ይሄን ሳያዮ የሴቶች ፀጉር ቤት ለመክፈት እንዳይወስኑ! ጠቃሚ መረጃ! All about Beauty Salon Business in Ethiopia Businessgna

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 12 янв 2023
  • A channel all about Business, Entrepreneurship, Marketing, Money and Economy!
    SUBSCRIBE Us and help yourself!
    #Ethiopia #ComedianEshetu #ድንቅልጆች #ethionews
    ይሄን ሳያዮ የሴቶች ፀጉር ቤት ለመክፈት እንዳይወስኑ! ጠቃሚ መረጃ! All about Beauty Salon Business in Ethiopia Businessgna
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 48

  • @tigistshumet7021
    @tigistshumet7021 Год назад +5

    ❤❤እናመሰግናለን ለመረጃህ እኔ ድሮ ሹርባ እሰራ ነበር እና የፀጉር ቤት ለመክፈት በጣም አስባለሁ እና ጌታ ቢፈቅድና ብንኖር ከስደት መልስ በቂ ቢዝነስ ስላለኝ እከፍታለሁ

  • @yodittogo1374
    @yodittogo1374 27 дней назад

    ወንድማችን እናመሰግናለን በርታ

  • @guaykahsay7592
    @guaykahsay7592 10 месяцев назад

    Thank you

  • @alemtsehaybekele7080
    @alemtsehaybekele7080 Год назад +14

    ዋው ደስ የሚል መረጃ ነው ሞያው አለኝ ብሩም አለኝ ድፍረት ግን የለኝም😞

  • @khayriasoror4787
    @khayriasoror4787 Год назад

    እናመሰግናለን

  • @yeshe6413
    @yeshe6413 5 месяцев назад

    ጥሩ ምክር ነው

  • @user-ms7sl8sj5k
    @user-ms7sl8sj5k 9 месяцев назад +1

    ምክርህ ጥሩ ነው አይለየን አመሰግናለሁ የሚሸጥበት ቦታ የት ነዉ

  • @Tube-to9np
    @Tube-to9np Год назад

    ወውውውውአሪፍነው❤❤❤

  • @bizuayehu6122
    @bizuayehu6122 4 месяца назад +1

    በዚህ አመት ያለውን የገቀያ ሁኔታ ልቀቅልን

  • @user-uw9ds2wn9q
    @user-uw9ds2wn9q Месяц назад

  • @metkewerkenhe3923
    @metkewerkenhe3923 Год назад +7

    እኔገናመክፈቴነውፅጉርቤት ጠቅሞኛል አመሰግናለው

    • @netsanetkifle3928
      @netsanetkifle3928 Год назад +1

      እስቲ ንገሪኝ please እንዴት ነው ገበያው ? ከተማ ላይ ነው የከፈትሽው ???

  • @nkumezmuer2873
    @nkumezmuer2873 Год назад +1

    Berta wendmiy eskiy konjo yebonda lebesh yeth endmiygeg ena sent birr endmiysefelge seralen😍

    • @selamwitselemon681
      @selamwitselemon681 Год назад

      መክፈት እፈልጋለሁ ግን ሞያው የለኝም

  • @jerrychekol
    @jerrychekol Год назад

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-eq3iy7qq2u
    @user-eq3iy7qq2u Год назад

    የየት ሀምጀ ልሰሪራ ስለጠጠና አለው ወይ

  • @user-sd8ww2eo6l
    @user-sd8ww2eo6l Год назад +5

    በአጠቃላይ መቶ ሺ ይበቃል ቃስ በቃስ የምትፈልጉትን ትጨምራላቸሁ

    • @messimelse4359
      @messimelse4359 Год назад

      ማራምን ይበቃል እርግጠኛ ነሽ አስባለሁ ግን እከስራለሁ ብዬ አስባለሁ

    • @tigitube3
      @tigitube3 Год назад +2

      ​@@messimelse4359 ፈጣሪሽን ይዘሽ ግቢበት ሁለት ወዶ አይሆንም ነጋዴ ወይ ያተርፋል ወይ ይከስራል በድፍረት ገብቶበት ማየት ነዉ እኔም አስባለሁ

    • @samrawettadu1249
      @samrawettadu1249 Год назад

      አረ ሱቅ ከፍተሽ ስሪ ለሰራተኛ ከፍለሽ የቤት ኪራይ ከፍለሽ የመብራት ከፍለሽ ደሞ ሰው ለበአል ነው አብዛኛው ሰው የሚሰራው እኔም መክፈት ፈልጌ ነበር ሳስበው ወጪ ይበዛዋል

  • @liliayana174
    @liliayana174 Год назад

    አሪፍ ፔስትራ የቱ ነዉ ከ lukey ዉጭ?

  • @ruthgebru5484
    @ruthgebru5484 Год назад

    ሰላም ወንድሜ አድራሻውን ፃፍልን

  • @dejengetahun4573
    @dejengetahun4573 8 месяцев назад +1

    Furniture restehal

  • @tititigist1484
    @tititigist1484 Год назад

    ስልክህን ላማክርህ

  • @timatalakiyuotube360
    @timatalakiyuotube360 11 месяцев назад

    Enamsgenalan

  • @madinachanel6313
    @madinachanel6313 9 месяцев назад

    በናትህ. የባለሞያስ 😊😊

  • @firhewotfirr4644
    @firhewotfirr4644 Год назад

    Ere Akelduuu

  • @mahletmichael-zr8iw
    @mahletmichael-zr8iw Год назад +1

    ውድ ነው ግን እቃው

  • @johnluka3902
    @johnluka3902 Год назад

    Location pls የሱቁ

  • @johnluka3902
    @johnluka3902 Год назад

    አድራሻ please

  • @timatalakiyuotube360
    @timatalakiyuotube360 11 месяцев назад

    እስኪ እቃውን የመገኝቤት ነገረን

  • @madinachanel6313
    @madinachanel6313 9 месяцев назад

    እኔ መክፈት እፈልግ ነበር. ግን ዱባይ ነኝ 😢😢

  • @yonistayle3776
    @yonistayle3776 9 месяцев назад

    ስለማታቀው ስራ በርግጠኝነት አታውራ የአንድ ሰራተኛ ዋጋ ትንሹ 4000 እሱም ለተማሪ ወንድ 12000 30000ብር ነው ሰዉን የማይመስል ወሬ እየነገራችሁ ብሩን አታስበሉት

  • @rahelteklhaymanot5934
    @rahelteklhaymanot5934 8 месяцев назад

    ኣድራሻ ወይ ስልክ

  • @jonathanesknder8596
    @jonathanesknder8596 8 месяцев назад

    መስሎህ ነው ሞክረው😂😂😂

  • @ayshaahmed8148
    @ayshaahmed8148 Год назад

    እቃው ሙሉ አለ ኝ አልተከፈተም ጥየው ተሰደድኩ

  • @user-ri7qf3ys2f
    @user-ri7qf3ys2f 6 месяцев назад

    አታውቅም ምንም አንተን ብሎ አዋቂ