Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
እኔ የዘረ ለገበሬ ነዉ አቦ ይገረማል እንደኔ በዘረ የማታምኑ እሥኪ አሣዩኝ like
Be ethiopawìnete yemekora
ymechish abo
ሀይ
@@حسينولل በገሠ✿ በረቡዕ ቢገሠበ
ዉድ የሀገሬ ልጆች ባለንበት አላህ ይጠብቅን ሙስሊሙ በዱአ ክረስቲያኑ በፀሎት እንበርታ ፈጣሪ በሠላም ከሀገራችን እዳወጣን በሠላም ይመልሠን ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን
ሀዩ ነኝ ስደተኛዋ የናቴ ናፋቂ ሀዩ ወለየዋ አሜን🙏
ኣሜን ኣሜን ኣሜን የኔ ዉድ😘😍
አምንን 🥰😘
የዛሬው ቸሩ አምላካችን ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ተብሎ የሚጠራው ቸሩ አማኑኤል ነው የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ በዛ ላይ የዐቢይ ጾም ሦስተኛ ሳምንት ነው በትምህርታችሁ በኑሩዋችሁ በትዳራችሁ በመንገዳችሁ በስራችሁ እሱ አማኑኤል የማርያም ልጅ ይቅደማችሁ ፅድት ያለች መልካም ሰንበት
Amennn
enat mesfln2017 ማርያም እናቴ!አሜን አሜን አሜን. ለሁላችንም
@@በፍቅርላዚምህፍቅርነህጌታ Amen
አሜንንንን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን
የሀገሬ ልጆች አዲሰ ፊልም ተለቋል ኑ አብረን እናየዋለን መልካም ደሰሰሰሰሰ የሚል በሳቅ በደስታ የተሞላ ስንበት ይሁንልን
መተናል ሚሚ
😘😘
ሚሚ የሰዉ አክባሪ ና የቤተሰብ አፍቃሪ ሁሉም ቦታ ሰገባ አቺ ነዉ ማይች የዮቱብ ተቆጣጣሪ ነሸ ወይሰ እዴት ነዉ አልገባኝም
😘😍😍
ሚሚ የሰው አክባሪ ና የቤተሰብ አፍቃሪ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜👌👌👌👌👌👌☝🏻❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
አምላኬ ሆይ ሁላችንም ከኮረና ቫይረስ ጠብቀን የተያዙ እህቶቻችን አንተ ማርልን ።ስለፉልሙ ከጨረስኩ በሃላ እኮምታለው
አሜን
Amen
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
አሜን እህቴ
Ameeen
ግዜያዊ እና አስተማሪ ፊልም ነዉ ፈጣሪ የኢትዮጵያን አንድነቷን ሠላሟን ይመልስልን
ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ ፈጣሪ ሀገራችንን ከኮሮና ቫይረስ ይጠብቅልን 🙏 መልካም እለተ ሰንበት 💚💛❤
ለሁላችንም
Amen amen amen
ኣሜን ኣሜን ኣሜን የኔ ዉድ
መጀመሪያ ሰውነት ይቅደም ከዛ በኋላ ኢትዮጵያዊነት እውነት ነው አሁን ላይ ያለችበት የሀገራችን የዘር እና የሀይማኖት ችግር በሚገባ የታየበት ምርጥ እና አስተማሪ ፊልም ነው 💖💖💖💖💖
ይሄ ዝሙት ነው እዛው አለም ላይ ጨርሱ። እኔ ከቤተክርስትያን ጋር ማያያዛቹን አልወደድኩትም።
tikikil nesh/neh. abo yimechih, ante endenew ayitehal!
እውነት ብለሻል እኔም
Eneam
በትክክል
ትክክል
በሰንበት ቀን ያውም በጥዋቱ ደስ ይላል የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለዛሬው ለቸሩ አማኑኤል ወረሃዊ አመታዊ ክብር በአል በሰላም አደረሳችሁ በኑሩዋችሁ በትዳራችሁ በትምህርታችሁ በስራችሁ እሱ አማኑኤል ይቅደማችሁ መልካም ቀን
አሜን አሜን
@@የፍቅርጉዛማርያምንይዛ Amen
አላህ ሁላችንንም ከሚፈራው ከሚወራው መጥፎ ነገር ይጠብቀን እህት ወንድሞቸ
Amen 🙏💕
የስደት እህቶቼ ኑ 81 ባለ ጊዜ 2 ተለቋል እባካችሁ ስለ ፊልሙ ብቻ ኮመንት ስጡ 👍 አሪፍ ፊልም ነው ገባ ገባ በሉ ሰሞኑን ፊልም ጠሮብናል ኑ እንይ💛💜💚
Eshi
ስፈልግ ስፈልግ ካንቺ መልስ አገኘሁ ተባረኪልኝ
@@ebtsamenat7299 እሺ የኔ ቆንጆ አንቺም ተባረኪልኝ ባለሽበት ሰላም ሁኚ መልካም ሰንበት ይሁንልሽ💛💜💚😚😚
Help Me God this is FUCKED UP film Because I hate it
የአርቲስት ሴቶች ማርያምን ጤንነታችሁ ያሰጋኛል ብድረ ብጣሻም ብጭቅጫቂ ስረአት አልባዎች ምናለ ገዳም ስትሄዱ እንኳን አለባበሳችሁን ብታሳምሩ ቡና ቤት መሰላችሁ እንዴ ዝም ብላችሁ የምትፈነጩት እግዚአብሄር ጨርሶ ይማራችሁ ምድረ ኩታራ ሁላ ቲሽ እሄንን ፊልም እንኳን ላይ ላይክ አላደርግም
የስደት ጋደኖቼ አላህ ሰላማችሁን ያብዛላችሁ
አላህን ምናመሰግነው በፊልም ነው እንዴ
Amen Amen Amen
እግዛብሄር ምህርቱን ያውርድልን እንደ በደላችን ሳይሆ እንደ ይቅር ባይነቱ ይቅር ይበለ አሜን
አሜን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲
አዲስ ፊልም ተለቋል ኑእንይ የኔ ምርጦች ሰላማችሁ በክርስቶስ ፍቅር ይብዛልኝ በጣም አሪፍ ነው በርቱ ወገኖቼ ሁላችሁም በፀሎት በዱአ አትርሱኝ ወገኖቼ እኔ ፊልም መስራት እፈልጋለሁ አግዙኝ በፊልም ዙርያ ያላችሁ በሙሉ አግዙኝ አንድ ቀን ተሳክቶ አለምን ጉድ ያስባለ ትወና ሰርቼ ለህዝቤ ያለኝን ፍቅር ለስራያ ለሙያዬ ያለኝን ፍቅር ፍላጎት በትልቁ ተሳክቶ ማየት ትልቁ ህልሜነው እናተም አግዙኝ ሌሎቻችሁም በፀሎት በዱአ አግዙኝ ይሳካልሽ በሉኝ ወገኖቼ ሁላችሁንም እወዳችሗለሁ የኔ ምርጦች
በፊልም ላይ ብቻ ሆነ እንጂ እውነት ቢሆን ኖሮ የተደበቀ መጽሀፍቶች ሁሉ ቢወጡ ኖሮ ሀገራችን ኢትዮጵያም ዛሬ ላይ ደሃ ህዝብ ተብላ ባልተጠራች።ልጆቹዋም ለስደት ባልተዳርጉ ነበር
እውነትሽን ነው ግማሾቹ ተሽጠዋል እውነት የተፃፉት ደግሞ አቃጥሏችዋል ወያኔ
@@geeh1711 አንጀታቸው ይቃጠል ካልኩ ሀጢአት ነው የስራቸውን ይስጣችሁ
ትክክክክክል።።። ነው ግን እውነት በፊልም ብቻ እና ብቻነው ያለው
ትክክል እማ
ውድ ያገሬ ልጆች ከሚሰማው ከሚታየው በሽታና ግጭት ይሠውርን አሜን በሉ አይከፈልበትም
Amenn
Amen amen
አሚንንንን ያረብ
አሜን🙏🏽
አሚንንን
ዋው እጆችህ ይባረኩ ደራሲው በጣም ገራሚ ፊልም ነው የሚያስተምር የሚያዝናና በውስጡ ቁም ነገር ያለው ነው በጣም እናመሰግናለን
በውስጡ ዝሙት የያዘ ነው አትሉም።የማይመስል ነገር ።ይሄ ከስርአት ውጪ የሆነ ፊልም ነው ። መበረታታት የለባቸውም ።ስንት አይነት ሀሳብና ምሳሌ እያለ በዝሙት; በዛላይ በቤተክርስቲያን ላይ እንደዚ ከህግ እና ከትዛዝ ውጪ የሆነ ስነምግባር የጐደለው ፊልም ነው !!! ::
@@teferademse519 ታሪክንም ማዛባት የለለ ነው የቀባጤሩት
ወይኔ ባህርዳር እንዴት ነው የምታምረው😍😍😍😍ብችል እዛ መኖር ነው የምፈልገው❤
Lik nw man
ሀገሬ ነች
ሰላም ማሮቼ ክርስቲያን ሙስሊም የሀገሬ ልጆች ፈጣሪ ከዚህ ኮሮና ቫይረስ ይጠብቃችሁ 😭😭የመዳም ቅመሞች❤
Lemen Sela filmu ateowrm gen
@@mimitamiru2821 ምነው ጥፋት አለውዴ 😏
ንቁ የምንተኛበት ሰአት አደለም አሁን ዱአ የምናረግበት ጊዜ ነው አላህ ከመጣው በላአ ነገር እንድጠብቀን ዱአ ማድረግ ይሻል 🙏🙏🙏
በትክክል አላህ ይድረስልን ያረብ
አሚንንንን ለሁላችንም ባለንበትሰላምእንሁን
አሚን አላህ ይክረሥልን ያረብ
ይድረስ ለዚህ ፊልም ደራሴና ሌሎችም ደራሲ ነን ብለው የፈጠራቸውን ፈጣሪ በገንዘብ የሚለኩ የአእሚሮ ድሆን ሕዝቤ፡ዕውቀት፡ከማጣቱ፡የተነሣ፡ጠፍቷል፤አንተም፡ዕውቀትን፡ጠልተኻልና፥እኔ፡ካህን፡እንዳትኾነኝ፡እጠላኻለኹ፤የአምላክኽንም፡ሕግ፡ረስተኻልና፥እኔ፡ደግሞ፡ልጆችኽን፡እረሳለኹ።7፤እንደ፡ብዛታቸው፡መጠን፡ኀጢአት፡ሠሩብኝ፤እኔም፡ክብራቸውን፡ወደ፡ነውር፡እለውጣለኹ።8፤የሕዝቤም፡ኀጢአት፡መብል፡ኾኖላቸዋል፥ልባቸውንም፡ወደ፡በደላቸው፡አድርገዋል።ማንኛውም የፊልም ደራሲዎች የምትሰሩትን እወቁ ብላችሁ ብላችሁ ከወንጌል ጋር የዝሙትን ስራ ደባልቃችሁ የምትሰሩት እውነት እሳት ይሁንባችሁ ከዚህ በኋላ ከተዋህዶ ሀይማኖት ጋር የተያያዘ ፊልም ብትሰሩ ፈጣሪ ይፍረድባችሁ የሙሴን ታሪክ ብታውቁ ኖሮ እንዲህ ያለ መቅሰፍት የሆነ ስራ ባልሰራችሁ እኛ እንዳዘንንባችሁ አምላክ ይቅር ባይ ነውና ይቅር ይበላችሁ ንስሀ ያስፈልጋችኋል ከደራሲን እስከ ተዋናይ
እግዚአብሔር ይስጥህ /ሽ በእውነት ልክ ብለሀል በጣም ያሳፍራል ልቦና ይስጣችው ንስሀ ግቡ ።
እግዚአብሔር ይባርክህ/ሽ ልቦና ይስጣቸው።
ትክክል ማማዬ እኔ እማ ሠለቸኝ ወይ ሠሚ የለ አባቶች ለምን ቀረፃ ላይ ዝም እንደሚሏቸው አላውቅም ኡፍፍፍፍፍፍ
እጅግ አስተማሪና አዝናኝ ፊልም ነው ጥልቅ መልእክት ይዟል ደራሲው ትልቅ አክብሮት አለኝ ።
ትልቅ ነበርን ትልቅ እንሆናለን ጌታ ሆይ ኢትዮጵያን ጠብቅልን ክፉዋን አርቅልን ጠላቶቿን እጃቸውን እግራቸውን እሰራቸው ፀሎታችንን ስማን 🙏
ምርጦች ገባ ገባ በሉ አዲስ ፊልም ተለቋልመልካም ዕለተ ሰንበት ይሁንላቹ ፈጣሪ በያለንበት ከክፉ ይጠብቀን
የዚህ ፍልም ደራሲም ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነው በርታ 😍
በጣም ታሳዝናላችሁ እምዬ ኢትዮጵያንና ቤተክርስቲያንን እንዲህ መቀለጃ አደረጋችኋት አዘንኩባችሁ
ሠላም ያሳደረን ሰላም ያውለን ቦታ ለመያዝነው ማታ ይሾፍል 🍿🍿
አሚን የኔ ቆንጆ ማታ ይሾፋል አልሽ ክክክክክ ልክነሽ መቼም ስደተኞች አይሞላልንም
እኔ እኮን ኮማትሰጥቸ አላውቅም ዛሬ ግን ደስእያለኝ ነው ያየሁት በጣም አስተማር ፊልም ነው ውድያገሬልጆች ሰላማችሁ ይብዛ አገራችንንም አላህ ይጠብቅልን
በጣም አሪፍ ፊልም ነው እምየ ኢትዬጲያን የሁላችንም ዙሮ መግባ ቤታችን ስናጣም ስናገኘም ስንሰደድም ሳንሰደድም የምንኖርባት የኛ የግላችን ሀገራችንን ፈጣሪ ሰላም ያውርድላት
ዋውውውው በጣም ምርጥጥጥጥ ፊልም በእውነት ቃል የለኝም አደኛ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር💚💛❤💚💛❤ 💚💛❤
*ይሄን ፊልም ሙሉ በሙሉ አላየሁትም ነገር ግን ኮሜንት እያነበብኩኝ እያየኹት ነበረ አንድ አንድ ሙስሊሞች ፊልሙ ላይ በሚደረገው አስነዋሪ ድርጊት እኛ ክርስትያኖች ላይ አፋቸው ሲከፉቱ በማየቴ በጣም ነው ያዘንኩት ከምንም በላይ በአንገታቸው መስቀል አድርገው ፊልሙ ላይ የሚታዩት ሰነፎች እኛ ክርስትያኖች ሁላችንን ያሰደበ ድርጊት ነው።**እውነትና ውሸት በተደበላለቀበት ዘመን ላይ ይሄን ፊልም መልቀቃቸው በጣም ነው የሚያሳዝነው አብዛኛዎቹ ሙስሊሞች ፊልሙ የእውነት ድርጊት መስሏቸዋል ነገር ግን ይሄ ፊልም እና የኛ የክርስትያኖች ሕይወት ለየቅል ናቸው። እኛ ክርስትያኖች ይቅር ልንዘሙት በአይናችንም እንዳናይ የተከለከልን ሕዝብ ነን። ቅዱስ ጳውሎስም በመልእክቱ እንዲህ ብሎናል “#ከዝሙት ሽሹ። ሰው የሚያደርገው ኃጢአት ሁሉ ከሥጋ ውጭ ነው ዝሙትን የሚሠራ ግን በገዛ ሥጋው ላይ ኃጢአትን ይሠራል። 1ኛ ቆሮ 6፥18*”*እና ፊልም እና እውነት ለይታቹ እወቁ! “ይሄ ፊልም እንጂ እውነት አይደለም”። ክርስትያን የትም ይሁን የትም አምላኩን ይፈራል እግዚአብሔር እኛ ልጄቹን ከክፋት እንድንጠበቅ ያስተምረናል ነገር ግን አያስገድደንም #“አታመንዝር።”ዘጸ 20፥14 የሚል ትእዛዝ ሰጥቶናል ይሄን መተላለፍ እሱን አለ ማክበር ሲሆን “አታመንዝር” የሚለው ቃል ማክበር ደግሞ የሱ ልጅ መሆንኽን የምታመሰክርበት መሳርያ ነው።**አንቺ/ተ ግን የክርስትያን ሕይወት ንሮ ሳታውቅ ክርስትያኖች ላይ መፍረድ ተገቢ አይደለም **#ቄስ** ኃጥያት አይሰራም አንልም ነገር ግን ከሰራው ኃጥያት ይጸጸታክ “ሰው ሆኖ የማይሳሳት እንጨት ሆኖ የማይጤስ” የለምና ቄስም ይሁን ጳጳስ ኃጥያት ላይ ሊወድቁ ይችላሉ ነገር ግን ለሰሩት ኃጥያት እጅ አይሰጡም ንስሐ ይገባሉ “ክርስትያን ተስፋ አይቆርጥም” ሲባል እንደሰማሽ እርግጠኛ ነኝ ሴጣን ጠዋት እና ማታ ቢፈታተነንም እኛ ግን ለሱ እጅ አንሰጥም።* *ኃይልን በሚሰጠኝ **#በክርስቶስ** ሁሉን እችላለሁ። ፊል 4፥13 ኃይልን በሚሰጠን በክርስቶስ ሁሉን እንችለዋለን እኛ ክርስትያኖች ለውድቀት እጅ አንሰጥም “የጠመጠመ ሁሉ ቄስ አይደለም ቄስ መምሰል የሚፈልግ በጣም ብዙ ነው ቄስ የሚሆኑት ግን የተመረጡት ብቻ ናቸው። ” እና ከመፍረድሽ/ህ በፊት ሰውዬው ማነው ብለህ ጠይቅ ይሄ ቄስ መስሎ የሚሰራው አስነዋሪ ተዋናይ ቄስ ሳይሆን ቄስ መሳይ ነው።* *እፉኝት እንድትሞት በሰዎች እንዳትገደል ለምትኖርበት ቦታ ትመስላለች ቆዳዋ ቀለምዋ በየ ሰከንዱ ትቀይራለች ይሄ አስነዋሪ ተዋናይም እንደሷ ነው ። **#ቄስ** ዝሙት ይቃወማል እንጂ ዝሙትን አይፈቅድም ቄስ ኃጥያት ይጠየፋል እንጂ ኃጥያትን ስሩ ብሎ አያስተምርም የካህናት ስም የምታጠፉ አረመኔዎች ተወናዮች ቀናቹን ጠብቁ እግዚአብሔር የእጃቹን ይሰጣቹዋል በቤተ ክርስቲያን ላይ ማሾፍ የምትለውን የማታደርገውን እንደምትለው እንደምታደርገው አድርጋቹ ማቅረቡን ካላቆማቹ የሃገሪቱ ይች ግር ምጥ ይራዘማል እመነኝ እንደ እስራኤላውያን 446 ዓመታት የግብፅ ባሮች ያደርጋቹዋል።*
ይሄ ሁሉ_ ከመቸክቸክ :ፌልሙን አይተሸ የእኛንም የሙሰሊሞችንም። ችግር መሰማት ከዛ: እነሱም ልክ ናቸው እኛም :ጠፍታችንን መናገር!!!
@@gdffyff4978 አየሁት እኮ የወረደ ወራዳ የቤተ ክርስቲያን ታማኝነትን ያጠለሸ የከሐድያን ድርሰት መሆኑን እኮ ተገነዘብኩት ። ደግሞ ሙስሊሞች ምን ችግር አለባቸ ነውና ? በግድ ሁለተኛ ዜጋ ካልሆንን የሚሉት እራሳቹ እንጂ እኛ አይደለንም። በቤተ ክርስቲያን ሐቀኝነት ላይ በድፍረት በቆሸሸ ጫማቸው መራመዳቸው ሳያንስ የብፁዓን #መኖኮሳት አባቶች አስኬማ መሰደባቸው ብቻውን በሕገ መንግስት ያስጠይቃቸዋል ። እስቲ ልጠይቅሽ የትኛው መነኩስዬ ነው ሰዎች ዝሙት እንዲሰሩ የሚያበረታታው ?
@@Eyesus2727 ማማዬ ተያቸው ይሳደቡ
@@bettytesfaye4308 enesu lesidibi.tenesitewal.adaEna.bota.linisetachew.Ayigebam🤞
ጉድ ሥራ ከሌለሽ. አርፈሽ አተኝም ወይም ሥለፊልሙ አጽፊም. የኸን ሑላ እምጽፊው
በትክክል❤❤❤🙏🙏🙏👍👍👍
በጣም አሪፍና የሀገራችን ሁኔታ የሚገልጽ ፊልም ነው
ሰላማችሁ ይብዛ የምየ ኢትዮፒያ ልጆች ይድረስ ለደራሲዉ በርግጥ ኦርቶዶክስ አይደለሁ ሙስሊም ነኝ ግን የታዘብኩትን ልንገርህ እኔ የማዉቀዉ ቤተክሪሲቲያን ስለምን አመንዝሮን ይደግፊል ቅር ብሎኛል ሁሉም የሀይማኖት ቤቶች ከአመንዝሮ የፀዱ ናቸዉና ፈጠሪ ኢትዮፒያን እና ሰደተኞቾን ይጠብቅ ዘንድ በየሀይማኖታችን እንፀልየ በተረፈ ፊልሙ አስተማሪ ነዉ
አቦ ይመቻችሁ የኢትዮፕያ ታሬክ ተቀብሮ አይቀረም ዘረኝነት አይኑ ይጥፉ ኢ ,ያ አንድ ቀን ታድጋለች አላህዬ አገሬን አደሬ ከክፉም አንተ ጠብቃት አገር ሰላም ሲሁን ህዝብም ሰላም ይሁናል አላህ በያለንበት ሰላም ያረግን በጣም አሬፍና አስተማሬ ነዉ
ኧረ በፈጣሪ እኔ ይሄን ፊልም መጨረስ አልቻልኩም ዝሙት ነዉ እንደ የምታስተምሩት ፈጣሪያችሁን አትፈረዉ በአላህ እንደት ነዉ ፈጣሪ የሚጠላዉን ነገር እያደረግን በምንሰራዉ ነገር ስኬታማ መሆን የምንችለዉ ለዚህ ጥፋታችን መሠለኝ በዚህ በኮሮና ቫይረስ አለምን ያስጨነቀዉ ምክንያቱም የምንሰራው ወንጀል ስለበዛ ለእኛ ቅጣት መስጊዶች ቤተክርስቲያን የተዘጋዉ ትንሽ አታስቡም 😱 እንደኛ ጥፋትና ወንጀል ሳይሆን እሱ ፈጣሪያችን ይቅር ባይ ነዉ ይቅር ይበለን በስደት ያላችሁ እህት ወንድሞቼ እራችሁን ጠብቁ ይሄን ኮሮና ያጥፋልን
በጣም የሚያስጠላ የሚያቅለሸልሽ ፊልም ለዚህ ፊልም የከፈልኩት ብር ያሳዝነኛል ደራሲው ማፈሪያ ነው
የት ነው የከፈልሽ ሲኒማ ነው
ጎበዞች፤ይህን ፊልም በጣም ወድጀዋለሁ ደግሞም በጣም አስተማርና መካሪ ፊልም ነዉ፡፡
አስተዋይ ነክ ደራሲው በጣም ምርጥና አስተማሪ ፊልም ነው
ደራሲውን አደነቅሁት በርቱ የኢትዮጵያ አንድነት ልጆች
መልካም እለተሰበት ይሁንልን አሜን(3)
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ዉድ
ዋውውውውውውውው ገራሚ ነው ፊልሙ
ዉይ አገራ ባህ ረዳር ናፈቅሽኘ ከዚ ዘመነ አመጣሽ በሽታ አዉጣኘ እና እናቴን አገሬን ናፊቅሽኘ ምረጥ ፊልም ነዉ በረቱ ቀጥልቦት
የሀገራችንን ችግርና መፍትሄወቹን ለማሳየት ፥ አስተሳሰብን ለመቀየር የተጓዛቹህበት የሀሳብ ፍሰት ገራሚ ነው ።ምን ይደረግ ያገኘነውን ሁሉ ፈነቃቅለን ለዚች ሀገር መፍትሄ እናግኝላት እንጅ!! ይበል ብያለሁ ጎበዝ!
ውይ ይህን ቀጭኑ ልጂ ውስጤ ነው አትገር ብየ ብነግረው አትናገር ብሎ ነገረው ትክክል አባባል ነው
ዋውውው 😂👍👍አስተማሪ አዝናኝ ፊልም ነው በርቱ 🇪🇹ሰላማችሁ ይብዛልኝ
ትልቅ ትምህርት ያለው ነው ሁላችንም አንድ ነን ካዳምና የሂዋን የተፈጠርን ከገባን ነው እግዚአብሔር ሆይ ኢትዮጵያ ጠብቃት ይህ ኮሮና የሚባል በሽታን ከስሩ ነቅለህ አጥፋልን በምትኩ ፍቅርን አንድነትን ዝራብን
ደራሢውን ሳላደንቅ አላልፍም🇪🇹🇪🇹🇪🇹ኢትዮጵያ ለዘላአለም ትሳቅ🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤
ቆንጆ ልጅ አለችህ አዎ በደብ ተጠንቅቄ ነው የስራሃት 😂😂😂😂😂አይ ብር እንዲህ ያቀዦብራል አይ 😂😂😂😂😂አሪፍ ነው
ዋው በጣም አሪፍ ነው
ልቦና ይስጣችሁ ተናተ ፖለቲካ ጋር ሀይማኖትን መቀላቀል ምን ይሉታል እናተ ዝሙተኖች 😭😭😭
በጣም አሪፍ
ዋው በጣም አሪፍ ፊልምነው በተለይ አጨራረሱ በትክክል ዋው ሁላችሁም ተባረኩ።
ዝሙትና ቤተክርስትያንን ሳያገናኙ አስተማሪ ስራ መስራት ይቻል ነበር፡፡የሃገሬ ልጆች ትንሽ ነው የቀረኝ ሰብስክራይብ አድርጉኝ
ዋውውውውውውው ያላያችሁ እዩት በጣም አስተማረ ነው በሳቅ ጨርስኩት ቃልም እድል ነው ደግሞ ሁሉንም ስውዳችው
ሰላም የአገር ልጆች ፊልሙ አሪፍ ነው ግን ዘር ዘር ብላችሁ ባታገኑት ጥሩ ነበር ምክንያቱም ኢትዮጵያ ውስጥ የሚከፋፋሉት ጥቂቶች ናቸው ባለ ማወቅና ከግንዛቤ እጠረት አንድነታችን ላይ ነው ማቶከር ያለብን ታጁ ስላ የሁህ ደስ ብሎኛል ከኮሜዲው ውጪ የትወና ብቃትህም አሳይተሀል😘❤❤❤
ilove this video አብረን ብንሰራ ጥሩ ነው
እንደ እኔ የፊልም ሱሰኞች ገባ ገባ በሉ አብረን ፏ እያለን እንውላለን
መተናል ሚምዬ
እሽ ቆጅዬ
ገባን ገባን ምርጤ
ግን ከይቅርታ ሁሌ ቅድማ አይሻለሁ ስራ የለም እዴ የት ነው የምትኖሪው
@@እሙኢስማኤል ምንም ይቅርታ አያስፈልግም የማዳም ሸቃላ ነኝ
በጣም ተመችቶኝ በፍቅር ያየሁት ፊልም እናመሰግናለን
በጣም ያሳፍራል ይሄ ባለጌ ፊልምማችሁን እንደት ከ እምነት ጋ ታያይዛላችሁ ዝሙትን ተው እንጂ አድርጉ ብሎ ማንም አያሰተምርም ባለጌዎች ናችሁ ኮሜንት ከምትሮጡ ፊልሙን አይታችሁ ሰለምን እንደሆነ ፃፉ😏
Waraga
ዋዉ በጣም የሚገርም ፊልም ነው በርቱ እደዚህ ለየት ያለ ፊልም ናፍቆን ነበር
ስራ እየሰራሁ ነው የተለቀቀው ስለዚህ ልጨርስና አያለሁ አሌክስ ደሞ አለበት አሪፍ ፊልም እንደሚሆን አልጠራጠርም
ያምራል ጥሩ መልክት አለው ክልብ ለተከታተለው ግን ከቤተክርስቲያን ጋር እባካችሁን ባትነካኩት ደስ ይለኛል ምክንያቱ ቤተ ክርስቲያን እሂን ታሪክ ጠንቅቆ ይህም ያስተምር የራስዋ የሆነ መምህር ልጆች አሉዋት እና ራሳቸውን ቻሉ
1ኛ ባሁን ሰአት እንደዚህ አይነት movieነው ሚያስፈልገን I love ኢትዮጵያ 💚💛❤
Woooooooow endehe hager hager yemishite film asayune eneji derasiwu benate endehe ketelebete 🕊🕊🕊🕊🕊🌿🌿🌿🌿
ግን ማነው እንደ እኔ ህይወት ፊልም በሆነች ብሎ የሚመኝው
ዋው ደሰ የሚል አሰተማሪ ፊልም ነው ልብ ያለው ልብ ይበል ሀገራችን ኢትዬፕያ የፈቅር እና የሰላም የብልፀግና ሀገር ፈጣሪ ያድርግልን ከወርርሸኙ በሸታ ኢትዬፕያን ይጠብቃት ነፃ ይበላት ከጠላቶቻ ይጠብቃት እኛንም በሰው ሀገር ያለነው ከዚህ ክፈ ወርርሸኝ በሸታ ፈጣሪ ይጠብቀን ያርብ
ዘሪሁን አስማማውንናፐይህን ቀጭኑን ልጅ ስወዳቸው ዘሪሁን ደግሞ ፊልም ላይ ሲሮጥ 😂😂በጣም ነው የሚያስቀኝ😂😂😂😂#
ወንዶቹ ይሄን ፊልም አይተው እኛም ካላስረገዝን እንዳይሉ😂😂😂😂😜😜
ጀምሬው ሳለ ማዳም ጠራችኝ ከዚያ ጠፍቶብኝ በግድ አገኘሁት እና መልካም እለተ ስንበት ይሁንላችሁ
ክክክክክ
ዋው አቤት እረ ኢቶቢያን አንድነት አላህ ያቅርብልን ዘረኝነትትን ትተን ባንድ እንደመር ያረብ ያግራችንን ሰላም አላህ ያብዛልንከዚህ ከኮይሮና ባይረስም አላህ በያለንበት ይጠብቀንውድ የኢቶቢያ ልጆች በየ ሀይማኖታችሁ ዱአ አድርጉኢቶቢያ ለዘላለም ትኑር አሚንን።
የኢትዮጵያን ፌልም በቃ ካለ ዝሙት አይስራም ቱ
ያምርል ያኔ ዉድች
መሰለኝ🤣🤣አልሀምዱሊላህአኛንአይወክለንም
በእውነት ለገባው ሰው ትልቅ ትምህርት ያዘለ ፊልም ነው 👍👍👍👍👍👍👍👍👍
ቦርጭ ያስቸገረው መፍትሄው አለ በተሰብ ይሁኑ🙏
Wowwwwww bxam haref move new ylychwt eyuxe etu🇪🇹🇪🇹🇪🇹👈👈 lezelaleim tnure
የኢትዮጵያ ትንሳዔ ቅርብ ነው የሰረኞቹ መጥፊያም ደርሷል ፈጣሪ ደግሞ ከኛ ጋር ነው
ምርጥ ፊልም ነወሸ ይዘቱንም ወድጄዋለሁ......ኢትዮጵያ ልቤ♥
በጣም ደስይላል
እያሳሳቀ ትልቅ ቁም ነገር ላስጨበጡን የዚህ ፊልም ተዋንያን እና ደራሲ ምስጋናዬ ይድረስልኝ 🙏🙏 የስራ ባህላችንን ከቀየርን ዘረኝነትን ከስር መሠረቱ ነቅለን ከጣልን እውነትም *ትልቅ ነበርን ትልቅም እንሆናለን*
እስኪ ጉዱ ይታይ መቼም የኢትዮጵያ ፊልም እያደር ቁልቁል እየዘቀጠ ነው የመጣው አይቼ እኮምታለሁ
በጣም ምርጥ ፊልም ነው እነማሰግነለን
እሁድን በዩትዩብ ላሳልፍ ወስኛለሁ በቃ ዛሬ መልካም የዕረፍት ቀን አሌክሶ ስትመቸኝ እኮ
መኘ
ዋው ሲያምር ምርጥ ፊልም ❤️❤️❤️ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🇪🇹🇪🇹
80 ሴት በዘሙት ማረገዝ እረ እፈሩ ይደብራል
ዋው ደስ ሲል የምር ሰርታችሁታል ኢትዮ ለዘላለም ትኑር
Manewu endene sidet yemererewu😢
በጣም ገራሚ ሀሣብ ነዉ ይሕን አንድ ኢትዮጲያ ለዘላለም ትኑር
በጣም ይቅርታ ግን ለምንድ ነው በሀይማኖታችን ምትቀልዱት ሆ ክርስትና እደዚ አይነት ትምህርት አያስተምርም ይሄ ሁሉ ሴት ማስረገዝ ምን ማለት ነው?
ዋው አስተማሪ ነው ኢትዮጸያ ትኑር ለዘላለም
ቆይ ፈንድሻ ላፈንዳ እሥከዛ ቦታየን ጠብቁልኝ እሺበሉጎበዞች😜
የሚገርም ፊልም ነው ጥሩ ትምህርት አለው
ኢትዮጵያዊነት ላይ መጠንሰሱ አሪፍ ነበር ግን...በትልቅ ሀሳብ ላይ ኢምንት ዕውቀት ይዞ መቀባጠር አይከብድም ደራሲ ነኝ ባይ..ሲበዛ ስህተታም ሀሳብ ተንፀባርቆበታል ጭራሽ ቤተክርስቲያን ላይ ሚያስከስስ ሁሉ ነው.
የለሌኮ ነው ምን ጉደ ነው
Wow mirt Ethiopiaw des yeml film indezy bertuln 🇬🇭❤️👈
ኮሜንት የሊለው ማየት አልወድም ብየ አልፌው ነበር አሁን ልሹፍው
Wowwww betam temehert alew des sil 🥰🥰🥰🥰🥰
አየ #ብልፅግና የእጅህን ይስጥህ ጭራሽ አንድ ወንድ ከ 81 ሴት 🙆♀️🙆♀️🙆♀️🙆♀️🙆♀️ እግዚኦ ፈጣሪ ሆይ ይቅር በለን! እስቲ ከዚ ፊልም ምን ተማራቹ?
ሲኖሩ Ethiopiye ውይ ሲሞቱም Ethiopiye ምርጥ ፊልም ዋው 👑👏👏👏👏👏👏👏👏
ይህ እኮ የዝሙት ፊልም ነው የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እያመሳሰሉ ሀይማኖታችንን ያሰድባሉ መናፍቃን ሁሉ
tekikil betam asafari nachew .
እናመሰግናለን አሪፍ ነው ደስ ይላል
እኔ የዘረ ለገበሬ ነዉ አቦ ይገረማል እንደኔ በዘረ የማታምኑ እሥኪ አሣዩኝ like
Be ethiopawìnete yemekora
ymechish abo
ሀይ
@@حسينولل
በ
ገሠ✿ በረቡዕ ቢገሠበ
ዉድ የሀገሬ ልጆች ባለንበት አላህ ይጠብቅን ሙስሊሙ በዱአ
ክረስቲያኑ በፀሎት እንበርታ ፈጣሪ በሠላም ከሀገራችን እዳወጣን በሠላም ይመልሠን ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን
ሀዩ ነኝ ስደተኛዋ የናቴ ናፋቂ ሀዩ ወለየዋ አሜን🙏
ኣሜን ኣሜን ኣሜን የኔ ዉድ😘😍
አምንን 🥰😘
የዛሬው ቸሩ አምላካችን ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ተብሎ የሚጠራው ቸሩ አማኑኤል ነው የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ በዛ ላይ የዐቢይ ጾም ሦስተኛ ሳምንት ነው በትምህርታችሁ በኑሩዋችሁ በትዳራችሁ በመንገዳችሁ በስራችሁ እሱ አማኑኤል የማርያም ልጅ ይቅደማችሁ ፅድት ያለች መልካም ሰንበት
Amennn
enat mesfln2017 ማርያም እናቴ!አሜን አሜን አሜን. ለሁላችንም
@@በፍቅርላዚምህፍቅርነህጌታ Amen
አሜንንንን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን
የሀገሬ ልጆች አዲሰ ፊልም ተለቋል ኑ አብረን እናየዋለን መልካም ደሰሰሰሰሰ የሚል በሳቅ በደስታ የተሞላ ስንበት ይሁንልን
መተናል ሚሚ
😘😘
ሚሚ የሰዉ አክባሪ ና የቤተሰብ አፍቃሪ ሁሉም ቦታ ሰገባ አቺ ነዉ ማይች የዮቱብ ተቆጣጣሪ ነሸ ወይሰ እዴት ነዉ አልገባኝም
😘😍😍
ሚሚ የሰው አክባሪ ና የቤተሰብ አፍቃሪ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜👌👌👌👌👌👌☝🏻❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
አምላኬ ሆይ ሁላችንም ከኮረና ቫይረስ ጠብቀን የተያዙ እህቶቻችን አንተ ማርልን ።ስለፉልሙ ከጨረስኩ በሃላ እኮምታለው
አሜን
Amen
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
አሜን እህቴ
Ameeen
ግዜያዊ እና አስተማሪ ፊልም ነዉ ፈጣሪ የኢትዮጵያን አንድነቷን ሠላሟን ይመልስልን
ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ ፈጣሪ ሀገራችንን ከኮሮና ቫይረስ ይጠብቅልን 🙏 መልካም እለተ ሰንበት 💚💛❤
ለሁላችንም
Amen amen amen
አሜን አሜን አሜን
Amen
ኣሜን ኣሜን ኣሜን የኔ ዉድ
መጀመሪያ ሰውነት ይቅደም ከዛ በኋላ ኢትዮጵያዊነት እውነት ነው አሁን ላይ ያለችበት የሀገራችን የዘር እና የሀይማኖት ችግር በሚገባ የታየበት ምርጥ እና አስተማሪ ፊልም ነው 💖💖💖💖💖
ይሄ ዝሙት ነው እዛው አለም ላይ ጨርሱ። እኔ ከቤተክርስትያን ጋር ማያያዛቹን አልወደድኩትም።
tikikil nesh/neh. abo yimechih, ante endenew ayitehal!
እውነት ብለሻል እኔም
Eneam
በትክክል
ትክክል
በሰንበት ቀን ያውም በጥዋቱ ደስ ይላል የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለዛሬው ለቸሩ አማኑኤል ወረሃዊ አመታዊ ክብር በአል በሰላም አደረሳችሁ በኑሩዋችሁ በትዳራችሁ በትምህርታችሁ በስራችሁ እሱ አማኑኤል ይቅደማችሁ መልካም ቀን
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን
@@የፍቅርጉዛማርያምንይዛ Amen
Amen amen amen
አሜን
አላህ ሁላችንንም ከሚፈራው ከሚወራው መጥፎ ነገር ይጠብቀን እህት ወንድሞቸ
Amen 🙏💕
የስደት እህቶቼ ኑ 81 ባለ ጊዜ 2 ተለቋል እባካችሁ ስለ ፊልሙ ብቻ ኮመንት ስጡ 👍 አሪፍ ፊልም ነው ገባ ገባ በሉ ሰሞኑን ፊልም ጠሮብናል ኑ እንይ💛💜💚
Eshi
Eshi
ስፈልግ ስፈልግ ካንቺ መልስ አገኘሁ ተባረኪልኝ
@@ebtsamenat7299 እሺ የኔ ቆንጆ አንቺም ተባረኪልኝ ባለሽበት ሰላም ሁኚ መልካም ሰንበት ይሁንልሽ💛💜💚😚😚
Help Me God this is FUCKED UP film
Because I hate it
የአርቲስት ሴቶች ማርያምን ጤንነታችሁ ያሰጋኛል ብድረ ብጣሻም ብጭቅጫቂ ስረአት አልባዎች ምናለ ገዳም ስትሄዱ እንኳን አለባበሳችሁን ብታሳምሩ ቡና ቤት መሰላችሁ እንዴ ዝም ብላችሁ የምትፈነጩት እግዚአብሄር ጨርሶ ይማራችሁ ምድረ ኩታራ ሁላ ቲሽ እሄንን ፊልም እንኳን ላይ ላይክ አላደርግም
የስደት ጋደኖቼ አላህ ሰላማችሁን ያብዛላችሁ
አላህን ምናመሰግነው በፊልም ነው እንዴ
Amen Amen Amen
አሜን
እግዛብሄር ምህርቱን ያውርድልን እንደ በደላችን ሳይሆ እንደ ይቅር ባይነቱ ይቅር ይበለ አሜን
አሜን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲
አዲስ ፊልም ተለቋል ኑእንይ የኔ ምርጦች ሰላማችሁ በክርስቶስ ፍቅር ይብዛልኝ በጣም አሪፍ ነው በርቱ ወገኖቼ ሁላችሁም በፀሎት በዱአ አትርሱኝ ወገኖቼ እኔ ፊልም መስራት እፈልጋለሁ አግዙኝ በፊልም ዙርያ ያላችሁ በሙሉ አግዙኝ አንድ ቀን ተሳክቶ አለምን ጉድ ያስባለ ትወና ሰርቼ ለህዝቤ ያለኝን ፍቅር ለስራያ ለሙያዬ ያለኝን ፍቅር ፍላጎት በትልቁ ተሳክቶ ማየት ትልቁ ህልሜነው እናተም አግዙኝ ሌሎቻችሁም በፀሎት በዱአ አግዙኝ ይሳካልሽ በሉኝ ወገኖቼ ሁላችሁንም እወዳችሗለሁ የኔ ምርጦች
በፊልም ላይ ብቻ ሆነ እንጂ እውነት ቢሆን ኖሮ የተደበቀ መጽሀፍቶች ሁሉ ቢወጡ ኖሮ ሀገራችን ኢትዮጵያም ዛሬ ላይ ደሃ ህዝብ ተብላ ባልተጠራች።ልጆቹዋም ለስደት ባልተዳርጉ ነበር
እውነትሽን ነው ግማሾቹ ተሽጠዋል እውነት የተፃፉት ደግሞ አቃጥሏችዋል ወያኔ
@@geeh1711 አንጀታቸው ይቃጠል ካልኩ ሀጢአት ነው የስራቸውን ይስጣችሁ
ትክክክክክል።።። ነው ግን እውነት በፊልም ብቻ እና ብቻነው ያለው
በትክክል
ትክክል እማ
ውድ ያገሬ ልጆች ከሚሰማው ከሚታየው በሽታና ግጭት ይሠውርን አሜን በሉ አይከፈልበትም
Amenn
Amen amen
አሚንንንን ያረብ
አሜን🙏🏽
አሚንንን
ዋው እጆችህ ይባረኩ ደራሲው በጣም ገራሚ ፊልም ነው የሚያስተምር የሚያዝናና በውስጡ ቁም ነገር ያለው ነው በጣም እናመሰግናለን
በውስጡ ዝሙት የያዘ ነው አትሉም።
የማይመስል ነገር ።
ይሄ ከስርአት ውጪ የሆነ ፊልም ነው ። መበረታታት የለባቸውም ።
ስንት አይነት ሀሳብና ምሳሌ እያለ በዝሙት; በዛላይ በቤተክርስቲያን ላይ እንደዚ ከህግ እና ከትዛዝ ውጪ የሆነ ስነምግባር የጐደለው ፊልም ነው !!! ::
@@teferademse519 ታሪክንም ማዛባት የለለ ነው የቀባጤሩት
ወይኔ ባህርዳር እንዴት ነው የምታምረው😍😍😍😍
ብችል እዛ መኖር ነው የምፈልገው❤
Lik nw man
ሀገሬ ነች
ሰላም ማሮቼ ክርስቲያን ሙስሊም የሀገሬ ልጆች ፈጣሪ ከዚህ ኮሮና ቫይረስ ይጠብቃችሁ 😭😭
የመዳም ቅመሞች❤
አሜን አሜን
Lemen Sela filmu ateowrm gen
@@mimitamiru2821 ምነው ጥፋት አለውዴ 😏
ንቁ የምንተኛበት ሰአት አደለም አሁን ዱአ የምናረግበት ጊዜ ነው አላህ ከመጣው በላአ ነገር እንድጠብቀን ዱአ ማድረግ ይሻል 🙏🙏🙏
በትክክል አላህ ይድረስልን ያረብ
አሚንንንን ለሁላችንም ባለንበትሰላምእንሁን
አሚን አላህ ይክረሥልን ያረብ
ይድረስ ለዚህ ፊልም ደራሴና ሌሎችም ደራሲ ነን ብለው የፈጠራቸውን ፈጣሪ በገንዘብ የሚለኩ የአእሚሮ ድሆን
ሕዝቤ፡ዕውቀት፡ከማጣቱ፡የተነሣ፡ጠፍቷል፤አንተም፡ዕውቀትን፡ጠልተኻልና፥እኔ፡ካህን፡እንዳትኾነኝ፡
እጠላኻለኹ፤የአምላክኽንም፡ሕግ፡ረስተኻልና፥እኔ፡ደግሞ፡ልጆችኽን፡እረሳለኹ።
7፤እንደ፡ብዛታቸው፡መጠን፡ኀጢአት፡ሠሩብኝ፤እኔም፡ክብራቸውን፡ወደ፡ነውር፡እለውጣለኹ።
8፤የሕዝቤም፡ኀጢአት፡መብል፡ኾኖላቸዋል፥ልባቸውንም፡ወደ፡በደላቸው፡አድርገዋል።
ማንኛውም የፊልም ደራሲዎች የምትሰሩትን እወቁ ብላችሁ ብላችሁ ከወንጌል ጋር የዝሙትን ስራ ደባልቃችሁ የምትሰሩት እውነት እሳት ይሁንባችሁ ከዚህ በኋላ ከተዋህዶ ሀይማኖት ጋር የተያያዘ ፊልም ብትሰሩ ፈጣሪ ይፍረድባችሁ የሙሴን ታሪክ ብታውቁ ኖሮ እንዲህ ያለ መቅሰፍት የሆነ ስራ ባልሰራችሁ እኛ እንዳዘንንባችሁ አምላክ ይቅር ባይ ነውና ይቅር ይበላችሁ ንስሀ ያስፈልጋችኋል ከደራሲን እስከ ተዋናይ
እግዚአብሔር ይስጥህ /ሽ በእውነት ልክ ብለሀል በጣም ያሳፍራል ልቦና ይስጣችው ንስሀ ግቡ ።
እግዚአብሔር ይባርክህ/ሽ ልቦና ይስጣቸው።
ትክክል ማማዬ እኔ እማ ሠለቸኝ ወይ ሠሚ የለ አባቶች ለምን ቀረፃ ላይ ዝም እንደሚሏቸው አላውቅም ኡፍፍፍፍፍፍ
እጅግ አስተማሪና አዝናኝ ፊልም ነው ጥልቅ መልእክት ይዟል ደራሲው ትልቅ አክብሮት አለኝ ።
ትልቅ ነበርን ትልቅ እንሆናለን ጌታ ሆይ ኢትዮጵያን ጠብቅልን ክፉዋን አርቅልን ጠላቶቿን እጃቸውን እግራቸውን እሰራቸው ፀሎታችንን ስማን 🙏
Amen amen amen
ምርጦች ገባ ገባ በሉ አዲስ ፊልም ተለቋል
መልካም ዕለተ ሰንበት ይሁንላቹ ፈጣሪ በያለንበት ከክፉ ይጠብቀን
የዚህ ፍልም ደራሲም ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነው በርታ 😍
በጣም ታሳዝናላችሁ እምዬ ኢትዮጵያንና ቤተክርስቲያንን እንዲህ መቀለጃ አደረጋችኋት አዘንኩባችሁ
ሠላም ያሳደረን ሰላም ያውለን ቦታ ለመያዝነው ማታ ይሾፍል 🍿🍿
አሚን የኔ ቆንጆ ማታ ይሾፋል አልሽ ክክክክክ ልክነሽ መቼም ስደተኞች አይሞላልንም
እኔ እኮን ኮማትሰጥቸ አላውቅም ዛሬ ግን ደስእያለኝ ነው ያየሁት በጣም አስተማር ፊልም ነው ውድያገሬልጆች ሰላማችሁ ይብዛ አገራችንንም አላህ ይጠብቅልን
በጣም አሪፍ ፊልም ነው
እምየ ኢትዬጲያን የሁላችንም ዙሮ መግባ ቤታችን
ስናጣም ስናገኘም ስንሰደድም ሳንሰደድም የምንኖርባት የኛ የግላችን ሀገራችንን ፈጣሪ ሰላም ያውርድላት
Amen amen amen
ዋውውውው በጣም ምርጥጥጥጥ ፊልም በእውነት ቃል የለኝም አደኛ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር💚💛❤💚💛❤ 💚💛❤
*ይሄን ፊልም ሙሉ በሙሉ አላየሁትም ነገር ግን ኮሜንት እያነበብኩኝ እያየኹት ነበረ አንድ አንድ ሙስሊሞች ፊልሙ ላይ በሚደረገው አስነዋሪ ድርጊት እኛ ክርስትያኖች ላይ አፋቸው ሲከፉቱ በማየቴ በጣም ነው ያዘንኩት ከምንም በላይ በአንገታቸው መስቀል አድርገው ፊልሙ ላይ የሚታዩት ሰነፎች እኛ ክርስትያኖች ሁላችንን ያሰደበ ድርጊት ነው።*
*እውነትና ውሸት በተደበላለቀበት ዘመን ላይ ይሄን ፊልም መልቀቃቸው በጣም ነው የሚያሳዝነው አብዛኛዎቹ ሙስሊሞች ፊልሙ የእውነት ድርጊት መስሏቸዋል ነገር ግን ይሄ ፊልም እና የኛ የክርስትያኖች ሕይወት ለየቅል ናቸው። እኛ ክርስትያኖች ይቅር ልንዘሙት በአይናችንም እንዳናይ የተከለከልን ሕዝብ ነን። ቅዱስ ጳውሎስም በመልእክቱ እንዲህ ብሎናል “#ከዝሙት ሽሹ። ሰው የሚያደርገው ኃጢአት ሁሉ ከሥጋ ውጭ ነው ዝሙትን የሚሠራ ግን በገዛ ሥጋው ላይ ኃጢአትን ይሠራል።
1ኛ ቆሮ 6፥18*”
*እና ፊልም እና እውነት ለይታቹ እወቁ! “ይሄ ፊልም እንጂ እውነት አይደለም”። ክርስትያን የትም ይሁን የትም አምላኩን ይፈራል እግዚአብሔር እኛ ልጄቹን ከክፋት እንድንጠበቅ ያስተምረናል ነገር ግን አያስገድደንም #“አታመንዝር።”ዘጸ 20፥14 የሚል ትእዛዝ ሰጥቶናል ይሄን መተላለፍ እሱን አለ ማክበር ሲሆን “አታመንዝር” የሚለው ቃል ማክበር ደግሞ የሱ ልጅ መሆንኽን የምታመሰክርበት መሳርያ ነው።*
*አንቺ/ተ ግን የክርስትያን ሕይወት ንሮ ሳታውቅ ክርስትያኖች ላይ መፍረድ ተገቢ አይደለም **#ቄስ** ኃጥያት አይሰራም አንልም ነገር ግን ከሰራው ኃጥያት ይጸጸታክ “ሰው ሆኖ የማይሳሳት እንጨት ሆኖ የማይጤስ” የለምና ቄስም ይሁን ጳጳስ ኃጥያት ላይ ሊወድቁ ይችላሉ ነገር ግን ለሰሩት ኃጥያት እጅ አይሰጡም ንስሐ ይገባሉ “ክርስትያን ተስፋ አይቆርጥም” ሲባል እንደሰማሽ እርግጠኛ ነኝ ሴጣን ጠዋት እና ማታ ቢፈታተነንም እኛ ግን ለሱ እጅ አንሰጥም።*
*ኃይልን በሚሰጠኝ **#በክርስቶስ** ሁሉን እችላለሁ። ፊል 4፥13 ኃይልን በሚሰጠን በክርስቶስ ሁሉን እንችለዋለን እኛ ክርስትያኖች ለውድቀት እጅ አንሰጥም “የጠመጠመ ሁሉ ቄስ አይደለም ቄስ መምሰል የሚፈልግ በጣም ብዙ ነው ቄስ የሚሆኑት ግን የተመረጡት ብቻ ናቸው። ” እና ከመፍረድሽ/ህ በፊት ሰውዬው ማነው ብለህ ጠይቅ ይሄ ቄስ መስሎ የሚሰራው አስነዋሪ ተዋናይ ቄስ ሳይሆን ቄስ መሳይ ነው።*
*እፉኝት እንድትሞት በሰዎች እንዳትገደል ለምትኖርበት ቦታ ትመስላለች ቆዳዋ ቀለምዋ በየ ሰከንዱ ትቀይራለች ይሄ አስነዋሪ ተዋናይም እንደሷ ነው ። **#ቄስ** ዝሙት ይቃወማል እንጂ ዝሙትን አይፈቅድም ቄስ ኃጥያት ይጠየፋል እንጂ ኃጥያትን ስሩ ብሎ አያስተምርም የካህናት ስም የምታጠፉ አረመኔዎች ተወናዮች ቀናቹን ጠብቁ እግዚአብሔር የእጃቹን ይሰጣቹዋል በቤተ ክርስቲያን ላይ ማሾፍ የምትለውን የማታደርገውን እንደምትለው እንደምታደርገው አድርጋቹ ማቅረቡን ካላቆማቹ የሃገሪቱ ይች ግር ምጥ ይራዘማል እመነኝ እንደ እስራኤላውያን 446 ዓመታት የግብፅ ባሮች ያደርጋቹዋል።*
ይሄ ሁሉ_ ከመቸክቸክ :ፌልሙን አይተሸ የእኛንም የሙሰሊሞችንም። ችግር መሰማት ከዛ: እነሱም ልክ ናቸው እኛም :ጠፍታችንን መናገር!!!
@@gdffyff4978 አየሁት እኮ የወረደ ወራዳ የቤተ ክርስቲያን ታማኝነትን ያጠለሸ የከሐድያን ድርሰት መሆኑን እኮ ተገነዘብኩት ። ደግሞ ሙስሊሞች ምን ችግር አለባቸ ነውና ? በግድ ሁለተኛ ዜጋ ካልሆንን የሚሉት እራሳቹ እንጂ እኛ አይደለንም።
በቤተ ክርስቲያን ሐቀኝነት ላይ በድፍረት በቆሸሸ ጫማቸው መራመዳቸው ሳያንስ የብፁዓን #መኖኮሳት አባቶች አስኬማ መሰደባቸው ብቻውን በሕገ መንግስት ያስጠይቃቸዋል ። እስቲ ልጠይቅሽ የትኛው መነኩስዬ ነው ሰዎች ዝሙት እንዲሰሩ የሚያበረታታው ?
@@Eyesus2727 ማማዬ ተያቸው ይሳደቡ
@@bettytesfaye4308 enesu lesidibi.tenesitewal.ada
Ena.bota.linisetachew.
Ayigebam
🤞
ጉድ ሥራ ከሌለሽ. አርፈሽ አተኝም ወይም ሥለፊልሙ አጽፊም. የኸን ሑላ እምጽፊው
በትክክል❤❤❤🙏🙏🙏👍👍👍
በጣም አሪፍና የሀገራችን ሁኔታ የሚገልጽ ፊልም ነው
ሰላማችሁ ይብዛ የምየ ኢትዮፒያ ልጆች ይድረስ ለደራሲዉ በርግጥ ኦርቶዶክስ አይደለሁ ሙስሊም ነኝ ግን የታዘብኩትን ልንገርህ እኔ የማዉቀዉ ቤተክሪሲቲያን ስለምን አመንዝሮን ይደግፊል ቅር ብሎኛል ሁሉም የሀይማኖት ቤቶች ከአመንዝሮ የፀዱ ናቸዉና ፈጠሪ ኢትዮፒያን እና ሰደተኞቾን ይጠብቅ ዘንድ በየሀይማኖታችን እንፀልየ በተረፈ ፊልሙ አስተማሪ ነዉ
አቦ ይመቻችሁ የኢትዮፕያ ታሬክ ተቀብሮ አይቀረም ዘረኝነት አይኑ ይጥፉ ኢ ,ያ አንድ ቀን ታድጋለች አላህዬ አገሬን አደሬ ከክፉም አንተ ጠብቃት አገር ሰላም ሲሁን ህዝብም ሰላም ይሁናል አላህ በያለንበት ሰላም ያረግን በጣም አሬፍና አስተማሬ ነዉ
ኧረ በፈጣሪ እኔ ይሄን ፊልም መጨረስ አልቻልኩም ዝሙት ነዉ እንደ የምታስተምሩት ፈጣሪያችሁን አትፈረዉ በአላህ እንደት ነዉ ፈጣሪ የሚጠላዉን ነገር እያደረግን በምንሰራዉ ነገር ስኬታማ መሆን የምንችለዉ ለዚህ ጥፋታችን መሠለኝ በዚህ በኮሮና ቫይረስ አለምን ያስጨነቀዉ ምክንያቱም የምንሰራው ወንጀል ስለበዛ ለእኛ ቅጣት መስጊዶች ቤተክርስቲያን የተዘጋዉ ትንሽ አታስቡም 😱 እንደኛ ጥፋትና ወንጀል ሳይሆን እሱ ፈጣሪያችን ይቅር ባይ ነዉ ይቅር ይበለን በስደት ያላችሁ እህት ወንድሞቼ እራችሁን ጠብቁ ይሄን ኮሮና ያጥፋልን
በጣም የሚያስጠላ የሚያቅለሸልሽ ፊልም ለዚህ ፊልም የከፈልኩት ብር ያሳዝነኛል ደራሲው ማፈሪያ ነው
የት ነው የከፈልሽ ሲኒማ ነው
ጎበዞች፤ይህን ፊልም በጣም ወድጀዋለሁ ደግሞም በጣም አስተማርና መካሪ ፊልም ነዉ፡፡
አስተዋይ ነክ ደራሲው በጣም ምርጥና አስተማሪ ፊልም ነው
ደራሲውን አደነቅሁት በርቱ የኢትዮጵያ አንድነት ልጆች
መልካም እለተሰበት ይሁንልን አሜን(3)
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ዉድ
ዋውውውውውውውው ገራሚ ነው ፊልሙ
ዉይ አገራ ባህ ረዳር ናፈቅሽኘ ከዚ ዘመነ አመጣሽ በሽታ አዉጣኘ እና እናቴን አገሬን ናፊቅሽኘ ምረጥ ፊልም ነዉ በረቱ ቀጥልቦት
የሀገራችንን ችግርና መፍትሄወቹን ለማሳየት ፥ አስተሳሰብን ለመቀየር የተጓዛቹህበት የሀሳብ ፍሰት ገራሚ ነው ።ምን ይደረግ ያገኘነውን ሁሉ ፈነቃቅለን ለዚች ሀገር መፍትሄ እናግኝላት እንጅ!! ይበል ብያለሁ ጎበዝ!
ውይ ይህን ቀጭኑ ልጂ ውስጤ ነው አትገር ብየ ብነግረው አትናገር ብሎ ነገረው ትክክል አባባል ነው
ዋውውው 😂👍👍አስተማሪ አዝናኝ ፊልም ነው በርቱ 🇪🇹ሰላማችሁ ይብዛልኝ
ትልቅ ትምህርት ያለው ነው ሁላችንም አንድ ነን ካዳምና የሂዋን የተፈጠርን ከገባን ነው እግዚአብሔር ሆይ ኢትዮጵያ ጠብቃት
ይህ ኮሮና የሚባል በሽታን ከስሩ ነቅለህ አጥፋልን በምትኩ ፍቅርን አንድነትን ዝራብን
ደራሢውን ሳላደንቅ አላልፍም🇪🇹🇪🇹🇪🇹ኢትዮጵያ ለዘላአለም ትሳቅ🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤
ቆንጆ ልጅ አለችህ አዎ በደብ ተጠንቅቄ ነው የስራሃት 😂😂😂😂😂አይ ብር እንዲህ ያቀዦብራል አይ 😂😂😂😂😂
አሪፍ ነው
ዋው በጣም አሪፍ ነው
ልቦና ይስጣችሁ ተናተ ፖለቲካ ጋር ሀይማኖትን መቀላቀል ምን ይሉታል እናተ ዝሙተኖች 😭😭😭
በጣም አሪፍ
ዋው በጣም አሪፍ ፊልምነው በተለይ አጨራረሱ በትክክል ዋው ሁላችሁም ተባረኩ።
ዝሙትና ቤተክርስትያንን ሳያገናኙ አስተማሪ ስራ መስራት ይቻል ነበር፡፡የሃገሬ ልጆች ትንሽ ነው የቀረኝ ሰብስክራይብ አድርጉኝ
ዋውውውውውውው ያላያችሁ እዩት
በጣም አስተማረ ነው በሳቅ ጨርስኩት ቃልም እድል ነው
ደግሞ ሁሉንም ስውዳችው
ሰላም የአገር ልጆች ፊልሙ አሪፍ ነው ግን
ዘር ዘር ብላችሁ ባታገኑት ጥሩ ነበር ምክንያቱም ኢትዮጵያ ውስጥ የሚከፋፋሉት ጥቂቶች ናቸው ባለ ማወቅና ከግንዛቤ እጠረት አንድነታችን ላይ ነው ማቶከር ያለብን ታጁ ስላ የሁህ ደስ ብሎኛል ከኮሜዲው ውጪ የትወና ብቃትህም አሳይተሀል😘❤❤❤
ilove this video አብረን ብንሰራ ጥሩ ነው
እንደ እኔ የፊልም ሱሰኞች ገባ ገባ በሉ አብረን ፏ እያለን እንውላለን
መተናል ሚምዬ
እሽ ቆጅዬ
ገባን ገባን ምርጤ
ግን ከይቅርታ ሁሌ ቅድማ አይሻለሁ ስራ የለም እዴ የት ነው የምትኖሪው
@@እሙኢስማኤል ምንም ይቅርታ አያስፈልግም የማዳም ሸቃላ ነኝ
በጣም ተመችቶኝ በፍቅር ያየሁት ፊልም እናመሰግናለን
በጣም ያሳፍራል ይሄ ባለጌ ፊልምማችሁን እንደት ከ እምነት ጋ ታያይዛላችሁ ዝሙትን ተው እንጂ አድርጉ ብሎ ማንም አያሰተምርም ባለጌዎች ናችሁ ኮሜንት ከምትሮጡ ፊልሙን አይታችሁ ሰለምን እንደሆነ ፃፉ😏
Waraga
ዋዉ በጣም የሚገርም ፊልም ነው በርቱ እደዚህ ለየት ያለ ፊልም ናፍቆን ነበር
ስራ እየሰራሁ ነው የተለቀቀው ስለዚህ ልጨርስና አያለሁ አሌክስ ደሞ አለበት አሪፍ ፊልም እንደሚሆን አልጠራጠርም
ያምራል ጥሩ መልክት አለው ክልብ ለተከታተለው ግን ከቤተክርስቲያን ጋር እባካችሁን ባትነካኩት ደስ ይለኛል ምክንያቱ ቤተ ክርስቲያን እሂን ታሪክ ጠንቅቆ ይህም ያስተምር የራስዋ የሆነ መምህር ልጆች አሉዋት እና ራሳቸውን ቻሉ
1ኛ ባሁን ሰአት እንደዚህ አይነት movieነው ሚያስፈልገን I love ኢትዮጵያ 💚💛❤
Woooooooow endehe hager hager yemishite film asayune eneji derasiwu benate endehe ketelebete 🕊🕊🕊🕊🕊🌿🌿🌿🌿
ግን ማነው እንደ እኔ ህይወት ፊልም በሆነች ብሎ የሚመኝው
ዋው ደሰ የሚል አሰተማሪ ፊልም ነው ልብ ያለው ልብ ይበል ሀገራችን ኢትዬፕያ የፈቅር እና የሰላም የብልፀግና ሀገር ፈጣሪ ያድርግልን ከወርርሸኙ በሸታ ኢትዬፕያን ይጠብቃት ነፃ ይበላት ከጠላቶቻ ይጠብቃት እኛንም በሰው ሀገር ያለነው ከዚህ ክፈ ወርርሸኝ በሸታ ፈጣሪ ይጠብቀን ያርብ
ዘሪሁን አስማማውንናፐይህን ቀጭኑን ልጅ ስወዳቸው ዘሪሁን ደግሞ ፊልም ላይ ሲሮጥ 😂😂በጣም ነው የሚያስቀኝ😂😂😂😂#
ወንዶቹ ይሄን ፊልም አይተው እኛም ካላስረገዝን እንዳይሉ😂😂😂😂😜😜
ጀምሬው ሳለ ማዳም ጠራችኝ ከዚያ ጠፍቶብኝ በግድ አገኘሁት እና መልካም እለተ ስንበት ይሁንላችሁ
ክክክክክ
ዋው አቤት እረ ኢቶቢያን አንድነት አላህ ያቅርብልን ዘረኝነትትን ትተን ባንድ እንደመር ያረብ ያግራችንን ሰላም አላህ ያብዛልን
ከዚህ ከኮይሮና ባይረስም አላህ በያለንበት ይጠብቀን
ውድ የኢቶቢያ ልጆች በየ ሀይማኖታችሁ ዱአ አድርጉ
ኢቶቢያ ለዘላለም ትኑር አሚንን።
የኢትዮጵያን ፌልም በቃ ካለ ዝሙት አይስራም ቱ
ያምርል ያኔ ዉድች
መሰለኝ🤣🤣አልሀምዱሊላህአኛንአይወክለንም
በእውነት ለገባው ሰው ትልቅ ትምህርት ያዘለ ፊልም ነው 👍👍👍👍👍👍👍👍👍
ቦርጭ ያስቸገረው መፍትሄው አለ በተሰብ ይሁኑ🙏
Wowwwwww bxam haref move new ylychwt eyuxe etu🇪🇹🇪🇹🇪🇹👈👈 lezelaleim tnure
የኢትዮጵያ ትንሳዔ ቅርብ ነው
የሰረኞቹ መጥፊያም ደርሷል
ፈጣሪ ደግሞ ከኛ ጋር ነው
ምርጥ ፊልም ነወሸ ይዘቱንም ወድጄዋለሁ......
ኢትዮጵያ ልቤ♥
በጣም ደስይላል
እያሳሳቀ ትልቅ ቁም ነገር ላስጨበጡን የዚህ ፊልም ተዋንያን እና ደራሲ ምስጋናዬ ይድረስልኝ 🙏🙏
የስራ ባህላችንን ከቀየርን ዘረኝነትን ከስር መሠረቱ ነቅለን ከጣልን እውነትም *ትልቅ ነበርን ትልቅም እንሆናለን*
እስኪ ጉዱ ይታይ መቼም የኢትዮጵያ ፊልም እያደር ቁልቁል እየዘቀጠ ነው የመጣው አይቼ እኮምታለሁ
በጣም ምርጥ ፊልም ነው እነማሰግነለን
እሁድን በዩትዩብ ላሳልፍ ወስኛለሁ በቃ ዛሬ መልካም የዕረፍት ቀን አሌክሶ ስትመቸኝ እኮ
መኘ
ዋው ሲያምር ምርጥ ፊልም ❤️❤️❤️ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🇪🇹🇪🇹
80 ሴት በዘሙት ማረገዝ እረ እፈሩ ይደብራል
ዋው ደስ ሲል የምር ሰርታችሁታል ኢትዮ ለዘላለም ትኑር
Manewu endene sidet yemererewu😢
በጣም ገራሚ ሀሣብ ነዉ ይሕን አንድ ኢትዮጲያ ለዘላለም ትኑር
በጣም ይቅርታ ግን ለምንድ ነው በሀይማኖታችን ምትቀልዱት ሆ ክርስትና እደዚ አይነት ትምህርት አያስተምርም ይሄ ሁሉ ሴት ማስረገዝ ምን ማለት ነው?
ዋው አስተማሪ ነው ኢትዮጸያ ትኑር ለዘላለም
ቆይ ፈንድሻ ላፈንዳ
እሥከዛ ቦታየን ጠብቁልኝ እሺበሉ
ጎበዞች😜
የሚገርም ፊልም ነው ጥሩ ትምህርት አለው
ኢትዮጵያዊነት ላይ መጠንሰሱ አሪፍ ነበር ግን...
በትልቅ ሀሳብ ላይ ኢምንት ዕውቀት ይዞ መቀባጠር አይከብድም ደራሲ ነኝ ባይ..
ሲበዛ ስህተታም ሀሳብ ተንፀባርቆበታል ጭራሽ ቤተክርስቲያን ላይ ሚያስከስስ ሁሉ ነው.