ሀብታሙ ተጠይቋል| እንደ ባል አታየውም ነበር | በትዳር 3 ወይንስ 5 ዓመት?

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 11 дек 2024

Комментарии • 66

  • @ዳዊትዴቭ
    @ዳዊትዴቭ 4 часа назад +13

    ይህቺ ባለጌ ተከሳ መታሰር አለባት የኢትዮጵያን ህዝብ በሙሉ አታላለች።

    • @hshs7s-nt9yh
      @hshs7s-nt9yh Час назад +1

      ኩላሊቷን፣እንድንመለስነው፣እምትከሰሰው፣አይመለሠስነገር፣ከዳችው፣አላህ፣ይርዳው፣እሡን፣መርዳትነው፣የሚሻለሁ፣ብቻ፣ተማሩበት፣ከራስበላይ፣ማመንከባድነው

  • @AddisBaddis
    @AddisBaddis 32 минуты назад +2

    ሀብታሙ በጣም ያሳዝናል እግዚአብሔር ለእውነት ይፈርዳል አይዞህ እግዚአብሔር ቀን አለው

  • @ዳዊትዴቭ
    @ዳዊትዴቭ 5 часов назад +8

    ዝም ብሎ ማንነታቸውን ሳያውቅ እንዴት ኩላሊት ይሠጣል???

  • @ritaabebayehu3696
    @ritaabebayehu3696 4 часа назад +6

    ❤❤❤የኔ ጌታ ፈጣሪ አንተን ይባርክህ ዘመንህ በደስታ ይለቅ ሞኝነት ሳይሆን ቅንነት ደግነት ነዉ አባቴ ልዪ ልብ አለህ ጠብቀዉ

  • @Kuli123-d9e
    @Kuli123-d9e 3 часа назад +6

    አንዳንዴኮ ምንም ሳናይ ሳናነብ ፈርመን ነገሩ እንዲጀመር ወይ እንዲያልቅ እናደርጋለን, እነሱ ባልና ሚስት ናቸው ስለዚህ ያምናታል ያመጣችው ወረቀት ላይ ፈረመ! በቃ! አላውቅም ካለ አያቅም ማለት ነው! ለምን አላውቅም ትላለህ ያልሽው ሂጂና ሩሀማን ጠይቂ

  • @umumryembintabrudin7277
    @umumryembintabrudin7277 29 минут назад +2

    እሷ ነች ሁሉንም የጨረሰችዉ በጣም ያሳዝናል በአንድ ኩላሊት እኮ ብዙም ተስፋ የለዉም ህይወቱን ያካፈላት አይ የዋህነት

  • @yelgademoz8839
    @yelgademoz8839 2 часа назад +4

    ከኪያ ወደሩሀማ ያሸጋገርከን ተመስገን

  • @zeynebalewi636
    @zeynebalewi636 Час назад +1

    የኔ ጌታ ሀብትሽ አላህ አንተን በጥላው ይጠብቅሀል ይብላኝ ለእሷ ልጅነትህ ነው ያታለለህ

  • @umumryembintabrudin7277
    @umumryembintabrudin7277 25 минут назад +1

    እቺህ ያታለለችዉ የኢትዮጵያ ህዝብ በሙሉ ነዉ።

  • @umumryembintabrudin7277
    @umumryembintabrudin7277 27 минут назад +1

    እረ ስንት አስመሳዮች አሉ እድሜ ለጋዜጠኞች በእነሱ ተማርን

  • @fikirsisay
    @fikirsisay 4 часа назад +5

    ሀብቴ, አፍንጫህን አትጎርጉር!

  • @tigetad5649
    @tigetad5649 3 часа назад +2

    ለበጎ ነው ትቅርብህ ምን ታረግልኅለች ገደል ትግባ ይህች ባለጌ እራስህ ጠብቅ ህይወት ይቀጥላል ያንተ ህይዋን እግዚአብሔር አዘጋጅቶልኅል!!!
    ደግሞ መታመማ አይቀርም ለማየት ያብቃህ!!!!

  • @TiruneshWoldemariam
    @TiruneshWoldemariam 3 часа назад +2

    You are the man pf this generation.

  • @AdmiringCassettePlayer-kk4ce
    @AdmiringCassettePlayer-kk4ce 47 минут назад +1

    ለፋቅሪ ዎጋ ከፋላሃል ኣዞሆ እግዛቤህሪ ይካስህ

  • @martagrmay3190
    @martagrmay3190 4 часа назад +6

    ጋብቻ የተደረገው ለፕሮሰስ ነው ማለት ነው?

  • @genettesema8908
    @genettesema8908 Час назад +1

    አይዞህ ሀብት እግዚአብሔር ይክስሀል

  • @jarmu9113
    @jarmu9113 2 часа назад +2

    እኔም መናገር የምፈልገዉ ነበር ቢኖረኝ የእኔም የአክስቴ ልጅ ለባሎ ህንድ ሔዳ ኩላሊቷን ሰጥታዎለች ሰዉ ለወደደዉ ብዙ ነገር ያረጋል ስለዚህ ሮሀማ የራሷን ነብስ አድና እሱ እንዲሞት ነዉ የምትፈልገዉ ማለት ነዉ በጣም አሳፉሪ ናት

  • @SaraBarKot
    @SaraBarKot 4 часа назад +2

    ልጅ ትክክልነው ያለው ከልጅትዋጋ አብሮ ይታከም የነበረ ሰው ስለልጅትዋ ተናግሮዋል ልጅትዋ ምን እንዳደረገች

  • @winniedawit4823
    @winniedawit4823 4 часа назад +1

    አይዘህ የኔጌታሁሉምለበጉ ነው አነተብቻ እራስህንጠብቅ ከሰዋየበለጠልጅታገኝለህ

  • @ዳዊትዴቭ
    @ዳዊትዴቭ 4 часа назад +2

    ሀብታሙ በዚህ ደረጃ መጃጃልህ ያሳዝናል።

  • @azebyemene750
    @azebyemene750 3 часа назад +2

    Aberew Binoru Tarik Neberachew Betam
    Tesasetalech 😢😢😢

  • @umumryembintabrudin7277
    @umumryembintabrudin7277 23 минуты назад +1

    በቃ ልጅቷ ፌክ ነዉ የሰራችሁ እሷ አፈልገዉም እሱ ብቻ ነዉ የፈለጋት እሷ ለጥቅም ነዉ የቀረበችዉ

  • @fikretenobel5006
    @fikretenobel5006 3 часа назад +1

    ወንድሟ ጠበቃ ነው ስለተባለ ጫናእዳይፍጥርበት ግን

  • @ዳዊትዴቭ
    @ዳዊትዴቭ 4 часа назад +5

    ይህቺ ባለጌ ተከሳ መታሰር አለበት

    • @yordibm7855
      @yordibm7855 3 часа назад

      በምን አግባብ ነው ምትከሰስ?

    • @tigetad5649
      @tigetad5649 3 часа назад

      ህግ ቢኖር ነበር ግን እኮ ከትንሽ
      ጊዜ በኅላ መታመማ አይቀርም ይሄ ደግሞ የማይቀር ነው!!!

  • @yms2161
    @yms2161 4 часа назад +2

    ታሞ የተነሳ አግዜርን እረሳ

  • @nunuwako5600
    @nunuwako5600 2 часа назад +1

    Hind film yilal ende?? Beka he answered it well for ya'll...

  • @martagrmay3190
    @martagrmay3190 4 часа назад +2

    ተከፍሎት ነው የሚባለው እውነት ነው?

  • @TerseyTersey
    @TerseyTersey 4 часа назад +1

    ሰይፎ ላዬ ሁለቱም የፊታችን እሆድ መቅረብ አለባቸው

  • @TiruneshWoldemariam
    @TiruneshWoldemariam 3 часа назад +1

    Indet megbat yichallal?

  • @tigisttsegaw4253
    @tigisttsegaw4253 25 минут назад +1

    I’m sorry our brother 🇬🇧🇲🇱💔💔💔💔😭😭😭😭😭

  • @astermengistu6946
    @astermengistu6946 3 часа назад +1

    ልጅትዋን አቅርቡዋት ልጁ አላሳመነኝም

  • @martagrmay3190
    @martagrmay3190 4 часа назад +1

    ኢትዮ ኢንፎ ላይ በፍርድ ቤት ግን አልተለያየንም ፍቺ አላዳረግንም ብሏል እና አንተ ካልፈረምክ ወረቀት የላቹም ማለት ነው ሲጀመር

  • @umumryembintabrudin7277
    @umumryembintabrudin7277 18 минут назад

    ሲያሳዝን

  • @AbebeTeka-ne4ux
    @AbebeTeka-ne4ux 2 часа назад +1

    ስለ ፌኩ የጋብቻ ወረቀት ሀብታሙ እውነቱን ለመናገር አልችለም ለምን????

    • @nunuwako5600
      @nunuwako5600 2 часа назад

      You didn't want to understand. He answered

  • @mercyz6252
    @mercyz6252 2 часа назад +2

    Truly, I am telling you
    People who love money are a friend of the devil!
    Wendeme, you need to go church for prayer I feel like there is deeper problem
    I feel like they blinded you big time

  • @Rechoatl8152
    @Rechoatl8152 4 часа назад +2

    ዮኒ መኛ ቱልቱላ

  • @biruktawitabebe
    @biruktawitabebe 3 часа назад

    እንድ ሳይድ አትያዙ ዋሽቷል ገንዘ ብ ተቀብሏል

  • @martagrmay3190
    @martagrmay3190 4 часа назад +1

    ሰይፎ ላይ ተከፍሏት ነው የቀረበችው ወይስ ምን ለምን ቀረበች

    • @Hana-oc1fn
      @Hana-oc1fn 3 часа назад

      ታሪኳ ለፊልም ተፈልጎ ነበረ

  • @blackbeauty6306
    @blackbeauty6306 3 часа назад +1

    Asa gorguari zendo yawetal gena ke jerba bizu tarik yowetal

  • @blackbeauty6306
    @blackbeauty6306 3 часа назад

    Betikim new yetetalachut atwashu …minim asamagne aydelem …hulunim alakim yetegabut 3 amet gabicha certificate 5 amet 🤔🤔🤦‍♀️

  • @UmuAmariBintBaba
    @UmuAmariBintBaba 4 часа назад

    አራ የበሳ ነው እንዴ ምሳመው ምን አይነት በለጌ ነቻው ግን አይዞ

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 2 часа назад

    Double film newe yemwetawe

  • @doch_yt
    @doch_yt  5 часов назад +2

    LIKE እያደረግን ወገን🙏

  • @alemtsehayteffera4017
    @alemtsehayteffera4017 5 часов назад

    Oh my God you guys are making them the worst.please think a little to make them close please 🙏

  • @mercyz6252
    @mercyz6252 3 часа назад

    The lady who is crying is soooo fake you can feel how it wasn’t true

  • @astertadesse9906
    @astertadesse9906 Минуту назад

    Stop digging your nose please 🙏

  • @martagrmay3190
    @martagrmay3190 4 часа назад

    እሷ ለምን ስይፎ ላይ መቅረብ ፈለገች

    • @Samera-kd5nz
      @Samera-kd5nz 3 часа назад

      ለመፈመስ ነው ለምዝርፍ የኢትዮጵያ ህዝብ😢

    • @FirtunaAsmelash
      @FirtunaAsmelash 24 минуты назад

      I know!!!!

  • @ዳዊትዴቭ
    @ዳዊትዴቭ 4 часа назад

    ግደላት

    • @Deborajesus-ts4jt
      @Deborajesus-ts4jt 4 часа назад

      Egiziabhre yikre yiblehi

    • @Deborajesus-ts4jt
      @Deborajesus-ts4jt 4 часа назад

      B eyesus kirstos sem seraki yifirse min gude nehi ye kifu seraki yifrs

    • @እረህመት-ዘ5ተ
      @እረህመት-ዘ5ተ 4 часа назад

      ግድያን ምን አመጣው መራቅ ሲችል

    • @yordibm7855
      @yordibm7855 3 часа назад

      አንዳንድ ጅሎች ሰው መግደል መፍትሄ ይመስላቸዋል

    • @TiruneshWoldemariam
      @TiruneshWoldemariam 3 часа назад

      Lemin ?
      Isu altegodam bayibalim ke fetari yagegnewal.

  • @SaraBarKot
    @SaraBarKot 4 часа назад

    አንድ አንድ ሴቶች የሚገርም ኮመንት ይስጣሉ ይህ ልጅ ምስክር ያገኘው ከቤተሰብ ከባለቤቱ ጋር አብሮ ይታከም የነበረስው ምስክርነት ስተዋል የወንድሙ ባለቤት ይህ ሁሉ እየተነገረ ኮመንተሮች የምትዛባትቁት ኩላሊትን ቡግንጅ አድርገው የሚያቀሉ
    ስዶች ልብግዙ

  • @AdmiringCassettePlayer-kk4ce
    @AdmiringCassettePlayer-kk4ce 47 минут назад

    ለፋቅሪ ዎጋ ከፋላሃል ኣዞሆ እግዛቤህሪ ይካስህ

  • @AdmiringCassettePlayer-kk4ce
    @AdmiringCassettePlayer-kk4ce 47 минут назад

    ለፋቅሪ ዎጋ ከፋላሃል ኣዞሆ እግዛቤህሪ ይካስህ