ETHIOPIA ከመቅናቴ የተነሳ በቀል አማረኝ ኑ እንበቀል

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 28 сен 2024
  • negative thinking
    A common cold, exhaustion, stress, hunger, sleep deprivation, even allergies can make you depressed, which leads to negative thoughts. In many cases, depression can be caused by negative thinking.
    LINKS
    Facebook link RAMA MEDIA
    / ramaethio
    Facebook link TST APP
    / firsttstever
    RUclips link RAMA MEDIA
    / ramamedia
    TST APP RUclips link
    / tstutorial

Комментарии • 1 тыс.

  • @ኣደይማዓረይብርሃንገዛና

    የተጋሩ ኣንድነት ከኣባታችን ከትውልድ ወደ ትውልድ እየተሻጋገረ ነው የመጣው የኣሁን ኣይደለም ትናንት ዛሬ ነገ ይኖራል "ቃልስና መሪር እዩ ዓወትና ግን ናይ ግድን " የሚል የኣንድነት መግለጫ ኣለን ።

  • @ruthhaile8010
    @ruthhaile8010 5 лет назад +48

    ትግራወይቲ ነኝ አሁንም ነገም ሐዘላኣለም ሰላም ፍቅር ለሁሉም ፍጡር እመኛለው ጠላታችን ድህነት ነው ድንቁርና ነው ስለዚ ተባብረን ድህነትን ድንቁርናን እናጥፋ ይህን ሃሳብ ከደገፍቹ ለ TDA አበርክቱ እኛ ተጋሩ ከአለም ሁሉ ያለነውን ብራችን እያዋጣን ነው አገራችን እምናለማው አሁንም የሃበሻ ህዝብ የዘር ጥላቻችንን ትተን ድህነትን እንዋጋ።

  • @halimmohammed4001
    @halimmohammed4001 5 лет назад +141

    ሠለም ለአማረ
    ሠለም ትግሬ
    ሠለም ለኦሮሞ
    ሠለም ደቡቢ
    ፊቅር ለእናት ሀገረችን
    ልቦነ ለዘረኞች

  • @ድንግልማርያምዋሓስህወተይ

    የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለእመቤታችን ለድንግል ማርያም ፆም ፍልሰታ በሰላም አደረሳቹ አደረሰን ያአመት ሰው ይበለን አሜን፫👏👏♥️♥️⛪♥️♥️🇪🇹♥️♥️

  • @etheth5034
    @etheth5034 5 лет назад +38

    እውነትን ተናግሮ የመሸበት ማደር አለ ያገሬ ሰው ።

  • @amelshat5957
    @amelshat5957 5 лет назад +176

    የትግራይ ህዝብ ፍቅር ነው ። 💕💕😘 l love for ever

  • @MeriBlhatu
    @MeriBlhatu 5 лет назад +50

    ተስፍሽ እውነት ተናግራሃል የትግራይ ህዝብ ለስራ ለመለወጥ እንጂ ለሌላ ግዜ የላቸውም ያስደስታል ፈጣሪ ሰላምና ፍቅር ያድለን።

  • @aleminykgojamoneloveethio4654
    @aleminykgojamoneloveethio4654 5 лет назад +51

    የትግራይ ልጆች እኮ እስማርት ናቸው 👍: : የአማራ ልጆች ሚዲያ ላይ ብቻ ዘራፍ ዘራፍ በማለት ክልላቸውን የጠቀሙ ይመስላችዋል ፕሊስ ወደ ተግባር አማራ ለአማራ በሀገር አሜሪካ ካናዳ ጀርመን ባጠቃላይ አውሮፓ ሀገር የምትኖሩ የአማራ ልጆች ተናጋገሩ ተመካከሩ ተስባሰቡ ማህበርሰባችን በጉልበት በገንዘብ በአካል በመገኘት እንርዳ : : ተስፍሽ በጣም tanks ❤️💛💚

  • @jolyanna5404
    @jolyanna5404 5 лет назад +68

    እውነት ነው ተስፍሽ ፍቅር ከትግራይ እንማር እናመሰግንሃለን ተስፍሽ

  • @kiyawed4225
    @kiyawed4225 5 лет назад +80

    በመልካም ነገር መቅናት ጥሩ ነው
    በመጥፎ ነገር መቅናት ግን እራሰን መና ያርጋል
    እግዚሐብሄር ለመጥፎ ነገር ከመቅናት ፈጣሪ ይሰውርን አሜን👍👍🙏🙏🙏

  • @حقصحقص-و4ص
    @حقصحقص-و4ص 5 лет назад +294

    አኔ ኦሮሞ ነኛ የተማሩኩ ኣኩሱሙ ያንብራሰቲ ነው ትግሬዌች በጣም ነው የሚወደው የፈቅራ የሰላም ሰዎች ነው አዴሜ አና ጤና የትግሬ ህዝብ ያሰጥሸቹ ትግሬዌች

    • @ruthhaile8010
      @ruthhaile8010 5 лет назад +6

      አኛም ውድድድድድ ነው እምናረግህ

    • @حقصحقص-و4ص
      @حقصحقص-و4ص 5 лет назад +7

      @@ruthhaile8010 ኣማራ ኣና ሃማሴን የተባለ ሃገራ ኣልወደም

    • @amelshat5957
      @amelshat5957 5 лет назад +1

      Amen Yena liyuu weddd

    • @jsim1422
      @jsim1422 5 лет назад

      @@حقصحقص-و4ص ሃማሴን ኤርትራ ነው።

    • @medni6311
      @medni6311 5 лет назад

      حقص حقص ገደል ግባ ደንቆሮ ጋላ ቅማላም ትግሬ

  • @shikortv2874
    @shikortv2874 5 лет назад +22

    ትግራይ ዐዲ ወርቂ ኩሉ ዝቀንአልኪ!
    ❤️❤️I LOVE TIGRAY❤️❤️

  • @ያህዌቱዩብ
    @ያህዌቱዩብ 5 лет назад +261

    ትግራይ ዓደይ መዓረይ❤❤❤
    ኢትዮጵያ ሀገራችን ለዘላለም ትኑር❤❤❤
    እግዚአብሔር አንድ ያድርገን ሰላም ፍቅር ይስጠን
    እግዚአብሔር ያክብርልን ወንድማችን ተስፍሽ

  • @almazgiday9935
    @almazgiday9935 5 лет назад +63

    ተስፍሽ በጣም አክብርሀለሁ ለጡሩነገር መቅናት ትክክል ነህ ግን የትግሬ እኛ አልገባንም እጂ እነሱ እኮ ፍቅር ናሹ ሂወታሸው ለህዝብ ብሎ ብሄረብሄረሰብ ብሎ ያለፉ እኮ ነው እኛ ግን አልተረዳንም አሁኑ ነው የገባን ትግሬ ፍቅር ሰላም ነውና ማርያም ከልጅዋ ከነሱ ትሁን አሜን በጣም እናመስግናለን

  • @ሜሮንትግራወይቲ
    @ሜሮንትግራወይቲ 5 лет назад +109

    Thank you ተስፍሽ የቀንየና ፍቅሪ ካብ ትግራይ ዓደይ ተማሃሩ ሕራይዶ

    • @SaraSara-kb9li
      @SaraSara-kb9li 2 года назад

      ሕራይይይ ማዓረይ🌺🌺♥♥♥♥♥♥♥🌹🌹🌹🌹😍😍😍😍

  • @mimitsige2783
    @mimitsige2783 5 лет назад +147

    የትግራይ ህዝብ ዉስጤ ናቸዉ እ💋💋💋 💚💛💓💜💜

  • @ZomaTube
    @ZomaTube 5 лет назад +30

    እንኳን ለጦመ ፍልሰታ በሰላም አደረሳችሁ
    ፍልሰታ ማለት ፈለሰ ከሚለው የግእዝ ቃል የተገኛ ሲሆን ከአንድ ቦታ ወደ ሌላ ቦታ ማዛወር የነበሩበትን ሀገር ለቆ ወደ ሌላ ሀገር መሰደድ መፍለስ ማለት ነው
    ጦመ ፍልሰታ ሲባል ም የእመቤታችን ስጋ ከጌቴ ስማ ኒ ወደ ገናት መፍለስን በኃላ ም በገናት በእ ጠ ሕይወት ሥር ከነበረበት መናሳ ቱን ለማመልከት የሚናገር ነው
    🙏🙏🙏

  • @ሜሪሓላልፈታዊትጀጋኑሜሪሓ

    ኣጆኺ ትግራይ💓
    ተስፍሻ ማር💞

  • @gerrygerry7204
    @gerrygerry7204 5 лет назад +147

    ተስፍሽዬ አመሰግንሀለው ትግራዬች እስማርት ናቸው ሌላዊ ኢትዮጵያዊ ይህን አምኖ መቀበል አለበት እኔ አማራ ኢትዮጵያዊ ነኝ ሆኖም የትግራይ ህዝብን በጣም ነው ማደንቀው ከፖለቲከኞቹ ውጪይ

  • @Birabirotube
    @Birabirotube 5 лет назад +20

    ተስፍሽ ትግራዬች በአንድነታቸው ሁሌም ነው የሚያኮሩኝ ያስቀኑኛል ታላላቃቸው ያከብራሉ

  • @ቤተልሄምታደሰ
    @ቤተልሄምታደሰ 5 лет назад +155

    በ Dr ደብሪፅ 💓💓💓💓 የማይቀና ማን አለ

    • @ፋፍየአላህባርያ
      @ፋፍየአላህባርያ 5 лет назад +2

      በትክክል ትግራይ ሽኮር

    • @Eskadar
      @Eskadar 5 лет назад +2

      ቤተልሄም ታደሰ beshermta ena be Ken jib yemkana yelme

    • @yowhanadta7930
      @yowhanadta7930 5 лет назад +2

      @@Eskadar anchi ahaya kurut bleshal anchi suke bdatam

    • @hintsakifle6611
      @hintsakifle6611 5 лет назад +1

      @@Eskadar DEDEB MIKRI SIMA YEKEN JIB BAHARDAR EYETEBALALH NEW

    • @atalamekonen8129
      @atalamekonen8129 5 лет назад

      🙏🐯🙏💞😍

  • @fakiyajamal9555
    @fakiyajamal9555 5 лет назад +50

    That's why I respect tigray people because they are very smart people ❤️

  • @betitube12
    @betitube12 5 лет назад +98

    የትግራይ ማህበርስብ እሚያስቀኑት ነገር ቢኖር በእኔ እይታ አንድነታችው በውስጣችው ቢበጣበጡም በክልላችው ያላቸውን: *አንድነት *ግን ሳላደንቅ አላልፍም ::

    • @leltehailu2898
      @leltehailu2898 5 лет назад

      Mohon yalebt endi new yene konjo

    • @ሚካኤልነውአባቴ
      @ሚካኤልነውአባቴ 5 лет назад +5

      አዎ የኔ ቆንጆ እኔም ለስራ ትንሽ ግዜ ነበርኩ እነሱ ሀገር ያላቸው አንድነት እርስ በእርስ ሲተሳሰቡ እግዚአብሔርን ይገርማል

    • @klemagerma119
      @klemagerma119 5 лет назад +1

      Ewnit new.wndam

    • @semema1955
      @semema1955 5 лет назад +1

      Nice

  • @ማኣዚማኣዚ
    @ማኣዚማኣዚ 5 лет назад +196

    በትግራይ ስም ሰብስክራይብ እድሪጊሃል ተስፍሽ

  • @abebachanal1036
    @abebachanal1036 5 лет назад +71

    ትክክል ተስፍሽ የትግራይ ህዝብ ልዩነት ፖለትካ ቢኒራቸው ግን ለትግራይ አንድ ናቸው የትግራይ ህዝብ ለትግራይ ይሞታል ድርግ እኮ ያሽነፉት ብብልህ አእምራቸው አንድነታቸው ነው እንጂ ወታድረ እማ የድርግ እኮ ይበዛል ነበር ግን ዋናው አንድነት ነው አንድነት ከሌለ ምንም ለውጥ የለም የትግራይ ልጆች ደሞ በውጭ ሃገር ለፖለትካ ብር አያዋጡም ለትግራይ ለትምህርት ቤት ለህክምና ግን ያዋጣሉ አማራ ድያስፖራ ግን ለፖለትካ ነው ብር የሚያዋጡ ይገርማል አስተሳስባቸው ድያስፖራ አማራ ወያኔ በል በሎው ብቻ ክክክክክክክክክክክክክክክ አፋቸው እንጂ ደሞ ወያኔ አያሽንፍቱም ። የትግራይ ህዝብ ከኢትዮጵያ ያነሰ ህዝብ ነው ግን በአእምሮ ግን ሰማይ እና ምድር ነው ትግራይ አዋቂ ህዝብ ነው ተድመር ሲባል አልድምርን ብሎ ዝም አለ አሁን የተድመረን ያልተድመርን እኩል ሆነ እንደ አማራ የሚጃጀል ህዝብ የለም በኢትዮጵያ ክክክክክክክክክክክክክክ

    • @Eskadar
      @Eskadar 5 лет назад

      Abeba Asefa abet keteshe hulu sayekar new ayedele yesakaw kkkkkkkkkkkkkkk ayemero benorshe ema endhe atetem neber andegna zaragna nashe yerashen hager kef adergashe yemtawerw hahahahahaha tesfishe andegna anchen lemkayer new yemyaweraw kkkkkkkkkkkkkkkk

    • @rina9706
      @rina9706 5 лет назад +4

      በትክክል እውነት ነው እኛ ትግራይ መንግስትን ህዝብን ለሁሉም ክልል እኩሉነት አንድነት ነው ምንፈልግው

    • @klemagerma119
      @klemagerma119 5 лет назад +2

      Ewnit behuli wendm

    • @gideyhaile5183
      @gideyhaile5183 5 лет назад +3

      ብትግራይ ንሕበን

    • @gideyhaile5183
      @gideyhaile5183 5 лет назад

      ብትግራይ ንሕበንንንንንንንንንንንን

  • @soliyan
    @soliyan 5 лет назад +65

    ልክ ነህ አሁን ሁሉን ነገር ከመንግስት መጠበቅ አይቻልም እያንዳንዱ የራሱን ክልል ያደገበትን አካንቢ ቢረዳ ይሻላል በዚህ የትግራይ ልጆች ጎበዝ ናቸው እናመስግናለን ድህነትን እንበቀል

  • @shikorina6165
    @shikorina6165 5 лет назад +17

    You’re absolutely right Tesfish! Tigray people are smart, hard working and very passionate when it comes to building their country!
    You’ll see Mekele will be better than Addis soon! I love Tigray and everything about TIGRAY!❤️🙏🏽

    • @shikorina6165
      @shikorina6165 5 лет назад +2

      Anna Tikuye *The fact you said Ethiopian’s money is very ironic!🤣 YES Ethiopians money! *TIGRAY Ethiopian’s Money!✌🏽

  • @mebratmichael3634
    @mebratmichael3634 5 лет назад +161

    እናመሰግናለን ተስፍሽ እንኳን ደስ አለን ተጋሩ ትግራይ የራሳችን ኤሪፖርት ልንገነባ ነው ሁለተኛ የትግራይ እስቴዲም ኢንተርናሽናል ሁኖ ተመርጥዎል ተጋሩ ሓደ እዩ መስመርና አጀኩም ናይና አለና አለና❤❤❤❤❤💪💪💪💪💪

    • @bahamtsegay1636
      @bahamtsegay1636 5 лет назад +2

      ሃሳስ ኣታ ሃጠው ቖጦብ ኣይትበል በይዛኻኣጥፎኦዮ

    • @mebratmichael3634
      @mebratmichael3634 5 лет назад +4

      ንምታዲካ እየ ዝጥፍኦ ሐቂ እንድየ ዝናገር ዘለኩ እንተ ደለካ አብ ናይ ትግራይ ሚዲያ ረአዮ

    • @bahamtsegay1636
      @bahamtsegay1636 5 лет назад +2

      @@mebratmichael3634 ሓቂ የኾነይ መን ኢልኪ ቦሸሽ ቦሸሽ ታይ ትርጉም ኣለዎ እየ ዝብለኪ ዘለኹ

    • @ጓልጉዕሸምራጭ
      @ጓልጉዕሸምራጭ 5 лет назад +2

      @@mebratmichael3634 👌👍

    • @selamgualtembien7376
      @selamgualtembien7376 5 лет назад +1

      ወረኛ ሱቅ እሰኪ በሊ ምሰተ ሰረሐ ኣውጂ

  • @tilayea5671
    @tilayea5671 5 лет назад +30

    Thank you so much for your positivity
    may God bless you

  • @genetbekele515
    @genetbekele515 5 лет назад +17

    መቼም አንተ ጋር ያለ በጎ ህሊና አይወሰድብህ በርክትልን

  • @bemnyhbemnyh9597
    @bemnyhbemnyh9597 5 лет назад +12

    የገረመኝ በሰሜን አሜርካ ያለው የትግራይ ማህበር ብቻ በ10 ዓመት 740 ትምህርት ቤቶች ሰርተዋል በርካታ ጤና ጣቢያዎች የገጠር መንገዶች ሰርተዋል።

  • @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
    @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ 5 лет назад +43

    ተሰፍሸ ምርጤ እንኳን በደና መጣክ አቦ ሰላምህ ይብዛ

  • @Tube-zm3kh
    @Tube-zm3kh 5 лет назад +24

    ተስፍሽዬ ኸረ እናሱ ልዩናቸው የምር ውሎአዳር የሚለውን ፕሮግራም እየው እናታዘብ ትግራይ ኢሮፕ የሚባል ቦታ ይሆነ ቪዲዮ አይቼ ተገረምኩ እንግዳ አቀባበላቸው ለሰውያለቸው ክብር ያልተበረዘችው ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት አለች በክብ በቃ ተስፍሽ ተገርሜልሀለው ቡናው ከመቆላቱ በፉት ተባርኮ ቡናቁርስ ለመቁረስ ቆመው ባርከው ነው እና እነሱን ሳይ ተፅናናው እምነቴም አለች አልጠፋችም አልኩ ሀገሬም አጠፊም በቃ አልኩ እና በጣም ነው እርስበርስ የሚዋደዱት !!! እና እንወዳችሗለው የናተ ሰላም የኛም ሰላምነው ለመላው የኢትዮጲያ ህዝብ በነገራቹላይ እኔ በአባቴ አገው በእናቴ ኦሮሞትውልዴ መልካ አዳማ ነው 💚💛❤

    • @samsunggalaxyj5samsunggala143
      @samsunggalaxyj5samsunggala143 5 лет назад +3

      እውነት ነው የኔ ቆንጆ እኔም አይቼውለው ፡ሰላም ፍቅር ለሠው ዘር ሁሉ

    • @Tube-zm3kh
      @Tube-zm3kh 5 лет назад +1

      @@samsunggalaxyj5samsunggala143 አሜን 🙏

  • @ngstingsti7800
    @ngstingsti7800 5 лет назад +16

    ተስፍሽ ቀና መሆንህ በእግዚአብሔር እና ብለው ፊት ያስመስግነሀል👏አየህ ግን ተስፍሽ ትእቢትን ተን ኢትዮጵያ እንደ ትግራይ ህዝብ የዋህነት እና ህብረት እና አንድነት ቢኖረን ምን እም ያህል ስው እንሆን እንደ ነበርን?ግን በደምብ ንገራቸው የትግራይን እንዲህ መሆን በስህተት ያስቡትም አስረዳቸው!ተው ስው እንሁን ፍቅር ያሽንፋል እናም በፍቅር ተመልስን ኢትዮጵያ ን እናንሳ።

  • @yemaryamlij2282
    @yemaryamlij2282 5 лет назад +179

    እዉነት የትግራይ ህዝብ ለስራ እንጂ ለወሬ ኣይረጡም ወርቅ ናቸዉ👌👌👍👍

  • @lijinet
    @lijinet 5 лет назад +7

    ቅናት አጥንትን ያነቅዛል ይላል መጽሐፍ ቅዱስ ያ ሰው ስለአይምሮ መለወጥ ከማሰብ ይልቅ ስለሰው ትኩረት በማረግ ኑሮውን ሁሉ በሰው ህይወት ላይ ያደርጋል ከንደዚ አይነት ሰው መራቅ ሁሌም Positive ከሆነ ሰው ጋር ብቻ ጊዜ ማሳለፍ!!

  • @kihiromaykihiromay6750
    @kihiromaykihiromay6750 5 лет назад +136

    ብትፈልጉ ጥሉኝ እንደው ትግሬዎች ስወዳቸው እንደነሱ ኣገር ሚወድ የለም

  • @uegyeh5fiefu4g91
    @uegyeh5fiefu4g91 5 лет назад +9

    ትክክል ተስፍሽ. ኢቨስትምንቱ ቀርቶ ዉጪ ሆነዉ እርስ በርስ ባያፋጁንና ባይከፋፍሉን ትልቅ ኢንቨስትመንት ነበር

  • @አይናችንነሽማሪያምአንችን

    *እውነት ለመናግር ትግራዪ ች አንድኛ ናችው የአማራ ህዝብ ውሬ ብቻ ነው እና ጉራ !*

    • @nesrmengstab672
      @nesrmengstab672 5 лет назад +1

      ለምን የሥድብ አስተሳሰብ ትጽፋለህ ?
      ተስፍሽ እንዳንተ አስተሳሰብ ይዞ አይደለም እያስተማረ ያለው።
      አንደኛ አይደላችሁም
      ለመሆን እየሮጣችሁ ነው አልጨረሳችሁም

    • @nesrmengstab672
      @nesrmengstab672 5 лет назад +1

      ለምንድን ነው ከእንትና ዘር እንትና ዘር የምናበላልጠው ?
      ኣረ እግዚን እንፍራው
      ሁሉም አማራ ሁሉም ትግሬ እውነት አያወራም
      ግን ዘርን ሁሉ አይወክልም።
      እባካችሁን ከዘር ማንነት እንውጣ

    • @unitityisstrenght6578
      @unitityisstrenght6578 5 лет назад

      ድሮም ከዘረኛ ምን ይጠበቃል !!!!!

  • @rina9706
    @rina9706 5 лет назад +7

    እውነት ስለ ተናገርክ ተስፍሽ እናመስግናለን እኛ የሰውም አንፈልግም እንዲነኩኑም አንፈልግም ሁሉም እኩልነት እና አንድነት እንዲኖር ነው ምንፈልገው የአማራ ፖሎቲኮኞች ግን ልቦና ይስጣቸው እ/ር እኛ ግን መቼም ቢሆን አንለያይም እንድነታችን ለዘላለም ነው

  • @alemohailemariam6053
    @alemohailemariam6053 5 лет назад +19

    ትክክል ነህ ግብፆች ገብተውናል ሻብያ ገብተውናል ምን እናድርግ ተስፊሽ አማራ ውስጥ የገባ ሴጣን አልወጣ አለን

    • @hiwettewelde2914
      @hiwettewelde2914 5 лет назад +1

      Rasisit donqro Rasisit donqro Rasisit donqro Rasisit donqro

  • @kirosteka9267
    @kirosteka9267 5 лет назад +7

    በጣም ደስ የሚል ምክር ነው ከሞቶ ምልየን የኢትዮጠጵያ ህዝብ ለትግራዩ ጥሩ የሚናገር ኣንተ ብቸኛ ሶው ኣየሁ ካንተ ቡዙ የሚማር ሶው ዩኖራል ብየ ኣምናለሁ ትግራዩ ትግራዩ ወደፊት ኣንድነታችን ዩቀጥላል

  • @bitobaltcha6056
    @bitobaltcha6056 5 лет назад +7

    እውቀትክ ያብዛልክ እውነት እኛ ሰው ስለ ሰው ማውራት እንጂ ስለራሳችን ማወቅ ተስኖናል ልቦና ይስጠን

  • @alemalem7997
    @alemalem7997 5 лет назад +18

    በመጀመርያ ስለ እውነቱ ላመሰግንህ እወዳለሁ። ሲቀጥል እኛ የትግራይ ተወላጆች ለኣገራችንና ለሃይማኖታችን እንሞታለን እንጂ ኣገራችን ኣሳልፈንማ ኣንሰጥም።በተለይ በኣሁኑ ግዜ ትግራዋይ እንደ ወንጀለኛ እየታደነ ባለበት ግዜ ሃይላችን እንድንጠናከር ኣርጎናል። ገናም ጥንካርያችን ከዚህ የበለጠ እንዲሆን እንሰራለን። ዳግማዊትዋ እዮርሳሌም ምድር ዳግም የቀድሞ እድገትዋንና ስልጣኔዋ በልጆችዋ ያብባል። ክብር ምስጋና ለተሰውት ኣባቶቻችን ይሁን

  • @axsumtube9454
    @axsumtube9454 5 лет назад +17

    ከልብ እናመሰግናለን የኣማራ ህዝብ
    ለኛ ለትግሬ መልካምነታችሁን ማሰባችሁ
    እስኪ ሰፕስክራይብም ብማረግ ይበልጥ ደግነታችሁን ኣሳዩኝ ትግሬ $ኣማራ

  • @tilayea5671
    @tilayea5671 5 лет назад +80

    ስለ ትግራይ ህዝብ የተናገርኸው ደግሞ እውነት ነው

  • @asnakutesfaye3544
    @asnakutesfaye3544 5 лет назад +12

    ሰላም ተስፍሽ ያንተ ት/ት ሁሌም ቁምነገር አለው እስኪ እስከመጨረሻ ልየው እኔ ጥሩ ነገር ያስቀናኛል ማለቴ በክፋት ሳይሆን በመንፈሳዊ ነው መበቀል የምፈልገው ግን ድህነትን ነው

  • @ተዋህዶማንነቴ
    @ተዋህዶማንነቴ 5 лет назад +73

    የተዋህዶ ልጆች እንኳን የፍልሰታ ፆም አደርሳቹ ፆሙን የሰላም የፍቅ የመተሳሳብ ያንድነት የኢትዮጲያን ሰላም ሚያመጣልን ይሁንልን እመብርሃን ፆም ጸሎታችን ትቀበልልን አሜን፫

  • @a.s.a1179
    @a.s.a1179 5 лет назад +10

    Bother you are taking the truth I appreciate you 🙏✅🙏✅

  • @drsami762
    @drsami762 5 лет назад +2

    "ቅናት በሁለት ነገር ይከፈላል"
    አንደኛ =ብር ነሮት በብሩ ለሚስኪን ለአቅመ ደካማ የሚረዳ ስታይ
    ሁለተኛ=እውቄት ነሮት ለወገኑ ሲጠቅም በነዚህ ሁለት ነገሮች መቅናት ያስፈልጋን።ሁሌም ሰላም ለሃገራችን ይሁን።

  • @tigistberga3408
    @tigistberga3408 5 лет назад +6

    በቅንነት ካዳመጥነው ለሁላችን ይጠቅማል።እናመሰግናለን ተስፍሽ

  • @gannamohamed4016
    @gannamohamed4016 5 лет назад +12

    ተስፍሽ.እኛ.በዘረኝነት.ተጠምደናል.በየክልሉ.የተዘራብን.የዘረኝነት.በሽታ.ካልተነቀለ.ምን.ዋጋ.የለንም.ትግራይ.ማሻ.አላህ.ወጥረው.እየሰሩነው.

  • @britawita3738
    @britawita3738 5 лет назад +8

    Thank you for your positivity 👏👏👏

  • @ethgebetacooking8006
    @ethgebetacooking8006 5 лет назад +11

    መልካም ማድረግ በሰማይ ደሞዛችን ነው፣ ሰ ብ ስ ክ ራ ይ ብ ብታደርጉኝ በቅንነት ደስ ይለኛል ፣ ሰላማችሁን ጌታ ያብዛላቹ!!
    ተስፍሽ በጣም ቅን ሰው ነክ። እናመሰግናለን

  • @frefre2060
    @frefre2060 5 лет назад +12

    Ye Tigray Hizb, Feriha Egziabher yalew, deg, tigstegna Ina tatari Hizb new. God Bless Tigray, Ethiopia.

  • @GirmayMelody
    @GirmayMelody 5 лет назад +12

    ትግራይ ማለት የ3000 ዓመት ታሪክ ያላት አገር ናት ስለዚ መከባበርና በዲሞክራሲ የሚያምን ህዝብ ነው እኛ አንድ ነን የተለያየ ሃሳብ ቢኖሮምን በትግራይ ዙርያ አንድ ነን ::

  • @toybamohamed2983
    @toybamohamed2983 5 лет назад +5

    ትክክል እሚሰማ ካለ እኞ ግን ዘረኝናት እና ሥድብ ሲሆን ነው አንድ እምንሆነው አላህ ልብ ይሥጠን

  • @fyigffghfg2273
    @fyigffghfg2273 5 лет назад +11

    absolutely you right we don't do any expect complaining discouraging disrespecting that's what we do .

  • @ansakechulatu5024
    @ansakechulatu5024 5 лет назад +11

    Thank you Tesfish God bless you I agree with you

    • @egatesfay8492
      @egatesfay8492 5 лет назад

      የቀንየልና ቅንዕና ካብዚ ህዝቢ ዙይ ንምሃር።

  • @elatemni9998
    @elatemni9998 5 лет назад

    ተስፍሽ ተባረክ በጣም እናመሰግናለን እውነትና ግልፅ ንግግር በመናገርህ ይሔ ነው ለሊያስማማንና ሊስተቃቅፈን የሚችለው በለው ጨፍጭፈው ግደለው ለማንም አልበጀም እንዲ እያልን መልካም መልክትን ብናስተላልፍ ግን እርስ በርስ በደም ከመራጨት እንድናለን ባንድነት ሆነንም አገራችንን እናለማለን በርታ ቀጥልበት በተቻለህ መጠን ዘረኝነትን ደም መፋሰስን ለሚመክሩ የሶሻል ሚዲያ ሰዎች አስተባብረህ ወደ መልካም ነገር እንዲመጡ ምከራቸው እርስ በርስ ደም ከመፋሰስ ምንም የሚገኝ ነገር የለም ትርፉ አገርን መጉዳትና ወንድሞቻችንን በሒወት ማጣት ነው ከበፊትም ጀምሮ ሰላምን የሚፈጥር መልክት ነበር መተላለፍ የነበረበት አመሰግናለሁ

  • @ማርያምአደይአይትፈለይኒ

    እዉነት ነዉ ተስፈሽ የትግራይ ህዝብ ሁሌም ፍቅር ነዉ ትመክህት ሆና ጉራ አያዉቅም

  • @Abi-mk7sh
    @Abi-mk7sh 5 лет назад +10

    ሠላም ንዓኪ ትግራይ ዓደይ ወርቂ

  • @babymine8615
    @babymine8615 5 лет назад +9

    Thank you tesfish for your positive thoughts

  • @tigraygenerationvoice1728
    @tigraygenerationvoice1728 5 лет назад +4

    U right brother. God bless you. I wish everybody is like you bro. Stay safe

  • @ansakechulatu5024
    @ansakechulatu5024 5 лет назад +12

    You are rlght Tesfish a good teaching

  • @MrAman4051
    @MrAman4051 5 лет назад +49

    ተስፍሽ እንደ ትግራይ ለሞሆን ትግራይን ያሳለፈው ሕልፈት ማሳለፍ አለብህ::

    • @lifeviews6717
      @lifeviews6717 5 лет назад

      ruclips.net/video/F30Kn_GNxOQ/видео.html

    • @MrAman4051
      @MrAman4051 5 лет назад

      BAKHODI SUNAMI OFFICIAL
      😂🤣😂🤣😂🤣

  • @rainman1775
    @rainman1775 5 лет назад +7

    You have a beautiful mind tesfesh!!!!!. Thank you for saying that out loud.

  • @tigrayteseer.2410
    @tigrayteseer.2410 5 лет назад +3

    አዎ የትግራይ ህዝብ ንብ ነው! ምንም ጥርጥር የለውም ያስቀናል ! ወንድሜ ባስተማርከው መሰረት በበጎ ነገር መቅንትና እሚያስቀኑትን መስሎ መገኘት
    የተባረከ ቅንት ይሆና! አለበለዚያ ጆሮና አይምሮው ስራና እድገት ላይ የተጠመደን ህብረተሰብ መሳደብ ከንቱ እብደት ይሆናል ማለት ነው ! አንተ ግን ትልቅ ውለታ ለአገርህ እያበረከት ነው ተባረክ ስምህ ከፍ ይበል ! መልካም የፍልሰታ ጾም ለጿሚዎች
    ሰላምና ፍቅር ለኢትዬጵያ ሃገራችን እንዲሁም ለአለም አሜን!

  • @roozkiros6065
    @roozkiros6065 5 лет назад

    ተስፍሽ በጣም እናመስግናለን እኛም እድህ ነው ምንለው የለነው ህዝብም ከህዝብም ተምረን አገራችን እንቀይር የምንለው ከጥላቻ ምንም ትርፍ የለዉም ሁሉ እድህ በየ ክልሉ እድህ አስተዋፅኦ ካደረገ ኢትጵያ የማታድግው እድህ ነው እናመስግናለን ወንድማችን ትክክል ነው ያልከው ተስፍሽ እኔ ባለህቦት አገር ብገርምህ በጣም እቀናሎህ ምክንያቱ የዚ ስርኣት እና ምን ያህል ህዝቡ ይስራ ስው መሆኑ ሲያይው ወይኔ አገሬ እድህ ብስራ ህዝቡ የት በደረስን እላሎህ

  • @rebeccagirmay3459
    @rebeccagirmay3459 5 лет назад +9

    It is true tesefesh always like your positive attitude “revenge is success “##

  • @ethio_hamsters
    @ethio_hamsters 5 лет назад +4

    ቴንክስ፡ ተስፍሽ። ይመችህ። ይሄን ለመረዳት እንዳንተ መልካም ኣሳቢ ጭንቅላት ያስፈልጋል። ያልከው ልክ ነው። ኣለማወቃችን ነው እንጂ፡ ጠላታችን ድህነት ነው። በርግጥ ብዙ ልዩነቶች ይኖራሉ። ነገር ግን ልዩነታችን ችለን ስንፋቀር ነው ልዩነቱን ማጥበብ ምንችለው። ኣለበለዚያ ጥላቻው እየገዘፈ ነው ሚሄደው። በትግራይ ውስጥ የተካሄደው፡ እየተካሄደ ያለውም ይሄው ነው። ልዩነታችን ችለን እንከባበራለን። ኣብረን ድህነትን እንዋጋለን። ለቀጣይ ትውልድ የተሻለ የኑሮ ሁኔታ እንጂ የባሰ እንዳይፈጠር ይህ ማድረግ ግድ ይለናል።
    እና ደሞ፡ its okay, ሌሎች ክልሎችም፡ በትግራይ በሰነበተው የዲያስፖራ ፌስቲቫል ይደግሙታል። በጣም እርግጠኛ ነኝ፡ ኣማራውም፡ ኦሮሞውም ሌላውም ሌላውም ተመሳሳይ ፌስቲቫል ይካሄዳል። ስለተረዳኸን ግን እናመሰግናለን። long live my dear.

  • @rasmichaelshul9642
    @rasmichaelshul9642 5 лет назад +5

    I wish you all the best Tesfish. You are very smart.

  • @lovetigray1132
    @lovetigray1132 5 лет назад +14

    Tesfish mirt Ethiopiawi neh egziabher ybarkh 🙏

  • @rahawatuemay2699
    @rahawatuemay2699 5 лет назад +3

    የትግራይ ልጅ አርግህ የፈጠርከኝ አምላከ ቅዱሳን ተመስገን በጣም ኮራሁ የትግራይ በመሆኔ😍😍😍😍😍

  • @biyajapi
    @biyajapi 5 лет назад +4

    Proud of you Tesfish keep up the good job, God bless you!

  • @toumzghidesta8076
    @toumzghidesta8076 5 лет назад +2

    No Joking About Tigray I'm Tigraway born and Raised in Eritrea my mom is Eritrean I can tell you all my thinking is Tigray ready to pay anything for Tigray we Tegaru are Unique people God bless Tigray land of Heroes

  • @ፈታዊሓማቱበውነት
    @ፈታዊሓማቱበውነት 5 лет назад +4

    ኦ ኣነ ከማን መንፈሳዊ ቅንኣት ቀኒኤ. ተጋሩ የሕዋትና ኣምላኽ ጀመርቲ ሓሳብ ከይ ኮነስ ፈፀምቲ ይግበርኩም🙏 ንሕና ኤርትራውያን ከኣ ከምዚ ንዓድና ንኣትወሉ ንሰባሰበሉ መዓልቲ የሕፅረልና😭🙏

  • @fili3581
    @fili3581 5 лет назад +3

    ትግራይ ራስዋን የቻለች ሃገር ብትሆን የት ልትደርስ ነበር

  • @zenashmyres8698
    @zenashmyres8698 5 лет назад +6

    Very True..Hope everyone woch this video...thank you so much

  • @bekelchedo7304
    @bekelchedo7304 5 лет назад +4

    ተስፍሽ ትልቅ ሰው እውነታውን ቁጭ ስታደርግ ደስ ትላለህ ሠላም ለሀገራችን የስጥ ሁሉም በዘር በበሔር መጫጫት ብቻ ነው አለቀ

  • @ወይኒሓጎስ
    @ወይኒሓጎስ 5 лет назад +10

    እናመስግናለን ተስፍሽ ደሞ እንወድሃለን

  • @kanyohaye
    @kanyohaye 5 лет назад +4

    ተስፍሽየ እኔ ትግሬ ነኝ 25
    እኔ ለታሪክም ደንታ ኣልነበረኝም!
    ነገር ግን ኣገሬ ብለህ ምትኖርበት ኣገር ተመልሶ ሊወርህ ማንነትህ ሊረግ ሲነሳ ሳይ ገረመኝ! ደሞ ከሌላስ ይሁን ከ ኣማራ ኣልጠብቅም ነበረ!!! ልነግርህ ምፈልገው እውነታው ሌላ ነው!! ትግሬ እንዲህ የሆነ ስለተቀጠቀጠ ስለተምገፋ ኣደለም ኢትዮጵያ የውሸት ኣገር ስለነበረች ነው!!!ኣማራ ብሎ ወያኔ የሰበሰበው ህዝብ ሽናሻ ወይጦ ፋርጣ ሚባል ህዝብ እንደሆነ ኣማራ ሚባል መንነት እንደሌለ ከዛ የውጡ ፕሮፊሰር ኣውርቶዋል የ ኢትዮጵያ ሚባል ታሪክ የ ትግራይ ብቻ ነው ሌላውን ምንም ኣይገልፀውም!!ትግራይ ስልጡን ነው ብዙ ደም ከፍሎ ብቻይ ኣደለም ኣብረን ነን የሰራን ብሎ ታሪክም ያጋራል .ህዝቡ ሚገርም ነው ሌላ ቦታ ትግሬ እየተገደለ ትግሬ ግን ሰላም ነው!!!ለምን ?????? መልሱ ይህ ነው!!ከታች ኣለልህ
    1.ትግሬ የስልጣኔ መስመሩ የ ኣክሱም ቢጠፋበትም ስርኣተ ክብሩ የልተወ ስልጡን ብቸኛ ህዝብ ነው!!ይህ ማለት በሙሉ ፊደሉም ሃይማኖቱም ከሱ እንደሆነ በሙሉ ኢትዮጵያ በሱ ስርኣተ ክብር እንደቆመች ያሳያል!!!!
    2. ቀጥሎ ይህ ህዝብ ከነዚ ኢትዮጵያ ምትባል በስርቆት ያለታሪክዋ ተገንብታ የ 3000 ታሪክ ኣለኝ እያለች ጭራሽ የ 215 ኣመት ፍንዳታ የማይሰራው ርካሽ ስራ ትሰራለች!!!!እና ኣሁን መፍትሄው ህዝቡ ታሪኩ መንነቱ ይፈልግ!!!!!ኦሮሞም በ ማንነቱ ኣማራ ታብሎ ስም የተሰጠ የተሰበሰበም ማንነቱ ታሪኩ ኣውቆ ልኩን ጫማ ኣልቆ ይሂድ !!!ቤተክርስትያን ሰው ቀጥቅጦ ሚገድል ህዝብ ጭራሽ የ ማንነቱ ታሪኪ ቅርብ የ ታሪክ ኣባቱን ትግሬ እንዲህ ካረገ እዛው እንተወዉ እና እሚሆነውን እናያልን!!!እ
    3.ትግሬ ኣሃንም ፍቅር ነው ክፋት የለውም ኣንተ እና እንተን መሰል ሰው ትግራይ ለግዜው ክልል በቅርቡ ሃገር ምትሆን ብትመጣ ማንነትህ ኣክብራ ትቀበላለች!!!
    4. ኦርሞም ጋንቦላም ሽናሻ ወይጦ ፋርጣ ምናምን ግን 3000 ኣመት ታሪክ ኣለን ምናምን ኣይሰራም እሱ የ ትግሬ ነው የ ታሪክ ወረራ ኣይኖርም ቃንቃችን በ ኣለም እናስፋፋለን no more ኣማርኛ ልናወራ እንችላለን ግን በ ኣለም ሚወክለት ትግርኛ ብቻ ነው ኣማርኛ ለናንተ!!!
    5.እስልምና ክርስትና ከኛ ነው!!!!ጳጳስ ምናምን ብላ ሽዋ ምትሄድበት ነገር ይቆሞል መሉ የሆነ ኦርቶዶክስ እክሱም ማርያም ፅዬን ይሰራል!!!!ይህ የ ኣማራ ሊሂቃን ነን እሚሊ ውጤት ነው የነ ኣበበ ገላው ስራ ይህ ነው የ ትግሬ የ መለስ ስራ ከሸፈ ካሁን ሰኣት ትግሬ ለ ኢትዮጵያውያ ይሰራል ለህ ማሰብ እብደት ነው!!!ኣገር ብንሆንም ምንም ፍቅር የለም ወዳጅም ጠላትም ኣየን!!!
    እና ትግሬ እንዲህ የሆነው ታሪኩ በትክክል የሱ ስለሆነ ትልቅ ህዝብ ስለሆነ ነው ሰው ኣይሰቅልም በድንጋይ ኣይወግርም!!!!!!!ወድሃለው ተስፍሽ ካስቀየምኩህ ይቅርታስ ቃቃህ ስላወራው ደስ ብሎኛል i wish ትግርኛ ኣስተምርሃለው ከፈለግክ!by

  • @finishlaban8940
    @finishlaban8940 5 лет назад +3

    ወንድማችን እግዚአብሔር አምላክ ሰላሙን ያብዛልህ

  • @rasmichaelshul9642
    @rasmichaelshul9642 5 лет назад +3

    I wish u are the prime minister of Ethiopia.

  • @eleleta5821
    @eleleta5821 5 лет назад +7

    ተባረክ ተስፍሽ

  • @abbeyabbey1033
    @abbeyabbey1033 5 лет назад +2

    ባጣም ደስየሚል ንግግር ነገር ግን የትግራይ ህዝብ መተባበርና መረዳዳት በማህበር ወገን አገርን ቢዝነስ የትግራይ የሚስበስቤበት አድራሽ ሳይቀር ትምርት ህክምና ከጅመር ካርባአ 40አመት ጀምሮ እየስራ የመጣ ህዝብ ነው 😍😍😍

  • @abdunasir405
    @abdunasir405 5 лет назад +2

    You are right 100 % you are different RUclipsr still like you 👏💖🇪🇹

  • @yorditube9891
    @yorditube9891 5 лет назад +30

    አማራ ዘርፋ ዘርፋ ማለት ብቻ ነው ሰራቸው 😛😜😂😂😂

  • @ethiopia785
    @ethiopia785 5 лет назад +2

    Very true Tesfish man. I am from Amhara region but we never think about the people. Rather they are busy in politics than investing in development.... VIVA Tegru keep ut up tegaru Ethiopians..... Thank you for telling us the harsh truth

  • @akberetgezae4268
    @akberetgezae4268 5 лет назад +4

    Thank you so much Tesfsh
    I love you Tigray ❤️❤️❤️❤️

  • @gebeyamedia
    @gebeyamedia 5 лет назад +1

    ስለ መርጃው እጅግ በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን

  • @abebachanal1036
    @abebachanal1036 5 лет назад +5

    ተስፍሽ ትክክል ነህ ግን የሚሰማ ሰው የለም አሁን ለትግራት ህዝብ እንዴት አድርገን እልየየው ነው ሓሰባቸው ግን ፍፁም አይሳካላቸው የትግራይ ህዝብ ሁሌም አንድ ነው። በዚህ አጋጣሚ የትግራይ ህዝብ የኢሳት በ2008ዓ.ም ትግራይን የሆነ ግደሉ ብለው ዜና አውጥተው ነበር የሚሳካላቸው መስልዋቸው ግን ለትውልዱ ታሪክ ሆና ትቀጥላለች ያቺ ዜና የወጠቹ። በሚድያም ትግርኛ ተናጋሪ ተብላ ድክሞተሪ ፍሊም የተሳራቹው አንረሳትም ግን ለትግራይ ህዝብ ክፉ የሚመኝ አይሳካለትም ስለ ትግራይ የልተወራ የለም ግን የተሳካ ግን የለም ትግራይ ወደ ፍት ገና ምርጫ እየመጣ ነው እስርባርሳቸው ይባላሉ ለትግራይ ክፉ ሲያስቡ የነበሩ

  • @belayneshkitila3027
    @belayneshkitila3027 5 лет назад +1

    ተባረክ ተስፍሽ እንደ አንተ አይነቱን ፈጣሪ ከሁሉም ብሄር ያብዛልን

  • @mekonnen74
    @mekonnen74 5 лет назад +5

    በጣም በጣም ትክክል.

  • @amenhnasser8504
    @amenhnasser8504 5 лет назад +12

    መሽረፈት እኮ እርርር ብለዋል ግን እቺን ቃል ለመናገር ምላሱ እማይፈነቀል ድንጋይ ሆነበት በቅናት ለዛ ነው ሙርከኛዋ መኣዛ ኣሸናፊ የትግራይ ህዝብ እርምጃ ያለችው ከቅናት የተነሳ ነው እኮ ለስዋ እና መሶሎችዋ ድፍትትትት ያርጋቸውውውው

    • @hiwettewelde2914
      @hiwettewelde2914 5 лет назад

      Rasisit donqro Aletawi faea beja Dr abey gah belu Rassist

  • @tgalmey8713
    @tgalmey8713 5 лет назад +10

    አረ ተስፍሺ ይመች መልካም ሰው አንተን አገኝን በኢ. እውነት ጎንዴር ስትል ልቤን ነካሀው ሀገሬ እሄ ጥሬ ህዝብ ምንም አይገባውም

  • @ቃላይሓሽንጌጓልመይዳኦፍላ

    ትግራይ ዓደይ ወለላ 💖💖💖
    ኢትዮጵያ ሀገራችን ለዘላለም ትኑር 🇪🇹🌷🌷
    እግዝአብሔር አምላክ አንድ ያድርገን ፍቅር ሠላም ይስጠን አሜን❤❤❤❤
    እናመሰግናለን ተስፍሽ ሠላምህ ይብዛልን 😙😙😙😙❤❤

  • @tegsitemom4639
    @tegsitemom4639 5 лет назад +6

    ንገራት ለዛች ቅናተኛ ስለትግራይ ሕዝብ የተናገረችውን

    • @nahomk2625
      @nahomk2625 5 лет назад

      ማናት እሷ ደግሞ?

  • @kiroshadush3459
    @kiroshadush3459 5 лет назад +2

    thank you tesfish we love you for your spiritual

  • @oromotube19
    @oromotube19 5 лет назад +4

    ትግራይን የምትወዱ ሰብሰክራይብ አድርጉኝ እባካችሁ 🙏