Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ሽክማችንን የሚቀርፍልን ፈጣሪ ስላለን ታሪክ ይቀየረናል፡፡ እመቤቴ መረጋጋቱን ትሰጥሃለች፡፡ ሰው ሁሌም ሰው ነው፡፡
ዛሬ ፍቅርሲዝም በጣም አሪፍ መልእክት ፈጣሪያችን ሴት ልጅ ትሸፋፈን ያለው በምክንያት ነው ክብሩም ጥቅምን ከማንም በላይ ለኛ ለሴቶች ነው
ቤንጅዬ ❤❤እኔንም ሳቂ ሳቂ ይለኛል።
እረ እማማ ዝናሽ እንዳይታሰሩ ተው በሏቸው😂😂😂
ስኳር አ10 ስንቲም ቡና ስሙኒ ኮፓርሽን ዳቦ ስሙኒ ለስላሳ 75 ሳንቲም በላይ ተክሉ ተጋብዘን እንወጣ ነበር ግዜ ኡፍ ፍቅር ዋው❤❤❤
እውነት እኔ ቀይ ወጥ ስምንት ብር ሆኖ አውቃለሁ ዘጠና ስምንት ላይ
10 ሣንቲም ስኳር 10 ሣ ዳቦ 10ሣ ሻይቅጠል 10ሣ እጣን 10 ሣ ቡና 😊
እማማ ዝናሺ ዘረዎት ይባረክ
ፍቅሪዝም ልጅቷን ተዋት: በገዛ ገላዋ ሳንሱር‼ ይልቅ ድመትህ በጩኸት አደነቆረችን: ጎሽ ሳምባ ግዛላት!
በጣም አደነቆረችን እኮ😂😂😂😂
ወይ ዳንኤል ክብረት ምኑን አቅምሶህ ነው ግን ያንተኮ ተለየብን😮እማማ ዝናሽዬ እኔንም ይፈነቅለኛል😅😅
ኡኡ የማስተዋል ያቀረብከው አደከምከኝ😅😅😅
እንኳንም አካውንትህ ተመለሰልህ የኔ ወንድም!
በእኛጊዜ ዳቦሀያሳንቲም ለስላሳ አንድ ብር ስኳር ኪሎ ሶስት ብር ጤፍ መቶ ኪሎ ሶስት መቶ ሀምሳ ነበር
ውዴ ቆንጆ ነው
እማማ ዝናሽ ዉሥጥ ዉሥጡን እኔም እያባረቀኝ ነዉ 😂😂ምን ይሻለኛን ለካ እርሰወትም አሉ😅
የ1ብር 10ዳቦ ነበር
2011ጤፍኪሎ 24 ብርነበር100 ኪሎ 5000 ነበር አላህ በጥበቡ እያኖረነው ዘይት 350 ለዛውምመር ጠን ጉድነው
ቤንጃዬ የኔ ውድ
"የመንግስት ጉዳይ ነው የሚያስቀኝ" ❤
የዲያቆን ዳንኤል ክብረት ኢንተርቪው ላይ የደረጀን ምላሽ አብረህ ብታቀርበው ጥሩ ነበር። ''ከምርህ ነው'' የሚለውን ማለት ነው።
2000ዓ/ም የአንድ ብር ዳቦ አራት ነበር የምገዛው ማርያምን ስድስተኛ ክፍል ሆኜ። 2009 አንድ ኪሎ ጤፍ 38 ብር ነበር።
አቤት? በውጮቹ ነው?
@TibarekGebreselassie ኖ በኢትዮጵያ
ቤት ገዝቼ መኪና ገዝቼ እያላችሁ የምትመፃደቁ ኩላሊቱን የሚሰጥ አለና አትመጻደቁ ።
Betna mekina begezu sewoch yekenash ymeslal teftef beyna anchim ynursh lefto bametut atkgni 😂
Ye mikegna comments 😂
@@lula-lp3cuጅል
@@lula-lp3cu ለማለት የፈለኩት ሳይገባሽ አትቀባጥሪ አንዳንድ ሰዎች የሆነ ነገር ለሰዎች ካረጉ ቡሀላ ይሄን አድርጌ እያሉ ሰዎችን የሚያሸማቅቁ እና እንደውለታ የሚቆጥሩ እንደመያዣ የሚጠቀሙ ስላሉ ነው ገባሽ ስትኮምቺ ስድብ አይልመድብሽ
ቢኒሻ እኔ ክትፎ 50ብር ጥብስ 15ብር ድራፍት 1:25 ቢራ 3ብር ።።ክለብ ስንሄድ በ10ብር አስታውሳለሁ
Bnja🎉🎉🎉
ሰላም ቤንጃ እንኳን ደህና መጣህ በላይክ ገብተናል አብሽር !
ኢትዮጵያ ያላችሁት ሰዎች በጣም ነው እንደ ያበዳችሁት😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
bale 5 santim teter keremela
እማማ ዝናሽዬ አስቃል እንጂ😅😅😅😅😅
1995 ቀይ ወጥ ሁለት ብር ከሃምሣ በልቻለሁ
በየትኛው ሳይንስ ነው ተዋናይ የእስፖርትስራ የሚሰራ ሸም ነው
የፈለገ ቢጨቁን ህይወትዋን አትርፎላታል
በትክክል
እኔም ዳቦ 20ሳንቲም አዉቃለሁ ስኳር ኪሎ6ብር አዉቃለሁ
ለስላሳ 1:50አምቦ ውሀ 1:25ዳቦ 20 ሳንቲም በአንድ ወቅት ሸዋ ዳቦ 15 ሳንቲም ሽጦ ነበርታክሲ አጭሩ 40 ሳንቲም ረጅሙ 80 ሳንቲምኮቾሮ አራቱ 1ብርኢንተርኔት በደቂቃ 20 ሳንቲምጆሊጁስ(O POP) 1 ብርአምባሻ 25 ሳንቲምስኳር ኪሎ 4:20 ያውም ቀበሌ ተሰልፈንስጋ 6ብርእስከ ሚሊኒየም 2000 ድረስ ኑሮ ሸጋ ነበር እስከ 2004 ተንገዳገደና ወደቀ
ኤሊ አንገቷ ወቶ ነው እምትመስለው
ሻሎም ቤንጃችን 😊 በኔ ጊዜ እኛ ቤት ጥብስ 7:50 ሲሸጥ አቃለሁ ለስላሳ 2:50
Benja family ❤Please ጀማሪ ነኝ😢
አይ ማስተዋል አላሰብኩም ነበር ደስ ብሎኛል ብላ እርፍ በጫወታው ጊዜ ተጋጣሚውን በልክዋ እያማለለች እስዋን እያዩ ፈዘው ጎል እንዳያስቆጥሩ ልታደረግ ትችላለች በማለት ይሆናል የተመረጠችው
😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂❤
ወይ፡ መድሐኒዓለም
እኔም ዉስጥ ዉስጤን ሳቂ ሳቂ ይለኛል😄
Cocacola ❤️❤️ 1,50 baklava 2,00
በርበሬ 3 ሶስትብር እደነበረ አቃለሁ 😂
❤❤❤❤
ዉሸቷ እኮ ሰይፍ ላይ ሰማን
21:41Beye Aynet 1:50 cent Tibs 4 birSerdin 5 bil School bil 35 birr 90's ending
ሰላም ቤንጃችን ❤
ቤንጃ ፍቅርሲዝም የተከሰሰዉ በጠ.ሚ" አማራ አከም ቡልቴ በል" ያለዉን "ኦሮሞ እንደምናችሁ ማለት አለበት" በማለቱ ነዉ አሉ ቤተሰቦቹ!!! Source:-the ethiopia(Henok)
2005 E.C. lay wingate akababi hotel dulet be 18 birr belchalehu.
ኧር ፍቅር ሲዝም በጣም ተለውጣል ፀበሉ በጣም ለውጥ አሳይቶታል ግን ወደ እሰር ቤት ወሰድት እንድለይለት ትንሸ ሲሻለው ቀኑበት 😂😂😂😂 ወይኔ አገሪ እብድ እንጂ ጤነኛ አይናገርብሸ ተባለች ሰንት የሚታሰር የአዳራሸ እና ያደባባይ ወንበዴ ሌባ ማሰር ሲገባው
እሼ እውነቱን ነው ቤተክርስቲያን ሲሰራ ኮሚቴ መስለው የሚገቡ ሌቦች አባቶችን ፣ በቅንነት የሚያገለግሉ ሰዎችን የሚያሰቃዩ አሉ ከነሱምጋ የገንዘብ ፍቅር ያንገለገላቸው የቤተክርስቲያን አባቶችም ምን ያህል ፈተና እንደሚሆኑ ብታዩዋቸው ታዝናላችሁ ።
benja fano neshe
❤❤❤❤❤😊
1 ብር 50 የሚሸጥ የባስ ትኬት ነበር የሳምንት መሰለኝ
25 ሣ ሁላ ነበረ ደርሶ መልስ 😂
እግር ኳሱ የት ይሆን የተደበቀው:: ከተድበቀበት አላለም::
ቤጃ ቻይናው ይዘረፍ ማለትህ ነው ❗❓ ስለምን ሌቦቹን ታዳላላችሁ ማለትህ አባባልህ ዝረፉት ይመስላል❗ I can't believe you said that❗
Coca cola be 1987 50 santim neber dire dawa lay
Selam wendime ❤❤❤❤❤
እረ ቤንጃ ደህና ሰው አልነበርክ እንዴ? የሚቀፍ ነገር አታምጣብን ለማየትም ለመስማትም የሚቀፍ ነገር ለምን ታሳየናለህ?
keywot 5 Birr
😂😂
40:40😂😂😂😂😂😂
ayetanale already
እግር ኮስን ለማነቃቃት ነው
50 santim coca
35 ሳንቲም ኮካ በአንድ ብር አምሰት ዳቦ ቤተሰብ ጠግቦ ያድራል ጤፍ 25 ኪሎ 75 ብር እናቃለን እግዝዬ አሁን ያለውን ደግሞ ሲታይ በጣም ያሳዝናል ህዝቡን በርሃብ ገደሉት የኑሮ ውድነት ህዝቡን አጨልሎታል😢😢😢
Coca 2.50 enjera hotale bet 2 birr
እኔ ይቺ ልጅ አልተመቸችኝም። እፍ እፍ ፍቅር ስለሆነ ፍቅሩ ሲወጣላት ጥላው ትሄዳለች ባይ ነኝ። እስቲ እናተስ???
Be yaynte 2.50 tegbe belhe
make your sound louder when you talk.
Shuwa shuwa tedergenal yemiseraw hulu biligina new higawi kartana betihin afiriso kasa yele min yele beteley oromiya kilil
ከለቀደዱ አይቀር እንዴ ጋኔን ክብሪት እና ዶክተር ተብየዋ ከእግዚአብሔር በላይ እግዚእ ማህርነ ክርስቶስ ማለት አሁን ነው
😡😡😡
ልጅ ሆኜ ሚሪንዳ 2ብር ከ75 አስታውሳለሁ
ይሄ ለፍቅር ሲዝም ነው ዱካ ዩቱብን ግባና እየው በአሁን ሰአት ለእንተ ትምህርት ይሆንሃል ዱካ ሾው ወይም ዘላለም ሾው ዞል እባክህ እየው ይጠቅምሃል
dabo ye br 10....80wochusugar 60 cent90 wochucoca 25 centsteff 100 kg 125 br
Kkk 125br be haileselase gize mehon alebet liliye❤
የቤንጃ ትዩብ ለምን የልጁ ዘፈን ግር አለህ እና ምን እያልክ ነው አልከው? ለኔ የገባኝ የልጁ ዘፈን ትኩረት ልጅ መሆኑን ነው የገለፀው :: ምክንያቱም ጡት የሚያውቀው የናቱን ጡት ጠብቶ እንዳደገ እና ከዛ በኃላ ሌላ ጡት ለማየት ገና ልጅ እንደሆነ መግለፁ ይመስለኛል::
1 kilo siga 1996 18 birr Adama cake 1 birr Michiyato 1 birr
😂😂😂😂❤
Ene sagena 1998 trfe 100 kilo 300 meto birr neber
ቤንጃ በ25 ሳንቲም ሁለት ዳቦ ለስላሳ 35 ሳንቲም ክትፎ 10 ብር የነበረበትን ግዜ አስታውሳለሁ ደጉ ዘምን !!!
ሽክማችንን የሚቀርፍልን ፈጣሪ ስላለን ታሪክ ይቀየረናል፡፡ እመቤቴ መረጋጋቱን ትሰጥሃለች፡፡ ሰው ሁሌም ሰው ነው፡፡
ዛሬ ፍቅርሲዝም በጣም አሪፍ መልእክት ፈጣሪያችን ሴት ልጅ ትሸፋፈን ያለው በምክንያት ነው ክብሩም ጥቅምን ከማንም በላይ ለኛ ለሴቶች ነው
ቤንጅዬ ❤❤እኔንም ሳቂ ሳቂ ይለኛል።
እረ እማማ ዝናሽ እንዳይታሰሩ ተው በሏቸው😂😂😂
ስኳር አ10 ስንቲም ቡና ስሙኒ ኮፓርሽን ዳቦ ስሙኒ ለስላሳ 75 ሳንቲም በላይ ተክሉ ተጋብዘን እንወጣ ነበር ግዜ ኡፍ ፍቅር ዋው❤❤❤
እውነት እኔ ቀይ ወጥ ስምንት ብር ሆኖ አውቃለሁ ዘጠና ስምንት ላይ
10 ሣንቲም ስኳር 10 ሣ ዳቦ 10ሣ ሻይቅጠል 10ሣ እጣን 10 ሣ ቡና 😊
እማማ ዝናሺ ዘረዎት ይባረክ
ፍቅሪዝም ልጅቷን ተዋት: በገዛ ገላዋ ሳንሱር‼ ይልቅ ድመትህ በጩኸት አደነቆረችን: ጎሽ ሳምባ ግዛላት!
በጣም አደነቆረችን እኮ😂😂😂😂
ወይ ዳንኤል ክብረት ምኑን አቅምሶህ ነው ግን ያንተኮ ተለየብን😮እማማ ዝናሽዬ እኔንም ይፈነቅለኛል😅😅
ኡኡ የማስተዋል ያቀረብከው አደከምከኝ😅😅😅
እንኳንም አካውንትህ ተመለሰልህ የኔ ወንድም!
በእኛጊዜ ዳቦሀያሳንቲም ለስላሳ አንድ ብር ስኳር ኪሎ ሶስት ብር ጤፍ መቶ ኪሎ ሶስት መቶ ሀምሳ ነበር
ውዴ ቆንጆ ነው
እማማ ዝናሽ ዉሥጥ ዉሥጡን እኔም እያባረቀኝ ነዉ 😂😂ምን ይሻለኛን ለካ እርሰወትም አሉ😅
የ1ብር 10ዳቦ ነበር
2011ጤፍኪሎ 24 ብርነበር100 ኪሎ 5000 ነበር አላህ በጥበቡ እያኖረነው ዘይት 350 ለዛውምመር ጠን ጉድነው
ቤንጃዬ የኔ ውድ
"የመንግስት ጉዳይ ነው የሚያስቀኝ" ❤
የዲያቆን ዳንኤል ክብረት ኢንተርቪው ላይ የደረጀን ምላሽ አብረህ ብታቀርበው ጥሩ ነበር። ''ከምርህ ነው'' የሚለውን ማለት ነው።
2000ዓ/ም የአንድ ብር ዳቦ አራት ነበር የምገዛው ማርያምን ስድስተኛ ክፍል ሆኜ። 2009 አንድ ኪሎ ጤፍ 38 ብር ነበር።
አቤት? በውጮቹ ነው?
@TibarekGebreselassie ኖ በኢትዮጵያ
ቤት ገዝቼ መኪና ገዝቼ እያላችሁ የምትመፃደቁ ኩላሊቱን የሚሰጥ አለና አትመጻደቁ ።
Betna mekina begezu sewoch yekenash ymeslal teftef beyna anchim ynursh lefto bametut atkgni 😂
Ye mikegna comments 😂
@@lula-lp3cuጅል
@@lula-lp3cu ለማለት የፈለኩት ሳይገባሽ አትቀባጥሪ አንዳንድ ሰዎች የሆነ ነገር ለሰዎች ካረጉ ቡሀላ ይሄን አድርጌ እያሉ ሰዎችን የሚያሸማቅቁ እና እንደውለታ የሚቆጥሩ እንደመያዣ የሚጠቀሙ ስላሉ ነው ገባሽ ስትኮምቺ ስድብ አይልመድብሽ
ቢኒሻ እኔ ክትፎ 50ብር ጥብስ 15ብር ድራፍት 1:25 ቢራ 3ብር ።።ክለብ ስንሄድ በ10ብር አስታውሳለሁ
Bnja🎉🎉🎉
ሰላም ቤንጃ እንኳን ደህና መጣህ በላይክ ገብተናል አብሽር !
ኢትዮጵያ ያላችሁት ሰዎች በጣም ነው እንደ ያበዳችሁት😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
bale 5 santim teter keremela
እማማ ዝናሽዬ አስቃል እንጂ😅😅😅😅😅
1995 ቀይ ወጥ ሁለት ብር ከሃምሣ በልቻለሁ
በየትኛው ሳይንስ ነው ተዋናይ የእስፖርትስራ የሚሰራ ሸም ነው
የፈለገ ቢጨቁን ህይወትዋን አትርፎላታል
በትክክል
እኔም ዳቦ 20ሳንቲም አዉቃለሁ ስኳር ኪሎ6ብር አዉቃለሁ
ለስላሳ 1:50
አምቦ ውሀ 1:25
ዳቦ 20 ሳንቲም በአንድ ወቅት ሸዋ ዳቦ 15 ሳንቲም ሽጦ ነበር
ታክሲ አጭሩ 40 ሳንቲም ረጅሙ 80 ሳንቲም
ኮቾሮ አራቱ 1ብር
ኢንተርኔት በደቂቃ 20 ሳንቲም
ጆሊጁስ(O POP) 1 ብር
አምባሻ 25 ሳንቲም
ስኳር ኪሎ 4:20 ያውም ቀበሌ ተሰልፈን
ስጋ 6ብር
እስከ ሚሊኒየም 2000 ድረስ ኑሮ ሸጋ ነበር እስከ 2004 ተንገዳገደና ወደቀ
ኤሊ አንገቷ ወቶ ነው እምትመስለው
ሻሎም ቤንጃችን 😊 በኔ ጊዜ እኛ ቤት ጥብስ 7:50 ሲሸጥ አቃለሁ ለስላሳ 2:50
Benja family ❤
Please ጀማሪ ነኝ😢
አይ ማስተዋል አላሰብኩም ነበር ደስ ብሎኛል ብላ እርፍ በጫወታው ጊዜ ተጋጣሚውን በልክዋ እያማለለች እስዋን እያዩ ፈዘው ጎል እንዳያስቆጥሩ ልታደረግ ትችላለች በማለት ይሆናል የተመረጠችው
😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂❤
ወይ፡ መድሐኒዓለም
እኔም ዉስጥ ዉስጤን ሳቂ ሳቂ ይለኛል😄
Cocacola ❤️❤️ 1,50 baklava 2,00
በርበሬ 3 ሶስትብር እደነበረ አቃለሁ 😂
❤❤❤❤
ዉሸቷ እኮ ሰይፍ ላይ ሰማን
21:41
Beye Aynet 1:50 cent
Tibs 4 bir
Serdin 5 bil
School bil 35 birr 90's ending
ሰላም ቤንጃችን ❤
ቤንጃ ፍቅርሲዝም የተከሰሰዉ በጠ.ሚ" አማራ አከም ቡልቴ በል" ያለዉን "ኦሮሞ እንደምናችሁ ማለት አለበት" በማለቱ ነዉ አሉ ቤተሰቦቹ!!! Source:-the ethiopia(Henok)
2005 E.C. lay wingate akababi hotel dulet be 18 birr belchalehu.
ኧር ፍቅር ሲዝም በጣም ተለውጣል ፀበሉ በጣም ለውጥ አሳይቶታል ግን ወደ እሰር ቤት ወሰድት እንድለይለት ትንሸ ሲሻለው ቀኑበት 😂😂😂😂 ወይኔ አገሪ እብድ እንጂ ጤነኛ አይናገርብሸ ተባለች ሰንት የሚታሰር የአዳራሸ እና ያደባባይ ወንበዴ ሌባ ማሰር ሲገባው
እሼ እውነቱን ነው ቤተክርስቲያን ሲሰራ ኮሚቴ መስለው የሚገቡ ሌቦች አባቶችን ፣ በቅንነት የሚያገለግሉ ሰዎችን የሚያሰቃዩ አሉ ከነሱምጋ የገንዘብ ፍቅር ያንገለገላቸው የቤተክርስቲያን አባቶችም ምን ያህል ፈተና እንደሚሆኑ ብታዩዋቸው ታዝናላችሁ ።
benja fano neshe
❤❤❤❤❤😊
1 ብር 50 የሚሸጥ የባስ ትኬት ነበር የሳምንት መሰለኝ
25 ሣ ሁላ ነበረ ደርሶ መልስ 😂
እግር ኳሱ የት ይሆን የተደበቀው:: ከተድበቀበት አላለም::
ቤጃ ቻይናው ይዘረፍ ማለትህ ነው ❗❓ ስለምን ሌቦቹን ታዳላላችሁ ማለትህ አባባልህ ዝረፉት ይመስላል❗ I can't believe you said that❗
Coca cola be 1987 50 santim neber dire dawa lay
Selam wendime ❤❤❤❤❤
እረ ቤንጃ ደህና ሰው አልነበርክ እንዴ? የሚቀፍ ነገር አታምጣብን ለማየትም ለመስማትም የሚቀፍ ነገር ለምን ታሳየናለህ?
keywot 5 Birr
😂😂
40:40😂😂😂😂😂😂
ayetanale already
እግር ኮስን ለማነቃቃት ነው
50 santim coca
35 ሳንቲም ኮካ በአንድ ብር አምሰት ዳቦ ቤተሰብ ጠግቦ ያድራል ጤፍ 25 ኪሎ 75 ብር እናቃለን እግዝዬ አሁን ያለውን ደግሞ ሲታይ በጣም ያሳዝናል ህዝቡን በርሃብ ገደሉት የኑሮ ውድነት ህዝቡን አጨልሎታል😢😢😢
Coca 2.50 enjera hotale bet 2 birr
እኔ ይቺ ልጅ አልተመቸችኝም። እፍ እፍ ፍቅር ስለሆነ ፍቅሩ ሲወጣላት ጥላው ትሄዳለች ባይ ነኝ። እስቲ እናተስ???
Be yaynte 2.50 tegbe belhe
make your sound louder when you talk.
Shuwa shuwa tedergenal yemiseraw hulu biligina new higawi kartana betihin afiriso kasa yele min yele beteley oromiya kilil
ከለቀደዱ አይቀር እንዴ ጋኔን ክብሪት እና ዶክተር ተብየዋ ከእግዚአብሔር በላይ እግዚእ ማህርነ ክርስቶስ ማለት አሁን ነው
😡😡😡
ልጅ ሆኜ ሚሪንዳ 2ብር ከ75 አስታውሳለሁ
ይሄ ለፍቅር ሲዝም ነው ዱካ ዩቱብን ግባና እየው በአሁን ሰአት ለእንተ ትምህርት ይሆንሃል ዱካ ሾው ወይም ዘላለም ሾው ዞል እባክህ እየው ይጠቅምሃል
dabo ye br 10....80wochu
sugar 60 cent90 wochu
coca 25 cents
teff 100 kg 125 br