Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
የሄደ ተጎዳ አብርሽ አንተ ጥሩ አፍቃሪ ስለሆንክ ሩታን የመሰለች ምርጥ አፍቃሪ ሰቶሀል
እዉነት ግን ጨካኝ ነሽ የምር አብርሽዬ ሩቲዬ የመሰለይ ልጅ ፈጣሪ ስጦታ ነዉ የሰጠህ የምር
አሁን ትቀባጠራለች ጭራሽ ብሎኝ ነዉ አላለችም ወይይይ ቱእ😮
ኧረ የናተስ ከፋ ዛሬም እዚህ ትኮምታላችሁ
😂😂😂😂@@erukya
እባካን የለም😅
ፍቅር በመልክ ትበልጣለች በዛ ላይ ትንሽ ናይ
እፍፍፍፍፍ ቁስሌን ነካችሁት ከሚወዱት መለያየት በጣም ከባድ ነው እግዚያብሄር ሁሉንም ነገር አስተካክሎ ወደነበረበት ይመልሳችሁ😢😢😢😢😢😢
Yeninm ehhhhh
አይ እኔ አላምንም ይህ ፕራክ እያለ አላምንም
ያማል በጣም ከሚወዱት መለያየት ሁፍፍፍ
@@hyamanotuae1284በጣም
አሜን3 ይመልሳችሁ በዚች ነው ለዚህ ሁላ የበቃችሁት እባካችሁ ቤተሰብ በፍቅር መሃል ገብታችሁ የልጆቻችሁን ሂወት አታጨልሙ የድሜ ልክ ስብራት ከመጀመሪያው መወሰን ካሎነ ይሆ ሁላ መንገድ ከሆዱ በሃላ የሚወሰንበትን ነገር
ይችልጅ አውቃነው ቤተሠቦቸ ያለችው መለየት ፈልጋነው ወላሂ ተንግግሮ ያሥታውቃል ቱ መጨረሻላይ ያለቀሠች መሠለች ለተመልካች ይምሠል
ብጣም ወላሂ አነጋገሩዋ ያስታውቃል ይገባታል ብልጧ ሞጨለፈቻት 😅
ትክክል 😂😂
አብርሽ ፈጣሪ የወደፊቱን ስለምያዉቅ ነዉና ሁሉም ለበጎ ነዉ
ያረብ ከሰደት መልስ እንደዚህ ያለ አፈቃሪ ይስጣችሁ የማዳም ቅመሞች እንኔ ማነዉ ያለቀሠዉ በነዚህ ልጆች😢
አሚን❤
እኔምአለቀሥኩየምር
አሚንን❤❤❤
አሜን😢😢😢❤❤❤❤❤አሜን
አሜን🙏🙏
ለቤተሰብ ሽማግሌ ልክ አብርሽዬ አይዞህ😢
እሷ ብፈልግ ላክ ትለዉ ነበር
@@ሩትየወሎዋቀበጥአው
እንደዛ ይሻላል ምክንያቱም እሱ እራሱ ላይ መጥፎ ነገር ሳያደርስ ቤተሰብ ቢላክ 😢😢😢
@@ሩትየወሎዋቀበጥእሷም ፍላጎት የላትም መሠለኝ
እሷ ሲጀመር ፍላጎት የላትም ቢኖራት ሽማግሌ ላክ ትለው ነበር😢😢😢😢 እሷ ፍላጎት የላትም
በጣም ያሳዝናል እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ይመልስላችሁ😢😢
አብርሽ እንኳን ቀረችብህ ሩታ ሁለነገሯ ፀባየ ሰናይ ናት
አሁንም እዝህ ትኮምታላችሁ ለካ ክክክክ
Enda😂😂😂
እሰው ፍቅር ውስጥ ምን አገባሽሁ
አላልሽም ቀረችበት እንጂ በጣም ነበር የሚዋደዱትግንፈጣሪ አላለቸውም ሁሉ ነገር ውብ ናት ብሎ መድክሮላቷል እሺ
😂😂😂😂
ውሽት ናት እርስ እንብ ብሎ ኢሳ ብትዉድ እንድዝ አትውንም ዶርም እቺ አቶኖም 🎉አብርሽይ እንኩዋን ዳስ አልክ ሩታይ አልክ ኤግዚያብሔር ስል ማቅ ነው ❤️❤️
ልጁ ስያሳዝን እንዲህ የሚያፈቅር ወንድ መገኘት ጥሩ ነው
ደምሪኝ ውደ❤
መታደል ነው. ግን. ወላሂ. በሳአቱ. አይመስለንም. እኔ. ሞትት. የሚልልኝ. ልጂ. ነበር. ግን. አልረዳውም. ለኔ ብሎ ወላሂ. ያልሆነው የለውም. ግን ቡሀላ. በባህር. ሴመጣ. ደበር ሲደርስ. ደወለ ከቤተሰብ ከዛ ውድህ. ካለበት. አይታወቅም. ሞቶ ይሆን. በሂወት. እያለ. መቸም. ለናቱኮን ስል. ይደውል. ነበር. እኔም. ምነው. ተረድቸው. በነበር. እላለሁ.
@@نورسودان-ع3ذ ውይ ስያሳዝን ሙቶም ከሆነ አላህ ይርሃመው ካለም ይጠብቀው አዎ ላይገባን ላያሳምነን ይችላል እኛ ሴቶች ብዙ ነገር ስለምናስብ ነው አብሽሪ አላህ የቀደረልን ዬትም አይሄድም
ልጁም ሆነ ቤተሰቡ የሚያስከፉ አይደሉም መስዋት ክፈይ ለፍቅራችሁ ኋላ ትለድሚያለሽ ፍቅር 😢😢😢😢
አብርሽ አይዞህ ወንድሜ ፍቅርን የፈቀራ ሰው ብቻ ነው ያሚያቆ የድሮውን ፍቅራቸውን እግዚአብሔር አምላክ ያስማልሳቸው የፍቅር ቤተሰቦች እግዚአብሔር ልቦና ይስጥህ
aks hi godhin si jalata
እየተዋደዱ መለያየት በጣም ከባድ ነው እግዚአብሔር በፍቅራችሁ ማሃል ይግባ የቤተሰብ ጫና ይከብዳል አይዞቹ 😢😢😢
ሩታዬ የኔ አለም💪🌍እንካን መጣሽልን
የኔ ፍልቅልቅ❤❤
@@fatumsiedmola8229 Fዬ💋😍😍😍ፍቅር ተብዬ የመርሳት ችግር ካለባት እዚጋ ያለችውን ትስማ 😂😂
የኔ ማር
ፈጠሪ ይመስገን ሩታዬን የመሰለች ቆንጅዬ ሁሉነገራ የተማለ ልጅ አግኝተሀል ❤❤❤🎉🎉
ለቤተሰብ ክብር የሌላት ጋጠወጥ
አብርሽዬ የኔ የዋህ ፈጣሪ ጥሎም አልጣለህ የበለጠ አፍቃሪ ሠጥቶሀል እ/ር ይመሥገን🙏🙏🙏
ትክክል
ትክክል❤❤
ትክክል ውደ
እነአሸቆ ማናትቆንጆ ሩታ ልትይ ይሆናልክክክክክ
ወላሂ እምባዬ መጣ ኡፍ ከባድ ነው እባክሽን ቤተሰቦችሽን አሳምኚና አብራችሁ ኑሩ ፍቅር ከባድ ነው😢😢😢
አይዞን ውዶች እውነተኛ ፍቅረ ይታመማልይ አይሞትም ታገሱ ፍጣሪይ አይለያችሁ 😢😢😢❤❤
አይ አብርሽ ይቺን ነው ያፈቀራት አታምርም እኮ ሩታ ቆንጆ እና ረጋ ያለች ናት
እሁን መታ ትንተባተባለች. በይ እንደዛ. ሲሆን የት ነበረች. 😢
ኧረ ባክሽ ምን ይጎላታል እንደሷ ዱቄት ስላልተለቀለቀይነዉ
አሁን ለምን መጣች @@hayathayat9273
የምን ዱቄት ደሞ
🤣🤣😁😁😁😁😁ወደ ሗላ ተመልሳችሁ እያያችሁ ነው እንደኔ🤣🤣🤣🤣
ወላሂ አለቀስኩ እዉነተኛ ፍቅር ፈተናዉ ብዛቱ 😢😢😢😢
ደምሪኝ
Betem subahan Allah yarasen asetawasugn enem kabad geze asalfalaw
በጣም😥😥
😢
እረ አብርሽ ፍቅርን ከሩታ ጋ ነው የሚምርብህ ማን እዴ ሩታ
ወላሂ ሩታንምእወዳታለሁግንውስጤ ፈቅርጋርእሚገነኑይመስለኛል
❤❤❤
Betam
Ruty ❤❤❤❤
Alahamdulilah rutayee qojoo shilamti alee abeshii ❤❤
እና እንደዚህ ጎድተሽው ዛሬ ፈጣሪ እንበውን አይቶ ሲያብስለት ዳግም ልትጎጅው ጥፋተኛ ነው ብለሽ መጣሽ ያሳዝናል
ሩታዬ የኔ ፍልቅልዋ ፀባየ ሰናይ ቃልዋ ኣክባሪ ለፍቅዋ ሞዋች ❤❤❤ እግዛቢሔር ካሽ ነው ተመስገን 🙏🙏🙏
እውነተኛ ፍቅር ፈተናው ብዙ ነው በፍቅራችሁ እግዚያብሄር ጣልቃ ይግባ አይለያችሁ
ቤተሰብ ልጆቻቸው የሚፈልጉትን ሰው ማግባት የማይፈቅዱት በየሀገሩ ነውዴ ያ ግዜ ትዝ አለኝ ያለፍኩት ፈተና 😢😢 ስታሳዝኑ አላህ በአንድ ያድርጋችሁ
እኔም ያሣለፍኩት ትዝአለኝ
በጣም ገባድነው የሚወዱትን ሰው ማጣት በጣም ከባድነው😢
እኔም ኣሳልፈዋለው 😢😢
እኔ ግን አለሃሚድልለህ የውደድኩትን አገበሁ ግን በጣም ተፋታኝበታሌው አለሀሚድልላህ አው በጣም ደስ በምል ፊቅር አሌን ከሌ በለይ ቤቸሰቦች በበሌ ደስታኝ ነችው እንኩዋን አገበሽው ይሉኝል አለህ መጫረሸችን እንድያሰምሪልን ዱዓ አድሪጉልን አብሽሩ አለህ የለው አይቃሪም በግዜው ለይማሢላን ይችለለ
@@EeEe-mz3kqእኔ አልሰማችሁም ብያለሁ እንቢ ብለዉኝ
ከዚች ደገኛ ገላገለህ ኡፉፉፉፉ ሩታዩ የኔ ምርጥ🎉🎉🎉🎉🎉
እንኳንም ቀረችብክ አብርሽዬ ሩታን የመሰለች ምርጥ አፍቃር ሰቶሃል
😂😂😂 ርካሽ እሷ ፍቅር ይዞኛል ብላ ስለጠየቀች
አብርሽየ መገፈታህ አይቶ ፈጣሪ ሩታን የመሰለች ልጅ ሰጠህ❤❤❤❤❤
ጠካራ ከሆናችሁ ማንም አይለያችሁ
ደምሪኝ ውዴ❤
የኔ አባት 😢 የፍቅር አምላክ ይርደዳችሁ😢❤
ቤተሰብ ግን ለምድነው በልጆዎቻቸው ህይወት የሚገቡት ፈጣሪ ሠላማችሁን ይመልስላችሁ ከሚወዱት ሰው መለያየት በጣም ይከብዳል ፈጣሪ ፍቅራችሁን ይመልስላችሁ *_
ፍቅር አልያዛትም ልጅቱ ዝም ብላ አመታት አስቆጠርች እጅ ንግግሯ እራሱ ውሽቷ ነው ያስታውቅባታል😢😢😢
ከዚች ነቀዝ ልጅ እንካን ገላገልክ ሩታዬ የኔ ጅግና ከልባ ብታፍቅሮ ንሮ ቤተሰብ ዋ ታሳምናቸው ነበር እግዛቢሔር ምን ይሳነዋል ሩታዬ ልእልት❤❤❤❤❤❤
ኧረ ወይኔ እፍፍ ማርያምን ስታሳዝኑ እግዝያብሄር ቀለል ያድርግላችሁ ፍቅር ብዙ ፈተናለዉ አብሽር ዉዶችየ
እረ አብርሽ የእውነቷን ነው የእውነት በጣም ነው ያዘንኩት ወንድሜ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ይጠብቅላችሁ እፍፍፍፍፍ ከሜወዱት ሰው መለየት ከባድ ነው ❤😢😢😢😢😢😢😢
እፍፍፍፍ አይ ፍቅር 😢የያዘው ሰው ያቀዋል ❤❤
አች እኳን ፍቅር ምንም አይገባሺም ገገማ አሁን ሂወቱን አታበላሺ በት ሂወቱን ይኑርበት
በጣም አሲድ ናት አሁን ወሬ እየቀባጠረች
Menem eko alemeselatem ho😮
ፍቺ ምን ቤት ነሽ እነሱ ሊታረቁ ይችላል
ለምንትሳደባላሽሁ እሱንም እንዲሰድባት ኣፈልግም ብሏል እእነሱ በጣም ይዋደዳሉ ቤተሰብ ተከለከላት ምን ታድርግ ነው እናተ ባላችሁን ነው እምትሰሙት ምን ወራዳዎች ናችሁ
የቤተሠብን ጫና የሚያቅ ያቀዋል😢😢😢😢😢😢አብርሽ ግን እንዴት በሶስት ወር የአምስት አመት ፍቅር ሊፈርስ ቻለ 😢😢😢
ወላሂ አስለቀሡኝ ያፍቀር ነው የሚርዳው😢 የመለየትን ነገር ሆድ ይፍጄው ብቻ 😢😢😢 አይለያችሁ ፍጣሪ ❤
ብዙ ማሰመኛ ይኖራል እየተዋደዳችሁ አትለያዩ እባክችሁ ፍቅር ማለት ቀልድ አደለም ቤቶሰቦችሽን ለማሰመን ሞክሪ ትላንት አደል የጀመርሽው ብዙ አመት አብራችሁ በፍቅር ኖራችሁ የለ የምር ልቤ ነው የተሰበረብኝ ዛሬ 😓😓😓💔💔💔
መለየት ፈልጋነው
ኡፍፍ ሲሳዝኑ ፈጣሬ ፍቅራችሁን ይመልስላችሁ አይዞችሁ ፈጣሬ ያውቃል ፍቅር የፈጣሬ ስጦታ ነው😢😢😢
😢😢😢😢😢😢😢😢
❤❤❤❤❤
ማርያምን እኔ ያለሁበት ህይወት በጣም አፈቅረዉለሁ 9 አመት ፍቅረኛየ ነዉ አሁን ግን ዝምድና ኑሮብን ተለያዩ አሉን ግን እደት ልተወዉ 😢😢😢😢😢 በጣም ከበደኚ 😢😢😢😢😢 በጣም ስለማፈቅረዉ ምድ ይሻለኛል ከቶ😭😭
ገና ዛሬ እያየሁት ጉድኮ አብርሽዬ የተገፋ ሰው መጨርሻው ያምራል ለካ እሩታዬን የመሰለ ንግስት ሰጠህ ፈጣሪ ይመስገን😢😢😢😢😢😢🎉🎉🎉🎉🎉
ወላሂ በጣም አሣዘናችሁኝ አላህ ወደነበራችሁበት ይመልሥላችሁ ያረቢ
ኡፍ የኔ እናት እባክህ እራስህን ጠብቅ አንድ ነገር ሲመጣብህ ለበጎ ነው በል አይዞህ
ምድነው ቤተሰብ 😢😢😢በህይወት መሃላ መግባት ግን ስመስለኝ ጋሼ የተናገሩው. ነገር አታስቀይሟቸው ይሆን ይቅርታ ጠይቁ😢😢😢😢
ይሆናል አይይይይይ እኔም ያንንስምተው ችግር ባልፈጠረባቸው እያልኩነበር
ሊሆን ይችላል
እኔምፈርቸነበር
ጋሼ ነው ይቅርታ የሚጠይቀው ምንስ ስላጠፋ ነው ይቅርታ የሚጠይቀው የትኛውም ቤተሰብ ከትዳር በፊት ፍቅረኛ ብለው ቤት ሲያመጡባቸው ደስ አይላቸውም የወንድም ይሁን የሴት ቤተሰብ ያው ከባህልም ከሀይማኖትም አንፃር ስለዚህ ጋሼም የተሰማውን ነው የተናገረው
@@semiraabdo7080ምን በሏል አባቱ
የኔዉድኢሸአላህትታረቃላችሁ
ቤተሰብን ማሳመን አያቅትም ግን እሷ ፍላጎት ታስታውቃለች ግን የበለጠች ነው የሰተህ ፈጣሪ
💔😭😭😭😭😭የኔ ሚስኪን አብርሽዬ አላህ በሩታ ደስተኛ ያርግህ❤
አረገዉ እኮ አልኸምዲሊላህ❤❤❤ሩታዬ የኔ ልዬ ትዘልቃለች❤
ኡፍፍፍ ፍቅር በጣም ከባድነው 😢😢😢😢😢❤
እዉነት ከሆነ በጣም ታሳዝናላችሁ ፈጣሪ ነገሮችን ያስተካክልላችሁ❤❤❤❤
ሰሊ ደምሪኝ ውዴ❤
@@ቲጅወልድያቻናልደምሪኝ ልደምርሽ
አብርሽ ወንድሜ የተሻለ ነገር ጌታ ሲያዘጋጅ እንዲህ ነው ሁሉም ለበጎ ነው🙏🙏🙏
ኣብርህሽ እንደዚ ብለሽ ቭድዮ ስሪ ብለሃት ከሆነ ፀፀቱ ይጎደሃል እውነት
Awo Walahi layatignaw Alam naw enmotalan sah shimaglas bihon Altalakam blalach ok lik nat Gashiye Abatwa enbi Ala Alu gin Ya Fiqrye Abat Motawal ??Ene Sla tasarabat vidio bicha bawq das Ylagnal ka tikklagna saw libe indiragaga الحمد لله على كل حال
ቤተሰብ በፍቅር ማሀል አትግቡ እስከ ዛሬ የት ነበርሩ እንደዝህ አይነት ቤተሰብ ወደዛ
እእ
እኮ በፊት የት ነበሩ አሁን ምን አዩበት ጥሩ ልጂ ይመስላል
እሳ ፍላጎት የላትም ቢኖራት ለፍቅር ብላ መስዋእት ትከፍል ነበረች 😢😢😢 ኣብሩሽ ኣይዞህ ከሩታ ጠንክርህ ፍቅርህ እስከ መጨረሻ ያርግልህ 🎉
Eyewashechnew fitwa yastaweqal mininm almeselatem
እውነት ነው ፍላጎት የላትም
ፍላጎት ቢኖራት ታለቅስ ነበር ደሞኮ ፍቅር ቀልድ አይደለም😢😢😢
ቤተሰብ አንዴ ከተነሳባቸው መስሚያቻው ጥጥ ነው ሲያሳዝኑ 😢😢😢
እኔ ገና ዛሬ እያየሁት ነው ግን ፍቅር እራሷመለየት የፈለገች ትመስላለች እንጅማ ሽማግሌ ልላክ ሲላት ትስማማ ነበር ላለመለየት ምንም ያደረገችው ጥረት የለም ሩታን ለሰጠህ ጌታ አመስግን ከፍቅር ሺ እጥፍ ሩታ❤
አላሐምዱሊላሕ አችብትሔጂ እሚበልጥ ፈጣሪ ሰቶታል አብርሽዬ እሩታን በደብተከባከባት ምርጥ አፍቃሪሕናት🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
በጣም መገፋት ከአብርሽ ሰርቷን
@@bdhhdhdbdhsjxbx9839በጣም የአሁኑ ኮፊደንስ እና የበፊቱ ኮፊደንስ ወየትና ወየት 😂😂😂😂😂😂ሩታዬ የኔ ሁልን አሟልቷ የሠጠሺ በአለባበስ ብቻ ትበልጫለሺ የኔ አንደኛ❤❤👈
@@fatumsiedmola8229 ክክክ እኮ የኔዋ ለውጥማ አለ እድሜ ለሩታዬ አስተማረቻቸው የቀረማ ታስሮ የተፈታ እብድ ከአለባበስ እስከ መልክ
አይይይ የእውነት በጣም አሳዘኑኝ 😢😢😢አብሽሩ ለበጎ ነው
ደምሪኝጰውዴ
አይዞአችን ለበጎ ነው ፈጣሪ ይርዳችሁ ❤❤❤😢😢😢😢
እዉነት ፍቅር በጣም ከባድነው🥺💔
ብሰም ሰላሴ እግዚአብሔር አምላክ ፍቅራች ይመለስልች 😢🥺
እሩታ ሁሉን አሟልቶየሰጣትየኔቆጀየኔ ንግስት❤❤❤❤❤እሩታ ሁሉን የተሰጣትየኔ ማር❤❤❤❤❤ሁሉነገሯ ስታምሪኮየኔቆጆ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤የኔ ማር
ፈጣሪ አይለያቹህ በመሀላቺህ እመብርሀን ትግባ ለቤተሠቦቾ ጋሽንላከዉ አደርሽ አይዞህ❤❤❤❤
ወይኔ ፕራክ ነው በሉኝ😢😢😢😢ቤተሰብ ግን ለምድነው በልጆች ህይወት ጣልቃ የሚገቡት😢😢😢😢አይዟችሁ ፈጣሪ ያለ ለት ቤተሰብ ይፈቅዳሉ ብዬ ተስፋ አለኝ😢
ከባድ ነው ቤተሰብ በልጂ ፍቅር ሲገባ እኔም ይህም የ9አመት ፍቅር ሊያፈርሱ ይዘዋል ግን ልጁናኔ ጠካራ ሁነን አለን ወደፊትም ምን እደሚፈጠር ፈጣሪ ይወቅ 😢😢😢
@@jameelajameela8867እኔ አፈረሱኩኝ ከቤተሰብ መውጣት አልችም ግን አሁንመሰ እንደዋወላል አላባም ብሎ ቁጭ ብሏል ጨቆኛል
@@jameelajameela8867ምን ደረሾ😢
አብርሽ ወላሂ አሳዘናችሁ አፍቅሮ በቤተሠብ ምክናየት መለያየት ከባድነው አልቅሸ ነው የጨረስከኩት የኔኳ አይድረስባች ወንድሜ አላህ የሥተካክልላች እኔ ልቤ ተሰብሮማፍቀር አቅቶኛል
ልክ እንደ እኔ
egziabher Mel's alew,yetegefa hulem wedko aywedkm,rutayen yemeselech yebeletech lij agegne
😢ባዴ ኮ ወሰነች ብትሔድም መጠባበቅ ይችሉ ነበር ግን በቃ ለአብርሽ ሌላ ሲሰጠው ነው❤
😢😢😢😢 ከባድ ነው ግን ፕራንክ ነው በአላህ ወይኔ አብርሽ የየየየኔ ቅኖች አትለያዩ😢😢 ወይኔ ፍቅርርርርርርርርርር ከባድ ውሳኔ ነው እውነት ከሆነ😢😢😢ቢያንስ እንቁላሏን አስታወቀ
አቦ መሮኛል ወላሂ ሁላችህም ዱአ አርጉልኝ ብድባይ6አመቴ አሁንም ልጨምር ነው እናቴም ናፍቀችኝ ወደሀገርምመግባትአስጠላኝ ቤትእሰራለሁብየ አስቤያለሁአላህያሳካልሽ በሉኝ ግን ደግሞኛል 😢😢😢😢😢😢ወላሂ ቦታውን ብቻ1ነጥብ ገዛሁ
😢😢😢 አይዞሸ አህት ለሜ እግዚአብሔር የልብሸንመሻት ይፈጥምልሸ😥😥😍😍😍
አላህ ያሳካልሽ ውዴ ሁላችንም ዴክሞናል ብቻ አላህ የሁላችንንም አላህ ያሳካልን
የኔ ቢጤ 😢 አብሽሪ ሀያቲ 😍
ለሁሉም ነገር ሶብር ነው በርግጥ ይከብዳል ግን ታገሱ
በዚሁ አጋጣሚ ደሴዎች ህጋውይ ቦታ ቢያንስ እስከ 1.5 ካለ አሳውቁኝ 😍
ኦኦ 😢😢😢 አይዞአችሁ እውነተኛ ፍቅር እንቅፋት ይበዛበታል እና በትግሰት ለማሳለፍ ሞክሩ ብቻ ዋናው የእናተ ፍቅር ነው የቤተሰብ ነገር ልታሸንፉ ሞክሩ
አይይይይይይ ናፍቀሽኝ ነበር ወላሂ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል በአላህ ተመካከሩ😢😢
አብርሽ ምን አደረክ መልሥ ሥጠን እኛም እያሠበን ነዉ ቶሎ ብለህ መላ ፍጠር ከጅህ ካወጣ ፍቅር ካለ መቸም አትለያዩ ተሥፋ እንድትቆርጥ
እነዚህ ልጆች ድጋሜ ተገናኝተው ማየት ጓጓሁ በመካከላችሁ ያለውን ክፍተት አላህ ያስተካክልላችሁ
ምን ይሳነዋል
በአሏህ ፍቃድ አይቀርም
አሁን ላይ እሷ እርጉዝ ነች
@@حاياتእና ልጅ የማነው
አብሽር አይዞችሁ 😢ከባድ ነዉ እግዚአብሔር አምላክ ወደነበራችሁበት ይመልሶችሁ
አይዞህ አብረሸ ከበድ ነዉ ሀየ ፈቅር😭😭😭😭😭😭😭
ልጅቷ ብትፈልግ ብዙ ዋጋ ትከፍል ነበር ግን ፍላጎት የላትም
Abrash iziga askeg getan uuuuuu
አረ በማርያም ቀልድ ነው በሉኝ 😭😭😭 ኡፍፍፍፍ ቤተሰብ በፍቅር መሃል ገብቶ ለካ ሁሉም ቤት ነው ያለው 😭😭😭😭
ኧረ አብርሽዬ በማርያም ጋሼን ይዘህ ቤተሰቦችዋ ለምናቸው😭😭😭እመብርሃን ልባቸው ታራራልህ ወንድሜ ፍቅር የኔ ፍልቅልቅ ዳግም አብራችሁ ለማየት ያብቃን
ሳያት ልጅቷም ከበተሰብ ጋ ሁናለች ብትወደዉ ሽማግሌ ላክ ትል ነበረ መፈትሄም ትፈልግ ነበረ
@@twbaamaraa4059 እኔጃ የእናቴ ልጅ ውይ ከባድ ነው
😢😢😢😢ኡፍፍፍፍፍ እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ አብርሽዬ አይዞህ ወንድሜ ፀልይ ፈጣሪ አንድ ያድርጋችሁ እውነት ቤተሰብ በፍቅር መሀል ባይገባ መምከር ነው እንጂ ደሞ አብርሽ ጨዋ ቤተሰቡ መልካም ፈጣሪ አንድነታችሁን ይመልስላችሁ ውዶቼ😢😢
ምን አልባት የባለፈው ቪዲዮ ላይ አይተው ነው ይሆናል እና ግን የፍቅር ቤተሰቦች የልጃችሁ ፍላጎት አትገድቡ ግን ከጎኗ ሆናችሁ አይዞሽ በላችሁ ምክር ስጡ እንጅ
በጣም ትገርማለሽ አንደቀላል ነገር እዚህጋ ይቋጭ ትያለሽ አረተይ እንደሱ መሰዋት ለመክፈል ቆራጥሁኚ ቤተሰብ የንቺኑሮ አይኖርልሸም አንቺ እንጁ መቼመ ከአንቺበላይ አብርሸን ማነም አያዉቀዉምና ለፋቅራቹ ሰትይ ጠበቃሁኚ
ግን ጎበዝ ናት በዚህ እደሜዬ ከቤት አለውጣም አለች እኮ ጨዋ ነው ያሳደገሸ የኔ ውድ 😘😘
በእውነት በጣም ነው ያዘንኩት አይዟችው ይስተካከላል እሽ😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የተሰደድኩት ለዛ ነው biteseb እንቢ aleng 11 ዓመት ስደት ከባድ ነው የወደዱትን ማጣት 😭😭😭😭😭
አይዞህ ባባየ ከልባ ብትወዲህ ኑሮ ትጠፋ ነበሪ ሁሉ ላተ አላህ አለህ
yene geta abrish ayzo yene wedime😢😢😢ufeee fikr kabad nw❤😢😢😢
ፈጣሪ ቤተመቦችሽን ያራራላችሁ በጣም ያማል የሚወዱትን ሠው መለየት
አብርሽ አይዞህ ውይ በጣም ከባድ ነው እመብርሀን አትለያያችሁ❤❤
ቤተሰብ ለእሷ አስቦ ከሆነ እነዳት ጎዳ መምከር እነጂ ልጆችን አትገዷቸዉ።አብርሽ አይዞ እግዚአብሔር ሁለታቹን ለ አንድ ከ ፈጠራቸው አትለያዩም። ምንም ረጅም ጊዜ ቢፈጅም እግዚአብሔር አይለያቹም።!!🤲🤲🤲
እውነት ነዉ ግን እውነት ከሆነ ቤተሰብ ትክክል አድሉምፕራንክ ከሆነግን ለፕራንክ ብላችው እግዚአብሔርን እያላችው አትማሉ፣አትማሉ
ዉይ 😭😭😭 ማርያምን በጣም ነዉ የዘንኩት 😢አብርሽየ የሆነ ነገር ለማድረግ ሞክር ደግሞ አይዞአቹሁ ፈጣሪ የያዘዉ ይበልጣል 🙏 ግን ፕራንክ ነዉ ብትሉ ይቅር አልላቹሁም🥺
አብሪሽዬ የምር በጣም ከፍኝ አይዟችሁ ፈተና ነው እግዚአብሔር ያገናኛችኋል።በትግስት ጠብቅ እሺ ወንድሜዋ
እፍፍፍፍፍፍፍፍከባዲነው😢😢😢😢😢ሽማግሌላክ ፍቅርን የደረሠበት ያውቀዋል😢😢😢😢😢😢
ደምሪኝ❤
ዉይ በጣም ያዛዚናል የአፍቅር ጣልቃ በተሰብ በታግቡ ጡሩ ነበረ😢😢 አይለያቹሚ❤❤
ፈጣሪ አይለያቹ የሀገሬ ልጆች መጨረሻቹ ያሳምረው 😢😢 Ab አብሽር ሁሉም ነገር ለበጎ ነው ግን አደራ ምንም ነገር ይቅር እናንተ ግን እንዳትለያዩ ቤተሠው ለማሳመን ሞክሩ እንደሚስማሙ ተስፋ አለኝ❤❤
ፈጣሪ መልካም ነው የተሻለ አገኘህ❤
ግን ለምን 😢😢😢😢😢💔
የሄደ ተጎዳ አብርሽ አንተ ጥሩ አፍቃሪ ስለሆንክ ሩታን የመሰለች ምርጥ አፍቃሪ ሰቶሀል
እዉነት ግን ጨካኝ ነሽ የምር አብርሽዬ ሩቲዬ የመሰለይ ልጅ ፈጣሪ ስጦታ ነዉ የሰጠህ የምር
አሁን ትቀባጠራለች ጭራሽ ብሎኝ ነዉ አላለችም ወይይይ ቱእ😮
ኧረ የናተስ ከፋ ዛሬም እዚህ ትኮምታላችሁ
😂😂😂😂@@erukya
እባካን የለም😅
ፍቅር በመልክ ትበልጣለች በዛ ላይ ትንሽ ናይ
እፍፍፍፍፍ ቁስሌን ነካችሁት ከሚወዱት መለያየት በጣም ከባድ ነው እግዚያብሄር ሁሉንም ነገር አስተካክሎ ወደነበረበት ይመልሳችሁ😢😢😢😢😢😢
Yeninm ehhhhh
አይ እኔ አላምንም ይህ ፕራክ እያለ አላምንም
ያማል በጣም ከሚወዱት መለያየት ሁፍፍፍ
@@hyamanotuae1284በጣም
አሜን3 ይመልሳችሁ በዚች ነው ለዚህ ሁላ የበቃችሁት እባካችሁ ቤተሰብ በፍቅር መሃል ገብታችሁ የልጆቻችሁን ሂወት አታጨልሙ የድሜ ልክ ስብራት ከመጀመሪያው መወሰን ካሎነ ይሆ ሁላ መንገድ ከሆዱ በሃላ የሚወሰንበትን ነገር
ይችልጅ አውቃነው ቤተሠቦቸ ያለችው መለየት ፈልጋነው ወላሂ ተንግግሮ ያሥታውቃል ቱ መጨረሻላይ ያለቀሠች መሠለች ለተመልካች ይምሠል
ብጣም ወላሂ አነጋገሩዋ ያስታውቃል ይገባታል ብልጧ ሞጨለፈቻት 😅
ትክክል 😂😂
ትክክል 😂😂
አብርሽ ፈጣሪ የወደፊቱን ስለምያዉቅ ነዉና ሁሉም ለበጎ ነዉ
ያረብ ከሰደት መልስ እንደዚህ ያለ አፈቃሪ ይስጣችሁ የማዳም ቅመሞች እንኔ ማነዉ ያለቀሠዉ በነዚህ ልጆች😢
አሚን❤
እኔምአለቀሥኩየምር
አሚንን❤❤❤
አሜን😢😢😢❤❤❤❤❤አሜን
አሜን🙏🙏
ለቤተሰብ ሽማግሌ ልክ አብርሽዬ አይዞህ😢
እሷ ብፈልግ ላክ ትለዉ ነበር
@@ሩትየወሎዋቀበጥአው
እንደዛ ይሻላል ምክንያቱም እሱ እራሱ ላይ መጥፎ ነገር ሳያደርስ ቤተሰብ ቢላክ 😢😢😢
@@ሩትየወሎዋቀበጥእሷም ፍላጎት የላትም መሠለኝ
እሷ ሲጀመር ፍላጎት የላትም ቢኖራት ሽማግሌ ላክ ትለው ነበር😢😢😢😢 እሷ ፍላጎት የላትም
በጣም ያሳዝናል እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ይመልስላችሁ😢😢
አብርሽ እንኳን ቀረችብህ ሩታ ሁለነገሯ ፀባየ ሰናይ ናት
አሁንም እዝህ ትኮምታላችሁ ለካ ክክክክ
Enda😂😂😂
እሰው ፍቅር ውስጥ ምን አገባሽሁ
አላልሽም ቀረችበት እንጂ በጣም ነበር የሚዋደዱትግንፈጣሪ አላለቸውም ሁሉ ነገር ውብ ናት ብሎ መድክሮላቷል እሺ
😂😂😂😂
ውሽት ናት እርስ እንብ ብሎ ኢሳ ብትዉድ እንድዝ አትውንም ዶርም እቺ አቶኖም 🎉አብርሽይ እንኩዋን ዳስ አልክ ሩታይ አልክ ኤግዚያብሔር ስል ማቅ ነው ❤️❤️
ልጁ ስያሳዝን እንዲህ የሚያፈቅር ወንድ መገኘት ጥሩ ነው
ደምሪኝ ውደ❤
መታደል ነው. ግን. ወላሂ. በሳአቱ. አይመስለንም. እኔ. ሞትት. የሚልልኝ. ልጂ. ነበር. ግን. አልረዳውም. ለኔ ብሎ ወላሂ. ያልሆነው የለውም. ግን ቡሀላ. በባህር. ሴመጣ. ደበር ሲደርስ. ደወለ ከቤተሰብ ከዛ ውድህ. ካለበት. አይታወቅም. ሞቶ ይሆን. በሂወት. እያለ. መቸም. ለናቱኮን ስል. ይደውል. ነበር. እኔም. ምነው. ተረድቸው. በነበር. እላለሁ.
@@نورسودان-ع3ذ ውይ ስያሳዝን ሙቶም ከሆነ አላህ ይርሃመው ካለም ይጠብቀው አዎ ላይገባን ላያሳምነን ይችላል እኛ ሴቶች ብዙ ነገር ስለምናስብ ነው አብሽሪ አላህ የቀደረልን ዬትም አይሄድም
ልጁም ሆነ ቤተሰቡ የሚያስከፉ አይደሉም መስዋት ክፈይ ለፍቅራችሁ ኋላ ትለድሚያለሽ ፍቅር 😢😢😢😢
አብርሽ አይዞህ ወንድሜ ፍቅርን የፈቀራ ሰው ብቻ ነው ያሚያቆ የድሮውን ፍቅራቸውን እግዚአብሔር አምላክ ያስማልሳቸው የፍቅር ቤተሰቦች እግዚአብሔር ልቦና ይስጥህ
aks hi godhin si jalata
እየተዋደዱ መለያየት በጣም ከባድ ነው እግዚአብሔር በፍቅራችሁ ማሃል ይግባ የቤተሰብ ጫና ይከብዳል አይዞቹ 😢😢😢
ሩታዬ የኔ አለም💪🌍እንካን መጣሽልን
የኔ ፍልቅልቅ❤❤
@@fatumsiedmola8229 Fዬ💋😍😍😍ፍቅር ተብዬ የመርሳት ችግር ካለባት እዚጋ ያለችውን ትስማ 😂😂
የኔ ማር
ፈጠሪ ይመስገን ሩታዬን የመሰለች ቆንጅዬ ሁሉነገራ የተማለ ልጅ አግኝተሀል ❤❤❤🎉🎉
ለቤተሰብ ክብር የሌላት ጋጠወጥ
አብርሽዬ የኔ የዋህ ፈጣሪ ጥሎም አልጣለህ የበለጠ አፍቃሪ ሠጥቶሀል እ/ር ይመሥገን🙏🙏🙏
ትክክል
ትክክል❤❤
ትክክል ውደ
እነአሸቆ ማናትቆንጆ ሩታ ልትይ ይሆናልክክክክክ
ትክክል
ወላሂ እምባዬ መጣ ኡፍ ከባድ ነው እባክሽን ቤተሰቦችሽን አሳምኚና አብራችሁ ኑሩ ፍቅር ከባድ ነው😢😢😢
አይዞን ውዶች እውነተኛ ፍቅረ ይታመማልይ አይሞትም ታገሱ ፍጣሪይ አይለያችሁ 😢😢😢❤❤
አይ አብርሽ ይቺን ነው ያፈቀራት አታምርም እኮ ሩታ ቆንጆ እና ረጋ ያለች ናት
እሁን መታ ትንተባተባለች. በይ እንደዛ. ሲሆን የት ነበረች. 😢
ኧረ ባክሽ ምን ይጎላታል እንደሷ ዱቄት ስላልተለቀለቀይነዉ
አሁን ለምን መጣች @@hayathayat9273
የምን ዱቄት ደሞ
🤣🤣😁😁😁😁😁ወደ ሗላ ተመልሳችሁ እያያችሁ ነው እንደኔ🤣🤣🤣🤣
ወላሂ አለቀስኩ እዉነተኛ ፍቅር ፈተናዉ ብዛቱ 😢😢😢😢
ደምሪኝ
Betem subahan Allah yarasen asetawasugn enem kabad geze asalfalaw
በጣም😥😥
😢
እረ አብርሽ ፍቅርን ከሩታ ጋ ነው የሚምርብህ ማን እዴ ሩታ
ወላሂ ሩታንምእወዳታለሁግንውስጤ ፈቅርጋርእሚገነኑይመስለኛል
❤❤❤
Betam
Ruty ❤❤❤❤
Alahamdulilah rutayee qojoo shilamti alee abeshii ❤❤
እና እንደዚህ ጎድተሽው ዛሬ ፈጣሪ እንበውን አይቶ ሲያብስለት ዳግም ልትጎጅው ጥፋተኛ ነው ብለሽ መጣሽ ያሳዝናል
ሩታዬ የኔ ፍልቅልዋ ፀባየ ሰናይ ቃልዋ ኣክባሪ ለፍቅዋ ሞዋች ❤❤❤ እግዛቢሔር ካሽ ነው ተመስገን 🙏🙏🙏
እውነተኛ ፍቅር ፈተናው ብዙ ነው በፍቅራችሁ እግዚያብሄር ጣልቃ ይግባ አይለያችሁ
ቤተሰብ ልጆቻቸው የሚፈልጉትን ሰው ማግባት የማይፈቅዱት በየሀገሩ ነውዴ ያ ግዜ ትዝ አለኝ ያለፍኩት ፈተና 😢😢 ስታሳዝኑ አላህ በአንድ ያድርጋችሁ
እኔም ያሣለፍኩት ትዝአለኝ
በጣም ገባድነው የሚወዱትን ሰው ማጣት በጣም ከባድነው😢
እኔም ኣሳልፈዋለው 😢😢
እኔ ግን አለሃሚድልለህ የውደድኩትን አገበሁ ግን በጣም ተፋታኝበታሌው አለሀሚድልላህ አው በጣም ደስ በምል ፊቅር አሌን ከሌ በለይ ቤቸሰቦች በበሌ ደስታኝ ነችው እንኩዋን አገበሽው ይሉኝል አለህ መጫረሸችን እንድያሰምሪልን ዱዓ አድሪጉልን
አብሽሩ አለህ የለው አይቃሪም በግዜው ለይማሢላን ይችለለ
@@EeEe-mz3kqእኔ አልሰማችሁም ብያለሁ እንቢ ብለዉኝ
ከዚች ደገኛ ገላገለህ ኡፉፉፉፉ ሩታዩ የኔ ምርጥ🎉🎉🎉🎉🎉
እንኳንም ቀረችብክ አብርሽዬ ሩታን የመሰለች ምርጥ አፍቃር ሰቶሃል
😂😂😂 ርካሽ እሷ ፍቅር ይዞኛል ብላ ስለጠየቀች
አብርሽየ መገፈታህ አይቶ ፈጣሪ ሩታን የመሰለች ልጅ ሰጠህ❤❤❤❤❤
ጠካራ ከሆናችሁ ማንም አይለያችሁ
ደምሪኝ ውዴ❤
የኔ አባት 😢 የፍቅር አምላክ ይርደዳችሁ😢❤
ቤተሰብ ግን ለምድነው በልጆዎቻቸው ህይወት የሚገቡት ፈጣሪ ሠላማችሁን ይመልስላችሁ ከሚወዱት ሰው መለያየት በጣም ይከብዳል ፈጣሪ ፍቅራችሁን ይመልስላችሁ *_
ፍቅር አልያዛትም ልጅቱ ዝም ብላ አመታት አስቆጠርች እጅ ንግግሯ እራሱ ውሽቷ ነው ያስታውቅባታል😢😢😢
ከዚች ነቀዝ ልጅ እንካን ገላገልክ ሩታዬ የኔ ጅግና ከልባ ብታፍቅሮ ንሮ ቤተሰብ ዋ ታሳምናቸው ነበር እግዛቢሔር ምን ይሳነዋል ሩታዬ ልእልት❤❤❤❤❤❤
ኧረ ወይኔ እፍፍ ማርያምን ስታሳዝኑ እግዝያብሄር ቀለል ያድርግላችሁ ፍቅር ብዙ ፈተናለዉ አብሽር ዉዶችየ
እረ አብርሽ የእውነቷን ነው የእውነት በጣም ነው ያዘንኩት ወንድሜ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ይጠብቅላችሁ እፍፍፍፍፍ ከሜወዱት ሰው መለየት ከባድ ነው ❤😢😢😢😢😢😢😢
እፍፍፍፍ አይ ፍቅር 😢የያዘው ሰው ያቀዋል ❤❤
አች እኳን ፍቅር ምንም አይገባሺም ገገማ አሁን ሂወቱን አታበላሺ በት ሂወቱን ይኑርበት
በጣም አሲድ ናት አሁን ወሬ እየቀባጠረች
Menem eko alemeselatem ho😮
ፍቺ ምን ቤት ነሽ እነሱ ሊታረቁ ይችላል
ለምንትሳደባላሽሁ እሱንም እንዲሰድባት ኣፈልግም ብሏል እእነሱ በጣም ይዋደዳሉ ቤተሰብ ተከለከላት ምን ታድርግ ነው እናተ ባላችሁን ነው እምትሰሙት ምን ወራዳዎች ናችሁ
የቤተሠብን ጫና የሚያቅ ያቀዋል😢😢😢😢😢😢አብርሽ ግን እንዴት በሶስት ወር የአምስት አመት ፍቅር ሊፈርስ ቻለ 😢😢😢
ወላሂ አስለቀሡኝ ያፍቀር ነው የሚርዳው😢 የመለየትን ነገር ሆድ ይፍጄው ብቻ 😢😢😢 አይለያችሁ ፍጣሪ ❤
ብዙ ማሰመኛ ይኖራል እየተዋደዳችሁ አትለያዩ እባክችሁ ፍቅር ማለት ቀልድ አደለም ቤቶሰቦችሽን ለማሰመን ሞክሪ ትላንት አደል የጀመርሽው ብዙ አመት አብራችሁ በፍቅር ኖራችሁ የለ የምር ልቤ ነው የተሰበረብኝ ዛሬ 😓😓😓💔💔💔
መለየት ፈልጋነው
ኡፍፍ ሲሳዝኑ ፈጣሬ ፍቅራችሁን ይመልስላችሁ አይዞችሁ ፈጣሬ ያውቃል ፍቅር የፈጣሬ ስጦታ ነው😢😢😢
😢😢😢😢😢😢😢😢
❤❤❤❤❤
ማርያምን እኔ ያለሁበት ህይወት በጣም አፈቅረዉለሁ 9 አመት ፍቅረኛየ ነዉ አሁን ግን ዝምድና ኑሮብን ተለያዩ አሉን ግን እደት ልተወዉ 😢😢😢😢😢 በጣም ከበደኚ 😢😢😢😢😢 በጣም ስለማፈቅረዉ ምድ ይሻለኛል ከቶ😭😭
ገና ዛሬ እያየሁት ጉድኮ አብርሽዬ የተገፋ ሰው መጨርሻው ያምራል ለካ እሩታዬን የመሰለ ንግስት ሰጠህ ፈጣሪ ይመስገን😢😢😢😢😢😢🎉🎉🎉🎉🎉
ወላሂ በጣም አሣዘናችሁኝ አላህ ወደነበራችሁበት ይመልሥላችሁ ያረቢ
ኡፍ የኔ እናት እባክህ እራስህን ጠብቅ አንድ ነገር ሲመጣብህ ለበጎ ነው በል አይዞህ
ምድነው ቤተሰብ 😢😢😢በህይወት መሃላ መግባት ግን ስመስለኝ ጋሼ የተናገሩው. ነገር አታስቀይሟቸው ይሆን ይቅርታ ጠይቁ😢😢😢😢
ይሆናል አይይይይይ እኔም ያንንስምተው ችግር ባልፈጠረባቸው እያልኩነበር
ሊሆን ይችላል
እኔምፈርቸነበር
ጋሼ ነው ይቅርታ የሚጠይቀው ምንስ ስላጠፋ ነው ይቅርታ የሚጠይቀው የትኛውም ቤተሰብ ከትዳር በፊት ፍቅረኛ ብለው ቤት ሲያመጡባቸው ደስ አይላቸውም የወንድም ይሁን የሴት ቤተሰብ ያው ከባህልም ከሀይማኖትም አንፃር ስለዚህ ጋሼም የተሰማውን ነው የተናገረው
@@semiraabdo7080ምን በሏል አባቱ
የኔዉድኢሸአላህትታረቃላችሁ
ቤተሰብን ማሳመን አያቅትም ግን እሷ ፍላጎት ታስታውቃለች ግን የበለጠች ነው የሰተህ ፈጣሪ
💔😭😭😭😭😭የኔ ሚስኪን አብርሽዬ አላህ በሩታ ደስተኛ ያርግህ❤
አረገዉ እኮ አልኸምዲሊላህ❤❤❤ሩታዬ የኔ ልዬ ትዘልቃለች❤
ኡፍፍፍ ፍቅር በጣም ከባድነው 😢😢😢😢😢❤
እዉነት ከሆነ በጣም ታሳዝናላችሁ ፈጣሪ ነገሮችን ያስተካክልላችሁ❤❤❤❤
ሰሊ ደምሪኝ ውዴ❤
@@ቲጅወልድያቻናልደምሪኝ ልደምርሽ
አብርሽ ወንድሜ የተሻለ ነገር ጌታ ሲያዘጋጅ እንዲህ ነው ሁሉም ለበጎ ነው🙏🙏🙏
ኣብርህሽ እንደዚ ብለሽ ቭድዮ ስሪ ብለሃት ከሆነ ፀፀቱ ይጎደሃል እውነት
Awo Walahi layatignaw Alam naw enmotalan sah shimaglas bihon Altalakam blalach ok lik nat
Gashiye Abatwa enbi Ala Alu gin
Ya Fiqrye Abat Motawal ??
Ene
Sla tasarabat vidio bicha bawq das Ylagnal ka tikklagna saw libe indiragaga
الحمد لله على كل حال
ቤተሰብ በፍቅር ማሀል አትግቡ እስከ ዛሬ የት ነበርሩ እንደዝህ አይነት ቤተሰብ ወደዛ
እእ
እኮ በፊት የት ነበሩ አሁን ምን አዩበት ጥሩ ልጂ ይመስላል
እሳ ፍላጎት የላትም ቢኖራት ለፍቅር ብላ መስዋእት ትከፍል ነበረች 😢😢😢 ኣብሩሽ ኣይዞህ ከሩታ ጠንክርህ ፍቅርህ እስከ መጨረሻ ያርግልህ 🎉
Eyewashechnew fitwa yastaweqal mininm almeselatem
እውነት ነው ፍላጎት የላትም
ፍላጎት ቢኖራት ታለቅስ ነበር ደሞኮ ፍቅር ቀልድ አይደለም😢😢😢
ቤተሰብ አንዴ ከተነሳባቸው መስሚያቻው ጥጥ ነው ሲያሳዝኑ 😢😢😢
እኔ ገና ዛሬ እያየሁት ነው ግን ፍቅር እራሷመለየት የፈለገች ትመስላለች እንጅማ ሽማግሌ ልላክ ሲላት ትስማማ ነበር ላለመለየት ምንም ያደረገችው ጥረት የለም
ሩታን ለሰጠህ ጌታ አመስግን ከፍቅር ሺ እጥፍ ሩታ❤
አላሐምዱሊላሕ አችብትሔጂ እሚበልጥ ፈጣሪ ሰቶታል አብርሽዬ እሩታን በደብተከባከባት ምርጥ አፍቃሪሕናት🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
በጣም መገፋት ከአብርሽ ሰርቷን
@@bdhhdhdbdhsjxbx9839በጣም የአሁኑ ኮፊደንስ እና የበፊቱ ኮፊደንስ ወየትና ወየት 😂😂😂😂😂😂ሩታዬ የኔ ሁልን አሟልቷ የሠጠሺ በአለባበስ ብቻ ትበልጫለሺ የኔ አንደኛ❤❤👈
@@fatumsiedmola8229 ክክክ እኮ የኔዋ ለውጥማ አለ እድሜ ለሩታዬ አስተማረቻቸው የቀረማ ታስሮ የተፈታ እብድ ከአለባበስ እስከ መልክ
አይይይ የእውነት በጣም አሳዘኑኝ 😢😢😢አብሽሩ ለበጎ ነው
ደምሪኝጰውዴ
አይዞአችን ለበጎ ነው ፈጣሪ ይርዳችሁ ❤❤❤😢😢😢😢
እዉነት ፍቅር በጣም ከባድነው🥺💔
ብሰም ሰላሴ እግዚአብሔር አምላክ ፍቅራች ይመለስልች 😢🥺
እሩታ ሁሉን አሟልቶየሰጣት
የኔቆጀ
የኔ ንግስት❤❤❤❤❤እሩታ ሁሉን የተሰጣት
የኔ ማር❤❤❤❤❤ሁሉነገሯ ስታምሪኮ
የኔቆጆ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤የኔ ማር
ፈጣሪ አይለያቹህ በመሀላቺህ እመብርሀን ትግባ ለቤተሠቦቾ ጋሽንላከዉ አደርሽ አይዞህ❤❤❤❤
ወይኔ ፕራክ ነው በሉኝ😢😢😢😢ቤተሰብ ግን ለምድነው በልጆች ህይወት ጣልቃ የሚገቡት😢😢😢😢አይዟችሁ ፈጣሪ ያለ ለት ቤተሰብ ይፈቅዳሉ ብዬ ተስፋ አለኝ😢
ከባድ ነው ቤተሰብ በልጂ ፍቅር ሲገባ እኔም ይህም የ9አመት ፍቅር ሊያፈርሱ ይዘዋል ግን ልጁናኔ ጠካራ ሁነን አለን ወደፊትም ምን እደሚፈጠር ፈጣሪ ይወቅ 😢😢😢
@@jameelajameela8867እኔ አፈረሱኩኝ ከቤተሰብ መውጣት አልችም ግን አሁንመሰ እንደዋወላል አላባም ብሎ ቁጭ ብሏል ጨቆኛል
@@jameelajameela8867ምን ደረሾ😢
አብርሽ ወላሂ አሳዘናችሁ አፍቅሮ በቤተሠብ ምክናየት መለያየት ከባድነው አልቅሸ ነው የጨረስከኩት የኔኳ አይድረስባች ወንድሜ አላህ የሥተካክልላች እኔ ልቤ ተሰብሮማፍቀር አቅቶኛል
ልክ እንደ እኔ
egziabher Mel's alew,yetegefa hulem wedko aywedkm,rutayen yemeselech yebeletech lij agegne
😢ባዴ ኮ ወሰነች ብትሔድም መጠባበቅ ይችሉ ነበር ግን በቃ ለአብርሽ ሌላ ሲሰጠው ነው❤
😢😢😢😢 ከባድ ነው ግን ፕራንክ ነው በአላህ ወይኔ አብርሽ የየየየኔ ቅኖች አትለያዩ😢😢 ወይኔ ፍቅርርርርርርርርርር ከባድ ውሳኔ ነው እውነት ከሆነ😢😢😢
ቢያንስ እንቁላሏን አስታወቀ
አቦ መሮኛል ወላሂ ሁላችህም ዱአ አርጉልኝ ብድባይ6አመቴ አሁንም ልጨምር ነው እናቴም ናፍቀችኝ ወደሀገርምመግባትአስጠላኝ ቤትእሰራለሁብየ አስቤያለሁአላህያሳካልሽ በሉኝ ግን ደግሞኛል 😢😢😢😢😢😢ወላሂ ቦታውን ብቻ1ነጥብ ገዛሁ
😢😢😢 አይዞሸ አህት ለሜ እግዚአብሔር የልብሸንመሻት ይፈጥምልሸ😥😥😍😍😍
አላህ ያሳካልሽ ውዴ ሁላችንም ዴክሞናል ብቻ አላህ የሁላችንንም አላህ ያሳካልን
የኔ ቢጤ 😢 አብሽሪ ሀያቲ 😍
ለሁሉም ነገር ሶብር ነው በርግጥ ይከብዳል ግን ታገሱ
በዚሁ አጋጣሚ ደሴዎች ህጋውይ ቦታ ቢያንስ እስከ 1.5 ካለ አሳውቁኝ 😍
ኦኦ 😢😢😢 አይዞአችሁ እውነተኛ ፍቅር እንቅፋት ይበዛበታል እና በትግሰት ለማሳለፍ ሞክሩ ብቻ ዋናው የእናተ ፍቅር ነው የቤተሰብ ነገር ልታሸንፉ ሞክሩ
አይይይይይይ ናፍቀሽኝ ነበር ወላሂ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል በአላህ ተመካከሩ😢😢
አብርሽ ምን አደረክ መልሥ ሥጠን እኛም እያሠበን ነዉ ቶሎ ብለህ መላ ፍጠር ከጅህ ካወጣ ፍቅር ካለ መቸም አትለያዩ ተሥፋ እንድትቆርጥ
እነዚህ ልጆች ድጋሜ ተገናኝተው ማየት ጓጓሁ በመካከላችሁ ያለውን ክፍተት አላህ ያስተካክልላችሁ
ምን ይሳነዋል
በአሏህ ፍቃድ አይቀርም
አሁን ላይ እሷ እርጉዝ ነች
@@حاياتእና ልጅ የማነው
አብሽር አይዞችሁ 😢ከባድ ነዉ እግዚአብሔር አምላክ ወደነበራችሁበት ይመልሶችሁ
አይዞህ አብረሸ ከበድ ነዉ ሀየ ፈቅር😭😭😭😭😭😭😭
ልጅቷ ብትፈልግ ብዙ ዋጋ ትከፍል ነበር ግን ፍላጎት የላትም
Abrash iziga askeg getan uuuuuu
አረ በማርያም ቀልድ ነው በሉኝ 😭😭😭 ኡፍፍፍፍ ቤተሰብ በፍቅር መሃል ገብቶ ለካ ሁሉም ቤት ነው ያለው 😭😭😭😭
ኧረ አብርሽዬ በማርያም ጋሼን ይዘህ ቤተሰቦችዋ ለምናቸው😭😭😭እመብርሃን ልባቸው ታራራልህ ወንድሜ ፍቅር የኔ ፍልቅልቅ ዳግም አብራችሁ ለማየት ያብቃን
ሳያት ልጅቷም ከበተሰብ ጋ ሁናለች ብትወደዉ ሽማግሌ ላክ ትል ነበረ መፈትሄም ትፈልግ ነበረ
@@twbaamaraa4059 እኔጃ የእናቴ ልጅ ውይ ከባድ ነው
😢😢😢😢ኡፍፍፍፍፍ እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ አብርሽዬ አይዞህ ወንድሜ ፀልይ ፈጣሪ አንድ ያድርጋችሁ እውነት ቤተሰብ በፍቅር መሀል ባይገባ መምከር ነው እንጂ ደሞ አብርሽ ጨዋ ቤተሰቡ መልካም ፈጣሪ አንድነታችሁን ይመልስላችሁ ውዶቼ😢😢
ምን አልባት የባለፈው ቪዲዮ ላይ አይተው ነው ይሆናል እና ግን የፍቅር ቤተሰቦች የልጃችሁ ፍላጎት አትገድቡ ግን ከጎኗ ሆናችሁ አይዞሽ በላችሁ ምክር ስጡ እንጅ
በጣም ትገርማለሽ አንደቀላል ነገር እዚህጋ ይቋጭ ትያለሽ አረተይ እንደሱ መሰዋት ለመክፈል ቆራጥሁኚ ቤተሰብ የንቺኑሮ አይኖርልሸም አንቺ እንጁ መቼመ ከአንቺበላይ አብርሸን ማነም አያዉቀዉምና ለፋቅራቹ ሰትይ ጠበቃሁኚ
ግን ጎበዝ ናት በዚህ እደሜዬ ከቤት አለውጣም አለች እኮ ጨዋ ነው ያሳደገሸ የኔ ውድ 😘😘
በእውነት በጣም ነው ያዘንኩት አይዟችው ይስተካከላል እሽ😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የተሰደድኩት ለዛ ነው biteseb እንቢ aleng 11 ዓመት ስደት ከባድ ነው የወደዱትን ማጣት 😭😭😭😭😭
አይዞህ ባባየ ከልባ ብትወዲህ ኑሮ ትጠፋ ነበሪ ሁሉ ላተ አላህ አለህ
yene geta abrish ayzo yene wedime😢😢😢ufeee fikr kabad nw❤😢😢😢
ፈጣሪ ቤተመቦችሽን ያራራላችሁ በጣም ያማል የሚወዱትን ሠው መለየት
አብርሽ አይዞህ ውይ በጣም ከባድ ነው እመብርሀን አትለያያችሁ❤❤
ቤተሰብ ለእሷ አስቦ ከሆነ እነዳት ጎዳ መምከር እነጂ ልጆችን አትገዷቸዉ።አብርሽ አይዞ እግዚአብሔር ሁለታቹን ለ አንድ ከ ፈጠራቸው አትለያዩም። ምንም ረጅም ጊዜ ቢፈጅም እግዚአብሔር አይለያቹም።!!🤲🤲🤲
እውነት ነዉ ግን እውነት ከሆነ ቤተሰብ ትክክል አድሉም
ፕራንክ ከሆነግን ለፕራንክ ብላችው እግዚአብሔርን እያላችው አትማሉ፣አትማሉ