Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
እኛኮ ምንም አያስፈልገንም ነበር፣ ሌሎች አፍሪካውያኖች በጣም ነው የሚገርማቸው እኛ ሒውማን ሔር ስናረግ????
እኔ 50 ብር አይደለም አንድ ብር አልገዛውም አልሀምዱልሏህ አላ ኒያመተል እስላም አሏህ ሱብሀነህወታአላ አውቆልን የማይጠቅመንን ነገሮች ነግሮናል
አልሀምዱሊላህ ኒኢመተልኢስላም ዉብ አድርጎ የፈጠረኝ ጌታ ምስጋና ይገባዉ ይህ እኛ ሚስሊሞችን አይወክልም
ሂጂ ወደዛ ሀይማኖት የማን ያዛል የማይታዘዝ አማኝ እንጂ።
ይሄን ለውበት ብላችሁ የምትጠቀሙ ሁሎ እግዚአብሄረ አምላክ ሰማይና ምድረ የፈጠረ እድሁም የምታስተዋውቁ እግዚአብሄረ። ይገስፃችሁ
አሜን😢😢
አልለምዱሊላ ኢረቢል አለሚን አይደሐም 50ወላሂ አምሣ ብር እኳ ቢሆን አንገዛም
32ሺ 40ሺ ኡኡኡ ይሄን አውጥቶ የሚገዛ አለ 😂
alhmdulila i,m muslim no need human hair😊😊😊
እህቴ ሙስሊም ክርስቲያን አይልም ለኛ ለኢትዮጵያውያን ምንም የሌላ ሰው ፀጉር አያስፈልገንም፣ እግዚአብሔር የሰጠን ቆንጆ ፀጉ አለን፣ እኛ አመስጋኞች ስላልሆንን ነው እንጂ ደግሞ ምን እናቃለን ሒጃባቸው ውስጥ ቢለብሱ አይታይም እንዴት እናቃለን???? አንቺም የራስሽን ብቻ መስክሪ እህቴ አትሳሳቺ፣
@@ሐገሬሰላምሽይብዛአንድ ነገር ልክነሽ ግን ከመቶ ዘጠና ፐርሠቱ እናንተ ናቹ ማለትም ባአካል እታየነዉ እኛ አይደለም ሂዩማን ሄር ማጎፈራም መጠቀም አይቻልም የፈረሥ ሻኛ ይመሥል ማቆም ክልክል ነዉ
@@እሙኢማን-ዠ2መ እህቴ ይሔ የህዝብ ጉዳይ የባህል ጉዳይ ነእው መከራከር አልወድም አይደለምም ስመልስልሽ፣ ግን አሁንም የምልሽ በሒጃብ ስር ብዙ ብዙ ነገር ይደረጋል፣ ሜካፑ ሊፒስቲኩ ኩለ አረ ምኑ ለመከለል አንሞክር እባካችሁ፣ ቢቀር ይሻላል የሰው ፀጉር አያስፈልግም ባይ ነኝ፣
Human harus ይሁን የ 25 እና የ 30 ድርሀም ክሬም ሶስት ሽብር ሆ😅😅😅ደፋር🙄
እኔሥ አይመለከተኝ ለሚመለከታቸው ይብላኝ እጅ
እራሷ ያደረገችውስ ዋጋውን ብትነግረን🙄
የማትረቡ ደነዞች ቱ በስመአብ 💔💔
ሁመን ሄር አላላቹም ፀጉራቹን ብታሳድጉ ምን አለባቹ 😂😂😢😢😢ከሰው ፀጉር እኔ የተፈጥሮ ፀጉሬ ቂጤ ጋ ይደርሳል ነገር ግን ምንም አያስደስተኝም
2 piece human heir ale
እር በነጣብሰጭኝም አላደርገው እግዚአብሔር የሰጠኝ ይበቃኛል😏😏
አሁን ኢትዮጵያ ውስጥ እኮ ሰው ያለ ሂውማን ሄር አይቀሳቀስም ጉድ ነው 😂😂
@@meseret7512 እውነትነው እኔግን የምር አልወድም
What😅😅😅😅
ያሥብላል ወላሂ what
Uu
Ye sexan ika ba bit magizatttt😮😮😮😢😢😢
The har no smart