አልቅሼ አልወጣልሽ አለኝ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 20 янв 2025

Комментарии • 786

  • @እህትቱዩብ
    @እህትቱዩብ 2 года назад +62

    ኢናሊላሂ ወኢናሊላሂ እራአጁን አላህ ጀነትን ይወፍቀው ለናቱም አላህ ሶብሩን ይስጣት አላህ የሰጠውን ይወስዳል አላህ ይሶብራቸው

  • @tube-fr4sh
    @tube-fr4sh 2 года назад +25

    አይዞሽ ሰፊ አላህ የሻው
    ሆነ አይዞሽ አላህ ያስቀመጠውን እቃ መልሶ አንስቶ መውሰዱን መገንዘብ አለብን ግን ከንፈር ከመምጠጣችን ይልቅ ሁላችንም ተረባርበን ሰበቡን ማድረስ ነበር የኛ ድርሻ

    • @abuali5132
      @abuali5132 2 года назад

      ኢናኢላሂወኢናኢላሂ ራጀውን አላህ ጀነተን ፍረድወስ ይወፍቀው እናቱንም አላህ ሶብሩን ይሥጣት

  • @Mኢትዩጲያ
    @Mኢትዩጲያ 2 года назад +124

    አይዞሽ እህቴ አላህ የቀደርው ነው በስርአት መሞት እራሱ መታደል ነው እያየሽ አይደል ጎንደር ላይ የተፈፀመው በሙስሊሙ ላይ

    • @saadas9954
      @saadas9954 2 года назад

      ምኗነውየሞተውእህት

    • @makiyakasim3455
      @makiyakasim3455 2 года назад

      ሳህ

    • @eff7478
      @eff7478 2 года назад

      ምነው አዳሜ ጎንደር ላይ ብቻ አይናችሁ ፍጠጠ እር እስኪ ሄዶ አፋር ላይ አመቱን በምሉ እየትገደሉ

    • @meritube3494
      @meritube3494 2 года назад

      ሳህ

    • @إنشاءاللهٱُمفوزان
      @إنشاءاللهٱُمفوزان 2 года назад +8

      @@eff7478
      በጣም ያማን ሰው በሀይማኖቱ እዴት ይገዴላል የአላህ ቁጣ ይውርድባቸው ድናችንን የሚነኩትን

  • @umuaymen1893
    @umuaymen1893 2 года назад

    ያማል በጣም ያስለቅሳል አላህ ሶብሩን ይስጣት

  • @negnyahubi
    @negnyahubi 2 года назад

    ያአላህ በጣም ይከብዳል ልጀን አጣሁት ስትይ የተሰማኝን እንደት ልነግረው ገርሽ

  • @Zxz07881
    @Zxz07881 2 года назад +3

    አላህ ጀነተል ፊርዶስ ይወፍቀዉ ሀቢቢ ለእናቱ አላህ ብርታቱን ይስጣት እኔም ህመሙን አዉቀዋለሁ በስደትላይ ብቻየን ወልጀ ብቻየንአሳድጌ ልጀጋ ብዙ ተንከራትቸ ደስተኛ መሆንበነበረብን ሰአት እሷንአጣኋት ልጅን ማጣት ማለት እጅግበጣም ከባድና መቸም ከዉስጥ የማይወጣ ህመምነዉ

    • @إتقياللهنفسياللهمإنياسالكالجنا
      @إتقياللهنفسياللهمإنياسالكالجنا 2 года назад +1

      የኔ ቢጤ እኔም እንዳንቺዉ ነኝ እህቴ የደረሰበት ያዉቀዋል አላህ ሶብሩን ይስጠን ከአላህ የመጣ ነዉ ከሱ ከመጣ የማይቻል የለም ብቻ የዉስጥን ህመም ከአላህ ዉጪ ማንም አያዉቀዉ የደረሰበትጂ

  • @UmuFehad
    @UmuFehad 2 года назад +16

    ኢናሊላሂ ወኢናኢለይሂ ራጅኡን ኩሉ ነፍሱን ዛኢቀቱል መውት አላህ ይሳምርልን

  • @seadisusu605
    @seadisusu605 2 года назад +33

    ኢናሊላሂ ወኢናሊላሂ ረጃውን አላህ ጀነተል ፊረዶስን ይወፍቀው አይዞችሁ አላህ ሶብሩን ይስጣችሁ

  • @Nያአለህበርያ
    @Nያአለህበርያ 2 года назад +1

    ኢነሊለ ወኢነኢለሂ ረጁኡን ያአለህ አለህ ይርሀመኝ

  • @zdmaktube1151
    @zdmaktube1151 2 года назад +62

    እሱ እኮ እተሻለ ሀገር ነው የጀነት ነው እናቱን አላህ ይሶብራት አላህ ያለው ሆነ

    • @kideetabajehad9590
      @kideetabajehad9590 2 года назад +4

      አላህ ጀነተል ፍርዶስ ይወፍቀው ለናቱም አላህ ሰብር ይስጣት

    • @zulfaabdulla105
      @zulfaabdulla105 2 года назад

      አላህ ጀነተል ፍርዶስ ይወፍቀው ያረቢ

    • @TomTom-ob6dv
      @TomTom-ob6dv 2 года назад

      አሏህ ፊርዶሰል ጀነትን ይወፍቀው ያረብ

    • @ekrutube2155
      @ekrutube2155 2 года назад

      ደምሪኝ

    • @tube-dr6ur
      @tube-dr6ur 2 года назад

      እዉነትንዉማማየወደኔምቤትጎራበይሀያቲ

  • @FatimaFatima-zn8cl
    @FatimaFatima-zn8cl 2 года назад

    ያረቢ አላህ ይርሀመዉ ለቤተሰቦቹ ሶብሩን አላህ ይስጣቸዉ ሳፊ አብሽሪ የኔ ዉድ ከባድ ነዉ ግን አላህ ያለዉ ሁሉ ይሆናል

  • @semutimohamed8744
    @semutimohamed8744 2 года назад +1

    ሶፊ ውዴ አብሽሪ አላህ ሶብሩን ይስጥሽ እማ አላህ የቀደረውን ወደን መቀበል አለብን ሁሉንም በሒክማ ነው የሚያደርገው

  • @aseyaabedu8076
    @aseyaabedu8076 2 года назад +6

    ኢናሊላሂ ወኢናሊላሂ ኢራጅኡን አብሽሪ ውዴ አታልቅሽ የልጅን ጣአሙን የደርሰው ያውቀዋል አይዞሽ

  • @zeynabhuseen3496
    @zeynabhuseen3496 2 года назад

    እናሊላሂ ወእና እለይሂ ራጅኡን
    አላህ ሳብር ይጽጣቸው
    እሱን በጀነተል ፊርዶስ ያበሽረው
    አብሺሪ እህተ

  • @Tube-kg4hq
    @Tube-kg4hq 2 года назад +21

    ኢናሊሏሂ ወኢና አለይሂ ራጁኡን አሏህ ጀነተል ፍርደውስ ያጎናፅፈው እኔስ አልቅሼ ልሞትነው ወሏሂ ሶፊያ ውዴ አሏህ ያሶብራችሁ ውዴ ሁላችንም አንቀርም

  • @ssfddhcdds1672
    @ssfddhcdds1672 2 года назад

    የኔ ማር ስስቂጅ ስትከፊ ማየት አልችልም አይዞሽ አችኮ ትለያለሽ ልጆችሽን አላህ ያሳድግልሽ ያረቢ

  • @Sabit33
    @Sabit33 2 года назад

    እና ኢሏሂ ወኢናሊሏህ ራጀወን አሏይ የጀነተል ፉርዶስ ያርቢ እናቱን ሰብሮን ጥናቱን ጨማምሮ ጨማምሮ ይስጣት ያርብ

  • @ሠውናፋቂዋ
    @ሠውናፋቂዋ 2 года назад

    አልሠላምአለይኩም
    እጅግ በጣም ከባድ ነው አንቺ እንኳን እንዲህ የሆንሹ "እናትዮን" ምን እንደምትሆን ማሰብ አይታግትም አሏህ ሰብሩን ይስጣት
    እኔም ከ2 አመት በፊት አንድ ልጄ ላላድናት የሀኪም መጫወቻ ሆና በመጨረሻ ወደ ማይቀረው ሞት ሄደች በጣም ልብን ይሰብራል የደረሰበት ነው ሚያቀው ስሜቱ
    አሏህ ብርታቱን ይስጣት 😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @zeyinyaahmed9696
    @zeyinyaahmed9696 2 года назад +4

    አብሽሪ እህቴ አላህ በልጅ ሞት ከመፈተን አላህ ይጠብቀንንን

  • @ታወካልታወካል
    @ታወካልታወካል 2 года назад

    እናሊላህ ዘኢነ ኢለሂ ራጅኡን አለህ ጀናታል ፈርደውስ ይወፍቃው 😭😭😭😭

  • @ayshamohammed4425
    @ayshamohammed4425 2 года назад +17

    ኢናሊላህ ወኢና ኢለሂ ራጀኡን አላህ ይሶብራት እሱን አላህ ጀነተል ፊርደዉስ ይወፍቀዉ አላህ የሻዉን ሠሪ ነዉ እኔም በስደት ላይ ሆኜ አባቴን አጣሁኝ ብቻ በጣም ገባድ ነዉ አላህ የጄነት ያድርግልን አብሽሪ የአላህ ስራ ነዉና

    • @ekuandseya7222
      @ekuandseya7222 2 года назад

      አለህ በጀነት የበሽራቸው አብሽሩ

    • @hayatmohammed9139
      @hayatmohammed9139 2 года назад

      እህቴ አብሽሪ እኔም በዚህ አመት ነዉ የጣሁት ግን እዴት ቻልሽ እኔ አልቻልኩም በቃ ለይምሰል ነዉ የምስቀዉ ናፈቆቱ አቃጠለኝ😭😭😭😭በስ አላህ ጀነትን ይወፍቃቸዉ

    • @ayshamohammed4425
      @ayshamohammed4425 2 года назад

      @@hayatmohammed9139 እኔም ገና ረመዷን ከገባ ነዉ ጮሄ አይወጣልኝ ዝብሎ የሆድ እሳት ነዉ ለዳማ ይሄን ባደረኩለት ሣላደርግለት እዛዉ ሆኜ በነበር በማለት በብቼኚነት መብሠልሠል ነዉ ብቻ አላህ በጀነት ያሠቀምጥልን አብሽሪ ዱአ አድሪጊላቼዉ ያሉትን አላህ ይጠብቅልን

  • @ጀሙነኚየካሊዶአፍቃሪ

    አላህ ይዘንለት አላህ ያሶብራት እናቱንም እድለኛ ነው ህፃን እንደሆነ ወደ አህይራ ስለሄደ የጀነት ነው ምክንያቱም ምንም አያዉቅም አላህ ያሶብራት እናቱን ያረብ አብሺሪ አታልቅሺ አላህ የሻዉ ነው የሆነ

  • @zahera2172
    @zahera2172 2 года назад +1

    አይዞሽ እህቴ አብሽሪ አላህ ሶቡሩን ይስጣችሁ አላህ የቀደርው መቸም ቢሆን አይቀርም ሁላችንም ተመላሽነን

  • @Hነኝስደትየሰለቸኝ
    @Hነኝስደትየሰለቸኝ 2 года назад

    ኢናሊላሂ ወኢናሊላህራጁኡን አሏህ ለናቱ ሶብሩን ይስጣት እሱንም ጀነተል ፍርዶስ ይወፍቀው ያርብ

  • @toibahassen3089
    @toibahassen3089 2 года назад +16

    ኢናሊላህ ወኢንና ኢለይሂራጂኡን አሏህ ሶብሩን ይስጣቸው ለቤተሰቦቹ ምንም ቢደረግለት ከዚች ቀን አያልፍም አሏህ ለቤተሰቦቹ ነገ በአኼራ ሸፈኣህ ያድርገው ኢንሻአሏህ አይዞሽ ሶፊ ጠንከር ብለሽ እናቱ አፅናኛት ሞት ለማንም አይቀርም አሏሁ ሱብሀነሁወ ተኣላ ኻቲማቺንን ያሳምርልን አሚን ያረብ

  • @habibaha3139
    @habibaha3139 2 года назад +7

    ኢናሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጅኡን አላህ ይዘንለት አላህ የሶብሩን ውሀ ያጠጣችሁ አብሺሪ

  • @ሪምየወሎልጅYouTube
    @ሪምየወሎልጅYouTube 2 года назад

    ለናቱም አላህ ሶብሩን ይስጣት እሱ የአላህ ነው የመለሰውም ወዳላህ ነው አላህ ጀነትን ይወፍቀው ያረብ

  • @zanayali3209
    @zanayali3209 2 года назад

    😭😭😭😭😭😭አይዞሽ እህት😭😭😭ለናቱ አሏህ ሶብሩን ይስጣት እኛምኮ ሟችነን😭

  • @ሀሲነት
    @ሀሲነት 2 года назад +33

    ኢናሊላሂ ወኢና ኢላሂ እራጂኡን አላህ ጀነትን ይፈቀው በተሰቦቹንም አላህ ሰብር ይስጣቸው

  • @leylamuhammedyoutube2379
    @leylamuhammedyoutube2379 2 года назад

    ያረቢቢቢ. ሀቢበቲዋየ አላህ ፅናቱን ይስጥሽ.

  • @zasusu7454
    @zasusu7454 2 года назад +4

    እናሊላሂ ወኢና ኢለሂ እራጂውን የኔ አባት አላህ የጀነት ይበለው እሱ ንፁህ ነው አላህ ይዘንለት እናቱን አላህ ይሶብራቸው አብሸሩ አላህ የቀደረው አይቀርም ውፋፋፋፋፋ እናትሰ አታልቅሰ ያረቢ 😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @rihannaseid4669
    @rihannaseid4669 2 года назад

    እሷን አላህ ይሶብራት እሱ የጀነት ነው አላህ የረሃሙ እናቱን አላህ ይሶብራት ግን እሷም ሶብራ አላህ ምንዳዋን ያብዛላት የጀነት መግቢያ ሰበብ ይሁናት ኢንሻአላህ

  • @hanankarim5074
    @hanankarim5074 2 года назад +1

    Uuuuuu yamal betam wolahii ayyy ech duninyaa 😢😢😢💔💔

  • @اللهربيلاأشركبهشيئا-ج1ث

    ሱብሀን አላህ አላህ ይርሀመው እናቱንም አላህ ጨምሮ ጨማምሮ ሱብሩን ይስጣት እኛንም አላህ ልጆቻችን አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቅልን🥺😭

  • @amaamm2705
    @amaamm2705 2 года назад +2

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭ሡብሀንአላህ አላህ ይራህመዉ አይዞሽ እህቴ😭😭😭😭💔💔💔

  • @hayattoha3430
    @hayattoha3430 2 года назад

    አላህ ጀነት ያድረገው አብሽረ አላህ ሰለምውድው ነው

  • @sofiatube1958
    @sofiatube1958 2 года назад

    እናሊላሂ ወኢለይሂ ራጂአን የጀነት ነው እሱ አብሺሪ። እህቴ ሶፉ

  • @umhuzeifa4734
    @umhuzeifa4734 2 года назад

    አሏህ እስከመጨረሻው ሶብር ይስጣት ልጇንም ለጀነት በር ከፋች ያድርግላት
    ዱኒያ ምኗም አይጣፍጥም አሏህ የተሻለውን መረጠለት

  • @semiranasir8272
    @semiranasir8272 2 года назад +1

    አላህ ለቤተስቦቹ መፅናናትን ይስጣቸው አብሽሪ

  • @Hነኝኡሚንአቢንናፋቂ
    @Hነኝኡሚንአቢንናፋቂ 2 года назад +2

    ዋአለይኩምአሰላም ወራህመቱላ ኢናሊላህወ ኢናሊሁራጅኡን ልጆችየጀሀነም ግርዶሽናቸው አላህሶብሩንይስጣትለእናቱ

  • @ሱማያዪቱብ
    @ሱማያዪቱብ 2 года назад +5

    ኢናሊላሂ ወኢና ይለህ ራጁን አለህ ጅነት ፍርዳውስ ይወፊቃው ለእናቱም ስብር ይስጣት አብሽሪ ኢኛ የአለህ ናን ወዳሱም ተመላሾች ናን ስብር ለውላቹም ይስጣቺ

  • @ነጁአራዳዋ
    @ነጁአራዳዋ 2 года назад +7

    ኢናሊላሂ ወኢናኢራጂኡን አለሀምዱሊላህ አላህ ሱብሩን የሰጣቸው ያርብ አይዞሽ እህት ሶፊ

  • @RemeteSirmolo
    @RemeteSirmolo 8 месяцев назад +1

    አለሀ ሰቢረ ዪሲጠሺ😭😭😭 4:01

  • @bintseid6668
    @bintseid6668 2 года назад

    አላህ በጀነት ያገናኛችሁ ማማየ

  • @grandprime2715
    @grandprime2715 2 года назад +1

    ኢነልላህ ወእናእሌህረጅኡን

  • @Suls65850
    @Suls65850 2 года назад +1

    አሏህ ይራህመው ለናቱም አሏህ ትልቁን ጽናት ይስጣት አላህ ላያስችል አይሰጥም እኔም እናቴን ለሰላምታ ስደውል ነው እደሞተይ የሰማሁት ያውም የሞተች ቅን በስደት ላይ ሁኘ ከስምንት አመት ቡሃላ ይህ ሆነ ከመገናኛት ይልቅ ጭራሽ ተለያይተን ቀረን ግን ኢንሻ አላህ ይህ በዱኒያ ቢሆን የአርሹን ባልተቤት የምጠይቀው በዛኛው እዲያገናኘኝ ነው አልሀምዱሊላህ መቸልን ለሰጠን አሏህ

    • @soltanwad7a79
      @soltanwad7a79 2 года назад +1

      የኔ ቆጆ አላህ ጀነተል ፊርደወስን ይወፍቃት አይዞን ሁላቺንም ወደሳው ነን

  • @ኡሙፈራህ-አ6ዸ
    @ኡሙፈራህ-አ6ዸ 2 года назад +3

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ኢናሊላሂ ወኢነኢለይሂ ራጂኡን አላህ ጀነት ይወፍቀው ያረረረረረብ አብሽሪ ሱሱየ ሰብር ይስጣችሁ ለሙሉ ቤተሰቡ

  • @hayaatismail2051
    @hayaatismail2051 2 года назад +10

    ኢናዲናሂ ወሂናሂራጅሁን የአላህ ነን ወደ አላህ ተመላሽ ነን አላህ ጀነተል ፈርደውስ ይወፍቀው 🤲🤲😭😭 አይዞሽ እህታችን አላህ ሰብር ይስጣቹ ቤተሰቦቹንም ሰብር ይስጣቸው ሶፍዬ 😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲🤲

  • @መዲየጎጃምቢቸናልጅ
    @መዲየጎጃምቢቸናልጅ 2 года назад

    አብሽሪ ሶፊ አላህ ለቤተሰቦቹ ሸፈአ ያርገው ለማየ አላህ ሶብሩን ይስጣት

  • @sitratube2441
    @sitratube2441 2 года назад

    አብሽሪ እህቴ አላህ ሶብሩን ይስጣችሁ ያረቢ

  • @gdyu5041
    @gdyu5041 2 года назад

    አሏህ የጀነት ያድርገው ለናተም አላህ ሶብር ይስጣችሁ

  • @ኢክራምየወሎልጅ
    @ኢክራምየወሎልጅ 2 года назад

    አሏህይዘንለት እናቱንምአባቱንም ለመላው በተሰቡ ሷብር ይስጣቸው እፍፍፍፍፍአይዱኒያ ☝️☝️☝️😭💔😭💔😭💔😭☝️

  • @umuaymen1893
    @umuaymen1893 2 года назад

    ማሻአላህ የሷን አይነት ትግስት አላህ ለኛም ይወፍቀን

  • @fafitube5614
    @fafitube5614 2 года назад

    ያአላህ ከባድ ነው የረቤ ጀነቱን አላህ ይወፈቀው

  • @gog6630
    @gog6630 2 года назад +1

    ትክክልእህት

  • @Zainab-ud3xe
    @Zainab-ud3xe 2 года назад +6

    ኢናሊላሂ ወኢናይሌይሂ ራጁኡን አሏህ ይዘንለት ለቤተሰቦቹም የጀነት በግቢያ ስበብ ያድርግላቸው ያረብ ሰብሩን ይወፍቃቸው ያረብ አብሽሪ ሱሱዬ አንች መልካም እህት እናት ልጂ ነሽ አላህ ኸይር ጀዛሽን ይወፍቅሽ

  • @እሙአማ
    @እሙአማ 2 года назад

    ኢናኢሊላሂ ወኢናኢላሂ ኢራጁኡን አላህ ጀነተል ፈርዶስ ይወፍቃቸው ክሉ ሙስሊሚን ኩሉ ሙእሚንን ያርብ

  • @Susu-p8v5w
    @Susu-p8v5w 2 года назад

    ያረብ ለፎቶ ለፍቶ አሳድጎ ከድህ አይነት አሏህ ይጠብቀን ተስፍሽ ሲቆርጥ ህወት ምስቅልቅሏ ትወጣለች አሏህ ያፅናናሽ የልጁ እናት

  • @madinaali5732
    @madinaali5732 2 года назад

    አብሺሪ እህት አላህ ሶብሩን ይሰጥሺ

  • @Ethiopiawollo
    @Ethiopiawollo 2 года назад +19

    ይሄ ሞት ትንሽ ትልቅ አይል አላህ ይራህመው
    የሰው ልጅ መጨረሸው ይሄ ነው
    ወላሂ ሞትን ሳስብ እኔጃ😢😢😢

  • @SAmu-wh2lp
    @SAmu-wh2lp 2 года назад +14

    ኢና ሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጅኡን አለህ ጄናታል ፍርዶስን ይወፍቃው እናቱ መሻ አለህናት አለህ ለኛም ሰብሩን ይስጠን

  • @hadeak9962
    @hadeak9962 2 года назад

    አብሽሪ ይሂየአላህ ቀደርነው አላህሶብሩንይስጣቸሁ

  • @ወለየዋ-ረ3ቨ
    @ወለየዋ-ረ3ቨ 2 года назад +16

    እናኢላሂ ወኢናኢለይህ ለናቱ ሶብር ይስጣት አዝኛለሁ

  • @MT-jf3ie
    @MT-jf3ie 2 года назад +6

    ኢናሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ሯጅኡን ማማዬ አሏህ ሶብርን ይስጣችሁ ለእናቱ አሏህ ሶብር ይስጣት አሏህ እሚወደውን ባሪያ ነው እሚፈትነው አላሀምዱሊላህ በሉ ያአላህ ፈታነው

    • @خديجه-ط9ذ
      @خديجه-ط9ذ 2 года назад

      ኢናሊላሂ ወኢነኢለሂ ራጅኡን አላህ ይራኸመው እዱኒያ ማሂ

  • @GiasBd-uv2jo
    @GiasBd-uv2jo 2 года назад +10

    ኢናሊላሃ ወኢናኢለሂ ራጁን ኩሉ ነፍስ ዘአእቀቱል መዉት ሰብሩን ይስጣቹ ሶፉ አይዞሽሽሽሽሽ አቺም ሰብሪ አድርጊ ለአነቱም አለህ ሰብር ይስጣት 😭😭😭😭

  • @aminehyoutube4062
    @aminehyoutube4062 2 года назад

    ኢነሊላሂ ወኢነ ኢላይሂ ራጂኡን ለእናቱም አላህ ሶብሩን ይስጣት የአላህ ቀድርነው

  • @የሴቶችመድረክ-ለ8ዐ
    @የሴቶችመድረክ-ለ8ዐ 2 года назад +6

    ኢናሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጅኡን አላህ ይሰንለት ያረብ አላህ ሶብሩን ይስጣችሁ ሶፊዬ የኔውድ

  • @ኡምሙዓዝ
    @ኡምሙዓዝ 2 года назад +1

    አላህ ፅናት ይስጣት😭😭😭

  • @رابيهرابييه
    @رابيهرابييه 2 года назад

    ምስኪን አብሽሪ እህት አላህጀነተልፊርዶስን ይወፈቀዉ

  • @رحمهبنتاحمد
    @رحمهبنتاحمد 2 года назад

    አብሸራ ሶፊ አላህ ይማረዉ ጀነትን ፈርዶሰን ይወፈቅዉ ያረብ ለሞላዉ ቤተሰቡ ሶብረን ይሰጣቸዉ

  • @aayaaycg3063
    @aayaaycg3063 2 года назад

    Ws wr wb Alhamdulillaa Bayii Allah sabirii Isxish Yenee Wudd

  • @ቅጣላቅጣል
    @ቅጣላቅጣል 2 года назад

    አላህ ይዘንለት ለናቱም ሶብሩነ ይስጣት ያርብ

  • @habibahussen6024
    @habibahussen6024 2 года назад

    አላህ ሶብሩን ይስጣቹ ሁላችንም ተጓዦች ነን ሀቂቃ በጣም ያሳዝናል አላህ ትልቁን ሶብር ይጨምርላት

  • @hayatmeka3271
    @hayatmeka3271 2 года назад

    አይዞሽ የኔ ውድ አላህ ያለው ነው የሆነው አብሽሪ

  • @tube6107
    @tube6107 2 года назад +1

    አይዞሽ ማማዬ

  • @webnet435
    @webnet435 2 года назад

    አይዞሽ በጣም።ያማል ለናቱ ሠብሩን ይሥጣት ልጅን ማጣት ይከብዳል

  • @negash7146
    @negash7146 2 года назад +3

    ኣላህ ለጀና ይበለው
    ለቤተሰብም ሰብርንና መፅናናትን ኣላህ ይስጣቸው እንሻኣላህ

  • @hayatmohammed7887
    @hayatmohammed7887 2 года назад

    አሠማለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ውድ እህቴ ለቤትሽ አድስ ነኝ አይዞሽ አላህ ሶብሩን ይስጣችሁ ለእናቱ ለሁሉም ቤተሰብ ከባድ ነው የልጅ ሀዘን ልቻለው ቢባል የማይቻል ነው 😭😭😭😭 እኔም ደርሶኛል ግን ምንታረጊዋለሽ የአላህ ውሳኔ ነው አላህ ጀነተን ፍርዶስን ይወፍቀው 🤲🤲🤲

  • @mghitfhyu2735
    @mghitfhyu2735 2 года назад

    አላህ ሶብሩን ይስጥሽ አይዞሽ ሀቢበቲ ያአላህህህህህህ አላህ የጀነቱል ጨፌ ጎዝጉዞ ይቀብላት የአላህህህህህ ልጁ ግን በጣም ያሳዝናል ልብ ይነካል እናቱን አላህ ሶብሩን ይስጣት መላውን በተሰብም

  • @Mona-sz6gt
    @Mona-sz6gt 2 года назад +1

    አይዞሽ ሶፊ😭 አላህ ጀነተል ፍርድስ ይወፍቀው ሙስሊም በሚወደው ነገር ነው የሚፈተነው አላህ ሰብሩን ይስጣት እናትየውንም

  • @omofahd6781
    @omofahd6781 2 года назад

    አለህ ጀነቱል ፊሪደወስ ይወፊቀው አይዞሽ ኩሉ ነፌሴም ዘአእቀቱል ሞት ነፋስ ሁሉ ሞትን ቀመሸ ነች

  • @የአለህልቤንባንተፍቅርሙለ

    አይዞሽ የኔ ውድ እህት 😭😭😭😭

  • @aishatube1919
    @aishatube1919 2 года назад +2

    ኢናሊላሂ ወኢና ሊለሂ ራጁኡን አይዞሽ ሶፊየ አላህ ይሶብርሽ ቤተሠቦቹንአም አላህ የሶብሩን ውሀ ያጠጣቸው እሡንም አላህ ይረሀመው ወላሂ በጣም የሳዝናል ግን አላህ ቀደረው ወዶ መቀበልነው አይዞሽ እህቴ

  • @hayatrak3489
    @hayatrak3489 2 года назад

    አላህይሶብረሺ እህቴ በጀነትያሰባሠባችሁ

  • @myoutube1806
    @myoutube1806 2 года назад +3

    ኢናሊላሂ ወኢና ኢሌይሂ ራጁኡን አላህ ይራህመው
    ለእናት ለአባቱም አላህ ሶብር ይስጣቸው አላህ ይተካቸው ለአንችም አላህ ሶብር ይስጥሺ እህቴ

  • @ekramtube7866
    @ekramtube7866 2 года назад

    አብሽሪ ኩሉ ነብሴ ዛልከን ሞት የሁሉም ነብስ ሟች፠ናት አብሽሪ አላህ ጀነት ፍርዶስ ይወፍቀዉ

  • @badriamuslim9745
    @badriamuslim9745 2 года назад

    አይዞሽ ሶፊ አላህ የቀደርው ነወ ምሆነው

  • @munajahashim9804
    @munajahashim9804 2 года назад

    እና ሊላህ ዎእና እለይህ ራጅዑና 😭😭😭አይዞሺ የኔ እህት

  • @saadamohammed2604
    @saadamohammed2604 2 года назад

    ኢነአሊላሂ ወኢነአለይሂ እራጅኡን እስኩሩ ኢነላሀ ማአ ሷብሪን አላህ ከሷቢሮች ነዉ አላህ ሶብሩን ይስጣችሁ አላህ ለጀነት ይበለዉ የኔ ማርዋ ይቺናት የኛ ነገር አላህ ሶብር ይስጣቸዉ ወላሂ

  • @ኡምሙዓዝ
    @ኡምሙዓዝ 2 года назад +3

    💔 አላህ የዘንለት ኢናሊላህ ወኢና ኢለሂ ራጅኡን 😭😭😭

  • @ሉባባነኝወሎየዋ
    @ሉባባነኝወሎየዋ 2 года назад

    አላህ ይራህመው እኔ እደዚህ የሁንኩ የውለደይው እደት ብትሁን ነው ስብሩን ይስጣት

  • @sofiyahussen8108
    @sofiyahussen8108 2 года назад +8

    ኸረ እኔስ ዘዲሮ በስቱ ላልቅስ እፍፍፍፍፍፍ ሂወት በጣም ከባዲ ሁናለች 😭😭😭😭😭

  • @mmmmmbjjjd7250
    @mmmmmbjjjd7250 2 года назад

    አይዞሺእህቴ፣ዱሮምየሡነን፣ወደሡምተለመላሾችነን፣አላህሠብሩንይሥጥሺ

  • @gagsgsguwhhe9800
    @gagsgsguwhhe9800 2 года назад

    እናሊላሂ ወይነኢለሂ ራጁኡን የአላህ የልጂሞት ከባድነው ወላሂ አላህ ይራህመው ለቤተሰቡም አላህ መፅናቱን ይወፍቃት ያረቢ

  • @TUBE-pb9qh
    @TUBE-pb9qh 2 года назад +3

    يا أَيُّهَا الَّذينَ آمَنُوا اتَّقُوا اللَّهَ وَقولوا قَولًا سَديدًا ﴾ الأحزاب ﴿إِنَّ اللهَ يُحِبُّ الْمُتَّقِينَ﴾
    «اللَّهُمَّ إنَّا نَسْألُكَ الهُدَى وَالتُّقَى وَالعَفَافَ وَالغِنَى»የጀነት ሰው መሆን ከፈለጋችሁ 6 ነገሮችን ሰትናገሩ እውነትን ተናገርሩ ቃል ከገባችሁ ቃላችሁን ሙሉ አማናን መልሱ ሙሉ ይሉናል ነብዩ ሰለላሁ አለይሂወሰለም አይኖቻችንን ከሀራም መጠበቅ ለብቶቻችንን ከሀራም ከዝሙት መጠበቅ እጆቻችሁን ከሀራም ጠብቁ

  • @melkamtube6658
    @melkamtube6658 2 года назад

    አይዞሽ እህቴ አላህ የሻው ነገር ነው የሚሆነው

  • @zmzmyasin1289
    @zmzmyasin1289 2 года назад

    አሏህ ይረሀመው ሀቢቢ ጀነተል ፍርደውስን ይወፍቀው ያረብ😭😭😭

  • @zuzu9326
    @zuzu9326 2 года назад

    አላህ የጀነት ያድርገው! አይ ሞት ሁሌ አድስነው የኔ ውድ አላህ የተሻለ ማረፊያ ያድርግልህ አላህ ቤተሰቦቹንን ይሶብራቸው!!

  • @saidamustif5324
    @saidamustif5324 2 года назад

    እነሊላህወይናሊላህ ረጁል አላህ ጀነትንይወፍቀውያረብ

  • @إتقياللهنفسياللهمإنياسالكالجنا

    ኢናሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂኡን አላህ ሶብሩን ይስጣት ለናቱ እሱንም አላህ ይራሀመዉ ሁላችንም ወደዛዉ ነን የልጂን ማጣት የደረሰበት ያዉቀዋል ለማንም አይምጣ