🛑ማርክን አገኘነው እባካቹን ጊዜ ስጡኝ😭

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 янв 2025

Комментарии • 6 тыс.

  • @Ato_Efrem
    @Ato_Efrem 7 месяцев назад +1628

    ፈጣሪ ሆይ ብርታቱን ስጠን😥🙏

    • @nasibamuzmal4711
      @nasibamuzmal4711 7 месяцев назад +3

      አብሽሩ

    • @DhgfDjgt-bs4vr
      @DhgfDjgt-bs4vr 7 месяцев назад +15

      እይዟችሁ መፈተን ለበጎ ነው 😢😢😢😢😢

    • @medinamohammed806
      @medinamohammed806 7 месяцев назад +1

      አብሽሩ😢

    • @ZeinabaSaid
      @ZeinabaSaid 7 месяцев назад +5

      ኤፍ በቃ ተለያዩ እውነት ነው ማለት ነው😢😢😢😢😢😢😢

    • @Sanya-c7i
      @Sanya-c7i 7 месяцев назад +2

      ኣሚንንን ኤፋዬዬዬ ለኛም

  • @BirukTuba5335
    @BirukTuba5335 7 месяцев назад +2149

    ማርክ እና ሄሉ በፈጣሪ ፍቃድ አይለያዩም የሚል እስኪ በላይክ👍🙏

    • @WiaTube770
      @WiaTube770 7 месяцев назад +16

      😢😢😢❤

    • @RdRd-x7i
      @RdRd-x7i 7 месяцев назад +5

      እኔ😢😢

    • @TOYIBAMistofa
      @TOYIBAMistofa 7 месяцев назад +12

      አይለያዩም ኢንሻአላህ❤❤😢

    • @FetiyaFatiya1
      @FetiyaFatiya1 7 месяцев назад +6

      ኢንሸአለህ ተስፈ አለን ኢንደይለየዩ

    • @AsmaAbdulfeta
      @AsmaAbdulfeta 7 месяцев назад +3

      ቡረ።ሲጀመር።ፕረክነዉ።አትበጥቢጡን።ከቸለቹ።ፈተ።አሪጊን🎉🎉❤❤❤❤

  • @Binitube1624
    @Binitube1624 7 месяцев назад +2498

    ማርክም የሄሉም የዊናም ነገር ያሳሰባቹ ከጎኑነ የምትሉ በላይክ ደምሩኝ👍👍

    • @AddisFamily23
      @AddisFamily23 7 месяцев назад +5

      በፍቅር ቤተሰብ አበረታቱን 🙏🙏

    • @امسلسبيل-ج7ص
      @امسلسبيل-ج7ص 7 месяцев назад +8

      እንደዚህማ እንደተጫወታቹሁብን የስራቹሁንይስጣቹሁ

    • @YashiGondariwa
      @YashiGondariwa 7 месяцев назад +13

      አረ መልስ ይሠጠን ክብር ለተመልካች

    • @hadyaendris1447
      @hadyaendris1447 7 месяцев назад +6

      ዊናን ነገ እስኪ አጣው በቪዶ ቡራየ❤

    • @amaamm-ub7yf
      @amaamm-ub7yf 7 месяцев назад

      ere bruke ewnet betam techenkenal

  • @RozaMahmud-cv8ms
    @RozaMahmud-cv8ms 7 месяцев назад +213

    አራ እደዚ አይነት ጓደኛ የብዛልን የምትሉ በለይክ አሳዩዋቸው

    • @Hanawey-w6v
      @Hanawey-w6v 7 месяцев назад

      ቆይቤተሰብሁናቺሁነዉ።ግንቺግርየለዉም፣mm

  • @BirukTube-
    @BirukTube- 7 месяцев назад +749

    ሁሉንም ነገር ለፈጣሪ ትቼዋለው🙌🥺🥺

    • @sara48308
      @sara48308 7 месяцев назад +8

      እግዚአብሔር አምላክ በማሀላችሁ ሳቃችሁን ይመልስላችሁ አሜን🙏🙏🙏🙏

    • @AddisFamily23
      @AddisFamily23 7 месяцев назад +4

      በፍቅር ቤተሰብ አበረታቱን 🙏🙏

    • @neimaseid-d4e
      @neimaseid-d4e 7 месяцев назад +6

      አረ ቡራ በአላህ እነደምንም ብላችሁ ለማቀራረብ ሞክሩ እኞም ግራ ገባን ወላሂ😢😢😢

    • @rahima1683
      @rahima1683 7 месяцев назад +4

      አረ ቡራየ አደራ አደራ ማርክ እና ሄሉ እዳዩለይዩ ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ አደራ አደራ አደራ ቡራየ 😭😢

    • @BahriaQadir
      @BahriaQadir 7 месяцев назад +1

      አረ ቡሪ እንደምን ብላቹ ሙኩሩ 😢😢 ኡፍፍ እኔሥ አልቻልኩም 😢😢

  • @meditube147
    @meditube147 7 месяцев назад +373

    ብትታረቁ ደሰ ይለናል የማይሆ ከሆነ ግን ማርክ ከአብርሽ ተማር ሂወት ይቀጥላል ራስህ አትጉዳ የምትሉ በላይክ ግጩኝ ማርክ የዋህ ሰው ነው በጣም ተጎድተዋል💔🥹

    • @user-uv2vv8el9nyaAR
      @user-uv2vv8el9nyaAR 7 месяцев назад +2

      ትክክል👍👍

    • @MariyamMaari
      @MariyamMaari 7 месяцев назад +1

      ተጣልተውነወይ

    • @Fatuma-t6b
      @Fatuma-t6b 7 месяцев назад +1

      ትክክል

    • @ፋጦኑርየ
      @ፋጦኑርየ 7 месяцев назад +12

      ኧረ ተዉ የሰዉ ሚሥጥር በሜዲያ አለም ይሥ ማዉ እያ ላችሁ ነዉ❓ እልቅ በዱአ አግ ዟቸዉ❤

    • @burtukan-h7e
      @burtukan-h7e 7 месяцев назад +1

      Zamd hon new masalgy

  • @fatumayusof1652
    @fatumayusof1652 7 месяцев назад +376

    ዝም ያለ ነጃወጣ አሉ ነብዮ ሙሀመድ ሱለሏሁአለሂ ወሰለም💐

    • @HaliimaIbirihim
      @HaliimaIbirihim 7 месяцев назад +5

      ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤❤

    • @user-vx1el3ho7n
      @user-vx1el3ho7n 7 месяцев назад +3

      S A w

    • @ስውለመርዳት
      @ስውለመርዳት 7 месяцев назад +3

      ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

    • @HeheHeu-vs4mp
      @HeheHeu-vs4mp 7 месяцев назад +4

      ሡለላሁ አለይሂም ወሠላም

    • @GgGg-l8p2d
      @GgGg-l8p2d 7 месяцев назад +5

      ስለላሁ አለይሂ ወሠለም❤❤

  • @AbushiDesita
    @AbushiDesita 7 месяцев назад +72

    ፊልጵስዩስ 4
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ⁶ ጌታ ቅርብ ነው። በነገር ሁሉ በጸሎትና በምልጃ ከምስጋና ጋር በእግዚአብሔር ዘንድ ልመናችሁን አስታውቁ እንጂ በአንዳች አትጨነቁ።
    ⁷ አእምሮንም ሁሉ የሚያልፍ የእግዚአብሔር ሰላም ልባችሁንና አሳባችሁን በክርስቶስ ኢየሱስ ይጠብቃል።

  • @Ahllame
    @Ahllame 7 месяцев назад +479

    ❤❤ያልፋል አይዞህ በርታ ፈጣሪ ያለው አይቀርም❤️❤️ለሀዘናቸው ለደስታቸው ከጐናቸው ለሆናችሁ በሙሉ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ። ከመጥፎነገር ይጠብቃችሁ❤️

    • @MeryemIbrahim-pj3kq
      @MeryemIbrahim-pj3kq 7 месяцев назад +3

      😢😢😢

    • @fentatsehay7765
      @fentatsehay7765 7 месяцев назад +2

      .የተፈጠረዉምንምይሁንእመብርሀንከነልጆጥላከለላትሁናቹፈተናአድምሊአስተምርሁለትምሊአበረታነዉእናበፆለትትጉ

    • @ሊነጋሲልይጨልማል-ጨ4ዘ
      @ሊነጋሲልይጨልማል-ጨ4ዘ 7 месяцев назад +14

      መልሱ ግልፅ ማዉጣት አለበለዛ ከመጀመሪያዉም ሚዲያ አለማዉጣት ነበረባቹ

    • @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ
      @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ 7 месяцев назад +3

      ስማ ዊይና አተ አደራህን😭😭😭😭😭😭😭😭😭❤

    • @masiratwoldigiors8126
      @masiratwoldigiors8126 7 месяцев назад +1

      ያምር የልፈል እግዚአብሔር የፈቀደው ነው ሁሉም ነገር ምሆነው ግን ጥሩ ወንድምና እህት ሆኖ መቀጠል ይቻላል የናት ሞት እንኮን ይቻላል

  • @WiaTube770
    @WiaTube770 7 месяцев назад +165

    የስደት እህቶቻችን ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ፀልዩልን😢😢

    • @ziyadaaberu3577
      @ziyadaaberu3577 7 месяцев назад +2

      ዊና ሁላቹም ወደፀበልሂዱ ትረጋጋላቹ

    • @selamSelu-im4je6jh1s
      @selamSelu-im4je6jh1s 7 месяцев назад +1

      መን ብለን😂😂😂😂

    • @rigvhfg275
      @rigvhfg275 7 месяцев назад +4

      በሰው ሰም አትነግጂ

    • @SenayitSenayit-o3n
      @SenayitSenayit-o3n 7 месяцев назад

      አይዞቹህ ወንድም

    • @mulubrhanu
      @mulubrhanu 7 месяцев назад +1

      ልምንድነዉ በስዉ ስም እምትቀልዱ ፍጣሪይ ሆይ

  • @bortakaljjj56
    @bortakaljjj56 7 месяцев назад +229

    እስኪ በመዳኒአለም ይሁንባቹ የሆነዉን እንወቅና ልባችን ይረፍ የምትሉ ላይክ

    • @AddisFamily23
      @AddisFamily23 7 месяцев назад +3

      ውዶቼ በፍቅር ደምሩን አበረታቱን 🙏🙏

    • @مريماول-س5و
      @مريماول-س5و 7 месяцев назад +13

      😂😂😂😂 ዶላር ነው ምንም አልሆነም የበናት በስቱ አስባቹ ትዘልቁታላቹ ይቶብ ላይ እኮ ነው ያላቹት የት መሰላቹ ማለቴ ስራው ባህሪ ነው በቃ

    • @imaway7619
      @imaway7619 7 месяцев назад

      ​@@مريماول-س5وYeh 😂😂😂

    • @ebrahit55
      @ebrahit55 7 месяцев назад

      እኮ 😂😂😂👍👍👍🥰🥰🥰🥰​@@مريماول-س5و

    • @zenebuasfaw3804
      @zenebuasfaw3804 7 месяцев назад +5

      አቤት የኛ ሰዉ አሰተሳሰብ ህዝብ ልቡ እንደዚህ ተንጠልጥሎ ለዶራል ነዉ ይባላል አቤቱ አምላኬ ማሰተዋሉን ሰጠን

  • @TisonAsrat
    @TisonAsrat 7 месяцев назад +21

    አቤት የጓደኝ ነታችሁ ጥግ ኤፋዬ እና ቡራዬ በምን ቀሊ ልገሊ ፃላቹ አሊቺሊም 🙏🙏🙏

  • @Haymi113
    @Haymi113 7 месяцев назад +270

    ማርክ የማያልፍ ነገር የለም ነገ መልካም ይሆናል ተረጋጋ አለንላችሁ እንበላቸው እስኪ በላይክ

    • @AddisFamily23
      @AddisFamily23 7 месяцев назад

      በፍቅር ቤተሰብ አበረታቱን

    • @BeyryaChomba
      @BeyryaChomba 7 месяцев назад

      የኔ ውድ

  • @RabeaNow
    @RabeaNow 7 месяцев назад +395

    ማነው በማርክና በሄሉ መለያየት ልብ የደማ ኡኡኡኡፍፍፍ😭😭😭😭😭😭😭

    • @AddisFamily23
      @AddisFamily23 7 месяцев назад

      በፍቅር ቤተሰብ አበረታቱን 🙏🙏

    • @halima7993
      @halima7993 7 месяцев назад

      እኔ

    • @Hifeteasfea
      @Hifeteasfea 7 месяцев назад

      እኔ። የራሴን ካ😢😢😢እንድህ ኣልተሰበሩኩኝ😭😭ማርክየ ኣይዞህ

    • @HahaBabba
      @HahaBabba 7 месяцев назад

      እኔ 💔💔💔😭😭😭😭😭

    • @AmpiireEvas
      @AmpiireEvas 7 месяцев назад

      Ene uuff😭

  • @ተሠፈኛዊየዲግልማረያምልጂ
    @ተሠፈኛዊየዲግልማረያምልጂ 7 месяцев назад +41

    ማርያምን የጎደኚነት ጥግበናተ አየሁ ትለዩ አላቸሁ ቃላት አጣሁላቸሁ ❤❤❤

  • @sofiyayemame9019
    @sofiyayemame9019 7 месяцев назад +32

    የጓደኝነት ጥግ በእናተ አየሁ አላህ ሰላሙን ይመልስላቸው ያርብ እነ ኤፋን በላይ አሳዮን 👍👍👍

  • @AbGrace138
    @AbGrace138 7 месяцев назад +135

    ማርክ እና ሄሉ እንዳይለያዩፈጣሪዉን የተማፀነ ማነዉ😢😢😢

  • @Supermind19
    @Supermind19 7 месяцев назад +699

    ሄሉን እና ማርክን የምትወዱ ከጎናቸው ነን የምትሉ ስለነስ የሚያሳስባቹ በላይክ ደምርሩኝ👍👍👍😍

  • @YirgalemJuses-bo9pg
    @YirgalemJuses-bo9pg 7 месяцев назад +114

    “ወንድሞቼ ሆይ፥ የእምነታችሁ መፈተን ትዕግሥትን እንዲያደርግላችሁ አውቃችሁ፥ ልዩ ልዩ ፈተና ሲደርስባችሁ እንደ ሙሉ ደስታ ቍጠሩት”
    - ያዕቆብ 1፥2-3❤❤❤❤❤

    • @yodansendilebo1553
      @yodansendilebo1553 7 месяцев назад +1

      👍አዎ

    • @tgtg3001
      @tgtg3001 7 месяцев назад +2

      አሜን 🤲አሜን 🤲አሜን🤲 ለሁላችንም ሀይልን ይስጠን ቸሩ መደሐኒያለም🤲🤲

    • @toyebatoyeba312
      @toyebatoyeba312 7 месяцев назад +2

      😂😂😂

    • @slameyutb
      @slameyutb 7 месяцев назад +1

      አሜን ወወወ ታበኪልን❤❤ ሁሉም ምሆኖ በእግዚአብሔር ብቻ ነው መታገስ ነው♥♥🙌🙏

    • @marykuki6319
      @marykuki6319 7 месяцев назад +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @መዉደድንጉሴ
    @መዉደድንጉሴ 7 месяцев назад +2

    ኡፍፍፍፍ😢😢😢ያ ሁሉ ፈተና አሳልፈው በስተመጨረሻ እደዚህ መሆኑ ከባድ ነው ለማኑም ፈጣሬ ያውቃል አይዞችሁ

  • @salihatube
    @salihatube 7 месяцев назад +119

    በማርክና በሄሉ ጭንቀት ተጨንቀናል የምትሉ የት ናችሁ😢

  • @ZumbaraMechali
    @ZumbaraMechali 7 месяцев назад +29

    ማርክዬ ወርቅ ይቆሽሻል እንጂ ግራሙን አይቀንስም ሰውም ይፈተናል እንጂ ወድቆ አይቀርም እግዚአብሔር ሲፈትነን የማናልፈው ይመስለናል ላያስችል አይሰጥም አይደል የሚባለው የማንችለውን አይፈትነንም አይዞክ ጠንካራ ሁን አዞትረክ ፀልይ ሁሉንም ለመዳኒ አለም ንገረው ለሁሉም ነገር መብትሔ አለው እና 🙏🙏🙏🙏

  • @suma187
    @suma187 7 месяцев назад +227

    የሄሉ እነ የማርክ መትፈት የስጨነቀቹ በለይክ😢😢👍👍👍

  • @lucihymaryo7483
    @lucihymaryo7483 7 месяцев назад +41

    ደግሜ ሳየው ተጠራጠርኩኝ ድራማ እየመሠለኝ ነው በናታቹ የማዳምን ቅመሞችን አታስጨንቁ ስደተኖች እንጀራ ፈላጊዎች ናቸው

    • @Sghs-i7x
      @Sghs-i7x 7 месяцев назад

      100%😂😂😂😂

    • @atalearega2607
      @atalearega2607 7 месяцев назад

      100%😅😅😅😅ትክክል

    • @አልኸምዱሊላህለሁሉምነገር
      @አልኸምዱሊላህለሁሉምነገር 7 месяцев назад +1

      የምር አትሸወዱ የመዳም ቅመሞች ድራማ ነው

    • @መቅደስየዝክረቅዱሳንተማሪ
      @መቅደስየዝክረቅዱሳንተማሪ 7 месяцев назад +2

      እግዚአብሔር ብሎ ፕራክ የለም እንተያያለና ፕራክ ከሆነ ከስልኬ ብታ ጅራ ሚባል ማህበረሰብን ነው ማጠፋ ልቤን ተሰብሮ ሆሆ

    • @marbayname
      @marbayname 7 месяцев назад

      የነ ውብዬ እና ድራማ ነው ግን ሰው ሃጥያት እንዲገባ ፈራጅ አረጉት💔

  • @kakajqj1215
    @kakajqj1215 7 месяцев назад +189

    የምር አታስጨንቁን ለኛም አስቡልን ማሪያምን 😢😢 ማርክ ተረጋጋ ወደ ፈጣሪ ፀልይ😢 እሱ ሰሚ አምላክ ነው😢

    • @AddisFamily23
      @AddisFamily23 7 месяцев назад +1

      በፍቅር ቤተሰብ አበረታቱን 🙏🙏

    • @SaleemaSL
      @SaleemaSL 7 месяцев назад

      😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @YirgalemJuses-bo9pg
    @YirgalemJuses-bo9pg 7 месяцев назад +58

    “የሐሤት ድምፅና የደስታ ድምፅ፥ የወንድ ሙሽራ ድምፅና የሴት ሙሽራ ድምፅ፦ እግዚአብሔር ቸር ነውና፥ ምሕረቱም ለዘላለም ነውና የሠራዊትን ጌታ እግዚአብሔርን አመስግኑ የሚሉ ድምፅ፥ ወደ እግዚአብሔርም ቤት የምስጋናን መሥዋዕት የሚያመጡት ድምፅ እንደ ገና ይሰማል። የምድርን ምርኮ ቀድሞ እንደ ነበረ አድርጌ እመልሳለሁና፥ ይላል እግዚአብሔር።”
    - ኤርምያስ 33፥11❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @NanaNana-b7p
    @NanaNana-b7p 7 месяцев назад +47

    እመቤቴ ድግል ማርያም እነዚን እቁ ልጆችን አትለያቸው በጸሎት እናሥባቹዋለን ፈጣሪ ብርታቱን ይሥጣቹ ይሥጠን😢😢😢😢😢😢😢

    • @abaydemis866
      @abaydemis866 7 месяцев назад

      ዝምድና ካለስ

  • @selamkoo1566
    @selamkoo1566 7 месяцев назад +4

    ኤፋ እና ብሩኬ እናመሰግናለን ደናመሆናቼዉን ስለነገራችሁን ሰላማችሁን ያብዛልን ግዜ ይፈታዋል ፈጣሪ ከናተ ጋር ይሁን🙏

  • @rabiawali1915
    @rabiawali1915 7 месяцев назад +54

    ለምነዉ ግን የሂሉ እና የማርክ ፍቅር ፈተና በዛበት የምተሉ 👍👍😥😥😥

    • @Fufu-vt9pt
      @Fufu-vt9pt 7 месяцев назад +7

      ያው ለብዝነስ😂

  • @frykhalifa
    @frykhalifa 7 месяцев назад +67

    በእውነት ብሩኩ ደጋግሞ የሰው አገር ላሉ እህቶች ሲጭነቅ እንባዬን መቆጣጠር አቃትኝ በእውነት አርብ አገር ያለን እህቶች ለማልቀስ ቅርብ ነን

    • @HalimahAaa-s2d
      @HalimahAaa-s2d 7 месяцев назад +2

      ቱሪ ነፋ ለፎሎነው እባክሺ😂😂😂😂😂😂

    • @አንጅሊናAngelina
      @አንጅሊናAngelina 7 месяцев назад

      ​@@HalimahAaa-s2dእኮ በባዶ መነፋረቄ ፕራንክ እንደሆነ እያወኩ የመዳም ቅመሞች አታልቅሱ አትጨነቁ እነሱ በእኛ እየሸቀሉ ነው አርፋቹክ ስራቹክን ስሩ 😊

    • @LidyaEshtu
      @LidyaEshtu 7 месяцев назад

      እመቤቴን በዚህ ኮሜት እንባ የእሰከሚፈስ የሳኩት😂😂😂😅😅​@@HalimahAaa-s2d

    • @tg-cf2gw
      @tg-cf2gw 7 месяцев назад

      😂😂😂😂​@@HalimahAaa-s2d

  • @ራህሙ2
    @ራህሙ2 7 месяцев назад +278

    የሄሉ እና የማርክ ጭቀት ያስጨነቃቹ በላይክ አሳዩ👍💔😭

    • @AminatHusen-rg5su
      @AminatHusen-rg5su 7 месяцев назад +2

      👍👍👍ደምሪኝ

    • @lulutube885
      @lulutube885 7 месяцев назад

      የኔዋ 😁

    • @ራህሙ2
      @ራህሙ2 7 месяцев назад

      ​@@lulutube885😢😢💔💔

    • @EtoBh-w8i
      @EtoBh-w8i 7 месяцев назад

      እኔ 😭😭😭

    • @AminatHusen-rg5su
      @AminatHusen-rg5su 7 месяцев назад

      @@EtoBh-w8i አይዞን ፈጣሪአለ ደምሪኝ

  • @ሀይማኖትይበልጣል
    @ሀይማኖትይበልጣል 7 месяцев назад +1

    ማርክእናሄለን እግዚአብሔርከናተጋይሁን ችግሩየሚፈታሆኖ ባትለያዩደስይለኛል😢 ግን የስጋዝምድናታላችሁ አይቻልም በኔለይየደረሰብኝንችግርልገራችሁ ምንአልባት ተጠቀማችሁ ያስራድአመት ፍቅር ኛየ ልንጋባሁሉምአልቆ የቤተሰብ ትው ውቅ ሲደረግ የማላውቀው ያጎቴልጅነበር 💔 ያስርሀድአመትፍቅራችን በአድቀንበግማሽስሀት ሞተ ክፉቀን😢እኔ ኢትዮጵያመኖርከብዶኝበስደትነውየምኖር😢መመለስእፈራለው ያለሱመኖር😢ይህንኮመትያያችሁእስኪ በማርያምፅልዩልኝ መኖር ያስፈራኛል የምወደውፍቅሬ እደትብየወድሜልበለው አልቻልኩም😢ወደሀገርመመለስአልፈልግም እድስላችሁ በስደት ደልቶኝሳይሆንእዚከሰውእርቄመደበቁይሻለኛልብየነው😢💔

  • @Fufutube-_x8ot
    @Fufutube-_x8ot 7 месяцев назад +18

    በቃ ዘመድ ከሆናችው ኢኮ ችግር የለም ኣብራችህ vidio መስራት ትችላላችህ❤❤❤❤

  • @EmanA-se5mr
    @EmanA-se5mr 7 месяцев назад +26

    ወላሂ ከነማርክና ከሄሉስ ያሳዘኑኝ እነዚህ ከርታታወቹናቸው የጓደኝነት ጥግ ❤❤❤❤❤😭😭😭😍😍😍

    • @zainabazainaba1936
      @zainabazainaba1936 7 месяцев назад

      በጣም በመሀከል እነሱ ትሰቃዩ

    • @MozaRrrr
      @MozaRrrr 7 месяцев назад

      Betam

    • @mrvip-hf2ry
      @mrvip-hf2ry 7 месяцев назад

      እነሱኮ እየሽቀሉባችሁኮነዉ እናተናችሁ እምታሳዝኑት ሂዳችሁ ምናለ የሙስሊሙን ሚድያ ብታበረታቱ በየካፊሩ እምትልከሰከሱት

    • @zainabazainaba1936
      @zainabazainaba1936 7 месяцев назад

      @@mrvip-hf2ry ታዳ አች ምን ታረጊ መጣች ልታይ ነው የመጣሺው የሙስሊሙን አላበረታታሺም እኮ አችም እደኛው ነሺ እ ለማንያውም ትዋዶ መለየት ያወቀ ያቀዋል አች አይገባሺም አጀት ትክን እደማረግ አታቄውም ይከንን ስሜት የደረሰበት ያቀዋል አልሀምዱሊላ ሙስሊሙችንን እያበረታታን ነው

    • @mrvip-hf2ry
      @mrvip-hf2ry 7 месяцев назад

      @@zainabazainaba1936 እኔ የመጣሁት ላይነዉ የኛሙስሊሙን እጅ እነዚህን አላይም ስት እሚታይ እያለ እስላማዊ ደአዋ እነዚህን ባለየሁ እነዚህ እሚድያላይ መላላጥነዉ ስራቸዉ ምን አስተማሪ አለዉናነዉ የኛሙስሊሙግንበጣምነዉ እምታሳዝኑት ግማሹ ሙስሊምነዉ እዚህላይ ያየሁት ምናለ የሙስሊሙን እደዚህ ብታሳድጉ

  • @weynicookingshow4426
    @weynicookingshow4426 7 месяцев назад +38

    የኔ ጌታ ጠንካራ ሁን ለምን እራስን መጉዳት ነዉ ለሴት ብለህ እራስህን መጉዳት ከተሳካ ጥሩ ካልተሳካ አዲስ ኑሮ ጀምሩ ይልቁን እናትህን አትጉዳት ሂወቷን አትፈልጋትም ለሷ ብለህ ኑር እኔ መጀመሪያዉኑ የፍሲካ አመትባል እነ ዊና ጋር ስትሂዱ አላማረኝም ምክንያቱም አባታቸዉ አስተያየታቸዉ የቶኩል ይመስላል አቀማመጣቸዉ ክብር የሌላቸዉ ነዉ ስለዚ ብዙ ሴት አለ አግዚሀብሄር አዘጋችቶለሀል ፀሎት አድርግበት እባክህን ለናት ስትል ኑርላቸዉ አይዞህ ማርቆስ አግዚሀብሄር ይርዳህ ኤፍሬም እና ቡርኬ እግዚሀብሄ ይባርካችዉ ይሄ የፍቅር መግለጫ ነዉ ሌላ በተረፈ አይዟቹ

    • @መዲየከላላዋይቱብ
      @መዲየከላላዋይቱብ 7 месяцев назад +1

      መገን አሁይህ የኮመሽው ወጀል አይሆንብሽ አችያልሽውሊላ እኔሢያሉትሊላ ኢጪእረማሥተዋልንይስጥሽ

  • @WinyWa
    @WinyWa 7 месяцев назад

    አቤት የጓደኝነታችሁ ጥግ ኤፋዬ እና ቡራዬ በማን ቃል ልግፂችዎ ፈጣሪይ ይጠፍቃችዎ😌😔😔😔😔👏👏👏🥰🥰🥰😥ማርክ😥ተረጋጉ😥😥😥

  • @Samr-ct1nf
    @Samr-ct1nf 7 месяцев назад +9

    እነዚህ ሁለት ልጆች ማርያምን ተሠቃዩ ፈጣሪ ያጠንክርህ ማርቆሥ ወንድ አደለህ ጠንከር በል ኤፋና ብሩክ ምርጥ ጉዋደኛ

  • @nomore8101
    @nomore8101 7 месяцев назад +22

    እኔን የገረመኝ የማዳም ሰራተኛች ታመሙ ተቆረጡ ተፈለጡ የምትሉት ግን Are you series??????? በጣም ነው የሚያበሳጨኝ በሰው ህይወት ገብታችሁ የምትኖክሩ ልቅምቃሚ ሰርተሽ እራስሽን ቤተሰብሽን ለውጪ ምን አገባችሁ እነሱ በህይወታቸው ባጋጠማቸው ነገር በወስኑት ሔሉዬና ማርክ እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጣችሁ ይህ ደግሞ የአለም መጨረሻ አይደለም ቀና በሉ ቀን አለ ዊናዬም አውቃለሁ ልብህ እንደተሰበረ ፀልዩ ያልፉል ይህም ቀን ሔሉዬ የኔ ወድ❤❤❤
    ።።። የማዳም ሰራተኛች ግን የመጣችሁበትን አላማ አሳክታችሁ ወደ ሐገራችሁ ለመመለስ እከኩልኝ አትበሉ ምድረ ሰገጤ።።።።።ደ

    • @ስደተኛዋሻማyouTube
      @ስደተኛዋሻማyouTube 7 месяцев назад

      😂😂😂

    • @MaryMm-h1m
      @MaryMm-h1m 7 месяцев назад

      😂😂😂

    • @alemtsehaygume8449
      @alemtsehaygume8449 7 месяцев назад

      Yametu mrte mkr azli kuta ymr

    • @enanu7590
      @enanu7590 7 месяцев назад

      እኮ የማሽቃበጥም ልክ አለው 😂😂😂😂

    • @jamilajamila6594
      @jamilajamila6594 7 месяцев назад

      ትክክል አእምሯቸውን ከመዳም ሽንት ቤት ጋር በክሎሮስ አጥበዋሉ ማሰብ አይችልም ደደብ ሆነዋሉ ምድረ ሰገጤ ሁላ

  • @selmejons5098
    @selmejons5098 7 месяцев назад +44

    እኔ ምለው ለሰው የማይነገረው ችግር ምንድነው ሰው ገለዋል አካበዳችውት ምነው ሸዋ ብሩኬ እናመሰግናለን ለኛ ለማዳም ቅመሞች ያለክን ክብር አሳየከን ክበርልን

    • @eamameyeamamey3575
      @eamameyeamamey3575 7 месяцев назад +1

      እኔ ሲመስለኝ ለመናገር የከበዳቸው እህትና ወድም ሆኑዴ ሳይተዋዉቁ ኖረው አሁን ሲተዋወቁ አወቁት መሰለኝ የምር ምን ልበል ታዲያ ወይስ ደም አለባቸው

    • @foziy-d1s
      @foziy-d1s 7 месяцев назад

      😂😂😂😂እኔም እየጠረጠርኩነበር​@@eamameyeamamey3575

    • @foziy-d1s
      @foziy-d1s 7 месяцев назад

      😂😂😂😂እኔም እየጠረጠርኩነበር​@@eamameyeamamey3575

    • @ሱሱነኝየኗቷ
      @ሱሱነኝየኗቷ 7 месяцев назад

      ​@@eamameyeamamey3575ይመስላል የምር

    • @selmejons5098
      @selmejons5098 7 месяцев назад +1

      ይሔንን አሰቤ ነበር ሰሞኑን ታድያ ይሔ ያጋጥማል ይሔ ነው ብለው ቢናገሩ ምንድነው ችግሩ ነፍሰ ያጠፉ ይመሰል አንናገርም ምነው የማዳም ጩኸት የሚያሳሰበኝ አንሶኝ ደሞ ለዩቱበር ላሰብ

  • @HxHd-v3y
    @HxHd-v3y 7 месяцев назад +5

    ማርክ በጣም ሎዋህ ሰው ኖው ፈጣር ኣምላክ ካንተጋ ዩሁን ዶሞ እደማትለያዩ ትልቅ ተስፋ ኣለኝ🙏🙏🙏

  • @FatumaAssen-qu3hp
    @FatumaAssen-qu3hp 7 месяцев назад +49

    ማርክ አንድ ነገር ልገርህ ከአብሪሽ ተማር ድሮም እፍራልህ ነበር ጠከር በል የበለጠ ላተ ያላትን ይሰጠሀል ለቅሶህ ልብህ እደተጎዳ ያስታውቃል ግን ጠካራ ሁን ብታጂራ ወዶች የፍቅር ሰው ናችሁ ግን ሴቶቹ ግን አይገባቸውም ስለዚህ ሌሎቻችሁ ተማሩ።

    • @baherneshlemma7889
      @baherneshlemma7889 7 месяцев назад

      አትስደቢና በጅምላ ጨፈጨፍሽን እኮ ሆ😮😮😂😂😂

    • @AshaTekLa
      @AshaTekLa 7 месяцев назад

      Setochu algebachew huno ayidelem beka fetari silalfekedew new

    • @FatumaAssen-qu3hp
      @FatumaAssen-qu3hp 7 месяцев назад

      @@baherneshlemma7889 ስድብ አይደለም ይህ አችም ቢታጃራ ከሆሽ ያው ፍቅር ይግባሽ ግን ካድም ሁለት ወድ ልጂ አስለቀሱ ለዛ ነው እኔ ወድም አለኝ ወድልጂ እድያለቅስ አልፍልግም ካልፍለጉ መጀመሪያውኑ አለመቅርብ ነው

  • @HidCix
    @HidCix 7 месяцев назад +128

    አደኛ ኮማች ነኝ ባሌ በስር ቤት ነዉ ጉፋን አሞታል ጨቆኛል በፀሎት አስቡልኝ እህቶቸ😭😭😭😭😭😭💔💔💔

    • @ggGg-m8q6i
      @ggGg-m8q6i 7 месяцев назад +3

      አመብርሀን ታሽለው ማማየ ❤❤❤

    • @dxb7358
      @dxb7358 7 месяцев назад +2

      ፈጣሪ ይማረው

    • @AddisFamily23
      @AddisFamily23 7 месяцев назад +1

      በፍቅር ቤተሰብ አበረታቱን 🙏🙏

    • @ስኳሬ
      @ስኳሬ 7 месяцев назад +1

      አላህያሺረዉ ዉደ😢😢

    • @rosa4092
      @rosa4092 7 месяцев назад +1

      ኮዱ ስንት ነው ውዴ የኔም ባል እስር ቤት ነው ጉንፋን ይዞታል

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse5007 7 месяцев назад +20

    ማርክ ለናትህ ስትል ተረጋጋ😢😢 ፈጣሪ የፈቀደው ይሆናል😢😢

  • @YasminYodet-uj4jx
    @YasminYodet-uj4jx 7 месяцев назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ማርክ እንኳን በሰላም ተገኝህ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው አይዞን
    ፀበል መሂድህ ጥሩ ነው ❤❤❤

  • @ahelamyeallahebariya8797
    @ahelamyeallahebariya8797 7 месяцев назад +7

    ኤፋ እናብሩክ. ለናተሲል እኳ ፈጣሪ ያሳካው የምር መልካምሰውነችሁ

  • @uaeuaw2565
    @uaeuaw2565 7 месяцев назад +6

    ማርክ ወድሜ አይዞክ ነገሩ ከበድ ሆነ አውቃለው በርታ ጠክር ችግሩን እመብረሀን ትፉታላቻሁ

  • @1993Rihna
    @1993Rihna 7 месяцев назад +59

    ብዙ አይነት ልብ ሆንኩ 1ኛ ድራማ የሚመስለኝ እኔ ብቻ ነኝ እናንተም 😊 2ኛ እዉነት ከሆነ ምክናየታቸዉን ለምን አልተናገሩም 😊3ኛ ከመጀመሪያዉም ዩቲዩብ ለማሳደግ ፍቅረኛሞች ነን ብለዉ ድራማ እየሰሩ ድራማ ነዉ ለማለት ሰዉ እንዳያዝንባቸዉ ይሆናል አሁን ተለያየን ያሉት 😊 በሀሳቤ የምትስማሙ ብቻ ኑ

  • @SmyaSmya-hz5kj
    @SmyaSmya-hz5kj 7 месяцев назад

    ያረቢ የተጨነቀን ነብስያ ሁሉ አላህ የፈርጀዉ ያረብ

  • @bortakaljjj56
    @bortakaljjj56 7 месяцев назад +50

    ማርያምን ቀኑን ሙሉ ልቤ ተንጠልጥለ እኔ ምን ልሁን ዝም ብዬ የማያቸዉ የምወዳቸዉ ብቻ መሰል የሚመስለኝ ለካ ቤተሰብ ሆኛለዉ በዚ ልክ ስሲጨነቅ እራሴን ታዘብኩት

    • @AddisFamily23
      @AddisFamily23 7 месяцев назад

      በፍቅር ቤተሰብ አበረታቱን 🙏🙏

    • @MeseretBeyene-bk3wo
      @MeseretBeyene-bk3wo 7 месяцев назад

      በጉራጌ እስከ ሰባት ቤት መጋባት አይችሉም ይሄሌሁን ስለሜችል አታጨንቋቸው ሁለቱም ውሀአጣጠጫቸውን ኦግዚሐብሔር ይስጣቸው

  • @mekiyegetalij5500
    @mekiyegetalij5500 7 месяцев назад +10

    ኡፍፍፍ አናቴ ልጆች የ ዎድመነት ጥግ ናችሁ ፈጣሪ አይለያችሁ ማርክ ኦድሜ ያልፋል አትጨነቅ የኔ አባት 😭😭❤️

  • @saedihussen
    @saedihussen 7 месяцев назад +30

    አቤት የጓደኝነታችሁ ጥግ ኤፋዬ እና ቡራዬ በምን ቃል ልግለፃችሁ ፈጣሪይ ይጠፍቃችሁ

    • @LubabaentriesHailu
      @LubabaentriesHailu 7 месяцев назад

      በጣም ከራስ በላይ መጨነቅ ይሉታል የሄ ነው

  • @Zayneb-zo9mf
    @Zayneb-zo9mf 7 месяцев назад +3

    አይዞክ ወድም ሁሉም ያልፋል 😢

  • @smretBelay
    @smretBelay 7 месяцев назад +9

    በጣም እናመሰግናለን ለኛ ቬዶ ስለሰራችሁ ግን እናንተ መሥራት ካቁማቹ እናብዳለን

  • @hawi2734
    @hawi2734 7 месяцев назад +33

    ወላሂ ለምን እደተለያዩ ካልነገራቹን ሁላቹም Tube አቁሙ በቃ አንፈልግም ወላሂ ሳለቅሰ ውዬ እያደርኩኝ ነው መዳሜ ቤተሰብ ሞቶብሽ ነው እሰክትለኝ ድረሰ አባካቹ ለኛ ምታስቡ ከሆነ ይነገረን😢😢

    • @mrvip-hf2ry
      @mrvip-hf2ry 7 месяцев назад +10

      አፈርብይ አቦ ስት እሚያስለቅስ እያለ ለድራማ ታለቅሻለሽ እሱንም ለካፊር ምናለ ለሙስሊሙ ብታለቅሱ በጎደር ስት እየተሰቃዩ አች ለካፊር ታለቅሻለሽ አላህ ሂድያ ይስጥሽ

    • @gdhfteucdgb8388
      @gdhfteucdgb8388 7 месяцев назад +2

      የኔ እናት ሂይወት ፊልም ናት አደለም በፍቅር ዉስጥ በትዳር ልጅ ወልዶም ይለያየሉ ሰለዚ አምኖ መቀበል ነው ስለዚ ሚስለቅስሽ ነገር የለም አብሮ ቢሆኑ ደስ ይለን ነበር

    • @ZulfanYemane
      @ZulfanYemane 7 месяцев назад

      Kometu tmchetogal

    • @oebitአለሙ
      @oebitአለሙ 7 месяцев назад +1

      ቤተሰብ ሆነው ይሆናል የተለያዩት በንግግራቸው ያስታዉቃል

    • @huloode
      @huloode 7 месяцев назад

      አችደሞ ጂል ወሬ ብለሺ ታወሪያለሺ ሌላ ብሶት ኑሮብሺ ይሆናል ያስለቀሰሺ

  • @KsGd-br1js
    @KsGd-br1js 7 месяцев назад +8

    ፀበል ህዱ ፀልዩ 😢እግዚአቤሄር ቸርነዉ ሁሉም ለበጎነዉ❤

  • @taibah5903
    @taibah5903 7 месяцев назад

    የሄነገርድራማእየመሰለኝነዉ እዉነቱነንገሩን አታስጨንቁንብቻአብሽሪ

  • @Sameera-o8w
    @Sameera-o8w 7 месяцев назад +51

    ያረብ የሄሉና የማርክን ደስታ መልስላቸው አሚን በሉ የምትወዳቸው በሙሉ

    • @ZeinabaSaid
      @ZeinabaSaid 7 месяцев назад

      አሚን

    • @mayakabsh5515
      @mayakabsh5515 7 месяцев назад

      amen😢😢😢😢😢❤❤

    • @AddisFamily23
      @AddisFamily23 7 месяцев назад

      በፍቅር ቤተሰብ አበረታቱን 🙏🙏

    • @BahriaQadir
      @BahriaQadir 7 месяцев назад

      አሚን 😢😢

    • @rahmethussen-qd5sk
      @rahmethussen-qd5sk 7 месяцев назад

      አሚንያረብ🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @yeshieseta
    @yeshieseta 7 месяцев назад +8

    ዋውውው ምርጥ ተከታታይ ድራማ ነው በርቱ
    ምክንያቱም ድራማ ባይሆን አሁን 4ተኛ ቪዲዮ ሰራችሁ ከወሬ የዘለለ ነገር ወፍ የለም ስለዚህ አትገሩን አንፈልግም

    • @wsf7216
      @wsf7216 7 месяцев назад +1

      በቲክክል 👍👍

    • @wsf7216
      @wsf7216 7 месяцев назад +1

      ብያንስ ለታመልካቶች ክብር

  • @efrat-x4k
    @efrat-x4k 7 месяцев назад +36

    ጨንቀት ከብቻ ይልቅ ከሰውጋ ሲሆኑ ይቃለላል የምትሉ ላይክ
    ሁሉም ነገር ፈጣሪ ያልፈቀደው ነገር ከንቱ ነው ።

  • @kemiladamtew3712
    @kemiladamtew3712 7 месяцев назад +1

    የጓደኝነት ጥግ ይመቻችሁ

  • @Tizita341
    @Tizita341 7 месяцев назад +24

    እንኩዋን ፀበል ሄደ ይረጋጋል
    እና ማርቆስ ወንድሜ ሱባኤ ግቡ
    እግዚአሔርን ጠይቁ❤

    • @saranigatu6037
      @saranigatu6037 7 месяцев назад

      በዓለሀምሳ ሱባኤ የለም

  • @hddhgdydydh9607
    @hddhgdydydh9607 7 месяцев назад +14

    ማነው እደኔ በስደት ሃገሬ የናፈቀው ፈጣሪ ሰላሙን ያምጣልን ድግል ማራም በፍቅራ ትባርካቹህ ፀልዩ ሁሉም ከእግዛብሄር ነው 🤲🤲🤲🙄🙄😥😥

  • @LailaLaila-ms9zh
    @LailaLaila-ms9zh 7 месяцев назад +18

    ማነዉ እደኔ የነዚህ ልጆች ጉዳይ ያስጨነቀዉ ሲጠብቅ የነበረ

    • @rahmaasayyif
      @rahmaasayyif 7 месяцев назад

      ለበጎውው ነው

    • @LUbabayimer-nf7wc
      @LUbabayimer-nf7wc 7 месяцев назад

      ውድ ስብስክራይብ አሬጌኝ ❤

  • @TinsayeTdewos
    @TinsayeTdewos 7 месяцев назад

    ይህ ነገር ዝምድነ ሰይሆን አይቀርም እርግጠኛ ነኛ አይዞክ መርክ ብሩክ አፍ ሁለቹም የህይወት ወጠ ውረድ ከበድ ነው ግን ተስፈ አሌን ከእግዚአብሔር የልፈል ይህም ቀን ሙሉ በሙሉ ደስተ በደስተ ትሆናለቹ ሁለቹ በዝ ጉደይ የምትጨናቁ ሁለቹንም አይዞሀቹ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢እኔን😢😢😢😢😢

  • @Alemaztube_21
    @Alemaztube_21 7 месяцев назад +59

    ኡፍፍፍፍፍፍ እኔሥ ማርክ ነው እሜሣዝነኝ😢😢😢😢😢😢

    • @Shamimanuri-p7b
      @Shamimanuri-p7b 7 месяцев назад +1

      حبيبي ابشري 😢😢😢

    • @BaqqaluuGaddisaa
      @BaqqaluuGaddisaa 7 месяцев назад

      Inem baxam new yazankut 😢😢😢😢

    • @sara48308
      @sara48308 7 месяцев назад

      ኡፍፍፍፍፍፍ😢😢😢😢😢😢😢

    • @AddisFamily23
      @AddisFamily23 7 месяцев назад +2

      በፍቅር ቤተሰብ አበረታቱን 🙏🙏

    • @HenaTesfa
      @HenaTesfa 7 месяцев назад

      😢😢😢😢😢

  • @HeluTube940
    @HeluTube940 7 месяцев назад +101

    በማርክ እና በሄሉ ጉዳይ የተጨናነቀ ብቻ እስኪ😢😢😢

    • @fhfy3452
      @fhfy3452 7 месяцев назад

      እኔ❤

    • @የልጓማልጂነኝዩቱብ
      @የልጓማልጂነኝዩቱብ 7 месяцев назад

      እኔ መቸም አልተጨነኩም ሆ ስራም አላጣሁ😂

    • @MozaRrrr
      @MozaRrrr 7 месяцев назад

      Ena

    • @ZeinabaSaid
      @ZeinabaSaid 7 месяцев назад

      ኧረ እኔ

    • @tg-cf2gw
      @tg-cf2gw 7 месяцев назад

      ​@user-hበj4tv3jl4k ስንት የሚሰጨነቅ እያለ ይህ ምኑነው የሚሰጨነቀው እኔማ ይገርሙኛል በእውነት እውነት እንኳን ቢሆን በቃ ጉደኛ ነበሩ ተለያዩ ምንም የሚሰጨነቅ ነገር የለውም ጤና እያላቸው ስርተው እየበሉ 😂😂😂ለዩቱብ አዲያ ነው እንጂ ህዝቤማ ጨልሉል በእውነት 😮🤔🙄🙄😁😁😁😁😁😂👌👌

  • @habeshaengdaw103
    @habeshaengdaw103 7 месяцев назад +18

    ማርቆስ ወደ ፀበልና ቤተክርስቲያን መምረጥህን ወድጃለሁ

  • @ZaheraAhemed-z9r
    @ZaheraAhemed-z9r 7 месяцев назад

    አይዞህ ወንድማችን አላህ ብርታቱን ይስጥህ አላህ አይለያያቹሁ ጓደኞቹም አላህ ይጠብቃቹሁ

  • @gudfif9519
    @gudfif9519 7 месяцев назад +97

    ግን በዚህ ልክ ድራማ ወይም ንገሩን ምክንያቱን የማወቅ መብት አለን ይገሩን የምትሉ ላይክ አርጉ

    • @ilove251
      @ilove251 7 месяцев назад +3

      Gn ye medam kimomoch bexam mogni nen yihi hulu diramako ye dollar mesheqeya mehonun anakim malet naw😅😅😅😅😅😅😅😅

    • @Fufu-vt9pt
      @Fufu-vt9pt 7 месяцев назад +7

      ስስጠሉ ለተመልካች ክብር የሌላቸው😂😂😂😂

    • @zainabazainaba1936
      @zainabazainaba1936 7 месяцев назад +5

      እሚወጣ አደለም አሉኮ ሚዲያ ላይ የወጣ ነገር ደሞ ጡሩ አደለም

    • @merd24
      @merd24 7 месяцев назад +4

      ለምን የሰው ችግር አይገባችሁም
      ከጉዳዩ ምን አላችሁ ዋናው የማያስማማቸው ነገር መኖሩን ማወቅ ነው።

    • @zainabazainaba1936
      @zainabazainaba1936 7 месяцев назад +4

      @@merd24 የወሬ ሱስ አለባችዋ እነውብየ ሲጣሉ ከሂሉጋ ለምን አወዳሺ እሚዲያ እያሉ ብዙ ኮሚኑ ለምነው አውን እዚህ ደሞ ንገሩን እሚወጣ አደለም ሲባሉ ወይ ጉድ

  • @hanahana-li1jx
    @hanahana-li1jx 7 месяцев назад +20

    የሀይልየና የነማርቆስ መቶሽ መግባት መለያያ ነው የሆነባቸው እሚል በላይክ 👍👍

    • @AddisFamily23
      @AddisFamily23 7 месяцев назад +1

      ውዶቼ በፍቅር ደምሩን አበረታቱን 🙏🙏

  • @Fatumamohammed-lp4ev
    @Fatumamohammed-lp4ev 7 месяцев назад +147

    የመጀመሪያ ነኝ እነሄሉ አይለያዩም የምትሉ ❤❤❤❤❤

    • @AddisFamily23
      @AddisFamily23 7 месяцев назад

      በፍቅር ቤተሰብ አበረታቱን 🙏🙏

    • @KalkidanAvinod-f4y
      @KalkidanAvinod-f4y 7 месяцев назад

      Yehe lega ayetekemen asaweku mekiniyatachewun

    • @HayatGojam
      @HayatGojam 7 месяцев назад +1

      እሜስጨንቅ አታችህነው ለቱበሮችእምትጨነቅ ጉድእኮነው እንሱለብርነውእሚላቀሱት 😂😂😂😂😂

  • @zrituabdu9464
    @zrituabdu9464 7 месяцев назад

    ማርኬ አይዞክ ፈጣሪ ያግዝህ

  • @halima7993
    @halima7993 7 месяцев назад +22

    በማረከ በዊና በሂሉ ምከኒት ጪቀት የዞኛል ወኔ የት አባቴ ልድረስ በናተ ሀይማኖት ዘመድ ማግባት ሰለማይፈቀድ ምንም ማረገ አይቻል ብቻ አላህ የምጠነከሩበተን ልብ ይስጣቺሁ አልቅሽም አልወጣልኝ የኔ ልእልቶቺ ያጋጥማል ማረከ እሂን ኮሜት ካነበብከው ስማኝ እኔ 5ወረ ነቢሰጡረ ነበረኩ በምነገድ ላይ የአረት አመት ልጂ አገኝቸ መስመረ ዳረ ከማኪና አደጋ አትረፌ ያዝካት ከዛም ለ3ሶስት ሰአት ከኔ ጋረ አደረኮት እናት መታ ከልጀ መቶ ብረ ወስደሻል ብላ የኔን ልጅ 5ወረ ጥንስ የነበረኩትን ደብድባ አሰወረደቺኝ እኔንም ጡቴን ነከሳ ላደጋ አደረገቺኝ ወደ ህገ ሰህድ ዘመድ ሆና ገኝቺ ያውም ያባቴ አጎት ልጅ ናት እኔ አላቃትም ነበረ እና ያጋጥማል ስሜቱ የከብዳል ገን እዝህ ደረሻለሁ አልህምዱ ሊላህ ለጀም ሳይወለድ በዛው ቀረ እኔም በጡቴ ትንሺ ያሰጋኛል እሷ እቤቷ ቁጪ ቢላለቺ ገን አሁንም አልህምዱ ሊላህ አንተም ወደሌላ ሳገባ በቅረብ ፈጣሪ አሳወቃቺሁ ፈጣሪህን አመስግን

    • @ሰሙው
      @ሰሙው 7 месяцев назад

      እናአ ዘመዲ ናቸው ማለት ነው

  • @mhretwelde-zc4qj
    @mhretwelde-zc4qj 7 месяцев назад +6

    እግዚአብሄር ካለ አይለያዩም ኤፊዬ እናንተ በጸሎት በርቱ እኛም እንጸልያለን

  • @talefff
    @talefff 7 месяцев назад +107

    ኤጭ ግራ መጋባት ኡፍፍ ምን ይሻለን እስኪ ለኛም አስቡልን😢😢😢

    • @AddisFamily23
      @AddisFamily23 7 месяцев назад

      በፍቅር ቤተሰብ አበረታቱን 🙏🙏

    • @zeharn-uw9td
      @zeharn-uw9td 7 месяцев назад

      ግራ ግባን ብቻ

    • @CheckForCheck
      @CheckForCheck 7 месяцев назад +1

      እጊደሂፈጣርይርዶ
      ቤጣምነዉ,እማሳዚነዉ

    • @HayuRshed
      @HayuRshed 7 месяцев назад +4

      ጥሩ ድራማ እየሰሩ ነዉ😂😂😂

    • @DanaY-j2j
      @DanaY-j2j 7 месяцев назад +2

      አውቆ ነው ወለሂ ቻነለቸውን ለመሰደግ ነው

  • @Klakidan
    @Klakidan 7 месяцев назад +1

    Ere mariyamn alchalkum😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @alamaa-ro4gt
    @alamaa-ro4gt 7 месяцев назад +9

    ወይ ልክ እንደናት ልጂ ማርቆስ አጀቴን ነዉ የሰፈሰፍከዉ የምር ወንድሜ ኮሜንት መፀፍ ከልፈልግም ግን ወስጤ በጣም ተሰበር በናተ አንተ አልቻልከዉም ከበፊቱም በጣም ፈርቼልህነበር😭😭💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @AddisFamily23
      @AddisFamily23 7 месяцев назад

      ውዶቼ በፍቅር ደምሩን አበረታቱን 🙏🙏

  • @SenayetSenayet-m4j
    @SenayetSenayet-m4j 7 месяцев назад +7

    አይዟችሁ ማርክየ በርታ ሁሉም ያልፋል እማያልፍ የለም እግዚሀብሄር ከናንተጋ ይሁን❤❤❤❤❤

  • @DghjFhjj-c1b
    @DghjFhjj-c1b 7 месяцев назад +13

    እመቤቴ ከናተጋ ትሁን እደማትለያዩ ትልቅ ተስፋ አለኝ እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማሪያም አደራሽን ሌላምንእላለሁ😢😢M&h❤ ስስቶቼ የኔሰቀቀኖች እምወዳችሁ😢❤❤

  • @HanaHana-sj2kr
    @HanaHana-sj2kr 7 месяцев назад +1

    የማርክ ና የሄሉ ነገር😢😢😢😢

  • @hulugebchanel6659
    @hulugebchanel6659 7 месяцев назад +16

    ይችን የምታነብ በሙሉ አላህ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ ቅመሞቼ አበረታትን ❤❤❤❤❤

  • @ShalomMitiku
    @ShalomMitiku 7 месяцев назад +6

    😢😢😢😢😢 እንዴት እንዳዘንኩ ኤፊና ቡራ እግዛብሄር ዉለታችሁን ይክፈለዉ ጌታን ዊና ማርክና ሄሉ ሁሉ ያልፋለል ህይወት ይቀጥላል አይዞአችሁ ማገዝ ባለብን አለን

    • @LUbabayimer-nf7wc
      @LUbabayimer-nf7wc 7 месяцев назад

      ውድ ስብስክራይብ አርጌኝ ❤

  • @የእግዝአብሔርቀንቅርብነው
    @የእግዝአብሔርቀንቅርብነው 7 месяцев назад +38

    እንደኔ መርክን አይቶ ደስ የለው ማን ነው አራ ከጭንቀት ውጡ እኔም በጭንቀት ልሞት ነው 😢 ዋና ደና ማሆን ነው ሁሉም ነገር ይስተካከላል ❤

    • @AddisFamily23
      @AddisFamily23 7 месяцев назад

      በፍቅር ቤተሰብ አበረታቱን 🙏🙏

    • @alemneshtegene9359
      @alemneshtegene9359 7 месяцев назад +2

      እግዚአብሔር ይስጣቹ ጋደኞቹ ድምፁን ሰማን ማርክ እና ሂሉዬ ዊና የቅዱሳን አምላክ ለሕይወታቹ የተሻለዉን ይስጣቹ ፀልዩ

  • @CleMobile-fz7wd
    @CleMobile-fz7wd 7 месяцев назад +1

    አይዞን ማርክዬ እግዚአብሔር የለው ሁሉ ይሆናል የለፋል ጣካራ ሁን ፈጣሪ ይጠብቅህ ተርጋጋ ውንድሜ ኤፍና ብሩኬ እናመሰግናለን ዳናመሆናቼውን ስለነገራችሁን ሰላማችሁን ያብዛልን ግዜ ይፈታዎል ፈጣሪ ከናተ ጋር ይሁን🙏

  • @soliyanayemersewa
    @soliyanayemersewa 7 месяцев назад +7

    የእዉነት እኔም ሲከፋኝ ቤቴ ክርስቲያን ኪዳነምህረት ነዉ እምሄደዉ ሁሉንም ለሷ ነዉ እምነግረዉ ጭቃችሁን ትፍታላችሁ
    ምርጥ ጓደኛ ናችሁ እግዚያአቤሄር ክፉዉን ነገር አርቆ ደስታዉን ይመልስላችሁ❤❤❤❤

  • @masi4244
    @masi4244 7 месяцев назад +96

    መድሀኒያለም አባቴ አድ አድርጋቸው እሥኪ እደኔ የጨነቀው በላይክ አሣዩኝ😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @meseret6608
      @meseret6608 7 месяцев назад

      አይ መረጋጋት እኛ በጭንቀት ልንሞት ነው ግን ለምን እስከ ዛሬ ያልነገራቸው በናታቹ ውሸት ነው በሉ

  • @aserpwpworlt3082
    @aserpwpworlt3082 7 месяцев назад +6

    ሁሉን በ ፈጣሪ ጣሉት አብቅቶል. የሚባል ነገር የለም የቅድስት ድግል ማርያም ልጅ ይቆያል እንጂ. አይዘገይም ይህ ሀዘን በደስታ ተቀይሮ እናየዋለን ሁሉ በ ፈጣሪ ነው ተባረኩ ጎደኞቹ በጣም መልካም ናችው 🙏♥️

  • @filsenduale3112
    @filsenduale3112 7 месяцев назад

    ከዘህ በሀላ ማርክ አንዴ ተጎዳ አሁንም አላህ አለ ተሰፋ አትቁረጥ❤❤❤❤❤

  • @zinet4736
    @zinet4736 7 месяцев назад +10

    ሲጀመር ሄሉ ምንም አልመሰላት ወንዶቹ ናቸዉ እሚያሳዝኑት

    • @mhsenailmhsenail2098
      @mhsenailmhsenail2098 7 месяцев назад

      😂😂😂😂😂👍👍👍

    • @ዙዙየወሎዋ244
      @ዙዙየወሎዋ244 7 месяцев назад +2

      እሱ በጣም ያፈቅራታል አሳዘነኝ የኔ አባት እፍፍፍፍ😢😢😢😢😢😢

    • @zinet4736
      @zinet4736 7 месяцев назад

      @@ዙዙየወሎዋ244 በጣም

    • @HenaTesfa
      @HenaTesfa 7 месяцев назад

      አይ ሴቶቹ ስሜትን መደበቅ እንችላለንጅ ለዛነዉጅ😢😢ሁለታቸዉም ያሳዝናሉ😢😢😢😢😢😢

    • @RahemaRahema-e5g
      @RahemaRahema-e5g 7 месяцев назад

      ሔለን ስታለቅሥ አድቀንም አይቸ አላቅ እሡ በጣም ይወዳታል ግን ፈጣሪ የተሻለ ይሰጥሀል ጠብቅ እሷ ግን እዴሤት እባ የለትም አተን የመሠለ አፉቃሪሠቷት ፈጣሪ ተለም አብራችሁ ትቀጥሉ ይሆናል

  • @Habtam-zp2hc
    @Habtam-zp2hc 7 месяцев назад +10

    ይሄ ነገር ሲመሰለኝ እህትና ወንድም ሆኑ መሰል ዝምድና እዳላቸው ሰምተው ነው እዲህ የሆኑት

    • @NetsiNg
      @NetsiNg 7 месяцев назад

      እንደዛ ብሆን የት ነበሩ የሶም የሱም ቤተስብ

  • @eledaneyasuseledan6771
    @eledaneyasuseledan6771 7 месяцев назад +7

    መሮጥም ሚችል አይመስለኝም ደክሞታል. ምግብ በልቶስ ያውቃል

  • @LuLu-cq1uz
    @LuLu-cq1uz 7 месяцев назад +2

    ቡራየ ኤፋየ የተፈጠረውን ችግር ለመፍታት ወደሆላ እዳትሉ ለኛም ግልፅ አድርጉልን እምትሉ በላይክ አሳዩኝ😢😢😢😢 ጨነቀኝ እኔስ ኡፍፍ😢😢 በርታ ማርቆስየ ሽፈትን እዳትቀበል እምትሉ በላይክ አሳዩኝ እኔ አልቻልኩም ባድ ሁናችሁ እደምናያችሁ ተስፋአለን አንቆርጥም መቸም 😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤

  • @አላህወኪል-ፀ2ወ
    @አላህወኪል-ፀ2ወ 7 месяцев назад +31

    አላህ ለአተ ካላት የትም አቴድም አላህ ያአተ ካላላት አላህ ያተ ያለው ይስጥህ አብሽር

    • @AddisFamily23
      @AddisFamily23 7 месяцев назад +1

      በፍቅር ቤተሰብ አበረታቱን 🙏🙏

    • @DanaY-j2j
      @DanaY-j2j 7 месяцев назад

      ኤጭ ኡሸት ነው

    • @mrvip-hf2ry
      @mrvip-hf2ry 7 месяцев назад +1

      ስራፈት ስት እሚታይ እያለ በየካፊሩ ትልከሰከሳላችሁ የኛሙስሊሙግን ሙሁናችኋል ሂዳችሁ የሙስሊም ሚድያወችን አታበረታቱም

    • @DanaY-j2j
      @DanaY-j2j 7 месяцев назад

      @@mrvip-hf2ry አለሀ ቀልቢ ይስጠን

    • @fatmah1744
      @fatmah1744 7 месяцев назад

      ​@@mrvip-hf2ryየኡስታዞች ሚዳ አድ ተመልካች የላቸውም በጣም አዝናለሁ በየቦታው እኮ ሙስሊሞች ናቸው ደሞ የሚያነድደኝ ወላሂ እያሉ የሚስፍት😥ይገርማል ታው የሚጠቅማችሁን ሚዳ ተከታተሉ ሲጀመር እነዚህ አድየ በዚህ አድየ በሌላ ቪዶ የሚለቁት ድራማ ነው የሚያለቅሰው ሁሉ ኮሜት ሙስሊም😏

  • @MasaratiTubeመሠረትTube
    @MasaratiTubeመሠረትTube 7 месяцев назад +16

    ታሰያለችሁ እንጂ መቺ ግልፂ አርጋችሁ ነገረችሁን እንደ በዎቃችሁ ነገር ላይ ታጨነቃችሁ እኛ ግን በለዎቃን ነገር በጭቃት ስረ መስረት አለቻለንም የመይነገር ነገር ለምን አምጥትችሁ ትዘረግፈለችሁ ስለ እናት የምጨንቁት ብዝ ሰው ኮሀለ እደሉ እያሰባችሁ ከሆነም ሶሻል ሚድያ ላይ አለማዉጠት ነው ሰውን በጭቃት አትገድሉ ከአሁን ቦሀለ ለመንም ሰው አልጨንቅም እኔ ከኖኩ ነው ለሰው ጨምር የምያስብ የሚጨንቃ ግን በኛ ላይ የሚታረገው ነገር ግፍ ነው በጌታ ኤፍ መዉደድ እደዛ አይደለም ምንም የፈጠረ ነገር የለው አይመስለንም ዘመድ ብሆኑ ትለት ኤፍን በስለክ ስያወረ ለእናት አትናገሩ ብሎሃል እኮ እንሱ በርሳችሁ እጂ የታለያዩ እኛ ለምንድ ነው የምንጨነቀው ሰው መሀል አልገበም 😢😢😢

  • @መቫ
    @መቫ 7 месяцев назад +15

    ማርቆሴ በፊትም አንተ ነበርክ ያሳዘንከኝ አይዞህ በርታ ፈጣሪ ያቅልሀል

    • @RahemaRahema-e5g
      @RahemaRahema-e5g 7 месяцев назад

      እኔም ሄለን እኮልቧ ደንዳነው ግን የግዜ ገዳይነው አድቀን የደሥታቀን ይመጣልሀል

    • @መቫ
      @መቫ 7 месяцев назад +1

      አወ የኔዋ ሄለን ምንም የመሠላት አመሥለኝም

  • @soomebaby83
    @soomebaby83 7 месяцев назад

    ወይኔ ወድሞቼ. እግዛብሄረ. ይረዳችሁ. እግዛብሄረ ከፈቀደአይለያዩም. ምንም ቢሆን😢😢😢ቸረ ወሬ ያሠማን

  • @nasiyashafi1697
    @nasiyashafi1697 7 месяцев назад +10

    አለህ ከነንተ ጋ ይሁን

    • @mrvip-hf2ry
      @mrvip-hf2ry 7 месяцев назад

      😂😂😂😂😂

  • @Nejat104
    @Nejat104 7 месяцев назад +14

    ሲጀመር ለተመልካች ክብር የላቹም እና ሳናውቀው ቤተሰብ ሆነናል ለካ የሰነበትኩበት እኔ አቃለው ሲሲጀመር የማትናገሩ ከሆነ ሚድያ አታውጡ በውስጥ ጨርሱ አታስጨንቁን

    • @TemimaNasir-cv2jw
      @TemimaNasir-cv2jw 7 месяцев назад +1

      ዉድ ደሚሪኝ 15:51

    • @fadelaabdulla
      @fadelaabdulla 7 месяцев назад

      ኢኮ ዚሚዲና ካህነ ዪነጋሩ

    • @Nejat104
      @Nejat104 7 месяцев назад

      @@fadelaabdulla በጣም ነው ሚያናድዱት ዘመድ ከሆኑም ተናግረው ለተመልካችም መልስ ይሆናል አካበዱ እኮ ተዋዶ ሰው በተለያየ ምክንያት ይለያያል

    • @Seid404
      @Seid404 7 месяцев назад

      ድራማ አታዉቂም

  • @ራህማይቱብ
    @ራህማይቱብ 7 месяцев назад +23

    እባካችሁ ለቸመልካች ክብር እና አዘንታ ይኑራችሁ 😢😢😢እንኛ በጭንቀት ልሞት ነው😥😥💔💔አሁንስ በዛ💔

    • @AddisFamily23
      @AddisFamily23 7 месяцев назад

      በፍቅር ቤተሰብ አበረታቱን 🙏🙏

    • @mmn2249
      @mmn2249 7 месяцев назад

      በ ጣሜ በዛ አሁንስ 😢😢

    • @Fነኝየመደምቅማም
      @Fነኝየመደምቅማም 7 месяцев назад

      ወለህ ጭራሽ አበዙት ኮ

    • @Fነኝየመደምቅማም
      @Fነኝየመደምቅማም 7 месяцев назад

      በጭንቀት ልሞት ነው

    • @AddisFamily23
      @AddisFamily23 7 месяцев назад

      @@Fነኝየመደምቅማም በፍቅር ቤተሰብ አበረታቱን

  • @HalenaberaHalenabera
    @HalenaberaHalenabera 7 месяцев назад

    የሆነው ባተ ተፈፅመ እና እባክክ አምላኬ ሆይ ብርታቱን ስትልን ለነዝህ ልጆች አሜን እግዝአብሔር በዉስታቹ ይግባና የተፈጠረዉን ችግር የምትሸሙበት ብርታት ይስጣቹ 🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏አሜን 🙏🙏🙏አሜን 🙏🙏🙏አሜን