እናታችንን ወርቅ በወርቅ አርገን አስደሰትናት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 янв 2025

Комментарии •

  • @eyobeltube
    @eyobeltube  8 месяцев назад +148

    ከዚህ በኋላ የምንመጣበትን ቻናል ሰብስክራይብ ያርጉ 👉youtube.com/@eyobandredu?si=sU2dAi8He7avotR5
    ልብሳችንን እንዲ ያሳመረልን 👉 አቤል ጥበብ ማንኛውንም የባህል ልብሶችን የሚያገኙበትን የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ👉t.me/abmeaz 👈
    ወይም በ 0941259716 ይደውሉልን

  • @heniandtsi
    @heniandtsi 8 месяцев назад +800

    እናቴ እወድሻለሁ ❤❤❤❤

    • @fhgdjdjgf7310
      @fhgdjdjgf7310 8 месяцев назад +15

      ሂኖክየ የሁሉ መካሪ ከልቤ ነው የማከብረህ🎉🎉🎉🎉

    • @FafiFafi-md9eg
      @FafiFafi-md9eg 8 месяцев назад +5

      እኛም እንወዳታለን ማሚ ረጁም እድሜ ተመኝሁ እኔ እናቴ በሂወት የለችም ማሚን ሳያት እናቴን ትመሰለኛለች እና ሳያት ደሰ ይለኛል አሁን እኔ ሰደት ነኝ ግን ሰመጣ ማሚን ብታገናኙኝ እፈልጋለሁ ሄኒ የምሬን ነው የምልህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ለናተም ብቻ ሳትሆን ለእኔም እናት ናት

    • @SifenYoutu
      @SifenYoutu 8 месяцев назад

      ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

    • @አለህሁንየለውይሆነልአለህ
      @አለህሁንየለውይሆነልአለህ 8 месяцев назад

      ረጅም እድሜነ ጤነ ይስጠቸው ለነቶች ሄኒዬ ጀግኖች እነት ሁሌ ክብር ይገበቸወል❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @tsigeredagetachew6342
      @tsigeredagetachew6342 8 месяцев назад

      እንኳን ለእናቶች ቀን በሰላም አደረዎ የኔ እናት መልካም የእናቶች ቀን ረዥም እድሜ ከጤና ጋር ያድሎ❤❤❤🎉🎉

  • @አርዱልሀበሻ
    @አርዱልሀበሻ 8 месяцев назад +40

    ➾ #እናት 🤱
    ➾ ጓደኛ ሲያፈቅር ኪስ ይመለከታል
    ➾ የጎደለብህ ቀን ቤቱ ይከተታል
    ➾ ሚስት ስታፈቅር ደምግባት ታያለች
    ➾ የረገፈ ለታ ትታ ትሄዳላች
    ➾ ዘመድም ሲያፈቅር ዝናን ተመልክቶ
    ➾ ጀርባውን ይሰጣል ቀን ሲጥልህ አይቶ
    ➾ እናት ስታፈቅር የላትም ዳርቻ
    ➾ ነፍሷን ትሰጣለች እሷ ላንተ ብቻ
    😍😍😍

    • @AsiaEbrahim-nt9zm
      @AsiaEbrahim-nt9zm 7 месяцев назад

      Yihen gitem yayew sew yelem ide betam arif nw tikekel nw

  • @S-sis
    @S-sis 8 месяцев назад +423

    ላአቤል tube ይከፍት የምሉት 👍🙋‍♂️

    • @dgfzfyzgf8725
      @dgfzfyzgf8725 8 месяцев назад +4

      👍

    • @ywywhahshshwb1766
      @ywywhahshshwb1766 8 месяцев назад +11

      ይከፈትለት ድምጻችንይሰማ❤❤❤❤

    • @Fatma2300-pt2mp
      @Fatma2300-pt2mp 8 месяцев назад +4

      የሐውም እዴ😢😢😮

    • @Tsehay27Tube
      @Tsehay27Tube 8 месяцев назад +4

      ይከፈትለት ይስራ

    • @enatethiopia5206
      @enatethiopia5206 8 месяцев назад +5

      አቤላ በራሱ ዩቱዩብ ቻናል ቢመጣ በጣም ደስተኛ ነኝ

  • @እስራተገብርኤልመብሪሂት
    @እስራተገብርኤልመብሪሂት 8 месяцев назад +37

    እኔ የ'ሁለት አመት ልጅ እየለሁኝ ነው እናቴን ሞት የነጠቀኝ የናትነት ፍቅር አላቅም ግን ስለናት ሲወራ አልችልም እንባ ነው ሚቀድመኝ
    እናቴ ብትኖሪልኝ ብየ ሆሌ እመኛለው ባለመኖርሽ ብዙ ጎድሎብኛል😢 ነፍስሽን ይማረው አደዋይ ባላቅሽም እወድሻለው😢❤ እናቴ ቅድስት ኪዳነምህረት ከናትም በላይ እናት ስላለሺኝ አመሰግናለው እናቴ
    ❤መልካም የእናቶች ቀን ለእናቶች እግዚአብሔር እድመና ጤና ይስጥልን❤

    • @zindzind3952
      @zindzind3952 8 месяцев назад

      እኔ በዘጠኝወሬ ነው አላወቃትም ህመሙ ከባድነው

    • @bethlehemhaile8507
      @bethlehemhaile8507 8 месяцев назад +1

      አይዟቹ
      ሀይማኖታችሁን ባላቅም እመቤቴ ዋናዋ እናታቹ ናት እሷ ትጠብቃቹ

    • @wintakinfe6910
      @wintakinfe6910 8 месяцев назад

      Ene demo alasadgchgnm

    • @loveethiopia9901
      @loveethiopia9901 8 месяцев назад

      አይዞአችሁ እናት ለሌለን እመቤቴ ቅስት ድንግል ማርያም አለችን ከምድራዊ እናቶች የበለጠፍቅርን የምትሰጠን💚💛❤️

    • @NeZa-f2u
      @NeZa-f2u 2 месяца назад

      አይዞሽ እማዬ እናትሽንም ከደጋጎቹ ጉን ያኑርልሽ

  • @HennaHenna-l4d
    @HennaHenna-l4d 8 месяцев назад +120

    አቤል የሚባለው ልጅ ግን ያስቀኛል መቀለድ ይወዳል ደስ ስትሉ።

  • @mhmdali3700
    @mhmdali3700 8 месяцев назад +57

    እዮባ እረዱ ብያስ በሳምት 3 ቀን ወይም 4 ቀን ይዞልን ይምጣ የምትሉ

  • @Amewollo
    @Amewollo 8 месяцев назад +128

    እባ ጠባቂወች የት ናችሁ የእናት ደስታዋ የሚያስደስታችሁ እባዋ የሚያስለቅሳችሁ በላይክ ክብር ለለእናቶች

  • @mercyglory9268
    @mercyglory9268 8 месяцев назад +3

    ተባረኩ የስጦታ ትንሽ የለውም እናት ደግሞ ምንም የሚመጥናት ስጦታ የለም . ከእግዚአብሔር በታች ሁሉ ነገራችን ናት . የእናንተን ፍቅር ማየት ለእርሷ አለሟ ነው . መልካም ይእናቶች ቀን . እዮባ ረዱን ከች አርግልን

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 8 месяцев назад +257

    ለናት እኳን ወርቅ ቀርቶ ኢወትም ቢሰጣት 😢ያሰታል የምትሉ 😢ዬት ነቹ 😊🎉❤

    • @Asad-ir6gr
      @Asad-ir6gr 8 месяцев назад

      ለምወድሽና በጣም ለናፈቅሽኝ ውድ እናቴ ዘይነቡ የሱፍ መልካም የእናቶች ቀን ይሁንልሽ እረጅም እድሜ ና ጤና ይስጥልኝ የእኔ ውድ እናት ቀጠይ አመት አብረን እንደምናሳልፍ ተስፋ አለኝ የእኔ ውድ እናት በጤና ያኑርልኝ❤❤❤

    • @الحمدللة-ق5ذ
      @الحمدللة-ق5ذ 8 месяцев назад

      ሳላቅሸ ወደድኩሸ

    • @Zade-h7p
      @Zade-h7p 8 месяцев назад +1

      @@الحمدللة-ق5ذ ያኔ ውድ ነይ እንትወዋቅ ሰው ርቦኛል

    • @Zade-h7p
      @Zade-h7p 8 месяцев назад +2

      @@الحمدللة-ق5ذ ነይ ያኔ ውድ እንትወውቅ ሰው ርቦኛል

    • @layan9260
      @layan9260 8 месяцев назад

      ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @agurashabate
    @agurashabate 8 месяцев назад +33

    እናት ሁሌም ደስ ይበላት ለእናት ይገባታል የምትሉ❤

    • @zemzem5178
      @zemzem5178 7 месяцев назад

      እናአት፣ለአለም፣አንድ፣ናአት፣እናቴ፣ለኔ፣አለሜ፣ናአት፣ክብር፣ለእናቶቻችን❤❤❤❤❤🎉

  • @tig-dm8pb
    @tig-dm8pb 8 месяцев назад +154

    የተባረከ ልጅ ሲኖር እናቱን እንደዚህ ያስደስታል😢😢😢❤

    • @Kidanemheret
      @Kidanemheret 8 месяцев назад

      Betam lezawem bewnd lge

  • @zebibasaid1323
    @zebibasaid1323 7 месяцев назад

    አላህ ይርዳችሁ አሳዘናችሁኝ እናታችሁን አላህ ይጠብቅላችሁ ጐበዞች ስታምሩ ሁላችሁም ታምራላችሁ ቆንጆዎች ናችሁ እንኳን ወንደችሆናችሁ ፡፡

  • @MmMm-le9sy
    @MmMm-le9sy 8 месяцев назад +69

    እዮቤ እረዱን አታስለቅሳት ማርያምን
    መልካም የናቶች ቀን ማሚዬ❤❤❤🎉

  • @elisabethkidanemariam1894
    @elisabethkidanemariam1894 7 месяцев назад +1

    መሲዬ የድንግል ማርያም ልጅ ልዑል እግዚአብሔር እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጥሽ እንኳን ለእናቶች ቀን አደረሰሽ ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል

  • @lilaarega9774
    @lilaarega9774 8 месяцев назад +32

    እንዴት የተባረክሽ ነሽ የማህጸንሽ ፍሬዎች የተባረኩ ለአይን የሚሰሰቱ ልጆች ናቸው እድሜና ጤና ይስጥሽ

    • @alamzniguse5007
      @alamzniguse5007 8 месяцев назад

      እንዴት የለውም ግን😂

  • @Kedusemekaele
    @Kedusemekaele 8 месяцев назад +1

    20:17 የእናቴ ስም እታገኝ ወይም አባዬ ይባላል የኔ አለም የኔ ህይወት አንቺ ለኔ ለዋልሽልኝ ውለታ የቀጨኔው ንጉስ መድሀኔአለም ነው ዉለታሽን ይመልስ አትለይም እና ወለላይቱ እመብርሃን ጥላከለላ ትሁንሽ አሜን

  • @Neimaheyru
    @Neimaheyru 8 месяцев назад +44

    እደኔ ማነው ረዱን የናፈቀችው እስኪ በላይክ አሳዩኝ

  • @soliyanabiruk4799
    @soliyanabiruk4799 8 месяцев назад +2

    Endeme ena tena yestlacgu❤❤❤degmo ere eyoba ke redu gar video tolo tolo lekeke

  • @marymariya8855
    @marymariya8855 8 месяцев назад +17

    እውነት ነው ወንድልጂ በተከታታይ የወለደች እናት ናት የምታውቀው የኔም እናት እንደናተ አምሥት ወንድ ነው የወለደችው ብታምኑም ባታምኑም ሥታቦካ እንኳን ልክ እንደሠርክ አሥራጊ ነው በየሦሥት ቀን ነው የምትጋግረው ያውም በገጠሩ ያሎ እናቶች በሣት እየተቃጠሎ እናቴ እንኳን አደረሠሺ እኔን ከማሣደግ አልፎ የኔንም ልጂ እያሣደገችነው የኔ ጀግና እናት ያይኔአለም በላይ ነው ትባላለች አመሥግኑልኝ እናቴን እኔም ከሥደት መልሦ ከጎኗ ሁኝ እንዳመሠግናት ይርዳኝ በህይወት እንዲያቆየልኝ በፀሎት አሥቡኝ

  • @tube-yt5ur
    @tube-yt5ur 8 месяцев назад +55

    ወው ምርጥ ጥዶቺ እናትን ማስደስት ትልቅ ፀጋ ነው እናት ለዘላለም ትኑር ❤❤#እናቴ
    በትውስታ መሀል ልቤ ተንጋለለ
    እናቴ እያልኩኝ ፍቅሬም አካለለ
    ዘጠኝ ወርሙሉ በሆዷ አርግዛ
    እሷመች አበቃች በሀሣብ ተክዛ
    ሥንት ለሊቶችን ያለእንቅልፉ አለፉ
    ሥንት ወራቶችስ በስቃይ ታለፉ
    ውልደቴም ቢመጣ ማረፉ ለምኔ
    ከምግብ ቀንሳ ተርባ ለእኔ
    እድሜዬ ሲጨምር አበቃ ብልም
    ወጣትነት ገዝፎ ለትዳር ብበቃም
    ፍቅሯ መችቀነሶ ጨምሮ ከወትሮ
    ናፍቆት አቃጠላት ደርሶ ከጉሮሮ
    የልጅልጅ ባሳያት የአብራኳን ክፋይ
    ፍቅሩ ያሸነፋት የምድሯ ሲሳይ
    ኡሚ አለሜ የመኖሬ ምክኒያት
    በዱአሽ እኮነው የበቃው ለስኬት
    ከእድሜዬ ቀንሶ እድሜሽን ያርዝመው
    እምዬ ህይወቴ እሱምን ይሳነው
    በረካው አዝንቦ የጀነት ይበልሽ
    ከእዝነቱ ጉያው ንግስናን ያላብስሽ
    በአዱንያ ላንቺ ምንስ ይገልጽሻል
    አለሜ ነሽለኔ ኡሚ ተናፍቀሻል
    ከእሩቁ ሆኜ ናፍቆትሽ ቢጠብሰኝ
    እንባዬን አፈሰስኩ ከእቅፍሽ እንድገኝ
    አላህ አቆይቶ ስመለስ ከስደት
    ካንቺ ያራራቀኝ መከራ እንግልት
    ያሁሉ አብቅቶ ለሀገሬ እስኪያበቃኝ
    ኡሚ ህይወቴ ናፍቆትሽ ገደለኝ
    አላህ ሆይ ሠሚና ተመልካች ነህ የእናቴን ውለታ ከፍዬም አልዘልቀው አላህዬ ላሉት እናቶቻችን በእድሜ ላይ እድሜ ጨምርላቸው ለሞቱትም አላህ ሆይ እዝነትህ ፊርደውስ ወፍቃቸው አሚንንን አሚንን አሚንንን

    • @ሀዬየወሎዋቀበጥ
      @ሀዬየወሎዋቀበጥ 8 месяцев назад

      አሜንንንን❤❤

    • @መቫ
      @መቫ 8 месяцев назад +1

      የኔዋ ግጥምሽን ሳላደቅ አላልፍም

    • @tube-yt5ur
      @tube-yt5ur 8 месяцев назад

      ​@@መቫ🙏🙏🙏❤️❤️🎁

  • @Bizuayehu-l2w
    @Bizuayehu-l2w 7 месяцев назад

    ውይይይይ... ልጆቼ ተባርኩ እግዚአብሔር አአብዝቶ ጨምሮ ጨማምሮ ይክፈላችሁ: እናታችን በወንዶች እግዚአብሔር ባርክዎታል ጥሩ አድርገው ደሞ በስነምግባር አንፀው አሳድገዋል እና እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥዎት :: ልጆቼ 🙏

  • @ሄለንየናቷ
    @ሄለንየናቷ 8 месяцев назад +38

    ፈጣሪ ለኔም እናት እድሜ ሰቶልኝ ከስደት ተመልሴ እንድከባከባት ፀልዩልኝ😢😢

  • @AbayAssefa
    @AbayAssefa 8 месяцев назад +1

    ኮሜድ የሆኑ ልጆች ደስ ሲሉ ለእናቶቻችን ረጅም እድሜ ተመኘሁ

  • @zebenaybayu6346
    @zebenaybayu6346 8 месяцев назад +33

    እናቴ አለሜ ናት እናንተ ያላችሁት ሁሉም እውነት ነዉ እናቴ እታለማሁ ማፈሪያ ትባላለች እንኩዋን ለእናቶች ቀን አደረሰሽ በሰላም በሉልኝ በናታችሁ እወዳቺዋለው የኔ እናት ምርቃታቸው ያጠግባል እናቴ ኑሩልኝ

    • @naimaahmed3300
      @naimaahmed3300 8 месяцев назад

      ለሁችሑም ለእቶችቀንያበቃችሑ

  • @MemeMeme-cl7gj
    @MemeMeme-cl7gj 8 месяцев назад +1

    አይ እዮቤ የዋ ነዉ ሁላቹም ደስ ትላላቹ አይለያቹ ❤❤❤

  • @AaAaemuamier
    @AaAaemuamier 8 месяцев назад +20

    ረዱየ ናፍቃናለች አምጣልን❤❤❤❤

  • @AbebaTessema
    @AbebaTessema 7 месяцев назад

    ተባረኪ መሲዬ የአንቺና የመስፍን ፍሬዎች ናቸው መልካም የእናቶች ቀን።

  • @blueblue8966
    @blueblue8966 8 месяцев назад +20

    አቤል ለምን ዩቱብ ቻናል አልከፈተም ግን 😂እረጅም እድሜ እና ጤናን ለእናቶቻችን ይሁን ምንም ብናደርግላቸው የልባችን አይደርም እኮ❤❤❤

  • @fyry8481
    @fyry8481 8 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ማርያምን በሀይማኖታቹሁ የበረታቹሁ ናቹሁ በጸሎት አቹሁ አስቡን እናታችን እማ ፍቅር እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በድሜ በጤና ያኑርልን

  • @rabiawali1915
    @rabiawali1915 8 месяцев назад +49

    እናቴን አሞብኚል እስኪ ዱአ አርጉልኚ 😢😢 እማየ አላህ አፈያሺን ይስጠሺ ያረብ 🤲🤲❤❤

    • @sofiya6409
      @sofiya6409 8 месяцев назад +2

      አላህ አፊያ ያድርግልሽ እህቴ

    • @rabiawali1915
      @rabiawali1915 8 месяцев назад

      @@sofiya6409 አሚንንን 🤲🤲

    • @KingKing-ho5sr
      @KingKing-ho5sr 8 месяцев назад

      አላህያሺሬልሸ

    • @Fatma2300-pt2mp
      @Fatma2300-pt2mp 8 месяцев назад +1

      አላሕ አፊያ 😢ይስጥልሽ አብሽር😢😢❤❤

    • @Juandb-dn6vi
      @Juandb-dn6vi 8 месяцев назад +1

      እግዚአብሔር ይማርልሽ አይዞሽ😢😢

  • @seadayimam9713
    @seadayimam9713 8 месяцев назад +1

    እናት ያላችሁ እንኳን ደስ አላችሁ ረጅም እድሜ ይስጥላችሁ እኔ ግን የለችም በህይት አላህ ጀነተል ፊርዶስን ይወፍቃት

  • @akalz3076
    @akalz3076 8 месяцев назад +20

    እኔ ደግሞ ረዱዬን እየጠበኩ ራስዋን ጎድታ ለሠው ስሜት የምትጠነቀቅ የልጅ አዋቂ❤❤❤

  • @AbebaTessema
    @AbebaTessema 7 месяцев назад

    መሲዬ ይገባሻል የኔ ቁምነገረኛ ልጆችሽን እግዚአብሔር ይባርክልሽ በጤና ኑሪ።

  • @wolloyewanegn5952
    @wolloyewanegn5952 8 месяцев назад +32

    ሙስሊም እህት ወንድሞቸ አወ እናት ትልቅ ክብር እንደሚገባት በራሳችን ሸሪዓ እየተማርን ነዉ ግን እዚህ ምንም ነገር ከማለት እንቆጠብ ምክኒያቱም በኛ የናቶች ቀን ያባቶች ቀን ምናምን የሚባል ነገር የለም ያዉ ይሄን ልል የቻልኩት አንድ አንድ ሰዎች ስትኮምቱ እያየሁ ነዉ ✋

    • @muhamedmuhamed5114
      @muhamedmuhamed5114 8 месяцев назад +3

      ጀዛክ አላህ ከይረን ትክክል

    • @ሀዩየናቷናፍቂሀዩየናቷናፍ
      @ሀዩየናቷናፍቂሀዩየናቷናፍ 8 месяцев назад +3

      ጀዛኪላሁ ኸይር የናቶች ቀን በየቀኑ ነው ማው ባመት አድግዜ

    • @Zዜድ
      @Zዜድ 8 месяцев назад +1

      ጀዛኪላሁ ህይር ትክክክል ወላ

    • @GhjbHjjh
      @GhjbHjjh 8 месяцев назад +1

      ጀዛኩሙላህ ለኔም ጥያቄ ሆኖብኝ ነበር

    • @Fatma2300-pt2mp
      @Fatma2300-pt2mp 8 месяцев назад +1

      ትክክል😢❤❤❤❤

  • @tadela3984
    @tadela3984 8 месяцев назад

    የኔ እናት መሚዬ አነገጋሪሽ ሁሉ ያእናቴ ድምፅ ያሰማዉትን የክልነወ ደስ ያአሌኝ ሺህ አማት ኑሪልን ያጀጋኖች እነት ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ruthkassu6304
    @ruthkassu6304 8 месяцев назад +26

    እኔስ ረዱዬ ንፍቅ አለችኝ እዮባ እባክህ አምጣልን❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉ረዱዬዬ የኔ ደርባባ የኔ ልዕልት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @girumemuluneh5279
    @girumemuluneh5279 8 месяцев назад

    Wowww desss tlalachihu beteleyi abela fnnn yaregal

  • @MarthaArgaw-fp6ti
    @MarthaArgaw-fp6ti 8 месяцев назад +9

    በጣም ነው የምታምሩት እናታችን እንኳን ለእናቶች ቀን አደረሶ። ልፋቶትም እንኳን ፍሬ አፈራ። ዕድሜና ጤና ይስጦ።

  • @salame-girma
    @salame-girma 8 месяцев назад +1

    መታደል ነውቀሪ ዘመንሽን እግዚአብሔር ይባርክልሽ መልካም ሴት ስለሆንሽ ነው በልጅ የተባረክሽው❤❤❤

  • @Alemaztube_21
    @Alemaztube_21 8 месяцев назад +71

    እናት ለዘላለም ትኑር አሜን💕👐💞

    • @TigestMelaku-t3r
      @TigestMelaku-t3r 8 месяцев назад

      እናት ለዘላለም ትኑርአሜን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

    • @hjgg1132
      @hjgg1132 8 месяцев назад

      ❤❤❤❤❤❤❤

    • @Hawaa-f7r
      @Hawaa-f7r 8 месяцев назад

      Amin❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

    • @fasikawande3558
      @fasikawande3558 8 месяцев назад

      አሜን አሜን አሜን

  • @richo3295
    @richo3295 8 месяцев назад +8

    ረጅም እድሜና ጤና ለናቶች ደስ ስትሉ እናቴ ባለመኖርዋ ባዝንም ሌሎች እናቶች ሲደሰቱ ማየት ያስደስተኛል ❤❤❤

  • @AaHh-cj4zk
    @AaHh-cj4zk 8 месяцев назад

    ስታምሩ ይገባታል ሲያንሳት ነው የእናትን ወለታ ተከፍሎ አያልቅም እድሜ ከጤና ጋር ለእናቶቻችን ❤❤

  • @ወለተኪዳንየድንግልልጅ
    @ወለተኪዳንየድንግልልጅ 8 месяцев назад +7

    የኔ እናት ከቃል በላይ ናት ያለ አባት በብቸኝነት ነው ያሳደገችኝ እማይየ የኔ አለም እናቴ ወርቅየ በጣም ነው እወድሽ አለሁ እድሜና ጤና ለእናቶቻችን ይስጥልን በደስታ ይኑሩልን❤❤❤❤❤

  • @ሚካኤልአባቴ-ዘ2ጀ
    @ሚካኤልአባቴ-ዘ2ጀ 8 месяцев назад +7

    ማርያምን የኔን እናት እሚሆን የትምምምምም አይገኝም ማርያምን ነው ምላችሁ እረጅም እድሜ ኑሪልኝ እናቴ

    • @MdEt-re1rn
      @MdEt-re1rn 8 месяцев назад

      የኔእናትሰብትይ ወላሂ ቃላትያጣረኝል8ነንግንሰትሆናነወያሰድግችንአባዩምየኔወድአባት❤❤❤❤❤❤❤

  • @useYeshiiJimma
    @useYeshiiJimma 8 месяцев назад +63

    መልካም የእናቶች ቀን🎉 እዮብ ረዱን ከቤተሰቦቹ ገር ያስተዋዉቃት የምትሉ እስቲ ላይክ ግጩኝ🥰🥰🥰

  • @Hadastub
    @Hadastub 8 месяцев назад +2

    እውነት እናት የሚተካት ምንም የለም እናቴ ሁሌም እወድሻሎሁ እድሜና ጤና ለሁሉም እናቶች❤❤❤❤

  • @afiyatube6273
    @afiyatube6273 8 месяцев назад +27

    የኔ አለም እኔ ህይወት የኔ ዉበት የኔ ገመና የኔ ሳቅ የኔ ድክመት የኔ ብርታት እናት አለሜ Happy Mother's day👍👍

    • @Kumeshi-q3j
      @Kumeshi-q3j 8 месяцев назад +1

      ❤❤❤❤ Happy Mather' s day ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ Ilove moma

  • @አይዱኒያ-ዘ5ዀ
    @አይዱኒያ-ዘ5ዀ 6 месяцев назад

    የኔ ውድ እናት ምንም ብል ምንም አይገልፅሽም ብቻ ሪድዋኑሏህ አለይኪ አላህ በእዝነቱ በራህመቱ ስር ያድርግልኝ 4ኛዋ ልጂሽ በስደት ያለችው በጣም ትወድሻለች ሁሌ ዱኣ ታደርግልሻለች የኔ ልእልት❤❤❤

  • @መድስደተኛዋ
    @መድስደተኛዋ 8 месяцев назад +15

    እንኳን ዳህና መጣቹ ረዱስ ናፍቃኛለች ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @BezawitJenber
    @BezawitJenber 8 месяцев назад

    የወንድ ልጅ እናት መሆን እኮ ያለው ድካም
    እኛ ቤት እራሱ እሴት እኔ ብቻ ነኝ
    6 ነን ከስድስታችን 5 ወንድ _እኔ ብቻ እሴት
    ያለሁትም ስደት
    ክብር ለእናቶች ❤❤❤
    በዚህ አጋጣሚ እናቴ ፀሀይነሽ ላቀው እንኳን ለእናቶች ቀን አደረሰሽ ❤❤ ለዘላለም ኑሪልኝ ሁሌም እወድሻለሁ
    I love Ethiopia mother's❤❤❤❤

  • @birhandemamu9501
    @birhandemamu9501 8 месяцев назад +3

    ለውድ እናቴ መስታወት ታደሰ እድሜ ክጤና ጋር እግዚዓብሄር ይስጥሽ ኑሪልኝ እወድሻለሁ።

  • @likehagos3724
    @likehagos3724 8 месяцев назад +1

    ለእናቶ ወ/ሮ ያለም እና ለባለቤቴ እናት ወ/ሮ ብርነሺ እረጅም እድሜን ከፍፁም ጤና ጋር እመኛለው በህይወት እያለው የናንተን ከፉ አያሳየኝ 😍😘

  • @ማሪቱይቱብ
    @ማሪቱይቱብ 8 месяцев назад +81

    እረዱስ🥺?????የናፈቀቻችሁ👍

  • @zewedefekade8949
    @zewedefekade8949 7 месяцев назад

    እግዚአብሔር ከአይን ያውጣቹ
    እናታችሁን እድሜና ጤና ይስጥላቹ !!!!!! ተባረኩ!!!!🙏

  • @seblenegenkebabilon258
    @seblenegenkebabilon258 8 месяцев назад +4

    ማዘርየ እነዚህን የሚያማምሩ ምርጥ ልጆች በፍቅር በስነምግባር በሐይማኖት አንፀው ያሳደጉ ጎበዝ እና ነወት የምር ለብዙ እናቶ ምሳሌ ነወት እግዚአብሔር እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጠወት እውት ነው ከፈጣሪ የተጠጋ ፍሬው ያማረ የደመቀ ነው❤❤❤❤

  • @ejigayehugirma2689
    @ejigayehugirma2689 8 месяцев назад

    እናቴ የኔ ደሰታ የኔ ሰለም የኔ ሰቅ የኔ ምርኩዝ የኔ ናፍቆት የኔ ሕይወት ብቻ ነፍ ነገሬ ነሽ ቃላት አነሰኝ ሺ አመት በሰለም በጤና ኑሪልኝ

  • @haymanotMoges-eh2wm
    @haymanotMoges-eh2wm 8 месяцев назад +45

    ዛሬ ከረዱጋ ስጠብቅ ነበር ማሪያምን እድሜና ጤና ለናቶቻችን❤❤❤❤

  • @zaynadnshukrie754
    @zaynadnshukrie754 8 месяцев назад +1

    ስተምሩ ማሻ አለህ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @FatimaA-hx2cv
    @FatimaA-hx2cv 8 месяцев назад +9

    ደስ ስትሉ እዮብ እረዱ ናፍቃናለች አጣልን እናቶቻችን እረዥም እድሜ ይስጣችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mesalechmatius3239
    @mesalechmatius3239 8 месяцев назад

    እንኳን አደረሳችሁ የኔ እናት እባቦች 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹🥀🥀🥀💐💐💐🌻🌻🌻🌻🌻💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋

  • @ekru-tube
    @ekru-tube 8 месяцев назад +30

    እናቴ ዚነት መሀመድ በጣም እወድሻለሁ ስደተኛዋ ልጂሺ ኢክራም ከተለያየን 6አመታችን ግን አንድቀን እንገኛለን😢 እማ እወድሻለሁ❤❤❤❤❤❤❤

    • @Tagas-vz9fb
      @Tagas-vz9fb 8 месяцев назад +1

      እኔምዉድአድቀንእንገናኛለን❤❤

    • @zaynadnshukrie754
      @zaynadnshukrie754 8 месяцев назад +1

      ያኔ ውድ አለህ በሰለም ያገናኛቹ ለኔወ ደሞ አለህ ጀናተል ፍርዶስ እንዲ ሰጥልኝ ዱአ አርግላት

    • @ekru-tube
      @ekru-tube 8 месяцев назад

      @@Tagas-vz9fb ኢንሸአላህ🌹🌹🌹🌹

    • @ekru-tube
      @ekru-tube 8 месяцев назад

      @@zaynadnshukrie754 የኔውድ አብሸሪልኝ አላህ በጀነት ያገናኛችሁ ያረብ🤲🤲🤲🤲🤲

  • @zenshbalgo524
    @zenshbalgo524 8 месяцев назад

    መልካም የንቶች ከኔ ይሁንልሺ የኔ እናት ፈጣሪ የተ ባረክ ልጆች ሴቶሻል እና አርጅም ዕድሜና ጤና ይስጥሽ ኑርልኝ

  • @MahletDgg
    @MahletDgg 8 месяцев назад +3

    እናቴ ልበልሽ እማዬ ልበልሽ
    የኔ እናት አንቺ እኮ ልዬ ነሽ
    እህቴ ልበልሽ ተካፋይ ሚስጢሬን
    ማየት የማትሺ ችግር መከራየን
    ወድሜ ልበልሽ ጥላ ከለላዬ
    አባቴ ልበልሽ መከታ ጋሻዬ
    ሁሉን የመሆን ትግስት ችሎታ ያለሽ
    እማዬ የኔ እናት ከናቶች በላይ ነሽ
    እናቴ በጣም እወድሻለሁ በጣም ናፍቀሽኛ እንተርኔት ጉድ ሰራኝ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢አረ ወዴት እንጩህ

  • @EtfworkJobir
    @EtfworkJobir 8 месяцев назад

    እውነት ትለያላችሁ በጣም ነው ምወዳችሁ ሁላችሁንም እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @MeklitTube-vx6hq
    @MeklitTube-vx6hq 8 месяцев назад +26

    እረዱ የናወቀችዉ እጂ ወደላይ

  • @eenyuuakkawaqqaa9268
    @eenyuuakkawaqqaa9268 7 месяцев назад

    እኔ እናት ከልዩ ልዩናት ሰት ባለ የአበለችኝ ምንም የምሎ የለም እግዝአብሔረ ከአሌሽበት ጤነና እድሜ እስጥሽ

  • @ensratube
    @ensratube 8 месяцев назад +13

    እናት የሆናቹ በሙሉ እኳን አደረሳቹ እናት ያልሆንን እናት ለመሆን ያብቃን በእውነት💚💛❤❤

  • @GiasBd-rh7bj
    @GiasBd-rh7bj 8 месяцев назад +1

    ለምወድሽ ለናቴ ጥሩዋ ስዴተኛው ልጅሽ የማቱሳላን እድሜ ይስጥልን

  • @Amazonwill-yt6hd
    @Amazonwill-yt6hd 8 месяцев назад +5

    አቤል 😂 የሳቃችን ምንጭ ነህ ስለ ናትህ ይለህ ፍቅር በተለየ ደስ ይላል በርቱ ❤

  • @tsigetg7429
    @tsigetg7429 7 месяцев назад

    በጣም ደስ የሚሉ ቤተሰብ ናቸው እግዚአብሔር እራጅም እድሜ ከጤና ጋር ለእናቶች ሁሉ እናታችሁ ደስ የሚሉ ነችሁ❤❤❤❤❤

  • @mesertkifle233
    @mesertkifle233 8 месяцев назад +7

    እናታችን ይገባታል እንኳን አደረሰሽ የእናቶች ቀን እድሜ ጤና ይስጥልን

  • @EyerusAshebir
    @EyerusAshebir 3 месяца назад

    እዴት መታደል ነው እግዛቤር እድሜ ይሥጥላቹ

  • @ሀዩሀበሻዊት
    @ሀዩሀበሻዊት 8 месяцев назад +12

    እናቴ ወልደሽ ያሣደግሽኝ
    እምድ ላይ ያከበርኩሽ
    ከፍጥረታት ያደነኩሽ
    እልቤ ላይ ትልቅ ቦት ያለሽ
    እህልሜላይ የቀረፅኩሽ
    በፍቅር ቃል የዳሠሥኩሽ
    የስኬቴ ምንጭ የሆንሽው
    እናትነትን በተግባር ያሣየሽኝ
    አመቱን ሁሉ የእናት ቀን በሆ
    እማየ እወድሽአለሁ❤❤❤❤❤❤

  • @ZeroOrange-h9j
    @ZeroOrange-h9j 8 месяцев назад +1

    😂❤አቤላ የኔ የሳቄምንኝ ♥️😍 ትደስ ትለኛለህ የኔ በጥባጭ

  • @እናቴማርያም-ነ4ሸ
    @እናቴማርያም-ነ4ሸ 8 месяцев назад +8

    እዪባ ረዱሳ❤❤❤❤❤

  • @AliyaaTedessaa
    @AliyaaTedessaa 7 месяцев назад

    አላ።ይጠብቃቹ።ደስ።የምትሉ።ቤተሰብ።በተለይ።እናታቹ።በጣም።ነው።የምወዳቹ

  • @fhgdjdjgf7310
    @fhgdjdjgf7310 8 месяцев назад +29

    እኔኮ ከዚህ ቤት ገና ስገባ አቤላ ካለ በሳቅ😂😂😂😂😂😂ግን እንደአብሽቅ እነትህ ጡሩም መካሪ አስተዋይ ልጅ ነህ❤❤❤❤❤

  • @arcadebro6319
    @arcadebro6319 8 месяцев назад

    እናቴ እንወድሻለን እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ የኔ እናት እንደማንኛዋም እናት ናት ሁሉም እናቶች ለልጆቻቸው ደግ ሩሩህ አዛኝ ናቸው ለሁሉም እናቶች እድሜና ጤና ይስጣቸው

  • @rokiaali5726
    @rokiaali5726 8 месяцев назад +10

    ለረዱም ሰጦታ ሰጣት

  • @ስጦታዩቲዮብ
    @ስጦታዩቲዮብ 8 месяцев назад

    እደለኛ ናት እናታችሁ እንድናተ ያለ ልጆች ስላላት እድለኚነት ነወ የምር ፆታቸዉ ሰምሮለ እንኳን አደረሳችሁ ለሁሉም እናቶች እዴሜ ና ጤና ይስጥላችሁ ማዘርን ❤❤❤❤❤

  • @HailyMeto
    @HailyMeto 8 месяцев назад +14

    መልካም የእናቶች ቀን ለሁላችሁም እናታቹ 100,000 አመት ትኑርላቹወ❤👍👍

  • @amlesetabedi
    @amlesetabedi 8 месяцев назад +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @Adiiouygtvugtguy46rg
    @Adiiouygtvugtguy46rg 8 месяцев назад +3

    ዛሬ ከረዱጋ ስጠብቅ ነበረ ማሪያምን እና 🥰🥰🥰😘😘😘😘 እድሜና ጤና ለናቶቻችን🥰🥰🥰🥰

  • @keeranmaran8396
    @keeranmaran8396 8 месяцев назад +2

    አቤላ ቀልድህ እዴት ደስስስስ ትላለህ ማርያምን ቀልዱ ሁሌ ያስቀኛል😅😅😅😅😅❤❤❤❤❤❤❤

  • @MmMm-le9sy
    @MmMm-le9sy 8 месяцев назад +11

    ክፉ አይንካችሁ ማሚ ለልጆችሽ በጤና ያኑርሽ እማ ❤❤❤
    እኔ እኮ ምንም ቤተሰብ የለኝ 😢😢😢

    • @Mas-bn2by
      @Mas-bn2by 8 месяцев назад

      አይዞሽ እንቺ የፈጠር አምላክ እለልሽ

    • @Fatma2300-pt2mp
      @Fatma2300-pt2mp 8 месяцев назад

      አብሽር😢ፍጣሪ አለልሽ😢😢❤❤

    • @sn-jn3eg
      @sn-jn3eg 8 месяцев назад

      አይዞሽ የኔ ውድ😢😢😢😢 አላአህ አለሽ

  • @Tsedeniyabelachew
    @Tsedeniyabelachew 8 месяцев назад

    እናቴ እቴትዬ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ መልካም የናቶች ቀን

  • @Mesart-mr9sr
    @Mesart-mr9sr 8 месяцев назад +4

    አቤት የዚህ ቤት ፍቅር መከባበር ደስ ይላል ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጣችሁ ❤❤❤

  • @MasaratiTubeመሠረትTube
    @MasaratiTubeመሠረትTube 8 месяцев назад +4

    እናታችን ሺ አማት ኑሩልን 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
    እናት እዎድሽለሁ የኔ አለሜ የኔ ኮረቴ የኔ ዉዴ የኔ ናፍቆት አንቻ ሰትበይ እኔን አብልታሽ አከበክባሽ ከእግዚአብሔር በታቻ እዚ አድሰሽኛል ኑሩልኝ ለዘላለም ❤❤❤

  • @HhdGhf-t6h
    @HhdGhf-t6h 4 месяца назад

    ግን ማነው እደኔ ሡሥ የያዘው ከኒህ ልጆች ደግሞ ሢከባረሩ ሢምሩ አላህ ይጠብቃችሁ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @agreselammnwuyelet2401
    @agreselammnwuyelet2401 8 месяцев назад +5

    አቤል ለምን ዩቱብ አይከፈተም ይከፈተ የምተሉ በላይክ አሳዬኝ ❤

    • @እሙሙአዝወሎየዋ
      @እሙሙአዝወሎየዋ 8 месяцев назад +2

      አቤል እደነዚህኞቹ አይደለም እረጋ ያለ ደርባባ ነው እድህ ያለ ሰው ሚዳ አይሆንለትም ጊዜው የምላሳም ነው

  • @maroamaroa8963
    @maroamaroa8963 8 месяцев назад +1

    inate bexam nafikehegnali mariamn salayat arati amet lihonegn new inate bexam new miwedish Andi qen imexalewu yene liyu fexar yixebiqish rejim idime ina xena yisixishi inate 🙏🙏🙏❤️❤️❤️🌹

  • @Tis9632
    @Tis9632 8 месяцев назад +39

    የዚህ ቤት ዘበኛ ሆኜ ቀረሁ😢😂❤❤❤

    • @ajebushanteneh6515
      @ajebushanteneh6515 8 месяцев назад

      Enem😅😅

    • @jfifiti7753
      @jfifiti7753 8 месяцев назад +1

      ልክ እደኔ😂😂😂

    • @hanan-pz3yc
      @hanan-pz3yc 8 месяцев назад +4

      😂😂😂😂እረዱን እየጠበቅሽ መሆን አለበት

    • @hanan-pz3yc
      @hanan-pz3yc 8 месяцев назад

      እረጅሜ እድሜ ከጤና ጋራ

    • @Wusisu
      @Wusisu 8 месяцев назад

      😂😂😂😂

  • @meuse69
    @meuse69 8 месяцев назад

    ለእናቴ ለሰብለወርቅ ነጋሽ እማ በጣም ነው የምወድሽ እናቴ ለልጆችሽ ነው የምትነኖሪው እማ እረጅም አድሜ ከጤና ጋራ ያድልሽ የኔ ስስት እናቴ መልካም የእናቶች ቀን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Samrawit-c2d
    @Samrawit-c2d 8 месяцев назад +5

    የኔ.ዉዶች.እረጅም.እድሜ.ከጤና.ጋር.ይስጥላችሁ.እናታችሁን.ማቀፍ.የናፈቃችሁ.😢😢😢እናቴ.ባለሽበት.እንኳን.አደረሰሽ.❤❤❤አሜን.እኔም.እናት.ነኝ.ፈጣሪ ይመስገን.እንኳን.አብሮ.አደረሰን.❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ZemzeMabat
    @ZemzeMabat 8 месяцев назад

    አላህ ትልቅ ቦታ ያድርሳችሁ ለታቱ ክብረያለው ልጂ ጥሩቦታ ያደርሳል ያናት ምርቃን ፍሬ አለወ

  • @hsshsshjw5942
    @hsshsshjw5942 8 месяцев назад +4

    የተባረከ ልጅ ሲኖር እናቱን እንደዚህ ያስደስታንል ❤❤ 😢

  • @tybaoppa
    @tybaoppa 8 месяцев назад +2

    አቤልን በጣም ነው የምወደው እዮባየ ሁልግዜ አቅርበው ሲያወራ ደስ ይለኛል

  • @FafiFafi-md9eg
    @FafiFafi-md9eg 8 месяцев назад +5

    እንኳን አደረሰሺ ማሚ ለእናቶች ቀን❤❤❤❤❤❤

  • @kedijahussin
    @kedijahussin 8 месяцев назад

    የናት ዉለታ መቸም አይከፈልም እረዚም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጥላቺሁ ስለ ሻይና ዳቦ ስታወሩ ትዝ አለኝ የኔ ጎረምሳ ወጪ ተወልዶ ነዉ ያደገዉ ማንም ሲበላ አላየም ግን ዳቦ ስጋግር ሻይ ዉስጥ እየነከረ ነዉ እሚበላዉ የኔ ሀበሻ