Ethiopia የማንኛውንም ነገር ፓስዋርድ ለማግኘት ቁልፉ መቶ ፐርሰንት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 авг 2019
  • This is the life password
    faith, hope, charity, these three; but the greatest of these is charity.
    LINKS
    Facebook link RAMA MEDIA
    / ramaethio
    Facebook link TST APP
    / firsttstever
    RUclips link RAMA MEDIA
    / ramamedia
    TST APP RUclips link
    / tstutorial

Комментарии • 328

  • @tinsudesign7136
    @tinsudesign7136 4 года назад +47

    ኦርቶዶክስ እምነት ተከተዬች እንኳን
    አደረሳችሁ አደረሰን እግዚአብሔር አገራችን ሰላም አድርጎ ከአመት ያድርሰን 🙏
    አሜን ❤️አሜን ❤️አሜን 🙏

    • @user-gk4qq6fp7b
      @user-gk4qq6fp7b 4 года назад

      Amen amen amen

    • @etfunnytv6218
      @etfunnytv6218 4 года назад

      Are subscribe

    • @trutru7408
      @trutru7408 4 года назад

      ሰላም ብዬሻሎ ሰላምሽ ብዝት ይበልልሽ ላይክም ኣርጌሻሎ ደስ ይባልሽ

  • @user-dv5ob4ub5h
    @user-dv5ob4ub5h 4 года назад +20

    አንድ የረሳሁት አለ ለመላው የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች እንኳን አዴረሳቹ

    • @HealthLifestyle806
      @HealthLifestyle806 4 года назад

      Inkwan abiro aderesen esti wedenem gora bey yene konjo

  • @all1814
    @all1814 4 года назад +11

    መላው የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ በሙሉ እንኳን አደረሳችሁ አሜን ያመት ሰው ይበላችሁ ቀጣይ አመት ባገራችን የምናከብር ያርገን አሜን በሉ ላይክ አርጉኝ መዳሜ ወልዳልኝ ነው

  • @yoalapp
    @yoalapp 4 года назад +35

    ፓስወርድ ልበላ ገብቼ ፓስዋርዴን ተበላሁ
    እናመሠግናለን እና እናከብርሀለን
    እንደኔ የምትወዱት እና ምታከብሩት
    ☝👇👇
    ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰቤን አሟሙቁልኝ

  • @samrawit5314
    @samrawit5314 4 года назад +66

    በተስፊሽ ይውንባቹ በላይክ ሰላም በሉኝ ሰላምታ አምሮኛል😅💕

  • @iammill1297
    @iammill1297 4 года назад +3

    ምታስተምረኝ ነገር ደስ ይለኛል የምትሉ like አድርጉ

  • @seblubedasso7686
    @seblubedasso7686 4 года назад +4

    አምነት ,ተስፋ , ፍቅር, thank you brother God bless You!!!!!

  • @Trhas601
    @Trhas601 4 года назад +4

    በእውነት ትልቅ ና አስተዋይ ስው ነክ ወንድማችን እናመስግናለን ፈጣሪ እውቀቱን ና ጥበቡን ይስጥክ ስላምክ ይብዛልን

  • @ganatmakon7600
    @ganatmakon7600 4 года назад +1

    በእውነት ኦግዚአብሔር ከዚህ በላይ ጥበቡን ያብዛልህ ወንድሜ

  • @demissemengistu77
    @demissemengistu77 4 года назад +12

    እንኳን አደረሳችሁ ለኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች ለደብር ታቦር
    መልካምነት ለራስ ነው

    • @HealthLifestyle806
      @HealthLifestyle806 4 года назад

      Wedenem Gora Bey Ehite.. Demo Linkun Delet Adrgi RUclips እንዳይቀጣሽ አይፈቀድም እህቴ

    • @kubatube9616
      @kubatube9616 4 года назад +1

      Wede ine subscribe arigeshalew achim arigegn

    • @kubatube9616
      @kubatube9616 4 года назад

      @@HealthLifestyle806 arigeshalew achim arige

    • @HealthLifestyle806
      @HealthLifestyle806 4 года назад

      @@kubatube9616 Adrgehalew

    • @user-vz9dz1jy9k
      @user-vz9dz1jy9k 4 года назад

      🙏🙏🙏❤

  • @sihinsihin3302
    @sihinsihin3302 4 года назад

    ተባረክ ተስፍሽ እውነት መጀመሪያ እኔ ታማኝ ከሆንኩ ሰውን ማምነው ትክክል ሁሉን ስንጀምር ከራሳችን ነው

  • @munirabdella3866
    @munirabdella3866 4 года назад +3

    ስለሸወድከኝ ተናድጃለው ቢሆንም ግን ደስ የሚል ቁም ነገር ነው ያገኘሁበት

  • @sallyashu1483
    @sallyashu1483 4 года назад +11

    I gave you 100% you are very excellent person keep going

  • @hawaali174
    @hawaali174 4 года назад

    ትክክል ብለሀል ወንድማችን ፈጣሪ ይጠብቅህ ሠላምህ ይብዛ

  • @hameneeuser-mu1xw9fr2l
    @hameneeuser-mu1xw9fr2l 4 года назад +16

    እምነት
    እውነት
    ፍቅር
    ካለ ምንም አያስፈልግም ከዚህ በላይ

  • @ethiopia1065
    @ethiopia1065 4 года назад

    100%ትክክል ተስፋዬ ተባረክ

  • @unitytube8067
    @unitytube8067 4 года назад +1

    እንኳን ለቡሄ ብአል በሰላም አደረሰን ቤተሰብ ይሁኑን ጠቃሚ ነገር ያገኛሉ ደግነት አይከፈልበትም አሁኑን ይቀላቀሉን

  • @sofiaosman308
    @sofiaosman308 4 года назад +5

    ተስፍሾ ሰላም ይብዛልህ እንወድሀለን
    መልካም ቀን ለሁላቹም

    • @kubatube9616
      @kubatube9616 4 года назад

      Wede betesab inehun profile nikew keza subscribe arigegn😘

  • @ak_entertainment927
    @ak_entertainment927 4 года назад +33

    እዚ ማዶ አንድ ችግኝ
    እዛ ማዶ አንድ ችግኝ
    በተስፍሽ ይሁንባችሁ ሰብስክራይብ አድርጉኝ

  • @user-tf6kq2wo2j
    @user-tf6kq2wo2j Месяц назад

    ተባረክ እንዳተ አይነት ይብዙልን

  • @helenhalen6926
    @helenhalen6926 4 года назад

    እናመሰግናለን ወንድማችን ትክክል ብለሀል

  • @user-gc3rz4bg8s
    @user-gc3rz4bg8s 4 года назад +3

    👏👏👏👏👏👏💚💜Egzabher ybarklen wondemachn Bertulen 👍

  • @aberamamo6364
    @aberamamo6364 4 года назад +5

    1 Corinthians 13
    13: And now abideth faith, hope, charity, these three; but the greatest of these is charity.

  • @onelove6508
    @onelove6508 4 года назад +2

    Tesfish Great man Thank you!

  • @merimhabeshawa2585
    @merimhabeshawa2585 4 года назад

    እናመሰግናለን ተስፍሽየ ሰላምህ ይብዛ

  • @user-fj8cz4lf2s
    @user-fj8cz4lf2s 4 года назад +2

    ተስፍሽየ የዛሬው መልክተህ እጅግ በጣም የሚደነቅ ነው እናመሰግናለን

  • @peaceandpeaceful4538
    @peaceandpeaceful4538 4 года назад +2

    F.H.C.
    FAITH
    HOPE
    CHARITY
    እ.ተ.ፍ.
    እምነት፣ተስፋ፣ፍቅር

  • @ak_entertainment927
    @ak_entertainment927 4 года назад +13

    ሰው እንድያድግ በቅን ልባችሁ የምታስቡ ሰብስክራይብ አድርጉኝ። በተረፈ ተስፍሽ እናመሰግናለን

    • @user-gp1kr8dg6o
      @user-gp1kr8dg6o 4 года назад +1

      እሺ እኔንም ሰብስክራይብ

    • @ak_entertainment927
      @ak_entertainment927 4 года назад +1

      @@user-gp1kr8dg6o እሽ አድርጌአለሁ

    • @etfunnytv6218
      @etfunnytv6218 4 года назад +1

      Enenmi argegn

    • @user-gp1kr8dg6o
      @user-gp1kr8dg6o 4 года назад +1

      @@etfunnytv6218 😍እኔጋም ነይ እኔም እመጣለው

    • @etfunnytv6218
      @etfunnytv6218 4 года назад +2

      Ene subscribe argehalehugn
      Enenim argegn

  • @btube603
    @btube603 4 года назад

    Thank you

  • @user-df7wl1cb3e
    @user-df7wl1cb3e 4 года назад +2

    ምርጥ ምክር ነው በርታ ዋናው እምነትነው

  • @user-yr9lw7rj8e
    @user-yr9lw7rj8e 4 года назад

    በጣም እናመሰግናለን ተስፍሽ ተባርክ

  • @hannaloveedgilegn6670
    @hannaloveedgilegn6670 3 года назад

    ተፍፍሽ ድንቅ ሰው እንልምስናለን💚💛❤🇨🇬🇨🇬🇨🇬🙏🙏🙏

  • @tinajery8829
    @tinajery8829 4 года назад

    Egziabher yibarekh

  • @merabnegatu3829
    @merabnegatu3829 4 года назад +1

    እምነት ተስፋ ፍቅር እኚ 3 ፀንተዉ ይኖራሉ ልክ ነህ እናመሰግናለን ዋናዉ የሚታመነዉ ሰዉ ነዉ

  • @yehuaethiopia7993
    @yehuaethiopia7993 4 года назад

    ተስፍሽ መልካም ሰዉ እጅግ በጣም አመሰግናለሁ ከንተ አፕን ብዙ ነገር ተምሬያለሁ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ከነ ቤተሰቦችህ!!!ሰላምና ፍቅር ለአገራችን ኢትዮጵያ ይብዛ!!!

  • @Justaskeasy
    @Justaskeasy 4 года назад

    Thank you tesifishi

  • @ethiopiaa.a2191
    @ethiopiaa.a2191 4 года назад

    Thanks bro🙏🙏🙏🙏

  • @user-yj3dc1tu3r
    @user-yj3dc1tu3r 4 года назад +1

    እንኳን ሠላም መጣ ተስፊሽ
    እትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

  • @mandefrotesema6201
    @mandefrotesema6201 3 года назад

    በትክክል የምትጽፉት ታሪክ ደስ የሚያሰኝ መሆኑን ግልጽ እወዳለሁ በተርፈ ሰላም እና ጤና ክብርና ምስጋና እድገት ብልጽግና የምመኝላችሁ ሰላም ናችሁ

  • @fakiyajamal3627
    @fakiyajamal3627 4 года назад +1

    You are the best person thanks

  • @user-qj4jw5zm1w
    @user-qj4jw5zm1w 3 года назад

    ወይኔ ተስፍሽ እውነት መስሎኝ ተደፍቼ ነበር😂እናመሠግናለን ለማንኛውም ይሄ ስልከሸመጠላለፍ ብሎ ነገር አይመቸኝም ይበልጥ ትዳር የሚበጠበጥ ይመሥለኛል

  • @user-lw5mh9bl4z
    @user-lw5mh9bl4z 4 года назад

    ልታጨራርሰን ነው ብዬ አሰብኩኝ መግቢያው ላይ ትልቅ ትምህርት ነው እኔ እና ሚስቴ ግን ከዚህ ነፃ ነን ጌታ ረድቶናል ጌታ ይባርክህ

  • @user-cq8mr8mh4f
    @user-cq8mr8mh4f 4 года назад +1

    እንኳን አደረሳችሁ ለደብረ ታቦር
    ተስፍሽ እናመሰግናለን
    ኑርልን የኛ አሳቤ በጣም ደስ የሚል
    መልክት ነው

  • @sitotasitota2404
    @sitotasitota2404 4 года назад

    እውነት ከልብ እናመሰግናለን ተስፍሽ
    እምነት እምነት ነው እግዚአብሔር ማስተዋል ያድለን

  • @emebathailu8978
    @emebathailu8978 4 года назад

    I love you to tesefesh melekamenet betam yasedesetal

  • @mtimti615
    @mtimti615 4 года назад

    Betame merte now TSTAPP 👌👏👏👍

  • @sarelove3258
    @sarelove3258 4 года назад

    ዋው በጣም አረፍ ምእክ ነው እውነት በጣም እናመሰግናለን ብሮ

  • @zinabidk9792
    @zinabidk9792 4 года назад +4

    እውነት ማስሎኝ ዳብታሪና እስክሪብቶ አዛጋጃውት ወይ ታስፊሽ፣በመሰቅ ሞትኩት ኑርልን የኛ ጃግና

    • @melkamentlerasnew3306
      @melkamentlerasnew3306 4 года назад

      Kkkkkkkk enas metsaf jemery chigeren zary qerefeligne yemefeligew eyaljugne neber

  • @aynalemmezamur5578
    @aynalemmezamur5578 4 года назад

    Thanks Wedamachn Eamanet kemanam belay Aesafelagi new Turu makar new

  • @saraaklilu8703
    @saraaklilu8703 4 года назад

    yes Tsfishye Yenea Amezazagni

  • @helensahle6071
    @helensahle6071 4 года назад

    Yes 👌👍👌👍👌

  • @hayaalmazrooei8527
    @hayaalmazrooei8527 4 года назад +2

    ተስፍሽ እኳን ደና መጣክ ምርጥ የሰው ልጅ

  • @halimahhalimah9548
    @halimahhalimah9548 4 года назад +4

    ወይ ታስፍሽዬ በታናጋርካት ናጋር ሁሉ ምንም አስታይት የላም እውነት ነው

  • @ftddcfed4242
    @ftddcfed4242 4 года назад

    ማኛ ሰው ይመችህ 5 አመት በፊት አውቅሀለሁ ጥሩ ነገር ነውትምህርትህ በርታ

  • @tgstlssn6778
    @tgstlssn6778 4 года назад +2

    በጣም ያሳዝናል ሰውን በድብቅ መከታተል እራሱን የማያምን ሌላውንም አያምንም

  • @versavelmelaku5106
    @versavelmelaku5106 4 года назад

    Wonderful

  • @mulutube1713
    @mulutube1713 4 года назад

    እንኳን በደና መጣክ ተስፍሽ መልካም ሰው በትክክል 👍👍💜❤️

  • @abdulmenannuman6142
    @abdulmenannuman6142 4 года назад

    I like it Tst respect bro

  • @mimiyenatienat3517
    @mimiyenatienat3517 4 года назад

    የተዋህዶ ልጆች እንኩዋን አደረሣችሁ ሀገራችን ኢትዮጵያን እና ህዝቦቿን እግዚአብሔር ይጠብቅ 🙏🙏💚💛❤ተሥፍሽ መልካም ሠው ከልብ እናመሠግናለን ሠላምክ ይብዛ🙏🙏🙏

  • @fekede1411
    @fekede1411 4 года назад

    በጣም አስተዋይ ነህ ከል አመሰግናሁ!!!👍😇

  • @user-vn4gd6iq8m
    @user-vn4gd6iq8m 4 года назад

    ገና ከእርሱ እንደዚህ እንደምትል ገምቸ ነበር tnxxx

  • @cherutube3064
    @cherutube3064 4 года назад +1

    ተሰፍሽዬ ምርጥ እስቲ ላድምጥህ!!

  • @medikasa149
    @medikasa149 4 года назад +2

    የጮኛዬ ቀርቶ የጠፋብኝን የራሴን ፖስወርድ በከፈተልኝ

  • @user-kx3mu2od8d
    @user-kx3mu2od8d 4 года назад

    ተስፉሸየ እኔ በቻልኩትሰውን ችግርብተባበር ወደርየለለው ደስታአገኛለሁ ግንሰውን ሳላውቅድንገት ለበደልሰበብከሆንኩ ይጨቀኛል ነብሴትጨነቃለይ ግን ጌታገንዘብሰቶኝ ደግሞ ፀባየም የበለጥአምሮ መኖርንእለምናለሁ ለሁላችንምያድለን

  • @mehbubakeru3444
    @mehbubakeru3444 4 года назад

    ይመችህ ተስፊሽ👍

  • @fasikatilahun3724
    @fasikatilahun3724 4 года назад

    ተስፍሽ በጣም des የሚል ምክር ነው አግዚአብሔር ያክብርህ

  • @elyaskamilebrahim8248
    @elyaskamilebrahim8248 4 года назад

    TsT, 👍👍👍👍👍👍👌👌👌👌👌

  • @eyobtekle9782
    @eyobtekle9782 3 года назад

    Yekenyelna tsfs hawuna.kulu.gze.meharen.thankyou

  • @teklemengs9452
    @teklemengs9452 4 года назад

    እምነት ተስፋ ፍቅር

  • @ethiopiaagra384
    @ethiopiaagra384 4 года назад +11

    ተስፍሽ "ከእምነት በላይ ምን እይነት ማረጋገጫ ይገኛል" !
    ለሚገባው ትልቅ ትምህርት ነው

  • @shdhddhdhdh3460
    @shdhddhdhdh3460 4 года назад

    ሀሪፍ ትምህርት ነው ተስፍሽ እናመሠግናል

  • @mamacitatube1780
    @mamacitatube1780 4 года назад +4

    ወይ ዛሬ አንድኛ ሆንኩኝ እስኪ ሰብስክራይብ አድርጉኝ

    • @diyethiopian929
      @diyethiopian929 4 года назад +1

      እሺ እህቴ ጎራ በይ እኔ ጋም

    • @mamacitatube1780
      @mamacitatube1780 4 года назад

      እሺ እኔ የጠቃቹትን ሁሉ ሳላድርግ አላልፈም

    • @diyethiopian929
      @diyethiopian929 4 года назад

      @kana ቃቃቃ 2 እሺ ውዴ ደስ ይለኛል

  • @SeYa13579
    @SeYa13579 4 года назад

    👏👏👏👏👏

  • @jsidbehx6813
    @jsidbehx6813 4 года назад

    እናመስግናለን ልብ ያለዉ ይማርበታል ❤❤

  • @loveyouemamaethiopan6129
    @loveyouemamaethiopan6129 4 года назад +5

    ሰብስክራይብ አድርጉኝ እስኪ አይከፈለበት ነካ አድርጎት ruclips.net/video/1BuGbTRr-Lo/видео.html በመልካምነት ማለት ነው

  • @uaeuae7779
    @uaeuae7779 4 года назад

    Tesfshe gat yebarkhe R T

  • @rehanaumer3634
    @rehanaumer3634 4 года назад +1

    Serah hulu Allah yemayefekidew sera new min tekim tagegnalih tekoli masetemar tu

  • @numberhone5908
    @numberhone5908 4 года назад

    Belss you bro

  • @halimahhalimah9548
    @halimahhalimah9548 4 года назад +3

    ልክናስ ታስፍዬ ቡዙዎች በስደት ምክናት ፍቅር የምበል ከትደራችን ለይ እየጣፈናው እምናትን ባማጣት ፈጣሪ የላው አይቃር እንግድ

    • @kubatube9616
      @kubatube9616 4 года назад

      Wede betesab inehun subscribe arigegn profile nikew

  • @israelcaleb8746
    @israelcaleb8746 4 года назад +19

    ተስፍሽ የ WiFi password እንዴት እንደሚጠለፍ ንገረን

    • @jemilaseiyfu2899
      @jemilaseiyfu2899 4 года назад

      Kkkkk sarkesh mitetakmim kawone ikow sewochu mawokecho ayikerim

    • @ZEHABESHATECH
      @ZEHABESHATECH 4 года назад

      ኑ ቤተሰብ እንሁን

    • @user-vd6dx7fc6y
      @user-vd6dx7fc6y 4 года назад

      ለምን የዋይ ፋይን ብትነግረን በፈጠረህ

  • @yiradejufeyisa1291
    @yiradejufeyisa1291 4 года назад

    Tikikil ewunati nawu selamhi yibeza takewu

  • @mestimesti4700
    @mestimesti4700 4 года назад +2

    አንደኛ ነኝ like ግጩኝ

  • @abukamaria7009
    @abukamaria7009 4 года назад +4

    የራሴን ኢሜል ፓስወርድ ረስቸዋለው ኢንዴት ለግኘው ተስፍሽ በናትህ ንገረኝ

  • @newayKaaa
    @newayKaaa 4 года назад

    ትክክል ነህ ተስፍሽ እምነት ካለ ፍቅር አለ

  • @user-jk2qf9om8e
    @user-jk2qf9om8e 4 года назад

    Azoke wendam tst. Egzabere ytbkke yene windame barta malkamunt larsenew ysaw mana 😍😍😍😍😍😍😍😍 tst anet batme tru saw nake

  • @yayaambaye7204
    @yayaambaye7204 4 года назад

    ተሰፈሽዪ 👌

  • @indegenamanor325
    @indegenamanor325 4 года назад

    የኔ ምርጥ ሰው

  • @user-rc8lr3yd9t
    @user-rc8lr3yd9t 4 года назад

    👍👍👍👍

  • @user-dv5ob4ub5h
    @user-dv5ob4ub5h 4 года назад +3

    ትክክል ተስፍሽ ግን ጓዴኞቸ ለምን በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጋችሁ የዛሬ 10 አመት ሀፍታም ብታዴርጉኝ ምንም አይጎድልባችሁ

  • @user-sh6yq5sw2u
    @user-sh6yq5sw2u 4 года назад

    ስለ በጎነት ነው ብለክ ሰይሆን ስለ ስጥቅምክ ብለክ ነው

  • @mekdisasmamaw8471
    @mekdisasmamaw8471 4 года назад

    ❤❤❤❤

  • @selamawitguta4727
    @selamawitguta4727 4 года назад

    ❤️❤️❤️

  • @buzneshasrat186
    @buzneshasrat186 4 года назад

    Waww Tasfsi
    Zare gana tasaklih

  • @getedula6552
    @getedula6552 4 года назад

    ሚሴጅ በባይበር አየላኩ ኢሜል አና ስልክሽን ሙይ professional immigrationconsultants of canad PROCC to canda ይሄንን ብሎ ፎርም ይልክና ጉርፕ ይልና መልሶ አድ ይለኛል ምን ያህል አርግጠኛ ነው ልሙላ ወይ

  • @enkusami1356
    @enkusami1356 4 года назад

    Wow ወድጄዋለው

  • @loveyouemamaethiopan6129
    @loveyouemamaethiopan6129 4 года назад +1

    እናመሰግናልርን ተስፍሽ

  • @Hanan-po4xf
    @Hanan-po4xf 4 года назад

    እውነትሠስሎኝ ማዳመጤ

  • @user-qp6vp4bd9l
    @user-qp6vp4bd9l 3 года назад

    ትክክል ነህ ተስፍሽ

  • @halimaahmed1040
    @halimaahmed1040 4 года назад

    😍😍😘

  • @bekleshb8342
    @bekleshb8342 Год назад

    ቃላት የለኝም