"የተማርኩት እኮ ሀገሬን ላገለግል ነው " አለማየሁ ዋሴ (ዶ/ር) ደራሲ እና ተመራማሪ - ጦቢያ
HTML-код
- Опубликовано: 1 фев 2025
- Subscribe: / @artstvworld
Facebook : / artstvworld
Website : artstv.tv
Instagram : / artstvworld
Twitter : / artstvworld
Telegram : t.me/joinchat/...
Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
#ArtsTvWorld the home of your favorite shows in #EthiopianEntertainment #Tobiya with the iconic #FrashAdash , the hit #EthiopianDrama #BeHigAmlak and many more.
unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
የሚወዷቸው የመዝናኛ ዝግጅቶች መገኛ የሆነው አርትስ ቲቪ ጦቢያን ለየት ባለ አቀራረብ ከፍራሽ አዳሽ ጋር እንዲሁም ተወዳጁን ድራማ በሕግ አምላክን ይዞ ይጠብቃቹሃል።
Copyright ©2023 Arts Tv World
አሌክስን እንደኔ የሚወደው በላይክ ያሳውቀኝ❤❤❤❤❤
Kemewdedm belay madnek tawkaleh betam new madenkew❤❤
ዶር አለማየሁ የርሶን መፅሐፍቶች ሳነብ ኢትዮዽያዬ ትናፍቀኛለች ብዕሮት ጨርሶ ይለምልም🙏
ሁሌም እዳስደመምከኝ ዶክተር እረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን ❤🙏
አምላክ አብዝቶ ይባርክህ ። እንደኔ ከማንረባው ከንቱዎች እድሜ ቀንሶ ይስጥህ ፣ይኑርህ!!
ፈ😊፫
21ናና💛💛😊😮😊❤️😊😍😊😮😊
👍👍👍👍👍👍👍👍👍
ይህ ነው ኢትዮጵያዊነት ::
ያስተማረችውን እናቱን የዜግነት ግዴታውን ሳይከዳት እናት አገሩን ኢትዮጵያን ሲያገለግላት ነው::⚖️
ወንድሜ ዶ/ር አለማየሁ ግሩም ድንቅ በሆኑ ቃላቶች የጠፋውን የማንበብ ፍላጎቴን የቀሰቀሱ ትልቅ ፀሐፊ ነዎት። በልቤ ይዤው የተሰደድኩትን የገጠሯን ኢትዮጵያን መልክ መፅሐፍዎችሁን ሳነብ በአይነ ህሌናዬ እንደፊልም አያቸዋለሁ ። ኢትዮጵያ እንደእርሶ ያለ ትልቅ ሰው ታበቅላለች ከልብ አመሰግንዎታለሁ። እግዚአብሔር የጥንቱን ፍቅሯንና መከባበሯን ይመልስላት በቃችሁ ይበለን ።
ዶ/ር አለማየሁ እግዜአብሔር ረጅም ዕድሜ እና ጤና ይስጥህ ከትውልድ ወደ ትውልድ የሚተላለፍ ቅርስ ስተህናል።
እንዳተ እይነቱን ሰው የኢትዮጵያ አምላክ ያብዛልን።
በጣም ድንቅ እይታ ነው ዶክተር አለማየሁ እግዚአብሔር ይባርክህ💚💚💛💛❤❤🙏🙏
ለዚህ ትልቅ ሰው በጣም ትልቅ ከክብሮት አለኝ ❤
ዶር አለማየሁ እድሜ ከጤና አብዝቶ ይስጥህ ፣ ሀገራችን እንደ እናንተ አይነት ብሩህ ምጡቅ የነገን ማየት የሚችሉ ሰዎች ስላሏት እንኮራለን❤
እግዚአብሔር ሆይ እባክህ ለኢትዮጵያ ሕዝብ ማስተዋልን ስጠን። እኔም አገሬን ብለው ከተመቸ ኑሮ አገራቸው ገብተው መከራ የደረሰባቸውን ሰዎች ስለ ማውቅ ።
Alex በጣም የምትገርም የምትደነቅ ፀሀፊ ነህ እረጅም ዕድሜ ይስጥህ።
በጣም የሚያሣዝነው ዶ/ር በየዓይነት እየበላን በየአይነት ሆነን መኖር ያቃተን በአሣውያን አመንጪነት የብዙአኑ ሃሣብ ሣይሆን
እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና እጅጉን በጣም ያብዛል ከማለት ባሻገር የምለዉ የለኝም ።❤
አቤት አንደበት ብሰማህ መቼም አልጠግብህም ሰላምህ ይብዛ
ሰሚ ጆሮ ያለው ይስማ!!!!!!!!!!!!!!!
ዶ/ር ሀቅን በግሩም መንገድ ማስተማር የዘወትር ስራው በመሆኑ ሊመሰገን ይገባዋል።
ዶ/ር ለእርስዎ በጣም ትልቅ ትልቅ አክብሮት አለኝ ከእርሶ አንደበትም ሆነ ተግባር ብዙ ብዙ እውቀትም ሆነ ትልቅ የሀገር እውነተኛ ፍቅርን እና የእምነት ጥንካሬን ለመማር እንድንችል ትልቅ አስተዋጽኦ አድርገውልናል እግዚአብሔር ያክብርልን እድሜና ጤና ይስጥልን 🙏🙏🙏
wow wow wow wow..........................................................doc
ዶክተርዬ ተባረክ💚💛❤🙏
Betam emwedew memhre twt dmtsi erasu eko sus new ❤❤❤
የሚያስመሰግን ስራ ነው ❤❤❤ ልብ ይስጠን
ዶ/ር አለማየሁ የርሶን መፅሐፍቶች ሳነብ ኢትዮዽያዬ ትናፍቀኛለች ብዕሮት ጨርሶ ይለምልም🙏
ዶር አለማየው እና ልደቱ አያሌው በዚህ ዘመን መፈጠር ያልነበረባችሁ ብርቅየ ኢትዮጵያውያዊ ናቹ::
ልደቱን ከዚህ ድንቅ ሰው ማስተካከል ስህተት ነው።
ልደቱን የሚያህል ብሄራዊ ባለጌ የሃገር ነቀርሳ ከዶ/ር ዓለማየሁ ጋር ለንፅፅር?? ልደቱ ሆዱን ከሞላህለት ወላጅ እናቱን የሚያርድ አልባሌ ሰው ነው::
እውነት ነው፡ ስልጣኑን የሚጠቀሙት ሰው ለመግደል ነው። አንድ ከሆን እናሸንፋለን፣ ትልቅ ሰው እንሆናለን፣ ለዛም ነው በብሔር እንድታስብና እዳታድግ ያደርጋታል። የጥቂት ሰዎች ሀብት ማከማቻ ስትሆን ግን አይበሉትም።
ዶር ዓለማየሁ በጣም የማከብርህ የምወድህ: ጸጋውን ከዚህም በላይ ያብዛልህ:: ሳዳምጥህ ተስፋዬ በኢትዮጵያ ላይ ተመልሶ ያብባል::
How about translate this to all Ethiopian language?
Language is not heaven's door plus you can speak your preferred language ..no one stops you.. why are you so hard on negative energy .look Eritrea how they are suffering you should learn from.them
ልብያለው ልብ ይበል እንግዲ😢😢😢😢
ተባረክ ዶ/ር
የበራለት ሰው።ብዕርህ ይለምልም❤
Thanks Alex. So proud of you.
ኢትዮጵያን ያሳወቀኝ ሰዉ እና ከእሙጋ እሰከ ችቦ የሉትን መፅሐፍ አንብቤቸዋለዉ እና በጣም ሃይማኖትቴ ሀገሬን የወኩበት ነው
እግዚአብሔር ይስጥልን እናመሰግናለን
ልዩነት ውበት ነው የጋራ ታሪካችንን ይዘን እንደ ብረት የጠነከረ ብሄራዊ አንድነታችንን በማስቀጠል የኢትዮጵያን ከፍታ የምናረጋግጥበት ጊዜ ሩቅ አይሆንም ፤
በውነት ድንቅ ነው
አሌክስ ድንቅ ሰው❤❤❤
ዶር የርስዎ አይነት ምሁር ያብዛልን
D.r ተባረኩ❤
❤❤
Great Person not only person I consider this person as group of pepole by his great work and philisophy and noone can replace him by work. But In our Country it was adapt to saw no any honorable and respect and even any place for such kinds of art rich persons rather lost of people are run on with a person who draws him/her self as knowldegeable especially motivator and popular of the rest
እራሴን እንዳይ ከሚያደርጉኝ እጅግ ከምደመምበት ነገር የቃላት ምርጫ
እንድናነተ ያለ ውን ያብዛልን ምክንያቱም ተስፋ አንቆርጥም።
thank you
"በአንድ አይነት ውስጥ አንድነት መፍጠር ብሎ ነገር የለም" ይሄ ነገር እንዴት ነው
እናመሰግናለን ዶክተር ።
Thanks Dr Alex...
እስኪሞቱ ድረስ በዜጎቻቸው ደም ለሚጫወቱት ግፈኛ የአፍሪካ ፓለቲከኞች ማንቂያ ደውል ይሁን!!
አገር የሚያስፈልጋት ታኩንም ባንኩንምበእጃቸው ይዘው በበታችነት የሚሰቃዩ ልምድም እውቀትም ሳይኖራቸው የሰው ደም ለማፍሰስ የሚንቀዠቀዡ ካድሬዎች በዘረኝነት ያበዱ ሳይሆን በእውቀትም በልምድም የበሰሉ ዜጎች ነው
Great
❤❤❤❤❤❤❤❤ዶክተር አለማየሁ ዋሴ
thanks ❤❤❤❤❤
Thanks Dr Alex...
እስኪሞቱ ድረስ በዜጎቻቸው ደም ለሚጫወቱት ግፈኛ የአፍሪካ ፓለቲከኞች ይሁን!!
ዶር አለማየሁ የርሶን መፅሐፍቶች ሳነብ ኢትዮዽያዬ ትናፍቀኛለች ብዕሮት ጨርሶ ይለምልም
ኢትዮጲያን ከሚያውቋት ሰዎች አንዱ እና ምርጡ ሠው ያኑርሕ
ብልጽጋናን አይደለም ከኢትዮጵያ ከምድረ ገጽ ስናጠፋ ሰላም እናኛለን ብየ አምናለሁ። የዱርየ የሌባ የዘርኞች ስብስብ ስለሆነ ነዋ።
Speechless!!!
እድሜ ይስጥልን
Mamare kalben ahene enmre andehagr nawe yalne gobze💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️
💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️ድንቅ ኢትዮዽያዊነት
ይሕ ምሁር ግንሁልጌዜ ቢያሥተምር እና ቢፅፍ.
ዶ/ር አለማየሁ! "ኢትዮጵያ" (ባህዳር)ስመጣ ማግኘት አለብኝ ።
እንዴት ያለ ትልቅ ማስተዋል ነው። እውነት ነው ሀገርና መንግስትን መለየት ብዙ ኢትዮጵያውያን አያውቁም። ከቅርብ ወዳጆቼ ጋር ከፍተኛ ጭቅጭቅ ስለምገጥም።
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Good
ትልቅ እትየጵያዊ
ስምዋን እንዳይጠሩ...ለአፍ የቀፈፋአቸው:
ይቺ ሀገር እያሉአት አቃለው በአፋቸው::
በክፉ ያያትን ትውልድ የወቀሰ:
የኢትዮጵያ እንቁ ልጅ! ጥላሁን ገሠሠ:
የጠላሽ ይጠላ...አለ እያለቀሰ:
የአባት እርግማኑ...አልቀረም ደርሰ:
የዘራውን አጭዶ መከር እያፈሰ::
whats the name of the book?
ባለ አዕምሮ ሁሌም ኢትዮጵያዊነት በእናንተ ከፍ ይላል
❤
Amplifier
ጦቢያ የሚለው የባግራውንድ ቃል ላይ 6 አይኖች ይታያሉ ከአይኖቹ ጀርባ ያለው አሳብ ምን እንደሆነ የሚያውቅ አለ?
አው 666😁
great alemayehu
❤❤❤❤❤❤
አሜሪካ ለራሷ እንጅ ለሎች በተለይ ለአፍሪካ ሀገሮች ግድ የላትም እሷ ብቻ ጥቅሟ አይጉደልባት
ጥንቅቅ ያለ ሙህር ዶር አለማየሁ ዋሴ !!
ግሩም ፅሁፍ ግሩም ምንባብ...!!!
የሚገርም እይታ በተለይ አሜሪካ ቁጭብሎ የዘር ፖለቲካ ለሚዘባርቅ!!
ዶክተር እናመሰግናለን እንዳንተ አይነት አያሳጣን
💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️👍👍👍🌹🌹🌹🌹🌹🌹
እነዚ መርሃግብራት የሚከናወኑበትን ቦታ እና ቀን የሚያውቅ?
ሰሚ መሪ አጣች አገሬ። በቁጥር ተንሽ ግን በክፋት የተሞሉ ኦብድና መሪ ተብለው የተቀመጡ 120 ሚሊዮን ንጹህ ሕዝብ አንዲከፋፈል አንዲገዳደል ቀን ተሌት ተግተው ይሰራሉ። አነዚህን ከመቶ የማይበልጡ ክፉዎች ሚሊዮኖቹ ማሸነፍ አቃተን።
እረ ኡኡኡኡኡኡኡ ምን ጉድ ነው የማየው አንድ ነፍስ ያለው ሚድያ የምለው በኢሉምናቲ ተጠለፈ ?ጭራሽ የኢሉምናቲ ምልክትን በጦቢያ የሚለው ፅሁፍ ላይ በግልፅ የአይን ምልክት አድርገው አሳዩን
what?
Kiberlin
Eunat yilayalu docket
ከናዝሬት መልካም ነገር ይገኛልን?አዎ ተገኝቷል ከአሜሪካ ግን በፍፁም መልካም ነገር አይገኝም ዲሞክራሲ በተባለ የሰይጣን መርዝ ሰበብ ሚሊዮኖችን ያለ ሃገር ያስቀረች ባቢሎን ናት አሜሪካ እኛንም ወደዚያው የሲኦል መንገዳቸው እየወሰዱን ነው::
እኛ ኢትዮጵያን ሳንሆን በብዛዊነት አንድነት ማለት ያቃተን አንተ ያወደስካት አሜሪካ እና አውሮፖ እጅ ስራ የሆነው ወያኔ ነው ለምን ያልከኝ እንደሆነ ኢትዮጵያ እምነቷ ማንነቷ አንድነቷ ያለው ተዋህዶ ውስጥ ስለሆነ እንደፈለጉ ለፈለጉት አላማ ሀግሪቱን ለመጠቀም አልተመቸም እና ከፍፍለው አንተም ተው አንተም ተው ያመቻል ለማለት ዘው ነውና ነገሩ ነገረ ሰሪው ሳለ ነገረኛው ላይ ብቻ አናተኩር
Amesegnalew
ደግሜ ሰማሁት ጭራሽ ንዴቴ ጨመረ ምን አይነት ሞኝ ሰው ነው
የደደብ ሰው comment አንድ ቀን ይገባካል ደጋግመህ ስማው😏
@@befkerermiyas3354 ካካካካ ተመሳሳይ ነገር እያደረጉ የተለየ ውጤት የሚጠብቁ ሰዎችን አንስታይን ያላቸው ነገር አለ እሱን ፈልግና አንብብ ከዛ ደደብ ማን እንደሆነ ትነግረኛለህ ኦ ረስቼው የሚገባህ አይነት ሰው አደለህም እና ያለህበትን ነባራዊ ሁኔታ ለመረዳት ሞክር ካልሆነ ግ ን ውሸታም ነህ ወይ ፈሪ ነህ ወይ እየሆነ ያለው እንዲሁን የምትፈልግ ነህ ማለት ነው
@@TheYoneeta አንስታይንም ከብዙ ተደጋጋሚ ሙከራ በኋላ ነው ብዙ ግኝቶችን ያገኘው የፈጠረው ደደቧ አንቺ ደግሞ ደጋግመሽ ብታዪው ምናልባት ሊገባሽ ይችል ይሆናል ከዛ እዛ ውስ እንዳሉት ምሁራን ቆመሽ ታጨበጭቢላቸው ይሆናል የተናገሩት ከገባሽ ማለት ነው😏
@@befkerermiyas3354 እንደው ድከም ብሎኝ ነው እኮ ሃቁን እና መሬት ላይ ያለው እውነት አንተ ከምታስበው እና እንዲሆን ከምትፈርልገው በተቃራኒ ነው እኔን ከምትጨቀጭቅ እስኪ አሁን ብድግ በልና ሃገሬ ነው ብለህ ባንዲራ ለብሰህ አርሲ ደርሰህ ተመለስ ከዛ እናወራለን ኦ ራቀህ እንደውም ዝዋይ ደርሰህ ና ከዛ እናወራለን በሌለ ነገር በህልምህ አትኑር ሃገር የለህም ውሸት ነው አትልፋ
❤❤❤❤😂😂😂😂
የምትሳደቡ ተው፡፡ ስድብ ከሴጣን ነው፡፡
ዶክተር ትለያለህ
ሴራ ክ
አ ይ ጥ ለ ሞ ቷ
የድመት አፍንጫ ታሸታለች(የሚያጠፋትን)
ማጣፈጫ ቅመሞች
ሞኝ ናችሁ እንዴ? የምን ኢትዩጵያ ነው የምታወሩት አካባቢያችሁን መርምሩ እንጂ መማር ጥቅሙ ምኑ ላይ ነው የሌለ ነገር ላይ አትቀላምዱ ኢትዩጵያ ብሎ ነገር አልቆላታል አታደንዝዙን
አቤት Mr መተተኛ !! ብአዴን ን ማገልገል ና ህዝብን ማገልገል እንኳ ልዩነቱ ምን እንደሆነ ያልገባህ የግብርና ተማሪ ነህ።50 አመት በበቆሎ ልመና የምትታወቅ አገር" የ'ግብርና ምሁር"' ሰገጤ:: ለነገሩ ከአባትህ ከሉሲፈር የተማርከው ነው።
idiotic attitude
ምን እያልክ ነው ወንድሜ? ፈ ጣሪ መስተዋሉን ይስጥህ፡፡ መልካምን ነገር ማበሻቀጥ የጤነኝነት አይመሰለኝም፡፡
አንተ ደግሞ ጥሩ ስድብ አዋቂ ነህ።ምን ሰርተህ ይሆን ትችት የቀናህ?መተት ምንድነው?ሉሲፈርስ?ለምኖ ሌሎችን ማኖር መታደል ነው።ጥሩ የመሳደብ ታሪክ ፅፈህ እንዳለፍክ ኩራት ተሰምቶህ ከሆነ ሞተሃልና ማንም አያስታውስህም።
ወሬኛ ነገር ነው ። ምን ሰርቷል ?
አንተ ምን ሰራህ:!!!
አንተ ምን ሠራህ? እሡ ሠርቶ ነው መድረክ ያገኝ.
nonsense speech
❤❤❤❤❤❤
whats the name of the book?
ችቦ