ቅዱሳን ከሞተ በኋላ ያማልዳሉ?

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 янв 2025

Комментарии • 59

  • @EtaferawSleshi
    @EtaferawSleshi 10 дней назад +2

    Kale hiwot. Yasemalin wudu. Memhrachin
    Ye agelglot zemenhin. Yarzmilin❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @orthodoxtewahidoethiopia1384
    @orthodoxtewahidoethiopia1384 13 дней назад +4

    ስንት ሊቃውንት ያሏት እምዬ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እንደ እናንተም አይነት መምህራን ልጆችን ያፈራች አሁን ላይ የሁሉ መዳረሻ መዳኛ መጠለያ መሆኗን ሊያዩ ሊያምኑ ለሚሹ ከዚህ የተሻለ ጊዜ የለም፤ ሁልጊዜም እንደምለው ስለ ሊቃውንቱም ስለ እናንተም የድንግል ማርያም ልጅ መድሐኔዓለም ክብርና ምስጋና ለርሱ ይሁን 🙏🙏🙏

  • @yadahabate
    @yadahabate 13 дней назад +6

    ቅዱሳን ከሞቱ በኋላ ስለ እኛ ይማልዳሉ እና ቤተክርስቲያን ወደሞቱ ቅዱሳን ይፀ ልያሉ በጣም የሚለያዩ ነገሮች ናቸዉ ። እስኪ እስከ 250 አመተምህረት ድረስ ወደ ቅድሳን የፀለየ አባት ንገረኝ ? ምስኒያቱም እስከ 250 አመት ድረስ ብዙዎች ስለ ፀሎት ፅፈዋል የትኛውም አባት ወደ ሞተ ቅዱሳን የፀለየ የለም።

  • @Mihretyebezalat
    @Mihretyebezalat 14 дней назад +2

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን እንቁ መምህራችን 🙏❤

  • @selamawitgetachew437
    @selamawitgetachew437 14 дней назад +3

    ፈጣሪ ጤናን ሰላምን እውቀትን አብዝቶ ያድልህ

  • @shimeliskassahun584
    @shimeliskassahun584 14 дней назад +4

    ወዳጀ የመትረፍረፍ ዘመን ኦርቶዶክስ መቶላታል ተባርከናል ወንድሞች በዙልን ተመስገን ❤❤❤ ይበል "ስለ ስእለ አድህኖ ስራልን እባክህ""ተባረክ

    • @ygeremusisay6797
      @ygeremusisay6797 13 дней назад

      Are wndm and enkuan ye bible verse sayawera endih tlaleh demo yuhans raey lay yalut kdusan slerasachew dem bekel teyeku enji sle lela aydelem

    • @nehemiathebuilder1995
      @nehemiathebuilder1995 13 дней назад

      ​@@ygeremusisay6797 ተባረክ 🙏

  • @AMEN12728
    @AMEN12728 12 дней назад

    የጌታ ጸጋ ይብዛልህ!!!🙏🙏🙏🙏

  • @AlemLemma-b8r
    @AlemLemma-b8r 13 дней назад

    ❤❤❤ ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @S.Bazezew
    @S.Bazezew 9 дней назад

    Ake Egziabher tsegawun yabzalh 💚💛❤🙏

  • @مسراتانجي
    @مسراتانجي 13 дней назад

    አክሊል,ፀጋወን,የብዛልህ,እግዛቤሔር,ይጠብቅህ

  • @የድንግልማርያምልጅነ-ለ1ኰ

    Amen ❤Amen ❤Amen ❤Kale Hiwet Yasemaln Wendmachn Ake 🥹😇💕🥰🙏🏾😍✝️✝️✝️

  • @damakasie5855
    @damakasie5855 13 дней назад

    ተባረክ

  • @SolomonWeldesenbet-w8q
    @SolomonWeldesenbet-w8q 13 дней назад

    ቃለህይወት ያሰማልን ኣኬ

  • @RahelTariku-c5h
    @RahelTariku-c5h 14 дней назад +1

    አተ ምርጥ አስተማሪ ነክ እኮ አኬ በርታልኝ

  • @ገብረስላሴስላሴ-ዠ5ዀ
    @ገብረስላሴስላሴ-ዠ5ዀ 14 дней назад

    ቃለ ሂወት ያሰማል አኬን

  • @yehtsanatweg
    @yehtsanatweg 10 дней назад

    Wey ake❤

  • @DeguAlemu
    @DeguAlemu 12 дней назад

    Yenne wondme sinwodhi❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SenayWedi21
    @SenayWedi21 14 дней назад

    አኬ ክርስቶስ ክክፍእ ይጠብቅህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TigistJemal-nm4pn
    @TigistJemal-nm4pn 14 дней назад

    ❤❤❤❤❤

  • @yordica-h2q
    @yordica-h2q 13 дней назад

    ተባረክ ወንድሜዋ

  • @playgame9052-z2j
    @playgame9052-z2j 4 дня назад

    ቅዱሳን ከሞቱ በኋላ ስለ እኛ በምድር ስላሉት በ ራዕይ መጽሐፍ እንደሚጸልዩ ይናገራል ነገር ግን ለእነሱ ጸልዩልን ስላልን ሳይሆን እራሳቸው በምድር ያለውን ስለሚያዩ ነው፣ እናም እኛ ለእኛ ጸልዩ የሚል ቃል የትም

  • @enatAsefa-o8e
    @enatAsefa-o8e 14 дней назад

    ❤❤❤❤❤way ake tabarek

  • @AbelSendekie
    @AbelSendekie 14 дней назад

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @لوبب
    @لوبب 13 дней назад

    ❤❤❤❤🙏

  • @mulualemguade629
    @mulualemguade629 14 дней назад

    ቅዱሳን የሚባሉት ከሞት በኋላ ስለራሳቸው ደም ፍርድ የጠየቁትን ሳይሆን ስለ ሌሎች ሰዎች ምልጃ እንዳቀረቡ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ማስረጃ ስጠን።

    • @FekaduMelkie
      @FekaduMelkie 14 дней назад

      " ከሰማይም። ከእንግዲህ ወዲህ በጌታ የሚሞቱ ሙታን ብፁዓን ናቸው። መንፈስ። አዎን፥ ከድካማቸው ያርፉ ዘንድ፥ ሥራቸውም ይከተላቸዋል ይላል ብለህ ጻፍ የሚል ድምፅ ሰማሁ።"
      (የዮሐንስ ራእይ 14:13)

    • @Zereyakobtebiban
      @Zereyakobtebiban 13 дней назад

      ​@@FekaduMelkieሲጀመር ያሁን መመሪያ ሳይሆን ስለሚመጣው ኪዳን በትንቢት ወይም በራዕይ የታየ ነው

    • @FekaduGirma-r3i
      @FekaduGirma-r3i 12 дней назад

      Not only intercede finally they sit down on judgment chair.

  • @mariyammariya5773
    @mariyammariya5773 13 дней назад

    ወንድማችን ኩራታችን እኬ ክበርልን እግዚያብሔር ይጠብቅህ ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን በርታልን ❤❤❤❤❤

  • @ElishaTesema
    @ElishaTesema 13 дней назад +1

    ስለ ምልጃ የተሳሳተ መረዳትን ነው የማየው እ/ግ በክርስቶስ ሆኖ አየማለዳ ነው ሰዎችን ወደ እኔ ኑ እያለ አሁን የማየው መረዳት ግን ሰዎች ወደ እ/ግ መቅረብ ፈልገው ሌላ አማላጅ እየፈለጉ ነው ጳውሎስ ሲናገር ግን እ/ግ ሰዎችን ተመለሱ አያለ ነው። አንድ ሰዉ ከሞተ በኋላ አይማልድም ሳይሞት ያለ ክርስቲያን ግን ክርስቶስ ወደ እርሱ እየጠራህ ነው ከአለህበት ያልተስተካከለ አካሄድ ተመለስ ነው የሚለው ማንም አሁን መመለስ እና ክርስቶስን መከተል ብቻ ነው ያለበት የአስተማርከው ስለ አካል እዚህ ምድር ላይ የላለ አገልግሎት እንጂ በሰማይ ስላለ አይደለም ከፍቅር በቀር እምነት አገልግሎት ቢሆን እዚሁ ቀሪ ነው ፍቅር ግን ይቀጥላል። 2ኛ ቆሮንቶስ5፥19: እግዚአብሔር በክርስቶስ ሆኖ ዓለሙን ከራሱ ጋር ያስታርቅ ነበርና፥ በደላቸውን አይቆጥርባቸውም ነበር፤ በእኛም የማስታረቅ ቃል አኖረ።
    20: እንግዲህ እግዚአብሔር በእኛ እንደሚማልድ ስለ ክርስቶስ መልክተኞች ነን፤ ከእግዚአብሔር ጋር ታረቁ ብለን ስለ ክርስቶስ እንለምናለን። ሉቃስ16 ፥30: “እርሱም፦ ‘አይደለም፥ አብርሃም አባት ሆይ፥ ነገር ግን ከሙታን አንዱ ቢሄድላቸው ንስሐ ይገባሉ፡’ አለ።
    31: ‘ሙሴንና ነቢያትንም የማይሰሙ ከሆነ፥ ከሙታንም እንኳ አንድ ቢነሣ አያምኑም፡’ አለው።”

    • @Ewunetin
      @Ewunetin 11 дней назад +2

      ትክክል ትክክል ትክክል

  • @Ewunetin
    @Ewunetin 11 дней назад +1

    ምን ማሥረጃ አለሕ መፅሐፍ ቅዱስ የሚናገረው ሌላ አንተ የምታወራው ሌላ አማላጃችን አስታራቂያችን መካከለኛችን ጌታችን መድሓኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው መንገድም ሕይወትም በሩም እኔ ነኝ ነው ያለው እውነታ ይሔ ነው ዝም ብለሕ አትዘባርቅ ተማር በመጀመሪያ መፅሐፍ ቅዱስ አንብብ በቃ መዳን በሌላ በማንም የለም እንድንበት ዘንድ የተሰጠን ሥም ከሠማይ በታች ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው ።

    • @yonashaileslase3498
      @yonashaileslase3498 7 дней назад

      ውሸት ቀጥፈሃል 😂

    • @Ewunetin
      @Ewunetin 7 дней назад

      @yonashaileslase3498 መጽሐፍ ቅዱስ አንብቡ አታምኑም

    • @yonashaileslase3498
      @yonashaileslase3498 6 дней назад

      @@Ewunetin ወንድም ጥቅሶች ለራስ አጀንዳ ሳይሆን ለግዚአብሄር አጀንዳ ብቻ ነው የተፃፋት

  • @befkaduezra-wb2xr
    @befkaduezra-wb2xr 13 дней назад

    የመናፍቃን መድሀኒቶች የፔንጤ መዶሻዎች

  • @wgt19
    @wgt19 5 дней назад

    Can you add the name of your RUclips in English language to be more searchable for those who don’t have an Amharic font ?

  • @Teshoma954
    @Teshoma954 12 дней назад +1

    ከመፅሐፍ ቅዱስ ጋራ የሚቀራን ትምህርት ነው ትውልዱን ለመሸወድ አትሞክር

  • @destalegesse6986
    @destalegesse6986 9 дней назад

    Sola scripture
    ማስረጃህ ከመፃሐፍ ቅዱስ ብቻ ሊሆን ይገባል

  • @destalegesse6986
    @destalegesse6986 9 дней назад

    የአቤል ደም ይጮሀል የሚለዉን መጽሐፍ ቅዱስ ይማልዳል ይለዋልን?

  • @MulukenMuseofficial
    @MulukenMuseofficial 11 дней назад

    "Analogy proves nothing" they say

  • @Senaitshimelis-vm1fy
    @Senaitshimelis-vm1fy 14 дней назад

    አኬ በማርያም አስተምረኝ

  • @yade716
    @yade716 13 дней назад

    ልክ እንደ እግዚአብሔር ከምድር የሚጸለየውይን ጸሎት ይሰማሉ እያልከን ነው? ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ በቀር ወደ የትኛውም መንፈሳዊ አካል የምትጸልየው ጸሎት የጣኦት አምልኮ ነው፤ በኃዋርያት ዘመንም ያልነበረ ልምምድ ነው።

    • @yadahabate
      @yadahabate 13 дней назад

      Betam Tikikil Enem Eyalkut neber ! Eske 3 gnaw meto kifle zemen dires Wede Motu kidusan yitseleyal yemil timihirt yelem ! Tawukaleh Masreja bilewu meteksauchewu Masrejawoch Gebten snayachewu Miyawerut Lela new !

    • @yade716
      @yade716 13 дней назад

      @@yadahabate እነሱ የሚሉት “ቤተ ክርስቲያን ክእግዚብሔር ቃል በላይ ናት” ነው። ታሪክ የሚያሳየን ደግሞ ቤተ ክርስቲያን ከተመሰረተችበት ጊዜ ጀምሮ ከስህተት ወጥታ አታውቅም። ስልዚህ የተሳሳተ ልምምድን ክማቆም ይልቅ ልምምዱን እያስቀጠሉ እዚህ ደርሰዋል። እፍሪካ ውስጥ ቀድሞ የሞቱ ዘመዶቻቸውን የሚለማመኑበት እምነቶች አሉ። ወደ ሞቱ የቤተ ክርስቲያን ሰዎች የሚጸለይበት ልምምድ መናፍስትን ክሚያመልኩ ባህላዊ ኃይማኖቶች የመጣ ልምምድ ነው። የሞቱ መናፍስትን መለማመን ደግሞ በእግዚ አብሔር ዘንድ አስጠያፊ ልምምድ አንደሆነ ተገልጿል። ይህ ደግሞ ልለሳኦል ውድቀት ምክንያት ሆኗል። የእኛን ስጋ የለበሰና ድካማችንን የሚረዳ ኢየሱስ እያለ ለምን ወደ ሞቱ ሰዎች እንጸልያለን?

  • @ShegerHomes3
    @ShegerHomes3 9 дней назад

    እሺ መምህር አክሊለ ወደ the triumphat church or the church in paradise እንዴት መጸለይ እንዳለብን ደግሞ ከ እ/ር ቃል እያጣቀስክ ብታስተምረን።😊😊
    እንደው እየነጠልን ወደ ጢሞቲዮስና ሲላስ እንጸልይ? ወይስ ስእል አሰርተን፡ ሳር ጎዝጉዘን፡ እጣን አጫጭሰን፡ ቀናት መድበንላቸው፡ መዝሙርና ቅኔ ሰርተንላቸው፡ በእነርሱ ስም ለሰዎች ድፎእና ፍርፍር እያበላን ስእላቸው ፊት ዝቅ ከፍ እያልን እየሰገድን መዝሙር እየዘመርንላቸው በጭንቅ ጸሎት እየለመንላቸው ከእ/ር ጋር እባካችሁ አስታርቁን ደግሞ ልመናችን በእናንተ በኩል ስለሚፈጥን ልመናችንን ወደ ዙፋኑ አቅርቡልን እያልን ጉቦ ወይም ስእለት እየሰጠን በክርስቶስ ያገኘነውን ዘላለማዊ ህይወትና የማይለወጥ ልጅነት እናቃልል?😢😢😢😢

  • @ge821
    @ge821 13 дней назад

    ግን የእሱን RUclips ማስተዋወቅ ይሻላል ወይስ ከዛ ገፅ እየሰረቁ እዚህ መለጠፍ ? ይሄ ነውር አይደለምን ?

  • @meseretbiru7041
    @meseretbiru7041 13 дней назад

    እኔ ግን ጥያቄ አለኝ? በቅዱሳን ልመናና ምልጃ ሀጢአታችን መሰረይ እየተቻለ አምላክ ሰዉ በመሆን ያን ሁሉ መከራ መቀበሉ ,በመስቀል መሰቀሉ መዋረዱ,በጥፊ መመታቱ,የማይሞተዉ,በሰዉ ሐጢአት ምክንያት መሞቱ ለምን አስፈለገ?ከንቱ ሞት ነበረ ማለት ነዉ?
    ንጽጽሩ ክርስቶስ በሰወች ሀጢአት ምክንያት የከፈለዉ ዋጋ እና በምልጃ የሚገኘዉ መዳን መካከል ነዉ። ለማወዳደር የሚከብድ ጉዳይ አይመስላችሁም ስታስቡት?መገረፉ,መሰደቡ,በጥፊ መመታቱ,በመስቀል መሰቀሉ,ህማሙ,ደሙ ፈሶ መሞቱ , የክርስቶስ ሞት ሞኝነት ነዉእንድንል ያስገድደናል።በምልጃ,በመላእክት ተራዳይነት,በስራችን ቀላሉ መንገድ መዳን ከተቻለ ? ለምን ሞተ?😢 ..በከንቱ መሞቱ ያሳዝናል። ?😥 ጽድቅስ በስራ ከሆነ እንግዲያስ ክርስቶስ በከንቱ ሞተ ያለዉ ጷዉሎስም እንደዚህ ለምናስብ ሰወች ይመስለኛል። የሀጢአት ደሞዝ ነዉ። ሀጢአት የሌለበት ሰዉ መሞት አይችልም። ኢየሱስ ክርስቶስ የአለሙን ሀጢአት በእርሱ ላይ ሲያደርግ ነዉ ለመሞት ብቁ ሆኖ የተገኘ። ታዲያ በክርስቶስ ሞት እና በፈሰሰዉ ደሙ ለመሰረይ ያልተቻለ ሀጢአት እንዴት ነዉ በቅዱሳን ሰወች ‘’ምልጃ ‘’ ይሰረያል ብሎ ማሰብ እና ተደላድሎ መቀመጥ የሚቻለዉ?አይከብድም?? የምር እርግጠኛ ሆነህ ነዉ የምታስተምረን? ,ልብህ እርፍ ብሏል?ብትሞት በርግጠኝነት መንግስተሰማይ ትገባለህ?ለሚከተሉህ ሰወች ሀላፊነት ወስደህ እርግጠኛ የሆንክበትን ነገር ነዉ የምትነግራቸዉ? ወይስ ብቻህን ስትሆን በጥያቄ ትብሰለሳለህ,ታለቅሳለህ? የክርስቶስሞትና መከራ,የፈሰሰዉ ደሙ ብቃቱ አናሳነዉ ?አልተቻለዉም ?ከሱ በላይ የሆነ ብቃት እና ሀይል ያለዉ ሀጢአትን ማስተሰረይ የሚችል የቅዱሳኑ ምልጃ እና ልመና አለ እያልከን ነዉ?ይህ ማለትኮ ግን የቅዱሳኑ ምልጃና ፀሎት የበለጠ ሀይል አለዉ ማለት ነዉ? ምክንያቱም ክርስቶስ ሐጢአታችን በደሙ ካነጻ በሁዋላ በእ/ር ቀኝ ተቀመጠ ይላል። የሱ ደም ማንጻት ያልተቻለዉን የሚያነጻ ምልጃና ልመና ምን አይነት ፓወር ቢኖረዉ ነዉ?? ለ1 ሀጢአትበአዳም የገባ ፡ .እሄን በበላህ ቀን ትሞታለክ) ለተባለዉ ሀጢአት ክፍያዉ ,መጠኑ ክርስቶስ ከሆነ ?? አሁን በሰዉ ዘር ለሚገኘዉ ሚሊየን የሀጢአት ፍሬ ምን አይነት ምልጃ ነዉ ሊያሰርየዉ የሚችል? ግን ቅዱሳን የተባሉት ሀጢአት ሰርተዉ የማያዉቁ ናቸዉ? ለምሳሌ ሀዋርያትን ብንወስድ,ጷዉሎስን ብንወስድ ፡ . ሀጢአት ሰርተዉ የማያዉቁ ነቸዉ?ወይስ እነሱም ሀጢአተኛ የነበሩ ,ግን በክርስቶስ ሀጢአታቸዉ ተሰርዮላቸዉ መንግስተሰማይ የገቡ ናቸዉ? ለነሱስ ሌላ ቅዱሳን የተባሉ ማልደዉላቸዉ ይሆን? ጳዉሎስ አሳዳጅ ተሳዳቢ የሀጢአተኞች አለቃ እንደነበረ ግን በኢየሱስ ክርስቶስ በማመን የሚገኝ የእ/ር ጽድቅን እንዳገኘ እራሱ ነግሮናል። ታዲያ ጷዉሎስ ከሀጢአተኞቾ ዋና የነበረዉ በኢየሱስ ክርስቶስ የተከፈለዉ ዋጋ ከሆነ መንግስተሰማይ ያስገባዉ ?ለምንድነዉ የሌላዉን ወይም የእኛን ለማንጻት የክርስቶስ ደም ብቁ ያልሆነዉ?

    • @aklil213
      @aklil213  12 дней назад

      @@meseretbiru7041 የክርስቶስ ማዳን ማንም ሊያደርገውና ያለሱ በማንም ሊፈፀም ሚችል አይደለም ለዛም ነው ነብዩ ፅድቃችን እንደመርገም ጨርቅ ተቆጠረብን ያለው በሰው ቢሆን ከዛ በፊት ብዙ ቅዱሳን አልፈዋል ግን በክርስቶስ ደም ነበር ከእዳ የምንነፃው እናም ክርስቶስም ሞቶ ከዘር ሀጢያት በደሙ አንፅቶናል ስለዚህ መምጣቱ በከንቱ አልነበረም እናም ደግሞ ቅዱሳን ከሱ በተሰጣቸው ፀጋ ነው የሚያድኑት እሱ ግን ማዳን የባህሪው ነው ስለዚህ ከሱ እያስተካከልናቸው እንደሆነ ልብ እንበል

    • @keredin5642
      @keredin5642 5 дней назад

      Arif eyta nw 💯👍🏽

  • @Kumneger-pv4fn
    @Kumneger-pv4fn 13 дней назад +1

    መፀሐፍ ቅዱሳዊ አስተምሮት አይደለም አንተ እዚህ ሣትፀልይ እነሱ እንዴት ይፀልያሉ እነሱ ስራቸውን ጨርሰው ለእረፍት ሄደዋል ያንተ ነው ተራው አትሞኝ

  • @FekaduMelkie
    @FekaduMelkie 14 дней назад

    " ከሰማይም። ከእንግዲህ ወዲህ በጌታ የሚሞቱ ሙታን ብፁዓን ናቸው። መንፈስ። አዎን፥ ከድካማቸው ያርፉ ዘንድ፥ ሥራቸውም ይከተላቸዋል ይላል ብለህ ጻፍ የሚል ድምፅ ሰማሁ።"
    (የዮሐንስ ራእይ 14:13)

    • @Zereyakobtebiban
      @Zereyakobtebiban 13 дней назад +1

      ምን አገናኘው ከምልጃ ጋር ምን አገናኘው❓
      ጌታን አምነው ያረፉ ሰዎች የስራቸውን ዋጋ ያገኛሉ ነው የሚለው

  • @zegeyewoldemariam9762
    @zegeyewoldemariam9762 9 дней назад

    ❤❤❤ ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @Geg-t3n
    @Geg-t3n 14 дней назад

    ❤❤❤