Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ወይአባታችን፡አንደበታቸው፡እንዴት፡ይጣፈጣል፡የኔናት፡ምናለፈጣሪእድሜጨምሮቢያቆይልን፡ምንይሳነዋል፡ግንየሰውልጅከሞትአይቀርምና፡በረከታቸውይደርብንአባታን፡ከቅዱሳንተርታያሳርፈልን፡ኢትዮጲያ፡ትልቅአባትአጣች፡
Be hiwet yelum ende?
Tawikiyachew alesh. Bay motu des ylegnal.
በጣም በጣም ድንቅ ነዉ ምነው ትንሽ በቆዪልን ነበር በረከቶት፡ይደርብን
Eta Huo endi mnew benefse yelum agre sgeba mejemeria egnihn abat magnet efelgalehu
ሁሉም ከፈጣሪ ዋጋውን ያገኛል:: አባታችን ቸሩ እግዚአብሔር መንግሥተ ስማይ ያውርስልን::
ሞተዋል እንዴ???????????
አባታችን ኢትዮጵያን አስባት በረከቶ ይደርብን አዎ ኢትዮጵያ ትልቅ አባት አጣች ያሳዝናል
እጅግ እጅግ በጣም የሚገርም እና በጣም የሚያኮራም የሚያሳዝንም ነው። እግዚአብሔር እነዚህን አባቶች ከነ ሙሉ ቤተሰቦቻቸው ይባርካቸው ፤ ለዚህ ለተቀደሰ ስራ ዕድሜያቸውን በሙሉ አሳልፈዋልና ፤ እግዚአብሔር የተቀደሰ ዋጋቸውን ይክፈል።
አሜንኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍ በረከታቸው ይደርብን የተዋህዶ ጀግና ነበሩ ነብስ ይማር እንዳልል አንዴ ተምራለች ትልቅ ስው አጣን
አሜን አሜን አሜን
Amen Amen Amen
Aman sa-🥈🥈🥈🎳🏅🎳🏅🎫🎯🎲🎖🎖🎖🎷🏵🎯🏵🎭🏵🏵🎰🎭🏵🎟🎗🥈
ይገርማል ያሁኑ ትውልድ ስው መሆኑ ያስጋል እጅግ በጣም ስነፎችና ችልተኛ ትውልድ ነው ያለው ከኔ ጀምሮ እግዚአብሔር ሆይ ያሁኑን ትውልድ እድሜን ብጭምርላቸው እንዴት ድንቅ ነበር እኝህ አባት መምት የሌለባቸው አባት ናቸው የሞቱት እትዮጵያ ትልቅ ስው አጣች በረከታቸው ይደርብን
Ethiopia the origin of human being, civilization, rich in culture thanks God for giving us this kind of Father who have wisdom. God bless Ethiopia
ወይኔአባቴ ምን ልሁን ኡፍፍአገሬ ትልቅ ሰው አጣች እኛ ኢትዩጵያ ሰው ሲሞት ብቻ ነው ምናስታወስና ምናሞግሰው በረከቱ ይደርብን በልጆቾ
እወነቶትም ነው አባቴ ነፍሥትን በገነት ያኑርልን
የአባታችን በርከታቸው ይደርብን
አባ አንደበተ ጣፋጭ ከአፍው ማር የምመነጭ ኖት በረከትው ይደርብን
አባ በረከትዋ ይደርብን
ይሀንን ያደርጉ ዘንድ ፈቀደ ምስጋና ይሁን! ያቆዩትን እንዳስቻለ ይዘልቅ ይትረፈረፍ እና የቸረንና የታመንንለትን አይነሳንም አባ አሜን!
አባቴ በረከትዎን እሻለዉና በእግዚአብሔር ሥም በመንፈስዎ ይባርኩኝ ከእነዘሬ !!! በቅርብ በእሩቅ የማውቃቸውን ወዳጆቼን ጭምር አሜን። ። ።
አባታችን በረከቶት አይለየን
በታም ደንቅ ነው በርከታችው ይደርብን
አባ በረከትወት ይደርብን ነብስ ይማር
የሚገርም ነገር ነው እግዚአብሔር ይመስገን ያው ጥበብ የእግዚአብሄርም እንኮ ቢሆንንን
በጣምትልቅሀብትአመለጡት በርከታቸው ይደርበን
ምነው ትንሽ እድሜ ቢሰጥወት አባታችን እደርስወ ያለ ለሐይማኖቱ ጠንካራ አብዝቶ ይስጠን እደናተ ያለ አባት ቅርስን ያቆያል እደኛ ያለ ትውልድ ዘረፉ ህዝቡን ለስደት አደረጉ እግዚአቢሔር ሆይ እደኛ አፂያት ሳይሆን አተው በቸርነትሕ አስበን
አባ በእውነት በጣም ያሳዝናል ዛሬ ስናጣዎት ነው የሚታወቀን፡፡ አባ በረከቶት በቤተሰባችን ላይ ይደርብን፡፡ እርስዎም መንግስቱን ለመውረስ ያብቃዎት፡፡
I couldn’t take it, I cried just knowing how much power we got, and all this secrets, wealth,history. Ethiopia has no body expect bunch of selfish people.
እሺ አሜን!
ሳይንቲስቱ መነኩሴ በረከትዎት ይደርብን ኢትዮጵያዊው እንበሳ
አባታችን በረከትዎ ይደርብን በዉነት በጣም ትልቅ አባት አጣን
ብእወነት ኣባታችን እግዚኣብሄር በኣፀደ ገነት ያኑርልን በረከታቸው ይደርብን
የአባታችን በረከት ይደርብን !!!
እግዚአብሔር ታላቅ ነው
እህት ማርያም እግዚአብሔር በረከቱን ና ፀጋውን ያብዛልሽ
እሄንን ታሪክ መስማትም ሆነ ማየት በራሱ መታደል ነው !!! የሰማነውን ና የአየነውን ተረድተን ለኢትዮጵያነታችን ዘብ መቆምና ለጥንት ስልጣኔያችን መቅናት ዘመኑ የጣለብን ዕዳ ነው ለኢትዮጵያዊያን በሙሉ።
በርከትወት ይደርብን አባ
እግዚአ እግዚኦ አሁንስ ኣመመኝ ልቤ ቆሰለምነዉ ኣንድ ሙሴ ኣጣች ኢተዮጵያ ።
አባ በርከቶ ይድርብን
Abatachin imnetachin yestena new ye irso dikam ye Ethiopian tinsaye yasayenal. Hazenachin ye kefa bihonim Weladit Amlak tawqalechina hulum lebego new. Bereketo yideribin. Ingam be stelot inberetalen. Ethiopia yale Tewahado Tewahado Yale Ethiopia ayhonim. Amen Amen Amen
Selam! Egzeabher yakbrlgne!
የመጸሐፎቹን አርእስት ብትጽፉልን እዚህ እፈለጋቸው ነበር!
berketehu yiderbin abatachi iwunet dinq ithiopiayi nachewu fetari bemingeate semayat lenfseho marefay yisxlen ameen
EGZABEHARE YETMESGEN yehune Amen EMBATE MAREYAME dessss yeblate TEMESGNE ewntu edzehe betemretu abatoche yewetale berketo yedrebene ABATACHEN
በእውነት የኢትዮጵያን ትልቅ ሀብት ነው ያጣነው ።ምን አለ ትንሽ ቢቆዩልን?እግዚአብሔር ነፍሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑርልን።
MAY YOUR SOUL REST IN HEAVEN AND LOOK DOWN TO YOUR BELOVED ETHIOPIA IN THIS HORRIBLE TIMES
ራሷን እህተ ማርያም ብላ የምእራባዊያንን ተልእኮ ለመፈፅም በአሁን ሰአት ተከታዮቿን በማፍራት እንዲሁም እኚህን ብርቅዬ ኢትዮጵያዊ መነኩሴ ጋር ከተገናኘች በኃላ ነው እኝህ አባት ባልታወቀ ምክንያት ታመው ሊሞቱ የቻሉት ስለዚህ እህት ማርያም ብላ ዘ-ኢትዮጽያ ዮቲዩብ ቻኗሏ የሆነች እና ስንዱ በሚል እውነተኛ ስሟ የምትታወቀው ለእኝህ አባት መሞት በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ እጇ አለበት የሚመለከተው አካል ምርመራ ያድርግባት።
A copy and Post by Yonas Molla Part 3ሌላው የሳበኝ "ቀብሩንም ልደርስ አልቻልኩም። ብዙ ውጣ ውረድ ነበረ ወደዚህ ለመምጣት። እሳቸው እዚህ እንዳይቀበሩ ብዙ ትግል ነበረ። እመቤታችን በምትሰጠኝ መመሪያ መሰረት አሳውቄ፣ ከመኖሪያ ቤታቸው በስንት ሰዓት መውጣት እንዳለባቸው በነገረችኝ መሰረት በዚያ መልኩ ተነግሮ..." ትላለች። ደጋግማ እንደምትለውም የፍቃድ ወረቀት ከሲኖዶስ ይዛ ነበር። ታዲያ ውጣ ውረዱ ጋ ምን አገናኘው ቀብር አለመገኘቷ? አላስወጣም ብለዋት ነው እንዳይባል ለ2 ሰዓት ተቀጥሮ በሌሊት 11 ሰዓት ሰው በተኛበት ነው አስከሬን ይዛ የወጣችው። እንዴት ቀብር ሳትገኝ ቀረች? አስከሬን ደብቆ ሌላው ምዕመን ሳይሰማ (ለ2 ሰዐት ተቀጥሮ በ11 ሰዓት) ለምን አስፈለገ?
የዛሬዉን አያድርገዉና ሳይሆን መሰረቃችነነ አናስተዉል እና ወደ ልቡነችንእንመለስ ዘንድ ያድርገውና!!!ቢሉልን?!
Egziabhear mengste semay yewarsln
Kechinklat Belay New Etsub Denk New Ersom Denk Abat Not Beunet.
አባታችን አንበሳ ኢትዮፕያዊ ማለት እርሶ ኖት ፡ሐገርን ታሪክን ሕዝብን ሐይማኖትን እየተከላከሉና እየተመራመሩ ነው ያሉት በጣም እኮራበታለው ፡ የኢትዮፕያ ሕዝብም የራሱን ብርቅዬ ታሪክ ማወቅ አለበት ፡ከኛም አልፎ ለሌላ አለም ኢትዮፕያ ምን እንደሆነች በራሳቸው ቋንቋማሳወቅ ጥሩ ነው፡ አባታችን ቪዲዮ ሲሰሩ ሌላ ድምፅ ሳይጨመር ፀጥ ባለ መልኩ ይስሩት ፡ እርዳታም የሚያስፈልጎት ይመስለኛል ፡ግት ጎፈንድ ሚ አካውንት ከፍተው ዳያሥፖራውም ሆነ የኢትዮፕያ ሕዝብ መርዳት አለበት፡ በርቱ እግዚአብሔር ይባርኮት።
samson abraha በጣም ያሳዝናል አባታችን በቅርብ ቀን አርፈዋል ትልቅም አባት አተናል
ሞንማናዋ ኢትዮጵያ ፡አመሰግናለው ግን እንደዚህ ያሉ ምጡቅ ምሁራንን ማጣት ለኔ ሕመም ነው ያሳዝነኛልም ግን ያሉትን በተቻለን መጠን እንከባከባቸው በርቺ እህቴ።
Nefisachewin batede genet yanurilin 😭 😭 😭 😭 😭 😭
እኔ ስለኚ ብፁዕ አባት እምናገርበት እውቀትም ድፈረቱም የለኝም።ነገር ግን እሁን ላይ ያለነው አዲሱ ትውልድ አውቀናል ተምረናል እምንለው የታለን፡ ማለቴ ይሔን የመሰለ እውነተኛ የኢትዮጵያን ታሪክ የተመለከተው እና ኮመንት የፃፈው ፴፫ ኢትዮጵያዊ ነው? እሔኔ ብልግና ቢሆን ስድብ ቢሆን የነጭ ወሬ ቢሆን የታወቀ ነው።የኢትዮጵያን ትንሳኤ ኢሔ ትውልድ እንደማያይ እርግጠኛ ነኝ፡
መፀሀፊን የት ማግኝት እንችላለን ለማንበብ
sileteyekishiw metsaf merejaw sinorshi enditasawikign keyekirta ga
አባታችን እጅግ የሚደነቁና በውስጥዎም የረቀቀ የሀገር ሚስጥር አለቦት። ለመሆኑ በመደርደሪያው ላይ የሚገኙትን ብርቅዬ መጻሕፍት እንዳይጠፉና የኢትዮጲያን ማንነትና ምንነት ለነገው ትውልድ አውቆ አንዲያሳውቅ ምን ያህል ጥበቃ እየተደረገላቸው ነው ? እርስዎስ ምን ያህል ኢትዮጲያንን አርማዎን ለማስጨበጥ በቅተዋል ? አለበለዚያ እውቀትዎ ከዘመን ወደዘመን በዘላቂነት መሸጋገሩ ያጠራጥራል !!
አባታችን የተናገሩትን በንፁ እንዲሰማ አድርጋችሁ ቪዲዮ ብትሰሩ ጥሩ ነው ፣እናመሰግናለን።
እጅግ የሚደንቅ ነው በእውነት ምነው ትንሽ እድሜ ቢሰጦዎ ግን ኢትዬጽያን የሚያቋሽሹ ሰወች ትንሽ ቢያዩት
አባታችን በውጪዎች የተጻፋ ስለኢትዮጽያ የሚያትቱ በጣም ብዙ አንበዋል እባካችሁ ትቀርቧቸው የነበራችሁ ሠዎች የመጸሀፍቶችን ዝርዝር ፖስት አድርጉልን ገዝተን እናነባቸዋለን ?
Aebatachni diniki newu
እውነት ግን ሞቱ
ገደሏዋቸው ማለት ነው? መፀሓፋቸውስ የች ይገኛል?
አረ ታመው ነው የሞቱት
yemidenk new gin min waga alew ahun ethiopia yaferachiw bezeregninet yetofe yemekene tiwilid lehageru minim yemaykorekor erasun yekadena yemikeda tiwelid yasaznal
እግዚአብሔር አምላክ ስም የተመሰገነ ይሁን ምነው ፈጣሪ ይ ትንሽ ድሜ ጨምሮ ልላቸው የኢትዮጲያ ትንሳኤ አይተው በሆኑ
Aye hagere keto tekorkarish ayebereketem abatachn nefswotn yemarlen lehagerachinm ederso melekam yetekalen😂
ይሄን ሁሉ መፀሐፍ መፅሐፍ ማን ወረሰው መንግሥት ወይስ ቤተክርስቲያን
መፈለግ አለበት
ወይ ጉድ የኢትዮ ኦርቶ ቤ ክ እኝህን አባት ለምን ደበቁቅዋቸው?ይገርማል
All this is based on Greek mythology not Ethiopian other than copying into geez
It’s Ethiopian. The Greek came to ancient Ethiopian Cush to learn it’s written in history
Zizi Tefera lol Greek mythology? 🤷🏾♂️ Ethiopians were there before Greeks. You need to do study before you comment here.
ወይአባታችን፡አንደበታቸው፡እንዴት፡ይጣፈጣል፡የኔናት፡ምናለፈጣሪእድሜጨምሮቢያቆይልን፡ምንይሳነዋል፡ግንየሰውልጅከሞትአይቀርምና፡በረከታቸውይደርብንአባታን፡ከቅዱሳንተርታያሳርፈልን፡ኢትዮጲያ፡ትልቅአባትአጣች፡
Be hiwet yelum ende?
Tawikiyachew alesh. Bay motu des ylegnal.
በጣም በጣም ድንቅ ነዉ ምነው ትንሽ በቆዪልን ነበር በረከቶት፡ይደርብን
Eta Huo endi mnew benefse yelum agre sgeba mejemeria egnihn abat magnet efelgalehu
ሁሉም ከፈጣሪ ዋጋውን ያገኛል:: አባታችን ቸሩ እግዚአብሔር መንግሥተ ስማይ ያውርስልን::
ሞተዋል እንዴ???????????
አባታችን ኢትዮጵያን አስባት በረከቶ ይደርብን አዎ ኢትዮጵያ ትልቅ አባት አጣች ያሳዝናል
እጅግ እጅግ በጣም የሚገርም እና በጣም የሚያኮራም የሚያሳዝንም ነው። እግዚአብሔር እነዚህን አባቶች ከነ ሙሉ ቤተሰቦቻቸው ይባርካቸው ፤ ለዚህ ለተቀደሰ ስራ ዕድሜያቸውን በሙሉ አሳልፈዋልና ፤ እግዚአብሔር የተቀደሰ ዋጋቸውን ይክፈል።
አሜን
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍ በረከታቸው ይደርብን
የተዋህዶ ጀግና ነበሩ ነብስ ይማር እንዳልል አንዴ ተምራለች ትልቅ ስው አጣን
አሜን አሜን አሜን
Amen Amen Amen
Aman sa-🥈🥈🥈🎳🏅🎳🏅🎫🎯🎲🎖🎖🎖🎷🏵🎯🏵🎭🏵🏵🎰🎭🏵🎟🎗🥈
ይገርማል ያሁኑ ትውልድ ስው መሆኑ ያስጋል እጅግ በጣም ስነፎችና ችልተኛ ትውልድ ነው ያለው ከኔ ጀምሮ እግዚአብሔር ሆይ ያሁኑን ትውልድ እድሜን ብጭምርላቸው እንዴት ድንቅ ነበር እኝህ አባት መምት የሌለባቸው አባት ናቸው የሞቱት እትዮጵያ ትልቅ ስው አጣች በረከታቸው ይደርብን
Ethiopia the origin of human being, civilization, rich in culture thanks God for giving us this kind of Father who have wisdom. God bless Ethiopia
ወይኔአባቴ ምን ልሁን ኡፍፍአገሬ ትልቅ ሰው አጣች እኛ ኢትዩጵያ ሰው ሲሞት ብቻ ነው ምናስታወስና ምናሞግሰው በረከቱ ይደርብን በልጆቾ
እወነቶትም ነው አባቴ ነፍሥትን በገነት ያኑርልን
የአባታችን በርከታቸው ይደርብን
አባ አንደበተ ጣፋጭ ከአፍው ማር የምመነጭ ኖት በረከትው ይደርብን
አባ በረከትዋ ይደርብን
ይሀንን ያደርጉ ዘንድ ፈቀደ ምስጋና ይሁን! ያቆዩትን እንዳስቻለ ይዘልቅ ይትረፈረፍ እና የቸረንና የታመንንለትን አይነሳንም አባ አሜን!
አባቴ በረከትዎን እሻለዉና በእግዚአብሔር ሥም በመንፈስዎ ይባርኩኝ ከእነዘሬ !!! በቅርብ በእሩቅ የማውቃቸውን ወዳጆቼን ጭምር አሜን። ። ።
አባታችን በረከቶት አይለየን
በታም ደንቅ ነው በርከታችው ይደርብን
አባ በረከትወት ይደርብን ነብስ ይማር
የሚገርም ነገር ነው እግዚአብሔር ይመስገን ያው ጥበብ የእግዚአብሄርም እንኮ ቢሆንንን
በጣምትልቅሀብትአመለጡት በርከታቸው ይደርበን
ምነው ትንሽ እድሜ ቢሰጥወት አባታችን እደርስወ ያለ ለሐይማኖቱ ጠንካራ አብዝቶ ይስጠን እደናተ ያለ አባት ቅርስን ያቆያል እደኛ ያለ ትውልድ ዘረፉ ህዝቡን ለስደት አደረጉ እግዚአቢሔር ሆይ እደኛ አፂያት ሳይሆን አተው በቸርነትሕ አስበን
አባ በእውነት በጣም ያሳዝናል ዛሬ ስናጣዎት ነው የሚታወቀን፡፡ አባ በረከቶት በቤተሰባችን ላይ ይደርብን፡፡ እርስዎም መንግስቱን ለመውረስ ያብቃዎት፡፡
I couldn’t take it, I cried just knowing how much power we got, and all this secrets, wealth,history. Ethiopia has no body expect bunch of selfish people.
እሺ አሜን!
ሳይንቲስቱ መነኩሴ በረከትዎት ይደርብን ኢትዮጵያዊው እንበሳ
አባታችን በረከትዎ ይደርብን በዉነት በጣም ትልቅ አባት አጣን
ብእወነት ኣባታችን እግዚኣብሄር በኣፀደ ገነት ያኑርልን በረከታቸው ይደርብን
የአባታችን በረከት ይደርብን !!!
እግዚአብሔር ታላቅ ነው
እህት ማርያም እግዚአብሔር በረከቱን ና ፀጋውን ያብዛልሽ
እሄንን ታሪክ መስማትም ሆነ ማየት በራሱ መታደል ነው !!! የሰማነውን ና የአየነውን ተረድተን ለኢትዮጵያነታችን ዘብ መቆምና ለጥንት ስልጣኔያችን መቅናት ዘመኑ የጣለብን ዕዳ ነው ለኢትዮጵያዊያን በሙሉ።
በርከትወት ይደርብን አባ
እግዚአ እግዚኦ አሁንስ ኣመመኝ ልቤ ቆሰለ
ምነዉ ኣንድ ሙሴ ኣጣች ኢተዮጵያ ።
አባ በርከቶ ይድርብን
Abatachin imnetachin yestena new ye irso dikam ye Ethiopian tinsaye yasayenal. Hazenachin ye kefa bihonim Weladit Amlak tawqalechina hulum lebego new. Bereketo yideribin. Ingam be stelot inberetalen. Ethiopia yale Tewahado Tewahado Yale Ethiopia ayhonim. Amen Amen Amen
Selam! Egzeabher yakbrlgne!
የመጸሐፎቹን አርእስት ብትጽፉልን እዚህ እፈለጋቸው ነበር!
berketehu yiderbin abatachi iwunet dinq ithiopiayi nachewu fetari bemingeate semayat lenfseho marefay yisxlen ameen
EGZABEHARE YETMESGEN yehune Amen EMBATE MAREYAME dessss yeblate TEMESGNE ewntu edzehe betemretu abatoche yewetale berketo yedrebene ABATACHEN
በእውነት የኢትዮጵያን ትልቅ ሀብት ነው ያጣነው ።ምን አለ ትንሽ ቢቆዩልን?እግዚአብሔር ነፍሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑርልን።
MAY YOUR SOUL REST IN HEAVEN AND LOOK DOWN TO YOUR BELOVED ETHIOPIA IN THIS HORRIBLE TIMES
ራሷን እህተ ማርያም ብላ የምእራባዊያንን ተልእኮ ለመፈፅም በአሁን ሰአት ተከታዮቿን በማፍራት እንዲሁም እኚህን ብርቅዬ ኢትዮጵያዊ መነኩሴ ጋር ከተገናኘች በኃላ ነው እኝህ አባት ባልታወቀ ምክንያት ታመው ሊሞቱ የቻሉት ስለዚህ እህት ማርያም ብላ ዘ-ኢትዮጽያ ዮቲዩብ ቻኗሏ የሆነች እና ስንዱ በሚል እውነተኛ ስሟ የምትታወቀው ለእኝህ አባት መሞት በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ እጇ አለበት የሚመለከተው አካል ምርመራ ያድርግባት።
A copy and Post by Yonas Molla Part 3
ሌላው የሳበኝ "ቀብሩንም ልደርስ አልቻልኩም። ብዙ ውጣ ውረድ ነበረ ወደዚህ ለመምጣት። እሳቸው እዚህ እንዳይቀበሩ ብዙ ትግል ነበረ። እመቤታችን በምትሰጠኝ መመሪያ መሰረት አሳውቄ፣ ከመኖሪያ ቤታቸው በስንት ሰዓት መውጣት እንዳለባቸው በነገረችኝ መሰረት በዚያ መልኩ ተነግሮ..." ትላለች።
ደጋግማ እንደምትለውም የፍቃድ ወረቀት ከሲኖዶስ ይዛ ነበር። ታዲያ ውጣ ውረዱ ጋ ምን አገናኘው ቀብር አለመገኘቷ? አላስወጣም ብለዋት ነው እንዳይባል ለ2 ሰዓት ተቀጥሮ በሌሊት 11 ሰዓት ሰው በተኛበት ነው አስከሬን ይዛ የወጣችው። እንዴት ቀብር ሳትገኝ ቀረች?
አስከሬን ደብቆ ሌላው ምዕመን ሳይሰማ (ለ2 ሰዐት ተቀጥሮ በ11 ሰዓት) ለምን አስፈለገ?