ሀይሚ ሙሉ ቤተሰቡን ይቅርታ ጠየቀች 🙏🙏🥺

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 янв 2025

Комментарии •

  • @tizitamulu4341
    @tizitamulu4341 Год назад +292

    ግን በዚ ግዜ መውጣት ከባድ ነው በተለይ ሴት ልጅ ሆነሽ ብቻ እኛም ይቅር ብለንሻል እንዳይለመድሽ እሺ ❤❤❤❤❤ አብርሽን የምትወድ እስቲ እንዳችው❤❤

    • @mawaysh
      @mawaysh Год назад

      ደምሪኝ ትዝዬ

    • @የአብርሽናየሩታአድናቂ
      @የአብርሽናየሩታአድናቂ Год назад +2

      አች ደግሞ ምን ቤት ነሺ😂😂😂

    • @ስአድቢንትዳውድ
      @ስአድቢንትዳውድ Год назад

      ​@@የአብርሽናየሩታአድናቂ😅😅😅😅

    • @ራቢራቢ-ኰ9ገ
      @ራቢራቢ-ኰ9ገ Год назад

      ​@@የአብርሽናየሩታአድናቂክክክክክ አቤት ክፋትሽ እውነትሽን ነው እኮ ግን

    • @UxYv-mn6fh
      @UxYv-mn6fh Год назад

      ​@@የአብርሽናየሩታአድናቂኮሜንት ቤት ናት😁🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @seadamohammed3792
    @seadamohammed3792 Год назад +127

    የእህትህ ባል እንደት ደግ ሰው ነው ልክ እደናተ ነው ❤❤❤

    • @mariyammariyam1774
      @mariyammariyam1774 Год назад +3

      በጣም ሥወደውኮ❤❤❤❤❤❤❤❤ሀቢበቲ

    • @SamsungA-od5ez
      @SamsungA-od5ez Год назад

      እርጋታዉ ሴትልጂኳ እደዚህእረጋአትልም😊❤❤❤

    • @zayna2137
      @zayna2137 Год назад

      በጣም ወላሂ

  • @Jci-b9w
    @Jci-b9w Год назад +107

    አብርሽ ታድለሃል የምር እንደዚህ አይነት እህቶች በማገኘትህ ፈጣሪን አመስግን በተረፍ እወዳችኋለሆ❤❤❤

  • @GjGg-ws7lt
    @GjGg-ws7lt Год назад +101

    ወላሂ አብርሽ ይችንኮሜት ካነበብካት በጣም እደለኛነህ በፍቅርበጤና ያኑራችሁ የምታስቀኑበተሰብናችሁ ❤❤❤😢😢😢😢

  • @mazadasalw5374
    @mazadasalw5374 Год назад +53

    የባልየው ቅንነት ዋው በጣም ደስ የሜል ነው ደስ የምትሉ ቤተሰብ ነቸሁ ውድቸ

  • @አላህሆይጠካራሴትአድርገኝ

    ማነው ያገሩ ሰላም የናፈቀው አላህየ ሀገራችነን ሰላማዋን መልስልን ያረብ 🤲

    • @አባይነሺ
      @አባይነሺ Год назад

      እኔእህቴ በጣምያሳሰበኛል ተኝቸምተቀምጬ ሀገሬንአሰባታለሁ ሰላምያምጣልንፈጣሪ ህዝባችንሰላምሀገረሰላም እመኛለሁሁሉሌ

    • @zenebeh
      @zenebeh Год назад

      እዉነትለመናገሪ ሁሌ ደምነዉማለቅሠዉአገሬንሣሥብ የሠዉደምእደዉሃሢፈሥ በጣምይጨቃልብቻ በጣምፈሪቻለዉ የፈጣሪቁጣእዳይወሪድብን

    • @አባይነሺ
      @አባይነሺ Год назад +1

      አይዞሸእህቴሁላችንምነው የምናሰበው ፈጣሪይመልሰልንፀሊይእህቴ

    • @sonysony-8389
      @sonysony-8389 Год назад

      እኔ

    • @RabiaHussain-x4w
      @RabiaHussain-x4w Год назад

      አይ እደው ሆድይፍጀው 😢😢😢

  • @ሶስና.ቲዪቭ
    @ሶስና.ቲዪቭ Год назад +143

    እደው መታደል የምታስቀኑ ቤተሰቦች ናችው እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ😢😢❤❤❤

    • @mawaysh
      @mawaysh Год назад +2

      በጣም ደምሪኝ እማ

    • @GjGg-ws7lt
      @GjGg-ws7lt Год назад

      @@mawaysh 🌹❤

  • @galayuser1127
    @galayuser1127 Год назад +17

    ባልዬው በጣም ምስኪን ነው ፈጣሪ እዴሜ ከጤናጋ ያድላቹ

  • @fikrcherkos772
    @fikrcherkos772 Год назад +33

    አብርሽ የእህት ባለቤት በጣም ጥሩ መልካም ባል ነው ሁላችሁም መልካሞች ናቹ

  • @woyneshetabate2843
    @woyneshetabate2843 Год назад +44

    እግዚአብሔር አምላክ በፍቅር ይኑራችሁ ስታስቀኑ ማርያም ደስ ትላላችሁ እወዳቸዋለሁ ❤❤❤❤❤

  • @sarahmhomd6269
    @sarahmhomd6269 Год назад +37

    ታላቅ እህት ኮ እናት ናት እህቴ ንሩልኝ የስደትዬ ተስፋ😢❤❤

  • @umufewzan9146
    @umufewzan9146 Год назад +28

    አይዞሽ ባሉኝ መዳም አስቆጥታኛላች የመልችላው ፀባይ አለባት ሀገሬ ለመግባት 5 ወር ቃሪቶኛል ግን ለኔ 5 አመት ሆኖብኛል ኡፍፍፍፍ

    • @semirakemal3483
      @semirakemal3483 Год назад

      አብሽሪእህት

    • @nefisa70
      @nefisa70 Год назад +1

      አላህ ቅርብ አርጎ በሠላም አድርሦ በሠላም የወጤሽበት አገር በሠላም ግቢ

    • @samerasamera4970
      @samerasamera4970 Год назад

      አሽር እቴያ

    • @birhanmidea9158
      @birhanmidea9158 Год назад

      አይዞሺ እህቴ

    • @umufewzan9146
      @umufewzan9146 Год назад

      @@nefisa70 አሚንንን የራቢ ደክሞኛል አሏህ ይድርስልን ብቻ የስደት ኑሮ ከባድ ነው እ'ህ

  • @kopreesa8674
    @kopreesa8674 Год назад +13

    ወይኔ መታደል ስታምሩ እኔስ መች ይሆን ከእህት ከወድሜቼጋር የምንገናኘው😢😢😢ብቻ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን ቸሩ አምላክ❤❤❤

  • @weletemaryamkedejshadershnafek
    @weletemaryamkedejshadershnafek Год назад +52

    እንኳን ደህና ተገኘሽ ሀይሚየ ከዛሬ ጀምሮ እዳይለመድሽ ከቶ ሴት ልጅ ብታዋን መዉጣት ከባድ ነው ስላየንሽ በጣም ደስ ብሎናል ፍትህ ለአማራየ በግፍ የሚገላቱት ወገኖቻችን እፍፍፍ ሰላሙ ናፈቀኝ😢😢😢😢

  • @mesertkifle233
    @mesertkifle233 Год назад +47

    እቅርታዋን ተቀበሏት ልጅቷ ወንድሟን ስለምትወደው ነው እውነት ደሞ ልጅም ናት አብሪሽ ተንከባከባት እውነት ታድለሀል እንዲ የሚወድ የለም ተንከባከባት❤❤❤❤❤❤ጥሩ ቤተሰብ

  • @ZakeyaKaram-nm9ji
    @ZakeyaKaram-nm9ji Год назад +15

    የኔ ውዶች ኡፍፍፍ ደስ ስትሉ እኮ
    ሃይሚ የኔ ትሁት❤❤❤ እኔ አደኛ ነኝ የት ናችሁ የዚህን ቤተሰብ ቪዲዮ በጉጉት ምትጠብቁ

    • @خفمن
      @خفمن Год назад

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @YouYou-h4m
      @YouYou-h4m Месяц назад

      Ene eg ❤❤❤❤❤

  • @zuzuwolloyewa9024
    @zuzuwolloyewa9024 Год назад +8

    በጣም ደስ የሚሉ ቤተስብ ናቸው ሀይሚ በጣም ነው ያሳዘነችኝ አብርሺን ምን ያህል እደምትወደው ነው የተረዳሁት ❤❤

  • @መቅደስአበባዬ
    @መቅደስአበባዬ Год назад +16

    ማርያምን የደስታ ለቅሶ አለቀስኩ እዲሁ በፍቅር ያኑራችሁ 🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️

  • @selamyamenemh1100
    @selamyamenemh1100 Год назад +59

    ኑሮን ለምሸነፍ ብላችሁት ብሰደት አለምላይ ያለችሁ እህት ውንዴምች አላማችሁ ተሳክቶ ለእናት ሀገራችሁ ያብቃችሁ🤲🤲❤

  • @kasech3492
    @kasech3492 Год назад +27

    እኔ ም ለወንድሜ ያልሆኩት የለኝም የምር አሰለቀሰችኝ😢 ወድሜ ንፍቅ አለኝ😢❤❤

  • @saddawly7503
    @saddawly7503 Год назад +22

    አረ አብርየ ቀናሁባችሁ ወላሂ ያአላህ እደው ሁሉም ኢቶጵያዊ እዲህ ፍቅር ቢስብክ አገራችን እዴት ሰላም በዛባት አረአላህዋ አገራችንን ሰላሞን አብዛልን

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 Год назад +8

    እፍፍፍ የኔ ማር ስታሣዝን 😢😢 ለወንድሟ ያላት ፍቅር ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን❤❤😢

  • @Tube-cy8gl
    @Tube-cy8gl Год назад +17

    ታላቅ እህት እኮ ሁለተኛ እነት ነች😍 እህት ያላችሁ ታድላችሁ😔

  • @thut-x8r
    @thut-x8r Год назад +5

    አቤት የእህታችሁ ባል ትትናው ታድሉእግዚአብሄር ሰላማችሁን ብዝት ያርገው

  • @ሩሐማየአርሴማልጅ
    @ሩሐማየአርሴማልጅ Год назад +25

    እግዚአብሔር አምላክ በፍቅር ያኑራቹ ስታስቀኑ ❤❤❤

  • @arikshabebe6722
    @arikshabebe6722 Год назад +36

    እግዚአብሔር በፍቅር ያኑራችሁ ደስ የምትሉ ቤተሰቦች ❤❤❤❤

  • @sebletube6489
    @sebletube6489 Год назад +8

    እንኳንም በሰላም ተገኝች. በዚህ ሳአት ሁሉ ነገር ከባድ በሁነበት ወቅት በሰላም መገኘ እራሱ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @EMU_AYMNA
    @EMU_AYMNA Год назад +8

    እኔም እህት ቢኖረኝ ብየ ተመኘሁ 😢😢😂😂ልጅ ነሽ አይባል ትልቅ ነሽ ልሂድ ብትይ ማን ይከለክልሻል አይይይ በይ አብሽሪ አሁን ሰአት ሀገር ላይ ❤ጥንቃቂ አርጉ ሌባ በሞላበት ሰአት ከባድ ነው😂

  • @gfh9633
    @gfh9633 Год назад +4

    ኡፍፍፍ እንዴት ያለ ቤተሰብ ነው ውይይይይ አንጀቴን ነው የበላቹኝ ተባረኩልን❤❤

  • @እምየሀገሬየኢትዮጲያናፈቅ

    ትልቅ እህት እናት ናት እህቴየ አላህ ይጠብቃችሁ

  • @aster-j6h
    @aster-j6h Год назад +5

    ሀይሚ በእውነት በጣም እድለኛ ነሽ ፈጣሪሽን አመስግኝ እደዚክ የሚያስብ ወንድም ስላለሽ ❤❤❤❤

  • @ameenahali1891
    @ameenahali1891 Год назад +28

    ያረብ ሀገራችንን ሠላም አዲርግልን🥺🥺 የመዳምቅመሞች አላህ በሠላም ከቤተሰባችን ደብልቆ የምንደሠት ያዲርገን ያረብ 🤲🤲🤲

  • @jftwrwsw5001
    @jftwrwsw5001 Год назад +6

    ስታምሩ እኔስ መች ይሆን ከእህቹየ ከወንድሞቼ ጋር የምንገናኘው ታድላቹ አብርሽየ❤

  • @ቴጅነኝ
    @ቴጅነኝ Год назад +4

    ዛሬ አንደኛ ነኝ ሀይሚ ቆንጆ ሁለተኛ እንዳይለምድሺ በከፋ ዘመን አታስጨነቁችው

  • @Hayutiwolloyewa
    @Hayutiwolloyewa Год назад +21

    ስወዳችሁ ምርጥ ቤተሰቦች ❤❤❤❤

  • @yese7783
    @yese7783 Год назад +28

    እኔን እንደዚህ አይነት ቤተሰብ ኖሮኝ ቢሆን በሂወቴደስተኛ እሆንነበር 😢😢😢የቤተሰብን ፍቅር ሳላውቅ በሰውቤት ግርድና እድሜዬን በሙሉ አሳለፍኩ በምድርላይ በቤተሰብ እንደመወደድና እንደመፈለግ የሚያስደስት፡ሂወትየለም፡፡አብርሽዬእንዲህየሚወድህቤተሰብስለሰጠህ፡ሁሌምእድለኛነህ❤❤

    • @zeyineba-ks8xc
      @zeyineba-ks8xc Год назад +1

      አብሽርወልደሽልጆችሽየሚያከብሩሽ ያድርግሽ እሕትተሥፋአትቁረጭ

    • @yese7783
      @yese7783 Год назад

      @@zeyineba-ks8xc አሜን አሜን

    • @KidisanHaftu
      @KidisanHaftu 3 месяца назад

      ❤❤❤❤😂

  • @ሲትራቢንትሀሰንየኬሚሴዋ

    አቤት የዚህ ቤተሰብ ፍቅር. ማሻ አላህ

  • @zakiyahuae1000
    @zakiyahuae1000 Год назад +8

    ለኤፍሬምም በደምብ አስጠንቅቁት አሁን እሱ ነው የቀረው እንደይጠፈ እና ደስ ትለለቹ በጠም ነው ምንወደቹ አለህ ይጠብቃቹ ወነው መገኘትወ ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @salamaaa095
    @salamaaa095 Год назад +3

    እውነት በጣም ነው የቐናሁባቹ የቅድስና ነው ሃይሚየ ታድለሽ አብርህሽ የመሰለ ወንድም ስላለሽ ❤❤❤❤

  • @bitybity4949
    @bitybity4949 Год назад +5

    ማርያምን ከልቤ ነው የምወዳችሁ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sadeseid742
    @sadeseid742 Год назад +10

    እናትና አባት በወንዱ ልጁ ጭቀት አይተሸ የለ እደ እዳይደገምሸ በጭካኔ ዘመን😢

  • @SalamSalam-vh1uv
    @SalamSalam-vh1uv Год назад +8

    እግዚአብሄር እድሜናጤና አብዝቶይስጣችሁ ፍቅር የሆናችሁ ቤተሰቦች ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉😢😢🙏🙏

  • @hsshsshjw5942
    @hsshsshjw5942 Год назад +15

    ዉይ እደት እደምታስቀኑ ❤❤ምርጥ ቤተሰቦች ፈጣሪ ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤

  • @Mes355
    @Mes355 Год назад +4

    ❤❤❤አብርሽዬ ሁላችሁም ሰወዳችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ በለየ የአብርሽዬ ሳቅ ውሰጤ 😂😂 😍😍😍😍😍🤲🤲

  • @2-nl9dw
    @2-nl9dw Год назад +8

    ሀይምየ ስታሳዝን😢😢😢❤❤❤❤❤❤

  • @RUKIYATube485
    @RUKIYATube485 Год назад +5

    ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ ከአይን ይጠብቃችሁ
    እኔና ወንድሞቸ በጣም ነበር የምነዋደደው የምንተሳሰበው ከእኛ ፍቅር የተነሳ የወንድሞቸ ጓደኞች ከእኛ ቤት ሁሌ ነበር የሚመጡት ሳቅ የበዛበት ቤት ነበር አላህ አልፈቀደምና ወንድሜ በመኪና አደጋ ሂወቱ አለፈ ከዚያ ያሁሉ ሳቅ ያሁሉ መሰባሰብ እንደ ጤዛ እረገፈ😢😢 እኔም ሀገሩ አስጠላኝ ወደ ስደት መጣሁ ሁላችንም ተበታተን 😢😢😢😢
    እንደዚህ ተሰባስቦ መብላት ከወንድምጋ መሳቅ መጫወት ሳይ ውስጤ ይረበሻል
    አላህ ከሰው አፍ ከመጥፎ ነገር ይጠብቃችሁ

    • @fufgfxgdgfg
      @fufgfxgdgfg Год назад

      አሜን አሜን አሜን አይዞሽ እህቴ😢🙏

  • @Geni810
    @Geni810 Год назад +9

    የምወዳችሁ ቤተሰቦች የኔልዩዎች አብርሽ ለእህትህ ያለህክብር ይለያል ደስየምትሉ ፋሚሊናችሁ ደስታችሁ ብዝዝዝት ይበልልን❤❤❤❤❤❤

  • @zadetube5759
    @zadetube5759 Год назад +7

    ፍቅሪ የሆነ ቤታሰብ መሸአለ አለህ ይጠብቃቹ❤❤❤❤❤❤

  • @osiydyx4706
    @osiydyx4706 Год назад +28

    ወላሂ የኔ ወዲም እራሱ ከልክ በላይ ወድም ነበር ያይኔ ብሌ ነበር አይ ሞት ጨካጁ ወሰደብኝ ዛሬ ከሞተብኝ27 ቀኑ 💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭ወዲሜ አላህ ጀነተል ፈርዶስ ይወፍቅህ

    • @tube8181
      @tube8181 Год назад

      አይዞሺ፣አላህ፣የጀነትይበለው

    • @JgchcjJhc
      @JgchcjJhc Год назад

      አይዞሽ እህት አላህ ጀነትን ይወፍቀው አችንም አላህ ያበርታሽ😢😢

    • @تبوبتبؤتتبتر
      @تبوبتبؤتتبتر Год назад

      አይዞሽ እህቴ ጀነተልፈርዶስን ይወፉቀው አንችንም አላህ ይሶብርሽ የንዬ ውድ

    • @NaymaNayma-u7x
      @NaymaNayma-u7x Год назад

      አይዞሽ አሏህ ይርሀመው😢

    • @bizuneshqatar146
      @bizuneshqatar146 Год назад

      😢😢😢😢😢😢

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 Год назад +1

    መድሀንያለም አባቴ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ .. ሀይምዬ... ያለፈው አለፈ.. ቢያንስ ለሌላ ቀን.. እንዳይለምድሽ... መምጣት ካለብሽ.. ስልክሽን መያዝ.. ቢያንስ ለ 1 ቤተስብ መናገር... ቅያሪ ልብስ መያዝ .. ብትችይ በ መንገድሽ ሁሉ እንዲከተልሽ
    ትንሽዋን መፅሀፍ ቅዱስ መያዝ.. እሄን እሚጠብቀኝ እና
    በየ ቦርሳዬ እማረገውን ነው ሼር እማረግሽ.. እሄ በበኩሌ
    አፉ.. ብዬሻለሁ.. እንደ አብርሽ
    ቤተስብነቴ ..🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️👏👏👏😍🙌🏻

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 Год назад +4

    መአዳችሁ ይባረክ... ትሪዬ ታድላችሁ... አረረረረረ ኡኡኡኡ
    ስደተኜቹን አታስቀኑን 😂😂🙏❤️

    • @zadeayale8799
      @zadeayale8799 Год назад +1

      😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @hiruttesfaye8578
    @hiruttesfaye8578 Год назад +2

    እኝም ይቅር ብለናል ሀይሜ እኝም ናፍቀሸናል ስላየዉሸ ደሰ ብሎኝል ጋሼ ን አብርሸ ኤፍም ናፍቀውናል ማሚ 🎉❤❤🎉🎉

  • @zalikahansn9518
    @zalikahansn9518 Год назад +20

    ስተስቀኑ 😢😢እኔስ መቼነው ከቤተሰብ ምቀለቀለው😭😭😥💔

  • @እማእወድሻለሁመኖርሽያኖረ

    ሀይሚ ቆጆ ሁለተኛ እዳይለመድሽ ጌዜው ከፍቷል እደተፈለገ የሚወጣበት ጊዜ አይ,ለም የሰው ነፍስ እረክሷል በየመገዱ እየሞተ እየታገተ ሁለተኛ እዳይለመድሽ😢😢😢😢😢

  • @RayaTube-ur6lw
    @RayaTube-ur6lw Год назад +15

    ደስ የምትሉ ቤቴሰብ ናችሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ❤❤❤❤

  • @samrawitbelayneh
    @samrawitbelayneh Год назад +1

    የገመትኩት ነው የሆነው አንኮን ሰላም መጣሽ ሃይምዬ የኔ ፍልቅልቅ

  • @መድመቅደላዋማሻ
    @መድመቅደላዋማሻ Год назад +3

    በጣም ታምራሊችሁ ፍቅራችሁ ይብዛ ሀይሚዩ ትንሿ እንኳን ተገኘሺ ደስ የሚል ቤተሰብ

  • @SarabeleteSaron-md4kz
    @SarabeleteSaron-md4kz Год назад

    ውይ አዩ ከሌቤ ነው የሚወድሽ የሰው ጭንቀት የሚሰማሽ በሩታ ውኔታ አይቼሻለሁ ለሴት ልጅ ያለሸን ክብር ነው ያየውብሽ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘውልሽ እሰከመላሁ ቤተሰብሸ

  • @MadinaMustafa-en7li
    @MadinaMustafa-en7li Год назад +5

    በጣም ደስ የምትሉ ቤታሰቦች ነቹ በእውነት

  • @TejituNibret
    @TejituNibret Месяц назад

    ወይ ልጅነት እኒረሰሱ ከቲቢት አልወስደይ ብለው ዶሮየን ይጀ ጠፈቻለሁ ሀይምየ

  • @selamlove6129
    @selamlove6129 Год назад +6

    ይታደሉታልጂ አይታገሉትም ደስ የምትሉ ቤተሠብ❤❤❤❤❤

  • @madina3096
    @madina3096 Год назад +2

    እኛም በፊት ትልቅ ወንዲማቺን ከቤት ወቶ ካደረ ቤቱ ግቡ ግቡም አይል😂በጥቅሉ ሲኖርም መከራ ሲሄድም መከራ ነው ትልቅ ወንዲም😅😅

  • @kidsettesfya4645
    @kidsettesfya4645 Год назад +10

    እግዚአብሔር በፍቅር ያኑራቹ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @mawaysh
      @mawaysh Год назад +1

      ደምሪኝ እማ

  • @ሰናይትአዳለም
    @ሰናይትአዳለም Год назад +2

    የህታችሁ ባል በጣም ደስየሚልሰውነው ጡሩሰውይመሥላል አይለያችሁ

  • @Ayenaleades
    @Ayenaleades Год назад +4

    እግዚአብሔር አምላክ በፍቅር ያኑራቹ ሰታስቀኑ ❤❤❤❤

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ሰ6ኀ

    አዲስ አበባ ንሮ ከባድ ነው ከባለ ትዳር ላይ እንደዚህ መሰብሰብ ጥሩ አይመስለኝም😢

  • @የማርያምያርሴማልጅ

    እንዴት እንደምወዳቹ ወዳገር ስመጣ አብርሽ እና እነአይሚን አገኛቹአለው ❤❤❤

  • @ፂወንቲዩብያራያዋ
    @ፂወንቲዩብያራያዋ Год назад +2

    ዋዉ ምርጥ ቤተሰብ እግዚአቢሄር ይጠብቃቹህ❤❤❤

  • @ሉሉጉራጌዋ
    @ሉሉጉራጌዋ Год назад +6

    ስውዳቹ ሁላቹንም ሰላማቹ ብዝት ይበልልኝ❤

  • @habtabehbe466
    @habtabehbe466 Год назад +2

    አስለቀሳችሁኝ 😢😢😢 እግዚአ ብሔር ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤❤

  • @hadiamohammed4527
    @hadiamohammed4527 Год назад +3

    የኔናት አሰለቀሱኝ ኡፈፈፈፈ😢😢😢😢😢😢

  • @ARITi01
    @ARITi01 Год назад +1

    ቢሰሚላ የባሏ ትህትና የተለየ ነዉ ወላህ በጣም ጥሩ ባል ደግ ሰዉ ነዉ

  • @መድመቅደላዋማሻ
    @መድመቅደላዋማሻ Год назад +5

    ዳዪ መልካም ሰዉ ትልቅ ደረጃ ያድርሳችሁ

  • @ksanetlemlem5937
    @ksanetlemlem5937 Год назад +1

    በጣም ደስ የምቱሉ ቤተስብ ናቹ ፈጣሪ ኩፉ ኣይንካቹ ግን ለምንድነዉ 10ደቂቃ በቻ ምልለቅልን ምን ኣለበት 20 በታረገዉ በጣም ስለምወዳቹ ነዉ ግን ❤❤❤❤

  • @f8863-z7k
    @f8863-z7k Год назад +11

    ውይ እዴት እደምታስቀኑ 🎉❤ምርጥ ቤተሰቦች ናችሁ❤🎉

  • @Sara-qn2fw
    @Sara-qn2fw 11 месяцев назад

    ማርያምን ነው የምላችው አብርሽን የመሰለ ወድም ያለው ታድሎ እኔ ስቀና ምነው ሀይሚን ብረገኝ አብርሽ ወድሜ እድሆን ብቻ የምር አብርሽዬ 😍😍😍😍

  • @AberashYouTube
    @AberashYouTube Год назад +3

    በሰደትየለች እህቶች ውረድን ምች ፈጣሪ ለሀገር አለእምዬ እትዮጵያን የብቀች የአሰበችየ
    ሰከለች ሁለቹም 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @ወይንሸትወይን
    @ወይንሸትወይን Год назад +1

    መታደል ነዉ ታላቅ እህት የናት ምትክ ናት ፍቅራችሁ ደሰ ሲል ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ኤፍሬም እዳይጠፋ ደሞ አሰጠንቅቁት ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @alimaalima1988
    @alimaalima1988 Год назад +5

    ስታምሩ የኔ መልካሞች ስወዳችሁ እኮ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ffttt8353
    @ffttt8353 Год назад +2

    ደሞኮ አማችየው ጡሩሰው ትህትናው ዋው ደስሲሉ አብርሽ ታዲለህ😢🎉🎉🌺🌺🌺

  • @Samerh12O
    @Samerh12O Год назад +3

    ሥታምሩ በማሪያም❤❤❤❤❤❤ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @SelamDesalegn-t6i
    @SelamDesalegn-t6i 10 месяцев назад

    ፊቅር ያብዘለቹታስቃነለች ሀይም ታድለ🎉 የህታቾ በል ክብር ነው❤ አብርሺ የታባራክህነ እደግ❤❤❤

  • @bekelechasefa8723
    @bekelechasefa8723 Год назад +3

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ የኔ ማር ስዎዳችሁ ዑኮ 👍👍👍👍👍👍👍❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

    • @mawaysh
      @mawaysh Год назад

      ደምሪኝ እማ

  • @fafetube8315
    @fafetube8315 Год назад +1

    የፍቅር አምላክ ፍቅር ያብዛላችሁ በጣም ታምራላችሁ ❤❤❤ ትልቅ እህት እደዚህ አይመታም ደክሟት ናፍቃ ብትመጣ እደዚህ አይመታም በዚህ በተቃወሰ ግዜ ሰላም መምጣቷን እና ፈጣሪሽን ማመስገን ትተሽ እጅሽን መሰዘር ተገቢ አይደለም እኔ ብሆን እጥፍ ብዬ እግሬ ወዳመራኝ ነበር የምሄደው ወላሂ እርቤኝ ደክሞኝ ናፍቃችሁኝ ብመጣ አረ ከባድ ነው ወላሂ እኔ ከሀገር አስወጥቶኝ የቀረው የእህቶቼ ጫና ነው 😢😢😢

  • @saraj4873
    @saraj4873 Год назад +3

    እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ብዝትያሪገው የኔ ውዶች❤❤❤❤

  • @ሰላምናፍቅር-ለ4ለ
    @ሰላምናፍቅር-ለ4ለ Год назад +1

    እግዚአብሔር ጠብቆሻል ዛሬ ዘመኑ ክፉ ነው ከቤተሰቦችሽ እርቀሽ እንዳት ሄጅ 😢😢😢ዘመኑ ክፉ ነው አገሩ ሰላም አይደለም ሰላም ወጥተህ ሰላም የገባበት አይደለም እንኳን ደስ አላችሁ🎉🎉🎉🎉🎉💝💝💝💝

  • @GjdtgBhch
    @GjdtgBhch Год назад +3

    እግዚአብሄርይጠብቃችሁስታምሩ❤❤❤

  • @NoorNoor-qh6bo
    @NoorNoor-qh6bo 8 месяцев назад

    ማሻአላህ ወላሂ የኔ ማልቀስ ምን ይሉታል ግን ታላቅ እህት ቢኖረኝ ብዬ ተመኘሁ😢😢😢😢😢ብቻ አልህምዱሊላሂ ታናሼም አላህ ያኑርልኝ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @afomiyayedengele8443
    @afomiyayedengele8443 Год назад +3

    ምርጥ ቤተሰቦች❤

  • @mrabdula5342
    @mrabdula5342 Год назад +2

    አብርሽ ታድለህ ❤❤❤❤ እደነዚህ ያለ እህቶች ስላለህ🎉🎉

  • @rabe3hcall853
    @rabe3hcall853 Год назад +5

    ስወዳቹው❤❤❤ ኑርልን

  • @TsehayWoldesemyat
    @TsehayWoldesemyat Год назад +1

    በጣም ደስስትሉ ታላቅ እህትማለት እናታት ናት ባለቤትቨ ቤተስብሁ ተባራኩ እሷም ሁለተኛ አተደርግ እንኳእናንተ እኛም ብዙአስበነበር እንኳንደስ አላችሁ

  • @ImranHossain-wi3wm
    @ImranHossain-wi3wm Год назад +3

    በእውነት ስታምሩ❤❤

    • @mawaysh
      @mawaysh Год назад

      ደምሪኝ እማ

  • @BrehanuErbeko
    @BrehanuErbeko 11 месяцев назад

    አብረሽ የናተ ፍቅረ ትናፍቃላቹ ግን ሙብ ከለለዉ ትነሽ ይከፍናሊ አትለያዩ ደሞ እወዳቹሃሎ አብረሽ ሙብን መደገፍ እንዳትረሳዉ ላተ ጥያቀ ነው ❤❤❤❤

  • @አዳማናዝሬትአዳማ
    @አዳማናዝሬትአዳማ Год назад +2

    እንደው ስወዳቹ❤❤❤❤❤❤

  • @እምየሀገሬየኢትዮጲያናፈቅ

    ሠላማችሁን ያብዛልኝ አብረሽ ሀይሚየ መልሶ እንዳይለመድሽ ሥንት ወንድሞቻችን እህቶያችን ወተዉ እየቀሩ እንደዚህ እንዳታረጊ

  • @hay5360
    @hay5360 Год назад +4

    ሀይሚ ማህተባ አልታይ ያለኝ እኔ ብቻ ነኝ 😢😢😢
    እንኳን በሰላም አገኛችኃት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ታላቅ እህት እኮ የእናት መትክ ነች 😢😢😢 የኔ ደርባባ

  • @HelenMeresa-om5bm
    @HelenMeresa-om5bm Год назад

    በጣም ደስ የምትሉ ቤተሰብ ናቸሁ🥺😘
    ከምር እኔም ታላቅ እህቴ በጣም እወዳታለሁ
    ከተላያየን 5አመታችን አደረግን🥺
    ግን እሳም ስደት እኔም ስደት ነው ያለንም
    መገናኘት አልቻልንም😢

  • @Slamkasaw8532
    @Slamkasaw8532 Год назад +3

    ሙቤ እንዴኔ የናፍቅው ማነው 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @سعديهاثيوبيا-ظ3ش
    @سعديهاثيوبيا-ظ3ش 3 месяца назад

    ወላሂ ደስብሎኛል ስላየሁሽ ሀይሚዬየኔ ሚስኪን