ፍቅር ደንግጣ አለቀሰችብኝ ምነው በቀረብኝ ፕራንክ 😭😭

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 янв 2025

Комментарии •

  • @edlawitbelie
    @edlawitbelie Год назад +19

    የኔ እናት ስታሳዝን እግዚአብሔር ፍቅር እስከመጨረሻ ያድረግልሽ 😢

  • @Slame-Tkela
    @Slame-Tkela Год назад +51

    የኔ ውዶች ደስ ስትሉ እግዚአብሔር ፍቅሩን ያብዛላቹ ❤❤❤❤❤❤እስኪ አቢኮና ፍቅርን የምትዋዳቸው በላይክ ግለጹላቸው👍👍👍👍👍👍

    • @hdbnokjul
      @hdbnokjul Год назад +1

      እኔም በጣም ነው የምወዳቸው❤❤❤

  • @makdesyoutube7287
    @makdesyoutube7287 Год назад +97

    😂😂 ያሁን ዘመን ፍቅር እማ አባ እነሡ ላሉት የኔ ማፈር😂😂

    • @zainasied615
      @zainasied615 Год назад

      😂😂😂😂😂✅✅✅

    • @maa4631
      @maa4631 Год назад +1

      እጭ የምን አባ አባሱት እኔ እኮ አባ ልለው የሰው ሚስት ባልን ያቀማጥላል ያች ደሞ አባሽው አንድድ ግዜ አቀማጥሊኝ ይላል የምን አባ😂😂

    • @sss2505
      @sss2505 Год назад +2

      ከ😂😂😂😂ከባድነዉ

    • @tayba1611
      @tayba1611 Год назад +1

      ወላሂ እኔም ለምን እደሁ 😂😂😂

    • @elianebakhos512
      @elianebakhos512 Год назад

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😅😅😅😅

  • @netse-family
    @netse-family Год назад +45

    ለኔም እንደናተ አይነት ፍቅር ይስጠኝ❤❤❤❤❤

  • @wedadsafadi5468
    @wedadsafadi5468 8 месяцев назад +3

    አብርሽ ፔንጤ ነው የምትሉ ደንቆሮወች ግን የስልኩን መጥሪያ አዳምጡ ሰላም ለኪ ❤❤❤

  • @hdjid988
    @hdjid988 Год назад +12

    እግዚአብሔር ትልቅ ደረጃ ያድርሣችሁ ፍቅር እንደሥምሽ ነሽ ❤❤❤❤

  • @የሑረልዒይንተማሪነኝ

    እናንተን ሳይ የልጅነት ጓደኛየ ትዝ ይለኛል!!!!

  • @1993Rihna
    @1993Rihna Год назад +4

    ጥሩ አይደለም አታስደንግጣት ኮሜንቶች ግን ያማችኃል ልበል የፍለገችዉን ማለት መብቷ ነዉ አባም ትበለዉ እማ አያገባችሁም ፍቅሩ የሷ እንጂ የናተ አይደለም ለነገሩ የቀና ብዙ ያወራል አይፍረድባችሁም

  • @Yogu-zx7zo
    @Yogu-zx7zo 9 месяцев назад +4

    አይ አሁንማ የፌቱን ማየትጀምሪያለሁ ዳግም 😢😢😢😢😢😢😢

  • @rhfh1431
    @rhfh1431 5 месяцев назад +1

    መላያይት ባይኖር መታዋወቅ ጡሩ ነበር ወይነ❤😢

  • @hiwothiwot5962
    @hiwothiwot5962 Год назад +6

    አይለያቹ የፍቅር አምላክ ፍቅሩውን ያብዛላቹ የቡትዬ ልጆች

  • @mrssa1405
    @mrssa1405 Год назад +14

    ስወዳቹ የኔ ማሮች የአገሪ ልጆች❤❤❤

  • @ቅቅል
    @ቅቅል Год назад +4

    ኮሜንታተሮች አያገባችሁም ደስ እንዳላት መጥራት ትችላለች

  • @emutube9137
    @emutube9137 Год назад +6

    😮😮😮አባ አትበሉ. አባት ሌላነዉ ጎደኛሌላነዉ😂😂😂😂😂😂😂😂 አባ አባ

    • @aasamreywithdmesa9937
      @aasamreywithdmesa9937 Год назад

      Aysmueshme tuttttt ensue lalute enya ymfrew ngre sezgue😂😂😂😂😂 aba😂😂

  • @gggali7977
    @gggali7977 Год назад +3

    አባ ትያለሺደ አይባልም አበትሺን ነውደ ያቀርሺው

  • @SaraA-l5x
    @SaraA-l5x Год назад +7

    እግዚአብሔር ትልቅ ደረጃ ያድርሣችሁ ❤❤❤❤

  • @zedfiker
    @zedfiker 8 месяцев назад +4

    ፍቅር ርንዴት እንደረሳት አላቅም

  • @selambakala9979
    @selambakala9979 Год назад +11

    ስታምር ልጅቱ😂❤❤❤❤❤ይመቻችሁ

  • @mebrat_media
    @mebrat_media Год назад +9

    በፈጣሪ😢 እንድህ አይነት ይቅር ማነው ፖስቱን አይቶ የደነገጠ በተረፈ ፍቅራችሁን ያብዛው😢😢

  • @albadralbadr1650
    @albadralbadr1650 Год назад +11

    ኣነ ትግራወቲ አየ ግን ብጥዑም አየ ዝፈትወኩም እግዚአብሔር አምላክ ፍቅረኩም የብዘሐዮ ❤♥

  • @Tif8g
    @Tif8g 8 месяцев назад +4

    አይ መለያየት😢😢😢😢😢😢😢

    • @MayimunaKadirm
      @MayimunaKadirm 6 месяцев назад

      😢😢😢siyati.tazazinayalechi.fiqreye.aba.iyalachi

  • @fafyeenatelij6473
    @fafyeenatelij6473 Год назад +3

    እኔ እሷን ብሆን ኡኡ ብዬነበር ምቀውጠው ጎበዝነች ከምር

  • @ሶፍያወሎየዋ-ገ6ደ
    @ሶፍያወሎየዋ-ገ6ደ 4 месяца назад +1

    አብርሽ ግን ከፍቅርጋ ያለው ፈገግታይለያል

  • @donaytroyal860
    @donaytroyal860 Год назад +7

    አንተ ልጅ ስርአት ያዝ እውነት አታስደንግጣት አናደድከኝ😢😢😢
    የኔ ማር አይዞሽ

    • @አልሀምዱሊላህ-ለ8ነ
      @አልሀምዱሊላህ-ለ8ነ 8 месяцев назад

      ኢሄ የመሠለ የልጅነታቹ ፍቅር በተነቹ ሩታ ሸይጣን በተነቹ አብርሽ መቼም ከልቡ አትወጣም እርግጠኛ ነን😢😢😢A &F❤❤❤❤❤❤❤

    • @GfUb-n7i
      @GfUb-n7i 6 месяцев назад

      አረ ኣይባልም😢😢❤❤​@@አልሀምዱሊላህ-ለ8ነ

  • @atsedegodefa9732
    @atsedegodefa9732 Год назад +3

    የኔ ዉድ ማርያም እግዚአብሔር እንደ ጠራሽ በፍቅር ያኖርሽ ስወዳት ጣፋጭ ልጅ❤❤❤

  • @HyeHwj-q1b
    @HyeHwj-q1b Год назад +2

    የኔ ማርጥች❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😊😊😊😊😊😊😮😮😮😮😮

  • @bezawitworku2321
    @bezawitworku2321 Год назад +2

    የኔ እናት አትቆጪ አይዞሽ

  • @sadaalsabban1509
    @sadaalsabban1509 7 месяцев назад +2

    አይይይፍቅር😢😢😢😢

  • @ahmedseyd4404
    @ahmedseyd4404 Год назад +2

    የሁላችንምን የፍቅር አገላለፅ ይለያያል እና( ሢሥቱ ) አባ የምትይዉ ሥለምትወጂዉ ሊሆን ይችላል ነገርግና ሌላ ሥም ብታወጭለት ጥሩነዉ ምክንያቱም የአባትን ቦታ ሊሸፍን አይችልም ወይም የአባት እና የልጂ ፍቅር ሌላነዉ እናንተ ደሞ ፍቅረኛሞች እንጂ አባት እና ልጂ አደላችሁም

  • @hfem3901
    @hfem3901 Год назад +4

    😳😳 ውይኔ ዘንድሮ አባቴ አለህ አንቺ ውዴ በይ እና ሀቢቢ በይ እና ፍቅር ነው በቃ ፍያ ሰብች ውንድሜ አብርሽ አባቴ 😂😂

    • @امريانامعبدالرحمن
      @امريانامعبدالرحمن Год назад

      😂😂😂😂

    • @Rተስፈኛዋ
      @Rተስፈኛዋ Год назад

      😂😂😂😂ኖርማንነዉ

    • @hfem3901
      @hfem3901 Год назад

      @@Rተስፈኛዋ 😳 ጉራጌ ዞን የለም አባቴ ማለት እሽ እስው አባቴ 🥰አየህውንም በሥም መጥሩው 😁😁

  • @msayeahmed482
    @msayeahmed482 Год назад +1

    በጣምነዉያዝነኩት እዉነትኘ ፍቅር እንዴነዉ ሰይዉ እንባይመጣግን

  • @seenaaoro-cy3uc
    @seenaaoro-cy3uc 10 месяцев назад +1

    Uuuffff yene nat

  • @fentaye9663
    @fentaye9663 Год назад +3

    የኔ ፍቅር ስታሳዝን ምስኩን ናት እዉነት

  • @መቅደስ-ቘ5ፐ
    @መቅደስ-ቘ5ፐ Год назад +3

    የኔ ማር ተው ግን አታሰቃያት እደዚህ

  • @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር

    ስታሳዝን የኔ ቆንጆ 😢😢😢😢 አብርሽ የስራክን ይስጥክ

  • @ልጅኤምቾየናቷ
    @ልጅኤምቾየናቷ Год назад +2

    ኣቤ እኳን መጣችሁልን ሁቢዋ❤🥰😊

  • @zaraosman3936
    @zaraosman3936 Год назад +1

    Benatik endi ayinet prank atadirgat aslekesechiny😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @እሙዬየቡታጀራልጅEmuy

    የኔ የኔ ውዶች የምወዳቹ ፈጣሪ አምላክ ይጠብቃቹ አብርዬ መልካም ሰው ስወዳቹ ስስቴ❤❤❤

  • @HewatSalefhago
    @HewatSalefhago Год назад +1

    ❤❤❤❤❤❤ጠፍቺ

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 Год назад +2

    እግዚብሔር ትልቅ ደርጃ ያድርሳቹ

  • @የፍቅርአድናቂ
    @የፍቅርአድናቂ Год назад +2

    አባ 😂😂😂😂

  • @rehimawoloyewa6989
    @rehimawoloyewa6989 Год назад +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ Si Wedachuu ukoo 😘😍😍😘😘

  • @አልሀምዱሊላህ-ለ8ነ
    @አልሀምዱሊላህ-ለ8ነ Месяц назад

    ፍቅርየ የኔ ጨረቃቃቃቃቃ❤❤❤❤❤

  • @tayba1611
    @tayba1611 Год назад +1

    አባዩ እማ በምንም በሴትዮ ልጂ አልቀይረው. ወላ

  • @genetiyegeta2444
    @genetiyegeta2444 6 месяцев назад

    Semonun Sitarequ Ayche Jimaryachun Lemayet gwagiche nebere Bicha egzabiher yfqedawu Newu mihonawu😰

  • @MeseretAbirham
    @MeseretAbirham 6 месяцев назад

    የእኔ ገራገር ፍቅር ታሳዝናለህ ያባትነትን ያህል ስም ሰታህ

  • @Rተስፈኛዋ
    @Rተስፈኛዋ Год назад +2

    አባ ሞላዝም 😂😂😂😂ምክነያትሽተናግረሻልግንእኔአይዋጥልኝም ፍቅር የኔዉዲክፋያ😂😂😂😂

  • @yab-w8e
    @yab-w8e Год назад +2

    ግን ብዙ እንደዚህ አታስደንግጣት ሴት ልቧ ስስ ነው ትጎዳብሃለች

    • @BilenTaleda
      @BilenTaleda 11 месяцев назад +1

      awo kemr tigodalech 😢😢 😍😍

  • @R-tt7cn
    @R-tt7cn 9 месяцев назад +1

    አየ ፍቅር የኔናት😂😂😂😂

  • @luluhabtu6808
    @luluhabtu6808 Год назад +4

    ልርምንድነው ባጎታቹ አትምሉም ደስ አይልም ሕግ ማወቅ ጥሩ ነው❤

  • @ሀዊነኝየሀራዋሠላምለኢቶቢ

    ኧረ በአላህ በማይቀለደዉ አቀልዱ ሆ አሣዘነችኝ💔💔💔

  • @prettythayebabirehon2778
    @prettythayebabirehon2778 6 месяцев назад

    አይይይ ይችም ያተው ነበረይ

  • @Ismil-c8c
    @Ismil-c8c 6 месяцев назад

    ፍቅርዬየኔቆጆ❤❤❤❤

  • @yananeshtasfay1981
    @yananeshtasfay1981 Год назад +1

    እባ😅😅

  • @LomiLomi-rt6tu
    @LomiLomi-rt6tu 9 месяцев назад +1

    ወይኔ😢😢

  • @مدينهمحمدالامين
    @مدينهمحمدالامين 6 месяцев назад

    ሚሰኪን😢😢

  • @nfffdt931
    @nfffdt931 6 месяцев назад

    ለካ ኣባ ነው የተባልከው ኣብርሽዬ መጨረሻ ደሞ እባብ ነው የሀነቹው ልጁትዋ 😂😂😂ጭራሽ ኣባ ወይ ጉድ

  • @mesfinmesfinmesfin1390
    @mesfinmesfinmesfin1390 Год назад +1

    በፈጠረህ ተው እንደዚ አይነት ነገር ይቅርባቹ በእውነት እንዴት እንደምታሳዝን

  • @Seada-ik5fu
    @Seada-ik5fu 6 месяцев назад

    ወይኔ 😢😢😢😢😢

  • @mahitesfamichael9593
    @mahitesfamichael9593 Год назад +4

    አባ ማለት ግን ይመጥነዋል ተው ግን የኣባታቶችን ክብራቸውን አናሳንሰው

  • @hdbnokjul
    @hdbnokjul Год назад +2

    ❤❤❤የኔ ውድ አሳዘነችኝ እኔም ፕራንክ መሆኖን እያወክ አለቀስኩኝ😂😂

  • @ikramm3420
    @ikramm3420 Год назад +1

    አባባብልጥላውላሽ. 😢😢

  • @lidyalidya9783
    @lidyalidya9783 Год назад +1

    Yene qechacha swedsh eko❤❤❤

  • @ሷሊሃአህማድየሀላባዋየአን

    እንደዝ አተረገት ወወወወ በጠም ነው ምወደት የኔ ማር❤❤❤❤😢 ጥፊ ጨምርለት. የንሰወል 😅😅😅😅😅

  • @zina5085
    @zina5085 Год назад +1

    ስታሳዝን ምርጥ ሚስት አለችህ

  • @birka8920
    @birka8920 Год назад +1

    ምስኪን ስታሳዝን

  • @SpartabeybSpartabeby
    @SpartabeybSpartabeby 9 месяцев назад +1

    Yasazinale😢😢😢😢😢😢😢

  • @Mary-c1x6s
    @Mary-c1x6s Год назад +1

    Yene
    Abat.saq
    😂nekiko.yimr❤

  • @tayba1611
    @tayba1611 Год назад +1

    አባ አባ 🙄😌

  • @bereketdesalegn4150
    @bereketdesalegn4150 Год назад +2

    ኸረ ባፍጫ ይውጣ እደዚሂ ያለ ፕራክ እውነት ይቅርባቹ

  • @zainbqwer6520
    @zainbqwer6520 8 месяцев назад +1

    እንደት እንደምወድሽቅመም

  • @MHMADUacun-qk4rr
    @MHMADUacun-qk4rr Год назад +1

    ምርጦች እደት ናችሁ

  • @truworkadimas8414
    @truworkadimas8414 6 месяцев назад

    አፍፍፍፍፍፍ 😭😭😭

  • @rahhaharadsh8328
    @rahhaharadsh8328 Год назад +11

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ🙏🙏❤❤❤❤

    • @elianebakhos512
      @elianebakhos512 Год назад

      👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍🏿👍🏿👍🏿👍🏿👍🏿👍🏿👍🏿👍🏿👍🏿👍🏿👍🏿👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾👍🏿👍🏿👍🏿👍🏿👍👍👍👍👍👍👍👫👫👫👫

  • @nawafalshamsi4879
    @nawafalshamsi4879 Год назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤የእኔ ውዶች ሥታምሩ

  • @Aynalove3382
    @Aynalove3382 Год назад +1

    አባ አባዬ

  • @jenabhelwa127
    @jenabhelwa127 Год назад +1

    ውድድድድ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-mk9dy6by6o
    @user-mk9dy6by6o Год назад +2

    እሩታናት ወይስ ይች ፍቅረኛው ለቤታቸው አድስነኝ❤❤❤❤❤

  • @atamarmeukriya789
    @atamarmeukriya789 Год назад +12

    ውይ በማሪያም ውስጥን የሚጎዳዳ ነገር ፕራንክ አታድርጉ እኔ ዩስንት አመት ፍቅረኛዬ ኩላሊቱን ታሞ ጭንቀት ላይ ነኝ በፀሎት አስቡልኝ🙏🙏🙏 ኩላሊት እንዳለግሰው እኔ ስደት እሱ ግዳድላይ ነው ምን ይዋጠኝ 16 አመት ፍቅረኛዬ ኡፍፍፍ ከሱ በፊት እኔን ቢያስቀድመኝ ደስ ይለኛል 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
    ስወዳችሁ

    • @bereketdesalegn4150
      @bereketdesalegn4150 Год назад +1

      አይዞሽ እህቴ ፀልይ እግዚአብሔር እጁ ረጅም ነው ርቀት አይገድበውም

    • @karemak-ot2mo
      @karemak-ot2mo Год назад +1

      አብሽሪእህት አላህ ያሽሪው

    • @kinze-qu9te
      @kinze-qu9te Год назад +1

      አላህ አፊያውን ይመልስለት 😭

    • @netsanetworku2852
      @netsanetworku2852 Год назад +1

      እግዚአብሔር ይማርው ፀበል እንዲጠጣ ንገሪው፣አንችም የእሱን ወይም የባልሽን ስም እየፃፍሽ ስገጂ፣ፀልይ፣ ገጠመኝ ወይም የመምህር ትምህርት አዳምጭ

    • @adamia3883
      @adamia3883 Год назад +1

      Egzabher yemar 🙏

  • @sayedahmada718
    @sayedahmada718 Год назад +1

    የኔዉዶች😍😍😍😍❤️❤️♥️♥️❤❤

  • @እሙከድር
    @እሙከድር Год назад +1

    ተው ግን ቀንህ ጠብቅ😂😂😂❤

  • @felekugelaye6750
    @felekugelaye6750 Год назад +1

    Yena konjo setasazen 😍😍😍😍

  • @እስመለአለምምህረቱእስመለ

    አባ😜😜🙄

  • @BemnetyekidaneyeLjjjj
    @BemnetyekidaneyeLjjjj Год назад +1

    የኔ ውዶች

  • @MiritayuhuMemhiru
    @MiritayuhuMemhiru 4 месяца назад

    ሲወደቹ😢😢😢😢

  • @marmwitdesaley6815
    @marmwitdesaley6815 Год назад +1

    ይቺ ልጅ ግን እድሜዋ ስንት ነው ሆሆ

  • @jemilakedir9261
    @jemilakedir9261 Год назад +1

    ታምራላቹ ግን ለኛ ለመዳመ ቅመሞች ንጽህ ፍቅርኛ አዮጣልንም አይበረክትልንም እስቲ እንደእንተ አፍቃሪ እንዲሰጠን በዱአ አስቡ አስመሳይ በዛብን

  • @ashrakatyub383
    @ashrakatyub383 Год назад +1

    አቺም,ስሪለት,አተ,የተመታህ,በተረፈ,ስወዳቹ

  • @MimiGetachew-wh3lb
    @MimiGetachew-wh3lb 9 месяцев назад +1

    Yn qimami ❤❤❤fqr

  • @MayimunaKadirm
    @MayimunaKadirm 6 месяцев назад

    Fiqreye😢

  • @neimasalah1179
    @neimasalah1179 Год назад +2

    ሀራም ወላሂ እንደዛ አይነት ፕራንክ አታድርገት ምስክን 😒😒

    • @samiraomal2034
      @samiraomal2034 Год назад

      Tekekel tureu aydelm ena yehone geza mazer megbe sebela ten altena ena degmo bedenagach tete beye nbre mathern tergageta teshlote lena endegena hasbe endazeh ayente kelde alwedem

  • @mifatmohammed4095
    @mifatmohammed4095 Год назад +1

    አባ አባ ክክክአርአይባልም

  • @GabiGabi-vc7ee
    @GabiGabi-vc7ee 6 месяцев назад

    እኔ ግን ምሎ ሩታ ቃረች እንዴ አረ እበከቹ ንገሩልኝ😢😢😢

  • @alemzerefe5315
    @alemzerefe5315 Год назад +2

    አደኛነኝ🌸❤ስወዳችሁ

  • @tinatube1983
    @tinatube1983 Год назад +1

    አባ ክክክክ

  • @aayshatube1272
    @aayshatube1272 Год назад +1

    Yene wudoc 🥰🥰🥰❤❤❤😭😭

  • @ريتاجالزهراني-ض9ب
    @ريتاجالزهراني-ض9ب Год назад +1

    የድችራ ፖራክ ይውጣው👌👌👌👌👌👌

  • @ኩንፈየኩን-ኘ6ተ
    @ኩንፈየኩን-ኘ6ተ Год назад +1

    ምናለ ምግቡንበልታችሁ እስክጨርሱኳን ብጠብቃት ግንጡሩአይደለም ሌላአይዲያፍጠሩ

  • @balqius
    @balqius Год назад +1

    ወዪኔ ስወዳችሁ

  • @melekamtube3913
    @melekamtube3913 Год назад +5

    የኔ ማሮች❤❤❤❤ አንተ አዝግ