Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ትግስቱን ሳላድንቀው አላልፈም ሴቶች ልብ ግዙ ፈጣሪን ፍሩ ታማኝ ሁኑ ባካችሁ ወንድሜ እግዛብሄር ያበርታህ ከባድ ነው
በፈጣሪ ስም በጣም ይገርማል የእውነት ልብ ይሰብራል ግን አንተ መልካም ሰው ነክ የምር ፈጣሪ መልካምና ጥሩ ትዳር ይሰጥካል ፍሬም ይሰጥካል ጠንካራ ሁን የኔ ወንድም ለሁላችንም ልቦና ይስጠን ሁሉንም ነገር ከፈጣሪ ታገኘዋለክ
ቤተሰብ እንሁን
የማይወድህን ሰው ማፍቀር ማለት ኤርፖርት ሄዶ መርከብ መጠበቅ ነው💚💛♥
ሀሀሀሀሀሀሀሀ እውነት ነው
በትክክል ፣ብለሸዋል።ግን፣ደግሞ፣እሱም፣እሷም፣ ልጅ፣ይፈልጋሉ፣ተስማምተው፣በ አርቴፊሻል፣ኢንሰሚኔሽን፣መውለድ፣ትችል፣ነበርእሱመውለድ፣ካልቻለ፣ግን፣ልጁም፣የሚወለደው፣ከሌላ፣ሰው፣ፍሬ፣ይሆናል።ለሱዋም፣ከባድ፣ የሆነ፣ውሳኔ፣ነው፣በህይወቷ።
ክክክክክክክክከከከ
ሃሃሃሃሃአሳቅሺኝ በአለም ላይ የምጠላው ከማይወደኝ ስውጋር መኖር ነው ብሞት ይሻለኛል
አትሞኝ ለእናትህ ሁሉን እውነታ አሳውቀህ አዲስ ሂወት መስርት ::ልጆች ያልሆኑት ልጆቼ ናቸው እያልክ ሰላምህን አትጣ እሷ ና ጓደኛህ እንጂ አንተ ማፈር የለብም
ወንድሜ እኔ የምለው ይህ ትክክል አይደለም ልጆቹን አሳውቅ አንተ ልፋትህ ማንም ሊበላው እናትህ አትፋቅድም ንገራት ይህ ለእይወትህ ሆነ ለቤተሰብ ጠንቅ ነው ንግግር ለቤተሰብህ ይመርመሩ በቃ
ሂወት ይቀጥላል እዳትጨነቅ ፈጣሪ እየፈተነህ ነዉ ጠካራ ሁን
ፈጣሪ በዚ አይፈትንም
እግዝኦ መሃርነ ክርስቶስ 😭ጌታ ሆይ ለሁላችንም ልቦና ስጠን
ሰላም እዳልክ በረታ እራሴይ እየጠበክ ጊዜው የከፋሆን👌👌👌
ገና ቡዙ እሰማለን እድሜና ጤና ይስጠን እንጂ በጣም ያሳዝናል የእውነት 😢
Ere yebekahal.
ወይ ምን ይሻለናል ግፋችን በዛ ማረን የምንሰማው ለጆሮ ይዘገናል 😭💔💔💔💔💔💔
ወንድሜ ህይወት አጭር ናት እውነትን ተናግረህ የመሸበት ማደር ይሻልሀል አለዛ እድሜህን እያሳጠርክ ነው በብስጭት ራስህን እየገደልክ ነው ተናግረህ ውጣ ላንተ ምትሆን የፈጠረህ ከሷ 10 እጥፍ የተሻለች ያዘጋጅልሀል ተገፋህ እንጂ አልገፋህም ጠንከር ብለህ እርምጃ ውሰድ አትሞኝ
የሚገርም ነው ቅን ሰው ነው ፈጣሪ የልብ አይቶ የድካምህ ዋጋ ይክፈለህ። አይዛን
አትዋረድም አንተ ምርጥ ሰው ነህ ,ስለ አንተ አለመውለድ ሀኪም ሳይሆን ፈጣሪ ነው የሚሰጥህ
አቤት አምላኬ ሆይ አደራህን ለትዳሪ ጠንካራ ና ብርቱ አድርገኝ ዘድሮኮ የማንሰማዉ ነገር የለም አይዞህ ወንድሜ ህይወት ይቀጥላል
ለቅዱስ ሩፋኤል ተሳል እሱ የደረቀን ማህፀን ያለመልማን እና አትዘን 😥🤗የኔ አባት በጣም ነው ያሳዘነኝ
አይ ጉድ ምነው ሴቶች ጥሩ ባል ስታገኙ እደዚ የምትሆኑ አንዳድ ባለጌ ሴቶች ሁሉንም የምታሰድቡ አላችሁ
እሷግን ባለጌነች ፈጣር ይርዳህ አይዞህ አትጨነቅ ጥሩ ህይወት እመኝልህ አለሁ
ለዚህ እኮ ነው ትዳር ስትይዙ ጓደኝነት በደጅ መጨረስ ሚያስፈልገው ብትችሉ ።
በስመአብ ምን ጉድ ነዉ. ዘንድሮ ሴቶቹ ረከሱ እጪ. ከባሎቻቹ ዉጪ ምትሄድ. ፈጣሪን ፍሩ 🤬
ሃራም ሳሳዝን አላህ ይርዳክ አይዞክ በአላህ ተስፋ አይቆረጥም ያንተ ያለውን ይስጥክ
Bitami yasazenila
ወዲሜ አትሞኝ ለናትህ እውነቱን ንገራቸው መስማታቸው አይቀርም አልወልዲብለህ አትዘን ሁሉምበፈጣሪ እጂነው ፈጣሪ ዘር ይስጥህ አይዞህ
የኔ ወንድም ልጆቹኮ ሲያድጉ አባታቸው ማን እንደሆነ እናታቸው ትነግራቸዋለች ስለዚህ የማንነት ጥያቄ ሚባል ነገር አለ አትርሳ አንተ ከዚች ይሁዳ ተለይተህ ከማደጎ ቤት አንተን ብቻ አባት አድርጎ የሚቀበልህ ልጅ አሳድግ ልጅ ከእግዚአብሔር ነው አይሰማህ ብዙ እንደሷ የማይሆን ፍሬ ከማፍራት የአንት አለመውለድ ይሻላል
ወንድሜ አይዞህ እግዚአብሔር አዋቂ ነው ላተ የተሻለ ነገር አለው
አይዞህ ብሮ ህይወት ይቀጥላል
የፀጋ ተልከሰከሰች ታላቅ እህት አይዞን ወንድሜ
ክክክክ
ክክክክክክክክ
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
😋😋😂😂😂😛😛😛😜😝
😂
እኛ ቤት ያለው ነገር ነው አንተ ጋር ያለው ወንድሜ እግዛብሄር የስራችውን ይስጣችው
ምን ተፈጠረ?
@@asrat7515😂😂😂ለወሬ
ወንድሜ በርታ ጠንክር አይዞህ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን አይዞህ ህይወት ይቀጥላል በጣም ባለጌ ነች ፈጣሪ የጇን ይስጣት
እንደነዚህ አይነት ሰዎችን በደምብ ትሪት አድርጋቸው። የስነ ልቦና ባለሙያ አብረህ ብትጋብዝ ጥሩ ነው።
ልብ ይሰብራል የሆነብህ ነገር ግን እግዚአብሔር ምክንያት አለው ህይወት ይቀጥላል አትጨነቅ እነሱንም የስራቸውን ፈጣሪ ይስጣቸው
እግዚኦ መሃርነ ክርስቴስ በየቤታችንን እኮ ያልተስሙ ብዙ ጉድ አለን 😭😭😭 ወንድሜ አይዞህ ለሰው የማይቻል ለሱ ይቻላል እና ያብራክህን ክፋይ ሊስጥህ ይችላል ❤🙏
ሴትን ማመን በአሁን ጊዜ ከባድ ነዉ ብዙ ወዶቺ በሴት ምክኔያት ልባቸዉ እየተሰበረ ነዉ
ሁሉንም አይወክሉም።
ወድን ማመን ነበር ሲባል የነበር አሁን እኛ ሴትች ሆነ 🤔😥 አይይይይ ፀጋ ይሶናት ይህን ሁሉ 😂😂😂
Miyamagitew Gin Guadegnaw Eko New. Yawm Mist eyyalew. Esus Aytayim??.🤔🤔
🙄🙄
ወድም በዙ አለና ሴትን ሁሉ አትበሉ አላህ ያብጀን ሁላችንንም
ለእናትህ ሁሉንም ነገር ነግረክ የራስህን ሂወት መጀመ ር ለአንተም አንድቀን ልጅ ይሰጥሀል በ እምነትህ ጹም ጽልይ
ምናልባት ለቤተሰቡ ከሚያደርገው ላይ ተጠቃሚ ለመሆን እንጂ አያፈቅራትም በኔ ግምት አንተ ግን ለናትህ ብለህ እየተጎዳህ ስለሆነ የናትህ አምላክ ይጠብቅህ
ሴቶች እባካቹ ፈጣሪን ፍሩ ለጊዜአዊ ስሜት ብላቹ የሌላ ሰው ህይወት አታጨልሙ እግዚአብሔር ቁጣው ይመጣል የዘገየ ቢመስላቹም የሚቀድመው የለም እንዳልክ አናመሰግናለን ብዙ ሰው ይማርበታል ወድማችን ስለተናገረው ቲኒሽ ይቀልለታል መናገር የመሰለ ነገር የለም
እግዚአብሔር የተሻለ ነገር አለው ላንተልጆቹን ግን አሰመርምር አንዳንዴ አይታወቅም መልካቸው አንተን ባይመሰልም DNA ያረጋግጥልህ በህክምና አትወልዱም ተብለው ብዙ የወለዱ አይተናል ልጆች የእግዚአብሔር ሰጦታ ሰለሆኑ
እንዳልክዬ በጣም ጎበዝ በታሪኩ በጣም ብታዝንም ግን ለማረጋጋት እምታረገው ጥረት ይገርማል ተባረክ ወንድሜ እግዚአብሔር ይርዳህ አይዞኝ
የባል ጎደኛ በጣም ከባድ ነዉ የደረሰበት ያዉቀዋለ እኔም ገጣሞኛል ግን ተመስገን አልተሳከለትም በጣም ደብደባ ደርሶብኛል
ከባድ ነው በቃ ዱባይ ላይ አግባና ኑር ፀልይ ፈጣሪ ዘርህን ያብዛልህ
አብሽር ወንድም አላህ ያስብከውያሳካል ህዶክተር ብዙ አትመንባቸው ግን ልጆችን ማን ሳያቅ ምርምራ አርግላቸው የትሽሻለው ምንገድ ይምራህ ግን የሀገራችን ሰው ወደ እንስሳ ተለውጡ አረ ሴቶች አላህ ፍሩ ይህ ከጎሮ ሌላ ባል አትያዙ ህልናቸው እንዴት እንቅልፍ ይወስዳችሀል
ሊወራ የማይችል ብዙ ምስጥሮች አሉ በያንዳንዳንችን ሂወት ውስጥ ።የምለው የለኝም ግን ልብ ይሰብራል በጣም
የኔ ወንድም የማይሰማ የለም አይዞህ እሷትፈር እና ይህን ሀቁን ንገራቸው ሌላ አግብተህ ትወልድላቸዋለህ አብሽር
በጣም ያሳዝናል፤ የናትህ አምላክ ይርዳህ ፤፤
ፀጋ ናት ይህን ሁሉ ጥርጣሬ ያመጣችዉ 😂 እና ወድሜ አይዞኝ 😥
Hahaha betam sakue thanks debrone neber
ክክክክክክ ወይኔ ፀጋ ተልከሰከሰች
የኔ ጌታ አይዞህ እግዚአብሔር መልካም ነው ህይወት ይቀጥላል😭🙏🙏
የአላህ በጣም ይገርማል የእውነት ልብ ይሰብራል አይዞህ ብሮ እፍፍፍ
ወንድሜ ሰው ሲነግርህ መስማት አስፈላጊ ነው አለበለዚያም ስውር ካሜራ ግጠም አሁንም አልወልድም አትበል በህክምና ተከታተል አማክር ጋደኛህ ጠላትህ ነው ሚስትህም አንድ ናቸው ስለዚህ ሌላ አግብተህ መውለድ ትችላለህ እናትህንም ታስደስታለህ በርታ ከጠላት አትኑር ገንዘብ አታስቀምጥ በሳ አካውንት ትንሽ ቆይታ አባታቸው ሌላ መሆኑን ትናገራለችስለዚህ ዴኔኔን ተመርመር እናትህንም አሽሽ በዘዴ አንተም ሌላ አግባ ናውለድ አንተም ተሸውደህ እናትህንም ሸውደህ እንዴት ይሆናል በምድር በሰማይ አስብበት ጥፋቱ የአንተ አይደለም አንተማ ለሚስትህ ታማኝ ነህ እሳ ና ጋደኛህ ሁለቱም ወስላታ ናቸው በበሽታ እንዳያዝዙህ እሺ ወንድሜ ስላዳመጥከኝ አመሰግናለሁ።
በእግዚአብሔር አምሳል ተፈጥረን ሁሉንም ነገር ሙሉ አድርጎ ፈጥሮን እኛ ግን እራሳችንን በራሳችን ህሌናችንን ሸጥን ምን ይሻለን ይሁን ግን ጥሩ ሰው ሲገኚ እኛ መጥፎ መጥፎ ሰው ስናገኚ ወተን እየየ ወይ ዘንድሮ አለ ኤፍሬም
አይዞህ ወንድሜ በጣም ያስዝናል። እናትህን ላለማሳዘን ያደረከው በጣም የሚገርም ድንቅ ወሳኔ ነው ፈጣሪ የማይሳነው ደሞ ፍሬ ይስጥህ።
የምር ግን በጣም ያማል ስለ እውነት ከባድ ነው ብቻ ፈጣሪ የሚክስክን ይስጥክ ብቻ ጎበዝ ነክ ጠካራም ነክ ስለ እውነት አይዞን ወንድሜ
እግዚአብሔር አምላክ የልብሕን አይቶ ይካሥሕ ከባድ ነው ልብ ይስጣቸው ለነሡም ምን አይነት ጊዜ እደደረስን እግዚኦ
በእየሱስ ስም ምን አይነት ልክስክስ ናት ሴት ልጅ እንዲ ከምትሆነው ብትሞት ይሻላታል
በጣም ልብ ይነካል አይዞህ ወንድሜ የዘራችውን ማፈሷ አይቀርም አንተንም እናትሕንም ልጆችሕንም እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ።
በቅርቡ ሀገርመግባትእፈልጋለሁ ሥወዳችሁ 1000 አድሺ አሥገቡኝ እህት ወድሞቸ መቸም መረዳዳት ባሀላኝንነዉ ሥወዳችሁ
የፈጣሪ ያለህ ጆሮአችን ጥሩ ነገረ መሥማት ናፈቀው ያረቢ
ሱብሐንአላሕ ያርብ የባሰነውእሚመጣው🥺ከባድነው
Mendnewe meta yemejmeria legune ayeto hede simelese sente gize koyeto nw yemetawe yemiyawerawe alegebahime ?
አይዞን ሁሉም ለበጎ ነው። ጥሩ ሰው ነህ ጥሩ ነገር ይግጠምህ
የሰው ልጅ የሰው ነዉ ወንድሜ ተናገር ከዚህ በኋላ አትጎዳ ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም ላንተ ከአንተ ፍሬ ይሰጥሀል አትሸወድ
ይገርማል እርምን አይነት ግዜ ደርስን ያርብ ጉደነው
አተ ተስፋ አትቁረጥ አልወልድም ብለህ የፈጣሪ ስራነው እጂ ሃኪም ባለው አይደለም እናትህን በስነስርአት ንገራት ይህ ደሞ አያሳፍርም የሰውልጅ አታአሳድግለራስህ ፀበል ግባ❤❤❤😢😢😢😢
ወይ የማይመጣ የለ አብሽሪ ወንድም የስራዋን ይስጣት
አይዞክ ወለድክ አልወለድክ በዚህ ምድር ላይ አዲስ ነገር የለም ብቻ እግ/ር ከአንተ ጋር ይሁን ብርታቱንም ይስጥክ ከእናትክ ምንም አትደብቅ እውነቱን ንገራት ደግሞ ጠንካራ ሁን ሰውም ይወቅ ልጀቹም ይወቁ ያኔ የጠላቶችህን የሥራ ውጤት ጥግህን ይዘክ ትመለከታለክ እነሱ ያላፈሩ አንተ ምን ያሳፍርሃል በረታ እግ/ር ካንተ ጋር ይሁን። እንዳልክንም እግ/ር ይባርከው።
ምስኪን. ይገርማል. አይዞህ. ኣግዚሀቦሔር. ብድር. ይመለስ. ልጆችህን. ግን. ባትወልዳቸውም. ልጆችክ. ናቸው.
አቤት ሰንት አይነት ጎድ አለ ኧኔ ላይ የደረሰውን ሳስብ ወንድ ሁሎ አንድ መሰሎኝ ሰለታየኝ የሰው ሀገር ወንድ አገባው ለካሰ በሴትም የተረገመች አለች አቤት አምላኬ
የቲም አምጥተህ አሳድግ አላህ የሚወደው ይህንን ነው የጓደኛ ልጅ አታሳድግ
አይ የሰው ልጅ እደት ጨካኝ ነው ግን አይ አይዞህ እሱ ያግዝህ
በጣም ልብ ይሰብራል አይዞክ ልጆችክ አለመሆናቸውን ማወቅ አለባት
እንዴት ያስችላል?ከባድ ነው እስከመች እግዚአብሔር የሚሳነው የለምና እንድ ቀን ልጅ ይስጥሀል ተስፋ አትቁረጥ አይ ወልድም የተባሉ እየወለዱ አይተናል ከሌላ ሞክር በተስፋ
በጣም ያሳዝናል አይዞህ
ምርመራ አድርግ ልጆችህ እና ልጆችህ አለመሆናቸውን አትሞኝ ወንድሜ ጥናቱን ይስጥህ
የኔወንድም ራስሕን ጠብቅእግዚአቢሄር ጽናቱን ይሲጥሕና ለናትሕ አራጋግተሕ ያንተ እንዳልሆኑልጆችን ነግረሕ በኑጽሕ ልብሕ ተረጋግተሕ የወደፊት ኑሮሕን ቀጥል እሲዋ ቢቻ አይደለችም እንዳተ የመሰለ ጡሩሴት ልያጋጥሚሕ ይችላል በርታአይዞሕ ወንድሜ ባአንተ ብቻ አይደለም ብዙዎች ወንድሞማችን እያጋጠማቸው ነው አሚላኪ እንድሕ የምታደርጉ ሴቶች ፈጣሪ ዋጋቹህ ይኪፈላቹ።
ኧረ ምን አይነት ዘመን ነዉ የመጣብን ጉድ አይዞህ ወድሜ ግን ለናትህ ተናግረህ ሌላ ሂወት መሥርት ልጅም እግዚያብሄር ይሠጥሀል የድግል ማርያም ልጅ ምንም አይሳነዉም
🙆🙆ዘይገርሙ ወይ ጉድ ምን አይነት ነገር ነው ፈጣሪዬ አይዞህ በናትህ ግን እውነቱን ለስዋመናገር አለብህ እናትህ በጣም ያሳዝናሉ ግን እውነት እውነት ነው ከሌላ ሰው መስማታቸው አይቀርም እናትህም እዬን እውነት አውቀው አንተ እንዳትጎዳ ዝም ብለውስ ቢሆን ላንተ የነገሩህ ለናትህ አይነግሩም ብለህ ታስባለህ የልጆቹ መልክ ጓደኛህን ከመሰለ እያደጉ በኤዱ ቁጥር የሱን መልክ በደንብ ይይዛሉ አሁኑኑ እውነቱን ተናግረህ ወደፊትህን ማስተካከል አለብህ ባይ ነኝ ውርደት ላልከው እስዋ የተልከሰከሰችው ትፈር አንተ ታማነኝ እስከሆንክላት ድረስ በራስህ መኩራት አለብህ አይዞህ ጠንካራ ሁን
እኛ ጋር አባት በልጁ ሚስት ወልዶዋል አረ ስንት ጉድ አለ በስላችሁ በየ ቦታው ፍትህ መጨረሻችንን ያሳምርልን
ማርያምን ይህንን ልጀ እኔ እኔ በአገባት እግዚአብሔር ሁሉንም ይከፈላል አንተ ባል መሆን ከቻልክ እኔ ልጀ አይሰፈልገኝም ነበር እግዚአብሔር በአለው ሰሀት ይሰጠን ነበር ሰደትን የሚያቅ ያቀዋል
You know what, blood relation is not the main thing. The bond you create while raising them as a parent is everything. Forgive you will get peace of mind. Never think these are not your children. You are the only father they know.
ቀልደኛ
Abatiyewu neh meselegn
100 % correct GBU bro.
ወይ አምላኬ የማንሠማዉ የለም ምን አይነት ዘመን ደረሥን
የኔ ወድም ፈጣሪ ትልቅ ልቦና ሀይምሮ መስተዋልን ሰጥቶሀል የበታችህን አጅ የበላይህን አትይ ይባላል አተ ደህና ሁን ልጅ ከፈጣሪ እጅ አተ አስበህ ወይም እሷ አስባ አይደለ ስለዚህ ላተ ያለው አይቀርም በህክምና አትመነ አዳዳዴ ያጋጥማል ይልቅስ ፈጣሪህን ተመስገን አተ ያልከው ይበቃል ብለህ የራስህን ሂወት እና የእናትህን እድሜ እና ጤና እየለመንህ ኑሮህን ቀጥል ልናትህ በተረጋጋ መፈስ ለማስረዳት ሞክር ማስት ተብየዋ ግን አቱ መባሉን ጠልታ አች መባልን ፈልጋለች ለጓደኛህም ለሷም መጫረሻ ላይ ነው የሚገባቸው ሁሉም ያላፋል መልካም ሰው ግን አይገኝም ስለዚህ ጊዜው ከፋቷል
መልካም ሰው የለም እባካችሁ አትበሉ ሲገኝ ቆይ ለምንድነው ግን መልካም ሰው ሲገኝ በቃ በገዛ እጃችን ማጣት ወይ ሰው ምን ይሻላል።
በጣም ልብ ይሰብራል ወንድሜ አይዞህ በሰማም ያሳፈራል ምንሀይነት ዘመን ነው ፈጣሪ ሆይ ኦፈፈፈፈፈ ብቻ ያማል
😭😭😭😭😭😭 ወንድሜን #የተሻለችውን ያድልህ በጣም ነው ያሳዘንከኝ።
የኔ ማር አዝናለው በጣም ውይይት ሴቶች ባለጌ አትሁኑ እንጂ እንደዚዚዚ ትሽሽሽሽ ምነው ሸዋ
Menew shewa tel neber enata hahaha
መውለዲ ትችላለህ አይነጥላ ነው እዳትወልዲ ያረገህ ፀልይ ቅዱስ እሩፋኤልን ጠይቅ ትወልዳለህ ወዲሜ
አቤቱ ይቀር ይበለን ማስተዋሉ ያድለን
ልጆቹ ግን ያንተ ናቸው በቃ በማርያም:: ካንተ እና ከናትህ አትለያቸው .... ሌላውን ምን ማለት እንደሚቻል ግራ ይገባል .... ፈጣሪ ይርዳህ!
በጣም ያሳዝናል አይዞክ ወድማችን ለበጎ ነው ላተ ያለው አለ ፈጣሪ ይርዳክ
አይዞህ ወድማችን ላተም ፈጣሪ ይስጥህ
እግዚአብሔር ቸር ነው አይዞህ ወንድሜ
ታሪኩ በትክክል እዉነተኛ ከሆነ…..ያዉ ለዩትዩብ ተመልካች ለማሳብ (ለገንዘብ ተብሎ)…ብዙ የፈጠረ/ዉሸት ነገሮች ሰለሚለቀቅ ነዉ……በጣም ያሳዝናል፡፡ግን በጣም ወሳኝ ነገር1ኛ. የሆነዉን እዉነት ከሚስቱ በቀጥታ ማረጋገጥ….2ኛ. እንደዚሁ በአይን እያየክ በመለምት ከመትጨነቅ….በቀላሉ በሕክምና የራስክ ልጆች ስለመሆናቸዉ በሚገባ ማረጋገጥ….3ኛ.. በሕክምና መዉለድ አለመቻልክን ለምን አደረክ?፤እስዋስ እንደዚህ መሆኑን ታቀዉ ነበር?....ይሄ በጣም መሰረታዊ ጥያቄ ነዉ፤ሚዛናዊ አስተያየት ለመስጠት፡፡4ኛ. ለመንኛዉም አቅራቢዉ በደምብ ከሁለቱም በኩል በቀጥታም ሆነ በተዘዋወሪ ነገሮችን አጥርቶ ለተካታዮቹ ቢያቀርቡ መልካም ነዉ ባይ ነኝ፡፡
ውይይ ኡፍፍፍ እንዴት የሚያሳዝን እሚገርም ትዕግስት እና ምን ያክል ለቤተሰቡ ፍቅር እንዳለው ነው ያየውት ግን በጣም ያሳዝናል ልብ ይሰብራል 😥😥😥💔💔💔💔
😭😭😭💔💔💔 በጣም ያሣዘናል አቤቱ ማረን እግዚዪ እኔ የባሌ ጎደኞች ገጥመውኛል ልክሰክሶች ለባሌ ነግረው ሲሰዳደብ በኔ እንዴት አብሮ አደጋችን ወንድማችን የሙት ልጅ ያገባል በሰድብ ወረዱብኝ በሰአቱ ለባሌ ነገርኩት አባበለኝ አለቀሰኩ እናትሸ የገባችው ጉድጏድ ግቢ ያሉኝ ዛሬ ከባሌ ጋር ህይወት ቀጥሏል እንዳልክ ወንድሜ ከፈጣሪ ጋር ራሰህን ጠብቅ
በጣም ልብ ይነካል ግን የኔ ወንድሜ ለእናትክም ነገራት ለሚኒ ቢለክ የሰዉ ልጂ ታሳዲገለክ የአኒተን ህዪወተ እደበጠበጣ ለሚሲቱ ተነጊሩ እሱ ጋር ዪሄዱ ለእናቴ ቢይ በለክ አቲጎዳ እዉነቱን አሳዉቅ
እንዳቴነግር ለእናትሕ ያላቸውን እድሜ በሠላም ይኑሩበት ወንድሜ መፍታት ያለነው አይዞሕ ስራ ግን አደራ እራሥሕን አትጣል እናትሕን እርዳ ሤትና ገለባ አንድነው ከኔ ጭምር ለራሥሕ አሥብ
አረ በፈጣሪ ምን ኣይነት ግዜ ነው የደረስን ኣይዞህ ወንድም ሁሉም ለበጎ ነው ፈጣሪ የሚወደው ነው የምፈትነው 😭😭😭😭💔💔
አተ እኰ ነው የተጐዳከው ያተን ትተህ ለናትህ ማሰብህ አላህ የበለጠ ይካስህ
በእንጥልጥል የቀረ ታሪክresolution ቢኖረው ጥሩ ነበር8-minute suspense!!!!
በስንት አመቴ ቆሎ ቆሎ የሚል ሰማው ምን ጉድ ነው ምንሰማው ግን? ምስኪን የኔ አባት ያሳዝናል አይዞህ
እዳልክዬ ምትመቸኝ ወሬ አታበዛም ቀጥታ ወደ ገደለዉ🤗😇
ታሪኩ ቢያሳዝንም ሌላ አማራጭ የለም ልጆችህ በቃ የኔ ብለህ ለእናትህም ቢሆን መልኳም ነው ሁሉ በእሱ
እኔ የሚገርመኝ ምን ጎሎባቸዉ የሚልከሠከሡ።
ክክክክክ
አይዞን!
ትግስቱን ሳላድንቀው አላልፈም ሴቶች ልብ ግዙ ፈጣሪን ፍሩ ታማኝ ሁኑ ባካችሁ ወንድሜ እግዛብሄር ያበርታህ ከባድ ነው
በፈጣሪ ስም በጣም ይገርማል የእውነት ልብ ይሰብራል ግን አንተ መልካም ሰው ነክ የምር ፈጣሪ መልካምና ጥሩ ትዳር ይሰጥካል ፍሬም ይሰጥካል ጠንካራ ሁን የኔ ወንድም ለሁላችንም ልቦና ይስጠን ሁሉንም ነገር ከፈጣሪ ታገኘዋለክ
ቤተሰብ እንሁን
የማይወድህን ሰው ማፍቀር ማለት ኤርፖርት ሄዶ መርከብ መጠበቅ ነው💚💛♥
ሀሀሀሀሀሀሀሀ እውነት ነው
በትክክል ፣ብለሸዋል።
ግን፣ደግሞ፣እሱም፣እሷም፣ ልጅ፣ይፈልጋሉ፣ተስማምተው፣በ
አርቴፊሻል፣ኢንሰሚኔሽን፣መውለድ፣ትችል፣ነበር
እሱመውለድ፣ካልቻለ፣ግን፣ልጁም፣የሚወለደው፣ከሌላ፣ሰው፣ፍሬ፣ይሆናል።
ለሱዋም፣ከባድ፣ የሆነ፣ውሳኔ፣ነው፣በህይወቷ።
ቤተሰብ እንሁን
ክክክክክክክክከከከ
ሃሃሃሃሃአሳቅሺኝ በአለም ላይ የምጠላው ከማይወደኝ ስውጋር መኖር ነው ብሞት ይሻለኛል
አትሞኝ ለእናትህ ሁሉን እውነታ አሳውቀህ አዲስ ሂወት መስርት ::ልጆች ያልሆኑት ልጆቼ ናቸው እያልክ ሰላምህን አትጣ እሷ ና ጓደኛህ እንጂ አንተ ማፈር የለብም
ቤተሰብ እንሁን
ወንድሜ እኔ የምለው ይህ ትክክል አይደለም ልጆቹን አሳውቅ አንተ ልፋትህ ማንም ሊበላው እናትህ አትፋቅድም ንገራት ይህ ለእይወትህ ሆነ ለቤተሰብ ጠንቅ ነው ንግግር ለቤተሰብህ ይመርመሩ በቃ
ሂወት ይቀጥላል እዳትጨነቅ ፈጣሪ እየፈተነህ ነዉ ጠካራ ሁን
ፈጣሪ በዚ አይፈትንም
እግዝኦ መሃርነ ክርስቶስ 😭ጌታ ሆይ ለሁላችንም ልቦና ስጠን
ሰላም እዳልክ በረታ እራሴይ እየጠበክ ጊዜው የከፋሆን👌👌👌
ገና ቡዙ እሰማለን እድሜና ጤና ይስጠን እንጂ በጣም ያሳዝናል የእውነት 😢
Ere yebekahal.
ቤተሰብ እንሁን
ወይ ምን ይሻለናል ግፋችን በዛ ማረን የምንሰማው ለጆሮ ይዘገናል 😭💔💔💔💔💔💔
ወንድሜ ህይወት አጭር ናት እውነትን ተናግረህ የመሸበት ማደር ይሻልሀል አለዛ እድሜህን እያሳጠርክ ነው በብስጭት ራስህን እየገደልክ ነው ተናግረህ ውጣ ላንተ ምትሆን የፈጠረህ ከሷ 10 እጥፍ የተሻለች ያዘጋጅልሀል ተገፋህ እንጂ አልገፋህም ጠንከር ብለህ እርምጃ ውሰድ አትሞኝ
የሚገርም ነው ቅን ሰው ነው ፈጣሪ የልብ አይቶ የድካምህ ዋጋ ይክፈለህ። አይዛን
አትዋረድም አንተ ምርጥ ሰው ነህ ,ስለ አንተ አለመውለድ ሀኪም ሳይሆን ፈጣሪ ነው የሚሰጥህ
አቤት አምላኬ ሆይ አደራህን ለትዳሪ ጠንካራ ና ብርቱ አድርገኝ ዘድሮኮ የማንሰማዉ ነገር የለም አይዞህ ወንድሜ ህይወት ይቀጥላል
ለቅዱስ ሩፋኤል ተሳል እሱ የደረቀን ማህፀን ያለመልማን እና አትዘን 😥🤗የኔ አባት በጣም ነው ያሳዘነኝ
አይ ጉድ ምነው ሴቶች ጥሩ ባል ስታገኙ እደዚ የምትሆኑ አንዳድ ባለጌ ሴቶች ሁሉንም የምታሰድቡ አላችሁ
እሷግን ባለጌነች ፈጣር ይርዳህ አይዞህ አትጨነቅ ጥሩ ህይወት እመኝልህ አለሁ
ቤተሰብ እንሁን
ለዚህ እኮ ነው ትዳር ስትይዙ ጓደኝነት በደጅ መጨረስ ሚያስፈልገው ብትችሉ ።
በስመአብ ምን ጉድ ነዉ. ዘንድሮ ሴቶቹ ረከሱ እጪ. ከባሎቻቹ ዉጪ ምትሄድ. ፈጣሪን ፍሩ 🤬
ሃራም ሳሳዝን አላህ ይርዳክ አይዞክ በአላህ ተስፋ አይቆረጥም ያንተ ያለውን ይስጥክ
Bitami yasazenila
ወዲሜ አትሞኝ ለናትህ እውነቱን ንገራቸው መስማታቸው አይቀርም አልወልዲብለህ አትዘን ሁሉምበፈጣሪ እጂነው ፈጣሪ ዘር ይስጥህ አይዞህ
የኔ ወንድም ልጆቹኮ ሲያድጉ አባታቸው ማን እንደሆነ እናታቸው ትነግራቸዋለች ስለዚህ የማንነት ጥያቄ ሚባል ነገር አለ አትርሳ አንተ ከዚች ይሁዳ ተለይተህ ከማደጎ ቤት አንተን ብቻ አባት አድርጎ የሚቀበልህ ልጅ አሳድግ ልጅ ከእግዚአብሔር ነው አይሰማህ ብዙ እንደሷ የማይሆን ፍሬ ከማፍራት የአንት አለመውለድ ይሻላል
ወንድሜ አይዞህ እግዚአብሔር አዋቂ ነው ላተ የተሻለ ነገር አለው
አይዞህ ብሮ ህይወት ይቀጥላል
የፀጋ ተልከሰከሰች ታላቅ እህት አይዞን ወንድሜ
ክክክክ
ክክክክክክክክ
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
😋😋😂😂😂😛😛😛😜😝
😂
እኛ ቤት ያለው ነገር ነው አንተ ጋር ያለው ወንድሜ እግዛብሄር የስራችውን ይስጣችው
ምን ተፈጠረ?
@@asrat7515😂😂😂ለወሬ
ወንድሜ በርታ ጠንክር አይዞህ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን አይዞህ ህይወት ይቀጥላል በጣም ባለጌ ነች ፈጣሪ የጇን ይስጣት
እንደነዚህ አይነት ሰዎችን በደምብ ትሪት አድርጋቸው። የስነ ልቦና ባለሙያ አብረህ ብትጋብዝ ጥሩ ነው።
ልብ ይሰብራል የሆነብህ ነገር ግን እግዚአብሔር ምክንያት አለው ህይወት ይቀጥላል አትጨነቅ እነሱንም የስራቸውን ፈጣሪ ይስጣቸው
እግዚኦ መሃርነ ክርስቴስ በየቤታችንን እኮ ያልተስሙ ብዙ ጉድ አለን 😭😭😭 ወንድሜ አይዞህ ለሰው የማይቻል ለሱ ይቻላል እና ያብራክህን ክፋይ ሊስጥህ ይችላል ❤🙏
ሴትን ማመን በአሁን ጊዜ ከባድ ነዉ ብዙ ወዶቺ በሴት ምክኔያት ልባቸዉ እየተሰበረ ነዉ
ሁሉንም አይወክሉም።
ወድን ማመን ነበር ሲባል የነበር አሁን እኛ ሴትች ሆነ 🤔😥 አይይይይ ፀጋ ይሶናት ይህን ሁሉ 😂😂😂
Miyamagitew Gin Guadegnaw Eko New. Yawm Mist eyyalew. Esus Aytayim??.🤔🤔
🙄🙄
ወድም በዙ አለና ሴትን ሁሉ አትበሉ አላህ ያብጀን ሁላችንንም
ለእናትህ ሁሉንም ነገር ነግረክ የራስህን ሂወት መጀመ ር ለአንተም አንድቀን ልጅ ይሰጥሀል በ እምነትህ ጹም ጽልይ
ምናልባት ለቤተሰቡ ከሚያደርገው ላይ ተጠቃሚ ለመሆን እንጂ አያፈቅራትም በኔ ግምት አንተ ግን ለናትህ ብለህ እየተጎዳህ ስለሆነ የናትህ አምላክ ይጠብቅህ
ሴቶች እባካቹ ፈጣሪን ፍሩ ለጊዜአዊ ስሜት ብላቹ የሌላ ሰው ህይወት አታጨልሙ እግዚአብሔር ቁጣው ይመጣል የዘገየ ቢመስላቹም የሚቀድመው የለም እንዳልክ አናመሰግናለን ብዙ ሰው ይማርበታል ወድማችን ስለተናገረው ቲኒሽ ይቀልለታል መናገር የመሰለ ነገር የለም
እግዚአብሔር የተሻለ ነገር አለው ላንተ
ልጆቹን ግን አሰመርምር አንዳንዴ አይታወቅም መልካቸው አንተን ባይመሰልም DNA ያረጋግጥልህ
በህክምና አትወልዱም ተብለው ብዙ የወለዱ አይተናል ልጆች የእግዚአብሔር ሰጦታ ሰለሆኑ
እንዳልክዬ በጣም ጎበዝ በታሪኩ በጣም ብታዝንም ግን ለማረጋጋት እምታረገው ጥረት ይገርማል ተባረክ ወንድሜ እግዚአብሔር ይርዳህ አይዞኝ
የባል ጎደኛ በጣም ከባድ ነዉ የደረሰበት ያዉቀዋለ እኔም ገጣሞኛል ግን ተመስገን አልተሳከለትም በጣም ደብደባ ደርሶብኛል
ከባድ ነው በቃ ዱባይ ላይ አግባና ኑር ፀልይ ፈጣሪ ዘርህን ያብዛልህ
አብሽር ወንድም አላህ ያስብከውያሳካል ህዶክተር ብዙ አትመንባቸው ግን ልጆችን ማን ሳያቅ ምርምራ አርግላቸው የትሽሻለው ምንገድ ይምራህ ግን የሀገራችን ሰው ወደ እንስሳ ተለውጡ አረ ሴቶች አላህ ፍሩ ይህ ከጎሮ ሌላ ባል አትያዙ ህልናቸው እንዴት እንቅልፍ ይወስዳችሀል
ቤተሰብ እንሁን
ሊወራ የማይችል ብዙ ምስጥሮች አሉ በያንዳንዳንችን ሂወት ውስጥ ።የምለው የለኝም ግን ልብ ይሰብራል በጣም
ቤተሰብ እንሁን
የኔ ወንድም የማይሰማ የለም አይዞህ እሷትፈር እና ይህን ሀቁን ንገራቸው ሌላ አግብተህ ትወልድላቸዋለህ አብሽር
በጣም ያሳዝናል፤ የናትህ አምላክ ይርዳህ ፤፤
ፀጋ ናት ይህን ሁሉ ጥርጣሬ ያመጣችዉ 😂 እና ወድሜ አይዞኝ 😥
😂
Hahaha betam sakue thanks debrone neber
ክክክክክክ ወይኔ ፀጋ ተልከሰከሰች
የኔ ጌታ አይዞህ እግዚአብሔር መልካም ነው ህይወት ይቀጥላል😭🙏🙏
የአላህ በጣም ይገርማል የእውነት ልብ ይሰብራል አይዞህ ብሮ እፍፍፍ
ወንድሜ ሰው ሲነግርህ መስማት አስፈላጊ ነው አለበለዚያም ስውር ካሜራ ግጠም አሁንም አልወልድም አትበል በህክምና ተከታተል አማክር ጋደኛህ ጠላትህ ነው ሚስትህም አንድ ናቸው ስለዚህ ሌላ አግብተህ መውለድ ትችላለህ እናትህንም ታስደስታለህ በርታ ከጠላት አትኑር ገንዘብ አታስቀምጥ በሳ አካውንት ትንሽ ቆይታ አባታቸው ሌላ መሆኑን ትናገራለችስለዚህ ዴኔኔን ተመርመር እናትህንም አሽሽ በዘዴ አንተም ሌላ አግባ ናውለድ አንተም ተሸውደህ እናትህንም ሸውደህ እንዴት ይሆናል በምድር በሰማይ አስብበት ጥፋቱ የአንተ አይደለም አንተማ ለሚስትህ ታማኝ ነህ እሳ ና ጋደኛህ ሁለቱም ወስላታ ናቸው በበሽታ እንዳያዝዙህ እሺ ወንድሜ ስላዳመጥከኝ አመሰግናለሁ።
በእግዚአብሔር አምሳል ተፈጥረን ሁሉንም ነገር ሙሉ አድርጎ ፈጥሮን እኛ ግን እራሳችንን በራሳችን ህሌናችንን ሸጥን ምን ይሻለን ይሁን ግን ጥሩ ሰው ሲገኚ እኛ መጥፎ መጥፎ ሰው ስናገኚ ወተን እየየ ወይ ዘንድሮ አለ ኤፍሬም
አይዞህ ወንድሜ በጣም ያስዝናል። እናትህን ላለማሳዘን ያደረከው በጣም የሚገርም ድንቅ ወሳኔ ነው ፈጣሪ የማይሳነው ደሞ ፍሬ ይስጥህ።
የምር ግን በጣም ያማል ስለ እውነት ከባድ ነው ብቻ ፈጣሪ የሚክስክን ይስጥክ ብቻ ጎበዝ ነክ ጠካራም ነክ ስለ እውነት አይዞን ወንድሜ
እግዚአብሔር አምላክ የልብሕን አይቶ ይካሥሕ ከባድ ነው ልብ ይስጣቸው ለነሡም ምን አይነት ጊዜ እደደረስን እግዚኦ
በእየሱስ ስም ምን አይነት ልክስክስ ናት ሴት ልጅ እንዲ ከምትሆነው ብትሞት ይሻላታል
በጣም ልብ ይነካል አይዞህ ወንድሜ የዘራችውን ማፈሷ አይቀርም አንተንም እናትሕንም ልጆችሕንም እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ።
በቅርቡ ሀገርመግባትእፈልጋለሁ ሥወዳችሁ 1000 አድሺ አሥገቡኝ እህት ወድሞቸ መቸም መረዳዳት ባሀላኝንነዉ ሥወዳችሁ
የፈጣሪ ያለህ ጆሮአችን ጥሩ ነገረ መሥማት ናፈቀው ያረቢ
ሱብሐንአላሕ ያርብ የባሰነውእሚመጣው🥺ከባድነው
Mendnewe meta yemejmeria legune ayeto hede simelese sente gize koyeto nw yemetawe yemiyawerawe alegebahime ?
አይዞን ሁሉም ለበጎ ነው። ጥሩ ሰው ነህ ጥሩ ነገር ይግጠምህ
የሰው ልጅ የሰው ነዉ ወንድሜ ተናገር ከዚህ በኋላ አትጎዳ ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም ላንተ ከአንተ ፍሬ ይሰጥሀል አትሸወድ
ይገርማል እርምን አይነት ግዜ ደርስን ያርብ ጉደነው
አተ ተስፋ አትቁረጥ አልወልድም ብለህ የፈጣሪ ስራነው እጂ ሃኪም ባለው አይደለም እናትህን በስነስርአት ንገራት ይህ ደሞ አያሳፍርም የሰውልጅ አታአሳድግለራስህ ፀበል ግባ❤❤❤😢😢😢😢
ወይ የማይመጣ የለ አብሽሪ ወንድም የስራዋን ይስጣት
አይዞክ ወለድክ አልወለድክ በዚህ ምድር ላይ አዲስ ነገር የለም ብቻ እግ/ር ከአንተ ጋር ይሁን ብርታቱንም ይስጥክ ከእናትክ ምንም አትደብቅ እውነቱን ንገራት ደግሞ ጠንካራ ሁን ሰውም ይወቅ ልጀቹም ይወቁ ያኔ የጠላቶችህን የሥራ ውጤት ጥግህን ይዘክ ትመለከታለክ እነሱ ያላፈሩ አንተ ምን ያሳፍርሃል በረታ እግ/ር ካንተ ጋር ይሁን።
እንዳልክንም እግ/ር ይባርከው።
ምስኪን. ይገርማል. አይዞህ. ኣግዚሀቦሔር. ብድር. ይመለስ. ልጆችህን. ግን. ባትወልዳቸውም. ልጆችክ. ናቸው.
አቤት ሰንት አይነት ጎድ አለ ኧኔ ላይ የደረሰውን ሳስብ ወንድ ሁሎ አንድ መሰሎኝ ሰለታየኝ የሰው ሀገር ወንድ አገባው ለካሰ በሴትም የተረገመች አለች አቤት አምላኬ
የቲም አምጥተህ አሳድግ አላህ የሚወደው ይህንን ነው የጓደኛ ልጅ አታሳድግ
አይ የሰው ልጅ እደት ጨካኝ ነው ግን አይ አይዞህ እሱ ያግዝህ
በጣም ልብ ይሰብራል አይዞክ ልጆችክ አለመሆናቸውን ማወቅ አለባት
እንዴት ያስችላል?ከባድ ነው እስከመች እግዚአብሔር የሚሳነው የለምና እንድ ቀን ልጅ ይስጥሀል ተስፋ አትቁረጥ አይ ወልድም የተባሉ እየወለዱ አይተናል ከሌላ ሞክር በተስፋ
በጣም ያሳዝናል አይዞህ
ምርመራ አድርግ ልጆችህ እና ልጆችህ አለመሆናቸውን አትሞኝ ወንድሜ
ጥናቱን ይስጥህ
የኔወንድም ራስሕን ጠብቅእግዚአቢሄር ጽናቱን ይሲጥሕና ለናትሕ አራጋግተሕ ያንተ እንዳልሆኑልጆችን ነግረሕ በኑጽሕ ልብሕ ተረጋግተሕ የወደፊት ኑሮሕን ቀጥል እሲዋ ቢቻ አይደለችም እንዳተ የመሰለ ጡሩሴት ልያጋጥሚሕ ይችላል በርታአይዞሕ ወንድሜ ባአንተ ብቻ አይደለም ብዙዎች ወንድሞማችን እያጋጠማቸው ነው አሚላኪ እንድሕ የምታደርጉ ሴቶች ፈጣሪ ዋጋቹህ ይኪፈላቹ።
ኧረ ምን አይነት ዘመን ነዉ የመጣብን ጉድ አይዞህ ወድሜ ግን ለናትህ ተናግረህ ሌላ ሂወት መሥርት ልጅም እግዚያብሄር ይሠጥሀል የድግል ማርያም ልጅ ምንም አይሳነዉም
🙆🙆ዘይገርሙ ወይ ጉድ ምን አይነት ነገር ነው ፈጣሪዬ አይዞህ በናትህ ግን እውነቱን ለስዋመናገር አለብህ እናትህ በጣም ያሳዝናሉ ግን እውነት እውነት ነው ከሌላ ሰው መስማታቸው አይቀርም እናትህም እዬን እውነት አውቀው አንተ እንዳትጎዳ ዝም ብለውስ ቢሆን ላንተ የነገሩህ ለናትህ አይነግሩም ብለህ ታስባለህ የልጆቹ መልክ ጓደኛህን ከመሰለ እያደጉ በኤዱ ቁጥር የሱን መልክ በደንብ ይይዛሉ አሁኑኑ እውነቱን ተናግረህ ወደፊትህን ማስተካከል አለብህ ባይ ነኝ ውርደት ላልከው እስዋ የተልከሰከሰችው ትፈር አንተ ታማነኝ እስከሆንክላት ድረስ በራስህ መኩራት አለብህ አይዞህ ጠንካራ ሁን
እኛ ጋር አባት በልጁ ሚስት ወልዶዋል አረ ስንት ጉድ አለ በስላችሁ በየ ቦታው ፍትህ መጨረሻችንን ያሳምርልን
ማርያምን ይህንን ልጀ እኔ እኔ በአገባት እግዚአብሔር ሁሉንም ይከፈላል አንተ ባል መሆን ከቻልክ እኔ ልጀ አይሰፈልገኝም ነበር እግዚአብሔር በአለው ሰሀት ይሰጠን ነበር ሰደትን የሚያቅ ያቀዋል
You know what, blood relation is not the main thing. The bond you create while raising them as a parent is everything. Forgive you will get peace of mind. Never think these are not your children. You are the only father they know.
ቀልደኛ
Abatiyewu neh meselegn
100 % correct GBU bro.
ወይ አምላኬ የማንሠማዉ የለም ምን አይነት ዘመን ደረሥን
የኔ ወድም ፈጣሪ ትልቅ ልቦና ሀይምሮ መስተዋልን ሰጥቶሀል የበታችህን አጅ የበላይህን አትይ ይባላል አተ ደህና ሁን ልጅ ከፈጣሪ እጅ አተ አስበህ ወይም እሷ አስባ አይደለ ስለዚህ ላተ ያለው አይቀርም በህክምና አትመነ አዳዳዴ ያጋጥማል ይልቅስ ፈጣሪህን ተመስገን አተ ያልከው ይበቃል ብለህ የራስህን ሂወት እና የእናትህን እድሜ እና ጤና እየለመንህ ኑሮህን ቀጥል ልናትህ በተረጋጋ መፈስ ለማስረዳት ሞክር ማስት ተብየዋ ግን አቱ መባሉን ጠልታ አች መባልን ፈልጋለች ለጓደኛህም ለሷም መጫረሻ ላይ ነው የሚገባቸው ሁሉም ያላፋል መልካም ሰው ግን አይገኝም ስለዚህ ጊዜው ከፋቷል
መልካም ሰው የለም እባካችሁ አትበሉ ሲገኝ
ቆይ ለምንድነው ግን መልካም ሰው ሲገኝ በቃ በገዛ እጃችን ማጣት ወይ ሰው ምን ይሻላል።
ቤተሰብ እንሁን
በጣም ልብ ይሰብራል ወንድሜ አይዞህ በሰማም ያሳፈራል ምንሀይነት ዘመን ነው ፈጣሪ ሆይ ኦፈፈፈፈፈ ብቻ ያማል
😭😭😭😭😭😭 ወንድሜን #የተሻለችውን ያድልህ በጣም ነው ያሳዘንከኝ።
የኔ ማር አዝናለው በጣም ውይይት ሴቶች ባለጌ አትሁኑ እንጂ እንደዚዚዚ ትሽሽሽሽ ምነው ሸዋ
Menew shewa tel neber enata hahaha
መውለዲ ትችላለህ አይነጥላ ነው እዳትወልዲ ያረገህ ፀልይ ቅዱስ እሩፋኤልን ጠይቅ ትወልዳለህ ወዲሜ
አቤቱ ይቀር ይበለን ማስተዋሉ ያድለን
ልጆቹ ግን ያንተ ናቸው በቃ በማርያም:: ካንተ እና ከናትህ አትለያቸው .... ሌላውን ምን ማለት እንደሚቻል ግራ ይገባል .... ፈጣሪ ይርዳህ!
በጣም ያሳዝናል አይዞክ ወድማችን ለበጎ ነው ላተ ያለው አለ ፈጣሪ ይርዳክ
አይዞህ ወድማችን ላተም ፈጣሪ ይስጥህ
ቤተሰብ እንሁን
እግዚአብሔር ቸር ነው አይዞህ ወንድሜ
ታሪኩ በትክክል እዉነተኛ ከሆነ…..ያዉ ለዩትዩብ ተመልካች ለማሳብ (ለገንዘብ ተብሎ)…ብዙ የፈጠረ/ዉሸት ነገሮች ሰለሚለቀቅ ነዉ……በጣም ያሳዝናል፡፡
ግን በጣም ወሳኝ ነገር
1ኛ. የሆነዉን እዉነት ከሚስቱ በቀጥታ ማረጋገጥ….
2ኛ. እንደዚሁ በአይን እያየክ በመለምት ከመትጨነቅ….በቀላሉ በሕክምና የራስክ ልጆች ስለመሆናቸዉ በሚገባ ማረጋገጥ….
3ኛ.. በሕክምና መዉለድ አለመቻልክን ለምን አደረክ?፤እስዋስ እንደዚህ መሆኑን ታቀዉ ነበር?....ይሄ በጣም መሰረታዊ ጥያቄ ነዉ፤ሚዛናዊ አስተያየት ለመስጠት፡፡
4ኛ. ለመንኛዉም አቅራቢዉ በደምብ ከሁለቱም በኩል በቀጥታም ሆነ በተዘዋወሪ ነገሮችን አጥርቶ ለተካታዮቹ ቢያቀርቡ መልካም ነዉ ባይ ነኝ፡፡
ውይይ ኡፍፍፍ እንዴት የሚያሳዝን እሚገርም ትዕግስት እና ምን ያክል ለቤተሰቡ ፍቅር እንዳለው ነው ያየውት ግን በጣም ያሳዝናል ልብ ይሰብራል 😥😥😥💔💔💔💔
😭😭😭💔💔💔 በጣም ያሣዘናል አቤቱ ማረን እግዚዪ እኔ የባሌ ጎደኞች ገጥመውኛል ልክሰክሶች ለባሌ ነግረው ሲሰዳደብ በኔ እንዴት አብሮ አደጋችን ወንድማችን የሙት ልጅ ያገባል በሰድብ ወረዱብኝ በሰአቱ ለባሌ ነገርኩት አባበለኝ አለቀሰኩ እናትሸ የገባችው ጉድጏድ ግቢ ያሉኝ ዛሬ ከባሌ ጋር ህይወት ቀጥሏል እንዳልክ ወንድሜ ከፈጣሪ ጋር ራሰህን ጠብቅ
በጣም ልብ ይነካል ግን የኔ ወንድሜ ለእናትክም ነገራት ለሚኒ ቢለክ የሰዉ ልጂ ታሳዲገለክ የአኒተን ህዪወተ እደበጠበጣ ለሚሲቱ ተነጊሩ እሱ ጋር ዪሄዱ ለእናቴ ቢይ በለክ አቲጎዳ እዉነቱን አሳዉቅ
እንዳቴነግር ለእናትሕ ያላቸውን እድሜ በሠላም ይኑሩበት ወንድሜ መፍታት ያለነው አይዞሕ ስራ ግን አደራ እራሥሕን አትጣል እናትሕን እርዳ ሤትና ገለባ አንድነው ከኔ ጭምር ለራሥሕ አሥብ
አረ በፈጣሪ ምን ኣይነት ግዜ ነው የደረስን ኣይዞህ ወንድም ሁሉም ለበጎ ነው ፈጣሪ የሚወደው ነው የምፈትነው 😭😭😭😭💔💔
ቤተሰብ እንሁን
አተ እኰ ነው የተጐዳከው ያተን ትተህ ለናትህ ማሰብህ አላህ የበለጠ ይካስህ
በእንጥልጥል የቀረ ታሪክ
resolution ቢኖረው ጥሩ ነበር
8-minute suspense!!!!
በስንት አመቴ ቆሎ ቆሎ የሚል ሰማው
ምን ጉድ ነው ምንሰማው ግን? ምስኪን የኔ አባት ያሳዝናል አይዞህ