኳን ደስ አላቹ አብርሽ እኳንም በዳና ወደቤትህ ተመለስክ ፁሎት ቦታ በመሄድህ እራሱ ደስ ብሎኛል ነገ አዲስ ህይወት አለና
አይዞህ ወንድማችን ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይርዳህ እግዚአብሔር የተሻለ ነገር አዛጋጅቶልህ ይሆናል
ለራሡሞቶ፣ሠውይረዳል፣አይአለማሠብ
እሰይ እሰይ እሁሁሁ ግን እንዴት እንደሚጨንቅ ነበረ እንኳን ተገኘህ አብርሽየ አይዞህ እግዚአብሔር የልብህን ስብራት አይቶ ይርዳህ ጠንካራ መሆን አለብህ ወንድሜ ሁሉም ያልፋል❤❤❤
እንኳን😢😢ተገኘ ለእናት አባት ሲል❤❤❤ በጣም ደሰ ብሎኛል አብርሽ አይዞ
አብረሽ እንኳን ተገኚህ ወንድሚ አይዛህ ሁሉም ነገር ለበጉ ነው ወንድምዬ
አባቴ እካንም ተገኘህ አልሀምዱሊላህ አብርሀም አሁን በጣም መበርታት አለብህ በጣም ምርጥ ቤተሰብ አለህ አኮ ኮራ ብለህ ብዙ ነገር እጠብቃለን በአተ ነገ ሌላ ቀን ነው እሺ ነፂዬ ከልብ እናመሰግናለን የምወዳቹ ቤተሰብ❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አገኛችሁት እኔ ግን ራሱን ያጠፋ ይሆን ብዬ ተጨንቄ ነበር ተመስገን አብርሽ ያልፋል እሺ ውዴ አይዞህ 🙏🙏🙏
ተመስገን ጌታየ ሆይ እንካን በሰላም ተገኘ
እግዚአብሔር ይመስገን ሊቀ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊወርጊስ አባታችን በለተ ቀኑ አበሰርን አብርሽ ነገም ሌላ ቀን ነው
እንኳን ተገኘ ያን የመሰለፍቅር ቤተሰብ ሰላም ነሳችው ይች ድመት በተለይ ትናት እህቱ ስታለቅስ አብሬ ነው ያለቀስኩት 😢😢😢
እንኳን ደሥ አላቹ ወይኔ እንዴት እዳዘንን
ድመት ከከከከከ
ዉይ ማሻ አላህ አብርሽ ናፍቆኝ ነበር እኳን ተገኘ አሥለቅሶኝ ነበር ወድሜ ተረጋጋ ❤❤❤❤❤
ኡኡኡ እንኳን በሰላም ተገኘህ የምር በጣም አሳስቦኝ ነበር አላህ ሁሉም መልካም ያድርግልህ አብሽሪ 😢😢😢😢
እህቴ እማብረሀን ደስ ተሰኝሽ አይዶለም ዋለጆቹ እኔም ከምበለው በለይ ዬተጨነኩት🎉🎉❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን አባየ እማየ እንኳን ደስ አላችሁ 🥰❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
እግዜብሄር ይባረክ ያጨነክኝ ለመልካም ሁነልኝእንዳለው እንኳን ጌታ ወደራሱ መንገድመራህ እናተም ቤተስባቹ ምርጥቤተስቦች እንደልጄ ነው ያስጨነቀኝ የነበረወ እንኳን ደስ አላችሁ
እንኳን ተገኘ ደስ ብሎኛል የቤተሰቡም ደስ እንኳን ተመለሰ
ጎበዝ አብርሽ ለራስክ ግዜ መስጠትክ ጥሩ ነው ይቅርታ ጠይቅ ቤተሰቦችህን
እንኳን ደህና መጣሽ እህቴ እኔ እኮ ለነፃነት ንገሯት ብይ ነበር ጎበዝ ነፂ ❤❤❤❤ አብርሽየ 😢😢😢😢😢አይዞህ ወንድሜ❤❤❤❤❤❤❤
በጣም ደስ ብሎኛል ስላየውክ ወንድሜ እንኳን ተገኘክልን ተመስገን ጌታዬ❤❤❤❤❤
እንኳንም በሰላም ወደቤትክ ተመለስ እር ለቤተሰብ ስትል ተረጋጋ አሷን ተዋት ❤❤
እመቤቴ ማርያም ክብር ምስጋና ይግባሽ እባክሽ የሱ ካልሆነች ከልቡ ነቅለሽ አውጭለት❤❤❤
ሱብሀነ አላህከየተብ ጋርድምፃቸዉ አድ አይነት
ሁለት ደርባባ❤
Elelellellelelle ተመስገን ፈጣርዬ ፀሎቴን ሰማክ ነፂዬ ሞክሼ ኑርልኝ
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስአላችሁ❤❤❤❤❤
አልሀምዱሊላ እኳን ተገኘህ ወድሜ ፈጣሪ ላንተ ያላትን ይሰጥሀል አብሽር ሁሉም ያልፋል
በእውነት በጣም ነው ደስ ያለኝ አይዞህ ወንድማለም ❤❤
ያረቢ ጨንቆኝነበረ እህቶቹን ሳይ ማሻአላህ አላህ የልብ እርጋታን ይስጥህ ወንድሜዋ
እንኳን ተገኘህ ለቤተሰቦችህ ሁሉም ያልፋል❤❤❤❤❤❤❤
ውይይይይ ደሥብሎኛል እኳን ደሥ ያላችሁ አብርሺን ከነቤተሠቦቹ ያላችሁ ❤❤❤ደሥ ብሎኛል😍😍😍🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲ውይ ሣየው እዴት እዳለቀስሁ ልቤ እዴት እደተሠበረ እፍፍፍፍ አብርሺ ❤❤❤❤❤❤❤
እንኳንም ተገኘህ አብርሽዬ❤❤
ወይ አብርሽ እንኳን ደህና ሆንክ እባክህን ሁሉም ያልፋል ተረጋጋ
❤🎉❤🎉❤🎉ተመስገን እስመ ኣልቦ ነገር ዘይሰኣኖ ለእግዚአብሔር እንኳን ደስ ኣላቹ ሁላቹም ቤተሰብ ❤❤❤
እልልልልልልል በጣም ደሥ ይላል ወላሂ ሁሉም ያልፋል ወድም ጠከር በልነገ ሌላቀን ነዉ ተለዉጠህ አሣያቸዉ ለልጅቱ ቤተሠብ❤❤
በአላህ ዱዐ አርዱልኝ ደክሞኛል ከማዳም ቤት አውጥቶ በሰላም ለሀገራችን ያብቃን አሚንን
ተመስገን እንኳንም ደስ አላችሁ 😥አብርሽየ አይዛህ ለበጎ ነው
እንኳን ተገኘህልን በጠም ደሰ ይለል ቤተሰብችን እንኳን ደሰ አለችው 😢😢❤❤❤❤
Ye abrshin selk meyawk kle yetbaberg ebakchiu 😢😢😢🙏🙏🙏🙏
አረ በስመአብ ደግጬ ነበር አተ አለህ ለማንኛውም እኳን ተገኘህ ነጺ የኔ መልካም የተረጋጋሽ አስተዋይ ፈጣሪ ይባርክሽ
እልልልልልልልልል❤❤❤ 🌹🌹🌹🌹እኳን ደስ አላቹ ማማ ባባ እህት ወድሞች ልባቹየሰበር ሁሉ እኳን ደስ አላቹቹ
ትክክል ሁሉም ለበጎነዉ አብርሺ። እራስህን ጠብቅ
ሰለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤
እንኳን ተገኜ አብርሽ እራስህን ጠብቅ ህወት ይቀጥላል የበለጠችዉን ይስጥህ
እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እንኳን ደስ አላችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እልልል ዊ በረካ ሁኝ ነፂ ደስ ብሎናል ሰለተገኚ አልሃምዱሊላህ ወላሂ በጣም አዝኚ ነበር
እምባቹ በሳቅ ይቀየር🌹
እልልልልልልልልልልልልል አብርሽዬ እኳን ተገኘክ ወደራሥክ ተመለሥ አብርሽዬ ፈጣሪ የተሻለውን አዘጋጅቶልክ ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Thank you Lord Jesus
ተመሰገነ በጣም ደስስስስ ይላል አበርሽ እግዚአብሔር ለአንተ የለው ይስጥክ አይዛኝ ወንድማችን❤❤❤❤❤❤
ጎበዞች ጀግና ናቹ
ነፂየ የኔ ትልቅ ሰው አስተዋይ ነሽ ውይ እርጋታሽ አስተሣሠብሽ ቁም ነገርሽ የኔ ውድ❤ ደሞ እኳን ደስ አላችሁ አብርሽየ አይዞህ ያልፋል
ወይኔ ማነው የደስታ እምባ ያለቀሰ😢😢😢😢😢😢😢😢
እንኳንም ለቤተሰዎችህ አበቃህ ወላሂ በጉጉት ነበር የጠበኩት አሁንም ጎበዝ ሁን አብሽር ያጋጥማል ግን ጎበዝ ሆነክ ተወጣው ነገ አዲስ ሂውት ትቀጥላለች😊
አብርሽየ እካንተገኜህ በልፋታአዲርገንቪዶወሰርተህቤተሰብእካንዴስአላችሁ
እንዚአብሔር ይመስገን በመገኘትህ ደስ ብሎናል አብርሽየ ጠንከር በል እህል ውሀ ካላችሁ ልትገናኙ ትችላላችሁ
እንኳን ተገኘ ለቤተሠቦቹ ሲል እንደዉ አሁን አንተ እንጀራ በሽሮ አይጉደልብህ እንጅ ጎበዝ ምነዉ የዚህን ያህል ምነዉ ሸዋ ዋናዉ ነገር ወደ ፀሎት ቦታ መሔድህ ግን ከፀሎት እየተመለስክ ከሆነ የታለ ነጠላህ መቼስ ድራማ እየሰራችሁ ይሆናል ብየ በጥርጣሬ ነዉ ያለሁት
😢😢😢እኳን ተገኘህአብሽር አብርሽየ ማጣት ማግኘት የለነው
በጣም በጣም ነው ደሰያለኝ በመገኝቱ
አብርሺ አይዛህ አላህየተሻለነገር ቤያስብልህነው ለበጎነው
እውነት አብርሺን አደነኩት ጅግና ወደራስህ ትመለስ ወደ ማርስና ወድ እማይከዳን ቤታችን መሔድክን ወደድኩት
ፈጣሪ የተሻለውን ሊሰጥህ ነው አይዞህ አብርሽ ፍቅር ቢጎድም ጠንካራ መሆን ግድ ነው አይዞህ ቤተሰቦችን ይቅርታ ጠይቅ
በጣም ነው ደሰ ያለኝ ግን ወንድሜ በርታ ማንም ባሰበበት አልኖረም የሚያሰብልህን የፈጣሪን ጠብቅ የቀረብኝ ለበጉ ነው በል ቤተሰቦችህን ዋጋ አታሰከፈል ይቆጭሀል😍😍😍
ነገ ሌላ ቀን ነው ወድማለም አይዞህ ወድማለም እመቤቴ ማሪያም ያንተያለችዉን ትስጥህ
ነፂየ እግዚአብሔር ይስጥሽ ትልቅ ሰዉ ነሽ
አብርሽዬ ወንድማችን እንኳን ተገኘህ በጣም ደሰ ብሎኛል😢😢❤❤❤