ዳግመኛ ልቤን ሰበርሽው.አብርሽ ዋሽተሽኛል አላት😱😭😭

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 30 сен 2024

Комментарии • 3,9 тыс.

  • @TigistHailu-gx9lj
    @TigistHailu-gx9lj 3 часа назад +62

    ታውቀው የነበረውን ሰው ሁሉ ለንተ መንገር አለበት ብዬ አለምንም በተለይ ደሞ እነደ ደኒ አይነት ባለጌ ሰው አውቃለሁ ማለት ይከብዳል

  • @haregmami6906
    @haregmami6906 3 часа назад +90

    ሩታዬ ከፅጌ የታረቀው በፍቅራችሁ ቀንቶ እንጂ ሊታረቃት ፈልጎ አይደለም ተረጋጊ

    • @semirabereka6737
      @semirabereka6737 2 часа назад

      Betkikile awo sigan faligote sayehone Rutan lambkali nabre esuwn yatrkate mikaga

    • @ሀዋወሎልጂነኝ
      @ሀዋወሎልጂነኝ Час назад +2

      ትክክክክክል

    • @ሀዋወሎልጂነኝ
      @ሀዋወሎልጂነኝ Час назад +4

      ከታረቁ አንዲ ወር አልሞላቼውም ከዛ ተበቀላት ሩታን በቅናት

    • @SariyHammerina
      @SariyHammerina Час назад

      Betikil ere Dani geram sew yidebiral bezih like setan mehoni

    • @nfffdt931
      @nfffdt931 48 минут назад

      ትክክል

  • @የሀግሬናፋቂ
    @የሀግሬናፋቂ Час назад +25

    ፕራንክ መስሎኝነበር ዳኒከልቡ ከሆነ ያፈቅራትነበር ማለትነዉ ቀንቶል ሆንብሎሊጣላችሁነዉ አትስሙት

  • @AbebechLove-id1ym
    @AbebechLove-id1ym 3 часа назад +496

    ዳኒ ቅናት ነው እንዲህ ያደረገው የምትሉ👍 አብርሽና ሩታ መቼም አይለያዩም😢❤

    • @EleniGidey-v5u
      @EleniGidey-v5u 3 часа назад +1

      ሳህ❤

    • @Bintislam-tx5ps
      @Bintislam-tx5ps 3 часа назад +3

      100%%%%%%%%%%%%%%%%%%%%%%%%%% ነው

    • @naharuish212
      @naharuish212 3 часа назад +1

      ልክ ነሸ

    • @ribkayemariam1916
      @ribkayemariam1916 3 часа назад

      Yah keneto new eko deneze yehone neger

    • @EmuHiba-pv3wr
      @EmuHiba-pv3wr 3 часа назад +10

      መጨረሻውን ክፍል በረሙቤት ጠብቁ😂😂😂😂ድራማውእደቀጠለነው

  • @MubiyouTube
    @MubiyouTube 3 часа назад +473

    እሩታዬ የኔ የዋህ ሁሉም ያልፈል ሂወት ብዙፈተና አለት ❤❤ ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላሟን መልስልን🤲🤲

    • @raksameera6520
      @raksameera6520 2 часа назад

      ደሚሪኝ ወደ እዳወም እሶናት ያሰነቃቺወ እጅ የኔ እሱን ስታይለምን እመለሳለሁ አለች ቀለል አድርጋወ ቢሆን ይሄን ያክል አይሄድም ነበር

    • @tinakeller7658
      @tinakeller7658 Час назад

      Asemesaye

    • @Jamela-ql5eh
      @Jamela-ql5eh Час назад

      ውደ በጣም ባለጌ በትዳር መሀከል መግባት ዳኒ ሲጀመር አብርሺ ጋር ሳያት እቀናለሁ ብሏል ዳኒ አብርሺ ፅጌን አጥቶ ብራክ ባያረግ ይሔሑሉ አይመጣም ነበር

    • @JojoJojo-lv8he
      @JojoJojo-lv8he Час назад +1

      እደምንም ብላቺሁ አስታርቁ በፈጠራቺሁ😢😢😢🙏🙏🙏

    • @GabiGabi-vc7ee
      @GabiGabi-vc7ee 36 минут назад

      አይዞሽ ሩታዬ መች ይሁን ከስቃይሽ የምት ወጭ የኔ ውድ አሁንስ በጠም ነው የሰዘንሽብኝ ደን ግን ቅነት ቅበት አይሆንም ከህወታቹ ውጠ የሰው ህይወት አትበጥብጥ😢😢😢😢🎉🎉🎉

  • @halimahili1287
    @halimahili1287 2 часа назад +65

    አብርተርጋጋ ካንተ በፊት ከሆነ ቸግር የለዉም እንኮንሆነ ብለህ እለፈዉ ለምቀኝ ቦታ አትሰጠዉ

  • @HtymiTuba5335
    @HtymiTuba5335 3 часа назад +780

    ሩታ እና አብርሽ መቸም አይለያዩም ሩታ ጥሩ አፍቃሪ ፈጣሪ ይጠብቅሽ ደምሩኝ ጋይስ

    • @DPo-fq3lb
      @DPo-fq3lb 2 часа назад

      😢😢😢😢

    • @bekkiman7359
      @bekkiman7359 2 часа назад +1

      er prank nw atashkabtu🤣

    • @ritaadinew1335
      @ritaadinew1335 2 часа назад

      አየን እኮ ምን አለ አብርሸን ግን በሂወቱ እየመጣችሁ ባታረብሹታ አሁንሰ አሳዘነኝ

    • @Dokma-ii2xk
      @Dokma-ii2xk 2 часа назад

      ፕ ራንክ😂😂😂😂🫡🫡

    • @asinaajamiluu
      @asinaajamiluu 2 часа назад

      😢😢😢😢

  • @MemeberkeketAtraga
    @MemeberkeketAtraga 3 часа назад +63

    እሩታም፡ጥፋተኛ፡ነች፡ምክንያቱም፡ነገሩ፡ነገሩ፡ከተጀመረ፡በኋላ፡ቀድማ፡ለባሏ፡ማስረዳት፡ነበረባት፡ጥፋት፡ነው፡ባሏን፡ይቅርታ፡መጠየቅ፡አለባት

    • @Jamela-ql5eh
      @Jamela-ql5eh 2 часа назад +2

      ፍቅር የላትም ሩታ ከዳኒ እሱ ሊያጣላቸው ነው ሩታ ጥፊት የለባትም

    • @tftggg8965
      @tftggg8965 2 часа назад

      ትክክል​@@Jamela-ql5eh

    • @KemilaMohammed-c6z
      @KemilaMohammed-c6z 2 часа назад +1

      እውነትነውመደበቅየለባትምነበር

    • @AelmGetachew
      @AelmGetachew 2 часа назад

      ደሞም ይቅርታ መጠየቅ እያለባት ድርቅ ትላለች

    • @Jamela-ql5eh
      @Jamela-ql5eh 2 часа назад +1

      @@KemilaMohammed-c6z ፍቅር ከለለባት ምኔ ብላ ትነግረዋለች። ለአብርሺ ሩታ ምንም ጥፋት የለባትም ፊቅረኛዋ ቢሆን ጥሩ ምንም የለን አለች እደ

  • @SmilingCaterpillar-qq5gl
    @SmilingCaterpillar-qq5gl Час назад +22

    የኔ ባል ሳለገው በፈት ፈቀረኛ አለኝ ነበር ብዙ ነገር አረገናል ግን አልነገርሁት እሱ ግን ሰላለፈው ህወትሸ አይመለከተኝም ነው ያለኝ አሁን 2 አመታችን❤

  • @YjoffHiud
    @YjoffHiud 3 часа назад +53

    ኢሄነገር ፕራንክ ካልሆነ ዳኒ ሚባለዉ ዥልጥ አጥፍቶዋል ምክንያቱም ምንም ቢገናኙ አሑን በሑለታቸዉ መሐል መግባት አልነበረበትም አብርሽ አንተ አንድ ነገር በመጣቁጥር አትዝለል ቀስብለክ ለማሰብ ሞክር ኦኦኦ

    • @للعاللل
      @للعاللل 3 часа назад +1

      በጣምአጥፋእንጂ❤❤❤❤

    • @ZamniyZamniy
      @ZamniyZamniy 36 минут назад +1

      ❤❤❤💪​@@للعاللل

  • @Lemlemfkr
    @Lemlemfkr 3 часа назад +95

    የመጀመራ ኩማች ነኝ ላይ ብቻ አርጉኝ ብራክነው የምትሉኝ😂😂😂

  • @مكيهمحمد-و8ن
    @مكيهمحمد-و8ن 2 часа назад +11

    በፍቅራችሁ ቀንቶ ነው ያለፈ ላይፍ አሁን የሚያነሳው ወይም ባለፈው አብሪሽ ከፅጌ ጋ የሠራውን ፕራንክ ሊበቀል ይሆናል እናንተ ለሠው ቦታ አትሥጡ

  • @sameerahmad-d8l
    @sameerahmad-d8l 3 часа назад +48

    አብርሽና ሩታ መቸም አይለያዩም ዳኒ የስራህን❤❤❤❤😢😢😢😢❤❤❤😢😢

  • @meremwolloyewatube
    @meremwolloyewatube 2 часа назад +63

    ግን የኔኮሜት አይታያችሁም እደ🙆ደምሩኝ የስደት እህታችሁነኝ አበረታቱኝ

    • @MakAsser
      @MakAsser 37 минут назад

      ❤❤❤

  • @MremAdem
    @MremAdem Час назад +27

    ምንም ከሌለና ወንድምሽ ከሆነ ስታይው ለምን ደነገጥሽ መጀመሪያ 😂😂😂

    • @UuUu-o1y
      @UuUu-o1y 28 минут назад

      Benorem yalfa hewt naw cheger yelam

    • @saganeshlebanon
      @saganeshlebanon 22 минуты назад

      ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉😂😂😂😂😂

    • @MozaRrrr
      @MozaRrrr 15 минут назад

      Eko

  • @سلامهحبشي-ك3ب
    @سلامهحبشي-ك3ب 3 часа назад +85

    ኣብርሽ ተረጋጋ የለፈ ታርክ ነው ልጅ ለናንተ ለመላያየት ነው ፈጣር ከመቀኛ ሰው ይጠብቀን❤❤❤❤❤😢😢😢😢

    • @Burhan-hq4we
      @Burhan-hq4we 9 минут назад

      አዎዳኒከአብርሽለማለያየትአስቦነዉዳኒአሰቀያሚአስቀያሚሰዊ

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki
    @sdetegawnegnbetesebochennafaki 3 часа назад +34

    አብርሽ አታካብድ በላይህ ላይ የሂደች አታስበስለዉ ካተበፌት የሆነጂ ካተ በህላ የሆነ አታስመስለዉ እሩትዬ😢አይዞሽ የኔ የዋህ ጠላትሽ በዛ😢😢አችግን ጠንካራ ልጅ ነሽ ይሄም ያልፍል😢

  • @ZehArASSEN
    @ZehArASSEN Час назад +11

    አብረሽየ ይሄ ያለፈ ነገረ ነው ሲጄመረ ቆይ ያወኩትን ሠው ሁሉ ለባሌ ማስረዳት አለብኝ ነው ማለት ነው

  • @GenetTamirat-w9y
    @GenetTamirat-w9y 3 часа назад +47

    አብርሽና ሩታ የሰዉን ነገር አትስሙ 😢😢 ሁለተችሁም ወደ ፍት❤❤❤

    • @fekerbante9626
      @fekerbante9626 2 часа назад +1

      የሰው ነገር አትስሙ ....ሩታም መናገር ነበረብሽ ...አንተም ተረዳት😢😢😮😅ምንድን ነው

  • @BirkeTube35
    @BirkeTube35 3 часа назад +769

    አብርሽ እና ሩታን የምትወዱ200k አስገቡኝ

    • @LylaLyla-p6d
      @LylaLyla-p6d 3 часа назад +8

      አይዞህ ትገባለህ ወድሜ መልካም ልደት

    • @الزلزفزغارا
      @الزلزفزغارا 3 часа назад

      esu ayedelm😂😂😂​@@LylaLyla-p6d

    • @FfFff-vr2gn
      @FfFff-vr2gn 3 часа назад +6

      😂😂😂😂200k 1:25

    • @FfFff-vr2gn
      @FfFff-vr2gn 3 часа назад +4

      ​@@LylaLyla-p6d በለዉ ሀ ሁ ሂ ሃ 😂😂😂😂

    • @Sosiyeyetadelij-fw4dz
      @Sosiyeyetadelij-fw4dz 3 часа назад +5

      Biruk ayidelam eko

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 2 часа назад +9

    ከካሜራ ጀርባጨርሱ ሩታ በቃ ሰላም ስትሆኑ ቪዲዮ ስሩ አንቺም ቀድመሽ መናገር ነበረብ ሽ!ግን ይቅርታ ጠየቂአብርሽን!አብርሽ ይሔ ያለፈ ታሪክ ነው!ታረቁ በቃበውስጥ ጨርሱ!!!!!!

  • @vyytffthhyg3268
    @vyytffthhyg3268 2 часа назад +34

    አቤት ግን የሰዉ ክፋት አብርሽዬ የኔ ጀግና ወንድም ከማንም በላይ ሩቲዬ ታዉቃታለህ ስለዚህ የሰዉ ወሬ አትስማ እኔ የፍቅር ህወት አላሰለፍኩም እያለችህ አይደል አንተ ደግሞ በምታዉቀዉ መንገድ ተረዳት የምር ይህ ጣሳ እራስ ጠገበ ምን ችግር አለዉ መተዋወቅ እንደ ወንድም አህያ ነዉ የምር

  • @HahahaHussen
    @HahahaHussen Час назад +32

    ኖርማን ጓደኛ ከሆናቺሁ ለምን ዳኒን ስታይው ደንግጠሽ ጎትቶ አይደል አብርሽ የወሰደሽ ለምን አልሄድም ብለሽ

  • @hayatuaeamar7538
    @hayatuaeamar7538 3 часа назад +26

    እሩታዬ የኔ የዋህ አይዞሽ የዋህ ሰወች ብዙ ግዜ ይፈተናሉ አንቺ ደግሞ ጠንካራ ሴት ነሽ 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @NasErr-gk1ww
    @NasErr-gk1ww 3 часа назад +26

    እስኪ ዛሬ በሩታዬ ቤት የጠበቀ እንደ እኔ ላይክ አረ ተው ልቤን አፈረሳቹት ረሙካን በናታቹ ነገሩን ቀለል አድርጉት

  • @Hነኝየእናቴናፋቂ
    @Hነኝየእናቴናፋቂ Час назад +35

    ድራማው አላበቃም ክፍል አምስት በረሙ ቻናል ይጠብቁ😂😂

    • @lenaZaza-l9b
      @lenaZaza-l9b 47 минут назад +1

      😂😂😂😂

    • @3mr3li-p9f
      @3mr3li-p9f 47 минут назад +2

      በእኔ ቻናል ጠበቁ😊😂😂

    • @TgM-c4l
      @TgM-c4l 28 минут назад +1

      😂😂😂😂

    • @MissBaiyus
      @MissBaiyus 23 минуты назад +1

      እንደቀጠለ ነው 😂

    • @zk3815
      @zk3815 17 минут назад

      😅😅😅😅

  • @abebatadese3690
    @abebatadese3690 2 часа назад +39

    እሩታ ካንቺ ቀድሞ ሰምቶ ቢሆን ይሄ ሁሉ ፀብ አይፈጠርም ነበር
    ዳኒ አንቺን ፈልጎ ስላላገኝሽ የፍቅር ጥያቄዎችን ስላልተቀበልሽው ዛሬ ሊበቀልሽ ቀን ወጣለት ፅጌን ጓደኛ ያደረጋት አንቺን ለመርሳት ነው ዳኔ ያንቺ ፍቅር በቀላሉ የሚለቀው አይመስለኝም ስለዚህ ዳኒን ተጠንቀቂ
    ፅጌ ግን በጣም አሳዝናኛለች በጣም የዋህ ናት ሴት ልጅ ስትጎዳ አልወድም
    ዳኒ ከባድ ሰው ነው ወንድ ልጅ ከወንድ ጋር በዚህ ልክ አይጣላም በጣም ይደብራል ዳኒ አብርሽን እሩታን ፅጌን እዲሁም ተመልካቾችን ሁሉ ይቅርታ መጠየቅ አለበት::

    • @tftggg8965
      @tftggg8965 2 часа назад

      ሩታዬ እኮ ምንም አለጠፋች ልክናት

    • @TibaTube
      @TibaTube 2 часа назад +1

      እምታምኑት ነገርስ

    • @tinakeller7658
      @tinakeller7658 Час назад

      Ruta hulem wushtam nesh

    • @Jamela-ql5eh
      @Jamela-ql5eh 17 минут назад

      @@tftggg8965 በጣም ሩታየ አሳዘነቺኚ ሩታ ምንም አትሆንም አብርሺ አበዛው ለሱብሏ ቤተሰብ ተጣልታ ከመግፉት መገፊት አብርሺ ተጠቀቅ ሩታ የበለጠ ወዲ ታመጣለች ሩታየ ጀግናናት ቆፊጣና

  • @ሚስክያሲን
    @ሚስክያሲን 3 часа назад +37

    አብርሽ ወድሜ የሩታየ ንጎስ እሷ ያሳለፈችዉ ነገር ከለለ ምን ትገርህ ወድሜ ተርዳት እሱ የናተን ትዳር ሊያፈርስ የመጣ ሰይጣን ነዉ የወድ ጓደኛ ሁላችንም ነበርን ግን ሰለዛ ጓደኛችን እደዚህ አሳልፈን ነበር ብለን አናወራም ስለዚህ ተርጋጋ እሷ ለፍቅራችሁ ብዙ መከራ አሳልፋለች ተሰድባለች ላተ ብላ አንድ አመት ሙሉ. ተሰደበች በክብሮ ሳይቀር አሁን አንድ ሰገጤ መጣና እደት ታምነዋለህ ከኋላዉስ ምን ተልኮ እደለዉ ምን ታቃለህ ጥላታችሁ ብዙነዉ የሚቀኑባችሁ ብዙ አሉ ተጠቀቅ በደብ አስብበት ለሰይጣን ቦታ አትስጥ ወድሜ በጂ የያዘት ወርቅ እደመዳብ ነዉ ሳይሆን ነዉ ታሞ ከመማቀቅ አሰቀድሞ መጠቀቅ ነዉ ማንም ተራ ሰዉ መቶ ስላወራ እደዚህ መሆን የለብህም ለጥላቶችህ ቦታ አትስጥ ጥላቶችህ አይደሰቱ በአንተ ማዘን ብዙ የሚደሰቱ በዙሪያ አሉ ተርጋጋ የርጋ ወተት ቅቤ ይወጣዋል. ሩትየ የኛ ንግስት የኛ ልእልት አይክፋሽ እዉነተኛ ፍቅር ፈተናዉ ብዙ ነዉ ከችግር ብኋላ ምቾት አለ መከራወች ፈተናወች ዚበዙ ወደደስት እየቀርብሽ ነዉ አብሽሪልኝ ማንንም እዳሰም ታገሽ ብዙ ከዚህ የበለጠ ነገር አሳልፈሻል ይሄም ያልፋል ነገ ደስታ ነዉ የኛ ትግስተኛ የኛ ጀግና አሁንም ወደፊት ወደኋላ የለም ከንጎስሽ ጋር የጥላት ወሪ እዳሰሙ አደራ እንወዳችኋለን በርቱልን❤❤❤❤❤❤❤

    • @jamila690
      @jamila690 2 часа назад

      ደምሪኝ የኔ ልዩ❤❤❤

    • @MsrtDmsei-yz8cx
      @MsrtDmsei-yz8cx 2 часа назад

      ስልካችንንብራክቦርድ. አረጋችሁት😂😂😂😂😂😂

    • @UuUu-o1y
      @UuUu-o1y 18 минут назад

      Ewnat naw yetenagershew

  • @MenbereMamo-p5u
    @MenbereMamo-p5u Час назад +32

    ሩታ መቼ ይሆን ግን ስቃይሽ የሚያበቃው አሁንስ በጣም ነው ያሳዘንሽኝ አብርሽ ግን እንዴት ሩታን አታምናትም አንድ ነገር በተፈጠረ ቁጥር ማቅራራት ሆነኮ ስራህ ተረጋጋ እንጂ እሱዋ እኮ ለአንተ ታምና አክብረህ ነው የምትኖረው መረጋጋት አለብህ አብርሽ ከመናደድ ቆም ብሎ ማሰብ ተገቢ ነው ዳኒ ቀንቶ ነው ህይወታችሁን ሊበጠብጥ ይሄ ሴታሴት

    • @MakAsser
      @MakAsser 39 минут назад

      አዘሽላት አልቀረብሽም ለገዘባቼው ነው አትጃጃሉ ጁል ሁላ😂😂😂😂

    • @hawidesta7792
      @hawidesta7792 7 минут назад

      Seteni mahalechu gebito new

  • @مكهالخالدي
    @مكهالخالدي 3 часа назад +17

    እኒበአብርሽአልፈርድም😢ምክናየቱምግራያጋባልነገሩሩታምመደበቅአልነብረብሽምአሁንምግልፅአድርገሽበዉስጥንገሪዉባለትዳርእስሆሽድርስ🎉🎉🎉😢😢

  • @Redmi9Newphonr-eo5wt
    @Redmi9Newphonr-eo5wt 3 часа назад +20

    እውነት ለመናገር ከሆነ መገር ነበረብሽ ወድልጂነው ይከፉ እደወድምም ቢትቀሪቢውም ብነግሪው ቺግር የለውምነበር ከሱከሚሰማው ያስነቃሽውእኮ ያኔ ስትገናኙ መደገጥሽነው ወደሌላ ኬዝ ሊዞሪ የቻለው ለማንኛቸውም ነገሩን አቅሉት

  • @HaymiTube-wd8vn7bb4w
    @HaymiTube-wd8vn7bb4w Час назад +126

    እሩታ ቀድማ መናገር ነበረባት የምትሉ ብቻ👍 ደምሩኝ😊

    • @FatooshMm
      @FatooshMm Час назад +1

      Yesssss

    • @ghj5689-u3h
      @ghj5689-u3h 52 минуты назад

      @@HaymiTube-wd8vn7bb4w አሥኪ አኝኝኝ አትበሉ

    • @seada3423
      @seada3423 52 минуты назад +1

      Medere gegema derama eyserbn eko new ymedam kememkchi

  • @ABTube-x1n
    @ABTube-x1n 3 часа назад +1354

    ሩታ ቀድማ መናገር ነበረባት የምትሉ ብቻ ደምሩኝ ዳይ ወደ 300k

    • @hhgg6781
      @hhgg6781 3 часа назад +44

      1ሽ ሳገባ 300ሽ😂😂😂ጂል በሠው ስም

    • @የሸወዋብጥስ
      @የሸወዋብጥስ 3 часа назад

      ደነዝ በራስህ ስም ና መጀመሪያ😂

    • @NattyTube2bi
      @NattyTube2bi 3 часа назад +12

      ትገባለህ❤

    • @Bikneshi
      @Bikneshi 3 часа назад +18

      ያሰው ዎሬ. ሳምተችው ህዎቱን ማበጥባት ተጋብ አይዶለም. እንዳ እኔ
      ሴት ልጅን 1000 ሰው ይፈልገል ሥላዝ ታረገጋ

    • @HeluTube940
      @HeluTube940 3 часа назад +6

      ❤❤❤🎉

  • @ህይወትበፈተናህይወትበፈና

    👸❤😔የኔ ሴት ምንም ይሁን ብቻ አችን አይክፋሽ ቶቶሎ ቪዲዮ ልቀቂ ቻናልሽ እዲያድግ ሩታዬ ብዙ እህቶች አለንሽ የኔ ጠካራ ሴት እወድሻለሁ❤

    • @sikosolo7543
      @sikosolo7543 3 часа назад +2

      የኔ ❤

    • @SarhAlhadhse
      @SarhAlhadhse 3 часа назад +1

      እኔ🎉🎉🎉❤

    • @የሸወዋብጥስ
      @የሸወዋብጥስ 3 часа назад +2

      የኔ❤❤❤

    • @tube-yi8tg
      @tube-yi8tg 3 часа назад +4

      የማነም ቻናል ማሳደጊያ አደረጋት እያዞረ አብርሽ መቸነው ነፍስ እምታውቀው

    • @TiiiToiri-d8o
      @TiiiToiri-d8o 3 часа назад +4

      አወድ አለናት ምድነው ባለፍ ሂወት እገጭ እገው ማለት ይሰማሙ ደስ ይለናል ቢሆንም ግን ሩቲን አይክፍብን የኛ እንቁ የኛ ጀግና ኢትውብሽን አሳድጊ 🌹

  • @SofiyaSofi-ym2lt
    @SofiyaSofi-ym2lt 3 часа назад +105

    የእኔ ሽፈቴ አንች ነሽ ❤❤❤❤እሩታየ ምንም ስሪ ምን በቻላንሽ ነይ በቃ ❤❤❤❤❤ እስኪ እሚወዳት ላይክ አሳዩኝ ዝምብየ ሳያት ታሳዝነኛለይ 😢😢😢😢

    • @nfffdt931
      @nfffdt931 2 часа назад

      የዋህ እኮ ነች የኔ እናት እስቲ 100k እናስገባት😢😢

    • @AllAlll-c5w
      @AllAlll-c5w 2 часа назад +1

      ❤❤❤😢😢😢

    • @SofiyaSofi-ym2lt
      @SofiyaSofi-ym2lt 2 часа назад +1

      @@nfffdt931 በጣም በሁሉ ተከድታ ተስብራ አሁን ድግሞ በዚህ ይርድቡዋታል ከተስዴበይ ደግሞ አይቀር በራሱዋ መጣ መጣ ብትልልኝ ምናለ በእኔ በሆነ ሁለት መቶም ባስገባሁዋት

  • @ChuBera-h3x
    @ChuBera-h3x Час назад +7

    ሩታ አንቺ ሰፊ ክፍተት አለ ለቀጣዩም ግልፅ ሁኚ ግልፅነት በጣም ጥሩ ነው የግድ ያለፈውን ሁሉ አውሪ እያልኩሽ ሳይሆን አጋጣሚ አብርሽ ፅጌን ካገኜ ቦሀላ ቶሎ ብለሽ ከዳኒ ትውውቅ እንዳላቹ ልትነግሪው ይገባ ነበር ይባስ ብለሽ ዳኒን ስታይው በረገግሽ ሲቀጥል ከዳኒ የተገናኛቹ ቀን አብርሽ ሲጠይቅሽ ተወው አልሽው በእኔ በኩል ክርር ከምትይ ይቅርታ ጠይቅው አብርሽን

  • @Zed-u1x
    @Zed-u1x 3 часа назад +19

    አብርሽ አንድነግር ልገርህ ባለፍ ነገር እዳትለያዩ ምክንያቱም ዳኒ ያፍቅራት እደሆነ እድህ የሚረብሻችሁ አደራ ለምቀኞ እጂ እዳሰጥ ሩታና አንተ ብዙ መሰናክሎች አልፍችሗል አሁንም እለፍት ጥላታችሁ ቅጥል ይበሉ አደራ በተልካሻ ነገር እዳትለያዩ😢😢😢😢😢😢

  • @yenemartube1
    @yenemartube1 3 часа назад +43

    ዳኒ በጣም ነው ያዘንኩብህ ልጆቹን በጠበጥካቸው😢አብርሽ ሩታን ተረዳት የበፊት ታሪክ የበፊት ነው ቢሆን እንኳ ምንም አይደለም አሁን ላይ ያለውን ትክክለኛ ሂወታቹ ነው ወሳኝ ስለዚ ነገሩን በፍቅር ፍቱት

    • @M_52-l1y
      @M_52-l1y 3 часа назад

      Awo Maryamn 😢

    • @allall8995
      @allall8995 2 часа назад +1

      እረ ባክሽ እርሷ ነችኮ ያልተረዳችው በኮፊደንስ እንደዚህ ነበር ብላ እንደመናገርን ትርበተበታለች

  • @TesfaSis-j1k
    @TesfaSis-j1k Час назад +8

    አይዞሽ እህቴ አብርሽ ምን ለነ ነዉ ማትረዳት ዳኒ ሰይጣን ነዉ እና ለሰይጣን ክፍተት አትስጥ እሽ እሱ እኮ ቅናት ነዉ

  • @Hawaahemeda-nz6ts
    @Hawaahemeda-nz6ts 3 часа назад +44

    💔💔💔አብርሽ እሩታን ለማስቀየም አትሩጥ ይቆጪሀል በጣም ታገሰች በብዙ ነገር ፈተና በዛባት ንፁህ እደሆነት ጠንቅቀህ ታውቃታለህ ግን ቅናት ስላለ ነው ወደ እራስህ ተመለስ በሰይጣን አትወስወስ ያተ ብቻ እደሆነት ኮፊደስ ይሁርህ

    • @tftggg8965
      @tftggg8965 3 часа назад

      ሩታዬ በጣም ታጋሽ ናት😢

    • @Hawaahemeda-nz6ts
      @Hawaahemeda-nz6ts 3 часа назад +2

      @@tftggg8965 በዛኮ የምር በስቱ ነው የምታለቅሰው እሩታ እፍይ ብላ የምትኖሮበት ናፈቀኝ እህህህህ💔💔💔💔

    • @nfffdt931
      @nfffdt931 2 часа назад

      ዳጊ የስራው ይስጠው 😢😢😢

    • @محمدمحد-ف2م
      @محمدمحد-ف2م 2 часа назад

      ​@@Hawaahemeda-nz6tsቱ መቸይሆን የሚገባችሁ አዝነሽሙተሻል እነሱ ተመካክረዉ ነዉ ለዶራላቸዉ አላየንም ፈተና አታለቃቅሱ እወደድባይ የማትታወቁ በጎች😤😤😤

    • @Hawaahemeda-nz6ts
      @Hawaahemeda-nz6ts 2 часа назад

      @@محمدمحد-ف2مየርከሰ የሚገዛ የለም በግ ተወዷል እኔ አልሳደብም የመውደድጂ የጥላቻ ልብ የለኝም

  • @ያህያYahyawe-s1r
    @ያህያYahyawe-s1r 3 часа назад +82

    Rutan100k እናስገባ የምል like👍👈❤️🥰

  • @LLl-u8i
    @LLl-u8i Час назад +5

    አብርሽትርጋጋ፡በናትህ፡ምቀኝነትይዛትነዉእጂ፡እስከዛሬየትሂዶነበር፡እሱስለሚፈልጋትይሆንይሆናልእሳምበቅንልባነዉየቀረበቺዉ፡እኔምብዙጊዜያጋጥመኝል፡

  • @Tshaye-o9r
    @Tshaye-o9r 2 часа назад +118

    እደኔ ቤሩት ያሉ ልጂዎቺ ያሳዘኑዎቹ በየህምነታቹ ፀልዩላቸው😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @TegegnSolomon-g7r
      @TegegnSolomon-g7r 2 часа назад +1

      😅😅😅😅😅😅አንች ገብቶሸል

    • @MUbaMamuDE7
      @MUbaMamuDE7 2 часа назад +2

      ያርብብብ ስላሙን ያምጣልን

    • @ዉቢት
      @ዉቢት 2 часа назад +1

      አወ ለነሱነው መጮህ እነዚህ ስራ ፈቶች ለተመልካች ቦታ የሌላቸው😢😢😢😢😢

    • @abdullaw6274
      @abdullaw6274 2 часа назад +1

      😢😢😢😢😢እሽእህቴ

    • @Geniየማርያም
      @Geniየማርያም 2 часа назад

      ​@@TegegnSolomon-g7rምን ያስቃል 😏

  • @MhretMhret-dy5ym
    @MhretMhret-dy5ym 3 часа назад +25

    አብርሽ ያለፈ ታሪክ ፍቅራችሁን እዲያደፈርሰዉ መፍቀድ የለባችሁም እናተ ከፍቅረኛሞች አልፋችሁ ባልና ሚስት ሆናችሇል ስለዚህ ምን ነገር ቢሆን በመሀላች እዲገባ መፍቀድ የለባችሁም

  • @ሪቾ
    @ሪቾ Час назад +10

    ወላሂ እኔን ያጋጠመሽ ነው ያጋጠመሽ ምቀኛ ሲስጠላ ቱ በሰው ትዳር ሚገቡ ቅናታሞች ስትበልጫቸው ነው ሩታዬ ምን አገባው ዳኒ ቀንቶ ነው አብርሽ ተረጋግተህ አስብ ሩታጋ ነው እውነት ያለው ስላጋጠመኝ ነው ልክ ነሽ ምትሉ ደምሩኝ

  • @fkirslam2079
    @fkirslam2079 3 часа назад +31

    በነገራችላይ እሩታ ደግጠሻል ጀስት ያለፈ ታሪክ ነው ቀለል አርጉት በቃ

  • @munahussen6506
    @munahussen6506 3 часа назад +21

    አብርሽተረጋጋ ከሠውልጅጎዶሎአይጠፋም ሁሉንምበይቅርታ እለፉት አብርሽተረጋጋ ታተርፍበታለህ

    • @Jamela-ql5eh
      @Jamela-ql5eh 2 часа назад

      ሩታየ ምንም ጥፊት የለባትም እደ አሱ ካፈቀራት እሷ ካላወቀች እደብላ ትነግረዋለች ለአብርሺ ሩታየ ምንም የለባትም

  • @SeadaZ-p4m
    @SeadaZ-p4m Час назад +9

    ወይኔ ዳኒ የስራህን ይስጥህ ዳኒ የተረገምክ እናቱ የመረቀችዉ እና አባቱ የረመዉ አድነዉ ዳኒ ባተለይ ይድረስ የሩታየን እናየአብረሽን ሄወት በጥብጠህ ምንያስደስተሀል እስኪ

  • @sadamu
    @sadamu 3 часа назад +27

    ምንግዜ ቀደማችሁኝ😢 ሩታና አብርሽን የምትወዱ በላይክ አሳዩኝ🎉መቸም አይለያዩም ሩታና አብርሽ

  • @Layla-kx6bq
    @Layla-kx6bq 3 часа назад +165

    ወይኔ ዳኒ ግን የሰራህ ይስጥህ. ዳኒ ሴጣን ነው አብርሽ እና ሩታ ምነው ምቀኛ በዛባቻውስ😭😭😭😭😭😭😭

    • @HabasiKaiytra
      @HabasiKaiytra 3 часа назад +9

      አፊችሁን አትከፈቱ ፕርከ ይሆናል እኚኚ አትበሉ ነገ ታርቀው ይመጣሉ😊

    • @medinaa-tc7sr
      @medinaa-tc7sr 3 часа назад +2

      እዉነት ተደብቆ አይቀርም መልካም መቃጠል😂😂😂😂😂😂

    • @dasuyetube
      @dasuyetube 3 часа назад +1

      አዎ እውነት ከሆና😢

    • @user-ug8nz
      @user-ug8nz 3 часа назад

      እውነት ይደበቃል😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @DestaWerku
      @DestaWerku 3 часа назад

      @@Layla-kx6bq 😁😁ወየው የፈለግሽውን በይው ይሱ ዶላኑን ይቀበላል😁😁😁

  • @ChuBera-h3x
    @ChuBera-h3x Час назад +29

    ሩታ በጣም ደረቅ ነሽ አብርሽ ልክ ነው ቢያንስ ይቅርታ በይው እንጂ ሆ የሆነ ድብቅ ማንነት እንዳለሽ እንዳስብ እያረክሽኝ ነው ለረሙም ሚታስረጅበት መንገድም ትክክል አይደለም ራስን ፍፁም አድርጎ ማሰብ ጠቃሚ አይደለም

  • @dastabekela
    @dastabekela 3 часа назад +14

    እኔ ዬሩታ ደገፍ ነኝ የልኩበት ምክንየት አለ እነንተ ከሱ በልጠችሁ ስለተገኛችሁ ነው እሱ አሁን ዬቆያሁን ፈይል የከፈታው አብርሽ ቶ ብየለው ፖሎትከው አይገበም እንደ በሁሉ ነገር መነደድ የለብህም ቆም ብለህ አስብ

  • @GjgGmjk-bj6ux
    @GjgGmjk-bj6ux 3 часа назад +65

    አብርሽ ተረጋጋ ልጁ እናተን ለመለያየት ነው እዲህ እሚሆነው😢😢😢

    • @ذهبحسن
      @ذهبحسن 3 часа назад

      😂😂

    • @dasuyetube
      @dasuyetube 3 часа назад +1

      አዎ ይሰተዎቀል😢

    • @Layla-kx6bq
      @Layla-kx6bq 3 часа назад +1

      ትክክል

    • @محمدمحد-ف2م
      @محمدمحد-ف2م 2 часа назад +1

      ​@@dasuyetubeአይእና ተ መቸይሆንየሚገባችሁ ተመካክረዉ ለዶራላቸዉ ነዉ የናተ ማለቀቀስነዉ የሚያስጠላዉ አሁንስአበዙት ኢጭ

  • @MnMn-d3x
    @MnMn-d3x Час назад +10

    ማንእደፍቅርውነተኛሠውነበረች❤ይችባለጌናትመጀመራለምንደበቀችው😂😂😂😂

    • @ZamniyZamniy
      @ZamniyZamniy 35 минут назад +1

      🤑🤑🤑👎

    • @zeharahassen7810
      @zeharahassen7810 30 минут назад

      ግፍ ስለሰራነው ይችን ዘልዛላ ተከትሎ ሁልጊዜ የሚነፋረቀው ገና የዘራውን ያጭዳል ሲጀመር ወንድን አፈቀርኩህ ብላ በሚድያ እየተነፋረቀች የመጣች እደት ትታመናለች ለቤተሰቧ ክብርየለላት

    • @UuUu-o1y
      @UuUu-o1y 22 минуты назад

      Zemblesh afeshen atekfach yemnabash gefnaw atedasach macham enasu ayeleyayum

  • @FamilyPhoto-x4e
    @FamilyPhoto-x4e 2 часа назад +58

    ሩታዬ ያንች ጥፋት ምን እደሆን ታውቂያለሽ እንኳን ትዳር ይቅርና ለፍቀረኞም ቢሆን ስለአለፈው ሂወትሽ ግልፅ አድርገሽ መናገር ነበረብሽ ያለፈው አልፎአል አሁንም አጋጣሚውን ተጠቅመሽ ሌላም ያልነገርሽው ካለ ግልፅ አድርገሽ ንገሬው :: አብርሽን ይቅርታ መጠየቅ አለብሽ ጥፋትሽን እመኝ አትከራከሪ

    • @FatumaSeid-x7u
      @FatumaSeid-x7u 2 часа назад +9

      ፍቅረኛዋ አይደለም ጓደኛዋ ነዉ መናገር አስፈላጊ አይደለም😥😥አብርሺ ሲጀመር መረጋጋት የለበትም

    • @ComCeill-v9m
      @ComCeill-v9m 2 часа назад

      Ewineti new

    • @NuritMohamed-wt1du
      @NuritMohamed-wt1du Час назад

      ትክክል

    • @GT-eg1fd
      @GT-eg1fd Час назад

      ​@@FatumaSeid-x7u👌👌👌👌👌

    • @Desta-c3y
      @Desta-c3y Час назад

      Laamen seebalee yaalafawuu Alafee 😂😂😂

  • @ጋልትግራይ-ዐ2ገ
    @ጋልትግራይ-ዐ2ገ 2 часа назад +55

    ኣረ ኣብርሽ ሩታን ተረዳት😢❤️ዳንይ የምባል ሰው ቅናት ነው እንድዝይ እያረገ ያለው ይህ ድንጋይ ራስ😏

  • @RutiAtasikfig
    @RutiAtasikfig 55 минут назад +4

    ውዶችየ እስኪ በዚህ ቢዲዩ ሩቴን ወደ 1️⃣0️⃣0️⃣Ⓚ ገፍተር እናድርጋት

  • @AgerSileshi
    @AgerSileshi 2 часа назад +11

    እረሙየ የኔ ወንድም ፈጣሪ ይርዳህ እና ይስማሙ ግን ዳኒ ተብየው ሲያወራ እራሱ የምቀኝነት ወሬ መሆኑ ያስታውቃል አሁን ላይ ከአብርሽ ጋ ደስተኛነሽ ወይ አላለም ምቀኛ ሰርጋቸው ሲደርስ ይሄን ፋይል ማውጣት ለምን ፈለገ እስከዛሬ የት ነበርክ እሩታየም ያጠፋችው 1 ያለፈ ታሪኳን መደበቅ አልነበረባትም 2 ዳኒን ስታይ ለምን መመለስ ፈለግሽ ምንም ከሌለ መፍራት አልነበረብሽም እና አብርሽየም ቆም ብለህ አስብ ካንተ በፊት እንጅ ባንተላይ አይደለም ያደረገችው ለማንኛውም ፈጣሪ ከናንተ ጋር ይሁን መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ እወዳችኋለሁ❤❤❤

  • @halumahaluma7614
    @halumahaluma7614 3 часа назад +190

    ፕራክ ባይሆን በሶስታችሁም ቻናል አትለፈልፉቡንም ነበር ጅሎች

  • @MelonaAsefa
    @MelonaAsefa Час назад +5

    አብርሽዬ ትዳር እኮ እንዲ አይደል እባክህ ተረጋጋ

  • @HadiyaEndris-o3t
    @HadiyaEndris-o3t 3 часа назад +15

    ያለፈ ሂወት ተነገር አልተነገረ ያለፍ እስከሆነ ድረስ ለሰይጣን ቦታ አትስጡ

  • @ብሩክይቱብ
    @ብሩክይቱብ 3 часа назад +20

    አረ አብርሽና እሩታ ይደብረል እናተትጣሉ አያምርባችሁም😮😮

  • @ጌታሆይእደፈቃድህአኑረኝጌ

    ውሸታሞቼ ለተመልካቺ ክብር የሌላችሁ ድራማው እደቀጠለነው😅😅😅😅😅

  • @werkineshyeadamawa
    @werkineshyeadamawa 2 часа назад +32

    አንተ ክብረ ብስ አብርሽ አንተም ህይወት ነበረክ ደሞ እሳዋ አለፈቀረቸም😢😢

    • @እሙአማር-ፐ7ለ
      @እሙአማር-ፐ7ለ 2 часа назад +5

      😂😂😂😂😂እያወቀች ለምና እኮነው ያገኘችው ገለቴ

    • @حسابخاص-ق8خ
      @حسابخاص-ق8خ Час назад +2

      ለምና መሰለን የሄደችው😂😂😂😂

    • @tigistbpower2001
      @tigistbpower2001 Час назад

      የሱን ሁሉንም ታቃለች ተናግሯል ችግር የለበትም እሱ

    • @mekdestemeche6871
      @mekdestemeche6871 49 минут назад +1

      😂😂😂😂😂አልቅሳእኮነዉ

    • @MissBaiyus
      @MissBaiyus Минуту назад

      ​@@mekdestemeche6871😲

  • @razandahefr2070
    @razandahefr2070 2 часа назад +35

    እህትና ወንደም እንደዛ ካሰብሽ እና ለምን ደነገጥሽ በመጀመሪያ ቀን ሲጀመር ፕራንክ ነዉ ዛሬ ረሙን አመጣቹህ ነገ ደሞ አንዱን ታመጣላቹህ ከዛ ትታረቃላቹ ፕራንክ ነዉ ላለማለት😊😊😊😊😊

    • @امطالب-ل3ص
      @امطالب-ل3ص Час назад

      Ewnetshin new😂😂😂😂😂

    • @anshaebrahim3901
      @anshaebrahim3901 50 минут назад

      ደግ አረጉ እሰይ

    • @zadsem7305
      @zadsem7305 39 минут назад +1

      ሪፐርት አድርገን. የምናዘጋው. ዋ. የተመልካች ክብር።የሌላቸው

    • @anshaebrahim3901
      @anshaebrahim3901 36 минут назад

      @@zadsem7305 ቲሽ ምቀኛ

    • @UuUu-o1y
      @UuUu-o1y 25 минут назад

      Mekegna lemndnaw metazgut wedesh ekonaw metayachaw

  • @fahedali632
    @fahedali632 Час назад +3

    ሩታእውነትምከሆነ የቤተሰቦችሽ ስለዘኑብሽነው ይቅርታ ጠይቂ. ፈተነ በዛብሽ ሲጀመር ኖርማንነው ምኑንትገርህ ወይስ

  • @ShahajaGaahshaha
    @ShahajaGaahshaha 3 часа назад +79

    አብርሽ ልክ ነውመደበቅ የለባትም ነበረ😊

  • @beemnet_ye_shewa_lij
    @beemnet_ye_shewa_lij 3 часа назад +10

    😢የኔ ልእልት ሩታዬ ክፉሽን አያሠማኝ😢❤ሙትት ብዬ ነዉ የምወድሽ የኔ ጠንበለል😢❤❤

  • @azebte2008
    @azebte2008 Час назад +3

    ሩታዬ ራስሽን አታጨናንቂ አብረሃም ካመነ ይመን ካላመነ የራሱ ጉዳይ:: ካሁን በኋላ ጽጌን እና ዳኒ እንዳታናግርያቸው::

  • @HaymiTube138
    @HaymiTube138 3 часа назад +181

    ሩታ ቀበጥ የአብርሽ ንግስት ነች የምትሉ 200k አስገቡኝ

  • @dfghxvbb4310
    @dfghxvbb4310 3 часа назад +12

    ያለፈ ነገር ስለሆነኖርማልነው ግን አቺም ዳኒም ደብቃችኋል

  • @Tinsae-de1bd
    @Tinsae-de1bd Час назад +3

    ወንድሜ ነበር ተብሎ ይወራ
    የእናትሺ ልጅ እስካልሆነ ድረስ
    ትዳር ንፁህ ሆኖ ነው የሚገባው

  • @Guragewa5270
    @Guragewa5270 3 часа назад +19

    ያለፈ ክረምት ቤት አይሰራም ምንም ታሳልፍ ምንም ይሁን ምንም አይመለከትህም እኮ አብርሽ ቁጭ ብላችሁ በጠረጴዛ ዙሪያ አውሩበት የምትሉ👍👍👍👍👈👈👈ዳኒ የሸይጣን ቁራጭ የስራህን ይስጥህ ጽጌ ባንቺ ምክንያት እነዚህ ጥንዶች አንድ ነገር ቢሆን ካንቺ ጭንቅላት አንወርድም ቅናታም ሁላ

  • @TemesgenTesfaye-qz3wi
    @TemesgenTesfaye-qz3wi 3 часа назад +17

    አብርሽ በእናትህ ተረዳት ፍቅራችሁን ልያደፈርሱ ነዉ ዳኒ እና ፅጌ የመጡት ስንቱን አልፋችሁ ነዉ ለዚህ የምትለያዩት

    • @M_52-l1y
      @M_52-l1y 3 часа назад

      Yche the yemtbal LG fetare hoy megemereya enbrtan btshefen

    • @غلبعلو
      @غلبعلو 2 часа назад

      😢😢😢😢😢😢😢

  • @HanaEsayas-u5r
    @HanaEsayas-u5r 41 минуту назад +9

    ሩትዬ አይዞሽ ያልፋል ብዙ ነገር እራሱ አልፈሽ መጠሻል ይሄ ምንም አይደለም😍😍 ይሄ የማይረባ ቅናት እኮ ነው እንደዚህ የሚያንጨረጭረው የሄ የማይረባ ተይው አንቺ እንደዚህ አይነት ሴት እይደለሽም እናቅሻለን አይዞሽ

  • @berhmeth
    @berhmeth 3 часа назад +11

    ዛሬ ወግደርሦኛል አደኛነኝ አብርሽ ዳኒን እዳታሥደሥተው የኛጀግና ያለፈሂወት ሥለሆነ ምንምአደለ ደሞም ምንምነገርከሌላቸው ምንብላትነርርሀለች የኔናት እሩታዬ አይዞሽ ለሄይርነው ሁሉምያልፋል😢😢

    • @hayateሀያት
      @hayateሀያት 3 часа назад

      ላይክመቸያደርጉሻልማሬዋየኛአይታይምክክ😂

  • @RozaRoza-ng6nv
    @RozaRoza-ng6nv 3 часа назад +50

    ሩታየ ግን መጀመሪያ ተሣሥተሻል ለምን ዳኒን ስታይ አልሄድም ብለሽ ወደ ኃላ ማለት የለብሽም ነበር ሁለተኛ አብርሽ ሢጠይቅሽ ኖርማል ጓደኛየ ነው ማለት ነበረብሽ ❤አብር ደግሞ ካንተ በፊት ለሆነ ነገር አታጨናንቃት ❤❤

  • @منتما-و5ق
    @منتما-و5ق 25 минут назад +7

    እረወላሂ እሩታ ባለጌአሥመሣይባለጌድብቅነሽ ቀጣፊጓደኛነበራችሁ እደዛከሆነ ለምንሥታይው ደነገጥሽ ደሞእህትናወድምነንሥትይአለማፈርሽ አሥመሣይነሽበጥቅሉ

  • @እሙአማር-ፐ7ለ
    @እሙአማር-ፐ7ለ 2 часа назад +14

    ታዳ ዳኒን ስታይ ለምን ደነገጥሽ የተደበቀ ነገር አለ ገና ብዙ ዋጋ ያስከፍልሻል ግልፅ ሁኝ የተደበቀ ሌላ ታሪክ አለ አሁንም ዘው ብለሽ ገብተሽ ገና ብዙ ይጠብቅሻል😂😂😂

    • @selamemalaykum
      @selamemalaykum 2 часа назад +1

      ትክክል😡😡😡😡ሩታ

    • @DenkekuyeTube
      @DenkekuyeTube Час назад +1

      በትክክል ያን ቀን ገና ዳኒን ስታይ ደነገጠች

  • @ሀነንነኝ
    @ሀነንነኝ 31 минуту назад +3

    እዉነት ከሆና ሩታ በጠም ዳረቅ ነች ያለፈዉ ብያልፈም ለብርሽ እዉነቱን በሰቱ ማጋር ነበረበት ያምትሉ

  • @emoydseta2899
    @emoydseta2899 3 часа назад +8

    🥺እባካችሁ😢ተስማሙ😢ፍቅር፡ይበልጣል👍👈🇪🇹🥺ለቤሩት፡እና፡ለሁሉም፡አገሮች፡ፀሉት፡እባካችሁ😢🇱🇧💙💛❤💞

  • @Rehana-c2w
    @Rehana-c2w 2 часа назад +19

    ወላሂእህቶቼወንድአትመኑ😢😢እሷቤተሠቦቿትታአንተብላሥንትሁናለይእናአብርሽየመለሥብለህአሥብባንተምአልፈርድምግን😢😢😢😢ሩታየአይዞሽሁሉምያልፋል😢😢😢ዳኒአላህይነአልክ😢😢😏😏😏😏

    • @ሱሱነኝወለየዋ-አ6ቐ
      @ሱሱነኝወለየዋ-አ6ቐ 2 часа назад

      ትክክክል 😢😢

    • @Abc-cr9eq
      @Abc-cr9eq 2 часа назад +1

      ትክክክክክክይ❤❤❤❤❤እሩታዬ ሥውድትኩ😊

    • @ለይላሀሰን-የ9ነ
      @ለይላሀሰን-የ9ነ 2 часа назад

      በትክክል ወላሂ እኔ ቤተሰቦቸን ትቸ ወላሂ እሱን አምኘ ብመጣ ብቻ አልሃምዱሊላህ 😭 አትመኑ

    • @ሱሱነኝወለየዋ-አ6ቐ
      @ሱሱነኝወለየዋ-አ6ቐ 2 часа назад +1

      @@ለይላሀሰን-የ9ነ አብሽሪ ለኸይረ ነው ካለፈው ተማሪ 🌹🌹🌹

    • @LUBABAAHMED-kd1uf
      @LUBABAAHMED-kd1uf 2 часа назад

      እናየራሷ ጥፋትእኮነው

  • @selamemalaykum
    @selamemalaykum 50 минут назад +2

    ሩታ ሚኒሚ ናጋሪ ከዬሌሽ ለሚኒ ዳኒ ሰታይ ወዳዋላ ትማለሽ ስቀጥል የታዛጋ ፋይል ቢኖርሺም ማናጋሪ ነባሬቢሽ ጥፋቲ አሌቢሽ100😡😡 አብርሽ አይዞ ወድሜ በዝእድሜክ ታሰቃየክ💔💔😢😢😢😢

  • @Blcha.shemolo
    @Blcha.shemolo 2 часа назад +18

    እዴ ሩታ ምነው በራስሽ ጥፋት አይኔ ግባርይሁን አልሽሳ ቢያስ ይቅርታ ስላልነገርኩ ማለት ነበረብሽ ሲጀመር ያለ ምክንያት ዳኒን ስታዪ ለምን ደነገጥሽ?

    • @حسبنااللهوانياملوكيل
      @حسبنااللهوانياملوكيل 2 часа назад +1

      እረ ዝም አትያት የሆነ ነገር እንዳለ ያሥታዉቅባታል

    • @DenkekuyeTube
      @DenkekuyeTube Час назад +1

      እኮ ይቅርታ ጠይቃ ማብረድ ነበረ

    • @zeharahassen7810
      @zeharahassen7810 27 минут назад

      የሌባ አይነደረቅ መልሶ ልብ ያድርቅ አሉ ይቅርታ ስላልነገርኩህ ለነገሩ ቦታ ስላልሰጠሁት ነው ብላ ነገሩን ባጭር መቋጨት ትችልነበር ግን ጥፋቷን ላለማመን ነውይሔሁሉድርቅና

    • @UuUu-o1y
      @UuUu-o1y 15 минут назад

      Prank naw ateleflefi

  • @hyati6334
    @hyati6334 3 часа назад +25

    ሩታዬ የኔየዋህ እንደዚህ ያለ ፕራክ ይቅረባችሁ ይደብራል በሌላ ነገረ ሥሩ 😔😔😔😍😍😍

  • @yetariksewyetariksew6709
    @yetariksewyetariksew6709 Час назад +3

    ሩታ አይን አውጣ ነሽ ከምር ለአብርሽ መናገር ነበረብሽ ምን ያስደብቅሻል ፅጌን ደግሞ እንኳን አንች እኛም እናውቃታለን አላውቃትም ስትይ ነበር ለዳኒ ግን አብርሽ የዋ ስለሆነ እውነቱን ንገሪ አታካብጅ

  • @UserCcss-ek9bd
    @UserCcss-ek9bd 2 часа назад +7

    ግን ዳን አይዳራግም 💔💔 ቂናት ማሆን አልባት ሩት እኔ አብርሺ ማቸም አይላያችሁ ❤️❤️❤️❤️🎉🎉🎉

  • @Zዜድ
    @Zዜድ 3 часа назад +6

    ሩታዬ ና አብርሺ 💪💪💪💪💪❤❤❤ጀግና እኮ ናቺሁ ማንንም እዳሠሙ እድህ ሚድያውን አተረማምሡት እሠይ 💪💪💪 2017 የናተ ነው አብሺሩ ሚድያውን ባድግሩ አቁሙት የኔ ጀግናወቺ ትቺላላቺሁ ❤❤❤

  • @danielandemariam-ew8qr
    @danielandemariam-ew8qr Час назад +2

    አብርሽ ጊን አይገባህም ሰዉየዉ የኡነት ባሌጌ ነዉ ለናንተ ለመላያየት ነዉ የተነሳ ለሩታ ይወዳት ያፈቅራት ነበር ነገሩ ስለ ያልተሰካለት ሊበቀላት ነዉ የተነሳ እንጂ ምንም ነገር ኖሮት አይደለም ከሩታየ አብርሽ ቆም ብለህ አስብ ትዳራቹ ልበጠብጥ ነዉ ፍላጎቱ እዝጋቢሄር ከናንተ ይሁን ብቻ የሰዉ ክፋት መጨረሻ የለዉም በርቱ🎉

  • @fahdmtere-uj6vu
    @fahdmtere-uj6vu 3 часа назад +21

    ዳኒ ተልኮ አለው ሲጀመር

    • @RaneYuotub
      @RaneYuotub 3 часа назад

      እኔም እንደዛ ነው

  • @Yetenbi-i1f
    @Yetenbi-i1f 3 часа назад +33

    ሩታ ከዳኒ ያለሽን ነገር መናገር ነበረብሽ አሁንም ተረጋግራቹ ነገሩን ፍቱ።

  • @Betelhem-ge3gf
    @Betelhem-ge3gf 47 минут назад +2

    ሩታ በጣም ሰህትት አለባት ለምን በሉ ሰችመረ ጓደኛ ሰተይዙ ለባላችዉ ሁሉንም ነገር መንገረ እግዚአብሔር ተደረ ቀላል አይደለም

  • @BisuneshDubai
    @BisuneshDubai 3 часа назад +7

    እብር ሽ ለውሳኔአትቸኩል ተርጋግተህ አስብ ለስይጣንቦታአትስጥ ክፍተት አትፍጠሩ እባካችሁ

  • @nayigachris5689
    @nayigachris5689 3 часа назад +8

    የቅረታ ጠይቂው ሩታዬ ትረጋግትሸ አበርሸ አትም ምገድ አትክፈት ❤❤❤❤❤🤲🤲🤲🤲

  • @mebrihitgebre2
    @mebrihitgebre2 2 часа назад +12

    እጭ ኣብርሽ ደግሞ መሸሽ ትወዳለክ በመሸሽ መፍቴ ኣይገኝም

  • @zebib6551
    @zebib6551 2 часа назад +5

    ኩሚንታተሩች አታሽቃብጦ ሚክናያቱም ፕርክነዉ ተመካክረዉነዉእናተ ዝብላችሁ መቀባጠር ሁሉምንምአደለም ያልኩ እከሌእከሌነዉጠፋተኛዉየምትልትነዉየተናገነረኩቴ

  • @MOMisMyLife-xe4sl
    @MOMisMyLife-xe4sl 3 часа назад +9

    ዳኒ ጣሳ ራስ ሂወቱ ኣበላሽቶ የናንተ ሂወት ለመበላሸት ነው የተነሳው እናንተ ደግሞ ቤተሰብ የገባበት ፍቅር ያልፈረሰ በዚህ ሊፈርስ ኣይችልም ሶ ሩትየ ኣንቺ ቀስ ብለሽ ይቅርታ ጠይቀሽ ኣብርሽ ኣስረጅው 😥 ሶ ሩትየ ወደ 100k ለማስገባት እንራራጥ ኣብርሽና ሩትየ ምንም ቢፈጠር ኣይለያዩም ኣብርሽና ሩትየ ተለያዩ ማለት በእጃችን ሰማይ መንካት ይቀላል እኔም ከሚድያ እጠፋለሁ 👍

  • @ልጂሡሡ-ነ4ቨ
    @ልጂሡሡ-ነ4ቨ Час назад +4

    ሩታ ምንም ነገር ተለለሽ ከዳኒጋ የመጀመሪያ ቀን ስታይው ለምን ፈራሽ😂

  • @Firoye921
    @Firoye921 2 часа назад +23

    ይስራዉ ባሂሪ ነው ኮመንተሮች አታሽቃብጡ 😅 ለሥራ ባይሆን ዛሬ በ4ኛ ቻናል በልተልቀቅ ነበር ጉረኛ ሁሉ 😂😂 በሃሳቤ ምስማማ ካለ 👍👈ተጫኑት እስት ልያቹ😅

  • @SmyrahSgalh
    @SmyrahSgalh 3 часа назад +5

    ተውአብርሽ ተረጋግተሕ አስብ ስለዳኒስላወራሳይሆን እሷንተረዳት ተውአታስከፋት ሩታየየኔምስኪን እመብርሓን ካችጋትሁን አብርሽና ሩታየ መቸምአይለያዩ😢😢😢😢