Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
አጎቴ ተው ተረጋጋ
ሀሰን የመሂ ቆንጆ😂😂
❤❤❤❤😂😂🎉🎉
❤❤❤ሀሰን ማሌ
ወንድም ሀሰን
ዛሬ የት ሄደክ ነው ማሂዬ ብቻዋን የመጣቺው በርዷት ነበረ😮❤
ክምር እፉዬን የሚወድ👍👍
የኔ አንጀቴን ባለችኝ ማርያምን የሰው ሰው ነች ❤❤❤
@@AbejuYeMaryamLijiደምረኛ
🤔
ክምር??
ኡፉየ ግን እዉነተኛ ነሽ ስወድሽ❤❤❤ትክክል ነሽ👍💌
ደምርኝ❤
ኤፍሬም ስተተኛ ነህ ማስታረቅ እንጂ ሚስቴን አልክህ 😢እፉዬ ትክክል ነሽ 🥺🥰🥰🥰🥰🥰🥰
አው ሳሀ በትክክል
እደዚህ አይነት ፖራክ የሰው ማንነት ይገልፃል የምትሉ👍👍👍
Yes 🥰🥰🥰
ሳህ አይ እኮ😮😮😮
እኮ
@@Mmm-r7y6sደምረኛ
እዉነት ነዉ ይገልፃል
ወላሂ እፉየ ትናንት በተናገርሽው ነገር በጣም አድንቄሻለሁ የኔ ጀግና በጣም ትክክል ነገር ነው ያልሽው
ደምረኜ
@@fatumawase😢😢😢😢😢😢
እኔም
እፉዬ ትክክክል ናት100%❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ኤፊ ማሪያምን እዲህ አልጠብቅህም ነበር እፉየ ግን ትለያለሽ❤ፕራንክ እኮ ሚስጥር ያወጣል❤
ኡፉዬ ትለያለች 👌👌
❤❤😢
እውነት ነው 💕💕💕
ደመርኩሽ መልሺ@@BerhanGebra-tx8xf
እፉየ እኮ ትክክል ነች ለማንም አልወገነችም
አፉዬ ልክ ነሺ ኤፍረም ስታት ሳርትሃል 👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌
እፉዬ ትለያለሽ 🎉🙏
እፍ ግን ምን አይነት ማር የሆነች ልጅ ነች በስማም ሚዛናዊ የሆነ ህሊና አላት
ኤፍሬም አስታዋይ ትመስለኝ ነበር በዚህን ህፃን ጭንቅላቱላይ ይቀርፃል 🤔🤔🤔🤔🤔
እረ ህፃን አደለም ቁመቱ እጅ ጭቅላቱ ትልቅ ነዉ 😂
ዱረም ለጥቅሙ እጂ የሥጠጋዉ የሠዉ ልጂ የሰዉ ነዉ
ወለሂ ኡፉይ በጠም ትክክል ትክክል ትክክል ነት መሸአለ ኤሄ አስተሰሰቢሽ አለሀ አየሰቢሽ ጎቦዝ ጎቦዝ ጎቦዝ ጀግነ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሳህ
ኧረ ኤፋ እፉየ ትክክልናት ምንም ጥፋት የለባት አንተ እንደዛ ማለት የለብህምነበር ሰውን ምርጫውስጥ ማስገባት ጥሩ አይደለም ብቻ ያጋጥማል እፉየ ትለያለሽ❤
እፍዬ የኔ ጣፍጭ አቤት ንግግርሽ😢❤
ኡፉየ የኔ ጭዋ ለሃቅ ሚትቆም ሰዉ❤❤❤
አይዞህ አላህ ያሳድግህ እኛ እናበረታታሀለን የኔ ትንሹ❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢አንቺን መረጠ አለ እኮ 😢😢😢የኔ ትንሽዬ አላህ ያሳድግህ😢😢😢😢❤❤❤❤
እፉዬ ትክክል ነች❤❤❤❤❤አትምረጥ ነው ያለችው እኮ እውነቷን ነው😢
እፉዬ አበሳዬ ነሽ በቃ አች ትክክል ነሽ በጣም ውድድድድድድ ኤፋዬ እፉዬን ተረዳት እሷ ትክክል ናት ምርጥዬ እህትህ ናት ።
ኤፉዬ ትክክለኛ ሰው ነች❤ በጣም ነው የምንወድሽ❤👍👍👍🥺
እፉዬ ትላት ባደረግሽ ነገር በጣም እናከብርሻለን
ችክ አትበል ኡፊዬ ጀግና ናት ኢደጊ
እፉየ ትክክል ናት ሆደያባውንብቅልያወጣዋል ኮፕውተርየኔ ማርአብሽር❤❤❤❤እፉእረጂምእድሜከጤናጋርይስጥሽ
እፉየ የኔ ውድ ያልሽው ሁሉ ትክክል ነሽ
ኤፉዬ ትክክክል ናሽ 🥰🥰👍👍
እፉዬ ትክክል ነች ኤፍሬም እውነት ቢሆን ኖሮ ሁለቱንም ለምን ማለት ነበረብክ ሰውየው ግግም አትበል
እፉዬ የኔጣፋጭ❤❤❤ትለያለሽኮ የኔ ምርጥ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
እፋየ ትክክል ነሽ❤❤❤❤
ፕራንክማ የሰዉን እዉነታ ያሳያል 😢😢😢ወላሂ በጣምነዉ ያዘንኩብህ ሚስቴን ማለትህ ይሄ ህፃንልጅ ሲያድግ አብሮት ሀሳቡያድጋል በሌላ ነገርም ከጎኑእንደማትሆን😢😢
እፉይ አስተዋይ ነሽ ዘመንሽ ይባረክ❤
እፉየኮ ትለያለሽ ስወድሽኮ❤❤❤❤❤
ትንሹየ ስወድህ የኔ ቆንጆ♥♥♥♥♥♥♥እፉየ ትለያለሽ❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢
የኔ ቲኒሽዬ ፈጣሪ በሞገስ እና በፀጋው ያሳድግክ ኤፋ መምረጥክ ተክክል አደለም የወለድከው ልጅ ቢሆን ከሚስትክ አትለየውም እናቴ ሲል እፉዬን ያሳዝናል ኤፋዬ ለተመልካች ሳሆን ለህፃኑ ሞራሉን ጠብቅ ያድጋል ጭንቅላቱስጥ ዪቀራል ኤፋ ጭራሽ መርጫ መምረጥ የለብክም ወላጅ እናቱ ብታዪ ምን የሀል ዪከፋታል ኤፋዬ ትክክል አደለክም የእውነት ህያብዬ ቪዲዮ ለመስራት ስትፈልጊ ለመስራት ያሰብሽው ሀሳብ ላዪ አስተዉዪ በድንገት ስላመጣቹት ሀሳቡን ተረድተናል
እፉየምረጥሰዉ,ነሽሽ❤❤❤❤❤
እፉዬ የምር አች ብቻ አዉሪ የምር ትለያለሽ የኔቆጆ ❤❤😢😢😢ትክክል ነሽ እና ደግሞ ኤፊ ደግሞ ለሁሉም ቦታ ይለያያል የምር ኤፍሪም ጥፊተኛ ነህ😢😢
እስካሁን ቆንጆ ነበር ስራችሁ ሌሎች ጋር ያለ ስይጣን እናንተ ጋር አታስገቡ 🎉❤😂😂
ኡፉየ ምንም ጥፉት የለባትም ትክክል ናት እፉየ ምረጥ ሰው ኤፈ እፊየን አክብራት ምንም ጥፈት የለባትም
ኤፉዬ የኔ ውድ ትክክል ናሽ😢😢🎉🎉🎉
እፋዬ ግን አስተዋይ ነሽ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እግዚአብሔርን እፎየ ጎበዝነሽ ፈጣሪ ይባርክሽ እህቴ እውነተኛ ሰውነሽ በጣም ተሳስተሀን ኤፋ
እፉየ ትክክል❤❤❤❤❤❤❤
ኡፉዬሰወድሸ❤❤❤ትክክልነሸ❤❤❤❤
እፍዬ ትክክል ኤፊሬም ግን ታናድዳለክ ኮቢተር የት ይሄዳል አላለም 😂😂😂😢😢😢🎉🎉
እፉየ ትክክልናት ምርጫዉስጥ አታስገቡኝ ብለህ መሄድነበረብህ ምንም ያህል ብትናደድ ኤፍሬም
የኤፊ ልጂና ሜስት ተሰራላችሁ ደገደሞ ምላሹን አብራችሁ ስሩ❤❤❤
እፍዬ ትክክል ነት ያኔ ውድ❤❤❤❤
እፉዬን፡ምንም፡አላጠፋችም፡ምርጫውሥጥ፡አትግባነው፡ያለችው፡አሁንታርቁ፡በቃፕራክ፡የማንነት፡መገመቻነው❤❤❤❤❤❤ሁለተኛ፡እደዚአይነት፡ፕራክአትሥሩ፡ኤፋንቤተሠርቶአያቅም፡ሁሌምሣቅነበር፡ኤፋቤት😂😂😂አሁንያንተንፊትመሥራት፡አግባብነው😂😂😂😂😂የተከፈተፋይል፡ሣይዘጋ😂😂😂😂😂😂😂
እፉትክክል ናትየኔ ድንቦሽአይዞሽ
ኤፋ በቃ ፕራንክ ነው አትናደድ😁❤️❤️❤️ይቅርታ ይደርግላቸው ❤️
እስከዛሬ ተመካክራችሁ ስለምትሰሩ ጨዋ ትመስላላችሁ አንዳንድ ፕራንኮች እዉነታንያሳያል 😮ምርጫ ዉስጥ አይገባም እፉዬ የኔ ቆንጆ ትክክል ለልጅ እንደዚህ አይባልም 😮😮😮😮
ኤፉየ ወላሂ ትላት የተራገርሽው ልክ ነው ኤፍረም ግን ትልቅ አሥተሣሠብ ያለህ ትመሥለኝ ነበር ገገማ ነህ እደት እዳዛ ትላለህ የምር ቢሆንምኮ ልጁን አሥከፍተኸው ነበር 😏😏ህፃል ልጂና ነጭ ወረቀት አንዲ ናቸው
ውሸትም እውነትም ሥታው በቃ ግርርር አትበሉ ምንችግር አለው በቃ ፕራክነው 😮😮
@@uaeteam6287ደምረኛ
@@uaeteam6287ውጭ ጂል ፕራክ ቢሆንሥ ዳታ እደዚ ይባላልደ ማሠብ ያለበሽ ህፃኑ እሚሠማውን ነው ደቆሮ😏😏
አቤት ሠውን ለማጣላት ከቱ
ምንም ጠፋት የለበትም በቃ ሚስቱን መረጠ ሆ
ኤፍሬም እኮ ከልቡ አይደለም ህያብን የመረጠው መቼም የማይተዎው ትንሽ ወንድሙ ነው ❤
አው 🤙
@@CleMobile-fz7wdደምረኛ
እፉ በጣም ትለያለች ለማንም ሳትወግን ተው ብላ ስትናገር ነበር እፉ❤❤❤
እፊየ ልክ ነች እኮ
የኔ ቆንጆ የኔ ማር ማር ማር ማር ማር ማር ነሺ እግዚአብሔር ይባርክሽ ኡፉዬ 💕💕💕💕እንወድሻለን እንዎዳቹዋለ
ኤፋየ አንተ መጥፎ ሆነህ ሳይሆ ትንሺኳን አልከበደህም ተሎ ነው ሚስቴን ያልከው
የኔ ዳቡሺ አች ትክክልነሺ ❤❤❤❤❤
እፉየ የኔ ደብሺ ማነው እደኔ የሚወዳት
የልጅቱሀን ፀበይ ወደድኩት wow naw❤👌
ኤፈየ ስጀመር ህያብ በደብ ተከባከባት ቻል ኣትበላት ጌዜ ስጣት የምር 😭❤❤❤🙏🙏
ፕራንክቢሆንም እፉየ ትክክል ነች❤
እፉዬ ትክክል ነች
የኔ ጌታ ትንሹን ስወደው
እፉዬ 👍👍😍
ኤፉዬ ትክክክክ ናሸ❤❤👍👍
እፏዪ ተከከከከከከከከከከከከ ነሸ❤❤❤❤
ኤፍሬም ትክክል አይደለህም አሁንም ምርጫህን እዴ በጭራሽ ❤❤❤❤
አቦ እፉየ ተባረኪ
እፉዬ❤❤❤❤
እፉየ ግን ምርጥ ሰው ነሽ የምር
እፎየ አስተዋይዋ ወደንሻንበጣምአስተዋይሴት
ኤፍሬም ተብዬው ግን ትገርማለህ አዳንድ ፕራኮች የሰውን ማንነት ይገልፃል እዱማስታረቅ ሚስቴን ትላለክ 😞😞😏😏 በጣም ነው የምታሳዝነው 😢እፉዬ የኔ ፍርደኛ ❤❤❤
አየለች የነበራቸው ትክክለኛ መምራት አልነበረበትም ነው ያላቸው ከሆነ ቢሆንም ማለት ነው ስለዚህ መብራት አልነበረም ማለት ነው ሁለቱንም መውረድ አያስፈልግም ነበር እግዚአብሔርን 😢😢😢
ኤፍረም እንደዛ አይባልም ጃዝባ ሃሳብ አዉጣ ኮንፕተር ሚን ያቃል አራ ቱዉ efa ሚስተን እመርጣሎ ይላል ዎገነ አይባልም ኡፉዬ ይቅርታ ጤይቁ ጌታን አይባልም ለቤ ነካይን
ኤፊ ልክ አይደለህም የአደራህን ልጅ በሚስት ስትቀይር ልጁ ማንም የለውም ብለህ ነው 😢😢
ልጁ አይለምኮ የሀደራ ልጅ ነዉ
::
@tanatana2175ቢሆንስ😢
ዉይ ማሽቃበጥ ማካበድ
ወላሂ እፉየ አስታዋይ ጀግና ነሽ
ኤፊትክክልናት❤❤❤❤ለምንምርጫአስገባህ
እፉየ ልክ ነች እፉየ ላተ ብላነው እሪል እኳን ቢሆን እምርጫ ውስጥ እዳገባነው እሰው ውስጥ እዳትጠቆር ፈልጋነው።
እፉየ ትክክልነች ሪል ቢሆንስ ለምን ምርጫ ታስገባለህ ኮቢተርም አንተእንደነትእንደአባት ሁነህ ያመጣህው ያጋጥማልኤፉ
ኤፉሬም ግን በጣም ትገርማለህ ሁለቱን ማስታረቅ ስትችል ሚስቴን መረጫለው አይባልም እፍየግን በጣም ጥሩልጅነሽ እግዚአብሄር ይባርክ ሽ
እውነት ምርጨ.ውስጥ.መግበት.የለበትም.ለሁለቱም.ብታ.አሌ.ምስትም.ንድሁም😢
አይኤፋ😂😂😂 ግን ወዶች ሲዳደዱ እዴት እደሚጨረጨሩ ደስሲሉ😂😂😂❤
😂😂😂😂😂
እፍረም ማንም የምያደርገው ነው ያደገው.. መፅሐፍ ቅዱስ የምለው ያነው 🙏🏿🙏🏿🙏🏿
እፉዪ የኔ ሴት❤
ኡፉዬ ጀግናነሽ
ኡፉዬ ጀግነ የኔ የወህ አቺ ልክ ነሽ ኤፈ የፈለገም ፕረክ ቢሆን የተ የልብህን ተነገርክ
ይህ ፕራንክማ የሠውን ማናነት ማወቂያ ነው ኤፍሬም የዉርድክ ሠው ነህ
ማርያምን ትክክል ናት እፉ😢❤❤❤❤
Effuuuyyyeee yene wedi ❤❤ liknesh yene dun bush dunbushe gala efuye gala kotu sifudhen gala yene warqi sijalada
እፉዬትክክልናት
ኡፍዬ እረ ተይ ይሄ ፕሮፌሽናል ፕራንክ ነው ተቀበይ ይቅርታ ልታደርጊ ይገባል እስኪ የአፍሪካዎችን ፕራንክ ተመልከች የአሜሪካኖችንም ጭምር ምርጥ ፕራንክ ነውወደዳችሁም ጠላችሁም ትልቅ ፕራን ነው ጎበዞች በርቱ
አፋ የትንሹአባት አታስጨንቃቸው😂😂😂😂😂
tinishuyee ayizo sawi yiqaharali😢😢😢 yene abati si azazin efirem damo ba misiti tiqayaharalle lijun 😢😢
እፎይ የዉነት ሰዉ ናት አትምናጪቃት የኔ ቅመም እፎየ❤❤❤❤❤
ኡፉዬ ትክክል ናት ኤፋ ግን ልክ አይዴልም ምንም ብፈጠረ ማስብ ነበረብህ
እፉየ ልክናት
እፉየ ትክክል ነች ወላሂ
አይ ይይ ኮመንቶች እንኳን ኤፋን የተንቢ የምትተቹ ጀግና ናችሁ የምትሳደቡ እብዶች
እፉየ አችልክነሽ በቃ ይቆጣ ጥፋቱ ገብቶትነው

እግዚአብሔርን እፎየ ጎበዝነሽ ፈጣሪ ይባርክሽ እህቴ እውነተኛ ሰውነሽ
በጣም ተሳስተሀን ኤፋ

tinishuyee ayizo sawi yiqaharali😢😢😢 yene abati si azazin
efirem damo ba misiti tiqayaharalle lijun 😢😢