አስቸኳይ!🛑 ይህን ትምህርት ሰምቶ በሃይማኖቱ የሚጠራጠር ሰው አይኖርም!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 фев 2025
  • #DeaconYaregal
    #LiqLiqawuntYosefDesalegn
    #Orthodoxsebket
    #ዲንያረጋልአበጋዝ
    #ሊቀሊቃውንትዮሴፍደሳለኝ
    #ዲያቆንያረጋልአበጋዝ
    #ዲያቆንያረጋልአበጋዝአዲስ
    #መጋቤሐዲስምስጢረሥላሴማናዬ
    #Diyakonyaregal
    #Mikael
    #Mikaelmezmur
    #Tewahedomezmur
    #OrthodoxSermon
    #HenokHaileNew
    #OrthodoxSibket2017
    #OrthodoxTewahedo2017
    #ORTHODOXMezmur
    #Donkeytubelive
    #ኦርቶዶክስተዋህዶስብከት
    #አዲስየኦርቶዶክስተዋህዶስብከት2017
    #አዲስየኦርቶዶክስመዝሙር
    #ተዋህዶመዝሙር
    #HenokHaile
    #AbaGebrekidan2017
    #AbaGebrekidanSibket2024
    #አባገብረ ኪዳንስብከት
    #ሄኖክኃይሌ2017
    #አባገብረኪዳን
    #ሄኖክኃይሌ
    #ኢዮብይመኑ
    #ማርያም
    #Mariam
    ለብዙ ሰው እንዲዳረስ ትምህርቱን Share ያድርጉ
    ቻናሉን_Subscribe_ያድርጉ

Комментарии • 155

  • @MasyasTube
    @MasyasTube  Месяц назад +21

    ይህን እጅግ ጠቃሚ ትምህርት ለብዙ ሰው እንዲዳረስ Like እና Share ያድርጉ

  • @emano5974
    @emano5974 Месяц назад +2

    ከመናፍቃን ክህደት ራሳችሁን ጠብቁ የተማህዶልጆች❤❤❤

  • @feruzaouner3923
    @feruzaouner3923 Месяц назад +4

    በስማም ድንቅ ትምህርት ነበር እናተን የሰጠን አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ይክበር ይመስገን ፀጋውን ያብዛላቹ መምህሮቻችን ኑሮልን ቃለህይወት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤እናመስግ ናለን

    • @MasyasTube
      @MasyasTube  Месяц назад

      ሼር በማድረግ ብዙ ሰዎች ጋር እንዲደርስ ያድርጉ

  • @amanuelasrat799
    @amanuelasrat799 Месяц назад +7

    doctor deacon yaregal abegaz የመናፋቃን ራስ ምታት ።

  • @ephremmilion639
    @ephremmilion639 Месяц назад +5

    ተጠያቂ መምህራን ያላሳጣን እግዚአብሔር ይመስገን ❤

  • @biniyamgirma6479
    @biniyamgirma6479 Месяц назад +12

    መምሕር ❤ ያረጋል ለመንጋው እንዴት እንደሚያምጡና እንደሚሳሱ በዕውነት ዘመንዎ እረዥዥዥምና በበረከት የተሞላ ይሁንልዎ .. ለሁላችሁም መድኅን ዓለም ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ያን የምንናፍቀውን ማቴ 25:34 ላይ ያለውን ቃል ያሰማችሁ ❤

  • @SofiMenzew
    @SofiMenzew Месяц назад +3

    ሊቀ ሊቃውንት ዮሴፍ የጉባኤ ቤት ሕይወት የተዋሀዳቸው መሆኑን ተመልከቱ መምራኑን ሲጠሩ የኔታ እያሉ ነው እንደነዚህ ያሉ ሊቃውንትን እግዚአብሔር አያሳጣን

  • @FentaneshAyliegn
    @FentaneshAyliegn Месяц назад +3

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይውት ያስማልን መምህሮቻችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @ብርሀን-ቐ2ጸ
    @ብርሀን-ቐ2ጸ Месяц назад +1

    Amennn

  • @weldeabbeyene3742
    @weldeabbeyene3742 20 дней назад

    ብትደጋግመው እማይጠገብ!! ለበረከት ይሁን

  • @KaluGeache
    @KaluGeache Месяц назад +4

    ደስ. የሚል. አመት. ነው. ብዙ. ተማርን. ዘንድሮ. ቃለ. ህይወት. ያሰማልን❤❤❤

  • @FkrSeyfe
    @FkrSeyfe Месяц назад +1

    ቃለህወትንያሰማልን❤❤❤❤❤

  • @TsehayWende-z6r
    @TsehayWende-z6r 6 дней назад

    እመአምላክ ትረዳን

  • @AfeworkAgenechew
    @AfeworkAgenechew Месяц назад +3

    ዲያቆን ያርጋል ኦርቶዶክሳዊነትን የያዘ የአትናዎዮስ ልጅ

  • @KalkideneBeyene
    @KalkideneBeyene Месяц назад +1

    ቃለ ሕይወት ን ያሰማልን ለአባቶቻችን ምክረ አበውን አያጣን አይሳን ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን 💚💛❤🤗🤗😍😍

  • @MsMina-gq6zu
    @MsMina-gq6zu Месяц назад

    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን❤ ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን🎉🎉እኛም በዳመጥነው 30/60/100 ያማረ ፍሬ እድናፈራ ያምላካችን ቅዱስ ፍቃድ ይሁን😥♥🕊🙏

  • @Ethiopia-p5z
    @Ethiopia-p5z Месяц назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት በጣም ደስ ይላል ❤

  • @uaeuae9553
    @uaeuae9553 Месяц назад

    አሜን፫በኡነት ግሩም አስተምሕሮ ነዉ። አባቶቻችን ቃለሒወት ያሰማልን💕👏💕👏💕👏💕

  • @AlazarAlazar-v7m
    @AlazarAlazar-v7m Месяц назад +2

    ቃል ሕይወት ያሰማልን አባቶቻችን እውነት በጣም እጅግ ትምህርት ነው የሰጣቹን እግዚአብሔር ለእናንተ በረከቱን ረድኤቱን ያብዛላችሁ

  • @ngistuangistua8899
    @ngistuangistua8899 Месяц назад

    አሜን፫ እኛንም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን ይፃፍልን👏🥰🥰🥰🥰
    ቃለ ኅይወትን ያሰማልን መምህሮቻችን እግዚአብሔር ይስጥልን❤👏

  • @bruktawitwolde3921
    @bruktawitwolde3921 Месяц назад

    Kal hiwot yasmalen ❤

  • @KesanetMahrie
    @KesanetMahrie Месяц назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ኣባቶች አግዚኣብሄር ይስጥልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sffhhtyughh936
    @sffhhtyughh936 Месяц назад

    Kal hyewot yasmaln abatochaen❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @happyhiwet
    @happyhiwet Месяц назад +2

    wow that's an amazing, keep going!!!!!!!!!!!!

  • @FentaneshAyliegn
    @FentaneshAyliegn Месяц назад

    እግዜአቤሔር ይመስገን አሜን

  • @asegedechanbesso1399
    @asegedechanbesso1399 Месяц назад +2

    በእውነቱ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ግን እኛ ኦርቶዶጅሶች ማዕተም አስረን ዘፈን እናቭእንቶ ፈንቶ ላይ አፍጠን እንዲ ያለ አምህርት ሲያመልሺን እንደ እኛ ያለ ከንቱ ይኖር ይሆን አቤቱ የቅዱሳን አምላክ ማስተዋል እና ጥበቡን ስጠን መምህራኖቼ ክበሩልኝ በቤቱ ሁሌም እንድናያችሁ ይርዳን

    • @MasyasTube
      @MasyasTube  Месяц назад +1

      ይህን እጅግ ጠቃሚ ትምህርት ለብዙ ሰው እንዲዳረስ Like እና Share ያድርጉ

  • @melkammengistu1821
    @melkammengistu1821 Месяц назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏✝️❤️

  • @melkamelka4213
    @melkamelka4213 Месяц назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Kaletsidktube
    @Kaletsidktube Месяц назад

    ቃለ ሕይወት ያስማልን ሊቃውንቶቻችን ይሄ በእውነት መቀጠል ያለበት ፕሮግራም ነው።

  • @AgustinHabte-nh3gc
    @AgustinHabte-nh3gc Месяц назад

    እግዚአብሔር ይስጥልን መምህራኖቻችን

  • @MeleketTesfay
    @MeleketTesfay Месяц назад

    Kalehiwot yasemalin Memiranochachin

  • @fthawiokubay4399
    @fthawiokubay4399 Месяц назад +1

    Kal hiwet yesmealna kburat abotatna ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Berhane-v3g
    @Berhane-v3g Месяц назад

    መምህሮቻችን እናመሰግናለን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

    • @MasyasTube
      @MasyasTube  Месяц назад

      @@Berhane-v3g ይህን እጅግ ጠቃሚ ትምህርት ለብዙ ሰው እንዲዳረስ Like እና Share ያድርጉ

  • @addiszebre5049
    @addiszebre5049 Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @YrtYry-l7c
    @YrtYry-l7c Месяц назад

    ❤🎉

  • @ገብረስላሴስላሴ-ዠ5ዀ
    @ገብረስላሴስላሴ-ዠ5ዀ Месяц назад

    ❤❤❤❤❤

  • @generoustruck424
    @generoustruck424 Месяц назад

    ሶስቱን ህፃናት ያዳነው ቅዱስ ሚካኤል ውየስ ቀዱስ ገብርኤል

    • @Ewunetin
      @Ewunetin Месяц назад +1

      @@generoustruck424 ቅዱስ ሚካኤል ም ቅዱስ ገብርኤልም አይደለም ታላቁ ኀያሉ እግዚአብሔር ነው ያዳናቸው

    • @ethioanimation3898
      @ethioanimation3898 Месяц назад

      ቅዱስ ገብርኤል

    • @Ewunetin
      @Ewunetin Месяц назад

      ሑለቱም አይደሉም እግዚአብሔር ነው ያዳናቸው ።

    • @Ewunetin
      @Ewunetin Месяц назад

      @@generoustruck424 ቅዱስ ሚካኤል ቅዱስ ገብርኤል ም አይደሉም እግዚአብሔር ነው ያዳናቸው ።

    • @emano5974
      @emano5974 Месяц назад

      ቅዱስ ገብርኤል ትንቢተ ዳንኤል 12

  • @Salam-k8i
    @Salam-k8i Месяц назад +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @frehiwot27
      @frehiwot27 Месяц назад

      አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @OneDay1say1
    @OneDay1say1 Месяц назад +3

    ዲያቆን ያረጋል ስለ ጥንተ አብሶ ያሉት ነገር አለመኖሩ ገርሞኛል በእርግጥ በሊቃውንቱ በቂ መልስ የተሰጠበት ነው:: ነገር ግን የቲክቶክ ወንድሞች እርስዎን ሜንሽን እያደረጉ በስምዎ እየተጠቀሙ ስለሆነ ያንንም ያገናዘበ መልስ ወይም በንባብ የተገኘን እውቀት በሊቃውንቱ አፍ ማረቅ ያስፈልጋልና ዝምብሎ ማለፍ ያስተዛዝባል ወይም በአቋም የመለየት ያህል ይታያል ለማለት ነው:: አባቶች እድሜ ጤና ይስጥልን

    • @MoltotTakele-j8g
      @MoltotTakele-j8g Месяц назад

      "እመቤታችን ጥንተ አብሶ የለባትም" የሚለው የአንዳንድ የኢትዮጵያ ሊቃውንት አቋም እንጂ፤ የቤ/ክ ሙሉ አቋም አይደለም። ከኢትዮጵያ ሊቃውንት ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ጳውሎስና ብፁዕ አቡነ መልከጼዴቅ ከዚህ የተለየ አቋም እንዳላቸው በአማን ነጸረ በወልታ ጽድቅ መጻፋቸው ላይ አስቀምጠዋል.. ጉዳዩ የሊቃውንት እይታ እንጂ መሠረታዊ ት/ት(ዶግማ) አይደለም።
      በነገራችን ላይ "የውርስ ኃጢያት" የሚለው ት/ት በራሱ የስህተት ት/ት እንደሆነ ብዙ የኢትዮጵያ ሊቃውንት ተናግረዋል.. በአማን ነጸረ በወልታ ጽድቅ መጻፋቸው.. ዲያቆን ያረጋልም.. ሌሎች ሊቃውንትም..
      ጥንተ አብሶን የሚቀበሉ ሊቃውንት እንኳን፤ ጥንተ አብሶን የውርስ ኃጢያት ብለው ሳይሆን፤ የባሕር ጉስቁልና(ሞት/ፍርድ) ብለው ነው ሚቀበሉት።
      በጥንተ አብሶ ጉዳይ ላይ ሊቃውንት በውስጥ ውይይት ቢያደርጉ የተሻለ ነው ሚሆነው።

    • @betelhemabebe2763
      @betelhemabebe2763 Месяц назад

      It's not dogma

    • @ኣብሲማዳኮስተዋህዶ
      @ኣብሲማዳኮስተዋህዶ Месяц назад

      የአዳም ኃጢአት ይታላለፋል ነው እንዴ?

    • @Ewunetin
      @Ewunetin Месяц назад +1

      @@OneDay1say1 እመቤታችን እንደ አብርሓም ፣ይሥሓቅ፣ሙሴ፣ሰው፣ነች፣ጥንተ አብሶ፣አለባት፣የውርሥ፣ኀጥያት፣አለባት፣እውነቱ ይሔ ነው

    • @wondesenberhanu5860
      @wondesenberhanu5860 Месяц назад +1

      ​​@@Ewunetin ክርስቶስም የሰውን ስጋ ስለነሳ የአዳም ዘር ስለሆነ የውርስ ኃጢአት አለበት ማለትህ ነው?

  • @user-qe7cg8ch8v
    @user-qe7cg8ch8v Месяц назад

    ሲጀመር የዘር አጥያት የሚባል የለም ያሉት መምህር ካጠገብ እያሉ ስለዘር ሀጥያት ያወራሉ ትክክል አካሂዱ ትክክለኛ አይደለም

  • @teddyGirma-n2x
    @teddyGirma-n2x Месяц назад +1

    አቤት የህምዬ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ሃይማኖት አባቶችና ሊቃውንት ልቅም ጥንቅቅ አድርገው ተዋሕዶ ሲገልጧት በትምህርታቸው ነፍሴ እረካች

  • @OneDay1say1
    @OneDay1say1 Месяц назад

    የአዳም እዳ በደል አለባት ብለው እያስተማሩ ላሉ የቲክቶኩ ተወዳጅ አክሊለና ወንድሞች ማብራሪያ መሰጠቱ መልካም ነው

    • @ኣብሲማዳኮስተዋህዶ
      @ኣብሲማዳኮስተዋህዶ Месяц назад

      የአዳም ኃጢአት ይታላለፋል ነው እንዴ?

    • @wondesenberhanu5860
      @wondesenberhanu5860 Месяц назад +1

      ​@@ኣብሲማዳኮስተዋህዶአዎን ይተላለፍ ነበር ቢተላለፍም ግን እመቤታችን ግን ከዚህ የነጻች ናት

    • @wondesenberhanu5860
      @wondesenberhanu5860 Месяц назад

      አክሊለ የሚባለው ሰውዬ ግን አይመቸኝም የሚያስተምረው ነገር ሁሉ አይመቸኝም አሁን ማረጋገጥ የምፈልገው ነገር ቢኖር እመቤታችን ጥንተ አብሶ አለባት ብሎ ያምናል ያስተምራልም እያልከን ነው?

    • @Nyxkepler
      @Nyxkepler Месяц назад

      የአክሊል ሀሳብ እሱ አይደለም
      እያለ ያለው ጥንተ አብሶ(ጥንተ መርገም) አለባት ሳይሆን የወደቀችውን ስጋ(Corrupted የሆነውን) ይዛለች ነው
      ጥንተ አብሶ አለባት ብሎ አያውቅ

    • @Nyxkepler
      @Nyxkepler Месяц назад

      ​@@wondesenberhanu5860
      ኃጢአት አይተላለፍም እንደ ቤተ ክርስቲያናችን አስተምህሮ
      ጥንተ አብሶ ይዋረሳል ሲባልም አዳምና ሄዋን የሰሩት ኃጢአቱ ሳይሆን የዛ ኃጢአት ውጤት which is ሞት እና ድቀተ ባሕርይ ይተላለፋል ነው

  • @MergetaTibebu
    @MergetaTibebu Месяц назад +1

    ምን አለበት ያረጋል እሄን ሹራብ ቆብ ቢያወልቀው ወይ ሻሽ ቢጠመጥም የቅርብ ሰወች ብትነግሩት ቃሉንጅ ከቆቡ ምን አለህ እንዳትሉ በጣም ልዩነት አለው ለእሱ አይመጥነውም በባዶውኮ እንዴት እንደሚያምርበት

    • @MebaEl-2112
      @MebaEl-2112 Месяц назад

      ሰው እኮ የራሱ ምርጫና ነጻነት አለው አይደል it's not dogmatic issue ኮፍያ ሹራብ እያላችሁ እንዴት ነው የምታዳምጡት በጌታ😢

    • @emano5974
      @emano5974 Месяц назад

      እሱን ከማየት. አንተ ልብህን የሀጢያት ቆብ አውልቀው. እሱማ ለበሰ አለበሰ ለራሱ

    • @MergetaTibebu
      @MergetaTibebu Месяц назад

      የት ታቀዋለህ ደቆሮው ቤተክርስቲያን ቃል መናገር ብቻ አደለም ታውቀዋለህ በዚህ ሲቀጥል የሻሽ ትውፊታችን አይጠፋም? ነገሩ የት ይገባሃል ና ወንበር ዘርግቼ ላስተምርህ ልቦናህ የሚቀበል ከሆነ የሚገባህ ከሆነ

    • @MebaEl-2112
      @MebaEl-2112 Месяц назад

      @MergetaTibebu ለሻሽ ስትጨነቅ ወንድምህን ደንቆሮ በማለትህ እንደሚፈረድብህ አታውቅምን?! ፍቅር ከሌለህ ዕውቀት ቢኖርህ፤ሻሽ ብትጠመጥም ከንቱ የከንቱ ነህ🥰

  • @Ewunetin
    @Ewunetin Месяц назад

    እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም አማላጅ አይደለችም አልተነሣችም አላረገችም በአብ ቀኝ አልተቀመጠቻም ሥለ እውነት አትመሰክሩም አማላጃችን አሥታራቂያችን መካከለኛችን ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው መንገድም ሕይወትም በሩም እኔ ነኝ ነው ያለው እውነታ ይሔ ነው

    • @AshuAlehe
      @AshuAlehe Месяц назад +2

      ማነህ? እመቤታችንቅድስት ድንግል ማርያም ስለ አማላጅነቷ ያለህን ተቃራኒ ሀሳብ ለፃፍከው ማስረጃ አቅርብ ልክ በዚ መድረክ እንዳስተማሩት የኦርቶዶክስ ሊቃውንት መምህራን , ሌላው ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ራሱ ጌታ ፈራጅ ዳኛ ሆኖ ሳለ ከማ ጋ ነው የሚስታርቅህ ? ከማ ጋ ነው በባህሪው አምላክ የሆነው በባህሪው ከአብ ከመንፈስ ቅዱስ ጋ አንድ የሆነው አምላክ ከማ ጋ ነው የሚያማልድህ? ወንድም እኔ ለዚህ ጥያቄ መልስ ካንተ ጋ እፈልጋለው ? ከቅንነት ጋ!!

    • @teddyGirma-n2x
      @teddyGirma-n2x Месяц назад

      ቀላዋጭ

    • @Ewunetin
      @Ewunetin Месяц назад

      @@AshuAlehe ጌታችን መድሓኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ፍፁም አምላክ ፍፁም ሠው ነው ሥለዚሕ በሰውነቱ ያማልዳል በሠማያዊ ቤተመቅደሥ ሑልጊዜ ሊቀ ካህን ነው በሰማያዊ ቤተመቅደስ ሥለዚሕ ሑልጊዜ ያማልዳል ፣በራሳችሑ፣ሰዓታት ፣፣ሊቀ ካሕናት ዘይቀውም ሎሙ ለቅዱሣን በደብተራ ሥም እንተ እግዚአብሔር ተከላ ውእቱ ኢየሱስ ክርስቶስ እኮ ነው የሚለው ለምን ትዋሻላችሑ ኦርቶዶክሥ ንሥሓ ግቡ ኦርቶዶክሣውያን ።።

    • @Ewunetin
      @Ewunetin Месяц назад

      @@teddyGirma-n2x አይዞሕ የመጥቆራ ልጅ

    • @wondesenberhanu5860
      @wondesenberhanu5860 Месяц назад

      ​@@Ewunetinፍጹም ሰው ፍጹም አምላክ ነው ሲባልኮ ሲራብ ስጋ ተራበ ሙት ሲያስነሳ መለኮት ሙት አስነሳ ብለህ ለሁለት ከፍለህ እንድታምን አይደለም ፍጹም መዋሃዱን እንድታምን እንጂ እንደዛ ካልክ የካቶሊክን አስተምህሮ ነው ተቀብለህ ያለኸው ማለት ነው እኛ ግን እንዲህ ብለን እናምናለን ፍጹም ተዋሕዶ ብለን እናምናለን ይኸውም በብረትና በእሳት ዓይነት እንመስለዋለን ብረቱን በእሳቱ ውስጥ ገብቶ ሲወጣ ፍም ይሆናል ብረቱ ግን ብረትነቱን አይለውጥም ልክ እንደዛ መለኮት ከስጋ ጋራ ሲዋሃድ እንዳለው ዓይነት ነው መነጣጠል አይቻልም።

  • @dagnealmaw9993
    @dagnealmaw9993 Месяц назад

    ምነው ጥንተ ተአብሶ ይላሉ አባ አንዷን ተ ከየት አመጧት።

  • @Ewunetin
    @Ewunetin Месяц назад

    ሥለእውነት ብትመሠክሩ ምናለ አማላጃችን ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው መንገድም ሕይወትም በሩም እኔ ነኝ ነው ያለው እውነታ ይሔ ነው አማላጃችን አሥታራቂያችን መካከለኛችን ጌታችን መድሓኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው

    • @ZemichaelAdissu
      @ZemichaelAdissu Месяц назад

      እየሱስ ፈራጅ ነው በደሙ ቤዛነት አንዴ የሆነው ማማለድ ለዘለአለሙ በሱ እያመንን እንድናለን

    • @wondesenberhanu5860
      @wondesenberhanu5860 Месяц назад

      ምን ታውቅና ነው ፈጣሪህን አማላጅ ብለህ የምትለው?አማላጅ የሚለው ቃል ትርጉሙ ቢገባህ ኖሮ ፈጣሪህን አማላጅ ነው ባላልከው ነበር ከሆነስ ወደማን ምን ብሎ ያማልድሃል?በቀጥታ መልስልኝ?እኔና አብ አንድ ነን ሲልስ ምን ማለቱ ነው?እኔን ያየ አብን አይቷል ሲልስ?መቼስ እንዲህ ዓይነት ጥያቄ ስትጠየቁ አትወዱም መልስም የላችሁም።

    • @Ewunetin
      @Ewunetin Месяц назад

      @wondesenberhanu5860 እኔ ሣልሖን ቅዱሣን መፃሕፍት ነው የሚሉት ሊቀ ካህናት ዘይቀውም ሎሙ ለቅዱሣን በደብተራ ሥም እንተ እግዚአብሔር ተከላ ውእቱ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው እኮ የሚው

    • @Ewunetin
      @Ewunetin Месяц назад

      @@wondesenberhanu5860 ወንድሜ መፅሓፍ ቅዱስ አንብብ

    • @YrtYry-l7c
      @YrtYry-l7c Месяц назад

      የምልጃ ትርጉም ኣዉቀሀዋል ቅድም😊