ለ አብርሽ ከ ቤት ውጣልኝ አለው. አስደንጋጭ ፕራንክ 😱😭😭

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 янв 2025

Комментарии • 1,2 тыс.

  • @ሩትየወሎዋቀበጥ
    @ሩትየወሎዋቀበጥ Год назад +613

    ተዉ እሱን አታስለቅሱት እኛም ይከፋናል😢😢😢😢😢😢❤❤😢😢😢

  • @Neima205
    @Neima205 Год назад +213

    ኧረ አብርሽን አታስለቅሱት 😢 ለቀልድም ቢሆን ወላሂ ሲከፋው ይከፋናል🥺

    • @mawaysh
      @mawaysh Год назад +1

      ትክክል 😢 ደምሪኝ እማ

  • @zekiyatube954
    @zekiyatube954 Год назад +364

    ውይ የህታችሁ ባለቤት እንዴት ደስ እደሚል ደነገጠ እኮ የእውነት የሰውነት ውሀ ልክ ነህ ለሰው ክብር ያለክ አላህ ያክበርህ

  • @imuharun
    @imuharun Год назад +67

    የእህታችሁ ባለቤት ክብር ያለዉ ደስ እሚል ሰዉ ነዉ አላህ ያክብረዉ

  • @hayatmko9818
    @hayatmko9818 Год назад +397

    😢😢😢😢😢 አታስለቅሱት ይከፍናል 😢😢😢😢

  • @Zewditutikuye
    @Zewditutikuye Год назад +32

    ባለቤትሽ ትሁት መልካም ስው ነው እግዚአብሔር እድሚና ጤና ይስጣችሁ መልካም ባል እድህ ነው❤❤❤❤❤

  • @rabe3hcall853
    @rabe3hcall853 Год назад +75

    😢😢😢 ምስክ እፍፍፍ አብርሽን አታስለቅሱ በማርያም ያሳዝነኛል❤❤❤ አይዞህ ብድርህን እጥፍ ድርብ አድርገ መልላቸው

  • @Yyyhyuu-zx1df
    @Yyyhyuu-zx1df Год назад +72

    አባት አሞብኛል በድዋ በፀሎት😢

    • @እሙኢክራም-ገ1ረ
      @እሙኢክራም-ገ1ረ Год назад +1

      አላህ ይማርልሽ🙏 ዉዴ

    • @mrx7631
      @mrx7631 Год назад

      ፈጣሪ ይማርልሽ😢

    • @kebramsalman953
      @kebramsalman953 Год назад

      እግዚአብሔር ይማርልሽ አይዞሽ እህት 😢

    • @cerkic3510
      @cerkic3510 Год назад

      እግዚአብሔር ይማራቸው

    • @AlamYlima
      @AlamYlima 10 месяцев назад

      ❤❤❤❤❤

  • @sadanesrunesru342
    @sadanesrunesru342 Год назад +262

    አይ እንግዲህ አብርሽዬን አታስከፉብኝ እንኩዋን ለቅሶውን መከፋቱን ማየት አልፈልግም !!!!!

  • @ፂዮን-ረ3የ
    @ፂዮን-ረ3የ Год назад +65

    ተው በፊት ያለቀሰው ይበቀዋል ማርያምን እንደ ወንድሜ ነው የማየው❤❤😢😢

  • @rahel1095
    @rahel1095 Год назад +152

    የኔ የዋህ የኔ እምባ ይፍሰስ አብርሽን አታስከፉት ልቡ የተጎዳ ልጅ ነዉ በማርያም እንደዚህ ያለ ፕራንክ ይቅር💔🥺

    • @mawaysh
      @mawaysh Год назад

      ደምሪኝ እራሔል

    • @rahima1683
      @rahima1683 Год назад

      ስህ

    • @JakeJj-vb5im
      @JakeJj-vb5im 8 месяцев назад

      አረበለሰየሰዝንቢቀርስ ፕረክ

  • @saedihussen
    @saedihussen Год назад +37

    አይ እግድህ አብርሽዬን አታስከፍብን እሱን ስከፍው እኛም እንከፍለን ዘና እድል ብቻ ነው የምንፈልገው የኔ አባት ❤❤❤

  • @ሶስና.ቲዪቭ
    @ሶስና.ቲዪቭ Год назад +46

    ተንኮለኞች አስለቀሳችሁት አብርሽን 😢😢😢😢 አይዞህ የኔ የዋህ❤❤❤

  • @ሲፈንየማርያምልጅ-ቀ8አ

    አታስለቅሱት ይከፋናል እኛ የመዳም ቅመሞች❤❤❤😢

  • @አላህሆይጠካራሴትአድርገኝ

    ያገራችን ሰላም የናፈቀው ሀገራችነን ሰላምዋን ይመልስልን ፈጣሪ

  • @tgray2416
    @tgray2416 Год назад +16

    ውይ የህታችሁ ባለቤት መልካም ሰው ነው ❤

  • @rabe3hcall853
    @rabe3hcall853 Год назад +81

    😢😢እፍፍ አልቻልኩም አታስለቅሱት የምትሉ በላይክ ግጩ

  • @የፍቅርሀገር
    @የፍቅርሀገር Год назад +8

    ወይኔ የባልየዉ ጨዋነት የሌለ ነዉ ወልዳችሁ ሳሙ ታምራላችሁ የሚስትየዋ እርጋታ

  • @semiramohaned
    @semiramohaned Год назад +4

    ወይኔ የእህታቺሁ ባል ግን በጣም ምርጥ ሰው ነዉ የሰው ጥግ ፈጣሪ ረጅም እድሜና ጤና ይስጣቺሁ 👍

  • @የኔዉቤእነዉ
    @የኔዉቤእነዉ Год назад +22

    በጌታ እሱን አታ ስለቅሱት እኛም ዪከፋናል አብርሺዬ አዪዞኮ ❤❤😢😢😢😢😢😢😢

  • @ነጌመልካምይሆናል-ኈ3ዀ

    አራ ሀይሚ ወንድሜን ብቻ አትበይ
    ወንድሜን ፈልጌ ነዉ የመጣዉት አትበይ እህትሽ ይከፋታል
    ወንድምሽም እህትሽ ለአንቺ እኩል ናቸዉ
    እኩል ዉደጂያቸዉ እኩል ፈልጊያቸዉ

  • @selamkoo1566
    @selamkoo1566 Год назад +6

    የህቱ ባል ግን ክብር አለዉ የእዉነት ጥሩ አማች ነዉ ሰላማችሁን ያብዛዉ🙏💚

  • @yefatmedia5833
    @yefatmedia5833 Год назад +11

    ሀይሚ አዝንልሽ ነበር እንደዝህ አብርሽን እንዳስለቀስሽ ቆይ እጥፍ ተበቀላት ደግሞ አንገቶን ታቅለስለሳለች 😢😢አሳዘነኝ አብርሽ ፈገግታህን እንጅ አዘንህን አያሳየኝ ❤❤❤❤

  • @TsehayWoldesemyat
    @TsehayWoldesemyat Год назад +16

    በጣም የሜገርም ፕራንክ ነው ሳይውል ሳያድር አገኘቨው እብርቨ ሆደባቫ እትሁን ምርጥ ቤተስቦች ነው ያሉህ

  • @hayatmakkah4170
    @hayatmakkah4170 Год назад +15

    አረ የኔ ወድም ሲያሳዝን አታስለቅሱት የኔ ቅመሞች አላህ አይለያቹ❤❤❤

  • @Xfhsevvdfhr
    @Xfhsevvdfhr Год назад +6

    ውይይ የእህታችሁ ባል እደት ደስይላን ፀባዩ በስማም

  • @RitaRitacell-w7o
    @RitaRitacell-w7o Год назад +59

    ባይናችን መጣችሁ😢😢😢

    • @BhelHee
      @BhelHee Год назад +2

      እውነት ነው አብሬ የዋህ ነው

    • @MeryemEshetu-hf3cn
      @MeryemEshetu-hf3cn Год назад

      Balhe,atslksut,btame,new,yamyaszngin,wolhie,sekfwo,yekfginale❤

  • @masertiemasertie5386
    @masertiemasertie5386 Год назад +18

    በናታችሁ አብርሽን አታስለቅሱት ለራሱ የከፋዉ ነዉ❤❤😢😢😢

  • @obadesalamo-nj8jy
    @obadesalamo-nj8jy Год назад +16

    ሰታምሩ ዳጊ ምርጥ ሰው ከምር ስወደው አንድበቱን ❤❤❤❤❤❤

  • @እናቴእወድሻለሁ-ኘ8ፐ

    ወላሂ አብሪሽ እንደኔ የሚያሣዝነው ማነው😢😢

  • @alimaalima1988
    @alimaalima1988 Год назад +18

    ተዉ እንደዚህ አይንት ለሱ አይገባዉም በጣም ይከፋዋል 😭😭😭😭😭አንጀቴን በላኝ እፍፍፍ ሲከፋዉ ማየት በጣም ከባድ ነዉ

  • @Fatima-ok1bm
    @Fatima-ok1bm Год назад +11

    ሁለቱም ባል እና ሚስት እርግት ያሉ ናቸው❤❤❤❤❤

  • @gvu3799
    @gvu3799 Год назад +7

    ውይይ የምር ወድሞቼን በጣም ነው እምወዳቸው አብርሽ እንዲህማ አታርጉት

  • @hay5360
    @hay5360 Год назад +6

    አብርሽ የኔ የዋህ አታስከፍት በማርያም የበፊቱም ስሜት አለቀቀውም 😢😢😢😢😢የኔ ጌታ 😢😢😢😢

  • @JameilaKader
    @JameilaKader Год назад +27

    ሰፈር ላይ የሆነ ነገር ተፈጥሮዋል አላለም አቤት ትወናው ባልሽ አንደኛ ነው የምር

  • @ZEBlDAR
    @ZEBlDAR Год назад +37

    ወላሂ በጥፊ ማለት ነበር ሀይሚ እና ኤልዳና አስለቀሳቹት ስራአት ያዙ አታስለቅሱት የምር አሳዘነኝ 😂😂

  • @merkatosefere2836
    @merkatosefere2836 Год назад +27

    አብርሽ ምርጥ ልጅ ነው ይቺ ሚጡ የሆነች ልጅ ❤ ከባድ ፕራንክ ነው ያረገችው ባልየው ግን በጣም አስተዋይ ነው ከሚስቱ ጭምር ግን አሪፉ ፕራንክ ነው 😂😂❤❤❤❤

  • @ሳለቅዱስገብርኤል
    @ሳለቅዱስገብርኤል Год назад +6

    ተው ግን እኛ እኮ በአብርሽ ነው እናንተን ያወቅነው እንከባበር እንጅ በአብርሽማ አትምጡ አብርሽየ ❤❤❤❤

  • @በፀሎትካሰው
    @በፀሎትካሰው Год назад +11

    አቦ ተውት በፍቅር ተጎድትዋል

  • @tangistne
    @tangistne Год назад +1

    አረ ፍቅር አታልቅስ አተ እኮ እደወረቀት ንፁህ የሆነ ልብ ያለህ ፍጡር ነህ ወድሜ ግን ሁሉም ያምር ነበር ምስኪን ቤተሰብ ስታለቅስ ከፋቸዉ ❤❤❤❤❤

  • @Betisha-k
    @Betisha-k Год назад +24

    እንደኔ የመዳም ኩሽና ስልችት ያለዉ ማነዉ በላይክ አሳዩኝ👍 እግዝአብሄር የእረፍት እንጀራ ይስጠን🤲

    • @ituneethiopia8427
      @ituneethiopia8427 Год назад

      እ/ር ምንድነው😢

    • @Betisha-k
      @Betisha-k Год назад

      @@ituneethiopia8427 ይቅርታ እግዝአብሄር ለማለት ነዉ

  • @መሲየጌታልጅኢየሱስያድናል

    የኔ ቆንጆ በጣም ነው ያሳዘነኝ በኢየሱስ ስም አብርሽየ ጠላት ያልቅስ😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @etetewami9042
    @etetewami9042 Год назад +5

    በጣም የሚያስጠላ ፕራንክ ነው።።የመጣሽው እሱን ልታስለቅሺ ነው ። አብርሽን ሲስቅ እንጂ ሲያለቅስ እንድናየው አንፈልግም❤❤

  • @ShibreSis-ir2uy
    @ShibreSis-ir2uy Год назад +9

    አብርሽ 😢😢😢አታስለቅሱብን😢😢 ይከፍናል❤❤በጣም የምወዳችሁ

  • @መድመቅደላዋማሻ
    @መድመቅደላዋማሻ Год назад +18

    ሁላችሁም ታምራላችሁ ዳዪ መልካም ሰዉ

  • @mesesaysha3384
    @mesesaysha3384 Год назад +24

    ልብ የተጎዱ ሰው ተነሸም ነገረ ነዉ የሚበቃው ሆዴ የበሰዋል እባካችሁ አታሰከፉት😢😢😢😢😢💔💔💔💔💔🖤🖤🖤💔😭😭

  • @wedetwedet705
    @wedetwedet705 Год назад +3

    ወይኔ ባልዬው በጣም ትሁት ነው አይሚ ምንም አልመሰላትም አብሪሽ ሲያለቅስ በጣም ደነገጠ ከጅምሩም ከብዶታል ይቺ ተንኮለኛ እህት የሷ ስራነው ልበቀል ብላ አይዞህ አብሪሽ ያጋጥማል

  • @አማራፋኖኢትዬጵያ
    @አማራፋኖኢትዬጵያ Год назад +3

    እኔ አዲስ ገቢነኝ እሱ ብቻ አይደለም ያለቀሰው እኔም አለቀስኩኝ በዚህ አይነት ፕራክ ጥቅር ብሎ ይቅር ጥሩ አይደለም ሌላውን ፕራክ እንደፈለጋችሁ አማችየው ግን በጣም ፈርቶ ነበረ እግዚአብሄር ያክብርህ አማች ሳትሆን ወንድም ነህ ድስ ትላላች ቤተሰብ ሲዋደድ በጣም ደስ ይለኛል ኢትዮጵያ ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛ 💚💚💛💛❤️❤️

  • @ቅመምቱዩብባለጥበቧ
    @ቅመምቱዩብባለጥበቧ Год назад +48

    ዉይይ ማነዉ እደኔ ከመግቢያዉ አይቶ ሲያለቅ ያሳዘነዉ😢😢

    • @zeberaali5809
      @zeberaali5809 Год назад

      ውይይይይይይይይይይ😭😭😭😭😭

  • @saada5858
    @saada5858 Год назад +12

    ለቀልድም ቢሁን አታስለቅሱት አብርሽን😢😢😢😢❤❤❤

  • @aylaferdos4742
    @aylaferdos4742 Год назад +77

    ፍትህ ለአማራ ክልል ህዝብ ፍትህ ለኢተርኔት 😥😥

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ፀ9ኈ

    ወይ አታስለቅሱት በማርያም የኔ ወድሜ አድ ብቻ ነው እና ወድልጅ ሲከፋው እዉነት አልወድም😢😢

  • @ChnFgh-h9h
    @ChnFgh-h9h Год назад +11

    እኔ ደስ ያለኝ የእህቱ ባል በጣም ስርኣት ያለው ሰው አክባሪ መሆን ማለት ልክ እንደሱ ነው ተመቸኝ

  • @ማንእዳአገር
    @ማንእዳአገር Год назад +4

    አብርሺን አይክፈው በውነት መልካም ልጂ ነው የኔ ጌታ እናተ ይቅርታ በሉት 😭😭😭😭

  • @seidseid2312
    @seidseid2312 Год назад +13

    ማነው እደኔ የሚወዳቸው ኑሩልን😢😢😢🎉🎉

  • @fhgdddvghy9275
    @fhgdddvghy9275 Год назад +9

    ተዉ አታስለቅሱብን ወንድማችንን 😢😢አንጀቴን በለዉ የኔ ሆደ ባሻ

    • @kkd8112
      @kkd8112 Год назад

      ወላሂበጣም አጀት ይበላል ይሄልጅሲያለቅሰ

  • @kubratadesse7978
    @kubratadesse7978 Год назад +4

    የአላህ ኧረ አታሥከፉት አብርሽን ከዛሀሣብ ጭንቅ እንድታሥረሡት ነውኮ የመጣው እናተ ጋር ከፍቶት እንዳላየው ያሣዝነኛል😢😢😢😮

  • @Fsudhd-u8z
    @Fsudhd-u8z 3 месяца назад

    እባክሽ ሀይሚ አብርሽን አታስከፉት ኤዋህነው ከምር ሲያለቅስ የኔም ማልቀስ ኡፍፍፍፍፍ😢😢😢

  • @ሰለሁሉምነገርአልሀምዱሊላ

    እውነት ትለያለችሁ በተለይ አማችቸው🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @አዳማናዝሬትአዳማ
    @አዳማናዝሬትአዳማ Год назад +1

    ሀይሚ ብድር መለሽ ማለት ነው ዋ አብርሽን አታስከፊብን እወድሻለሁ የኔ ሚጢጢ😂❤❤❤❤❤❤

  • @tube-ml3kl
    @tube-ml3kl Год назад +6

    ወይኔ ታው በፈጠራችሁ አብርሺ ሺያለቅስ ማየት አንወድም😢😢😢😢😢😢😢

  • @zuzuየወሎልጂ
    @zuzuየወሎልጂ 10 месяцев назад

    አብርሽየ አተኮ የልጂ አዋቂ ነህ የዋህ፣መልካም፣አዛኝ ነህ አላህ ይጠብቅህ ሩታየ ሁላችሁም ውድድ የኔ ልዩዎች ሀይሚ ኤፋ ውድድድ

  • @ፀዲYouTube
    @ፀዲYouTube Год назад +14

    እኳን ደህና መጣችሁ እርእሱን አይቼ ደነገጥሁ😢😢😢

  • @vjhu8266
    @vjhu8266 Год назад +1

    እዴው ሀይሚ አሁን ባገኝሽ አስለቅስሽነበር በማታቂው አብርሽ አይዞህ አብርሽን ሲከፋው ማነው እደኔ የሚከፋው😢❤❤❤

  • @alhamdulillah6264
    @alhamdulillah6264 Год назад +3

    አብርሽየ አይዞን የዋህልጅ ነዉ ለቀልድም ቢሆን አታሥከፉት😢😢

  • @KidestKiduyegeta
    @KidestKiduyegeta 6 месяцев назад +1

    ኧረ ሀይሚ ተይ አታስለቅሺዉ

  • @ቅምሞችነንየመዳም
    @ቅምሞችነንየመዳም Год назад +3

    የባልየው ሰናሰርአት! "አቦ ይመችህ❤

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 Год назад +1

    ወይሄ ወንድሜ አብርሽ አይዞህ.. አብሽሪ.. ብድርህን ትመልሳለህ... ከምር አብርሽን
    አታስከፉት ከምር ይከፋናል
    አብርሽ የእህትህ ባል ግን
    ምርጥ ባል ነው... አይሆንም
    ብሎ ነበር...🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️👏👏👏😍😍🙌🏻 የሀይሚ ስራ ነው ::

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 Год назад +29

    አይይ የኔ የዋህ አይዞን 😢ቻለው ብድር በምድር❤ሠላም ለእናት ሀገራችን ❤❤😢😢

  • @a-qf7jkgood
    @a-qf7jkgood 8 месяцев назад +1

    ወይኔ ሚስኪን ኧረ አታስለቅሱት

  • @selamyamenemh1100
    @selamyamenemh1100 Год назад +27

    ኑሮን ለምሸነፍ ብላችሁት ብሰደት አለምላይ ያለችሁ እህት ውንዴምች አላማችሁ ተሳክቶ ለእናት ሀገራችሁ ያብቃችሁ🤲🤲🤲❤❤❤

  • @salam9960
    @salam9960 Год назад +2

    ወይኔ እኔ አብርሽዬ ሳልቅስ ማየት አልፈልግም ሀይሚዬ 😢😢😢😢😢😢

  • @fatumamohammed975
    @fatumamohammed975 Год назад +4

    እውነት ትለያላችሁ በተለይ አማችየው 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @GgHh-qn4qg
    @GgHh-qn4qg 7 месяцев назад

    አማቻችሁ ጥሩ ሠው ይመሥላል ሀይሚ ነፍሥሽ አይማርም😢😢😢

  • @ሰሙቲነኝየአባቷቅመም

    የምር አሳዘነኝ 😢😢 አታሰለቀሱት አብርሺን❤❤❤❤

  • @nfffdt931
    @nfffdt931 6 месяцев назад

    የኡነት የኤልዱ ባለቤታዋ ለሰው የለው ክብር ደስ ሲል ደነገጠ ኮ የኔ የዋህ

  • @የተዋህዶልጅተዋህዶለዘለዓ

    ወይኔ የኔ ምሰከኝ አብርሽ ብደረ በምድር በቅርቡ እንጠብቃለን አብርሸ

  • @Fout8-gq9ye
    @Fout8-gq9ye 9 месяцев назад

    .አብርሽዬ የኔየዋሕ ከምር በጣም የዋሕነዉ😢😢ግንሀሚቾ ተንኮልሽ አልተቻለም ከምር😂😂

  • @ሶስናሰለሞን
    @ሶስናሰለሞን Год назад +10

    አብርሺን አታስለቂሱት ኡዑዑፍፍ ወየዉእላችሁ አብርሽ አይዞን የኝይ ጀግና ❤️🙏🙏

    • @mawaysh
      @mawaysh Год назад

      ደምሪኝ እማ

    • @ሶስናሰለሞን
      @ሶስናሰለሞን Год назад

      @@mawaysh ምን 🤔

    • @mawaysh
      @mawaysh Год назад

      @@ሶስናሰለሞን 🥰 ነይ ወደቤቴ🙏

  • @eskezyawmered5058
    @eskezyawmered5058 Год назад +1

    አብርሽየ የኔ እሩህሩህ አይዞህ። አንተም ብድርክን መልስ ተበቀላቸው።

  • @ነጁወሎዬዋ
    @ነጁወሎዬዋ Год назад +20

    አብርሺን አታስለቅሱብን እኞንም ይከፍናል😢😢😢😢😢😢😢

  • @birucke
    @birucke Год назад

    እረ ይደብራል በጣም በጣም በጣም አብርሀምን አታስለቅሱት ምስኪን ነው እህትየዋ ሀገር ጥሎ አንቺጋር የመጣውኮ ጭንቀትን ሀሳብን ማልቀስን ሸሽቶ ነው እሺ ስለዚ እሱን ማስለቀስ ሳይሆን ማዝናናት ማሳቅ መጥፎ ነገሮችን ማስረሳት ነው። ሲያለቅስ አንጀቴን ነው የበላው። እኔ ደሞ ጥሎብኝ አብርሽን በጣም ነው የምወደው እንደ ወንድሜ ነው የማየው❤❤❤

  • @mazadasalw5374
    @mazadasalw5374 Год назад +5

    ኧረ አብርሺን አታስለቅሱት ይከፋናል 🥰🥰🥰🥰

  • @selamlove6129
    @selamlove6129 Год назад

    ወይ ሐይሚ ገና ከመጣትሽ😂😂 አብርሽን አታስለቅሡት ያለቀሠባቸዉ ቀኖች ከና አልተረሡም❤❤❤❤

  • @ደስየባታናፋቂ
    @ደስየባታናፋቂ Год назад +5

    ተው በአብርሽ አትምጡብን እሱ ስስቅ እንጂ ሳለቅስ እናም ተመልካቾች በስግደት ስላለን እሱን ስከፋው እናም ይከፋናል 😢😢😢😢

  • @berihadeyas1833
    @berihadeyas1833 Год назад +2

    አብርሽዬ የኔ የዋህ የመልስ ምታችሁን ጠብቁ

  • @mawaysh
    @mawaysh Год назад +8

    ውይ ዘሬ በአይናችን መጣችሁ ከፋኝ

  • @ብርሸትBirshetቲዩብ
    @ብርሸትBirshetቲዩብ Год назад +2

    አፍፍ አብርሽ የኔውድ ተው አታስከፉበን እኛም ይከፋናል😢😢😢😢

  • @Emuy433
    @Emuy433 Год назад +20

    ይቅርታ ውዶች ግን prank ቢሆንም እንደዚህ አይባልም ምክንያቱም በጣም
    ይከፋኛል!!!🎉🎉🎉🎉

  • @bazieyetayeu9849
    @bazieyetayeu9849 11 месяцев назад

    ዋው፣ አማቹ ግን የእግዚአብሔር ሰው ነው።

  • @dasuyelove
    @dasuyelove Год назад +2

    ተዉ ግን እሱን አታስለቅሱት እኛም ይከፋናል ጌታ 💔💔😭😭😭

  • @bdjkddhdjjd8300
    @bdjkddhdjjd8300 Год назад

    ወይ ሀይሚ እብድ ጣፉጭ ተኩለኛ ነሺ ጭራሺ እሀትና ባሏን አሳተፍሻቸዉ አ አብረሺ አይዞን

  • @abebawerkneh4627
    @abebawerkneh4627 Год назад +3

    ማርያምን አብርሽን አታስለቅሱት እረፍ😢😢😢😢😢😢

  • @Taeeba11
    @Taeeba11 2 месяца назад

    አብርሽየን አታበሳጩብን እኛንም ይከፋናል❤❤❤

  • @yese7783
    @yese7783 Год назад +11

    አብርሽዬ የኔ ሩህሩህ አታስለቅሱብን 😢😢😢😢እኔላልቅስልህ ማርያምን ሲያሳዝን አብርሽ ለፕራንክ የሚሆን አንጀት የለውም ❤❤❤

  • @ልኑርተደብቄ-በ9ቐ
    @ልኑርተደብቄ-በ9ቐ Год назад +1

    እፍፍፍ ወላሂ እኔም ከሱጋ ስለቀስኩ እያወኩት ፕራክነቱን ሀይሚ አንች ከባድ ልጅነሽ ካንች የመነጨ ሀሳብ አይመስልም ግን አብርሽን አታስከፉት ተዉ 😢 😢😢😢

  • @zebiba_hussen_13
    @zebiba_hussen_13 Год назад +8

    ወላሂ ይሄ ልጅ የዋህ ነው አታስከፉት😢

  • @eexx5392
    @eexx5392 Год назад +2

    ውይ አብርሽን አታስለቅሱት እኛን ይከፋናል የዋህ ነው 😢😢😢😢😢

  • @የፍቅርአድናቂ
    @የፍቅርአድናቂ Год назад +5

    አታስለቅሱት ሲለቅሱ ይከፎኞል😢😢😢

  • @AliYimam-v9g
    @AliYimam-v9g 9 месяцев назад +1

    አብርሽኮ ከምንበላይ የዋህ ነዉ የምር ምሥኪን