ዳኔ መኪና ተሸለመ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 22 окт 2023

Комментарии • 496

  • @Beba873
    @Beba873  +96

    አባት ኩራት ❤እንኳን ደስ አለክ ዳኒ🎉እረጅም እድሜ ይኑርልክ አባትህ

  • @rehmaemam571

    ዳኒየ እኳን ደስ አለህ ፅጌን ብታገባልን ደሞ ይበልጥ እንወድሀል ❤😂

  • @user-zs9ix2hc5b

    በስዴት ያላቹህ አላህ ወቶተመቅረት ይጠብቃቹህ

  • @maeritube21

    ምርጥ አባት መልካም ቤተሰብ እንኳን ደስ አለህ ዳኒ 😍😍😍 ጎደኝነት የናንተ ይለያል ፍቅራችሁን ያብዛው❤

  • @rabiarabu3985

    ዳጊየ እንኳን ደስ አለህ ከዚህም በላይ ከፍ በል ማነው የሰውደስታ የሚያስደስተው ለአባትህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቸው👌👌👌👌👍👍👍❤❤

  • @user-ho6fe7kk1z

    አባት ኩራት ነዉ ማነዉ እደኔ አባቱን በጣም የሚበድ 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤👍👍👍👍❤❤❤

  • @semiraabdo7080

    አባቱ ፊት ግን እንብርታችሁን የሚያሳይ ልብስ ባትለብሱ ጥሩ ነበር እድሜያቸውን እንኳን ብታከብሩት

  • @seadiethiopiawit1782

    ምርጥ አባት ነዎት አላህ እድሜና ጤና ይስጠዎት አባት ምንጊዜም የልጁ መከታ ከለላ ደጋፊ ነው እድሜና ጤና ለአባቶቻችን❤

  • @doniaA-nc9gw

    ምርጥ አባት መልካም ቤተሰብ እንኳን ደስ አለህ ዳኒ ጓደኝነት የናተ ይለያል እግዚአቢሄር ፍቅራቹህን ያብዛላቹህ❤❤🎉🎉🎉

  • @aynalemgadesha

    ዳኒሻ እንኳን ደስስ አለህ በጣም ይገባሀል ወንድሜ ፅጌ ማርቲ እና ቤዚ የሮያል ድምቀቶች ወዳቹሀለው

  • @user-bm2ft6kh4v

    ዳኒ እንኳን ደስ አለህ ለአባትህ ረጅም እድሜ ይስጥልህ ለመላ ቤተሰብህ ጽጌ ድንግል ማርያምን እወዳታለሁ ስትይ ነበር በተግባር አድርጊው አለባበስሽን አስተካክይ!!

  • @s0lomon150

    ዳኒዬ ምርጥ አባት አለህ ኩራት ሊሠማህ ይገባል ❤❤❤

  • @roserose5889

    ደስ የሚለው አባት ዳኒ እድለኛ ናህ አባትህ እናትህ እንዴት ደስ ይላሉ

  • @zahraeshetu7182

    ዳኒ እኳን ደሥ አለህ ለአባትህ እረጅም እድመ ይሥጥልህ የሁላችንንም ቤተሠቦች እረጅም እድሜ ይሥጥልን ያረብ

  • @fideltube-2109

    ያጣ ያግኝ የተራበ ይብላ የታመሙትን እግዚአብሔር ይማርልን🙏🏽🙏🏽

  • @sifenshume7726

    ዋው በጣም ደስ ይላል እንኩዋን ደስ አለህ ዳኒዬ ምርጥ አባት ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልህ ለአባትህ🥰ፅጌ ቤዝ ማርቲ ምርጥ ጉዋደኛሞች እግዚአብሔር ፍቅሩን ያብዛላቹ 🙏🥰

  • @kidsettesfya4645

    ዋውውውው በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር አባትህ እድሜ ከጤናጋ ይሰጣችሁ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @mhsenailmhsenail2098

    እንኳንደስ አለህ ዳኒሻ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉እድሜና ጤና ለአባትህ ይስጣቸው

  • @ameleworkhaileyesus3476

    I am so happy for Dani God bless him! He is so humble person! Congratulation🎉🎉🎉

  • @user-eh8eo7se5f

    ፅግሽ አንቺ ተለያለሽ ከአባቱ በመቀጠን ዳኒ መልካም እድል ቀስ ብለህ ንዳ እንዳትጋጪ😂😂😂❤❤❤