"ሀገርን እና ወገንን መውጋት ትርፉ ውርደት እንጂ ክብር ሊኾን አይችልም" ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ጎሹ እንዳላማው

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 янв 2025

Комментарии • 17

  • @DingleMaryam
    @DingleMaryam 14 дней назад +2

    የዐቢይ፡ፈረስ፡እንኳን፡ደስ፡አለህ፡በደሀ፡ልጆች፡ደም፡ስልጣንህና፡እድሜህ፡ሊረዝም፡ነው፡ፈጣሪ፡እድሜህን፡ያሳጥረው፡፡

  • @RuurFu
    @RuurFu 13 дней назад +3

    አይ በአደን የበሰበሳችሁ 😂😂😂😂

  • @entsna_lewunet
    @entsna_lewunet 14 дней назад

    ወገኖቸበአቆምፀንቶወገንንመታደግግድይላልከእናንተበላይየወረደዉንመከራሰቆቃማንሊያዉይችላልወገናችሁሰላምእረፍትይገባዋል

  • @احمدياسين-غ4د
    @احمدياسين-غ4د 13 дней назад

    Selam selam ❤❤

  • @birhanu-u3r
    @birhanu-u3r 13 дней назад

    የአማራ አዲስ ምልምል ሚሊሻዎች እንኳን እዝባችሁን ከገባበት ችግርና የሰላም እጦት ለመታደግ እንድትችሉ ዕድሉን ፍላጎቱን ለሰጣችሁ ፈጣሪም ለእናንተም የከበረ ምስጋና አለኝ ፈጣሪ የፀና ጠንካራ የማይወላውል የፀና አቋም ይስጣችሁ እባካችሁ ወገኖቼ አማራ ክልል በቃው ደቀቀ እስኪ ይስራ ይለወጥ በሰላም ተኝቶ እንደ ድሮው በፀሎት በተእምነቱ በነፃነት ፈጣሪውን ያመስግን ከጎኑ ሁኑለት አደራ አደራ አደራ ለአማራ ክልል መጎሳቆል ለሚናፍቀው ሁሉ እስኪ አሳፍሩት ወደ ዕድገት ወደ ሰላም ይምጣ ክልሉም እዝቡም መሬቱም ሰማዩም

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ቀ1ሠ

    Dead man talking 🗣 😅😅😅😅😅😅😅😅😂😂😂😂😂😂

  • @እሙሠለሐድን
    @እሙሠለሐድን 13 дней назад

    ❤❤❤

  • @ደናሁኚኚ
    @ደናሁኚኚ 14 дней назад +2

    ድል ለአማራ ፋኖ❤❤

  • @KingMekdes
    @KingMekdes 13 дней назад +1

    እንኳን ይህን የበሰበሱትን ጥርቅም ልዩ ሃይሉንም አፍርሳቹህታል። ቃጣይ እጣ ፈንታ ዛሬ አጨብጭበህ ነገ ደግሞ ትበትናቸዋለህ። እመኑኝ ያኔ አስጠጉኝ የምትሉት ዛሬ የምትጨፈጭፉት ህዝብ ነው።

  • @melaku6462
    @melaku6462 14 дней назад

    YE AMAHARA HEZEBE ENEKUANE LE SELAME ADERESACHEHU 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @melaku6462
    @melaku6462 14 дней назад

    BERETU SELAME 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @yared506
    @yared506 14 дней назад +3

    ሌላው ክልል የልማት ስራ እየሰራ ያስመርቃል
    አማራ ክልል በየቀኑ ሚኒሻ 😂😂
    ሗላ ቀር አመራር

  • @getachewgobeze8
    @getachewgobeze8 14 дней назад +1

    አማራ ግን መቼ ነው ?
    የ እንግሊዝን የ premalig ዋንጫ የሚበላው?

  • @ደናሁኚኚ
    @ደናሁኚኚ 14 дней назад +1

    አይይ በእዴኖች😂😂😂😂

  • @TaddyTaddy-o8s
    @TaddyTaddy-o8s 14 дней назад

    ገለቴ