ፍቅር ተሞሸረች 😱. ሜካፕ አያምርብሽም አልኳት 😭

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 окт 2024
  • #yetenbitube #abtube #ethiopianprank

Комментарии • 466

  • @yordanosbirhane4401
    @yordanosbirhane4401 Год назад +154

    እባክሽ ሜካፕ የሚባለውን ነገር አትንኪ ሳትቀባ እንዴት እንደምታምር በላይክ ንገርዋት

  • @donaytroyal860
    @donaytroyal860 Год назад +59

    እረ ናፍቃችሁኝ ነበር❤ የኔ ማር ያለ ሜካፕ ነው እምታምሪው❤

    • @genetteshome3906
      @genetteshome3906 Год назад +1

      እውነት ሜካብ አያምርብሽም በተፈጥሮሽ ውብ ነሽ

  • @ensratube
    @ensratube Год назад +13

    ሰው በተፈጥሮ ውብ ነው አቺ ደሞ በጣም ቆንጆ ነሽ ሜካም ከምልሽ በላይ ያስጠላብሻል ማተብሽም አውልቀሻል ለምን ማህተብ የልብስ ወበት ያጠፋል የተባላቹ ይመስላል ኧረ ባዛኝቷ ተው ግን ማህተብ አታውልቁ😢😢

    • @ውብዬየሰማዕቷልጅ
      @ውብዬየሰማዕቷልጅ Год назад

      እውነት እህቴ ክርስቶስ ስለኛ በመስቀል ላይ የተሰቀለው ለኛ ብሎ በእርሱ ቁስል እኛ ተፈወስን እርሱ ወደደን ቸር አባታችን የክርስትናችን መገለጫ መሀተባችን የደም ዋጋ የተለበት ዘላለም በልባችን ባንገታችን ሊኖር ይገባል ኦርቶዶክሶች የክርስቶስ ፍቅር የገባችሁ በቅድስት አርሴማ እደው ብንችል መሀተብ ብቻ ብናደርግ ጌጥ ስጋዊ የውበት ማድመቂያ ሊሆን ይችላል ዘላለማዊው የክርስቶስ ፍቅር የነብስ ዋጋ ያለው መሀተባችን ይበልጣል

  • @lidyalidya7062
    @lidyalidya7062 Год назад +119

    ከምንም በላይ ማህተባችንን ስንፈልግ ልናወልቀው ስንፈልግ ልንለብሰው አይደለም የተፈጠረው የታለ ማህተብሽ🤔🤔

    • @abemediaextra
      @abemediaextra Год назад +1

      Tiklkl Bleshal

    • @ወሎየዋነኝ-ቨ3ነ
      @ወሎየዋነኝ-ቨ3ነ Год назад +4

      ወየው 🤣🤣🤣🤣🤣

    • @yechouyecho1621
      @yechouyecho1621 Год назад +4

      እውነት ነው እምነት እምነት ነው ለሰው እይታ ብለን እምነታችንን ባንረሳ

    • @ደስየባታናፋቂ
      @ደስየባታናፋቂ Год назад

      ልክ ነሽ እህቴ የebs ጋዘጠኞች ነበሩ መሀተብ አልባዎች ደሞም አንዳንዶቹ ላለባበሳቸው ብለው መሀተብ የምታወልቁ ወየውላችሁ 😢😢😢😢

    • @elhamlove8178
      @elhamlove8178 Год назад

      😂😂😂😂😂

  • @ZemzeMabat
    @ZemzeMabat 9 месяцев назад +26

    አሁን ትዝታውን እደት ይችሉታል አላህ ያግዛችሁ😢😢

    • @እሙአማር-ፐ7ለ
      @እሙአማር-ፐ7ለ 8 месяцев назад +1

      😢ይገናኛሉ ሰው ወልዶም ተለያይቶ ይማለሳሉ እነዝህም እደዛው

  • @zahrahi12UAE-st6qf
    @zahrahi12UAE-st6qf 8 месяцев назад +10

    ጣፋጭየሆች ልጅ ነሽኮ፡ትለያለሽ ማሬ ፍቅር አብርሽጋር ብትማለሱ እደት ደስ ይለናል፡እሩታ ጋ አላማረበትም

    • @hayathayat9273
      @hayathayat9273 8 месяцев назад +1

      ሲጀመር እኮ ፍቅርን ነዉ እሚወዳት አስር ግዜ ነዉ እሚስማት እሚያቅፍት በስስት ነዉ እሚያያት ይችኛይቱን እኮ ለቪድዬ ነዉ እሚፈልጋት

  • @ውብዬየሰማዕቷልጅ
    @ውብዬየሰማዕቷልጅ Год назад +29

    የኔ ውዶችዬ እንኳን ደህና መጣቹልኝ ዛሬ አንደኛ ነኝ ፍቅር ቆጆ አብርሽ እውነቱን ነው ሜካፕ አያምርብሽም ኦቨር ሆነ ሜካፑ ማነው እደኔ ሚወዳቸው አዚህን ጥንዶች በላይክ ፕሊስ

  • @qweqwe444
    @qweqwe444 Год назад +23

    እዉነትህነዉ የተፈጥሮዋነዉ የሚያምርባት❤❤❤

  • @RitaRitacell-w7o
    @RitaRitacell-w7o Год назад +36

    እነዚህን ልጆች እደኔ በቅርብ ማየት ጀምሮ ሱስ የሆኑበት ማነዉ❤❤❤❤

  • @samriwtmakonenn4268
    @samriwtmakonenn4268 Год назад +17

    ሜካፕ ይቅርብሽ እድሁ ቆንጆ ነሽ❤

  • @ብትአብዱሠኢድ
    @ብትአብዱሠኢድ 9 месяцев назад +3

    ምርም ፍቅር ነበርሽ በተለይ ደግሞ ድምፅሽ የኔናት እራሡ ፍቅር ያሢዛል የምር በጣም ነዉ የናፈቅሽኝ

  • @እግዛብሄርፍቅርነዉእማፍቅ

    ማህተባችን ውበታችን ነው ምነው እህቴ ስፈልጊ የማታውልቂ ስትፈልጊ የምታረጊ ጌጢ አደለም መስቀል ሀይላችን ነው እኔ ለደቂቃ እንኳን አልቆይም ያለ ማህተብ ልቦና ይስጥሺ እኛ እንኳን በባእድ አገር ሁነን ማህተባችን አናውልቅም ማህተቤን ከምፈታ አንገቴ ቢቆረጥ ይሻለኛል

  • @jaym5175
    @jaym5175 Год назад +8

    ያለሜካም ነዉ የምታምሪዉ ማህተብሽን ደግሞ አታዉልቂ እወዳችኋለሁ

  • @yodelielt9967
    @yodelielt9967 Год назад +5

    ለሜካፕ ለፈረንጅ ጨሌ ብሎ ማህተብ ማውልቅ ምን የሚሉት ነገር ነው ማህተቤ ከአንገቴ ለስኮንድ ወልቆ አያውቅም ልብ ይስጣቹ ሲፈለግ ሚወለቅ ሲፈለግ ሚደረግ ጌጥ አይደለም አስተውሉ

  • @selamselam5659
    @selamselam5659 Год назад +2

    እኔኮ ማሪያምን ተደራራቢ ወርቅ ያገት አለኝ ግን ከማተቤ ጋር ደሪቤ ሳስርው እራሱ እዴት እደሚያስጠላኝ እኳን ይህን የአድብር ጨሌ ምን እደማህተቤ

  • @asri6330
    @asri6330 8 месяцев назад +6

    አብርሽ ግን እግዚ አብሄር ይፍረድብህ እሩታ ህይውትሽ ይምርር

    • @fatmhsaad5877
      @fatmhsaad5877 8 месяцев назад

      የምር ፍቅር አሳዘነቸኝ አይ አብርሽ😭😭😭😭

    • @okok-ug5xb
      @okok-ug5xb 5 месяцев назад

      ቆይ ሩታ ምን አረገች 💔💔💔💔

  • @ጥነኝናፋቂዋ
    @ጥነኝናፋቂዋ Год назад +5

    ያለ ሚካብ ነው የምታምሪው እህት ለባለ ሚካቦይ ተይላቸው በተረፈ ደሰ ትላላቹሁ 🥰🥰

  • @RHAMAYGATA
    @RHAMAYGATA Год назад +4

    ቀሚሱ አንደኛ ነው ዱቄቱ ይቅርብሽ😂😂 እንድሁ ቆንጆ ነሽ❤❤❤

  • @ሰሊየነፍጠኛልጅ
    @ሰሊየነፍጠኛልጅ Год назад +28

    ይለጠፍል
    ይቦካል ዲቄቴ በሳቅ🤣🤣🤣🤣🤣

  • @basamatbasamat6026
    @basamatbasamat6026 Год назад +1

    ብር ለምን እደሚወጣ ብታዉቁ ጥሩ ነበር ለመዝጉርጉር ጌዜና ብር ከምታወጭ ለቁም ነገር አዉይዉ ወደ በተረፈ ቆጆ ነሽ ያለ ዱቄት❤❤❤

  • @alemabera3458
    @alemabera3458 Год назад +2

    እውነት ነው የተፈጥሮ ውበትሽ በጣም ነው የሚያምርብሽ ታምሪያለሽ ግን ሌላ ፍቅር ሆነሻል

  • @እሙዘኢትዮጵያ
    @እሙዘኢትዮጵያ Год назад +4

    ወይኔ ማህተባችን ሲፈታ ስናስጠላ መስቀልሽን እሰሪ እናት

  • @masterali3563
    @masterali3563 Год назад +24

    ድመት መሰልሽ እግዚአብሔር በሰጠሽ አጊጭ ምርጥነሽ ሜካብ ያሰጠላኛል በህይወቴ

  • @Enen550
    @Enen550 Год назад +9

    እና ማህተብ ማውለቁ ለምን አስፈለገ😢😢😢

    • @ኤፍታህ-ሸ5ቀ
      @ኤፍታህ-ሸ5ቀ Год назад +3

      እኔ ጠየቀ ነው

    • @habhabshi1493
      @habhabshi1493 Год назад +2

      ዳግዬ አንችሥ መቼ ታረጊያለሽ መሥቀል እራሣችንን እንዉቀስ መጀመሪያ እንኳን አገራችሁ ሆናችሁ እኛ በባእድ በሥደት ሀገር ሆነን መስቀላችን ካንገታችን አይወልቅም ልቦና ይሥጠን ፈጣሪ 😢😮😮

    • @nas7117
      @nas7117 Год назад +2

      @@habhabshi1493 አረ እሷ አይደለችም በሰው ስም እየነገዱ ነው

    • @ChxGux
      @ChxGux 5 месяцев назад

      እዉነክነዉ ማህተብ ማዉለቅሽ አሥፈላጊነዉ😢​@@nas7117

  • @jemilakedir9261
    @jemilakedir9261 Год назад +2

    የምር እውነት ነው አያምርብሽ ዝንጆሮ አስመሰለሽ እኮ

  • @milkaambes6224
    @milkaambes6224 Год назад +26

    በጣም ነው ምወዳቹ ይ❤❤❤❤❤❤❤❤ ከአህት 🇪🇷 🎉

  • @gsuu5686
    @gsuu5686 Год назад +5

    እናት ለምንትጠፋላችሁ❤

  • @sadahuesien1678
    @sadahuesien1678 Год назад +3

    እዉነቱን ልገርሽ እበክሽን ከ ሜከፕ ሪቂ እህቴ አለም ያቺ አለህ ያሰጣሽን ሙሉ ዉበቲሽ ይሸላል ያምሬን ምልሽ ያኔ ኮሜቲ ያታመቻቹ በለይኪ ከሰዩን❤❤😮

  • @ውብዬየሰማዕቷልጅ
    @ውብዬየሰማዕቷልጅ Год назад +13

    እረ እረ በቅድስት አርሴማ ስም ሴቶች ለምን ማህተብ ታወላቃላችሁ እንዴት ለጌጥ ተብሎ በምንም ታአምር አንድ ኦርቶዶክስ መስቀል ማውለቅ. ተገቢ አደለም

    • @masterali3563
      @masterali3563 Год назад +4

      እውነት ነዉ አይ እግዲህ ልቦና ይስጠነ እግዚአብሔር አምላክ😢

    • @kal3501
      @kal3501 Год назад +1

      😢😢😢 Lebon yesax lin egezaber amalak

    • @Sofia-nk4kc
      @Sofia-nk4kc Год назад +2

      እናቴ እኮ ለሀይመኖተችሁ ክብር የላችሁም
      መፅሀፍ ቅድሳችሁ የምየዘውን እኮ አንድ ነገር አትተገበሩም ለምን እንደሆና አለቅም. ሀይመኖተችሁ እኮ እሄንን አላበባስ አይፍቅድም ሴትልጅ መገላለጥን አይፈቅድም ሙዝቅ አይፈቅድም መጣጥ አይፈቅድም ዝሙትን አይፈቅድም አራ ስንቱን ልዘራዝራችሁ

    • @bmm72
      @bmm72 Год назад +3

      እንደዚህ እያሉ ሀይማኖታችንን ያሰድባሉ

    • @raeecell6431
      @raeecell6431 Год назад +3

      እህቴ በምንም ምክንያት መሀተብ አይወልቅም

  • @የኢዙብቻነኝ
    @የኢዙብቻነኝ Год назад +8

    😂በሜካፕ ስትታይ ወተት ውስጥ ገብታ የወጣች ድመት ትመስላለች😅

  • @ማረግየቅዱስሚካኤልልጂ

    መስቀልሺን ለምን አወለቅሺ ልብስ መሰለሺ እንዴ😢😢😢😢😢😢

  • @genzedyimer9894
    @genzedyimer9894 Год назад +2

    ውይይት፡ስወዳችው፡ሙቸነው፤አብርሽ፡እናትህና ፍቅር፡ባድላይ፡ጋብዝልን❤❤❤❤❤❤

  • @mkihahmed3531
    @mkihahmed3531 Год назад +17

    ዱቄቴ ይቦካል አላለችም በሳቅ😂😂😂😂😂

  • @maqdsmaqds5132
    @maqdsmaqds5132 Год назад +3

    ምነው:ማተምየለሺም:የሚገርመኝ:ሲሙሸሩ:ክራቸውን:ይሚጥሉትነገር:አይገባኝም:እየውየባልሸን:ጀርግግ:አርጎትሲያምር

  • @FhhfFjgtt
    @FhhfFjgtt Год назад +1

    እውነት ፔካፕ እሚባል እዳትጠቀሚ ሁለተኛ እዲሁ እኮ ቆጅዬ ነሽ❤

  • @birucke
    @birucke Год назад +3

    የአንገት ክርሽን መስቀልሽን እሰሪው።

  • @vidiyomusiktfg1961
    @vidiyomusiktfg1961 Год назад +2

    ቆይ ግን ለምን ማህተብ አታደርጊም አይ ትርጊሙን አለማወቃችን

  • @sarahsarah826
    @sarahsarah826 Год назад +2

    Mesikel Areg ❤😊 Konjo nesh🎉

  • @taseemkoyil1632
    @taseemkoyil1632 Год назад +3

    ግን ማሀተብ የማታረጉት ለምድነው

  • @maryelove7751
    @maryelove7751 Год назад +3

    ሜካፕ አያምርብሽም የኔ ቅመም በዉሃ ብቻ ታጥበሽ ዉጭ እዉነቱን ነዉ አብርሽ ጥሩ ልጂ ነህ

  • @mareyammareyam-gp4kl
    @mareyammareyam-gp4kl Год назад

    ያለ ሜካፕ ነው ምታምሪው ደሞ ማህተብሽ ለምን አወጣሽው ማህተባችን እኮ መቼም ከአገታችን መውጣት የለበትም አብርሽ ንገራት

  • @KamilaRose-i1v
    @KamilaRose-i1v Месяц назад

    እዉጪ እዳልጠብቀዉ
    ዱቄቲ ይቡካል አላለቺም
    ደሞ የሱ ፈቅር አቺነሺ አላም
    አይይይትዝታ

  • @ጌጥነኝየድንግልማርያምልጅ

    እንዴት እንደሚያስጠላብሽ ሜካፕ በእውነት ደግሜ መስቀል እንደፈለገሽ እምታወልቂው እንደፈለገሽ እምታደርጊው አይደለም ድምቀታችን መሀተባችን ነው

  • @ይወትያስጠላል
    @ይወትያስጠላል 5 месяцев назад +1

    ፍቅርዬ የኔ ልዩ❤❤

  • @lidacall2815
    @lidacall2815 Год назад +1

    በጣም ምወዳቹ ጥንዶች ፍቅርዬ ስወድሽ በጣም ነው ምታምሪው የኔ ቆንጆ

  • @ህልምአላኝበስስትየምጣብቃ

    ወይክክክክክክ ፍትሽ ሰዉዲ እጅሽ ሱደኔ የምለዉ ተሬክ አሁን ምከፕ አልወድም ስለፈጠረ ዉብ ናን

  • @hayatessa6497
    @hayatessa6497 Год назад +3

    ይቦካል አላለይም😂 የትናቺሁ የዱቄት አምላኪዎቺ😂😂😂😂😂😂

  • @fentaye9663
    @fentaye9663 Год назад

    ኧረተዉ አታሱፍራት ግን ሜኩብ አያምርባትም እዉነት

  • @hapitamahmad8755
    @hapitamahmad8755 Год назад +1

    ክርሥቴያን ወች ሁሉ መሥቀል አድርጉ እሂ አገትሸላይ ያለው በጣም ያሥጠላል

  • @ቻይውምኔስ
    @ቻይውምኔስ Год назад +2

    አህለንወሣህለን ተፈጥሮሽያምራል ውለተኛእዳትቀቢ❤የኔውድአላህይጠብቃቹ

  • @rabiarabu3985
    @rabiarabu3985 Год назад +1

    እስቲ ማነው የእራሷን ውበት የሚወድላት ኔካብ አያምርብሽም

  • @ሰላምሀበሻ
    @ሰላምሀበሻ Год назад +1

    እንዲሁ ውብ ነሽ እኮ ግን በንደዚህ አለባበስ ለምን ማህተብሽን አወለቅሽ ጥሩ አይደለም ማህተብ ለጌጥ ተብሎ አይወለቅም

  • @almanal4373
    @almanal4373 Год назад +1

    የዉ ነት መካብሳታደርጊ ታምሪያለሽ የኔቆጆ

  • @werknishiwassa6991
    @werknishiwassa6991 Год назад +11

    ማህተባችን ውበታችንነው ❤❤❤❤❤❤

  • @onelove1703
    @onelove1703 Год назад +6

    ኦርቶዶክስ ከሆንሽ ማህተብሽን አርጊ 😢

  • @እማፍቅርሶልያናእናቴ
    @እማፍቅርሶልያናእናቴ 8 месяцев назад +1

    የልጅነት ፍቅርህን በጴንጤ ቀየርክ

  • @fatumsiedmola8229
    @fatumsiedmola8229 Год назад +9

    ዱቄቴ ይቦካል ደስ ይላል🤣🤣🤣🤣🤣

  • @Emanmohammed-c3h
    @Emanmohammed-c3h Год назад +9

    ዱቄቴ ይቦካል በሳቅ😮😅😅

  • @ለምለምኢትዮጵያናትሀገሬተ

    እናት መሀተብሽን አታውልቂ ፈቅረኛሽ መሐተቡ አድናቂ ነኝ በርታ ወድም አለም አዲነው የምን ዱቄት መለቅለቅ ነው

  • @xpk5509
    @xpk5509 9 месяцев назад

    ያለ ሜካፕ ነው እምታምሪው ሲቀጥል ማህተብሺ የት አለ ለምን አወለቅሺው?

  • @zainabmousa3883
    @zainabmousa3883 Год назад +2

    አረ ሜካብ አልቦ ቆጆ ነሽ🥰🥰🥰

  • @gsuu5686
    @gsuu5686 Год назад +1

    ፍቅር ታምራለሽ እዳትቀቢ ሁለተኛ

  • @ALHAMDULILAH-b4p
    @ALHAMDULILAH-b4p Год назад +1

    ወግጅ ይለጠፍብኛል አላለም ግን ተፈጥሮ ውበታችን ነው የሚያምረው ይሄን ዱቄን አትለለቁ ሴቶችዬ

  • @yarsamyaligneg
    @yarsamyaligneg Год назад +3

    መሥቀሎሽ አርጊ ማሬ

  • @selame3757
    @selame3757 Год назад

    ያለሜካፕ ነዉ እደዉ እምታምሪዉ ቀሽት ነች ግን ማህተብ የሌለዉ ሰዉ አልወድም ጥሎብኘ🤔

  • @Sss-ut5mk
    @Sss-ut5mk Год назад +1

    አገትሽ ላይ መስቀለ አርጊ እሽ ማር

  • @albkomedia-2886
    @albkomedia-2886 8 месяцев назад +1

    ይችልይ ደስ ስትለኝ

  • @Sara-lb6zy
    @Sara-lb6zy Год назад

    You don't need make-up girl because your natural beauty is better than makeup

  • @ወታደር
    @ወታደር 19 дней назад

    ፍቅርየ የኔ ፈንድሻ አንደኛ ነሽኮ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @አጠደአጠደ
    @አጠደአጠደ Год назад

    በህወቴ አድምቀን ተቀብቸ አላቅም በጣምበጣም እምጠላውነገር ሜካብነው እኮን ዱቄት የእርሳስኩል አልኮልም ቅድቤንእኮን እግዛብሔርየሰጠንን ወበትምንአነሰን

  • @mimisimrat963
    @mimisimrat963 Год назад +4

    እሽ 2 ሆናቹ ሜካፕ ጭራሽ አያምርባችሁም። አንቺ ና ሳምሪ😂😂😂😂😂😂በተጨማሪ ይቦካል ባልሽው እስማማለሁ ወይኔ....... በሳቅ 😅😅😅😅😅😅

  • @farahalrousan3628
    @farahalrousan3628 Год назад

    ድንቅ የተፈጥሮ ዉበት አለሽ ቆይቆይ ፊፊፊትሽ የታል ሰላማዊ ሰልፍ ልወጣነዉ የፍቅር የቀድሞ ፊት ይመለስ ይመለስ ✊✊✊✊✊

  • @netse-family
    @netse-family Год назад +1

    የኔ አዳም ቶሎ ናና አብረን ቢዲዮ እንስራ❤❤

  • @abybitch8991
    @abybitch8991 Год назад +3

    እረ ወይኔ በሳቅ 😅😅😅😅😅😊እውነት እደኔ ነሽ አያምርብሽም ውዷ ዝም ብሎ ነው እሚያምርብሽ

  • @myhuaweihuawei7959
    @myhuaweihuawei7959 Год назад +4

    ያለ ሜካፕ ነው የምታምሪው

  • @Mነኝየእምየናፍቂአልሀምዱ

    ዱቄቴ ይቦካል አላለቺም😂😂😊

  • @ብትአብዱሠኢድ
    @ብትአብዱሠኢድ 9 месяцев назад +1

    የኔ ፍልቅልቅ ከቶ የት ነሽ ማር እረተይ ለኛኳን አለን በይን ኡፉ እደት እደምኖድሽኮ የምር ተይ ነይ ተይ ተይ

    • @shsh1715
      @shsh1715 8 месяцев назад

      😢😢😢🥺🥺🥺ምናለ ለኛስትልበመጣችበሚዲያ😢😢😢

    • @ድናችንንእንማር-ኸ9ሠ
      @ድናችንንእንማር-ኸ9ሠ 7 месяцев назад

      እኔግን በጣም ግርርርም ብሎኛል በዝህ ፍጥነት እንደት ፍቅር ያዘው

  • @ae7936
    @ae7936 Год назад +2

    በጽም ታምራላችሁ እግዚአብሔር ያዝልቅላችሁ🙏

  • @atsedegodefa9732
    @atsedegodefa9732 Год назад

    እዉነት ነዉ ዉብየ ነሽ ሸጋ ካለ ሜክአፕ የኔ ዉድ ስወድሽ❤❤❤

  • @zeinab3029
    @zeinab3029 Год назад

    ሜካፕ አያምርብሽም በኖርማል ቆንጆ ነው

  • @saraethiopi9378
    @saraethiopi9378 Год назад

    ጎበዝ ነክ በጣም እኳን እዲትጣጠብ አረካት በጣም የምጠላው ዱቂት መቀባት ነው

  • @ያረብቀልቤንወዳተ
    @ያረብቀልቤንወዳተ 3 месяца назад +1

    ሚስኪን 😪😪😪😊

  • @love-ep6tg
    @love-ep6tg Год назад

    ግን ለጌጤ መሀተብ እምታወልቁት መሀተብ ምን እዳያረጋችሁ ነዉ😢

  • @felekugelaye6750
    @felekugelaye6750 Год назад

    Enkwan dena metacew nafekacewn neber yak meykab betam konjoooooo nesh ❤❤❤❤ beterfh ewedacewalw😍😍😍😍😍😍

  • @quickistgirl922
    @quickistgirl922 Год назад

    እረ በማሪያም የማህተቡን ትርጉም አንብቡ መጀመሪያ ስንፈለግ የምናወልቀው አይደለም ያሳዝናል😢😢

  • @የማርያምያርሴማልጅ

    ዱቄቴ ይቦካል ተመችቶኛል

  • @ደብራብራሀን
    @ደብራብራሀን Год назад +4

    ሁለታቹም ደስ ትላላቹህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mesi5970
    @mesi5970 Год назад

    ወይ አብርሽ እንዴት ነው የሚያያት ተገርሞ😅😅

  • @ሱሱነኝጉራጌዋ-ፀ1ቘ
    @ሱሱነኝጉራጌዋ-ፀ1ቘ Год назад +3

    ኸረ ቆይ ይለጠፋል 😂
    ዱቄቴ ይቦካል 😂በሳቅ ገደላቹኝ 😅

    • @zmzmmzmz4645
      @zmzmmzmz4645 9 месяцев назад

      ወላሂ እኔም እደትእደሳሁ

  • @Seblekebed
    @Seblekebed 5 месяцев назад

    Btman tamer nbaer gan egezber yfkede eraet uane ualme yasebew yunem egezber ymertew enje ❤

  • @gonjitassfa8823
    @gonjitassfa8823 2 месяца назад

    ከምንም ሀይማኖት ይበልጣል እዳትሰናከይ

  • @saraterefe9902
    @saraterefe9902 Год назад

    Enkon dena metachu atem segurh btaskortew yeteshale tamraleh🥰🥰🥰🥰🥰

  • @የቅዱስገብረኤልወዳጅ

    ዉጭ እንዳሎጣ ዱቄቴ ይቦካል😅😅😅

  • @HayatRida-i5g
    @HayatRida-i5g 9 месяцев назад

    የምር በጣም ነው ሚያስጠላብሽ ሜካፑ

  • @robiaman3499
    @robiaman3499 Год назад +2

    ወይ ሜካፕ 😂😂😂😢...ባልሽ እሚልሽን ስሚው እውነቱን ነው😊..ያለ ሜካፕ ቆንጅዬ ነሽ እሺ❤❤

  • @አሱፍቅር-ፈ3ሠ
    @አሱፍቅር-ፈ3ሠ Год назад +2

    ❤❤❤❤❤❤❤ ኧረ ቆጃናት

  • @bmm72
    @bmm72 Год назад

    ምንም አያምርብሽም !!!!! ለምን ማህተብሽን ፈታሽ ከመስቀሉ ጨሌው በልጦብሽ ነው !???????

  • @samerahsemir48
    @samerahsemir48 Год назад

    ሜካብ አያምርብሽም ከምር ንፁህ መልክሽ ነው የሚያምርብሽ

  • @Mayimuna-k6b
    @Mayimuna-k6b 2 месяца назад

    Fiqre.yene.qabaxi❤

  • @amenamenselasa9298
    @amenamenselasa9298 Год назад

    ዱቄት የምትቀቡ መልክ አለኝ ብላችህ እንዳተውር እግዚአብሄር አይወዶውም