ካናዳ እና አሜሪካ ያሉ ቤተሰቦቻችን ለምን አይወስዱንም ? PR ደብዳቤ ? በፅዳት እና በመሳሰሉት ስራዎች ካናዳ ይመጣል ?
HTML-код
- Опубликовано: 9 фев 2025
- ውሎ በካናዳ ! የተሰኘው ፕሮግራም በኢትዮጵያዊያንና ኤርትራዊያን የካናዳ ኑሮ ምን ይመስላል ልምዳቸውን ስራቸውን የምንቃኝበት ሲሆን ወደ ካናዳ ለመምጣት ያሰቡ ወገኖቻችንን ግንዛቤ ያስጨብጣል ለውሳኔም ይጠቅማል ተብሎ ታምኖ የተዘጋጀም ፕሮግራም ነው ። #canada #vlog #EthiopianCanadianvlog
I live in UK... all you said is the same here in england.
በጣም ጥሩ ዝግጂት ነው ኢትዮጲያ እና ኤሬትራ ያሉ ቤተሰቦቻችን process ቀላል ይመስላቸዋል። ሰው ማምጣት የሚቻለው ልጅና ሚስት/ባል ብቻ ነው። ይሄን ሰው ሊረዳው ይገባል በርቺ!!
እውነት ነው ልክ ብለሻል ኪዲዬ በጣም እናመሰግናለን ስለ ሁሉም ነገር ፈጣሪ ያክብርሽ
በጣም አመሰግንሻለሁ ብዙ የተረዳሁት ነገሮች አግኝቼዋለሁ
የአቅም እና የእውቀት ጉዳይ እንጂ ከተጠቀሰው በላይ እጅግ ቀላል ነው... እኔ አምስት ዘመዶቸን አሜሪካ የመኖሪያ ፈቃድ እንዲያገኙ አድእጌለሁ!! ይቻላል
Kelal malt endet nw ehite
Please ngerign wendm alegn america endet liwesdegn ychilal Please Please 🙏🙏🙏
ወጪውን ከፍላለው የturk work permıt alegn .. በዛ በኩል እንዲሆን plzzz
Ok go ahead.. share us what you did and the all process truly b/c you are exposing us like it’s easy and simple 🤔
I think you did it thrugh so called family immigration .
ዋው አመሰግንሻለሁ ካንቺ ቪዲዮ ብዙ ነገር ነው የተረዳሁት
በጣም በጣም የምይደነቂ ነሽ እውነት እውነታን ነጭ ነጫን አቦ ተባረኪ
ለወገንሽ የአለሽ ፍቅር ደስ ይላል. በርቺ ወገኔ.
ኪዲየ ሰላም አናመሰግናለን ሁሌም እኛን ለማስረዳት ለምታደርጊዉ ልፋትሽ ፈጣሪ ይክፈልሽ
እውነት እውነቱን መናገር ደሰ ይላል እኛ ኢትዮጵያን ለቤተሰብ ያደረግነው መሰዋእትነት ከዚያው እያሉ በብር በመርዳት በማምጣትም የከፈልን ከፍለናል።ዛሬ ከ10 ወንድምና እቶቸ ጋር ንግግር እንኳን የለኝም አኔም መሉ በሙሉ እርዳታ የሚባል አቁሜ ወደ ራሴ መሉ ትኩረት ሰጥቻለሁ ጉልቷ ከኖረች የኔም ዘመዶች ይኖራሉና።
Stay strong, man. That's the story of many of us.
Yasazinal
Ethiopia yalu Beteseb Complain mareg ayaqomum!! Manyazewal Eshetu Silazi yawetawun simu. Wushet le Family menager aqumu Dikamachun hulu Record argachu lakulet atasimesilu bilowal
Ayzok
ኪድዬ እጅግ በጣም አመሰግናለሁ
Thank you! እዉነት ነው ሁሉም የተናገርሽው ።
ለአንተ ፕሮግራም አዲስ ነኝ ነገር ግን ወደ ካናዳ ለመሔድ እጅግ በጣም ብዙ ጊዜ ሞክሬያለሁ።ይሁን እንጂ አልተሳካልኝም።በአሁኑ ሰዓት በብር ለመሔድ ቀብድ ሰጥቼ እየተጠባበኩ ነው።43000ብር ጠቅላላ ወጪ ተስማምተናል።ቀብድ 30000ብር ተከፍሏል።
Offffu! Deep breathing.. thanks for being voice for all immigrant (us). እኔ ብቻ እምጨናነቅ ይመስለኝ ነበር እነሱን ለማስረዳት it is overwhelmed… from (USA 🇺🇸 TX)
እናመሰግናለን ኪድ ጥሩ ግንዛቤ ነው ያካፈልሺን ፠
It’s amazing and your analysis so right for someone who really understands. God bless you.Keep up the good work!
ጥሩ መረጃ ነው ያው ያለውን ነገር ማሳወቁና ማወቁ ይጠቅማል 👍👍🙏🙏
Thank you for being a voice for a lot of ppl, like you said no one would blv it, unless they see it for themselves,
ልክ ነሽ እኔም ምኖረው winnipeg ነው, በብዛት የኛ ህብረተሰብ idea share የማድረግ ልማድ የለዉም.
ጥሩ ሓሳብ ነው (keep going and thanks!!)
እባካችው ውድ ወንድም እና እህቶቼ እርዱኝ ችግር ውስጥ ነኝ እየዋሸው አይደለም በፈለጋችውት መንገድ ችግሬ የእውነት መሆኑን አጣርታችው እርዱኝ ብድራቱን ከፈጣር ትወስዳላችው
ቢቀርስ ገነት ነው እንዴ የምንገባው ያውም ለዚች ከንቱ ዘመንና በስባሽ ገላ
እንደገና ሰፋ አድርገሽ ብታቀርቢልን።
ጥሩ መልስ ነዉ የመለሸዉ ሲስተሙን ሰለማውቀዉ እየኖርኩበት ስለሆነ 👍👍👍👍
ሰኒ ካላስቸገርኩሽ ስለ systemu ltnegrign tchiyalesh
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ! ኢትዮጵያውያን በቂ ምላሽ እንዳገኙ እረዳለሁ።
ወይ ኪዲዬ ምን ላድርግሽ አንች የእውነት በጣም ምርጥ የእውነት ሰው ነሽ፡፡
ሰላም ሰላም
ፕሮግራምሽ ቆንጆ ነው በተለይ ዛሬ ስለካናዳ ከኢትዮጵያ ቀጥታ መምጫው በጣም የጠበበ መሆኑ እውነት መሆኑን አስረግጠሽ በመናገርሽ ደስ ብሎኛል:: ምክንያቱም ፕሮግራምሽ ባላንስ ይሆናል::ወደዚህ መምጫ መንገዶቹን ብች ተናግረሽ ብትቀሪ ኖሮ አብዛኛውን ኢትዮጵያ ያለ ሰው ቀላል ይመስለው ነበር:: አንዳንዴ በስደትም ላይ ሆነሽ Sponser አግኝተሽም ቢሆን ላይሳካ ይችላል:: ለምሳሌ የጀመረ ሁሉ ቢሳካለት ኖሮ እኔ Canada 🇨🇦 የምመጣው 2010 ነበር (ኢሮፓውያን አቆጣጠር) ይህ ሳይሆን ቀርቶ ግን እግዚአብሔር ረድቶኝ 2019 ወደ Vancouver Canada 🇨🇦 መጥቻለሁ:: በርቺ ጥሩ ስራ እየሰራሽ ነው
Very cool sis, I request you to share all the information you need for this process. I wish you all the best
እናመሰግናለን እስኪ አንችን ማገኝበት አድራሻሽን ስጭኝ አትለፊኝ በናትሽ
lovely and honest woman.!! wuded new yarekush!!
wow!!!! kidiye God bless You really!!!! very interesting and detail explanation
Kidi በጣም እናመሰግናለን ችግራችንን ስላስረዳሽ
እውነት ነው በተለይ የሀሰት ጋብቻ ብዙዎችን ብዙ ነገር አሰከፍሎአል Information is the oxygen of the modern age. ...
ስደት ክፉ ነው ሁሌም የትም ቢሆን ስደት መጥፎ ነው ብዙ ነገር በማግኘት ውስጥ እራስን ማጣት አለ በስደት ያላቹ ሁሉ በሰላም ሀገራቹ ያስገባቹ ኢትዩጵያም ወደፊት ትለወጣለች በሀገር ውስጥም ሰርቶ መቀየር ይቻላልና እንደውም ያልተሰደደ ተኝቶ ያድራል እድለኛ ነው 18 ሰአት እየሰሩ በእስትሬስ እየተወጠሩ እድሜም ሲያልቅ አይታወቅምና ስደት ያልሄዳቹ አትከፉ እንደውም እዛ ላሉት ፀልዩ
ስደት መጥፎ የሆነው ሀገር ውስጥ በአብይ አህመድ መጥፎ ስራ ሰው ከኖረበት ርስቱ ተፈናቅለው ሲሰደድ ነው፡፡
እንጂ ወደ በለፀጉት ሀገር መሰደድ መጥፎ ነው ብሎ መሰቡ ጅልነት ነው፡፡
Wow kze befit cetzen lhone sew family mwsed kelal ymslgn nber ena kedi programshen say new ewntu ygebgn tnx a lot
ውነትሽንነው እህቴ እዲህ ንገሪልን እኔም ብዙ ዘመዶቼ ተጣልተውኛል ስንትበየግዜ እየረድሁቸው እምከፍለውን ዋጋትተው ካልመጣን ይላሉ እኔ ደግሞ ባለትዳርና የልጆች አሳዳጊነቴ ከነሱጋር ይከብዳል ሁሉንም ማስደሰት አልችልም በምችለው በገንዘብ እየረዳሁዋቸው ነው ግን እግዚአብሔር ብድራቴ ይክፈለኝ እጂ እነሱስ እርካታም የላቸው
ካመጣሽ ከ ባልም ያፋታሉ ደልቷችው እንዴትኖር ይፍልጋሉ 😏😏አትሞሪ ጎመን ብ በ ጤና
Kidiya ena zemedem gemedem yelej selzeh men temkrejalesh
Ewnt beleshal kidi
If they don't rejoy ,you have to stop helping them!
ክድዬ እኔ የ3ልጂ እናት ነኝ ግን ባሌቤቴ በሞት ተለየኝ ካናዳ አክስት አለች እስፖንሰር አለን ግን እስካሁን እየሞከረች ነው ግን አልሳካ አለን ክድዬ የወንድሜ ልጂ መውሰድ አይቻልምን ክድዬ
እናመሰግናለን ብዙ እውቀት አግቻለሁ እህቴ
በጣም አስፈላጊውን ሀሳብ ነው ያቀረብሽ ሁሉም ከገባቸው ይግባቸው
You are amazing and helpful person thanks.
ፈጣሪ ይባርክሽ የልቤን ነዉ የተናገርሹው ♥️♥️🙏
ቋንቋውን አለመርሳትሽ አድናቂሽ ነኝ በቅርቡ እመጣለሁ።
እድሜሽ ይርዘም።እውነቱን አየነገርሽውም የኛ ህዝብ አይገባውም ቢሆንም ግን ግዴታሽን ተወተሻል።
ኪድየ የኔ ቆንጆ እባክሸን ተከፍሎ የሚመጣበት መንገድ ብታመላክችን
አሳብሽ እና ትምህርትሽ ቆጆ ነው
ሰላም ኪዲዬ እናመሰግናለን በረቺልኝ🙏
Thank u konjo for that you have positively shared an important msg
Thank you guys
እህቴ ስላገኘሁሽ ደስ ብሎኛል እኔ የምጠቅሽ ነገር አባ ስደተኞችን ብቻ ነው የሚወስዱት ከኢትዮጵያ ዘመድ የሌለውን ሰው አይወስዱም እህቴ?
ከኢትዮጵያ ስፖንሰር አይቻልም ።
Really Informative, Thank you
አልሔድም ስደት አይኑ ይጥፋ ኢትዮጵያየ ሠላም ትሁንልኝ
Eshi አግብቶ የሚወስደኝ ፈልጊልኝ
Tankyou
@@samrawitaddisu6693 ፃፊልኝ
endi milut nachew hedewu migegnut😮😮😮😅
እስቲ ልሂድ ብትልስ መቼም አትሄድም
ተባረኪ ውስጤ ከመጥፎ ሀሳብ ፀዳ
Happy to hear that 😊
@@kidiethiopia እኔ ከ ኢትዮጵያ ወደ Canada በWork visa ሂጄ አውቃለው.
Plz Inbox ማውራት እፈልጋለሁ አንቺን
thank you my sister❤❤❤
des teyaleshe kelel bale uneta selemetaweri tebareki
That you all said 100% right and great explanation. Thank you
Kidiye thanks a lot for sharing your information to us
wow የኔ ታሪክ መሠለኝ እኮ keep it up
ተባረኪ ተሰምተሽ አትጠገቢም እረጋ ያልሽ ወርቅ ነሽ
Woow. God bless you sister, this the reality.
እሕቴ መልካም ኢትዮጵያዊ ሴት ነሽ። በፈቃድሽ ይሔንን ጥያቄዎችን ለመመለስ ጥረትሽ ይገርማል። ወደ ውጭ ሐገሮች ለመሔድ ለምንፈልግ መልካም አጋጣሚ ነው። እኔ አንድም ዘመድ የለኝም። የሚገርመው ግን በእግዚአብሔር ላይ ትልቅ ዕምነትና ፅናት አለኝ። ነገሩ የብዙ ዘመን ሕልም ቢሆንም አንድቀን የተዘጋው ይከፈታል።። በገንዘብ የሚሆንም ከሆነ ከእውነተኛዎቹ ሰዎች ጋር እባክሽ አገናኚኝ። opritunites ካለ እኔ ዝግጁ ነኝ።። መንገዱን እንደ ምታሳይኝ ተስፋ አደርጋለሁ ። እጠብቃለሁ ።
ኪዲ በጣም ጠቃማና አስፈላጊ መረጃ በመስጠትሽ እጅግ በጣም አመሰግናለሁ ከ ሶስት ወር በፊት እኔም እንዲሁ 5700 ብር ለስራ ፈቃድ ፎርም መሙያ ተበልቻለሁ ግን ወዲያው ነቃሁ
በፈጣሪ እኔምልሞክረዉነበር
Thanks for your honesty and providing the real info.
ናይስ ኪዲ አዲስ እንግዳ አትቀበይም እኔ የስፖርት ባለሙያ ነኝ personal trainer ነኝ በአውስትራሊያ አገር ላይ የራሴ የስፖርት ዮቲዬብ አለኝ ከዋናው ስራዬ ውጪ እንተዋወቅ ሊንክሽን እኔ ላይ አረገዋለሁ መጠቃቀሙ መልካም ይመስለኛል peace all the time 🙏🙏🙏
እናቴ ሀገር ቤት ያሉ ሰዎች ሰንፈው ነው እንጅ ለውጥ ያለው እዛ ነው፡ሰው ሰርቶ ፡ነግዶ በአጭር ግዜ ውስጥ ሀብታም እየሆነ ያለው እዛው ሀገር ቤት ነው። በነገራችን ላይ እነ አሜርካ ነው የምኖረው ትንሽ ለስራ የምሆን ሳንትም እየፈለኩ ነው እንጅ በተሰብን ማምጣት ይቅርና እነ ራሱ እዛው ነኝ ከጥቅት ግዜ በኋላ
ያየው ያቀዋል ስደትን
ስለ አሜሪካ መረጃ ቢታካፍይ መልካም ነው ሰው ገነት ይመስላቸዋል አሜሪካ ማለት
ገነት ሳይሆን ፡እነ መጥቸ ስቃይ ነው ያየሁት፡
አትሰክሽን እኔ በስራ ምክንያት France እና canada ጨምሮ ሌላ ሀገር ሄጃለው በምንም ታሪክ ኢትዮጵያ አትሻልም until the Government policy will change
@@davied999 ይቅርታ በደብ አልተፃፈም መልክቱ ምን ለማለት ነው
ዛሬ ነው ያየሁሽ በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው ውዴ
Kidiyee thanks so much lgeltsew alchilmm ejigg genbi ena astemari nw hule yzesh yemtkerbiw egziyabher ybarksh 🙏
አሜን ሚሚዬ💕
Thanks my dear ❤️ I hope meet u one-day on wennpeg
ተባረኪ ኪዲ
እናመሰግናለን ኪዲ። በ"Semi or low-Skilled Labour" የሚኬድበት መንገድ ካለ የኢሚግሬሽን ሎውየሮችን ቃለ-መጠይቅ ብታደርጊልን(ቢዚ እንደሚሆኑ ይገባኛል)። ሌላው ደግሞ "PR invitation" ሻጭ ነን በሚሉት የፌስቡክ ፔጅ ላይ ብዙ አርቲስቶች በርታ ጥሩ ነው እያሉ ነው። ይሄን ነገር እንዴት ታዪዋለሽ? እነሱስ በዚ መንገድ ሄደው ቢሆንስ?
Great advice ❤❤❤❤❤❤
Kidy thankuou for your advis
መጀመሪያ አንቺ ራስሽ እንዴት ወጣሽ? መቼም እዚያ አልተወለድሽም። ግን ለማንኛውም የኔ ወንድም አሜሪካ ከገባ 25 ዓመታት ተቆጥረዋል ነገር ግን ከኔ ይልቅ የሚስቱን ዘመዶች ለመውሰድ ደክሟል ደጎሞም አድርጎታል ስለዚህም በጣም አስቸጋሪ ስለሆነ ሳይሆን ኢትዮጵያውያን ምቀኞች ስለሆናችሁ ነው
Must you go to America? If you do then why don't you do it yourself? No one owes you anything in life your brother am sure did it by himself. No one owes you jack
Werk zelk አይባልም የሱን ወንድም የርዳው የሆነ ሰው እንጂ በክንፍ በሮ እዛ አልደረሰም so ወንድሙ ይህን ያህል ተስፋ ካደረገው የሚስቱን ዘመዶች በሚረዳበት መልኩ ለምን ወንድሙን አይረዳም?? ለነገሩ ሰው ማመን ተሰብሮ የሚወጋ ሸምበቆ መደገፍ ማለት ነው @ ፍስሀ በፈጣሪህ ብቻ ታመን እሱ ብዙ መንገድ አለው አይዞህ ።
@@sebelleteferaminas9875 ትክክል የሚመካ በእግዚአብሔር ይመካ:: ህምምምም 😊 እርሱን የያዘ ሰው አያፍርም
THANKS KIDI
I found your program very useful.
Go forth
እናመሰግናለን
thanks
important Question.
Thank you for sharing 👏👏
Tx dear sis for Sheri g India from Bruxelles europ❤❤❤e
ካናዳ ለመግባት ይከብዳል ግን ከገባሽ ባጋጣሚ ብዙ ዘዴ አለው ወረቀት ለማግኝት ኑሮ ቀላል አይደለም መኪና ካናዳ ብስክሌት ነው ለመግዛት ቀላል ነው ክሬዲት ካርድ ነው በየወሩ መክፈል ይቻላል የምንሰራ ከሆነ እዳ ማለት ነው
What a nice point you raised.I always ask this question and now I've got the answer Thank you kidi
Amazing information.... good job.
Amazing program keep up
ለወገንሽ የአለሽ ፍቅር ደስ ይላል.
I like your information ur onset person God bless you
ይመችሸ
ደግነቱ ካናዳን የሚያውቃት እንኳን ዘመድ የለኝም 🙌😂 ኪዲ በጣም እናመሰግናለን inbox ያስቀጥነውን ጥያቄም በተዘዋዋሪ በተሻለ ትንታኔ በፕሮግራሞቹ ላይ እያገኘን ነው..
በጣም ቅን ነሸ ልበ ነጭ አሰተዋይ እድሜ ከጤና እመኝልሸለሁ ኪድ
Sharing true information not equal with giving Gold Thank You
ልበ ቀና ነሽ መልካም ሴት እውነት ስትናገሪ ከልብሽነው ዋውውውውው
ትክክል ነሽ እህቴ
አንች ቆንጆ ነሽ ።ካልተያዝሽ በጣም ወድጀሻለሁ። ስልክሽን እፈልጋለሁ።
U are brave and strongest girl keep ur way and we learn more thing with u
Thanks good bless u .
Thank dear dawit I appreciate 🙏
ኪድየ እንዴት ነሽ? ስለምታደርጊያቸው መልካም ነገሮች እግዚዓብሔር ይባርክሽ። እህቴ ካናዳ ነው ምትኖረው እድትወስደኝ ስጨይቃት እንዲህ አለችኝ...ካናዳ ያለች ሴት ወንድም ኢትዮጵያ ያላት አንችን በጋብቻ እኔ ደግሞ ወንድም ካላት እኔ አግብቸ ላምጣለት አለችኝ እስኪ ፈልጊልኝ
ጥሩ ትምህረት ነወ።
Wow hedduu toltuu kideyee and danii hedduu galatomaa ..
That's so true thank you
ጥሩ ኢንፎርመሺን ነው የሠጠሽው እማሠግናለን ይህን የሠጠሽውን ገለፃ ካዩ ይረዳሉ
በጣም ጥሩ ሃሣብ ነው ነገር ግን ባለው ያሁኑ የሠላሙ ጉዳይ ላይ የምትይው ካለ
ቅን ልብ ያላቸው ዘመዶቻቸውን ተረጂ ከማድረግ ያወጡዋቸዋል እንደ ማንኛውም ሰው ስርተው እራሳቸውን እንዲረዱ ያደረጉ ብዙ አሉ ።
Hi name As
amamw
Mitim the may werk biulding
በጣም ጠቃሚ መረጃ
tanks for true information
You are right. Thanks
ሠላም ፡ ይብዛልሽ❤
የኔ ጣፋጭ