Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
የኔ እናት ቤት ያፈራውን አቀረበች የኔ ውድ እናት እስኪ ስጦታ ይገዛለት የሚትሉ በላይ አሳዩን❤😢
አድራሻዋን አሳውቁን
❤❤❤❤❤❤🎉😂😢
👍
የኔውድእናት
❤❤❤❤❤❤❤
ለሙቤ ይቲዩቭ ይከፈትለት እምትሉ በላይክ😢
የሱ ይቱብ አይደለም እደ😮
ኣለው እኮ
አለው እኮ ሙቤ
Alew eko keflwal❤
ይከፍት 🎉🎉🎉🎉😢😢
የሙቤ እናት ጣል ጣል አድርገን እናስደስታቸው የምትሉ የኔ እናት
ሀያቲ የለሰብሺውንሀላል ሰፊ እርዝቅ አላህ ይስጥሽ ቅን ልብ የለሽ አስተዋይ ነሽ❤ ወላሂ ብደረግለቻው ደስ ይለኛል
ትክክል እኔም ብያለሁ
@@Sara-nj4xu ወላሂ በኢትዮጲያዊናቴ እንድኮራ የሚየደርገኝ ነገር ቢኖር በችግር እና በደስታ ጊዜ ሙስሊም ክርስቲያን አንልም ሁሉም ሰውን ሰው በመሆኑ ብቻ የግዘል የዝናል
ሀቢቢቲ አስተሳሰብሽ ብቻ በቂ ነው የኔ ቅን የምር እንርዳቸው😢
እኔም ደስተኛ ነኝ አድራሻ አስቀምጡልን
ለሙቤ እናት አካውንት ይስጡን በማሪያም❤❤❤❤
ቅንሰዉ
ሙቤ በጣም የሚያሳዝን ልጅ ነው ጎበዞች ሄዳችሁ መጠየቃችሁ በጣም ደስ ይላል❤❤
አፍፍ ሙቤ ላእናቱ ስያጎርስ አላህ ካፍ ያለው ዳራጃ ያድርሳቹ 🥰🥰
❤❤❤
Hi
❤❤❤❤😢❤❤🎉
አሚንንንን
ያበርሽ ሳቅ ተመልሶ ሲያይ ደስ ያለው ማነው እደኔ ❤❤
መርጠአፍቃሬይሰጠወ
እኔ
ወላሂ በጣም ነው ደስ ያለኝ አብርሽ 💐💐💐
ወይኔ በሣቅ ሆዴ ነፈረግን አብርሽ ለናቱ ቡና እናሱኳር ይዛችሁላት ብትሄዱምን ያህል ደስስ ባላት ነበርየኔ ሚስኪን እናት😢
በጣም ደግም ሙቤ ሲያሳዚነኝ የዋህ ነዉ😢
@@roroed9946 በጣም ወላሂ እናቱ አጄቴን ነው የበላችኝ ሚስኪን
እኔም እንደዛ አያለኹ ነበር😊
ወዶች ብዙ አያስተዉሉም
ማሻአላ አገሩ አረጓደ ነው ሳምር ሙቤ ለናቱ ያለው ክብር ያስደሰተው ማነው እደኔ❤❤❤
ያቀማመጡ ነገር 😂😂😂
ያረቢ ምንኛ መታደል ነው ሰውን ማስደሰት 😊እስኪ ሀባይቢ የሙቢን እናት ተባብረን ቤቷን እንስራላት ባረከሏህ ፊኩም 💐💐
ሙቤ ምርጥ ሰው የኔ የኔ የዋህ እግዚአብሔር ይለውጥህ ይቱብ ክፈቱለት እስኪ እናቱ እንዲረዳቸው
ትክክል
😢😢😢😢😢😢ኡፍፍፍፍፍ ሀሚሚሚ አቦ በረካሁን ወላሂ በጣም ደስ አለኝ ሂደህ ስላየሀው የኔ ምስኪን ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ማነው በዚህ በልጅ ልቡ ያዘነ
ወይኔ ገጠር መወለድ መታደል ነው የዋህ ህዝብ ያለው ገጠር❤ ይመቻችሁ መሄዳችሁ እራሡ መጠየቃች ትልቅ ክብር ነው❤
ሰላም ላንች ይሁን የኔ ልዬ እህት በአላህ ዴምሪኝ አድስ ነኝ
ሙቤ ሳየው ሁሉ ነው እሚያስቀኚሀቢቢአይዛህ😂😂😂😂😂እናቱን የኔ እናት 😊❤❤
ውዴ ደምሪኝ❤
እንደዚህ ልጅ የዋህ ጥሩ ሰው አይቸ አላውቅም ኢትዮጵያ እንደዚህ ጥሩ ሰው ያላት ምድር ነች ብዙ ጨካኞችንም ይዛለች ሰላም ለሀገራችን እናንተም አክብራችሁት ሰለመጣችሁ በጣም ጥሩ ሰው መሆናችሁን ይግልፃል
ምስኪን ልጅ ነዉ ፈጣሪ ያተን ግራ ጎን ይስጥህ❤😢
እናንተ ልጆች ደስ ስትሉ ቁም ነገረኛ ናቹ 7ቤት በደምብ ጎብኙ ሙቤ እናቱ ስያጎርስ ደስ አለኝ እረጅም እድሜና ጤና ለናቶቾ
ሰላም ላንች ይሁን የኔ ውድ እህት በአላህ ዴምሪኝ አድስ ነኝ
@@seaditube-lz2zu ደምሬሻለሁ እህትዬ
@@hayatyalhamedlla4561 እሺ ውደ አመሰግን አለሁ
@@hayatyalhamedlla4561😢እኔንምደምሪኝእህቴ😢
እናት ልዩነት አለህ ይጠብቃት
አሚን
Abirshi siwod silki biyagagni
Ameeeenn Ameeeenn enate lezalalam TENURE😢❤❤❤
እናቴ ልዩ ነት አላህ ይጠበቅለህ❤
😂😂😂😂
ሙቢ እንትባበርዉ የራሡ ይቶብ ይከፈትለት የምትሉ👍
👍👍👍
እናቱን ሲያጉርሳት😢😢 አላህ ይጠብቅለት❤❤❤
ወይኔ እንዴት ደስእደምትሉ አፋችው ስታወሩ ሲጣፍጥ😂😂😂በእውነት እናቱ በጣም ምስጊን ናቸው የኔእናት😢😢😢😢አብርሽ እየተባረክ❤❤❤❤❤❤
የገጠር ሰው ምስጊን ነው።
_ውይይይ እናንተ ምነኛ ቁም ነገረኛ ናቹ❤❤እንኳን የጋሽዬ ልጆች ሆናቹ❤__ጋሽዬ ናፍቀውናል❤❤❤__አብርሽዬ ይሄ ሳቅክን ስላየን እጅግ በጣም ደስስስ ብሎናል❤_
Betami desi yemili liji now beweneti !!
@@mamushabayena7291❤
ደምሪኝ❤ውዴ
ለናቱ ሰጦታ ቢኖሪ እደት ደሰ እደሚል ❤❤❤❤
ሙቤ።ኢሻአላህ፡ትልቅቦታእጠብቃለን
የሙቢ የዋህነት በቃ አንጀቴን እየበላኝ ነውየሚያ ኡፍ እግዚአብሄር አይለውጥህ የኔ አባት
አብርሺየ ሳቅህ ስለተመለስ ደስ ብሎኛል ደስታ አይራቃችሁ የእውነት አስተዋይ ናችሁ እኳንም ሂዳችሁ አያችሁት ልጁ በጣም ያሳዝናል ምስኪን ነገር ነው
ሙቢ በጣም ምስኪን ልጂ ነው አላህ ሳሊሁን ሚስት ይወፍቅህ💐
ጌታ ይባራከቹ መልካም ሰታቹሀል እናቴ ምርጦቺ ነቹ ❤❤❤
ሙቤ ዩቱብ አለዉ በናታችሁ ከሌለዉ ክፈቱለ ሲያሳዝነኝ ቅን የሰዉ ደስታ የሚያስደስተዉ ልጅ ነዉ
አለው
ሙቤ እድሜናጤናይስጥህ ክናትህጋር❤❤❤
አይ እናት ያላት ነገር ከማቅረብ ወደኋላ አትልም እድሜና ጤና ለእናቶቻችን ሲያጎርሣት እባዬነዉ የመጣ
የኔ እናት የገጠር ስው ንፁህ ልብ አለዉ😢😢😢
ዋው ዛሬይለያል ኤፍሬም የአብርሽ ልዩወንድም እናም ሙቤን ስላስደሰታችሁት በጣምደስይላል ምርጥ ፋሚሊናቸው ሁሌም ደስተኛ ሁኑልኝ የምወዳችሁ ወንድሞቼ😘😘😘😘😘😘😘👌👌👌👌👌👌❤❤❤
በሳቅ ገደላችሁኝ ካሜራውን እድህ ያላል አላለም ወይ ገጠር መሆንኮ ለማዘር ሱጠታ ግዙላት ምርጥ ያበሻቀሚስ ዛዘላት አብርሽ ደስ ያላሉ❤❤❤❤🎉🎉🎉
ሁላችንም ያቅማችን አርገን የሙቤ እናት ቤት ይሰራላት የምትሉ ተደመሩ
ወይኔ ደስ ሲሉ መቀኛ ሸረኛ የለለበት ሀገር አብርሽ ለእናቱ አስደስቱለት
እናትነት እውነተንኛ ፍቅር እረጂም እድሜ ለእናቶች ሁላችሁም በጣም ደሰሰ ትላላችሁ ❤❤❤❤❤
የእኔ የዋሆች ፈጣሪ ይጠብቃችው የምትሰጡት አትጡ ፍቅራው ደግነታቸው የገጠር ሰው እኮ በስመአብ ወወልድ😍😍😍😍😍
ሰላም ላንች ይሁን የኔ ልዬ እህት ባአላህ ዴምሪኝ አድስ ነኝ
ኔክስት ለማዘር ስጦታ ይዛችሁ እደምቴዱ ርግጠኛ ነኝ ኢንሻ አላህ ❤
እግዚአብሔርን ደስ ሲል አካባቢ ጎበዝ ሙቤ
ሙቤ የኔናት ወጤን ተነካ በማንነትህ የማታፍር ምርጥሠው አላህ ይጠብቃችሁ
አይ እናት ያላትን ይዛ መጣች😥አላህ ይጨምርልሽ❤
በሁለት ስዓት ውስጥ አራት ጊዜ እየደጋገምኩ አየሁት ተባረኩ የልጅ አዋቂ እግዚአብሔር ያክብራችሁ💚💛❤
ይባረክ.... አብርሽ... በጣም ቁም ነገረኞች ናችሁ.. ኤፍሬም @ ካሜራማኑ... ለ እናቶች እረዥም እድሜ... ከጤና ጋር.. ይስጥልን... ሙቢ... ፈታ ያረጋል🙏🙏🙏❤️❤️❤️👏👏
እፍፍፍፍ የኔ እናት ሳያት ይሸግራት ይሆን አልኩ ግን እግዚአብሔር ይመስገን ቤቷ ሙሉ ነው ከብቶች አሏት የሰው ልጅ ዋናው አይራበው መጠለያ አይጣ 😍😍😍😍😍😍 ሌላው ትርፍ ነው እግዚአብሔር በበርከት ይሙላ ቤቱን
ማሻ አላህ ሰታምሩ
ወላሂ ማሻአላህ አብርሽ በጣም ትልቅ ሰዉ ናችሁ ማሻአላህ በጣም ነበር አጀቴን የበላኚ
የገጠር እናቶችን ሣይ ዉስጤ እስፍስፍ ይላል😢መበሣቆላቸዉ!! ❤❤❤አብርሽ ኤፍሬም💪💪❤❤
ሰላም ላንች ይሁን የኔ ልዬ እህት ዴምሪኝ አድስ ነኝ በፈጣሪ
የኔወዴ እናት ለናቶቻችን እረኚም እደሚ ከጤናጋ ይሰጥል ❤❤
Amin yallah
የዉቢ አቀማመጥ ያሣቀዉ
አሜን
ወደምአማቹመታይመሰላሎ
Yegeter sew betam Des yilegnal.yewah new engida sikebel kanjetunew.
ወይኔ ደስ ስትሉ ደግማችሁ ሂዱ በፈጣሪ ለማዘራ ቡና ስኳር ይዛችሁ ሂዱ
ሙቢ እናቱ ገናእፅናት መሻአላህ
አስተዋይነት ሲለካ እንዲህ አብርሽዬ አንደኛ ናችሁ ❤❤
የኔ እናት የገጠር ስው ንፁህ ልብ አለው😢
ዋው ማሻ አላህ እግረና አፈር በጣም ደስ ትላላቹ እኔ ገና ዛሬ ነው ያየሁት እናም ደስ ይላል ምርጦች❤❤❤
ሚስኪን ነዉ ሙቤ ግን ሲያሳዝን ደግሞ ባህላቸዉ ደስ ሲል ኣርጂናል ነዉ ያልተበራዘዘአብርሽዬ ሳቅህ ስለተመለሰ ደስ ብሎኛል አብርሽ ጋሽዬ ናፍቀንዋል
እናትለዘላለም ትኑር❤❤❤❤
ሰላም ላንች ይሁን የኔ ልዬ በፈጣሪ ዴምሪኝ አድስ ነኝ
የኔውድ እናት አላህ ሰፊ ርዚቅ ይስጥሽ❤
አሚንንንንን
አሚን ወላሂ
አሚን፡እናት አትቸገር
ማሻ እላህ ጉራጌ ሄዳቹ በጣም ደስ ይላል አብርሽ እንኳን ፈገግታህ ተመለስ ደስ ብሎኛል
ጉራጌ አደሉምደ ቲጀመር
የኔ እናት ቤት ያፈራዉን አቀረበች ❤ሙቤ ዮቲቨ ይክፈት የምትሉ በላይክ አሳዩ
የኔ እናት አላህ በማያልቀው ይረዝቃችሁ
የኔ የዋህ እናት❤❤❤❤❤ወላህ የገጠር ሰዉኮ ገራገር ሩህሩህ አዛኝ ሰዉ በልቶ የጠገበ አይመሰለዉም አገራችን ሰላም ያረግልንጂ😢ወላሂ የዉሃ ነዉ ሙቤም ምሰኪንንን
ሙቤ ምስኪን እደዚ ስቃቹ ስላየኋቹ ደስ ብሎኛል
ሙቢ በጣም ኑፁህ ሰው ነው ❤❤❤❤
አየ ገጠርኮ 😢እንዴት ሀገሬ ደስስስ አለኝ ከፋኝም😢 ሰላምሽ ይመለስስ😢ደስስ ስትሉ❤❤❤
ማሻአላህ ንብረትህን ይባርክልህ ሙቤ ለሀላል ብቻ የምትጠቀምባቸው ያድርግህ በርታ እነ አብርሽም አላህ ይስጣችሁ
የሄዉ እናቴ አላለም እናት ለምን ትሙት ትሂድ አጎብሳ ቅማል ትገድላለች በጨለማ ዳብሳ የኔ ዉድ እናት
ኤ ውላሂ😢
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤❤ ጡሩ አደረጋችሁ በርቱልን❤❤❤
ወይኔ ቦታው ሳምር። ቤቱራሱ በጣም ደስ ይላል
ዘረኝነት ወዲሞ አደፈለግን ታገርሀገር የምንልበት ቀን ይጣ ፍቅርናችን ይመለሥ❤❤❤❤
Desi sili liju gobezi newu 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰kefitochin ayiche adeneku erashawum desi yilali
የኔ ውድ እናት ወላሂ ደሰ ነው ያለኝ ያረብ በፍቅር አኑራቸው ❤❤❤❤❤❤❤
@@seaditube-lz2zu አብሸሪ
የስደት ቤተሰቦቼ ❤ስልጤና ጉራጌ በጣም ነው ምወዳችሁ አብሬ በመኖር አይቻቸዋለሁ ፍቅር ናቸው እኔ ወሎየዋ እህታችሁ ነኝ ❤❤
አወሰልጢወችጉራጊወችምርጠናችወእኒምወሎይንኚፈቀርያቃሎ
🌹🇪🇹
እናመስግናለን ውዴ
😍😍😘😘😘❤❤❤ሳህ ወለሂ ❤❤❤
❤❤❤❤የተለያችሁ እኮናችሁ የምወዳችሁ እኮ በምክንያት ነዉ
ኡፍፍ የኔ መሣኬን አስለቅሶኝ ነበረ ስሂድ በጣም አስከፍታችሁት ነበረ አሁን ደግሜሥላየሁት ደስአለኝ ስቆስላየሁት በረካሁኑ ጎደኛእደዚህነው❤❤❤❤❤🥰🥰🥰
አብርሽዬ የኔ ጌታ እንኳን ደህና መጣህ ሣቃህ ናፍቆን ነበር ይመቻችው
ደስ ስትሉ ፍቅሩን ያብዛላችሁ የሰው መደድ ይስጣችሁ ማዘርዬ የእናት እጅ ይጣፍጣል ብሉ እነ አብርሽ እረጅም እድሜና ጤና ለሙቤ እናት❤❤❤🎉🎉
አይ ሙቤ እስኪ እደኔ አቀማመጡ ያሳቃችሁ ውይ እናቱ ደሥሥ ሥትል👍👍👏
ወላሒ እኔ😂😂😂😂
የኔ አባት ዝ ምቃር ያሜ አላለም😂😂😂😂😂😂 በሙባረክ የበለጠ ልጁ ነውው ፍታ ያረገኝ😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤
😂😂😂
ቦታው ሲያምር ሙቤንፁህ ሰውነው እድሜና ጤና ለእናቱ ይስጥልን በርቱ መልካም ጓደኝነት❤❤
Abrish gobay allah yibarakik deg aderek walahi❤❤❤❤
ማሻአላህ ስታምሩ እዲህ ወድምህጋ ስትሰሩ ያምርባችሆል❤❤❤❤❤
የገጠር ሰው እኮ ፍቅር ናቸው ሙቤ ሚስኪን ❤
ደስ ሲሉ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ኢትዮጵያየ ስላምሺ ይመለስ
ሙቢ መልካም ሠው ሁላችሁም ደሥ ሥትሉ እግዚያቤሄር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ❤❤❤❤❤❤❤
አላህ ከትልቅ ደረጃ ያድርስህ እናትህን ደስ ከሚል ደረጃ አድርሳት ሙቤ😢😢😢😢
ጎቦዝ ያልጆች አወቅ ማሻአላህ
ደስ ሲሉ ሙቤ እዴት ነክ ምርት ልጅ ነው የዋህ🎉🎉🎉
የሙቤእናት ሚስጊን ትልቅ ደረጃ እዲደርሱ ምኞቴነው❤❤
ደስስትሉ እናቴ እማዬ ህይወቴ እድሜና ጤና ለእናቶቻችን ያረብ ትንሽ ስጦታ ነገር ብትይዙ እንዴት ደስ ይላቸው ነበር ቡና ና ስኳር ቢያንስ እንድሁም ጎበዝናችሁ መጠየቃችሁ ለራሱ
ወላሂ አንጀቴን ነው የበላኝ የኔ ወንድም እፍፍፍፍ ዋ ለስንታችሁ አለች አልቃሽ
ውይ ደስ ስትሎ ልጁን ግን ቢድሩለት ሰውየው ቁም ነገርኛ ነው❤❤❤
የኔ እናት ትኑርለዘላለም❤❤❤❤
@@seaditube-lz2zu አብሽሪማማየ
እናት ልዩነት እግዚአብሔር ይጠብቃትሙቤ አይዞህ በርታ እግዚአብሔር ይጠብቃከ❤❤❤።
ሙቤን ምርጥ ባል አደረገው ነበር ሀገሬ አራባና ቆቦ ባይሆን ገራገርነቱ በጣም ዉዲ ወንድ ነዉ በረሱል ሱና አብሬዉ አሸበርቅ ነበር ታዳምን ይሆናል የኔናት እናቱ ወይ መሻአላህ ሙብየ አበሳ እናትህን አላህ ይጠብቅልህ ታላቅ እህትህ ነዉ የሚመስሉት አላህ ይጠብቃችሁ እናብረሽ መልካም የወለደዉ መልካም ነዉ።
የኔየዋሆች ሙቢም መልካም ስውነው ወላሂ
የኔ ናት እናት እኮ ልዩናት❤❤❤😢
ልጅ በጣም ሚስኪን ልጅነው
ዊ በጣም ደስ ይላል ኧሰማቶ በርቿዋ ወሄ ቃርን አዶድንራ ነፍ አመት ይንበራንረ ጉይታን❤ አሪፍ ቆይታ ነበር
amen bsebebu genera ashenm
ደስ ስሉ❤❤❤❤❤❤
የኔ እናት እናቱ ደስ ስትል አዠያንተም ክብር በጣም ደስ ይላል አብሶ ሲያወራ እንዴት ደስ እንደሚል ደጉ የገጠር ሰው ሞቼ ነው የምወዳቸው
የኔ እናት ቤት ያፈራውን አቀረበች የኔ ውድ እናት እስኪ ስጦታ ይገዛለት የሚትሉ በላይ አሳዩን❤😢
አድራሻዋን አሳውቁን
❤❤❤❤❤❤🎉😂😢
👍
የኔውድእናት
❤❤❤❤❤❤❤
ለሙቤ ይቲዩቭ ይከፈትለት እምትሉ በላይክ😢
የሱ ይቱብ አይደለም እደ😮
ኣለው እኮ
አለው እኮ ሙቤ
Alew eko keflwal❤
ይከፍት 🎉🎉🎉🎉😢😢
የሙቤ እናት ጣል ጣል አድርገን እናስደስታቸው የምትሉ የኔ እናት
ሀያቲ የለሰብሺውንሀላል ሰፊ እርዝቅ አላህ ይስጥሽ ቅን ልብ የለሽ አስተዋይ ነሽ❤ ወላሂ ብደረግለቻው ደስ ይለኛል
ትክክል እኔም ብያለሁ
@@Sara-nj4xu
ወላሂ በኢትዮጲያዊናቴ እንድኮራ የሚየደርገኝ ነገር ቢኖር በችግር እና በደስታ ጊዜ ሙስሊም ክርስቲያን አንልም ሁሉም ሰውን ሰው በመሆኑ ብቻ የግዘል የዝናል
ሀቢቢቲ አስተሳሰብሽ ብቻ በቂ ነው የኔ ቅን የምር እንርዳቸው😢
እኔም ደስተኛ ነኝ አድራሻ አስቀምጡልን
ለሙቤ እናት አካውንት ይስጡን በማሪያም❤❤❤❤
ቅንሰዉ
ሙቤ በጣም የሚያሳዝን ልጅ ነው ጎበዞች ሄዳችሁ መጠየቃችሁ በጣም ደስ ይላል❤❤
አፍፍ ሙቤ ላእናቱ ስያጎርስ አላህ ካፍ ያለው ዳራጃ ያድርሳቹ 🥰🥰
❤❤❤
Hi
❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤😢❤❤🎉
አሚንንንን
ያበርሽ ሳቅ ተመልሶ ሲያይ ደስ ያለው ማነው እደኔ ❤❤
መርጠአፍቃሬይሰጠወ
እኔ
ወላሂ በጣም ነው ደስ ያለኝ አብርሽ 💐💐💐
እኔ
እኔ
ወይኔ በሣቅ ሆዴ ነፈረ
ግን አብርሽ ለናቱ ቡና እና
ሱኳር ይዛችሁላት ብትሄዱ
ምን ያህል ደስስ ባላት ነበር
የኔ ሚስኪን እናት😢
በጣም ደግም ሙቤ ሲያሳዚነኝ የዋህ ነዉ😢
@@roroed9946 በጣም ወላሂ እናቱ አጄቴን ነው የበላችኝ ሚስኪን
እኔም እንደዛ አያለኹ ነበር😊
ወዶች ብዙ አያስተዉሉም
ማሻአላ አገሩ አረጓደ ነው ሳምር ሙቤ ለናቱ ያለው ክብር ያስደሰተው ማነው እደኔ❤❤❤
ያቀማመጡ ነገር 😂😂😂
ያረቢ ምንኛ መታደል ነው ሰውን ማስደሰት 😊
እስኪ ሀባይቢ የሙቢን እናት ተባብረን ቤቷን እንስራላት ባረከሏህ ፊኩም 💐💐
ሙቤ ምርጥ ሰው የኔ የኔ የዋህ እግዚአብሔር ይለውጥህ ይቱብ ክፈቱለት እስኪ እናቱ እንዲረዳቸው
ትክክል
😢😢😢😢😢😢ኡፍፍፍፍፍ ሀሚሚሚ አቦ በረካሁን ወላሂ በጣም ደስ አለኝ ሂደህ ስላየሀው የኔ ምስኪን ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ማነው በዚህ በልጅ ልቡ ያዘነ
ወይኔ ገጠር መወለድ መታደል ነው የዋህ ህዝብ ያለው ገጠር❤ ይመቻችሁ መሄዳችሁ እራሡ መጠየቃች ትልቅ ክብር ነው❤
ሰላም ላንች ይሁን የኔ ልዬ እህት በአላህ ዴምሪኝ አድስ ነኝ
ሙቤ ሳየው ሁሉ ነው እሚያስቀኚሀቢቢአይዛህ😂😂😂😂😂እናቱን የኔ እናት 😊❤❤
ውዴ ደምሪኝ❤
እንደዚህ ልጅ የዋህ ጥሩ ሰው አይቸ አላውቅም ኢትዮጵያ እንደዚህ ጥሩ ሰው ያላት ምድር ነች ብዙ ጨካኞችንም ይዛለች ሰላም ለሀገራችን እናንተም አክብራችሁት ሰለመጣችሁ በጣም ጥሩ ሰው መሆናችሁን ይግልፃል
ምስኪን ልጅ ነዉ ፈጣሪ ያተን ግራ ጎን ይስጥህ❤😢
ሰላም ላንች ይሁን የኔ ልዬ እህት በአላህ ዴምሪኝ አድስ ነኝ
እናንተ ልጆች ደስ ስትሉ ቁም ነገረኛ ናቹ 7ቤት በደምብ ጎብኙ ሙቤ እናቱ ስያጎርስ ደስ አለኝ እረጅም እድሜና ጤና ለናቶቾ
ሰላም ላንች ይሁን የኔ ውድ እህት በአላህ ዴምሪኝ አድስ ነኝ
@@seaditube-lz2zu ደምሬሻለሁ እህትዬ
@@hayatyalhamedlla4561 እሺ ውደ አመሰግን አለሁ
@@hayatyalhamedlla4561😢እኔንምደምሪኝእህቴ😢
እናት ልዩነት አለህ ይጠብቃት
አሚን
Abirshi siwod silki biyagagni
Ameeeenn Ameeeenn enate lezalalam TENURE😢❤❤❤
እናቴ ልዩ ነት አላህ ይጠበቅለህ❤
😂😂😂😂
ሙቢ እንትባበርዉ የራሡ ይቶብ ይከፈትለት የምትሉ👍
👍👍👍
እናቱን ሲያጉርሳት😢😢 አላህ ይጠብቅለት❤❤❤
ወይኔ እንዴት ደስእደምትሉ አፋችው ስታወሩ ሲጣፍጥ😂😂😂በእውነት እናቱ በጣም ምስጊን ናቸው የኔእናት😢😢😢😢አብርሽ እየተባረክ❤❤❤❤❤❤
የገጠር ሰው ምስጊን ነው።
_ውይይይ እናንተ ምነኛ ቁም ነገረኛ ናቹ❤❤እንኳን የጋሽዬ ልጆች ሆናቹ❤_
_ጋሽዬ ናፍቀውናል❤❤❤_
_አብርሽዬ ይሄ ሳቅክን ስላየን እጅግ በጣም ደስስስ ብሎናል❤_
Betami desi yemili liji now beweneti !!
@@mamushabayena7291❤
ደምሪኝ❤ውዴ
ለናቱ ሰጦታ ቢኖሪ እደት ደሰ እደሚል ❤❤❤❤
ትክክል
ሙቤ።ኢሻአላህ፡ትልቅቦታእጠብቃለን
የሙቢ የዋህነት በቃ አንጀቴን እየበላኝ ነውየሚያ ኡፍ እግዚአብሄር አይለውጥህ የኔ አባት
አብርሺየ ሳቅህ ስለተመለስ ደስ ብሎኛል ደስታ አይራቃችሁ የእውነት አስተዋይ ናችሁ እኳንም ሂዳችሁ አያችሁት ልጁ በጣም ያሳዝናል ምስኪን ነገር ነው
ሙቢ በጣም ምስኪን ልጂ ነው አላህ ሳሊሁን ሚስት ይወፍቅህ💐
ጌታ ይባራከቹ መልካም ሰታቹሀል እናቴ ምርጦቺ ነቹ ❤❤❤
ሰላም ላንች ይሁን የኔ ልዬ እህት በአላህ ዴምሪኝ አድስ ነኝ
ሙቤ ዩቱብ አለዉ በናታችሁ ከሌለዉ ክፈቱለ ሲያሳዝነኝ ቅን የሰዉ ደስታ የሚያስደስተዉ ልጅ ነዉ
አለው
ሙቤ እድሜናጤናይስጥህ ክናትህጋር❤❤❤
አይ እናት ያላት ነገር ከማቅረብ ወደኋላ አትልም እድሜና ጤና ለእናቶቻችን ሲያጎርሣት እባዬነዉ የመጣ
የኔ እናት የገጠር ስው ንፁህ ልብ አለዉ😢😢😢
ዋው ዛሬይለያል ኤፍሬም የአብርሽ ልዩወንድም እናም ሙቤን ስላስደሰታችሁት በጣምደስይላል ምርጥ ፋሚሊናቸው ሁሌም ደስተኛ ሁኑልኝ የምወዳችሁ ወንድሞቼ😘😘😘😘😘😘😘👌👌👌👌👌👌❤❤❤
በሳቅ ገደላችሁኝ ካሜራውን እድህ ያላል አላለም ወይ ገጠር መሆንኮ ለማዘር ሱጠታ ግዙላት ምርጥ ያበሻቀሚስ ዛዘላት አብርሽ ደስ ያላሉ❤❤❤❤🎉🎉🎉
ሁላችንም ያቅማችን አርገን የሙቤ እናት ቤት ይሰራላት የምትሉ ተደመሩ
ወይኔ ደስ ሲሉ መቀኛ ሸረኛ የለለበት ሀገር አብርሽ ለእናቱ አስደስቱለት
እናትነት እውነተንኛ ፍቅር እረጂም እድሜ ለእናቶች ሁላችሁም በጣም ደሰሰ ትላላችሁ ❤❤❤❤❤
የእኔ የዋሆች ፈጣሪ ይጠብቃችው የምትሰጡት አትጡ ፍቅራው ደግነታቸው የገጠር ሰው እኮ በስመአብ ወወልድ😍😍😍😍😍
ሰላም ላንች ይሁን የኔ ልዬ እህት ባአላህ ዴምሪኝ አድስ ነኝ
ኔክስት ለማዘር ስጦታ ይዛችሁ እደምቴዱ ርግጠኛ ነኝ ኢንሻ አላህ ❤
እግዚአብሔርን ደስ ሲል አካባቢ ጎበዝ ሙቤ
ሙቤ የኔናት ወጤን ተነካ በማንነትህ የማታፍር ምርጥሠው አላህ ይጠብቃችሁ
አይ እናት ያላትን ይዛ መጣች😥አላህ ይጨምርልሽ❤
በሁለት ስዓት ውስጥ አራት ጊዜ እየደጋገምኩ አየሁት ተባረኩ የልጅ አዋቂ እግዚአብሔር ያክብራችሁ💚💛❤
ይባረክ.... አብርሽ... በጣም ቁም ነገረኞች ናችሁ.. ኤፍሬም @ ካሜራማኑ... ለ እናቶች እረዥም እድሜ... ከጤና ጋር.. ይስጥልን... ሙቢ... ፈታ ያረጋል
🙏🙏🙏❤️❤️❤️👏👏
እፍፍፍፍ የኔ እናት ሳያት ይሸግራት ይሆን አልኩ ግን እግዚአብሔር ይመስገን ቤቷ ሙሉ ነው ከብቶች አሏት የሰው ልጅ ዋናው አይራበው መጠለያ አይጣ 😍😍😍😍😍😍 ሌላው ትርፍ ነው እግዚአብሔር በበርከት ይሙላ ቤቱን
ማሻ አላህ ሰታምሩ
ወላሂ ማሻአላህ አብርሽ በጣም ትልቅ ሰዉ ናችሁ ማሻአላህ በጣም ነበር አጀቴን የበላኚ
የገጠር እናቶችን ሣይ ዉስጤ እስፍስፍ ይላል😢መበሣቆላቸዉ!! ❤❤❤አብርሽ ኤፍሬም💪💪❤❤
ሰላም ላንች ይሁን የኔ ልዬ እህት ዴምሪኝ አድስ ነኝ በፈጣሪ
የኔወዴ እናት ለናቶቻችን እረኚም እደሚ ከጤናጋ ይሰጥል ❤❤
Amin yallah
የዉቢ አቀማመጥ ያሣቀዉ
አሜን
ወደምአማቹመታይመሰላሎ
Yegeter sew betam Des yilegnal.yewah new engida sikebel kanjetunew.
ወይኔ ደስ ስትሉ ደግማችሁ ሂዱ በፈጣሪ ለማዘራ ቡና ስኳር ይዛችሁ ሂዱ
ሙቢ እናቱ ገናእፅናት መሻአላህ
አስተዋይነት ሲለካ እንዲህ አብርሽዬ አንደኛ ናችሁ ❤❤
የኔ እናት የገጠር ስው ንፁህ ልብ አለው😢
ዋው ማሻ አላህ እግረና አፈር በጣም ደስ ትላላቹ እኔ ገና ዛሬ ነው ያየሁት እናም ደስ ይላል ምርጦች❤❤❤
ሚስኪን ነዉ ሙቤ ግን ሲያሳዝን ደግሞ ባህላቸዉ ደስ ሲል ኣርጂናል ነዉ ያልተበራዘዘ
አብርሽዬ ሳቅህ ስለተመለሰ ደስ ብሎኛል አብርሽ ጋሽዬ ናፍቀንዋል
እናትለዘላለም ትኑር❤❤❤❤
ሰላም ላንች ይሁን የኔ ልዬ በፈጣሪ ዴምሪኝ አድስ ነኝ
የኔውድ እናት አላህ ሰፊ ርዚቅ ይስጥሽ❤
አሚንንንንን
አሚን ወላሂ
አሚንንንን
አሚን
አሚን፡እናት አትቸገር
ማሻ እላህ ጉራጌ ሄዳቹ በጣም ደስ ይላል አብርሽ እንኳን ፈገግታህ ተመለስ ደስ ብሎኛል
ጉራጌ አደሉምደ ቲጀመር
የኔ እናት ቤት ያፈራዉን አቀረበች ❤
ሙቤ ዮቲቨ ይክፈት የምትሉ በላይክ አሳዩ
የኔ እናት አላህ በማያልቀው ይረዝቃችሁ
የኔ የዋህ እናት❤❤❤❤❤ወላህ የገጠር ሰዉኮ ገራገር ሩህሩህ አዛኝ ሰዉ በልቶ የጠገበ አይመሰለዉም አገራችን ሰላም ያረግልንጂ😢ወላሂ የዉሃ ነዉ ሙቤም ምሰኪንንን
ሙቤ ምስኪን እደዚ ስቃቹ ስላየኋቹ ደስ ብሎኛል
ሙቢ በጣም ኑፁህ ሰው ነው ❤❤❤❤
አየ ገጠርኮ 😢እንዴት ሀገሬ ደስስስ አለኝ ከፋኝም😢 ሰላምሽ ይመለስስ😢ደስስ ስትሉ❤❤❤
ማሻአላህ ንብረትህን ይባርክልህ ሙቤ ለሀላል ብቻ የምትጠቀምባቸው ያድርግህ በርታ እነ አብርሽም አላህ ይስጣችሁ
የሄዉ እናቴ አላለም እናት ለምን ትሙት ትሂድ አጎብሳ ቅማል ትገድላለች በጨለማ ዳብሳ የኔ ዉድ እናት
ኤ ውላሂ😢
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤❤ ጡሩ አደረጋችሁ በርቱልን❤❤❤
ሰላም ላንች ይሁን የኔ ውድ እህት በአላህ ዴምሪኝ አድስ ነኝ
ወይኔ ቦታው ሳምር። ቤቱራሱ በጣም ደስ ይላል
ዘረኝነት ወዲሞ አደፈለግን ታገርሀገር የምንልበት ቀን ይጣ ፍቅርናችን ይመለሥ❤❤❤❤
Desi sili liju gobezi newu 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰kefitochin ayiche adeneku erashawum desi yilali
የኔ ውድ እናት ወላሂ ደሰ ነው ያለኝ ያረብ በፍቅር አኑራቸው ❤❤❤❤❤❤❤
@@seaditube-lz2zu አብሸሪ
የስደት ቤተሰቦቼ ❤ስልጤና ጉራጌ በጣም ነው ምወዳችሁ አብሬ በመኖር አይቻቸዋለሁ ፍቅር ናቸው እኔ ወሎየዋ እህታችሁ ነኝ ❤❤
አወሰልጢወችጉራጊወችምርጠናችወእኒምወሎይንኚፈቀርያቃሎ
🌹🇪🇹
እናመስግናለን ውዴ
😍😍😘😘😘❤❤❤ሳህ ወለሂ ❤❤❤
❤❤❤❤የተለያችሁ እኮናችሁ የምወዳችሁ እኮ በምክንያት ነዉ
ኡፍፍ የኔ መሣኬን አስለቅሶኝ ነበረ ስሂድ በጣም አስከፍታችሁት ነበረ አሁን ደግሜሥላየሁት ደስአለኝ ስቆስላየሁት በረካሁኑ ጎደኛእደዚህነው❤❤❤❤❤🥰🥰🥰
አብርሽዬ የኔ ጌታ እንኳን ደህና መጣህ ሣቃህ ናፍቆን ነበር ይመቻችው
ደስ ስትሉ ፍቅሩን ያብዛላችሁ የሰው መደድ ይስጣችሁ ማዘርዬ የእናት እጅ ይጣፍጣል ብሉ እነ አብርሽ እረጅም እድሜና ጤና ለሙቤ እናት❤❤❤🎉🎉
አይ ሙቤ እስኪ እደኔ አቀማመጡ ያሳቃችሁ ውይ እናቱ ደሥሥ ሥትል👍👍👏
ወላሒ እኔ😂😂😂😂
የኔ አባት ዝ ምቃር ያሜ አላለም😂😂😂😂😂😂 በሙባረክ የበለጠ ልጁ ነውው ፍታ ያረገኝ😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤
😂😂😂
ቦታው ሲያምር ሙቤንፁህ ሰውነው እድሜና ጤና ለእናቱ ይስጥልን በርቱ መልካም ጓደኝነት❤❤
Abrish gobay allah yibarakik deg aderek walahi❤❤❤❤
ማሻአላህ ስታምሩ እዲህ ወድምህጋ ስትሰሩ ያምርባችሆል❤❤❤❤❤
የገጠር ሰው እኮ ፍቅር ናቸው ሙቤ ሚስኪን ❤
ደስ ሲሉ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ኢትዮጵያየ ስላምሺ ይመለስ
ሰላም ላንች ይሁን የኔ ልዬ በፈጣሪ ዴምሪኝ አድስ ነኝ
ሙቢ መልካም ሠው ሁላችሁም ደሥ ሥትሉ እግዚያቤሄር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ❤❤❤❤❤❤❤
አላህ ከትልቅ ደረጃ ያድርስህ እናትህን ደስ ከሚል ደረጃ አድርሳት ሙቤ😢😢😢😢
ጎቦዝ ያልጆች አወቅ ማሻአላህ
ደስ ሲሉ ሙቤ እዴት ነክ ምርት ልጅ ነው የዋህ🎉🎉🎉
የሙቤእናት ሚስጊን ትልቅ ደረጃ እዲደርሱ ምኞቴነው❤❤
ደስስትሉ እናቴ እማዬ ህይወቴ እድሜና ጤና ለእናቶቻችን ያረብ ትንሽ ስጦታ ነገር ብትይዙ እንዴት ደስ ይላቸው ነበር ቡና ና ስኳር ቢያንስ እንድሁም ጎበዝናችሁ መጠየቃችሁ ለራሱ
ወላሂ አንጀቴን ነው የበላኝ የኔ ወንድም እፍፍፍፍ ዋ ለስንታችሁ አለች አልቃሽ
ውይ ደስ ስትሎ ልጁን ግን ቢድሩለት ሰውየው ቁም ነገርኛ ነው❤❤❤
የኔ እናት ትኑርለዘላለም❤❤❤❤
@@seaditube-lz2zu አብሽሪማማየ
እናት ልዩነት እግዚአብሔር ይጠብቃት
ሙቤ አይዞህ በርታ እግዚአብሔር ይጠብቃከ❤❤❤።