የዛሪ ይለያል ለካስ እደዚህ ነው ሚያምርብኝ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024

Комментарии • 817

  • @Ethiofiker
    @Ethiofiker 6 месяцев назад +102

    ከተሰበረማ ተጠያቂ ነሽ ለሙ። ገዝተሽ የማስረከብ አገልግሎት እየሰጠሽ ነዉ ያለሽው ተከፈሎሽ። እቃ እንዳይሰበር የታሸገዉን ከፈተሽ ደልደል ያለ ነገር ማስገባት። ካልሆነ አቅፈሽ ይዘሽ መሄድ አለብሽ። እንጂ የተሰበረ እቃ አስረክበሽ መሄድ ሀጥያት ነው። ያንቺ ሀላፊነት ያንቺ ኪሳራ ነዉ የሚሆነው። የትም ሀገር ጠይቂ እንደዛ ነዉ አሰራራቸዉ

    • @ወሎወሎ-ቨ8ቈ
      @ወሎወሎ-ቨ8ቈ 6 месяцев назад +5

      ትክክል

    • @-oj4gq5xi8g
      @-oj4gq5xi8g 6 месяцев назад +3

      ትክክል

    • @semiramohaned
      @semiramohaned 6 месяцев назад +6

      እሷ ሀብት የዘጋት ሰው ናት ዉዴ አማና እስካልባት ጥሩ ዕቃ ማስረከብ ነው ያለባት እሷ ግን ብዙ ሰው ነው የሚያማርራት ሴቱም የት ማዘዝ እንዳለበት አያዉቅም ማሺቃበት ብቻ ነው ቺግር ነው ብቻ አላህ ይጠብቀን

    • @clickcell4333
      @clickcell4333 6 месяцев назад +1

      ​@@semiramohanedእንኳን ሀብት ዘጋት ተመስገን ጌታዬ 🙏

    • @pxppxp5764
      @pxppxp5764 6 месяцев назад +5

      ልክ ነሽ እዚህ ኦላይ እራሱ ስንጠልብ ከተሰበረ የሚደፋ ከሆነ ከተደፋ ይመልሳሉ

  • @Fandshaፋንድሻ
    @Fandshaፋንድሻ 6 месяцев назад +138

    ወላሂ የሴት ልጅ ውበቷ ሺቲዋ ሂጃቧ ነው በጣም ነው ያማረብሽ ሁሌግዜም ልበሺ ለሚ 👏👏👏👏🙏❤❤❤👏🙏

    • @ekramtube6423
      @ekramtube6423 6 месяцев назад +1

      ዉደደምሬኚ❤❤

    • @semiramohaned
      @semiramohaned 6 месяцев назад +6

      ወላሂ አትበይ ዉዷ ለመሀላቺን እንጠንቀቅ እሷ ካፊር ናት ለበሰች አለበሰች ማፊ ፋይዳ እኛ ከወንጀል እራሳችንን እንጠብቅ

    • @Fandshaፋንድሻ
      @Fandshaፋንድሻ 6 месяцев назад

      @@semiramohaned እና እኔ ስለሂጃቡ ነው የማልኩት ማሬ ለሷአይደለም

    • @semiramohaned
      @semiramohaned 6 месяцев назад

      @@Fandshaፋንድሻ ok አፏን ማሬ

    • @salihatube8511
      @salihatube8511 6 месяцев назад +3

      እኛንም አላህ ለሀገራችን ያብቃን በሀገራችን የተደላደለውን ኑሮ ይስጠን

  • @birtukanabafira4576
    @birtukanabafira4576 5 месяцев назад +7

    እኔም እናትና አባት ኑሮኝ እንደዝ በአሳመርኩላቸው ናኛ ደስባለኝ ነበር አላህ ሆይ በጀነተል ፉርዶስ አገነኜኝ በህወት ለአሉት እናቶቻችን ረጅም እድሜና ጤና ስጣቸው ለሙዬ የኔቆንጆ እንወድሻለን የኛ ኩራት የሴት ጀግና ውድድድድድ❤❤❤❤❤❤❤

  • @destakeremela3591
    @destakeremela3591 6 месяцев назад +105

    አሁን ሳዉዲ አንች እንደምታቂዉ አይደለም ሁሉም ነገር ተወዷል የሻቃላ ደመወዝ ግን እንደነበር ነዉ

    • @RahmaMuhamed-hs1mm
      @RahmaMuhamed-hs1mm 6 месяцев назад +4

      እየቀነሰም ነዉ

    • @destakeremela3591
      @destakeremela3591 6 месяцев назад +3

      @@RahmaMuhamed-hs1mm ትክክል ስራ እራሱ መቸ አለ እንደበፊቱ አማርጠን ነበር የምንሄድ አሁን ግን

    • @እማዬእውድሻለሁኑሪልኝ
      @እማዬእውድሻለሁኑሪልኝ 6 месяцев назад +1

      እሙነት ውድው😢 አብሸሪልኝ ኢሻአላህ ያለዉንበረካ ያድረገለን 😢ያረብ😢

    • @سميرةفاسو
      @سميرةفاسو 6 месяцев назад +3

      አብሺሩ ውዶቸ ለኸይር ነው

    • @سميرةفاسو
      @سميرةفاسو 6 месяцев назад +3

      የሰጠንን ይባርክልን የምንጠቀምበት ኸር የምንሰራበት የምንኖርበት ያድርገን ያረብ

  • @ሱደዪስ
    @ሱደዪስ 6 месяцев назад +22

    ከተሰበረ ኪሳራ በራስሽ በደብ ማሸግ ያች ፈታነዉ በአማና ማስረከብ ግደታችሁ ነዉ ሁላችሁም ኦላይ የምሰሩ

  • @HelenMeresa-om5bm
    @HelenMeresa-om5bm 6 месяцев назад +218

    ላይክ አምሮኛል የመዳም ቅሞሞች🥺

    • @የድግልልጅነኝ
      @የድግልልጅነኝ 6 месяцев назад +1

      😂😂😂

    • @FatimaAssefa
      @FatimaAssefa 6 месяцев назад +1

      ደምሪኝ ማሪ

    • @Tsegavlogs
      @Tsegavlogs 6 месяцев назад +3

      አኔ ሳብስክራይብ ኣምሮኛል

    • @FatimaAssefa
      @FatimaAssefa 6 месяцев назад +2

      @@Tsegavlogs አደርግሻለሁ አይከፈልበት ወላህ ያየሁትን ሁላ አደርጋችሆለሁ

    • @Tsegavlogs
      @Tsegavlogs 6 месяцев назад

      @@FatimaAssefa ኣምስግነላው

  • @እሙበረካYouTube
    @እሙበረካYouTube 6 месяцев назад +9

    ሀቂቃ ለሙዬ ለተሰበረ እቃ ተጠያቂ ነሽ ምክንያቱም በከፈሉት ብር አንቺም በስርአት ማድረስ አለብሽ እኔም ብሆን ክፈይ ነበር የምልሽ

  • @HAJER-i5o
    @HAJER-i5o 6 месяцев назад +9

    ሴት ልጅ ራሷን ስትር ስታደርግ ነው የሚያምርባት ሱሪ የወንድ ልብስ ነው ሲጀመር በጣም ያምርብሻል ሺቲ

    • @tube8181
      @tube8181 6 месяцев назад

      አይሰሙ
      ምአሁንእማየድጥምጣእሚለብሱአሉ
      የወድነቲባሉሜነውያለውይላሉ

  • @እኔለኔአለሁ
    @እኔለኔአለሁ 6 месяцев назад +4

    የተንቢ እኔ የግል አስተያየቴ በባሀር ከሳኡድ እቃ ይላካል በልብስ ጠቅልልለን የውሀ ጆክ የውሀ ካስ የሻሂ ቡሽ ቤርሙስ ወዘተ ያንን በጣም ተጠንቅቀን አሽገን አስተን በለዝጋ ጠምጥመን ብቻ በጣም በጥንቃቄ እንልካለን በሳጥን ሀገር በሰላም ይገባል ያ ማለት በደረጃ አዝልቀው አንከባለው ነው ተፎቅ የሚወርደው ግን የራሳችን ጥንቃቄ ስላለበት በጣም ስለምናሽግ በሰላም ይገባል ያ ማለት አንች ቅርብ ነው የምትወስጅው በደንብ ብታሽጊ ለደንበም ታማኝ ለስራሽም ጥራት ይሆንሻል ሽቲው ሳኡድ ሪያድ 25 ሪያል 30 ሪያል 20 ሪያል እንደ ቦታው ልዩነት አለው አንች በጣም አምሮብሻል ያረ ብ በዚሁ ለሂጃብ ለኒቃብ ለእስልምና ያብቃሽ

  • @Almas-nw5mt
    @Almas-nw5mt 6 месяцев назад +26

    እሰይ ልጅ ለናትዋ ትኑርላት ማምየ እንኳን በልጅሽ ተደሰትሽ ለምየ ብሩክ ሴት ሁሉ የገባሽ ተባረኪ ❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @ekramtube6423
      @ekramtube6423 6 месяцев назад

      ዉደደምሬኜ❤❤❤

  • @mulu5
    @mulu5 6 месяцев назад +36

    ለሙ ብህ የራስሽ ነዉ ጥፋቱ ሰለዚህ አስተካክይ ገና ሲጫን ጋቢና ላይ ጫኝ ወይም በመጅለሱ ልብሶች ጠቅልይዉ ጋቢና ላይ ሜዳዉ ላይ ጫኝዉ ❤የአንች መግዛት የእህትሽ ሱቅ ነዉ ይህ ማለት የአንች ነዉ

  • @SjdygsisgdAhfgdkfh-eb4qu
    @SjdygsisgdAhfgdkfh-eb4qu 6 месяцев назад +63

    ባች ነዉ ማለቴ እቃዉ ኪሳራዉ እንዳይሰበር በደብ መጠቅለል ግደታሶ
    ሽ ነዉ

    • @ZhmsyHayradene
      @ZhmsyHayradene 6 месяцев назад +8

      🎉ትክክል ወሰዳ እስክተስረክብ ድረስ እሷ ነች

    • @ነሱሻነሱሻ
      @ነሱሻነሱሻ 6 месяцев назад +2

      ግድነው ሀለፍትነ ወስደነው ምተደርሰው

    • @ብርቱካንየግረሟቲዩብ
      @ብርቱካንየግረሟቲዩብ 6 месяцев назад +3

      በትክክል የሷ ነው የባለቤቱ እጅ እስካልደረሰ ድረስ ወጭው በሷ ነው የሚሆነው

    • @halimamohamed329
      @halimamohamed329 6 месяцев назад +1

      እራሳቸው ጭነውት ሲሄዱ ቢሰብር እሷ ልከፍል ነው?

    • @SjdygsisgdAhfgdkfh-eb4qu
      @SjdygsisgdAhfgdkfh-eb4qu 6 месяцев назад +5

      ላ እነሱ ይዘዉ ሲኸዱ ከሆነ ላ እሶ ይዞ እየኸደች ወይም ከላከችዉ፡፡ ለምሶሌ እሷ የተበላሸ እቃ ብመጣባል ልዋጭ ትፈልጋለች ስለዚህ መክፈል አለባት፡፡

  • @reyanyoutub2743
    @reyanyoutub2743 6 месяцев назад +24

    ከተሰበረብሽ ክሰረው በንቺ ነው እምነት ሰታውሽ ነው የምየሰሩሽ በጥንቀቄ መድረስ ግዴተ አለብሽ ተሰበሪውን እቃ በከርቶን ስተሽጊ ወፋረም ልብስ አድርግበት ምንም ሰይሆን ይደርሰል ወይም ለእቀው ሮቶ መዘገጀት ዬሄን ሁሉ የምጽፈው በመደም ቤት እንዴት ሆነው ነው የምየገኙት ብሩት ለንቺም አይጠፈሽም

  • @ሳቤላሳቢና
    @ሳቤላሳቢና 6 месяцев назад +6

    ለሙዋ ሁሌ ምወድሽ በምን እንደሆነ ታውቂያለሽ እኛ ሙስሊሞች ምርቃን ስንመራረቅ መክፈቻችንም መዚያችንም የረሱል ስም ነው አላሁ መሶሌ ስንል ወሰሊማአላ ምትያት ነገር ስወድልሽ የኔ ሰው አክባሪ ለምሉማየ ❤❤❤

  • @z_me002
    @z_me002 5 месяцев назад +2

    የቤቱ ቀለም ሌላ አረቢያ መጀሊሲ ሌላ ምንጣፊ ሌላ በጣም ነው ሚያስጠላው ይቅርታ ቢያንስ ከአንዱ ጋር ማች ወይም መመሳሰል ነበረበት። ሌላው ደሞ እቃ ከተሰበረብሽ የራስሽ ጠፋት ነው ምክንያቱም መጠንቀቅ አለብሽ የአደራ እቃ ነው። በተረፈ በርቺ ጀግና ሴት ነሽ ።

  • @Aer-sw5fx
    @Aer-sw5fx 6 месяцев назад +9

    ለሙየ ሱሩ ብትተይ ይህ ያምርብሻል ስለ እቃው በተቻለሽ አቅም አችን ግዥልኝ ካሉሽ በጨርቅና በወርቀት እየጠቀለልሽ እካርቶኑ ማስገባትና በአማና መውስድ አች ካልገዛሽ ግን አይመለከትሽም ውዷ እኔ አችን ነው የማዘው ቤቴን ልጨርስና ኢንሻ አላህ❤❤❤❤

  • @fatumatube8213
    @fatumatube8213 6 месяцев назад +7

    ለአባቱ እስክ ምታስረክብ ደረስ ለች አለፍትና ነው በነሱ እጅ አልተሰበረም ስለዚ አቺ ተጠየቅ ነሽ አድ ነገረ ከተሰበረው በተረፈ በረች

  • @FatumaMustefa
    @FatumaMustefa 6 месяцев назад +52

    አላህ ሂድያ ይስጥሽ አምሮብሻል ወላሂ ማሻ አላህህ የኔ ውድድ የተቢቢ

  • @ZebibaAwoi
    @ZebibaAwoi 6 месяцев назад +2

    ለሙ የኔ ቆንጆ አምሮብሻል እናም አረብያ መጅሊስ እና ምንጣፉ ቢቻ ስንት ይጨርሳል 3,4 ነው ቤቴ ለ10 ሜትው

  • @GhjbHjjh
    @GhjbHjjh 6 месяцев назад +7

    እቃ ቢሰበር ኪሳራው ባንቺ ነው ምክንያቱም እንዴት የተሰበረ እቃ ታስረክቢያለሽ በጣም ነው የሚደብረው ወይም መጀመሪያ ቢሰበር ኪሳራ በናንተ ነው ብለሽ ከተናገርሽ እያወቁ ያዙሻል

  • @saedanora9202
    @saedanora9202 5 месяцев назад +12

    የሰዉ ንብረት ነዉ በደምብ አሽገሽ በአደራ ማድረስ ሀላፊነት ያንቺ ነዉ

  • @Gjjgj-p3e
    @Gjjgj-p3e 6 месяцев назад +8

    ካሁን በኋላ ቢሠበር ተጠያቂ አደለሁም ብለሽ መጀመሪያ ተዋዋይ / ተናገሪ ...ላለፈዉ ግን ክፈይ አሟልተሽ ነዉ ማስረከብ ያለብሽ!!
    አችን አምነዉ ነዉ ...ሠባራእቃ መስጠት አይከብድም ? በጥንቃቄ ጫኝ ማለት ስታሳስሪ ?

  • @Nነኝሕልሜንናፋቂየእሕቶቸ
    @Nነኝሕልሜንናፋቂየእሕቶቸ 6 месяцев назад +8

    ማሻአላሕ እንደት እንዳማረብሽ አላሕ ሒድያዉንም ይስጥሽ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @أمعبداللهبنتأحمد-ش5ي
    @أمعبداللهبنتأحمد-ش5ي 6 месяцев назад +2

    ድሮስ ሱሪ የወንድ እንጅ ለሴት ማን አደረገው ብለሽ ለወንዶች ፈተና ባትሆኑ ጥሩ ነው

  • @መኪያነኝ
    @መኪያነኝ 5 месяцев назад +1

    ዉዴ ማልሽልኝ ይህን አረብያ መጅሊስ ስንት ነዉ እኔ እፋልጋለሁ ቦንዲድ ነዉ ወይስ እስቦጅ

  • @hayatadm5085
    @hayatadm5085 6 месяцев назад +5

    በማልሸጠው እቃ ትያለሽዴ አች እስከምታስረክቢ ድረስ ሀላፊነት አለብሽ ከተሰበረብሽ ደግሞ አለመታዘዝ ነውጂ አች ተረክበሽ ሊታደርሽ በማልሸጠው እቃ አይባልም ውዴ የኔ አስተያዬት ነው❤❤❤❤

  • @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ
    @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ 6 месяцев назад +7

    ለሙዬ አንች መጀመሪያ እቃ ሲያዙሽ እኔ ምጣፍነውየምሸጠው ነገርግን በናተፈቃድ እቃገዝቼ ውስጂካላችሁኝ በሚሰበረው እኔ ተጠያቄ አልሆንም ይሄንን አምናችሁ ተፈራርመን😅 ውለታችን እንፈፅማለን በያቸው

    • @semiramohaned
      @semiramohaned 6 месяцев назад +1

      ትክክል አላህ ይጨምርልሺ ዉደ

    • @RahelMamo-zn3ww
      @RahelMamo-zn3ww 6 месяцев назад +1

      ትክክል ብለሻል

    • @ekramtube6423
      @ekramtube6423 6 месяцев назад +1

      ​@semiraዉደደምሬኚ❤❤❤mohaned

    • @ekramtube6423
      @ekramtube6423 6 месяцев назад +1

      ​ደደምሬኚ❤❤❤

  • @zaynadnshukrie754
    @zaynadnshukrie754 6 месяцев назад +1

    ኡናት ናው ያምርብሻል 🎉🎉እቅርታ ስለ እቀው ምተደርሺው ራስሽ ስለሆንሽ ጥንቃቄ በተሞለበት አድርሺ በፍራሽ ጨርቁ ጠቅሊለሽ አድርሺ ያኔ እናት ዱአው ደስ ይላል ግን ለምሊ ስልጥኛ ተእያለሽ?

  • @Gdts-m7q
    @Gdts-m7q 6 месяцев назад +1

    ጠንካራዋ የሴት ወንድ ነሺ ሳላደንቅሺ አላልፍም አላህ ቀጥተኞውን ምንገድ ይምራሺ

  • @አስቲቱይብ
    @አስቲቱይብ 5 месяцев назад

    ማሻአላ እምር ብሎብሻል ለሙየ ለጥያቄሽ መልስ ስሰጥ እንደግል አስተያየት የማስቀየር ግደታ አለብሽ ኪሳራው ባንች መሆን አለበት

  • @سميرةفاسو
    @سميرةفاسو 6 месяцев назад

    ለምለም ሁለት መቶ አስር ሺህ ሙሉ የቤት እቃ እስከመጂልሱ ይገዛልል ወይ ወይስ ስንት ይጨምርብኛል እስቲ ግልፅ አድርጊልኝ እስከ አልጋው እስከዱላቡ እስከ ኩሺና ዱላብ ጣውላ እስከ እስከ ሳለው መጂልስ እስከ የሴቶች መጂልስ እስከ ምንጣፉ ባጠቃላይ የቤት እቃ ስንት ይፈጂብኛል ውዷ

  • @semirakadr9252
    @semirakadr9252 6 месяцев назад +1

    ማይማስል ነገር እስከተዘሽ ድራስ ንፁሁ እቀ ነው ማስራከብ የለብሽ እነሱ ብርሽን አጉድሎ ብሰጡሽ ደስ ይልሸል

  • @AaA-rj7wo
    @AaA-rj7wo 6 месяцев назад +39

    ማሻአላ ቤጃሙአምሮባታልየምትሉ ላይክግጩኝ🎉🎉🎉🎉

  • @امسلسبيل-ج7ص
    @امسلسبيل-ج7ص 6 месяцев назад +1

    ኪሳራ የጋራነዋ ሱቁደግሞ የኔአይደለሞእምትይዉ የህትሽአይደለዴ ወይራስሽ ክፈይ ወይም የራጋ ተካፈሉ

  • @Saaa-tt8lz
    @Saaa-tt8lz 5 месяцев назад +1

    ኪሣራወ ን አች ነሽ እሚሸፍኝዉ እህት ሀላፍትናወ እሠከሠጡሽ ድረስ ከተሠበረ ወጩ በቻ ነወ ለምየ በተረፈ አምሮብሻል

  • @ነጁነኝስልጤዋ-ፀ7ገ
    @ነጁነኝስልጤዋ-ፀ7ገ 6 месяцев назад +75

    የአላህ የማዘር ዱአ የስለቅሰል የንቺ ደስታ እንጂ ሀዘንሽን አያሰይኝ ሲሉ

  • @Haymitube8623
    @Haymitube8623 5 месяцев назад

    አይ ሙሉ አላፍትና ስለምቶስጂ በንቺ ነው ለሚ ጥናቃቄ መድርግ ነው አብሽሪ ደሞ በጣም አድናቂሽ ነኝ ሀቂቃ በጣም ጎበዝ ነሽ በርቺ

  • @Amina-fs8nn
    @Amina-fs8nn 6 месяцев назад +1

    ለሙዬ የአረብያ መጅልሱ ብር የሽፎኑ ብር የምንጣፉ ብር ብትነግሪኝ ደስ ይለኝ ነበር

  • @ሲትራራህሚ
    @ሲትራራህሚ 5 месяцев назад

    ምንጣፉ ስንት ነው ለሙዬ በአላህ ለእናቴ ታደርሺልኛለሽ

  • @ሰብሪናአሚን
    @ሰብሪናአሚን 5 месяцев назад

    በራስሽ ነዋ ማማዬ በልብስ አሽጊዉ ደልደል አድርጊዉ እምነት ዉድ ነዉ እንዳይሰበርብሽ አድርጊዉ ምክንያቱም እሷ ሰቃራ እቃ ስትወስጅ ይከብዳል ቀላል እቃ ከሆነ ሊረዱሽ ይችላሉ ካልሆነ አልችልም በያቸዉ ሁሉም እኩል አይረዳም ካላዘኑ በራስሽ ነዉ የሚሆነዉ ኪሳራዉ

  • @Zeha562
    @Zeha562 6 месяцев назад +1

    ማሻኣሏህ ተባረከሏህ በጣም ያምርብሻል ቀጥዪበት እንደግሌ እቃዎችን እንደገዛሽው ቪዲዮ ኣድርገሽ ለላኩሽ ሰዎች ላኪላቸው በመንገድ ላይ ለሚፈጠረው ተጠያቂ እንደማትሆኚ ንገሪያቸው ብዬ አስባለሁ

  • @Vhfhufjyg
    @Vhfhufjyg 6 месяцев назад +1

    አምሮብሻል ማሻ አላህ ስለቃው የቃው ሻጭ አንች ብትሆኝ እቤትድረስ አደርሳለሁ እዘዙኝ ብትይ ባንች ነበር ኪሳራው ግን እነሱ ግዠልን በለው እስካዘዙሺ አንችም በጥንቃቄ ከጫንሺው ከዛቡሃላ ቢሰመር አንች ተጠያቂ አይደለሺም እኔ ተዛዘኑ ከግድህ ስትታዘዢ ይሄንን ንገሪያችው ሀላፊነቱን እንደማትወስጅ የቻልሽውን ታደረግሽ ቡሃላ አላህ የቀደረው አይቀርም እነሱም ሊረዱሺ ግድ ይላል

  • @kedijahussin
    @kedijahussin 6 месяцев назад

    ለሙየ የረከቦቱ ምጣፍ ይቀመቀማልኮ እዳይበተን እዛዉ ከምጣፍ ቤቱ እኛ ሀገር አይቀመቅሙምዴ

  • @zekiya-xc1fi
    @zekiya-xc1fi 6 месяцев назад +1

    ማሻ አላህ አምሮብሻል ሁሉም ያምራሉ ስትጭኚ በቻሹ አቅምሽ ተጠቀቂ በተረፈ የሴት ጀግና ታታሪ ሴት ደስ ትለኛለች በርቺ❤❤❤❤

  • @user-dd5de6mj5n
    @user-dd5de6mj5n 5 месяцев назад +1

    እህቴ ስለሚ አላህይምራሽ እና ያዉነዉ ሀጋዉ ሳኡድ 30እርያል

  • @ዜድወለየዋ-ዸ1ጸ
    @ዜድወለየዋ-ዸ1ጸ 5 месяцев назад

    ሠወችየ እስኪ ካርጎላረግነበር ስለካርጎ ምንትሉኛላችሁ ለምለምየ ታየሽው ኮመንቴን መልሽልኝ የካህረበእቃወች አንዳንድ ነገሮች ላረግነበር ????

  • @tewekeltuaellah6638
    @tewekeltuaellah6638 6 месяцев назад +1

    እና የተሰበረዉን እራስሽ ግዢ የሰዉ እቃ ሰብረሽ ምን ላዲርግ ይባላልደ

  • @nebiyata332
    @nebiyata332 5 месяцев назад

    እምነትሽ እንዴት ደስ እንደሚል እግዚአብሄር ይባርክሽ❤❤❤❤

  • @ዜድወሎየዋዩቲብ
    @ዜድወሎየዋዩቲብ 6 месяцев назад +96

    መሰሊም ልትሆኝ ዳርዳር እያልሽነው አላህ ቀጥተኛውን ይምራት የምትሉ ላይክ አሳዩ

    • @Masarat-i3m
      @Masarat-i3m 6 месяцев назад

      ጅል

    • @kustkwt9171
      @kustkwt9171 6 месяцев назад

      😅😅😅😅😅

    • @selam5637
      @selam5637 6 месяцев назад

      😂😂😂😂

    • @mariommariom4227
      @mariommariom4227 6 месяцев назад +2

      😂😂😂😂😂አየ እናተ በልብስነውኮ እምታምኑት

    • @ኤፍታህኢየሱስክርስቶስየል
      @ኤፍታህኢየሱስክርስቶስየል 6 месяцев назад +7

      😂😂😂 ሴት ልጅ ከእግር እስከራሶ ትልበስ ይለንናል መፀሀፍ ቅዱስ ልዑል እግዚያብሔር ግን ከልብስ ቀድሞ ልብ ይፈልጋል በልብስ የሚታምኑ 😂😂እናንተ ልብ ይስጣቹህ የብረሀንን መንገድ ክርስቶስ ኢየሱስ ያብራላቹህ ❤

  • @Rim-ws4zg
    @Rim-ws4zg 5 месяцев назад

    በጣም አምሮብሻል ሁሌ ልበሽ አላህ ኢሥላምን ይወፉቅሽ ውዱን ስጦታ ሀቂቃ በጣም ትመችኛለሽ

  • @Aer-sw5fx
    @Aer-sw5fx 6 месяцев назад

    እህቴ ሁለቱን መቶ ብር ስርቢሱን ጠገሙ ስሀን 300ብር ጠገም ብርድስት 300 ብር ገዛች ታይ እያልኳት ኢቶ ይሻል መስለኝ ጥራቱ ይለይ እደሆነ አላውቅም እስኪ ንገሩኝ አዳንድ እድገዛ

  • @mahiነኝወሎየዋ
    @mahiነኝወሎየዋ 5 месяцев назад

    በደንብአሺጊ ከተሰበረ መክፈል ግደታሺነው እንደ ሳውድበይው በየሀገሩእንደትስራእንደጠፍ አታቂምእንደ ስቃያችንበዝቶል

  • @Samerakasaw
    @Samerakasaw 6 месяцев назад

    በፈጠረሽ እዳታልፊኝ ያረብያ ምንጣፉ ስት ተገስቶነዉ??

  • @حسبنااللهونعمالوكيل-ه2ع
    @حسبنااللهونعمالوكيل-ه2ع 6 месяцев назад +1

    መጀመርያው ቀደኡ ቀዳር ግን ስበብ ለመደርግ የይል በጨርቅ ጠቀለል ስን ሆነ ጆክ ቡርጭቆ መስሳሉት በጨርቅ መጠቀለል ይሽለል አይስብርም እኔ ከሱኡዲ ወዳ ሀጋር እድ አርጌ ልክሃሎ የራካቦት እደዚ አርግ

  • @Rahema322
    @Rahema322 6 месяцев назад

    አህለን ለሙዬ ማሻ አላህ ያምራል ለማንኛዉም እቃ ቢሰበር ተጠያቂ ነሺ ግን ተሰባሪ እቃዋችን አንች ከራስሺ የማታስረክቢ ከሆነ አንችም መክሰር የለብሺም እነሹም መጎዳት የለባቸዉም ቀድመሺ እኔ የብሃር እቃዋችን ወይም ተሰባሪ እቃዋችን አላደርስም ማለት አለብሺ። ኮሜንታተሮች ጨምሩበት🥰

  • @الحمدالله-ش8م5ي
    @الحمدالله-ش8م5ي 6 месяцев назад

    ለሙየ ሺቲዉ ያምራል ማሻአሏህ አምሮብሻልም ዋጋዉ ለጠየቅሽ ደግሞ ደረጃ አለዉ ለምሳሌ የሱማሌ ሽቲ በጣም ዉድ ነዉ ኖርማሊዉ ደግሞ ከነ አላባሹ 25 ድርሀም ነዉ

  • @አብረያትዩፕ
    @አብረያትዩፕ 6 месяцев назад

    ለሙ ማሻላህ ያምራል ግን ምንጣፉ አሁን የገዛሽበት ብታስቀምጭልኝ ደስ ኢለኛል

  • @Hayat-hx3wf
    @Hayat-hx3wf 4 месяца назад

    ዋጋው ስንት ነው የኔ ቆንጆ

  • @ZaytoAhmad
    @ZaytoAhmad 6 месяцев назад +4

    አራ አምኖሽ እስካ የሰሩሽ ኪሳራው በአችነው አልችልምካልሽ ሚሰበር እቃ አልስዱ ማለት አለብሽ

  • @semiramohaned
    @semiramohaned 6 месяцев назад +1

    ለሙዬ ዋው እንዴት እንዳማረብሽ ::በመቀጠል ዕቃው እንዳይሰበር በጣም ጥንቃቄ አድርጎ ያሺከርክ ከዛ በስርአት አስረክቢ አማና ተጥሎብሽ እስከሆነ ድረስ ማለት ነው :!እና ከባድ ዕቃ ከተሰበረ ሼር ማድረግ ነው ቀላል ነገር ከሆነ ተዛዘኑ ሁለታቺሁም

    • @jcokdhcod5593
      @jcokdhcod5593 6 месяцев назад

      እረ ወላሂ እሷ ገንዘቡን እስክትቀበል ድረስ አፋን ታሳምራለች እንጂ ይህ እቃ የተበላሸነው ይህ እቃ እንዲህ ነው ቀይሪ ብትያት ዝም ነው የምትለው ስልክ እንኳ አትመልስም ባለጌ እኮናት

    • @ወሎወሎ-ቨ8ቈ
      @ወሎወሎ-ቨ8ቈ 6 месяцев назад +1

      ​@jc የዝች መዳኒት ጨርሶ አለመላክ ብሩ በግማሽ ስጥቶ ልክ ጥሩ እቃ ስታስረክብ ሞልቶ መስጠት በፊትማ ከተሰጠች አስማም. እንደዚህ ካሉ ደሞ አለማዘዝ ነው. ገዘብ ያሰከራት ጭራሽ ይሄ ጥያቄ አያስፍልገውም ኪሳራው ከራሷ ነውokdhcod5593

    • @semiramohaned
      @semiramohaned 6 месяцев назад

      @@jcokdhcod5593 👍ብቻ ጊዜው ከባድ ነው እህቶቸ ማንን ማማን እንዳለብን አላዉቅም አላህ ይጠብቀን እንጂ!!::እኛምኮ ትልቅ ስተት አለበን የነደደበት ቦታ ነው የምንሞቀው :-ብዙ ሙስሊም እህቶች አሉን ወንድሞች አሉ ለፍርድ እንኩዋን እንዲመች እነሱን አዘን አሰርተን እኛ እነሱም ተጠቃሚ መሆን እያለብን ካፊሮችጋ ዉጡ ዉረዱ እንላለን በቃ ይሄ ነው የኛ ትልቁ ሳካች በገዛ ገንዘባቺን እነሱጋ ዉለታ አስተግፊረላ

  • @abdiikorabbiiqufaaabdiikor5715
    @abdiikorabbiiqufaaabdiikor5715 5 месяцев назад

    Sent nawo kare ???

  • @dlidli-s6y
    @dlidli-s6y 6 месяцев назад

    ማሻ አላህ ያምርም ሴት አስመሰላሽ❤ሽትው ሰውዲ 30ርያል ነው በጅምላ ይቀንሳል25 ሰርብሱ 210 ነው የገዘሁት

  • @ሷሊሀነኝየረቢባሪያ
    @ሷሊሀነኝየረቢባሪያ 6 месяцев назад +3

    በራስሽ ነዋ ኪሳራ እንዴ እና በብሯ ገዝታ ዳግም ኪሳራ በጥንቃቄ መውሰድ ያንቺ ሀላፊነት ነው

    • @Rahan-vi3mi
      @Rahan-vi3mi 6 месяцев назад

      አውበራሳዋነውኪሳራው

  • @betslot9715
    @betslot9715 5 месяцев назад

    የተቢ የምጣፍ ዋጋ ብትነግሪን እዛ ከተሻለ በተረፈ እግዛብሔር በሁሉ ነገር ያግዝሽ ተባረኪ

  • @አለምነኝወለዮዋ
    @አለምነኝወለዮዋ 6 месяцев назад +27

    ሺፏን ሳይ ያምረኛል ግን የት እለብሰዋለሁ እኔ ኩሽና ነኝ እህት ወንድሞቸ በሰው ሀገር በሰው ቤት ድክም ያለን የራሳችን ሂወት ንፍቃ ያለን በሙሉ አሏህ ፈረጃውን ቅርብ ያድርግልን ያረብ አሚን በሉ

  • @Abranjenat
    @Abranjenat 6 месяцев назад +1

    በስርአት ማድረስ የአንቺ አለፍትና ነው ለተሰበረው ክፈዬ መክፈል አለብሽ

  • @emanseid4259
    @emanseid4259 6 месяцев назад +2

    እቃዉ ከተሰበር ኪሳራዉ ካንችነዉ

  • @Emube1
    @Emube1 5 месяцев назад

    ማሻላህ በርች እህታችን ሰላም ፍቅር መተባበር አድነት ያምጣልን ለተራባው ጥጋብ ለተጠማው መጠጣት ለታመመው ሙሉ ጤና ለጀግኖች ድል ለሀገርጠቃሚን ያምጣልን

  • @ሀያትእንድሪስ-ኈ3ቐ
    @ሀያትእንድሪስ-ኈ3ቐ 6 месяцев назад +8

    ማሻአላህ የጤና የርዛቅ ሂደሺ የምትደሰችበት ያድርግሺ

    • @ማይሙና
      @ማይሙና 6 месяцев назад

      አሚንን ሹኩርን

    • @ekramtube6423
      @ekramtube6423 6 месяцев назад

      ​@user-sዉደደምሬኜ❤❤l2hr4hs2m

    • @SophiaAwale
      @SophiaAwale 6 месяцев назад

      አሚን ያረብ

  • @ጀሚላመሀመድ-ጀ6ጰ
    @ጀሚላመሀመድ-ጀ6ጰ 5 месяцев назад +1

    አምሮብሻን አላህ ሂዳይስጥሺ አይምሮሻን ተጠቀሚበት

  • @tutyruby-vp2my
    @tutyruby-vp2my 6 месяцев назад

    Yene web konjo God bless you and your family ❤❤❤❤❤we love you and you are strong and beautiful person ❤❤❤I want be like you very hard work woman ❤you inspire me always 😂I wish to you one of most strong and genuine person in Ethiopia ❤❤❤❤❤❤stay blessed and take care of yourself ❤❤❤❤❤❤😊

  • @jitibashado6909
    @jitibashado6909 5 месяцев назад

    Ameeen Ameeen Ameeen enate rajem edeme ena tena yesxesh ene enate lamlem hanch damo fatare yeberekesh ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @HgGg-ds9sy
    @HgGg-ds9sy 6 месяцев назад

    Sijemer suri le set lij meche tefekede??haymanotshin bednb ewek mejemriya

  • @ስንዳዮጋልሓያዩቲዩብ
    @ስንዳዮጋልሓያዩቲዩብ 6 месяцев назад +1

    እኔ ምልሽ ግን እቃው ስትጭን ካርተኑ ውስጥ በልብስ ወይም በፎጣ ጠቅልለሽ በደብ ኣርገሽ በገመድም ኣስረሽ ከጫንሹ ኣይሰበርም የኔ እህት በእውነት ካንቺ ብዙ የተማርኩት እኔም ሃገሬ ገብቸ እንዳቺ መሆን እፈልጋለው ለሙየ❤❤❤❤

    • @ZorishMenjeta
      @ZorishMenjeta 6 месяцев назад +1

      የኔ ውድ እግዚአብሔር የልብሽ መሻት ይፈፅምልሽ በርቺ እኔም ስደተኛ ነኝ ጠንካራ ሴት መሆን እፈልጋለሁ❤❤❤❤❤

    • @ስንዳዮጋልሓያዩቲዩብ
      @ስንዳዮጋልሓያዩቲዩብ 6 месяцев назад

      @@ZorishMenjeta የኔ ኣይዞሽ እግዚአብሔር ሁሉም ይቻለዋል እንካን ለምነነው ሳንጠይቆውም እግዚአብሔር ይሰጣል ኣዞሽ የኔ ውድ እህት አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤

    • @ZorishMenjeta
      @ZorishMenjeta 6 месяцев назад

      @@ስንዳዮጋልሓያዩቲዩብ እሺ በርቺልኝ እግዚአብሔር ባለሽበት ይጠብቅሽ እህቴ አሜን

  • @SophiaAwale
    @SophiaAwale 6 месяцев назад +3

    ዋው ማሻ አላህ መጅሊሱ ሲያምር ምጠፉ ረሱ ሲያምር

  • @امفوزان-ر1ز
    @امفوزان-ر1ز 5 месяцев назад

    ለሙሻ መጅልሱ ስንት ፈጀ ረከቦቱ በአላህ መልሽ አጅቦኛል እናቴን ሰብራይዝ ማድረግ እፈልጋለሁ

  • @enat1821
    @enat1821 6 месяцев назад

    እቃ በካርቶን ስታሽጊ እንዳይሰባበር አሮጌ ጨርቃጨርቅ ወይም ሳር በማሀል በማሀል አስገቢ ዝም ብለሽ አታሽጊ ለምዬ ጎበዝዋ ታታሪ ጀግና😘😘❤❤❤

  • @محمدمحمد-س6و9ز
    @محمدمحمد-س6و9ز 6 месяцев назад +2

    ዋዉ በጣም አምሮብሻል አላህ ሂዳይስጥሽ

  • @agurashabate
    @agurashabate 6 месяцев назад +13

    ማሻ አላህ ማነው እንደኔ ሀገሩ የናፈቀው🎉

  • @enat1821
    @enat1821 6 месяцев назад

    እቃ በካርቶን ስታሽጊ በእቃው መሀል ጨርቅ ወይም ሳር ነገር አስገቢ እቃዎቹ እንዳይሰበሩብሽ ዝም ብለሽ በባዶ አታሽጊ ለሜ ጎበዝ ታታሪ ሴት ነሽ አላህ ይርዳሽ😘😘❤

  • @ኤማንዳቲናYouTube
    @ኤማንዳቲናYouTube 6 месяцев назад

    ለሙ በርቺ የኔ ጀግና ጉራጌ እቃ ከተሰበረ ያልሽ በአንቺ እጅ ከሆነ ሳታስረክቢ ከሆነ መክፈል አለምሽ ውዴ ካስረከብሽ በሗላ ከሆነ አያገባሽም 🙏💞💞

  • @Mereleya-kw8th
    @Mereleya-kw8th 5 месяцев назад

    እዳይሰበር ወፈር ያለ ደልዲበት አይስርም እኔም ካርጎ ሳረግ በጣም ነው የምደለድለው

  • @Temutubeተሙ
    @Temutubeተሙ 6 месяцев назад +4

    ያ ለተሠባሪ እቃዎች መጠቅለሊያ አለ ያንን ግዢ በቻልሽው አቅም ጥንቃቄ ማድረግ አለብሽ ከዚያ በኃላ ቢሠበር እንኻን እቃ ነፍሥም ይጠፋል እነሡም የሚገባችን የድጋምሽን ማገኘት አለብሽ ጠንክሪ

  • @Itssweettocabelle
    @Itssweettocabelle 5 месяцев назад

    Lemu yeni konjo ekaw halaftna allebsh bedenb beeka metekleya erasun ye haley metekleya allow ahun axis slehonsh new wedefit ensha Allah bzu negerooch behidet trejachewalesh

  • @ከሚጎጃሜዋ
    @ከሚጎጃሜዋ 5 месяцев назад

    ለሙየ ከተሰበረ ግደታ አንቺ ነሺ ማስተካከል ያለብሺ ማለትም ተከፍሎሺ ነው እምትሰሪው

  • @arsamaabdi9538
    @arsamaabdi9538 6 месяцев назад

    ለምዬ እዛ እንዴት ማድረግ እንዳለብሽ ከከስተመሮችሽ ጋ deal አድርጊ ማለትም የሚሰበርብሽን እቃ share አድርገሽ መተካት እቃውን እኩል በእኩል አውጥታችሁ ማለቴነው! ❤እዚህ እኔ ያለሁበት ሀገር ግን እቃ order አድርገሽ ስታይው ሰባራ ካለው በምትኩ ሌላ ይልኩልሻል
    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏!!!!

  • @hindiyahussen2030
    @hindiyahussen2030 6 месяцев назад +1

    ♥️👑🥰lemu yene cake setamri eko be huletum tamiriyalesh yene gobez 👌🏽

  • @AliHosan-s8o
    @AliHosan-s8o 6 месяцев назад +22

    አላህሙዱሊለሂ ሙስሊ መሆን ለሴት ልጅ ሂጀብ ውበት ነው

  • @itsMe-kw4hn
    @itsMe-kw4hn 6 месяцев назад +1

    ዋው ሲያምር የተንቢዬ
    ሲሰበርማ ሀላፊነት መውሰድ አለብሽ ስለዚህ የተሰበረው አንቺ ነሽ መክፈል ያለብሽ

  • @mahiነኝወሎየዋ
    @mahiነኝወሎየዋ 5 месяцев назад

    2መቶሺነው ጆሮየነው?😢

  • @bushman3946
    @bushman3946 5 месяцев назад

    መጅልስ ካሬ ስንት ነው?

  • @nardosloveyoutube6340
    @nardosloveyoutube6340 6 месяцев назад

    ሰላም ሰላም የተንቢ ሱሪ አንቺም ነፃነትም ሱሪ አቁሙና ቀሚስ ልበሱ ክርስትና ሱሪ አጭር ልብስ የተጣበቀ ልብስ ጥፍር ዊግ ምንም አርተፊሻን አይፈቀድም❤❤❤❤❤

  • @ZorishMenjeta
    @ZorishMenjeta 6 месяцев назад +2

    የተንቢ ሱሪ አንቺም ነፃነትም ሱሪ አቁሙና ቀሚስ ልበሱ ክርስትና ሱሪ አጭር ልብስ የተጣበቀ ልብስ ጥፍር ዊግ ምንም አርተፊሻን አይፈቀድም

  • @rosaliealayon5764
    @rosaliealayon5764 5 месяцев назад

    አላህ ሂድያ ይሥጥሽ በጣም አምሮብሻል

  • @ስደተኛዋነኝ-ሠ5ኘ
    @ስደተኛዋነኝ-ሠ5ኘ 5 месяцев назад

    ያረብ አላህ ህድያ ይስጥሸ
    ለምለምየ ሁርያ እምንደረሰች

  • @AddisFamily23
    @AddisFamily23 6 месяцев назад

    ሰላም ሰላም የተንቢ እንኳን ደና መጣሽ ምርጥ ስራ ነው በጣም ጎበዝ በርችልን❤ ሠላምሽ ይብዛ የኔ ምርጥ ፍቅር ፀጋ ጤና ያብዛልሽ ❤ እግዚአብሄር ይምላክ ውዷ ሀገራችንን ሰላም ፍቅር ይስጥልን አንድነትን ይስጠን አሜን❤ ሰላም ለውዷ ሀገራችን እና አብረታችን ጀማሪ ቤተሰቦች ነን

  • @firiiyoutube6721
    @firiiyoutube6721 5 месяцев назад

    Nagaan Waqayyoo manaa kanaaf Yaa bayatuu bagaa nagaan dhuftee qalii Tiyyaa Yetabi yene konojo I love you so much my king ❤

  • @Ksa-d5p
    @Ksa-d5p 5 месяцев назад

    ልበሽ ለሙየ ማንም ሲራቆትኮ አያምርም በቤት ውስጥ ብቻ

  • @hbeba8561
    @hbeba8561 6 месяцев назад

    ለሙዬ ሳኡዲ እያለሺነው የምከታተልሺ እና እኔም ቤትስርቻለሁ ሙሉ የቤት እቃ እስኪእሪቢያ መጂልስ እስከፍርኒቸር እቃ ሀይቅ ታደርሺልኛለሺ አቺትሻያለሺ ሌሎቹን አላማኮቸውም

  • @ዎደሲኬትሲትጎዎዝወደሀለአ

    ሀየቲ ያኔ እነት አሚንንንን ስልጥኘ ለሙ አምሮብሸል❤❤❤😂