ሀይሚ አዲስ አበባ ውስጥ ተገኘች . እህቴ በንዴት በጥፊ መታቻት😱😭😭

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 янв 2025

Комментарии • 1,9 тыс.

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 Год назад +461

    እውይይ የኔ እናት ማርያምን ለወንድሟ ያላትን ፍቅር ያሣያል የዋህነቷ 😢😢 እንኳንም ተገኘች ❤

  • @Kiyaroyalfamily
    @Kiyaroyalfamily Год назад +55

    አትፍረዱባት😭😭😭😭ወይኔ ልጅቷ የኔቢጤ ነች እኔም የወንድሞቼ ነገር ሞቴ ነው በጣም ነው የምወዳቸው❤❤❤❤

  • @baatirishefara6280
    @baatirishefara6280 Год назад +173

    የኔ ማር ሀይሚ በጣም ነው የምትወድህ አብርሽ ጌታን እንኳን በሰላም ተገኘች 😥😥

    • @اممعتصم-ك4و
      @اممعتصم-ك4و Год назад +1

      እኔም አፍነዋት ነበር የመሠለኝ እንኳን ተገኝች 😢😢

    • @zainasied615
      @zainasied615 Год назад

      ​@@اممعتصم-ك4وበጣም በዚህ አስፍሪይ ግዜችን😢😢😢

    • @Duc-u5c
      @Duc-u5c 2 месяца назад

      😢😢😢😢😢😢😢😊

  • @almaze214
    @almaze214 Год назад +162

    ጥፋቷ እዳለ ሁኖ
    ማርያምን አስለቀሰችኝ
    የኔ የዋህ ወንድምነት ለገባዉ ሂወት ነዉ❤

  • @etetewami9042
    @etetewami9042 Год назад +153

    አብርሽ ታድለህ በጣም የምትወድህ እህት አለችህ።።ፈጣሪ ሁለታችሁንም ይጠብቃችሁ❤❤ ሌላ ግዜ ወረቀት ፅፈሽ አስቀምጠሽ ውጪ።።እናትና አባትሽ በጭንቀት እንዳይታመሙብሽ።።

    • @semirahssen
      @semirahssen Год назад +5

      እንዴ እረ ስንት ሠው አለ ለሌላ ጊዜው እዳጠፊ ይባላልጂ ጭራሽ ታመቻቻለሽ ባለ ኮሜንቷ እንዴ የቤተሠብ ጭንቀት ብቻ አይደለም ልጅቷን ውጭ ላይ ባሁኑ ጊዜ የሆነ ነገር ሊገጥማትም ይችላል ስንት አለ መደፈርም አለ

    • @FfFf-wg2dx
      @FfFf-wg2dx Год назад

      አረ ሁለተኛ እንደዛ ኣይደረግም ነው ሚባለው😮😅

    • @afomiyayedengele8443
      @afomiyayedengele8443 Год назад

      የኔ እናት😥😥😥😥😥

    • @MadinaMadena
      @MadinaMadena 2 месяца назад

      😂😂😂😂

  • @almazjanka8624
    @almazjanka8624 Год назад +38

    ጥግ የደረሰ የእህትና የወንድም ፍቅር ፍቅራችሁ እስከመጨረሻ ያርገው

  • @MasaratiTubeመሠረትTube
    @MasaratiTubeመሠረትTube Год назад +121

    ጌታ ሆይ ለአንቴ ሚን ዪሰናል እግዚአብሔር ይማስግን እልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልልል
    በጣም ደስ ብሎኛል እንኳን ደስ አለቹ ዬጨናቃቹት ሁላቹም❤❤❤

  • @Sነኝእሙሙሰአብየዉጫሌዋ

    የኔ እህት😭😭😭😭😭 ሀይሚየ እደት እዳሳዘሽኝ ወላሂ አቤት ያላሽ ፍቅር ለአብርሾ❤❤❤

  • @Astr-xj5mp
    @Astr-xj5mp Год назад +115

    ከወድሟ ጋር ያላት ቁርኝት ይገርማል ከቤት እስከሚያስወጣ❤❤❤

  • @ሲቲነኝቅመምዋ
    @ሲቲነኝቅመምዋ Год назад +27

    የኔ እናት የምር አሥለቀሠችኝ ለወንድምዋ ያላት ፍቅር ፈጣሪ ፍቅራቹ ያብዛው

  • @rabe3hcall853
    @rabe3hcall853 Год назад +61

    😢😢😢እፍ ከመጨነቄ የተነሳ ሙሉ ቀን ስጠብቃቹው ነበር እፍፍ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @genetasefa7034
    @genetasefa7034 Год назад +29

    የኔ እናት ለወንድሟ ያላት ፍቅር😘 እንኳን ደስላችሁ

  • @eezx5065
    @eezx5065 Год назад +57

    ትልቅ እህት እኮ ሁለተኛ እናት ናት ደህና አርጊ ትቀላት ወላሂ ቤተሰብ ይጨነቀን አትልም😢😢😢

  • @khadejatasfaa6433
    @khadejatasfaa6433 Год назад +11

    ዊዊ የኔ ማር አስለቀሰችኝ እንኳን ተገኘች😢❤❤የወንድሟ ያላትን ፍቅር❤

  • @abide7437
    @abide7437 Год назад +115

    እንኳን ደስአለህ አብርሽ ከሀገር ውጭ ያላቹ እህቶቼ አላህ በስላም ወደሀገራቹ ዪመለሳቹ የናት በጣም ነዉ ክብር ያለኘ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @seaditube-lz2zu
      @seaditube-lz2zu Год назад

      ሰላም ላንች ይሁን የኔ ልዩ እህት በአላህ ደምሪኝ አድስ ነኝ

    • @zaeynbibrhem3281
      @zaeynbibrhem3281 Год назад

      አሚንንንንን ወያክ ወድማችንንን አላህ ይጠብቅህ

    • @umufewzan9146
      @umufewzan9146 Год назад

      🌹🌹🌹#

    • @EkramEkram-zo2tv
      @EkramEkram-zo2tv Год назад +1

      አላህ ያክብርልኝ ሴትም ይሁን ወንድ

    • @RitaRitacell-w7o
      @RitaRitacell-w7o Год назад

      አሚን ወንድማችን ፈጣሪ ያክብርልን

  • @vjhu8266
    @vjhu8266 Год назад +24

    የኔ እናት ሀይሚ ለወንድሟ ያለት ፍቅር ስትገኝ በደስታ እደኔ ያለቀሰአለ 😢❤❤😢

  • @fhdh9770
    @fhdh9770 Год назад +18

    ማነዉ እንደኔ ያለቀሰ ወንድሜ ናፍቆኝ ነዉ ስትል😢😢😢😢😢

  • @kopreesa8674
    @kopreesa8674 Год назад +20

    ውይ የኔ ምስኪን ስታሳዝን😢😢ደሞ ስወዳት እደህፃን ልጅ ስትነጋገር አፏ ይጣፍጣል እውነት😅❤❤❤❤

  • @እማእወድሻለሁመኖርሽያኖረ

    የኔ እናት በቃ ተዋት ምከሯት ሀይሚየ❤❤❤❤

  • @ሉሉእትዮብ
    @ሉሉእትዮብ 11 месяцев назад +1

    እኔም ወንድሞች ከበት ስወጡ አለወድም ቤቱ ሁሉ ይደበረኛል😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😊

  • @bertukaneasfaw2505
    @bertukaneasfaw2505 Год назад +49

    እንኳን ደስ አላቹ ውዶቹ ክብር መስጋና ለድንግል ልጀ ይሁን አብርሸ

    • @seaditube-lz2zu
      @seaditube-lz2zu Год назад +1

      ሰላም ላንች ይሁን የኔ ልዩ እህት ባአላህ ደምሪኝ አድስ ነኝ

  • @ተሥፈኛዋነኝየልጄቅምጥል

    በዚሕ ልክ የወድም ፍቅር😭ተመሥገን በሉ በሠላም ሥለተገኘች!!!በተረፈ ምከሯትጂ ቁጣ አታብዙባት🙏

  • @የፍቅርአድናቂ
    @የፍቅርአድናቂ Год назад +343

    ልጅቷ ጤነኞ ናትግን በዚህ ግዜ ለቤተሠብ ሳትነገር አድሳባ ትሄዳለችደ የምር መቀጫዋ አሁን ሠአት ነዉ ከናትና ከባትሺ ቀልብ አላህ ይጠብቅሺ ።

  • @Rouzrouz-r7y
    @Rouzrouz-r7y 8 дней назад

    ኣነስ ኣማርኛ የክእሊ እሞ ዘም ገዛ ብጣዓሚ እየ ዝፎቶም❤❤❤❤ሃይሚ ምስክን😢

  • @emayewdshalehu2212
    @emayewdshalehu2212 Год назад +14

    አለመናገሯ ቢያናድድኝም ግን በስማም ግን ላብርሽ ያላት ፍቅር😭❤

  • @bashat5742
    @bashat5742 Год назад +40

    ማርያምን ወንድም ለኔ እንደዚ ነበረ 😢እኔ ቤት ከሌሎ ቤት ውሰጥ አይቀመጥም ❤ወንድም መከታ ነው

    • @SisayAntenhe
      @SisayAntenhe 11 месяцев назад +1

      አወ የኔናት የኔም ልዩ የሆነ አድ ወድም ነበርኝ በሰደት አለም እደሆነኩ አርፈ

    • @bashat5742
      @bashat5742 11 месяцев назад

      @@SisayAntenhe ayzosh imma

  • @selamlove6129
    @selamlove6129 Год назад +13

    እንኳንም ተገኘሽ ዋናዉ ነገር መገኘትሽ ነው ለወንድምሽ ያለሽ ፍቅር ❤❤❤❤❤

  • @SarabeleteSaron-md4kz
    @SarabeleteSaron-md4kz Год назад +4

    ውይ ስታሳዝን አይሚዬ በጣም ነው የሚትወደው በጌታ የእውነት ደስ የሚል ቤተሰብ

  • @rabe3hcall853
    @rabe3hcall853 Год назад +68

    እንኳን በሰላም መጣች እፍፍፍ ማነው እደኔ የጨነቀው ወይኔ አብርሽ እግዚአብሔር። አመስግን የምትወድህ እህት 0ለችህ እፍ😢😢😢😢❤❤❤❤

  • @ZakeyaKaram-nm9ji
    @ZakeyaKaram-nm9ji Год назад +38

    እኛም በጣም ናፍቀሽን ነበር ሃይሚዬ የኔ ውድ❤❤❤ስታይዋት ደስ ያላቹ በላይክ ልያችሁ እስቲ ሃይሚ ቆንጆዬ

  • @zaharamuhammad2691
    @zaharamuhammad2691 Год назад +10

    የኔሚስኪን ምን ያክል ነዉ እምትወድህ ሱበሀናላህ የኔሚሲኪን

  • @ወርቅቱዩብ
    @ወርቅቱዩብ 10 месяцев назад +1

    አብርሽዬ የኔ አስተዋይ እግዚአብሔር አምላክ አላማህን ሁሉ ያሳካልህ እውነት መልካም ሰው ነህ እሩታንም አትዘንባት ተደናግጣ ነው

  • @Aነኝየቃሉዋስደተኛ
    @Aነኝየቃሉዋስደተኛ Год назад +12

    በውነት ለወድሟ ያላት ፍቅር ይለያል ኡፍ በጭር ግዜ ናፍቀሽ ነው ሀይሚ እኛ ስት አመት አለን ባካል የማላውቃቸው ወድሞቼ ሁሉ አሉ ስደት ብዙ ነገር ያስችላል ናፍቆት ሁሉ ነገር እንኳንም ተገኘች

  • @ስሊነኝየራያዋቀበጥ
    @ስሊነኝየራያዋቀበጥ Год назад +14

    የኔ እናት ሀይሚየ እንኳንም ደህና ተገናኘችሁ 😢

  • @emuemu8333
    @emuemu8333 Год назад +26

    እንኳን በሰላን ተገናኛቹህ 😢 ማህተብ እሰሪ ካገትሽ

  • @selmejons5098
    @selmejons5098 Год назад +6

    እንኳንም በሰላም ተገኘች ለወንድምዋ ያላት ፍቅር ይለያል በይ እናትሸን በደንብ ይቅርታ ጠይቂ በጣም ተጨንቀው ሲያሳዝኑ

  • @tirhasasefa640
    @tirhasasefa640 Год назад +44

    አረ በስመኣብ አረ አናት ኣባታቹ ኣታስጨንቁ በየተራ እየጠፋቹ❤🎉

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse5007 Год назад +11

    ውይ የቤተሰብ ፍቅር❤❤❤ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @rigvhfg275
    @rigvhfg275 Год назад +24

    ጊዜው አሁን ላይ ከባድ ነው ሰው ወጥቶ በማይመለስበት ሁለተኛ እዳይለምድሽ ደሞ አለባበስሽ የዱርየ ነው😢😢

  • @bitybity4949
    @bitybity4949 Год назад +4

    እንኳንም በሰላም ተገኘሽ ሀይሚ፡እግዚያብሄር ይመስገን ጊዜው ስለከፍ እኔ እራሱ ስንት ነገር በውስጤ እንደተመላለስ ለሁለተኛሽ ለቤተሰብ ተናገሪ ብቻሽንም ከቤት አትውጪ አይ ናፍቆት እኮ ከባድ ነው እኛም ይሄው የቤተሰብ ናፍቆት እያንገበገበን እየኖርን ነው

  • @rabe3hcall853
    @rabe3hcall853 Год назад +9

    አይ ታላቅነት በጥፍ አለቻት እፍ ሃይምዬ እንኳን በሰላም መጣሽሽ❤❤❤ጀግና ነሽ ሃይም ግን ስልክ መያዝ ነበረብሽ

  • @فاطمه-ذ9ذ
    @فاطمه-ذ9ذ 3 месяца назад

    እኔም፡የወድሞቸ፡ናፍቆት፡አዙሮ፡ሊደፍኝነው፡የወድምን፡ናፍቆት፡ሰሜቱን፡አቀዋለሁ፡😢😢😢😢😢ስደት፡የስራህን

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 Год назад +12

    እልልልልልልልልልል... አሹ... ክብሩን መድሀንያለም ይውስድ
    አስለቀስችኝ... ምን ያክል ለወንድምዋ ፍቅር እና ክብር
    እንዳላት ምስኪን.. እንኩዋን በስላም ተገኘች የሄ ቆንጆ ምስኪን ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ.. በፈጠራችሁ የልጅ ነገር ነው.. አትቆጥዋት
    🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️😍😍😍👏👏👏😘

  • @sossai4197
    @sossai4197 Год назад +2

    የኔ ማር አሳዘነችኝ ለወንድሟ ያላት ፍቅር😢😢😢ብቻ መገኘቷ ጥሩ ነዉ ማሃል ላይ ቤተሰብ ተጨነቀ ይቅርታ በያቸዉ ሁሉንም

  • @tsegesbhatu5149
    @tsegesbhatu5149 Год назад +13

    በጣም ደስ ይላል እንዃን ተገኘች እንዃን ደስ ኣላችሁ ሁሉም በተሰብ❤❤❤

  • @Temir-ky7dk
    @Temir-ky7dk Год назад +3

    የኔ እህት ለአንተ ብላኮነው አግዛትአብርሽሁለተኛ እንዳታደርግ ምከራት😢😢😢

  • @rabiawali1915
    @rabiawali1915 Год назад +22

    እልልልልልልልል እንኮን ተገኚች እፍፍፍፍ ወደም ናፈቆኚ አለች እደት ነዉ የምወደው😢😢❤❤

  • @Ayenaleades
    @Ayenaleades Год назад +11

    እንኳን ደስ አላቹ ውዶቹ ክብር መስጋና ለፈጣሪ❤❤❤❤

  • @መድናአሊቢሻራየመርሳዋ

    አይገርምም. ካጠፋቸው ጥፋት ይልቅ ወንድሜ ናፍቆኝ ነው ስትል እንባየ ሳላስበው ፈሰሰ ልክ እኔም ለወንድሞቸ ጥልቅ ፍቅር ነው ያለኝ

    • @vvvffff1290
      @vvvffff1290 Год назад +1

      አኔምናፍከኝስትልአለቀስክበርግጥይከፋኛልአህትወድምየለኝም😢😢😢

    • @BhelHee
      @BhelHee Год назад +1

      እንእራሴ እንባይ ፈሰሰ ጥፊምንም አልተሰማት

    • @መድናአሊቢሻራየመርሳዋ
      @መድናአሊቢሻራየመርሳዋ Год назад +3

      @@BhelHee በጣም ወላሂ ለታደለ እኮ ፍቅሩ ለገባው የወንድም ፍቅር ልዬ ነው እንኳን አቅፌቸው ሲናፍቁኝ እድሁ ሳስባቸው ይከፋኛል ስለዚህ አላህ ይጠብቅልን

    • @መድናአሊቢሻራየመርሳዋ
      @መድናአሊቢሻራየመርሳዋ Год назад +3

      @@vvvffff1290 ልክ ነሽ ውዴ ወንድሞችሽን ከልብ ስትወጅ ስሜቱ ይህ. ነው ጥፊ እራሱ ምንም አልመሰላት ሶስት ወንድሞች አሉኝ በጣም ይናፍቁኛል እሳሳላቸዋለሁ ታናሾቸ ናቸው ግን ወላሂ እደ ትልቅ ወንድም ነው የሚቆረቆሩልኝ ወንድም ጋሻ መከታ ነው

    • @መድናአሊቢሻራየመርሳዋ
      @መድናአሊቢሻራየመርሳዋ Год назад

      @@vvvffff1290 አይዞሽ እህት ወለድ ቋንቋ ነው የአገር ሰው እህት ወንድም ነው አብሽሪ አይሰማሽ

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 Год назад +6

    ውይ በእመቤቴ... አረ አትቆጥዋት... መገኘትዋ ይበቃል... ስትረጋጋ... መምከር ነው ...🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️😍

  • @ሱሱወሎዮዋ
    @ሱሱወሎዮዋ Год назад +14

    አረ አትምቻት የኔ ማር 😢😢😢😢ወድሜ ናፍቆኝ አለች😢😢😢😢እኮንም ተገኘች ደስ ይላል ወላሂ❤❤❤❤

    • @seaditube-lz2zu
      @seaditube-lz2zu Год назад

      ሰላም ላንች ይሁን የኔ ውድ እህት በአላህ ደምሪኝ አድስ ነኝ

    • @ሱሱወሎዮዋ
      @ሱሱወሎዮዋ Год назад

      @@seaditube-lz2zu እሺ ዉደ🥰🥰🥰🥰

  • @Belaynesh-ln3uq
    @Belaynesh-ln3uq 8 месяцев назад

    ለወንድሟ ያላት ፍቅርና አከባበር ደስ ሲል❤❤❤

  • @ማረግየቅዱስሚካኤልልጂ

    አብርሺ ማሕተብ አድርግላት❤

  • @ፀዲYouTube
    @ፀዲYouTube Год назад +5

    ሰላም እንዃን ደህና መጣችሁ በጣም ደስ ብሎኛል ሀይሚ ስለተገኝች ውዶች ድክም ብሎ ኛል ገና አሁን ስራ ጨረስሁ የማዳም ቅመሞች እግዚአብሄር አምላክ የረፍት እጀራ ይስጠን❤❤❤❤❤

  • @Mes355
    @Mes355 Год назад +20

    እንኳን በሰላም ተገናኙ የኔ ምስኪን ❤️❤️❤️😍

  • @Mo-rm7kx
    @Mo-rm7kx Год назад +46

    ወላሂ በጣም ነው ያሳዘነችኝ ወድሜ ናፍቆኝ ስትል 😢😢😢😢

  • @JamanishMohammad
    @JamanishMohammad Год назад +1

    ያረቢ ወላሂ እኔም ግምቴነበር አንተን ፈልጋ እደምትመጣ ስለምትወድህ ግን ለቤተሠብ መናገርነበረባት አብርሽየ ምከሯት አሁን በከፋበትዘመን እንኳንም ተገኘች

  • @አግዚአብሔርአራኛዬነው

    እግዚአብሔር ይማስገን ስታሳዝን ካ እናትና ካ አባት ዋንድሙዋን ትዋዳለች ራጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ🙏❤️❤️❤️😥😥

  • @SamMobiles-f1k
    @SamMobiles-f1k Год назад

    ወላሂ በጣም ታድሐሀል እህት ብቻ አይገልፃትም ያንስባታል ከህትም በላይ ናት በቃ ለመግለፅ ቃላት የለኝም👌👌👌😍😍😍😍ስህተቷ ቤት ሳትናገር መውጣቷ ነው

  • @Mekdes-l8o
    @Mekdes-l8o Год назад +12

    የኔ ማር ዝልል አለቸ ምርጥ ቤተሰብ ነው ፈጣሪ ይጠብቃቹህ❤❤❤❤

  • @senaitdesa7927
    @senaitdesa7927 Год назад +3

    ኢየሱስ ጌታ ነው
    አብርሽ እኳን ደስ አላቹ
    ፍቅራቹ በጣም ደስ ይላል ይጨምርላቹ. ❤❤
    ግን መልካም አባት እና እናታቹ ለምን ያለቅሳሉ እድሜ ይሰጣቹው
    ክፉ አይካቹ❤❤❤❤

  • @usersamsunf1781
    @usersamsunf1781 Год назад +9

    በጣም ደስ ይላል ክብር ይገበዋል ለዚህ ያበቃ ፈጣሪ ይመስገን እልልልልልል❤❤❤❤❤❤

  • @alemneshjesustube3289
    @alemneshjesustube3289 Год назад +5

    እንኳንም የተገኘ የእግዚአብሔር ፍቅር ይብዛላችሁ❤❤ሀይምየ
    የእኔ ውድ እህት
    ቤተስብን ይቅርታ በያችው እህትሽንም፣ወንድሞችሽሽንም

  • @Betisha-k
    @Betisha-k Год назад +5

    ሀይሚዬ የኔ ቆንጆ ናፍቀሽን ነበር ለሌላ ጊዜ እንዲህ አይደረግም ይጨነቁብሻል ለማነኛዉም እንኳን ደህና መጣሽ እስቲ ሀይሚን እንደኔ የናፈቃት👍😅

  • @MariyaMari-rg8lw
    @MariyaMari-rg8lw Год назад +1

    ወንድምነት እውነሸን ነው በጣም ነው የሚናፍቅ እኔም ወንድሜን እንደአንች ነው የምወደው❤❤❤❤

  • @Senait-gu4nz
    @Senait-gu4nz Год назад +16

    የኔ እናት ኦፉፉፉ ውንድም እኮ መከታ ነው 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 Год назад

      ይለኚምወደምልጀገንአደአለኚናፈቋልአይሰደትአይሙላ

  • @f8863-z7k
    @f8863-z7k Год назад +4

    ሀይምዬ አጥፍተሻል ለቤተሰብ መናገር ነበረብሽ ስትሔጅ ስልክም መያዝ ነበረብሽ ውዴ ለወድሟ ያላት ፍቅር ነው የኔ ውድ ሀይምዬ ሁለተኛ እዳይለመድሽ እንኳንም በሰላም ተገናኛችሁ❤🎉😢

  • @ሶስና.ቲዪቭ
    @ሶስና.ቲዪቭ Год назад +24

    ውይ እንኳን ደስ አላችሁ 😢😢 በጣም ተጨንቂ ነበር የኔናት ወንድሜ ናፍቆኝ 😢😢😢😢 አስለቀሰችኝ

    • @kinze-qu9te
      @kinze-qu9te Год назад +2

      ወላሂ እኔም አስለቀሰችኝ 😭

    • @Tነኝየወንድሞቼናፋቂ
      @Tነኝየወንድሞቼናፋቂ Год назад

      ወላሂ እኔም እንባየን መቆጣጠር አቃተኝ

    • @nefisa70
      @nefisa70 Год назад +1

      ሣሌቅ በእንባ ሆኩ

    • @zuleyha6990
      @zuleyha6990 Год назад

      😢😢😢

    • @emanahmed-vb6fy
      @emanahmed-vb6fy Год назад

      እኔ ም ወላሂ 😢😢😢😢2ብቻ ናቸዉእህቴም 1😢😢😢😢እባተናነቀኝ ናፍቀዉኛል

  • @ቲጂየአባቷናፋቂ
    @ቲጂየአባቷናፋቂ Год назад +2

    እኔ ግን በእንባ ነው የጨረስኩት የዚህንያክል ወንድሟን ትወደዋለይ ወላሂ 😭😭😭😭

  • @lemlem5091
    @lemlem5091 Год назад +23

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ሰላም ሆንሽ እንኳን ደስ አላችሁ ተመስገን ❤

  • @zahra8725
    @zahra8725 10 месяцев назад

    ዉይ መታደል የወንድም ፍቅር በጣም ደስስስስ ይላን በእዉነት ለወንድሟ ያላት ፍቅር በጣም ይለያል ከዚህም በላይ ፍቅሩን ያብዛላቹሁ
    እኔም ወንድሞቸን በጣም ሰፍ ብየ ነዉ የምወዳቸዉ።

  • @እምየሀገሬየኢትዮጲያናፈቅ

    ዉይ ሀይሚይ ዉዷ እህቴየ እንኳን በሰላም ተገናኛችሁ ነገር ግን ባሁን ሥአት በጣም ያሥፈራል የሚደረገዉን እያያችሁ እንደዚህ እንዳይለመዳችሁ አሁንም አብራችሁ ተመለሡ አብርሽ

  • @henaa3965
    @henaa3965 Год назад +6

    😢😢😢እማብርሃን፡ክብር፡ምስጋና፡ይድርስት፡አሜን፡አብርሽ፡ውድ፡ወንድሜ፡አየህ፡የእህትህ፡ጥግ፡ፍቅሯ፡እንድህ፡ነው፡የእህት፡ፍቅር፡ለወንድሟ፡ብላ፡መስዋእትናትን፡ከፍለች፡ከእንግድህ፡ወድህ፡የትም፡ብትሄድ፡ሃይሚን፡ጥለሀት፡አትሂድ፡እሺ፡በአዳ፡በአዳ፡ነው፡ሥጋህ፡ስለሆነች፡አንተን፡ፍለጋ፡መጣች፡ሀይሚዬ፡በጠም፡ነው፡እምወድሽ፡የኔ፡ማር፡ጋሺዬም፡በጠም፡ናፍቆናል፡ኤፍሬም፡ና፡መዘር፡ሁሉም፡ቤተስቦችህ፡❤❤❤🎉🎉🎉😢😢😢ከዱባይ፡

  • @ሶፊነኝየሙቤታናሽ
    @ሶፊነኝየሙቤታናሽ Год назад +22

    ለአለማቱ አላህዬ ምን ይሳነዋል በስደት አለም ያላችሁ ሁላችሁም አላህዬ በሰላም ከቤተሰብ ይጨምራችሁ ያለ ምንም እንቅፋት ❤❤❤አብርሽ እንኳን ደስ አለህ

  • @YcuI6f
    @YcuI6f 8 месяцев назад

    ሚስኪን ሀይሚ የወድምነት ፍቅር የገባዉ ❤❤❤

  • @SeleminashLire
    @SeleminashLire Год назад +15

    ወይኔ በማርያም ስታሳዝን ❤❤❤❤

  • @fhfgjg633
    @fhfgjg633 Год назад +1

    እሰይይይ ተመሰገን እንኳን ተገናኛችሁ በጣም ነዉ ምትወድህ ታድላሃል ❤❤

  • @anechadi-kn7gi
    @anechadi-kn7gi Год назад +7

    ፈጣር ይመሰገን ገምቼ ነበር አንተጋ እደምትመጣ እንካን ደሰ አላችዉ❤❤❤❤

  • @arikshabebe6722
    @arikshabebe6722 Год назад +5

    እንኳንም ደስ አላችሁ አብርሽ በእውነት መገኘታ በጣም ጥሩ ነው ❤❤❤❤❤❤❤

  • @mekids7842
    @mekids7842 Год назад +14

    እረ በጣም ደስ ይላን እንኳን ተገኘች❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉 እልልልል❤❤❤❤❤🎉🎉

    • @mawaysh
      @mawaysh Год назад

      ​@user-lc7ts3cs9hነይ እንደማመር እማ

  • @AbflKrtube
    @AbflKrtube 2 месяца назад

    ወይኔ ጥፊ የእህት ጥፊ ❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢 ይጠማል

  • @kasech1152
    @kasech1152 Год назад +18

    እንኩዋን በሰላም አገናኛችሁ 😍😍

  • @DelightsDelights
    @DelightsDelights 7 месяцев назад

    😢😢😢የኔ ማር ሃይምየ ስወዳት አብርሽ በጣም እድለኛ ነህ 😢😢

  • @mulumulu5957
    @mulumulu5957 Год назад +8

    የኔ እናት ለምን መታሻት መጀመሪያ አትጠይቂያትም ችግሯን😢😢😢😢 መምታት አነበሠብሽም የኔ ማር ፍቅራቹ ያስቀናል የመታሻት ተናደሽባት ነው ግን ትግስተኛ መሆን አለብሽ😢😢😢😢😢😢ኢሔኔ እርቧታል😢😢😢😢😢 ማሬ አይዞሽ

    • @HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l
      @HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l Год назад +3

      😂😂 አቦ ወግዱ እየተጫወቱብን ነዉ መሠል አጀብ አጀብ አለ የወሎ ሠዉ

    • @መኪየሀርቡዋ
      @መኪየሀርቡዋ Год назад

      ​@@HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3lእኔምእየጠረጠርኩነው ለምንየወንድሟንየመሰለሸሚዝነውየለበሰይውክክክ

    • @SeedaMohked-pe5hd
      @SeedaMohked-pe5hd Год назад

      ​@@HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l😂😂😂

    • @Bzu632
      @Bzu632 Год назад

      ​@@HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l😁😁😁😁😁😁😁👍👍👍👍👍👍😁😁😁😁🙉🙉🙉🙉😋😋😋😋😁😁😁😁😁🙉🙉🙉

    • @Rተስፈኛዋ
      @Rተስፈኛዋ Год назад

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂ዲራማነዉ

  • @ከረያባመታባዘራውtube

    የኔ ማር እካንም በሰላም ተገናኛቹ ይሄ ሁሉ የወድሟ ፍቅር ነው ብዙም አትፍረዱባት

  • @እማእወድሻለሁመኖርሽያኖረ

    ወይኔ ሀይሚ 😢😢😢እንኳን በሰላም ተገናኛቹሁ❤❤❤

    • @seaditube-lz2zu
      @seaditube-lz2zu Год назад +1

      ሰላም ላንች ይሁን የኔ ውድ እህት ደምሪኝ አድስ ነኝ

  • @SadSad-ri8dt
    @SadSad-ri8dt Год назад +1

    የምር,ለወድሟ,ያላትፍቅር,,ደስ,ስትሉ❤❤❤❤

  • @hayattube3185
    @hayattube3185 Год назад +9

    የኔ እናት ወድሜ ናፍቆኘ ስትል አለቀስኩ😢😢😢😢

  • @irikrir538
    @irikrir538 Год назад +3

    የኔ እናት ለወድሞ ያላት ፍቅር ኡፍፍፍፍፍ😢😢😢😢

  • @amentulahwodf565
    @amentulahwodf565 Год назад +7

    በጣም ከምወደውወንድሜ ጋ ከተለያየን 5አመት ሆነኝ ቤተሠቤ ጋ 3አመት ሆነኝ በጣም ናፈቁኝ ማልቀስ ነው ሁልጊዜ እና አስኪ ዱአ አድርጉልኝ😢😢በሰው አገር ደከመኝ ደሞ ያሐድሜየ ነው የወጣሁት ብቻ ከባድ ነው😢😢

  • @nardos125
    @nardos125 10 месяцев назад

    የኔ የዋህ ሀይሚየ እዴት እዳሳዘሽኝ ለወድምሽ ያለሽ ፍቅር❤❤❤ እኔም እዲህ ነበር ምወደው ወድሜን ግን ሞተብኝ😢😢😢😢

  • @Tis9632
    @Tis9632 Год назад +39

    በዚህ ሰአት ጊዜዉ ከባድ ነዉ ቤተሰብ አታስጨንቁ😢

  • @MKk-qp6qx
    @MKk-qp6qx 9 месяцев назад

    ወይኔ በጣም ነው የምታሠዝነው ሀይሚ በጣም ነው የምትወድህ እውነት😥😥😥😥😥❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Geni810
    @Geni810 Год назад +17

    ተመስገን ፈጣሪአምላክ🙏🙏🙏እንኳንም ተገኘች ለመላው ቤተሰቦች እንኳን ደስአላችሁ ሀይሚ ምስጊን የወንድሟፍቅር ይለያል ❤❤ እናም እህታችሁ ስለደነገጠች ተናዳለች በተረፈ እንኳን ተገኘሽ👏👏👏

  • @YT-hx1mw
    @YT-hx1mw Год назад +2

    የኔ ቆንጆ ለወንዲሟ ያላት ፍቅር እህትየዋ ሰትመታት ከፋኝ 😢

  • @temimatube-dv8ki
    @temimatube-dv8ki Год назад +7

    አብራህም ምርጥ ሰዉ ኢኔ ጎሮቤተቹነኝ ስልጤ ነኝ

  • @tenaberihun7379
    @tenaberihun7379 Год назад +4

    ታላቅ ወንድም እዳባት ነው❤❤❤❤

  • @አልሀምዱሊሏህ-ጀ4ሰ
    @አልሀምዱሊሏህ-ጀ4ሰ Год назад +4

    ወይኔአስጨንቃኝነበርየኔቆጆ እኳንበሰላምተገኘች❤❤❤❤❤😢😢

    • @seaditube-lz2zu
      @seaditube-lz2zu Год назад

      ሰላም ላንች ይሁን የኔ ልዩ እህት በአላህ ደምሪኝ አድስ ነኝ

  • @Fout8-gq9ye
    @Fout8-gq9ye 8 месяцев назад

    ወይኔአስለቀሰችኝ ከምር 😢😢😢የወንድም ፍቅር😢😢😢

  • @HalemhA
    @HalemhA Год назад +5

    በጉጉት ነበር ስጠብቅ የነበረው ቪዲዮ አረ እንኳን ተገኘች እንኳን ደስ አላችሁ