Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ሰላም እንኳን ደህና መጣህ እጅግ በጣም ጥንካራ ሰው ነህ ለብዙ ስዎች ትምህርት ስለሰጠህን እናመሰግናለን ፍፄም እንድ አይነት አስተማሪ ፕሮግራም ይዝህልን ስለመጣህ እናመሰግንሀለን እንውድህለን ❤❤
አንተ በእዉነት እራስ ነህ ባል እራስ ነዉ ሚስት ደግሞ አካል ነች ማየት ፡መስማት፡ ማሽተት፡መናገር፡ ማሰብ እነዚህ ሁሉ እራስ ላይ ናቸዉ የሚስትህ ማንነት በአንተ ላይ ነዉ ማስተዋልህ ትክክለኛ ባል መሪ እራስ ነህ ዘመንህ ይባረክ!
በዝህ እድሜ ትልቅ መልክት በጣም እስትማሪ ነው:: ትዳርህን ይባርክልህ ባለቤትህ ባከበርክበት ክብር መዳኒያለም ያክብርህ የልጇችህ አባት ያድርግህ:: ትልቅ ሰው::
ሴትን መረዳት ሒውትን መረዳት ነው።❤❤❤ተባረክ ያሬዶ
በጣም ደስ የሚል ሰው ኣመጣህልን ሚስቱ ኣምጣልን
ፍፄ ብዙ ፖድካስቶች አዳምጣለሁ ያንተ እንግዶች ግን ምርጥ ናቸው they are quailityyyyyyyyyyyyyyyyyyyy
ገና ሲጀመር የልቤን የሚናገርልኝ ሰዉ እንዳገኝሁ ገባኝ በጣም የገባህ ሰው ነህ እኛ የምንለውን ብትሰሙ በቤት ውስጥ ብቻ ሳይሆን እንደ ሀገር ትልቅ ቦታ እንደርስ ነበር ተባረክልኝ !!!
ፈፂ በጣም ይገርማል
ወይነ ደስ ሲል ፈገግታዉ100%❤ትዳርህ እግዛብሔር ይባርክልህ🙏
ዋው ተባረክ ብዙ እውቀት እውነት ክበረልኝ👍👍❤️❤️
በጣም ደስ የሚል ታሪክ ሁሉን የሚችል አምላክ እግዚአብሔር ስለረዳህ እሚያምኑት ይብዙ ስኑን የሚጠሩ ይብዙልን ጋዜጠኛው አዳማጭ ነህ ተባረክልን 🙏🙏🙏👌
ፍፄ እጅግ በጣም አመሰግናለሁ!!! ድንቅ ሰው ነው የጋበዝከው ፡ ያሬድ በጣም የምወደውና የሚገርም ልምድ ያለው ልጅ ነው!!!
ያሬዶ ምርጥ ሰው፣ በጣም ደስ የሚል ታሪክ
በትልቅ አካል ውስጥ ያለ የልጅ ነፍስ ደስየሚል አገላለፅ❤❤❤❤❤❤❤
ደስ የሚል የበሠለ አዕምሮ ንግግር
ፍፄ ምርጥ ሰው ነው የጋበዝክልን እናመሰግናለን
ፍፄ አቃላጭ ግን ያምርብሃል ግዜያችንን የመናጠፋበት ጥሩ ፕሮግሮራም ነው ከቦለጢቃው ገላገልከን ተባረክ።
አሜን እናመሰግናለን
ሴቶች የልብ ስዎች ናቸው ቆንጆ እይታ❤❤❤❤
yeset ardadihn le x bitenegrew len sayihon lemitemetaw yitekimew neber
በጣም የገረመኝ ነገር ስለ ጓደኛው አንዳች ነገር አላለም ይገርማል ደግም ለራሱ ክፉም ለራሱ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳንም አንተ ጓደኛህን አልከዳህ እንኳን እሱ ጎዳህ ምክንያቱም ከእግዚአብሔር መልካም ነገር ተደረገልክ
በርቱ ቆንጆ ፕሮግራም ነው
እናመሰግናለን
ልጆችህንም ያሳድግልህ በርታ ዕድሜ እንዲስጥህ እመኝልሃለሁ❤❤❤❤❤❤❤
ፍፄ እደው በንስር አይን እያየህ የምታመጣልን እግዶች ገራሚ ናቸው ተባረክልን
@@um-eman እጅግ በጣም እኔም የሚያቀርብልን ታሪክ ይገርመኛል
@@meseretdibabe8020 ከተማርን በጣም የሚገርም የህይወት ልምድ ነው የምንሰማው የምን አነቃቂ እዲህ live መነቃቃት እያለ
Wow the way you explain your wife is amazing. I like Fitume too, his sense of humor is beyond expectation. Yared is so smart and bright! This is principle brother, when you have vision God will give you the provision. God bless!
በውስጡ የሞላው ንፁህ ፍቅር ነው ያብዛልህ
ዋው ደስ የሚል አገላለፅ ሚስትህ ታድላ❤
❤❤በጣም መግለፅ ትችላለህ ያሬዶ ምርጥ አገላለጥ ነው 🌹🌹🙏🙏
ጏበዘ ስው ነው በርታ የሚናገርው ነገሮች ሁሉ አንጀት ላይ ጠብ ይላል ተባትክ እንምጣለን
ስለጋበዛቹኝ ከልብ አመሰግናለሁ። ድንቅ ጊዜ ነበረን። አመሰግናለሁ ፍፄ እና የንቁ ፓድካስት ቤተሰቦች
በጣም እናመስግናለን
ቡዙ ነገር ኣትሬፈበት ኣለዉ ኣመሰግናለዉ❤
ዋዉ ጌታ እየሱስ ይባርክክ ምርጥ ሰዉ❤🎉🎉
Wow amazing story wonderful bro already you success good job 👏
አጭር ግን አስተማሪ፣ እግዚአብሔር ይስጥህ ፍፄ፣ እንግዳውን የልቤን ነው የገለፀው እግዚአብሔር ባለቤትህን ልጆችህንም ይባርክ
ጎበዝ ልጅ ነው እንኩዋን እግዚአብሄር እረዳው❤❤❤
ንግግርህ እራሱ ደስ ይላል
ዋዉ ዋዉ ዋዉ🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌹ለሴት ያለዉ አስተያየት ይለያል እናመሰግናለን ፍፄ ኑርልን የፍፄን ቤተሰብ ማየት በጣም ነዉ ምግዋግዋዉ❤❤❤
ትክክል ነህ ወንድሜ
ከጥቂት ደህና ወንዶች መሃል አንደኛ ነህ ቀሪ ህይወታችው የተባረከ ይሁንላችው
ፍፁሜ እምታቀርባቸው ታሪኮች ሁሉ እጅግ አስተማሪና ማራኪ ናቸው❤❤❤ እናመስግናለን
እኛ የምናቀርባቸውን ታሪኮች ጊዜ ሰጥታቹ ስለምታዮል ከልብ እናመሰግናለን
አሚን አሚን የሳድክልሀ
ታድላ ሚስቱ የሴት ፀባይ በደብ ተረድቶታል 🥰
ፈገግታው የሴትን ልብ በደብ ተገዝቦታል ምርጥ ሰው እናመሠግናለን
ፍፄ ተባረክ አስተማሪ የሆኑ ልጆችን ስለምታቀርብ ጥሩ አሰልጣኝ ነው
ፈገግታው😮😮😮❤
ደስ ይላል❤❤
ያሳድግልክ
በጣም ደስ የሚልና እስተማሪ ነው🙏🏽 ህወት ውጣ ውረድ ነች😅 ያሬድ ግን የመጣህበት መገድ ድንቅ እርጎ ሰርቶሀል በርታ👍🏾 ለብዙወች ትተርፍለህ💚💛❤️ፍፅ እመሰግናለሁ 🙏🏽
ዋው ያሬድ ስላየሁ ደስ ብሎኛል ትሁት መልካም ሰው
የሚገርም ሰው ሚስቱ ብቻ ሳትሆን እሱም እንደልጂ በነፃነት የሚኖር የመረዳት መጠኑ የሚገርም ሰው አጠገቡ ያሉት እድለኞች ናቸው ፍፄ እናመሰግናለን።
አመሰግናለሁ
በነገራችን ላይ ሴቶች ነብይ ነገር ናቸው😂😂😂😂 ተመቸኝ!!!እኔም ወደሐገር ልግባ ከዛም እንገናኛለን በጣም መሳጭ ታሪክ ዓለኝ!!
It is very useful podcast thank you fitsie.
አላህ ይባርክህ በደስታኑሩ
ተመቸኸኝ በጣም
ሠላም እንኳን ደህና መጣለት፣💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️
He is amazing game God bless you❤❤
የጎደኛ መጠቀሚያ ከመሆን ራስን በጥንቃቄ መጠበቅ መጠርጠር ጡሩ ነዉ ብዙዉን በሚአምኑት ሰዉ መከዳት በዚህ ደረጃ ያማል ግን ጀግና አገለለፅህ ሳቅህ ብልህ ሚስትም አለህ ገዘብ ያለዉን ትታ አፍቃሪ መምረጧ
እግዚአብሔር ይባርክህ ማነቃቃት ማለት እንዳንተ ነው አሸህኝ ቃላትህ አሸቶኛል
ኡፍ የሁላችንም ልጅነት አንዳይነት የጎረቤት ቴሊብዥን አስታወስከኝ እደዛም ሆኖ ደስታችን ጥግ ድረስ ነበር የምር
የፍፁም አሳሳቅ. ደስ ሲለኝ 😂😂😂
ፍፅበጣምእናመሰግንአለን የምንወዳቸውንሰውች ስለምጋብዝለን ነገር ግን አንድ የምንወደው ሰወእንድጋብዝልህንእንፈልግአለን እሱምማነው አቤል ብራህኑ የወይኖ ልጅ ጋብዝልን በማርም
Yelij nebse ❤
ፍፄ ግን ከየት ነው የምታገኛቸው ??በጣም አስተማሪ ሰዎች ነው የምታቀርብልን
Masha allhe batame dase yamele tireke naw batame yagebahe saw nahe
*_well come back ፍፄ🎉🎉🎉_*
የከተማ ልጅ ኑሮ እንደዚ ነው አይገርምም ይሂም ድሮ ነበር ብለን እናዋራዋለን
Fitse yezarew engdah liwu new ❤❤❤❤
Good attitude!
ስለሚስትህ ስትገልጽ በጣም ይጣፍጣል🎉🎉🎉🎉🎉
Wow What a useful interview thanks fitse
I love his talk.😂😂😂
ኤርትራዊ ነኝ፡ ሴቶች ኣንዳዴ ነቢ ናቸው ያለው እውነት ነው፡ የጋደኛየ ሚስት እዚ ደርሰን እንመጣለን ካልናት ባትሄዱ ደስ ይለኛል ካለች፡ ሃሳብዋ ረግጠን ከሄድን፡ የሆነ ሰው መጥቶ ይለክፈናል ወይ ፈንክተን ወይ ተፈንክተን ንመላሰለን፡ እኔ የሚስታውሰው ብዙ ግዜ ቃልዋን ረግጠን በሄድንበት ግዜ የሆነ ኣደጓ ያጋጥመናል ነገሩ ሲደጋገም ገባን እና ሚስትዮ ካልተመቻት እኔና ጓደኛ ተያይተን ንቀራልን።
እባክህ ቃለ መጠይቅ የምታደርግላቸውን እንግዶች ስም አሳውቀን:: ጉልህ በሆነ እና በሚታይ መንገድ ብትጽፍልን መልካም ነው!
እሺ ስለሰጡን ሀሳብ እናመሰግናለን እንግዳችን ያሬድ ይባላል ይህ የሱ ዮቱብ ቻናል ነው።ruclips.net/video/TEkG86AD4Og/видео.htmlsi=q4zr-E0iDNmQMgai
Wow amazing
Good job❤
ሰላም ለሰው ዘር በሙሉ ይሆን ❤
እግዚአብሔር ይስጥህ ስለሴት እንዲህ ሲናገር ❤
I felt you brother, I came through even more darkest than urs.
እውነቱን ነው እኔ ባሌን ተው የቅርብህ ካልኩት አልሰማ ከለ ዋጋውን ያገኝል ከዛ የመጣና እንዲህ ሆንኩ የለኛል አሁን አሁን በጣም ነው የሚስማኝ ጀምሮል ስሜም የኔ ነብይነሽ ማለት ጀምራል ስለዚህ ወንዳች ሴቶቻችሁን ስሙ oky
Okay
@@MilliMilli-f6mሁሌ ትክክል ናቸው ማለት አይደለም ።
ልክ አንደኔ ሚስት
that is true
የጊዜ ኢኰ ክፋት አልነበረም we were enceinte the time was safe. But now is a bad time. You know what, here for kids to play outside is big deal .
እዚ ቤትሱሱ ሆነብኝ❤
ajaa'iba ❤❤❤😊
ንግግርህ ሁሉ የተመረጡ ቃላቶች ናቸው
Thanks
ፍቅር ነህ ሚስትህ ታድላ❤
ፍፄ አመሰግናለሁ ትልቅ ትምህርት ነው ያገኘሁት።ግን በጣም የወረደ ኤዲቲንግ ነው።ለምሳሌ የአንተ ንግግር እና ሳቅ ጭብጨባ ድምፅ ከቪዲዮው ጋር አይሄድም። እሼ እንደሚለው የመጨረሻውን ቀረፃ አንተ አይተህ ሳትወደው ለተመልካች እንዲወጣ አትፍቀድ። ምን አልባት ይህ አስተያየት በአይቲ ባለሙያዎችህ ጋር ካልቀረ ና ካየኽው አሳውቀኝ አደራ።
ወይይኔ አገላለፅ ሽ አመት ኑሩ🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤
ከየት ከየት ነው ምታመጣቸው ደስ የሚሉ ሰዎች አገላለጻቸው ሁላ!!
ፍፂ መርጥ እንግዶችህ ምርጥ ናቸው
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ጎበዝ
እዚ ቤት የሚመጡ እግዶች አዉራራቸዉ መሳጭ ነዉ የምር ባያልቅ ባያልቅ እያልኩ ነዉ የምሰማዉ ይመቻችዉ❤❤❤❤❤❤❤❤
ሰለ ሼር የምለው አለኝ ፈሪሃ አምላክ አለን የምንል ሕዝቦች እዚህ ላይ አይሰራም የሚገርመው ሌላ አለም ላይ በሥልጣኔና በሕግ ሰለሚያዝም ነው መሠለኝ ውጤታማ ነው የሚሆነው ሥራውም ትርፉም ለወደፊት እናሠተውል ሼር ለምናሥብ ።
Part 2plc
Yes indeed
"Mature in mind kid at heart" people are really fantastic and beloved❤❤
ድህነትላወቀውፀጋነውእራሥከመሥጠትበላይምንአለ፣ፋፄእውነትእድሜይሥጥልን
Wey yared ategebe kuch bilo lene yemiyaweraligne new enji midia lay yemiyawera aymeslem
❤❤❤❤
Yemote gursha 😊
ሰላም እንኳን ደህና መጣህ እጅግ በጣም ጥንካራ ሰው ነህ ለብዙ ስዎች ትምህርት ስለሰጠህን እናመሰግናለን ፍፄም እንድ አይነት አስተማሪ ፕሮግራም ይዝህልን ስለመጣህ እናመሰግንሀለን እንውድህለን ❤❤
አንተ በእዉነት እራስ ነህ
ባል እራስ ነዉ ሚስት ደግሞ አካል ነች
ማየት ፡መስማት፡ ማሽተት፡መናገር፡ ማሰብ እነዚህ ሁሉ እራስ ላይ ናቸዉ
የሚስትህ ማንነት በአንተ ላይ ነዉ ማስተዋልህ ትክክለኛ ባል መሪ እራስ ነህ ዘመንህ ይባረክ!
በዝህ እድሜ ትልቅ መልክት በጣም እስትማሪ ነው:: ትዳርህን ይባርክልህ ባለቤትህ ባከበርክበት ክብር መዳኒያለም ያክብርህ የልጇችህ አባት ያድርግህ:: ትልቅ ሰው::
ሴትን መረዳት ሒውትን መረዳት ነው።❤❤❤ተባረክ ያሬዶ
በጣም ደስ የሚል ሰው ኣመጣህልን ሚስቱ ኣምጣልን
ፍፄ ብዙ ፖድካስቶች አዳምጣለሁ ያንተ እንግዶች ግን ምርጥ ናቸው they are quailityyyyyyyyyyyyyyyyyyyy
ገና ሲጀመር የልቤን የሚናገርልኝ ሰዉ እንዳገኝሁ ገባኝ በጣም የገባህ ሰው ነህ እኛ የምንለውን ብትሰሙ በቤት ውስጥ ብቻ ሳይሆን እንደ ሀገር ትልቅ ቦታ እንደርስ ነበር ተባረክልኝ !!!
ፈፂ በጣም ይገርማል
ወይነ ደስ ሲል ፈገግታዉ
100%❤ትዳርህ እግዛብሔር ይባርክልህ🙏
ዋው ተባረክ ብዙ እውቀት እውነት ክበረልኝ👍👍❤️❤️
በጣም ደስ የሚል ታሪክ ሁሉን የሚችል አምላክ እግዚአብሔር ስለረዳህ እሚያምኑት ይብዙ ስኑን የሚጠሩ ይብዙልን ጋዜጠኛው አዳማጭ ነህ ተባረክልን 🙏🙏🙏👌
ፍፄ እጅግ በጣም አመሰግናለሁ!!! ድንቅ ሰው ነው የጋበዝከው ፡ ያሬድ በጣም የምወደውና የሚገርም ልምድ ያለው ልጅ ነው!!!
ያሬዶ ምርጥ ሰው፣ በጣም ደስ የሚል ታሪክ
በትልቅ አካል ውስጥ ያለ የልጅ ነፍስ ደስየሚል አገላለፅ❤❤❤❤❤❤❤
ደስ የሚል የበሠለ አዕምሮ ንግግር
ፍፄ ምርጥ ሰው ነው የጋበዝክልን እናመሰግናለን
ፍፄ አቃላጭ ግን ያምርብሃል ግዜያችንን የመናጠፋበት ጥሩ ፕሮግሮራም ነው ከቦለጢቃው ገላገልከን ተባረክ።
አሜን እናመሰግናለን
ሴቶች የልብ ስዎች ናቸው ቆንጆ እይታ❤❤❤❤
yeset ardadihn le x bitenegrew len sayihon lemitemetaw yitekimew neber
በጣም የገረመኝ ነገር ስለ ጓደኛው አንዳች ነገር አላለም ይገርማል ደግም ለራሱ ክፉም ለራሱ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳንም አንተ ጓደኛህን አልከዳህ እንኳን እሱ ጎዳህ ምክንያቱም ከእግዚአብሔር መልካም ነገር ተደረገልክ
በርቱ ቆንጆ ፕሮግራም ነው
እናመሰግናለን
ልጆችህንም ያሳድግልህ በርታ ዕድሜ እንዲስጥህ እመኝልሃለሁ❤❤❤❤❤❤❤
ፍፄ እደው በንስር አይን እያየህ የምታመጣልን እግዶች ገራሚ ናቸው ተባረክልን
@@um-eman እጅግ በጣም እኔም የሚያቀርብልን ታሪክ ይገርመኛል
@@meseretdibabe8020 ከተማርን በጣም የሚገርም የህይወት ልምድ ነው የምንሰማው የምን አነቃቂ እዲህ live መነቃቃት እያለ
Wow the way you explain your wife is amazing. I like Fitume too, his sense of humor is beyond expectation. Yared is so smart and bright! This is principle brother, when you have vision God will give you the provision. God bless!
በውስጡ የሞላው ንፁህ ፍቅር ነው ያብዛልህ
ዋው ደስ የሚል አገላለፅ ሚስትህ ታድላ❤
❤❤በጣም መግለፅ ትችላለህ ያሬዶ ምርጥ አገላለጥ ነው 🌹🌹🙏🙏
ጏበዘ ስው ነው በርታ የሚናገርው ነገሮች ሁሉ አንጀት ላይ ጠብ ይላል ተባትክ እንምጣለን
ስለጋበዛቹኝ ከልብ አመሰግናለሁ። ድንቅ ጊዜ ነበረን። አመሰግናለሁ ፍፄ እና የንቁ ፓድካስት ቤተሰቦች
በጣም እናመስግናለን
ቡዙ ነገር ኣትሬፈበት ኣለዉ ኣመሰግናለዉ❤
ዋዉ ጌታ እየሱስ ይባርክክ ምርጥ ሰዉ❤🎉🎉
Wow amazing story wonderful bro already you success good job 👏
አጭር ግን አስተማሪ፣ እግዚአብሔር ይስጥህ ፍፄ፣ እንግዳውን የልቤን ነው የገለፀው እግዚአብሔር ባለቤትህን ልጆችህንም ይባርክ
ጎበዝ ልጅ ነው እንኩዋን እግዚአብሄር እረዳው❤❤❤
ንግግርህ እራሱ ደስ ይላል
ዋዉ ዋዉ ዋዉ🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌹ለሴት ያለዉ አስተያየት ይለያል እናመሰግናለን ፍፄ ኑርልን የፍፄን ቤተሰብ ማየት በጣም ነዉ ምግዋግዋዉ❤❤❤
ትክክል ነህ ወንድሜ
ከጥቂት ደህና ወንዶች መሃል አንደኛ ነህ ቀሪ ህይወታችው የተባረከ ይሁንላችው
ፍፁሜ እምታቀርባቸው ታሪኮች ሁሉ እጅግ አስተማሪና ማራኪ ናቸው❤❤❤ እናመስግናለን
እኛ የምናቀርባቸውን ታሪኮች ጊዜ ሰጥታቹ ስለምታዮል ከልብ እናመሰግናለን
አሚን አሚን የሳድክልሀ
ታድላ ሚስቱ የሴት ፀባይ በደብ ተረድቶታል 🥰
ፈገግታው የሴትን ልብ በደብ ተገዝቦታል ምርጥ ሰው እናመሠግናለን
ፍፄ ተባረክ አስተማሪ የሆኑ ልጆችን ስለምታቀርብ ጥሩ አሰልጣኝ ነው
ፈገግታው😮😮😮❤
ደስ ይላል❤❤
ያሳድግልክ
በጣም ደስ የሚልና እስተማሪ ነው🙏🏽 ህወት ውጣ ውረድ ነች😅 ያሬድ ግን የመጣህበት መገድ ድንቅ እርጎ ሰርቶሀል በርታ👍🏾 ለብዙወች ትተርፍለህ💚💛❤️
ፍፅ እመሰግናለሁ 🙏🏽
ዋው ያሬድ ስላየሁ ደስ ብሎኛል ትሁት መልካም ሰው
የሚገርም ሰው ሚስቱ ብቻ ሳትሆን እሱም እንደልጂ በነፃነት የሚኖር የመረዳት መጠኑ የሚገርም ሰው አጠገቡ ያሉት እድለኞች ናቸው ፍፄ እናመሰግናለን።
አመሰግናለሁ
በነገራችን ላይ ሴቶች ነብይ ነገር ናቸው😂😂😂😂 ተመቸኝ!!!
እኔም ወደሐገር ልግባ ከዛም እንገናኛለን በጣም መሳጭ ታሪክ ዓለኝ!!
It is very useful podcast thank you fitsie.
አላህ ይባርክህ በደስታኑሩ
ተመቸኸኝ በጣም
ሠላም እንኳን ደህና መጣለት፣
💚💚💚💚💚💚💚💚💚
💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛
❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️
He is amazing game God bless you❤❤
የጎደኛ መጠቀሚያ ከመሆን ራስን በጥንቃቄ መጠበቅ መጠርጠር ጡሩ ነዉ ብዙዉን በሚአምኑት ሰዉ መከዳት በዚህ ደረጃ ያማል ግን ጀግና አገለለፅህ ሳቅህ ብልህ ሚስትም አለህ ገዘብ ያለዉን ትታ አፍቃሪ መምረጧ
እናመሰግናለን
እናመሰግናለን
እግዚአብሔር ይባርክህ ማነቃቃት ማለት እንዳንተ ነው አሸህኝ ቃላትህ አሸቶኛል
ኡፍ የሁላችንም ልጅነት አንዳይነት የጎረቤት ቴሊብዥን አስታወስከኝ እደዛም ሆኖ ደስታችን ጥግ ድረስ ነበር የምር
የፍፁም አሳሳቅ. ደስ ሲለኝ 😂😂😂
ፍፅበጣምእናመሰግንአለን የምንወዳቸውንሰውች ስለምጋብዝለን ነገር ግን አንድ የምንወደው ሰወእንድጋብዝልህንእንፈልግአለን እሱምማነው አቤል ብራህኑ የወይኖ ልጅ ጋብዝልን በማርም
Yelij nebse ❤
ፍፄ ግን ከየት ነው የምታገኛቸው ??በጣም አስተማሪ ሰዎች ነው የምታቀርብልን
Masha allhe batame dase yamele tireke naw batame yagebahe saw nahe
*_well come back ፍፄ🎉🎉🎉_*
የከተማ ልጅ ኑሮ እንደዚ ነው አይገርምም ይሂም ድሮ ነበር ብለን እናዋራዋለን
Fitse yezarew engdah liwu new ❤❤❤❤
Good attitude!
ስለሚስትህ ስትገልጽ በጣም ይጣፍጣል🎉🎉🎉🎉🎉
Wow What a useful interview thanks fitse
I love his talk.😂😂😂
ኤርትራዊ ነኝ፡ ሴቶች ኣንዳዴ ነቢ ናቸው ያለው እውነት ነው፡ የጋደኛየ ሚስት እዚ ደርሰን እንመጣለን ካልናት ባትሄዱ ደስ ይለኛል ካለች፡ ሃሳብዋ ረግጠን ከሄድን፡ የሆነ ሰው መጥቶ ይለክፈናል ወይ ፈንክተን ወይ ተፈንክተን ንመላሰለን፡ እኔ የሚስታውሰው ብዙ ግዜ ቃልዋን ረግጠን በሄድንበት ግዜ የሆነ ኣደጓ ያጋጥመናል ነገሩ ሲደጋገም ገባን እና ሚስትዮ ካልተመቻት እኔና ጓደኛ ተያይተን ንቀራልን።
እባክህ ቃለ መጠይቅ የምታደርግላቸውን እንግዶች ስም አሳውቀን:: ጉልህ በሆነ እና በሚታይ መንገድ ብትጽፍልን መልካም ነው!
እሺ ስለሰጡን ሀሳብ እናመሰግናለን
እንግዳችን ያሬድ ይባላል ይህ የሱ ዮቱብ ቻናል ነው።
ruclips.net/video/TEkG86AD4Og/видео.htmlsi=q4zr-E0iDNmQMgai
Wow amazing
Good job
❤