ስደት ባይደላም አሁን ካለሁበት ግን አይከፋም 😒😒😒በክፉም በደጉም በሳቄም በሀዘኔም አብራቹኝ ስለነበራቹ አመሰግናለሁ ቻው ሰላማቹ ይብዛ🥹🙏

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 17 янв 2025

Комментарии • 1,1 тыс.

  • @MsrtDmsei-yz8cx
    @MsrtDmsei-yz8cx Месяц назад +132

    ሶፊ ሶፊ የምንልሺ ስለምንወድሺነው
    በቃ ታከበርሺን የጓደኞችሺን ምክር
    ስሚ።።።።አትሂጂ

  • @HayatNasir-m8u
    @HayatNasir-m8u Месяц назад +47

    ሶፊ አሪፍ አሪፍ ቪድዩ ስሪ እኛ እናበረታታሻለን ስደት አትሂጂ ተረጋጊ

  • @ሀውሊThio
    @ሀውሊThio Месяц назад +156

    ለጥላት ሀገር አይለቀቅም
    ለቁንጫ ቤት አይለቀቅም
    ለእንግዳ አልጋ አይለቀቅም ብላኛለች አያቴ😊😊😊

    • @tigisit2534
      @tigisit2534 Месяц назад

      ❤❤❤

    • @UmReyan-nv7em
      @UmReyan-nv7em Месяц назад +2

      ትክክል ይችን አነቢ

    • @Medinamdina
      @Medinamdina Месяц назад

      ወደዚህ ብትመጣ ይሻላታል ወላሂ የሶ ህይወት በሚዳያሰለወጣጂ የኔም የሶን ህይወት ሆኖብኚ ወደሰደት ሰመጣ አሁን ተሰተካክያለሁአልሀምዱሊላህ

    • @oz2769
      @oz2769 Месяц назад

      ❤❤😅

    • @ያረብሀያት
      @ያረብሀያት Месяц назад

      ሳህ

  • @heyathussen
    @heyathussen Месяц назад +66

    ሶፊ ለአንድ ወንድ ብለሽ ስደትን አትምረጭ ሀገርሽ ላይ መለወጥ ትችያለሽ አልሃምዱሊላህ ብለሽ ሀገርሽ ኑሪ ምንም የጎደለብሽ የለም

  • @umumiftah-x5d
    @umumiftah-x5d Месяц назад +107

    ሶፊ ተረጋጊ በአሏህ ይሁንብሽ ተይ ከነሡ ጋ አብረሽ ሥሪ ቤትሽን ቀይሪ

  • @SaedaHasan
    @SaedaHasan Месяц назад +53

    ሶፊ ስዳት ማቼም ምርጫ ሊሆን አይቺልም😢 ግን ዓላህ ያሳብሹዉን ሁሉ ያሳካልሽ 💔🥹

  • @Hayu-d8p
    @Hayu-d8p Месяц назад +82

    ሶፍየ ተረጋጊ አብሽሪ ሁሉም ያልፋል❤❤❤❤❤

  • @ToyibaYasin-ws8lq
    @ToyibaYasin-ws8lq Месяц назад +166

    ምርጥ🌹ባል🌹 ምርጥ🌹 አባት 🌹ምርጥ🌹 አስታማሪ 🌹ምርጥ 🌹አል አዛኝ 🌹ናፋቂ 🌹ምርጥ🌹 መሪ 🌹ምርጥ🌹 ነብይ🌹 ሙሀመድ 🌹ሰለሏሁ🌹 አለይሂ 🌹ዋስላም🌹ሰሉ አላ🌹ነብይና🌹ሙሀመድ🌹ጎራ ብሉ ወድቤታቺን አብረታቱን

    • @FadilaFadila-k6j
      @FadilaFadila-k6j Месяц назад +2

      S.a.w🎉🎉🎉

    • @aishasaeed1018
      @aishasaeed1018 Месяц назад

      ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም❤

    • @SaadRak-k4y
      @SaadRak-k4y Месяц назад

      ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
      ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
      ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

    • @نعيمهمم
      @نعيمهمم Месяц назад

      saw saw saw saw

    • @Medina-tr2bq
      @Medina-tr2bq Месяц назад

      SAW❤❤❤

  • @sabeebamasafi6443
    @sabeebamasafi6443 Месяц назад +226

    ወላሒ አታብዝው እዴ ሶፊ ተረጋጊ እዴ በዛ አንድ ወንድ ነው የሔደው ኤጭ አታብዢው ስደትን መመኘትሽ ያሥጠላል

    • @RabiyaGstachio
      @RabiyaGstachio Месяц назад +6

      በጣም ጅልበያት😂

    • @RaheemaRaheema-k9d
      @RaheemaRaheema-k9d Месяц назад +3

      በጣም ኤጭ

    • @لبابه-ه5ص
      @لبابه-ه5ص Месяц назад

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @FedilaRedwan-ny2um
      @FedilaRedwan-ny2um Месяц назад

      Bhonm halama tta heda gud aregat allha yesraw stew

    • @alahamalaham
      @alahamalaham Месяц назад +3

      አትፍረዱባትእኔምምርጫየ መልቀቅ ነዉ የሚሆነዉ እደሶነገርቢያጋጥመኝ

  • @amanuelbeyene1342
    @amanuelbeyene1342 Месяц назад +32

    ስደት ድሮና ዘንድሮ ኣንድ ኣይደለም ይቅርብሽ ይክፋሻል እመኚኒ።

  • @Sara-w1n7t
    @Sara-w1n7t Месяц назад +34

    እያመመሽ ወደ ስደት የማይሆን ነገር ነዉ ይቅርብሽ ሶፊ

  • @Shamatub
    @Shamatub Месяц назад +21

    ኧር ሶፍዬ ተርጋጊ ስደት አማራጭ አይደለም የሚመጣው ካለፈ አይብስም ኢንሻ አላሕ ስለዚሕ ተርጋጊ እሕቴ

  • @lulugetachew-wn5xt
    @lulugetachew-wn5xt Месяц назад +33

    ኡፍፍፍፍፍ ዙዙን አይቸ በጣም ውስጤ ተረበሽ አችም ሶፊ😢😢😢😢

  • @Sara-hj5uy
    @Sara-hj5uy Месяц назад +18

    ሶፊየ የሴቶቹ ልክ የኔ መልካም እንኳንም ተሻለሽ ደስ ብሎኛል ስለመጣሽ. ግን አንድ ነገር ልንገርሽ እህቴ ስዴት እንደት እንደሆነ ታቂዋለሽ እባክሽ ቀስ ብለሽ ተርጋግተሽ እሰቢ የኔ ልእልት የሴቶች በላይ

  • @Rahma-xz7mh
    @Rahma-xz7mh Месяц назад +35

    እረ ሶፊ ተረጋጊ ውዴ ስደት እደ በፊት መሰለሽ ወላሂ እኛም ሰልችቶናል ሀገርሽ ላይ ጠክረሽ ስሪ በዛላይ የልብ ህመም አለብሽ

  • @ateeakapptube5393
    @ateeakapptube5393 Месяц назад +21

    ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለ🎉ጽ ለራሱ ይከብዳል
    🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ
    🌹አንቱ የሁሉ በላጭ
    🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት
    🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ
    🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት
    🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ
    🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ
    🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ
    🌹አንቱ ያለም ብረሀን
    🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ
    የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብይሁኑ✍️🌹🌹💐

  • @ኩርቱ
    @ኩርቱ Месяц назад +48

    ሶፊ እባክሽ መገርሰስ ጠንክረሽ ስሪ የምትሉ ❤ላይክ

  • @Njat-o8u
    @Njat-o8u Месяц назад +35

    አልሀምዱሊላህ እንኮን ተሻለሺ ግን ስደት አትምጪበአላህ የኔውድ

  • @Fikirita-e30
    @Fikirita-e30 Месяц назад +18

    ሶፊነት ተረጋጊ አይዞሽ ስደት መፍትሔ አይደለም በማርያም 🙏😢😢😢

  • @ritabaqala3511
    @ritabaqala3511 Месяц назад +15

    እረ ሶፊ ስደት ይቅርብሽ በአላህ ስደት በጣም ያስጠላል ወላሂ እንደድሮ አይደለም ሁሉም. እንባ እያነባን ነው የምንሮው

  • @Dawntiwa
    @Dawntiwa Месяц назад +14

    የኔ ቆንጆ ሰለተሻለሽ ደስ ብሎኛል ግን ስደት አይተሽዋል ጠንካራ ሆነሽ ሀገርሽ ላይ ስሪ ማማ😢❤❤❤

  • @meditube4425
    @meditube4425 Месяц назад +9

    ዉነት ልፍስፍስ ነሽ ጀግና ትመስሊኝ ነበር ሶፊ ጥሩ እየሰራሽ ነበር ጠንክረሽ ሰርተሽ ዲክመትሽን ለሚመኙ ሰዉች ማሳየት ነበረብሽ እዛ አይናቸዉ እያየ 😏😏

  • @sarahmhomd6269
    @sarahmhomd6269 Месяц назад +21

    ተረጋጊ ሶፉየ ስዴት ድካም እንጂ
    ትርፍ የለዉም😢😮😮

  • @njoodkrieshan8283
    @njoodkrieshan8283 Месяц назад +9

    ወይኔ የኔማር ሁሉምኮ ያልፋል ሶፊየ እባክሽን እባክሽን እራስሽን ጠብቂ ተንከባከቢ አረ በአላህ ታገሽ ሁሉምኮ ያልፋል😢😢😢😢😢😢😢

  • @Zenab-k9q
    @Zenab-k9q Месяц назад +70

    የመዳም ቅመሞችየ ውድድድ አደርጋችሀለሁ❤❤❤❤

  • @Hanayotube1
    @Hanayotube1 Месяц назад +11

    አይዞሽ ሶፊ የደረሰበት ያውቀዋል ሁሉም ያልፋል 🎉🎉

  • @MaryemSeid3040
    @MaryemSeid3040 Месяц назад +357

    ሴት ልጅ ሲከፋት አልወድም የምትሉ

  • @CshZvz
    @CshZvz Месяц назад +6

    ነዱ አስለቃሰቺኚ ያምሪ ሴፊ ተይዉ ይቅሪባሽ ሰደት ምንም አያረግም እኔ እንደቺ አትይጂ ስበል ነበሪ ያመጠሁት አሁን ግን ያምሬን ስነግሪሽ ያምመጠበትን እዲል መዉጠች ቀለል ነዉ መመለስ ከበዲ ነዉ ያኔ ዉዲ ሁሉም ያልፈል እሸ አለ

  • @ዙለይካየመስቆቅመም
    @ዙለይካየመስቆቅመም Месяц назад +5

    ሶፊ እረፊ እነዚ ልጆች እያሳዝኑሽም እድለኛ ነሽ በጣም ነው የሚወዱሽ ተይ ለነሱ ስትይ ተይው😢😢😢

  • @Fato-oi1no
    @Fato-oi1no Месяц назад +45

    የኔ ናት እንደዉ ምን ይሻለናል በየትኛዉ እንኑር 😢ሲከፋን መደበቂያ በቃ ሀረብ ሀገር ሆነ ማለት ነዉ 😢😢❤❤🎉

    • @KadjaJeddah
      @KadjaJeddah Месяц назад +2

      አይ ውላህ😭😭

    • @Medinamdina
      @Medinamdina Месяц назад

      አወ እዚህ ይሻላል እነዛን አሰመሳይ ሰወቺ ከማየት ወላሒ የኔ ህይወት ልክ እንደሶ ተደበላልቆብኚ አጥቴ ቀረቶ ነዉ የመጣሁት😭😭😭😭😭በሀሳብ በጪቀት ተሰቃይቼ

    • @KadjaJeddah
      @KadjaJeddah Месяц назад

      አብሽረ። ዱንያ። ፈትናት።

  • @BirukTuba5335
    @BirukTuba5335 Месяц назад +208

    ኧረ ስደት ስደት እያላችሁ ወደ ሀገር የመምጣት አላማ ያላቸዉን አታሸብሯቸዉ የፈጣሪ ያለሽ እስኪ ቅመሞቼ ደምሩኝ

    • @AbGrace138
      @AbGrace138 Месяц назад

      እኮ ቀዳዳ ሁላ

    • @Elham-v9c
      @Elham-v9c Месяц назад +1

      ልግባ ብዬ ነበር ልቅር መሰለኝ

    • @RaheemaRaheema-k9d
      @RaheemaRaheema-k9d Месяц назад

      ረ የኔ ናት ጊቢ አታሥቢ

    • @samurai-h6y
      @samurai-h6y Месяц назад +1

      ​@@Elham-v9cእረ ግቢ እች ሞይ በያት አበዛችዉ

    • @حليمهااا-ج7ل
      @حليمهااا-ج7ل Месяц назад

      እንዴኤ እድሜ ዘላለማችንን የሰው ሀገር ምንም የተለየ ነገር የለምኮ ፀሐይ እንኩዋን ማናገኝበት ሀገር ትልቅ ቲኒሹ እያዘዘን እያንቋሽሸን አንገታችን ደፍተን ነው ምንሰራው ታዲያ ይሄን የመሰለ ነፃነት አግኝታ እየየ ወንድ ቶፊቅ ብቻ ነው እንዴ አሁንስ በዛ

  • @rawudasulman
    @rawudasulman Месяц назад +10

    ሶፍ እንኳን ታሸለሽ የኔውድ ታሽሎሽ ስላየውሺ ዳስቢሎኛል አለሀዱልለህ🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @NemahGoBEna
    @NemahGoBEna Месяц назад +9

    ወላሂ ሶፊ አበዛሺዉ ቲ አቺ ደሞ እሄ ሁሉ ሰዉ ይወድሻል ከአላህ በታች አለንሽ ሲሉሽ 😏 ምን አለ ስደት ላይ እኛም ምንመጣበት መገድ እየፈለግን ነዉ 😢

  • @berhmeth
    @berhmeth Месяц назад +14

    ሶፊዬ የኔማር እረተይ ማሬ ኡፍፍፍፍ ስደት የታባቱ ሶፊዬ 😢😢😢😢😢😢

  • @ffsadf9690
    @ffsadf9690 Месяц назад +7

    ለማንም ብለሽ አታልቅሽ በአላህ ተወከይ ያለፈውን እርሽ በአላህ ታገዢ ጠንክሪ የምን ስደት ነው ድጋሜ ፈተና ያጠነክራል ጠንክሪ

  • @MaryemSeid3040
    @MaryemSeid3040 Месяц назад +36

    ሴትን ልጅ የሚያከብር አላህ ያክብረው

  • @21-xe9tg
    @21-xe9tg Месяц назад +71

    ሶፊ በፍፁም እዳታደርጊው የምትሉ 👍😢

  • @tube6066
    @tube6066 Месяц назад +17

    ሶፊየ ይቅርብሽ ስደቱ ሁሉምኮ ያልፍል እዛው ተረጋጊና ጠንክረሽ ለመስራት ሞክሪ

  • @hadiyahadiya1659
    @hadiyahadiya1659 Месяц назад +12

    ኦረ ተረጋጊ ሶፊዬ ሥደት አትመኝ ሁለተኛ 😢😢😢

  • @sojoogoj6399
    @sojoogoj6399 Месяц назад +7

    ሶፊ ተሽሎሽ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል የኔ ልዪ ግን ስደትን ተመልስሽ አትምጭ ይበቃል ሀገርሽ ላይ ስሪ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @GdDh-u6f
    @GdDh-u6f Месяц назад +12

    ሶፊ ተረጋጊ በአሏህ ይሁንብሸ 😭😭😭💔💔💔💔💔💔

  • @GgHb-e4r
    @GgHb-e4r Месяц назад +12

    ኧረ ሶፊ የምር ምርጥ ጓደኛ አለሽ አብረሻቸው ስሪ ስደት አትመኚ በዛ ላይ አንድ ወንድ ነው የሄደው ለዛውም ወንድ ማይባል ላቺ የተሻለ አዘጋጅቶልሽ ነው ሚሆነው😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @SsS-vg9pv
    @SsS-vg9pv Месяц назад +2

    ሱፊየ አይዞሽ ተዋት ስትወጣ ስትገባ ብዙ ሚያቆስላትን ነገር ከማየት ከነገሮች ራቅ ብላ ብትኖር አሪፍነው❤❤❤

  • @hawamohammed9876
    @hawamohammed9876 Месяц назад +9

    ወላሂ ተይ ሶፊየ ምርጥጎደኞችናቸው እናሁሉምያልፍል ታገሺየምር እረዳሻለሁ እኔም ስለደረሰብኝ ግንወላሂ እሚረዱሺ ጎደኛአለሺ አንችኮ እና ተይ በገርሺላይ ስሪ❤❤

  • @NameLost-ll2ky
    @NameLost-ll2ky Месяц назад +11

    ሶፊዩ ተረጋጊ የኔ ውድ አብሸሪ ሁሉም ነገር ያልፋል እህት 😢😢♥️♥️🎉

  • @አማራዊቷ
    @አማራዊቷ Месяц назад +7

    ሶፊዬ 😢አይዞሽ ማማ ጠንካራ ሁኚ ስደት ይቅርበሽ ተይ 😢

  • @Feenaaxahirii
    @Feenaaxahirii Месяц назад +9

    😢😢😢😢😢hin demini walyii bilayaa rabii jedhii 😢😢😢

  • @KalidAbdu-h1q
    @KalidAbdu-h1q 11 дней назад

    ውይ ሦፊ ሥደት ይቅርብሽ እርዚቅ ከአላህነው ላች ያለው አለ።ምርጥ ጓደኞች አሉሽ ።ሀገር ይሻሌል ውደ

  • @MaskaraMaskara-h2u
    @MaskaraMaskara-h2u Месяц назад +4

    ሶፊ ሁሉም ያልፋል ተረጋጊ❤❤❤❤

  • @ffgf4765
    @ffgf4765 Месяц назад +1

    አለሀሀምዱልላህ እንኳን ታሸለሽ ሶፈ ማቼም እንደይከፈሽ❤❤❤

  • @Zizufandisha03
    @Zizufandisha03 Месяц назад +5

    በናትሽ ሶፊ አንች ስትሄጂ እኮ የመምጣት ሃሳብ ያላቸዉን አየከበርሻቸው ነዉ ባአላህ አትሁጅ

  • @ZinetMuhamed-o2w
    @ZinetMuhamed-o2w Месяц назад

    ሦፊየ ተረጋጊ ሁሉም ነገር ያልፋል አልፈሻዋል ከባዱን ጊዜ ሥደትን አትምረጭው ለጠላቶችሽም ደሥታን አትሥጫቸው ምርጥ ጎደኞችሽን አታሥከፊያቸው ከሀገርሽ ሥሪ የኔ ውድ እህት

  • @ibsaahirnam.mobaile5118
    @ibsaahirnam.mobaile5118 Месяц назад +8

    Sofiyyeee baga ngyn fayyitee nuf dhuftee hedduun si jaalladha

  • @Topg-z6d
    @Topg-z6d Месяц назад

    የኔ ዉድ ተረጋጊ ሶፊ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AaA-kb8zt
    @AaA-kb8zt Месяц назад +7

    ሶፊየ ስደት አንነግርሽም ታውቂው አለሽ በጣም ነው የሚያስጠላው ማን እንደሀገር😢😢

  • @zufanzufan866
    @zufanzufan866 Месяц назад +1

    የኔ ውድ ትችያለሽ ሁሉንም ፍቅር ሀያል ነው ሁለመናን ይቀማል እና ጧት ማታ የምታየው ስላደማት ነው አቦ ያረቢ

  • @ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን

    እኔ ተዋት ትሂድ ነው የምለው በተለይ አውሮፓ ከሆነ ❤❤❤❤ሶፊ አላህ ያረጋጋሽ

  • @rehimaniguse1759
    @rehimaniguse1759 Месяц назад +2

    Sofi alahn Fri athiji 🤲🤲be alah ykrbsh sdetn mefthe atadrgi biyans ene Nadu ayasaznushm❤

  • @زينبلمى
    @زينبلمى Месяц назад +28

    ስደት አትግቢ እባክሽ አድለራስሽ አላህ ይድረስልሽ ውይስደት😰😰ሶፊ ሲከፋሽ ማየት አንፈልግም የምትሊ👍👍

  • @AddiseBekele-v6r
    @AddiseBekele-v6r Месяц назад

    Sofi l love you so so much God you are so girl❤❤❤❤❤ you are so sweet ❤❤❤❤❤ don’t go anywhere!!!!

  • @Qamariyaaturaa
    @Qamariyaaturaa Месяц назад +17

    Namni afaan koo kana dhagetani matii nafi ta.a please please 😊

  • @YekiteYekite
    @YekiteYekite Месяц назад +1

    ሶፍየ የኔ ውድ እንኳን ደህና መጣሽ እንኳንም ተሻለሽ ደስ ብሎኛል

  • @sikosilo7773
    @sikosilo7773 Месяц назад +3

    አረ ሶፊዬ ተይ ስደት ምርጫ አይደለም በቃ ሁሉምኮ ያልፋል ኢንሻላህ 😢 ኸይር ኢንሻሏህ

  • @semutueb1304
    @semutueb1304 Месяц назад +1

    ሶፊ ወላ እዳትሳሳች ለሰውብለሽ ስደት በቃሽማሬ ቤትሽን ቀይሪ ዝክሪያትሽንበሙሉ እጅስደት😢😢😢ላላላላላላላላላላላላላ

  • @sikosilo7773
    @sikosilo7773 Месяц назад +4

    ማንን ደስ እንድለውነው ተይጂ ሶፊዬ ጠንክረሽ እንደማሳዬት ጭራሽሥደት😢 ተይ ሶፊዬ አስቢበት

  • @sofiabadri8350
    @sofiabadri8350 Месяц назад +2

    وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته
    ماشاء الله
    الحمد الله
    እኳንም አላህ ለዚህ አበቃሺ ሶፊያ

  • @ابراهيمالجلاد-ز8ز
    @ابراهيمالجلاد-ز8ز Месяц назад +3

    ሶፊየየኔውድስለተሻለሽ,ደስብሎኛል,የኔውድተረጋጊሁሉምያልፋልየግዜጉዳይነው❤❤

  • @nanikasa7078
    @nanikasa7078 Месяц назад +1

    ሶፍዬዬ ቆንጅዬዬ በርችልኝ may gad bless uuu be strong OK love uuuu❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @سارهاثيوبيا-ج3ظ
    @سارهاثيوبيا-ج3ظ Месяц назад +12

    እናትሽ ቤት አደለም የምትሂጂዉ አስቢበት ቆንጆ

  • @toybamohammed5035
    @toybamohammed5035 Месяц назад +2

    መልሰሽ ስደት ደህና እየሰራሽ አይደል እደ ለምን ችግርሽን ተጋፍጠሽ አታልፊም የምን መሸሽ ነው ወላሂ አናደዲሽኝ

  • @MaryemSeid3040
    @MaryemSeid3040 Месяц назад +14

    ሶፊ ተረጋጊ የምትሉ በላይክ

  • @BealaNaif
    @BealaNaif Месяц назад +1

    ሶፍየ ተረጋጊ አብሽሪ ሁሉም የልፋል🥰🥰💖🎉😢😢

  • @አልሀምዱሊላህ-ዙዙ
    @አልሀምዱሊላህ-ዙዙ Месяц назад +3

    ሶፊነቴ ተረጋጊ እህቴታይ ሁሉምያልፋል በአላህ ተወከይእህህህ😢😢😢

  • @hayatSeid-k4i
    @hayatSeid-k4i Месяц назад

    የኔ ውድ እህት አላህ ይርዳሽ ❤❤❤❤❤

  • @الحمداللهعلكلحال-ن4ع
    @الحمداللهعلكلحال-ن4ع Месяц назад +7

    እረ ሶፊ አላህን ፍሪ ታይጅ አገርሽ ላይ መስራት እየቻልሽ ስደት

  • @Myወሎ
    @Myወሎ Месяц назад +13

    #ሶፊ ተርጋጊ ስዴትን አማራጭ አታድርጊ አይተሸዋል ስዴት እንዴ ፊቱ አይደለም ሀቢበቲ ስራ አተን ተቀምጠናል ስለዚህ አልሀምዱሊላህ ብለሺ ጉዞ ወዴፊት በይ ሶብር አድርጊ ለምቀኛ በር አትክፈች ምቀደኛ ደስ አይበለው የሆድሺን በሆድሺ አድርገሺ ፈታ ቀብርር ጀንን ብለሺ ስራሺን ቀጥይ😢😢😢 0:33

  • @fafi-3rd
    @fafi-3rd Месяц назад +9

    እረ ሶፊ ተረጋጊ ሳኡድስ ምግብ መርዘው ከሞትአፋፍ አይደል ተርፈሽ እዚህ የደረስሽው ከዚህ የካፈ ቻሌንጂአለ 😢ምነው ያን ጊዜ እረሳሽው ተደስተሽ የኖርሽበት ስደት አስመሰልሽው

  • @የበራሀዋእርግብ
    @የበራሀዋእርግብ Месяц назад +1

    ሶፊያ እራ ተፈትኩ አትበይ ደሞ አልሀምዱሊላህ በይ ምንሆሽ. አታካብጂ ወላሂ ይህ ፈትና አይደልም ተማሪበት እልቅ ናድያ ደሞ አትጩሂ እሱ ምንያድርጋት ክፈልገይ ትሂድ ትሞክረዉ አሁንም ቢሆን ወንድ ቢሂድ ወንድ ይመጣል አትጨማለቂ ሆ አሁንስ አበዛሺው

  • @amira8614
    @amira8614 Месяц назад +47

    የሴት ልጅ መደብቂያ አረብ ሀገር ብቻ ነው 😢😢

    • @Ismil-c8c
      @Ismil-c8c Месяц назад

      😢😢😢

    • @almasababa-x8o
      @almasababa-x8o Месяц назад +1

      😢😢😢አለመታደላችን አሁንስ ተሰደን አለቅን መቸነው ባገራችንላይ ደስተኛ እምንሆነው አገር ሰላምሁኖ😢😢

    • @HfhJhu-q4i
      @HfhJhu-q4i Месяц назад +1

      Awo walhi sa

  • @mareym-gy4ii
    @mareym-gy4ii Месяц назад +2

    የኔ ውድ አይዞሽ እዛው በርቺ እዚ ምንም ዋጋ የለውም ድካም ብቻ😢😢😢❤❤❤

  • @Xayuuoro
    @Xayuuoro Месяц назад +10

    Woyii sofii hin dogogorin😢gamashun biyaa namaa kesa hin jiru biyaa ufi malee😢

    • @Xayuuoro
      @Xayuuoro Месяц назад

      Kota mati nafi ta'a ijoleen tenyaa

  • @mulatuayele5168
    @mulatuayele5168 Месяц назад +2

    ሶፊ እንዲህ የሚያስጨንቃትና የሚያበሳጫት በፍልቅልቋ ፈኪያ ላይ ያደረገችው 1) የክህደት ስራ 2) "ላም ባልዋለበት ኩበት ለቀማ" የከፈተችው ስም የማስጠቆርና የማስጠላት ዘመቻ እንቅልፍ እየነሳት ነው!!

  • @seidTube854
    @seidTube854 Месяц назад +9

    አላህ ወደ ዱሮ ደስታሽ ይመልስልሽ እህቴ

  • @lubabayimam4598
    @lubabayimam4598 Месяц назад +1

    በስደት ለውጥ የለም ሶፊ ተረጋጊ አባቴ ሙቶብኝኮ አይዞሽ የሚለኝ አጥቼ የመዳም ኩሽና ነው አልቅሼ የቀረሁት ምነው በሀገሬ ሁኜ ጩሄ አልቅሼ በወጣልኝ 💔💔💔😭😭😭

  • @kemilatademmhommed5038
    @kemilatademmhommed5038 Месяц назад +2

    አሁንስ አሥጠላሽኝ ኤጭ ማፍቀር ባቺ የተጀመረ አስመሰልሽው በኢማንሽ ደካማ ስለሆነሽ ነውጂ አላህ የሚፈትነው የሚወደውን ነው እኔ ካቺ በላይ ብዙ አሳልፌ አለው አልሀምዱሊላህ አላህን አጥብቀሽ ያዠ በቀረባቹኝ ልክ እቀርባቹሀለው ነው ያለው

  • @AlmazDereje-uy1uk
    @AlmazDereje-uy1uk Месяц назад +2

    ሶፌ የኔ ቆንጆ በርቼ ❤❤አረብ የምትይዉን አንሰማም ተይ ❤❤❤❤❤አንቼ ጀግና ነሽ ❤❤❤ሔወት ወደፊት ❤❤❤❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌷🌷🌷🌷🌷🌹🌹🌹🌹

  • @emu-yenata-lig-negn
    @emu-yenata-lig-negn Месяц назад +3

    ሴቶችየ ሲከፍቹ አልወድም😢ሶፊየ የኔ ቆንጆ ድጋሚ ስደት እንዳትመጭ። በዛ ላይ እያመመሽ ነው ጥሩ አይደለም እሽ❤ስደት 😢

  • @Taito-b9e
    @Taito-b9e Месяц назад

    ሶፈየ የኔ የዋህ❤❤❤❤

  • @Sossina-qm5bw
    @Sossina-qm5bw Месяц назад +3

    ሶፊ እግዚአብሔር ይማርሽ እባክሽ ስደት ይብቃሽ ያልፋል

  • @Cgggyh
    @Cgggyh Месяц назад +4

    ወላሂ ተይ ሡፊየ ለጎደኞችሽ ስትይ ተይ አትሰደጅ 😢😢😢😢

  • @zehara5
    @zehara5 Месяц назад +2

    ሶፊ እንኳን ተሻል አልሃምዱ ሊላሂ በርችልን ውዴ❤❤

  • @Rcc-l2u
    @Rcc-l2u Месяц назад +1

    ሶፊተይ ለሰዉብልሽ ሀገርሽን አትልቀቂ ይዞሽ

  • @fatumamhd
    @fatumamhd Месяц назад +3

    Sofiyeh yeneh wudd taragagi sidat yekribish😢😢😢

  • @yanatanenat
    @yanatanenat Месяц назад

    ማንን ደስ እድለው ነው የምትሰደጅው በሀገርሽ በ2 እግሮቹህ ቁመሽ ለጥላቶችሽ ማሳየት ነው ያለብሽ ሶፊነት 🙏🥰🥰🥰

  • @ኢክራም
    @ኢክራም Месяц назад +4

    ወላሂ ሶፊጡሩአደለምስደት እዳውም ሀገርሽላይ ነውከፍማለት ያለብሽ

  • @سارةيوسف-م4ذ
    @سارةيوسف-م4ذ Месяц назад +1

    አሁንስ አበዛሽው በአላህ ምስጋና የለሽም በሰደት ተማምነሽ አላህ የሰጠሽን ደስታ በአገርሽ ላይ ከካድሽ ዉጭና እኛ በስደት የቀመስነዉን ስትቀምሺ ነዉ አላህን ይቅር በለኝ ብለሽ እንደገና አልቅሰሽ ትለምኛለሽ እሺ እንዳትረሺ ጥጋብ እንደዚህ ነዉ የሚያረገዉ 😮😮😮😮😮😮😮

  • @bintahmed
    @bintahmed Месяц назад +9

    እረ በቃሽ አትጨማለቂ ወድ ቢሄድ ወድ ይመጣል ሲጀመር አላህ ላች ስላላለውነው የተለያዩሽው ምነው ከሱውጭ አልኖርም አልሽ በቃሽ እደህፃልጅ አትሁኒ ጀግና ሁነሽ ራስሽን ቀይሪ በሀገርሽላይ

    • @ሡሡuser-nh6sy1vf4y
      @ሡሡuser-nh6sy1vf4y Месяц назад

      ታዳ ስድቡን ምን አመጣው😏😏

    • @ኡሙኹበይብ
      @ኡሙኹበይብ Месяц назад

      _ሚድያዉ ሁሉም ሶፊ ሶፊ ሲሏት ቀበጠችኮ ሆ እንደዉም ሚድያላይ እየተወጣጠረች እና እየተገፋች_
      _ ከምትሰራዉ ብር አረብ አገር ድኗንም እየተማረች አላማ ያላት መሆን ትችል ነበር ።ቀበጠችኮ ካሜራ አድርጎ ጭቅጭቅ😊 _

  • @UmReyan-nv7em
    @UmReyan-nv7em Месяц назад +1

    ሶፊ ምን አልባት ቤት ክራዩ. ምናምን ከብዶሺ ከሆን ናዱ ጋ አብራቹህ አንዴ ቤት ተከራዩ እንዲም አብሮቹህ ለክራዩ እዲቀንስላቹህ ታዳ ጥንቃቂ አረጉ አንድ ወድ እና አንድ ሴት ብቻቸውን ከሆኑ 3እኛ ሺይጦን ነው ይባል የለ ሰለዚህ ጥንቃቂ ይኑራቹ ከዛ ተጋግዛቹህ ኑሩ

  • @ሀሊመትHalimet
    @ሀሊመትHalimet Месяц назад +4

    ሶፊየ😢❤❤🎉🎉🎉እንኳ፡ተሻለሽ፡ኡፍፍፍ❤❤❤❤፡አልሀምዱሊላህ!!እህቶቸ፡ደምሩኚ፡የስደት፡እህታችሁነኚ😢❤

  • @SisayGemech
    @SisayGemech Месяц назад

    Sofii yeyaa rasuu sasaxalayii idatii machii banatii😢😢😢😢😢😢😢