ETHIOPIA የሚስቴ ሰባትመቶ ሀምሳ ሚሊዮን ዶላር እና የሚገርመው ምርጥ የዘመኑ አፕ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 авг 2019
  • Being optimistic is often portrayed as a foundation for making your life full and happy. And really, these are not just words. There are several benefits in positive thinking which influence our health, confidence, and relationships with other people.
    If you’re not one of these positive-thinkers yet and wonder why you should try positive thinking yourself, here are some reasons for you:
    app link
    play.google.com/store/apps/de...
    my channel links
    LINKS
    Facebook link RAMA MEDIA
    / ramaethio
    Facebook link TST APP
    / firsttstever
    RUclips link RAMA MEDIA
    / ramamedia
    TST APP RUclips link
    / tstutorial

Комментарии • 564

  • @MullerApp
    @MullerApp 4 года назад +220

    ያለ ፀሎት - አትዉጣ
    ያለ ዓላማ - አትሂድ
    ያለ ተስፋ - አትጓዝ
    ያለ እምነት - አትኑር
    ያለ ሥራ - አትዋል
    ያለ ራዕይ - አትታገል
    ሁሉን ግን በፍቅርና በምስጋና አድርገዉ
    መልካም ቀን ይሁንላችሁ ጓደኞቼ ከቻላችሁ ወደ ቻናሌ ጎራ በሉልኝ ዉዶች

  • @yoalapp
    @yoalapp 4 года назад +97

    ተስፍሽዬ ውስጤ እኮነህ ።
    በርታለኝ ወንድሜ እንዳንተ ጥቂት ሠው ብናገኝ ሀገራችን የእድገት ማማ ላይ ትወጣ ነበር እናመሠግናለን🙏🙏
    መልካም እና ቅኖች የተስፍሽ አድናቂዎች እና ተከታዮች
    👉👉👉ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰቤን ይቀላቀሉ

    • @dubaidubai2439
      @dubaidubai2439 4 года назад

      እግሊዘኛ ለማናነብ

    • @AbdoAbdo-ri2rz
      @AbdoAbdo-ri2rz 4 года назад

      እውነት እኔም ውስጤ ነው እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ፀጋውን ያብዛልህ

    • @gantiiye3silase3lijihdjdjf63
      @gantiiye3silase3lijihdjdjf63 4 года назад

      Batikiikilii

    • @idrism.d2020
      @idrism.d2020 4 года назад +1

      በርታ ወንድም

    • @mekideyerga9024
      @mekideyerga9024 4 года назад +1

      Tesfishi endete nehe lechanalhe addis neghe endete new mageghehe?

  • @haregeweyinlove5071
    @haregeweyinlove5071 4 года назад +22

    ለኢትዮጵያ ህዝብ ይሄ አፕ በደንብ ያስፈልገናል እናመሰግናለን

  • @tizubi1526
    @tizubi1526 4 года назад +87

    ክክክክክ ለምድር ይሻለናል ተስፍሽ ሰማዩ በእግዚአብሔር እጅ ነው !

    • @user-up9yi8xd6l
      @user-up9yi8xd6l 4 года назад +1

      *ኦ ፍ ኮ ር ስ😂!*

    • @yayaambaye7204
      @yayaambaye7204 4 года назад +3

      እውነት ነው ግን ይህ app ጠቃሚ ነው ለሰማይም በምድርም ላይም

    • @user-oz2bv1ul7j
      @user-oz2bv1ul7j 4 года назад +2

      midrs yefetari adelem ende

    • @firaoldibaabaa908
      @firaoldibaabaa908 4 года назад +2

      Yes you are right. 👌

    • @user-dj4mb3ko4q
      @user-dj4mb3ko4q 4 года назад

      እስኪ ጎራ በሉ ወደኔ ቤተሰብ ሁኑኝ እድታበራቱኝ ልጀምር ነው

  • @user-rj1ep5zy4n
    @user-rj1ep5zy4n 4 года назад +25

    ተስፍሽ አላህ ይጨምርልክ ከዝባዝንኬ ፅድድድት ያልክ መልካም ሰው ነህ ።

    • @merimamustefa9869
      @merimamustefa9869 4 года назад

      ውዴ ወደ ቻነሌ ጎራ በይልኝ

    • @nishanmokenen8177
      @nishanmokenen8177 4 года назад +1

      Hello where were you all this time I learned a lot of things from you thank you so much keep up the good work God bless you

  • @sehenyee
    @sehenyee 4 года назад +17

    በጣም ደስ የሚል። ተስፍሽ እግዚአብሔር። ይስጥልን በጣም እናመስፕግናለውን ትልቅ ትምህርት ነው

  • @mulumarumaru7141
    @mulumarumaru7141 4 года назад +6

    እጅግ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው የሰጠከን አመሰግናለሁ ተስፍሽ ውብ ልጅ

  • @zenashmyres8698
    @zenashmyres8698 4 года назад +4

    Very interested...Tesfish I learn so many things today from you...thank you so much 🙏🙏🙏

  • @asegedechbekele8456
    @asegedechbekele8456 4 года назад +13

    ስላም ተስፍሽዬ መልካም ስው ትክክል እናመስግናለን።

    • @makilovely1737
      @makilovely1737 4 года назад

      ሰብስክራይብ እንደራረግ

    • @nyfmates7927
      @nyfmates7927 4 года назад +1

      Maki Lovely
      እኔ አድርግጌሻለው ውዴ እኔም ጋር ነይ

  • @saronyegeta6382
    @saronyegeta6382 4 года назад +3

    ተባረክልን ተስፍሽ እኛ ኢትዮጵያውያን ያስተሳሰብ ለውጥ ያስፈልገናል እግዚአብሔር ይርዳን

  • @meseretshewaye6343
    @meseretshewaye6343 4 года назад +1

    ተስፍሽ ምርጥ ሰው በጣም አስተማሪና ነገሮችን በርጋታ እንድናስተውል ጥሩ ምክርነው እናመሰግናለን እንዳንተያሉ ጥቂት ሰወች ፔጃቸውን በመልካም የሜጠቀሙ ስላሉ አሁንም ያብዛልን፡

  • @alextube4311
    @alextube4311 4 года назад +2

    ተስፍሽ በመጀመሪ በጣም አመሰግናለሁ ምክንያቱም አንተ ባለ ብሩህ አምሮ ነህ ይሄው ያንተ ተከታይ ከሆንኩ 3 አመት አለፈኝ እናም ተስፍዬ ላንተም ለቤተሰቦችህ ሁሉ እረጅም እድሜና ጤና እመኝልሃለሁ:: ምናለ ሁሉም አንዳተ ቅን ቢሆን አሁን ላይ እኮ አጋራችን የበጠበጧት ሙህር ነን የሚሉ ሰወች ናቸው

    • @user-dj4mb3ko4q
      @user-dj4mb3ko4q 4 года назад

      Alex ቤተሰብ ሁነኝ መልካምነት ለራስ ነው

  • @davetube9887
    @davetube9887 4 года назад +1

    This is one of the great advice I have found from you. I’ll use it. Thanks Broooo

  • @hiwothiwot7995
    @hiwothiwot7995 4 года назад +4

    ተስፍሽ ደስ እሚል አብልኬሽን ነው ተባረክ ምርጥ ነገር እና አስተማሪ ነው ሰላምክ ይብዛ ❤❤

  • @ajjsjs8127
    @ajjsjs8127 4 года назад +12

    እሰይ እንኩዋን ደህና መጣህ.ዋናው ያንተ ወደ ት/ምት መምጣትህ ነው...

  • @eteneshamare7094
    @eteneshamare7094 4 года назад +4

    Thank you brother I Learn so many things from you thank you again

  • @jesusloves8879
    @jesusloves8879 4 года назад +4

    Very nice teach story thank you a lot, tspsh

  • @Lubapictures
    @Lubapictures 4 года назад +1

    ተስፍሽ እናመሰግናለን!!!
    ደስተኛና ስኬታማ ሰዎች፦
    1. ይቅር ባይ ናቸው።
    2. ስህተት ሲሰሩ ከማስተባበል ይቅር ለመቀበል ዝግጁ ናቸው። ይህም መልካም ስብእና እና የሰከነ መንፈስ የተላበሱ፤ በማህበራዊ ህይወታቸውም የተሳካላቸው መሆናቸውን ያሳያል።
    3. ለእነሱ መልካም በሆኑ ሰዎች የተከበቡ እና ወዳጅነት ለመፍጠር የማይቸገሩ ሲሆን፥ በጥሩ የማይመለከቷቸውን ለማራቅም አይዘገዩም።
    4. ስሜታዊነት(ግልፍተኝነት) አያጠቃቸውም፤ የሚያስቀይም ትችት ለመስጠትም አይፈልጉም።
    5. በጠላቶቻቸው ከመደናቀፍ ይልቅ የመነቃቃት እና የመነሳሳት ባህሪ የተላበሱ ናቸው።
    6. ሰዎችን ለማስደሰት ሳይሆን ጠቃሚ ነው ብለው ላመኑበት ነገር ትኩረት ይሰጣሉ።
    7. ግለሰባዊም ሆነ ሙያዊ ሞራላቸው ከፍ ያለ ነው።
    8. የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ያዘወትራሉ።
    9. የተመጣጠነ ምግብ ይወስዳሉ።
    10. አዘውትረው ያነባሉ፤ “ማንበብ የህይወት መስመርን ለማስተካከል ሁነኛ መሳሪያ ነው” ብለው ያምናሉ።
    11. ችግርን ለመጋፈጥ አይፈሩም፤ ለፀፀትም ቦታ የላቸውም። “ህይዎት ችግርም መልካም እድልም አላት፤ ብዙ ፈተና በርካታ እድሎችን ይዞ ይመጣል” ባይ ናቸው።
    12. አያማርሩም፤ ዛሬን በደስታ ለመኖር እንጅ ያለፈውን እያብሰለሰሉ ለመቆዘም አይሞክሩም።
    13. ጭንቀት አያበዙም።
    14. ለሰው ልጅ ፍጡር በሙሉ ቅን አሳቢዎች፤ በችግር ጊዜም ቀደመው የሚደርሱ ናቸው።
    15. ጤናቸውን ይጠብቃሉ፤ “ታሞ ከመማቀቅ አስቀድሞ መጠንቀቅ” የሚለውን ብሂል ይከተላሉ።
    16. ራሳቸውን ከሌላ ሰው ጋር ለማወዳደር አይሞክሩም፤ “ማንም ሰው የራሱ አለም አለው፤ የራሱንም ቆንጆ አለም የመፍጠር አቅም አለው” ብለው ያምናሉ። ከሌሎች የመማር ፍላጎትም አላቸው።
    17. በአቅራቢያቸው የሚገኙ ሰዎች ደስተኛ እና ስኬታማ እንዲሆኑ ጥረት ያደርጋሉ። የሰዎችን ችግር በራሳቸው መንገድ ሳይሆን በተጎጂዎቹ መነፅር ለመመልከትም ይጥራሉ።
    18. ሰዎች ሲደሰቱ እና ስኬታማ ሲሆኑ ይደሰታሉ እንጂ ቅናት አይሰማቸውም።
    19. በቂ እንቅልፍ ይወስዳሉ።
    20. አዕምሯቸውን ዘና ለማድረግና ለራሳቸው ጊዜ በመስጠትም ይታወቃሉ።
    በመጨረሻም ገንዘብ ወይም ንዋይ ብቻ የደስታ ምንጭ ነው ብለው አያምኑም። ስኬታማነትና ከቅርብ ወዳጆቻችን ጋር ያለን ግንኙነት ለደስተኛ ህይወት መሰረት ነው ብለው ያምናሉ።

  • @user-gc3rz4bg8s
    @user-gc3rz4bg8s 4 года назад +2

    Wow Tesfesh God bless you very true when we're positive everyone around us is positive. 👏👏👍

  • @user-zq1ks6hh7m
    @user-zq1ks6hh7m 4 года назад +3

    ዋውውውውውውውውውውውው እንቅልፌን ትቸ እየድከመኝ ባየውም ትምህርትህን ግደለም
    ለንፍሴ ምግብ መገብካት ተስፍሽ ምርጥ ሰው ዘምንህ ሁሉ ይባረክ

  • @fyigffghfg2273
    @fyigffghfg2273 4 года назад +1

    This topic is absolutely amazing thank you God bless you.

  • @enayko5471
    @enayko5471 4 года назад +3

    betam arif temart new thank you so much tesfehi 👍🙏👌wow 👏👏

  • @dejyitnualayugebru3283
    @dejyitnualayugebru3283 4 года назад +2

    Thank you tst god bless you and your family

  • @hirutwoldemichael1777
    @hirutwoldemichael1777 4 года назад +2

    My Great brother Tesfsh, it is nice message, I like it! God bless you!

    • @eytebaneyteban4147
      @eytebaneyteban4147 4 года назад

      እና አመሰግናለን ተስፋ ሽ መልካም ሰው

  • @meselechmekuria2286
    @meselechmekuria2286 4 года назад +3

    እናመሰግናለን !!መልካም መሆን ለራስ ነው መልሰው ይከፈላል💚💛❤️✔️✔️

  • @user-pv7hc5qk4s
    @user-pv7hc5qk4s 4 года назад +1

    በኪዳነ ምህረት የሚገርም አፕ ነው ከሚባለው በላይ ግልፅ ሆኖ ነው የገባኝ በጣም ተባረክልን ግን ግን ተስፍሽዬ እባክ
    ካልናቅከኝ እነዚ ፌስቡክለይ በየ ግሩፑ የፈጣሪን ስም ስእለ አድኖ የእስልምናንም የክርስትናንም ሃይማኖቶች የሚቀልዱ እንዲሁም የመንግስቶቻችንን ወዘተ…እያቀናበሩ ለሚለቁ በ ፈጠረክ እንደው እንደመማሪያ የሆነ ነገር ብትላቸው
    ደስ ይለኛል እባክ አልዋሽክም ስራቸው በጣም ስለሚፀይፍ እንጂ እኔ እራሴን ልክ አሁን እንደ አልካቸው ሰዎች ነኝ ሙሉ በሙሉ ባይሆንም እና እባክ ኦ የመጨረሻው ግን ከምነግርክ በላይ አስደምሞኛል።።

  • @meronwolde4673
    @meronwolde4673 4 года назад

    Thank you TstApp and good bless you and your family

  • @yeethiolij
    @yeethiolij 4 года назад

    Amazing teaching...!!!Tesfesh...Enamesegenal....!!!

  • @ttty3386
    @ttty3386 4 года назад +2

    እናመሰግናለን ተስፍሽ ሰላምህን ብዝት ይበልልህ ሰዉ ሁሉ በትቢት ተወጥሮአል እንካን ሊያስብ ስያቡለት አይወድለትም ጥሩ ቀን ያምጣልን

  • @shelemeabiyou6877
    @shelemeabiyou6877 4 года назад +1

    Thanks Tesfish fully i accept your ideology this must have to avail for all positive thinker!!!!!

  • @Ana-ww5ki
    @Ana-ww5ki 4 года назад +6

    እውነት ነዉ መታገስ ዋጋ አለው በእውነት ይገርማል

  • @mulutube1713
    @mulutube1713 4 года назад

    ዋው እንኳን ደና መጣ ተስፍሽየ መልካም ሰው በእውነት በጣም እናመሰግናለን

  • @frehywotchannel2582
    @frehywotchannel2582 4 года назад +5

    ዋዉ ድንቅመልከት ያዘለ ነዉ ተስፍሽ እናመሠግናለን

  • @akberetgmedhin5144
    @akberetgmedhin5144 4 года назад

    ዛሬ በጣም አደነቅኩህ ከዛሬ ጀምሮ እንደዚ ዓይነት motivatinal የሆነ ትምህርቶች ብታስተምር ብዙ ሰዎችን ትቀይራለህ ብየ አስባለሁ እናመሰግናለን(ከትግራይ መቀለ)

  • @user-fl4bf2nv5e
    @user-fl4bf2nv5e 4 года назад +3

    እግዚአብሔር ከነ ቤተስቦችህ ይባርክህ በጣም እነመስግንሀለን ትልቅ በጣም ትልቅ ቁምነገር ነው ያስተላልፍከው

  • @eeoj4141
    @eeoj4141 4 года назад

    እናመሰግናለን ተስፍሽ በጣም በጣም በጣም አስተማሪ ነው ።ከአራት ቀን በፌትም ቢሆን ተመችቶኛል እረጅም እድሜ ይስጥልን

  • @enalmateklu2117
    @enalmateklu2117 4 года назад

    ተስፍሽዮ በጣም ጠቃሚ ምክር ነው አዳምና ሔዋን ከገነት ለምን ተባረሩ ተንኮል በማሠባቸው ነው እና ጠላታችን ሰይጣን አይተኛም መልካም ለማሰብ ፈጣሪን በጸሎት መጠየቅ ያስፈልጋል በተለይ ሰው ሲወድህ ገንዘብ ሲኖርህ ያሰብከው ሲሳካ ፈጣሪን ተመሥገን ስትል ዲያቢሎስ አይተኛም እንኳን እኛ ሀጢያተኞችን ጻድቁ እዮብ እንዴት አድርጎ እንደተፈተነ ያሳየናል ታሪክ መልካም ያሰቡ መጥፎም ያሰቡ ሁሉም ዋጋ አለው እና ፈጣሪ ይጠብቀን ግን ተስፍሽዮ አረቦች በኛ ላይ ቅን ነገር አያስቡም እና እኛ ዝም ስንል ምንም የማናቅ ይመሥላቸውና እስከመደብደብ ሲደርሱ በዚህ ሰአት መመታቴ ለበጎ ነው ማለት ትችላለህን ኔቨር አቅሙ ቢኖረኝ እኔም እነሱን የኔን ህመም እንዲያዮት ነው የማደርገው

  • @ruthdamese6958
    @ruthdamese6958 4 года назад +2

    Thanks tesfish you are the best

  • @kidisthaile7349
    @kidisthaile7349 4 года назад +1

    Thunk you so much God bless you 🙏

  • @mikitekekelkonjitmikil804
    @mikitekekelkonjitmikil804 4 года назад +11

    I love you so much tesefesh ate mellekam sew nek

    • @TBTubeTb
      @TBTubeTb 4 года назад +1

      Gorbel bel miki konjo batseb hunegn

  • @addisethiopiatube2514
    @addisethiopiatube2514 4 года назад +2

    ሀይ ተስፍሽ ያልከው ነገር ሁሉ ትክክል ነው በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው ጆሮ ያለው ይስማ አመሰግናለው

  • @endalenega7387
    @endalenega7387 4 года назад

    አመሰግናለው ወዳጄ ደስ የሚል መልክት ነው ክበረልኝ

  • @user-up9yi8xd6l
    @user-up9yi8xd6l 4 года назад +9

    *ውይኔ አምላኬ እባክህን ሀብታም አድርግኝ ብዙ ብር ነው በጣም ምርጥ ቀልድ ነው በስማይ በምድር የሚስራ አብልኬሽን 😂😂😂😂😂😂😂ውይኔ ጉዴ !*

  • @Ana-ww5ki
    @Ana-ww5ki 4 года назад

    እናመስግናለን ተስፊሽ ስላምክን ያብዛልክ

  • @amarechaschalew
    @amarechaschalew 4 года назад

    በጣም ነዉ የመሰፀን እናመሰግናለን ወድማችን

  • @user-ct4yh9er3e
    @user-ct4yh9er3e 4 года назад +4

    ተስፍሺ መልካም ሰው ነህ እምወድህ እማከብርህ ሰው ነህ እድሜና ጤና ይስጥህ

    • @user-dj4mb3ko4q
      @user-dj4mb3ko4q 4 года назад

      ቤተሰብ ሁኑኝ መልካም መሆን ለራስ ነውና

  • @tegalmbetametlekethemerttb3494
    @tegalmbetametlekethemerttb3494 4 года назад +3

    Tankyou ተስፍሽ የሚገርም ትምህርት ነው አ/ር ይባርክህ

  • @bezamuleta9909
    @bezamuleta9909 4 года назад

    Thanks so so much

  • @kiyyaakoo7981
    @kiyyaakoo7981 4 года назад

    Thank you tesefeshii

  • @user-dl4fo3lj1z
    @user-dl4fo3lj1z 4 года назад

    Thank you Tesfesh 🙏

  • @zebnayethiopia8171
    @zebnayethiopia8171 4 года назад +2

    በርታልን ሁሌም አስተሳስብህ እዱይቀይር ፀሎቲ ነው

  • @smartmobile6143
    @smartmobile6143 4 года назад +1

    ተስፍሽየ እኛ የትግራይ ልጆች ኡነት 101% ንወድሃለን ኣንተ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ እጅግ ናክብርሃለን ላንተ የሚጠላ ሰው ስላለተረዱህ ብቻ ናቸው ስለዚ በኣንድ ኣንድ ቂር ኣይበልክ 😍

  • @tgarabianfood2937
    @tgarabianfood2937 4 года назад

    ተስፍሽዬ እኔ ፖዘቴፍ ቴንከር ነኝ ሁሉንም ነገር የማየው የምስበው በቅንነት ነው በፍፁም መጥፎ አስተሳሰብ የለኝም መጥፎ ነገር ሠው እያደረግብኝ እንካን በመልካም ነው የምለውጠው ይህ ባህርይ ለኔም በጣም ይደንቀኛል

  • @fekede1411
    @fekede1411 4 года назад +4

    You Are So Blessed👍👌😇

  • @wiliamenuyadata1723
    @wiliamenuyadata1723 4 года назад

    tebarek tesfishiye

  • @mealatdemessie5939
    @mealatdemessie5939 4 года назад

    ትክክል ነህ እንደሱ ለመሆን እግዚአብሔር ይርዳን Thank you so much God bless .

  • @user-oh1br3fs3m
    @user-oh1br3fs3m 4 года назад

    Waw tesfsh enameseginalen

  • @user-ux2cy8gm8e
    @user-ux2cy8gm8e 4 года назад

    እናመሰግናለን።

  • @miratuamare8432
    @miratuamare8432 4 года назад +3

    wow it's amazing brother keep your good work

  • @aminayasin7552
    @aminayasin7552 4 года назад +1

    Betam yemegermmmmm astemari new tesefeshi thank you so much!!!!

  • @genetkidane2496
    @genetkidane2496 4 года назад

    ሀይ ተስፍሽዩየ የዛሪ ትምህርትህ ዋው ነው በትክክል በሰዉ ላይ የደረሰ ነው

  • @bbt911
    @bbt911 4 года назад

    Wow. ከምንም እና ከምን በላይ ወደር ዬለለው ትልቅ ስቶታ ነው አንደሰጠህ አርጌ እቆጥረዋለሁ መቼም ሊፋቅ ና ሊሻር ዬማቺል ትልቅ ትምህርት ነው ተስፊሽ.

  • @fikirteshiferawmihretu3251
    @fikirteshiferawmihretu3251 4 года назад

    እንዳአንተ አይነት ሠው እግዚአብሔር ያብዛልን ወንድም ዘመንህ ይባረክ

  • @user-vb7yj3rs4m
    @user-vb7yj3rs4m 4 года назад +1

    ታስፍሽ ሰለም ይብዛልክ በእውነት በብር ኡንካን የመይጋዘሁነው የሰታመረካው ክርስቶስ በምድር እየሌ የስታማረሁነው የስታመርካው ቅን መሆን በጠም በሳመይ ትልቅ አክልል አላው ሁሉም ሰው እንድዝ አይነት ትምህርት በየስታምሩ ጥሩ ነበር በጠም ውድጄወሎው ታበርክ ታስፍሽ

  • @enanuyemane4861
    @enanuyemane4861 4 года назад +2

    ቀና እስተሳሰብ እጅግ በጣም ጠቃሜ እና እስፈላጌ ነው:: ባንድ ግዜ መቀየር ባንችል እንኾን ቀስ በቀስ መለማመድ እለብን::

  • @hawaali174
    @hawaali174 4 года назад

    እናመሰግናለን 👍👍👍

  • @JayJay-zk4by
    @JayJay-zk4by 4 года назад

    ተስፍሽ ምርጥ ሰው እንዳንተ አይነቱን ሰው ያብዛልን። እግዚአብሔር አምላክ ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እናመሰግናለን።

  • @goodwork5450
    @goodwork5450 4 года назад

    Wawwww Tesefeshe Thank you

  • @meseretshumi7328
    @meseretshumi7328 4 года назад +1

    ተስፍሽ የኔ መምህር እግዚኣብሀር ይባርክህ እኛንም ፖዘቲቭ ቲንከሮች እንድንሆን እግዚኣብሀር ማስተዋሉን ይስጠን

  • @zufanmussa2893
    @zufanmussa2893 4 года назад

    ተስፍሽ ስለምክርህ ከልብ እናመሰግናለን ይህ ሁሉ ያልከው እስልምናችን እያንዳንዷን ነገር ልቅም አድርጎ አስተምሮናል ማህበራዊ ኑሮ እንዴት መኖር እንዳለብን ትዕግስት ለስው ልጆች እጅግ በጣም አስፈላጊ እንደሆነና ዱኒያንም አኼራንም ሊያሳምርልን የፈጣሪንም ሽልማት እንደሚያሰጠን ከክፉም እንደሚያድነን ብቻ ምን ልበልህ ተዘርዝሮ አያልቅም አንተ ያልካት ሁሉ በቅዱስ ቁርዓን ላይ ቁጭ ብሎልናል የሚተገብር ነውእንጂ የጠፋው አልሃምዱሊሏህ አሏህ ያግራልን አንተግን ማስታወስህ መልካምነው ምስጋናዬ ከልብነው በርታ

  • @abdurokia
    @abdurokia 4 года назад

    Thank u Tesfish hulem bemitakerbachew gudayoch buzuwochachin eyetekemk new edme na tena yistih

  • @serkalemkonji3821
    @serkalemkonji3821 4 года назад +1

    ተስፍሽ በጣም አመስግናለው ጥሩ አፕሊኬሽን ነው እግዚአብሔር ቅን ያሳስበን

  • @gradofantastic6721
    @gradofantastic6721 4 года назад

    Thank you 🙏

  • @mimiyenatienat3517
    @mimiyenatienat3517 4 года назад

    ዋው ተስፍሽ በጣም አሥተማሪ ነው አቦ ሠላምክን ያብዛው 🙏

  • @Teyboawlou
    @Teyboawlou 4 года назад

    አመሰግናለሁ

  • @y7prime244
    @y7prime244 4 года назад

    Thanks so much tesfish the great one

  • @getenetselame1376
    @getenetselame1376 4 года назад +1

    ለመጀመሪያ ጌዜ ኮመነት መስጠቴ ነው ምክረህ ውስጤ ነው የቀየረዉ
    አመሠግናለሁ

  • @user-gh6lp1sj3e
    @user-gh6lp1sj3e 4 года назад

    እግዚአብሔር ይባረክ ተሰፍሻዬ🇪🇹🇪🇹❤❤❤👍👌በጣም እናመሰግንሃለን ዘመንህከ ሁሉም ይለመልመ ግን አንተ በጌታ ነህክ ከይቅርታ ጋር👈

  • @zewdikesete8509
    @zewdikesete8509 4 года назад

    በጣም ደስ የምል ትምህሪት ነው እናመሰግናለን

  • @hirutaredo791
    @hirutaredo791 4 года назад +4

    Proud you are from Ethiopia

  • @user-sx8se9hu6g
    @user-sx8se9hu6g 4 года назад

    ምርጥ ምክር እውነትህን ነው ተሥፍሽ ከመጀመሪያ ሣዳምጥህ እደት ይህ አቤሌክሽን እደት ለምድር እሽ ለሠማይ ብየ ነበር ጨርሸ ሥሠማህ በጣም ተደመምኩ እግዚብሄር ይሥጥህ ተሥፍሽ ወድም

  • @zementravel9610
    @zementravel9610 4 года назад

    100% ትክክል!!!

  • @hyatealebschewu2193
    @hyatealebschewu2193 4 года назад

    አቦ መጨረሻው በጣም ደስ የሚል ትምርት ነው በጣም መስጦኛል ምንም መሰማት ምንም ማዳመጥ አቁሚ ነበር ሰርቼ ባለመለወጤ ተናድጄ አቴንስ አዳምጭ አዳምጭ የሚል ወሰወሰኝ ተረት ስለምወድ ነበር ያዳመኩህ ያሰብኩት ተረት መስሎኝ ነበር በጣም ጠቃሚ ትምርት ነው ግን እኔና እግሊዘኛ ተጣህተናል አቡ ባመራኛ ቢሆን እድትልክ ደስ ባለኝ

  • @rutht9104
    @rutht9104 4 года назад

    ተባረክ ወንድሜ ጥሩ ምክር!

  • @masartgizwi1974
    @masartgizwi1974 4 года назад

    Thank you

  • @user-tz5fj5wm5e
    @user-tz5fj5wm5e 4 года назад

    እናመሰግናለን ተስፍሽ እውነት በጣም ጥሩ ምክር ነው

  • @habeshamedia7822
    @habeshamedia7822 4 года назад +21

    *ተስፍሽ መልካም ሰው 🇪🇹❤❤❤ ውድ የተስፍሽ ቤተሰሾች በቅንነት subscriber አድርጉኝ እስኪ*

  • @bethlehemchemma6306
    @bethlehemchemma6306 4 года назад

    Blesse you...

  • @user-sf5ww2ue5t
    @user-sf5ww2ue5t 4 года назад

    ሰላም ላንተ ይሁን ተስፍዬ አይ አንተ ትለፋለህ እኛው እዛውነን እግዛብሄር ይርዳን ቅን ልቦና ይስጠን

  • @DirasatLanguage
    @DirasatLanguage 4 года назад

    Great video!

  • @neimamifta6085
    @neimamifta6085 4 года назад +4

    Wow Mret Ena melkam Astesasbe Antem melkamon yabzalei

  • @user-bz1dx1ip9d
    @user-bz1dx1ip9d 4 года назад

    ጥሩ ትምህርት ነው ተስፍሽ እናመሰግናለን 💚💛❤

  • @sofiabintlslaam9091
    @sofiabintlslaam9091 4 года назад

    ተስፍሽዬ ከመልካምነትክ ባሻገር አባቴን ትመስለኛለክ♥ ፈጣሪ ይጠብቅክ ወንድም አለሜ።

  • @habeshawitaddis5064
    @habeshawitaddis5064 4 года назад

    Tesfish Qinenet ke amlak new arif misaliyawi timehert new ..amlak Qin libona yisten!!! GBU TST APP

  • @cadigetachw9052
    @cadigetachw9052 4 года назад +3

    Wooww Tesfuyee 👍👍

  • @hyatealebschewu2193
    @hyatealebschewu2193 4 года назад +1

    ተስፍሽየ እኔ ቀን ማሰቤን ትቻለሁ ምክንያቱም ቅን አስቤ ድህነትን አላጠፍሁም .በሰደት ደስተኛ አይደለሁም ,እለውጣለሁ ብል አልተለወጥኩም ቅንነቴ አልጠቀመኝም ማሰብ መበሳጨት ነው አሁን እራሴን የምደብቀው ሰለምክርህ እናመሰግናለን

  • @nabilaaalii372
    @nabilaaalii372 4 года назад

    Wow thank you

  • @godislove3328
    @godislove3328 4 года назад +1

    You are right it good to be positive thinking that God give this gifts so I am positive thinking in life so I don't Care for every thing but I am good personne. Some body he killed me I know but I don't vengeance because God give the answer so let give time to give answer but thank you tesfay good things God blessed you famille and you.

  • @ethiopia7601
    @ethiopia7601 4 года назад

    Tesfsh እግዚአብሔር የክብርልን

  • @kedistethiopia8778
    @kedistethiopia8778 4 года назад

    ከልብ እናመሰግናለን ተስፍሽ ተባረክ