Birhanesilassie Tube
Birhanesilassie Tube
  • Видео 12
  • Просмотров 162 678

Видео

ቦሩ ስላሴ ክፍል ሁለት
Просмотров 812 года назад
ቦሩ ስላሴ ክፍል ሁለት
ቦሩ ሥላሴ ሐምሌ 12 2014
Просмотров 382 года назад
ቦሩ ሥላሴ ሐምሌ 12 2014
ማነው ማርያምን ተው የሚለኝ
Просмотров 412 года назад
ዲያብሎስን የሚደመስስ ልብ የሚሠረስር መዝሙር ከመምህር ምህረትዓብ በደሴ ቅዱስ ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን ከነበረው የማንቂያ ደውል ፕሮግራም
እመብርሀን አንቺ ብቻ ደጅሽን ለመርገጥ አብቂኝ እንጅ ብቻየንም ቢሆን መጥቸ እንደማነግስሽ ይኸው ቃሌ! መስከረም 21/2014 ግሸን ደብረ ከርቤ
Просмотров 873 года назад
"ጥምቀት ላይ የታዩ ስቅለት ላይ አይገኙም" ይባል የለ እመብርሀን አንቺ ብቻ ደጅሽን ለመርገጥ አብቂኝ እንጅ ብቻየንም ቢሆን መጥቸ እንደማነግስሽ ይኸው ቃሌ! መስከረም 21/2014 ግሸን ደብረ ከርቤ እንደዘንድሮ በመስከረም ወር ግሸን ማርያም አንጋሽ ጠፍቶ አይቸ አላውቅም ያለ ሠልፍ ገብተን ያለሠልፍ ወጣን። እመብርሐን አንችን ያመነ የማይሻገረው ወንዝ ፤ የማይወጣው ተራራ ፤ የማይጋፈጠው ጁንታ አይኖርም ።
በሰሜን ሸዋ አካባቢዎች አጣየ ሸዋሮቢትና ሌሎችም ወረዳዎች በአማራ ነዋሪዎች ላይ ዘርን መሰረት ያደረጉ ጭፍጨፋዎችን በመቃወም ደሴ ላይ የተካሄደው ሠላማዊ ሠልፍ
Просмотров 1933 года назад
በሰሜን ሸዋ አካባቢዎች በአማራ ነዋሪዎች ላይ ዘርን መሰረት ያደረጉ ጭፍጨፋዎችን በመቃወም ደሴ ላይ የተካሄደው ተቃውሞ አገሬን ዓዓዓዓዓ አገሬን ዓዓዓዓዓ አገሬን ኢትዮጵያ አረ እንዴት ታመሻል፣ ውሀ ስጡኝ ስትይ ደም ይቀርብልሻል
ደሴ የመዝገበ ምሕረት ቅድስት ድንግል ማርያምን ታቦት በመሸኘት ላይ
Просмотров 3104 года назад
አስተርዮ ማሪያም ወላዲተ አምላክ ምንም እንኳን የአምላክ እናት ብትሆንም ሞተ ሥጋ ለሁሉም ዕጣ ፈንታ በመሆኑ በስድሳ አራት አመቷ ከሞት ወደ ሕይወት ከመከራ ወደ ደስታ የተሸጋገረችበት ዕለት ነው፡፡ ታላቁ የቤተክርስቲያን አባት ቅዱስ ያሬድም “ሞትሰ ለመዋቲ ይደሉ ሞታ ለማርያም የአጽብ ለኩሉ” ትርጉሙ ሞት ለማናኛቸውም ሰው ሁሉ የተገባ ነው የማርያም ሞት ግን ሁሉን ያስደንቃል፡፡ በማለት አደነቀ ፤ በመሆኑም በዓሉ የወላዲተ አምላክ በዓለ ዕረፍት ከመሆኑ የተነሳ ታላቅ በረከት የሚያስገኝ ስለሆነ በየዓመቱ ይከበራል፡፡ ... የእረፍቷስ ነገር እንደምን ነው ቢሉ ስድሳ አራት ዓመት በዚህ ዓለም ኖራ ጥር 21 እሁድ ቀን ጌታ እልፍ ...
የምጡቅ አዕምሮው ባለቤት የመኖክሴው አባ ተስፋስላሴ ሞገስ ድንቅ አውቀት
Просмотров 13 тыс.5 лет назад
የታሪኩን ፍሠት እንደጠበቀ ሆ ሳይቆራረጥ የቀረበ
Aba Tesfasilassie አስርቱ ቃላት ወይም ህግጋት
Просмотров 35 тыс.5 лет назад
ለኢትዮጵያዉያን ብቻ የተሰጡ አስርቱ ቃላት ወይም ህግጋት ስመ አምላክ አልፋ(ቀዳማይ) ፣ ወ (ደሐራዊ ፣ ገጣ ፣ ዮዎጣ ...
Aba Tesfasilassie Moges`` The Lost Books ``
Просмотров 76 тыс.6 лет назад
Aba Tesfasilassie በተለይ ስለ ፊደላት ከ A - Z ያሉ ሁሉም ከኢትዮጵያዉያን የተወሰዱ ናቸዉ ይሉናል ፡፡ መታየት ያለበት አስገራሚ ትምህርት ከ አባ ተስፋስላሴ ሞገስ
የአባታችን የአባ ተስፋስላሴ ሞጎስ አስደናቂ እውቀት
Просмотров 36 тыс.7 лет назад
የአባታችን የአባ ተስፋስላሴ ሞጎስ አስደናቂ እውቀት
bekat laboratory foot ball club dessie
Просмотров 1,1 тыс.8 лет назад
The first on target trial by birhanesilassie bekele(ashu) Dr. samuel team, coach Fekru chane at dessie, Hottie stadium.

Комментарии

  • @semereberhanegetachew
    @semereberhanegetachew Месяц назад

    ይገርማል ማነው የእኚህን አባት እውቀት በትውልዴ ተሸክሞ ያለው?

  • @degsewfente6426
    @degsewfente6426 4 месяца назад

    ውይይይይ አባዬ ቅስማችን የነከተ ትዉልዶች ብቻችንን ቀረን

  • @ማርታ-የኪድዬ_tube16
    @ማርታ-የኪድዬ_tube16 4 месяца назад

    አባቴ ሳላውቀዎት በመቅረቴ አንጀቴ አረረ😢

  • @eyerusalemlitay6600
    @eyerusalemlitay6600 4 месяца назад

    ይሄንን ፊልም ያየሁት በ 1990 ዓ.ም የሰንበት ት/ት ቤት ወንድሞቼ አማካኝነት ነበረ።

  • @hundetafa4450
    @hundetafa4450 4 месяца назад

    አባታችን ካራት ዓመት በፊት አድምጮት ነበር ሳይገባኝ አልፍሁት ! ወያኔዎች ተረት እያሉ ስለነበር ነው :: ራፋቱኤል እግዚአብሔር ይስጥልን !!!

  • @BileneZeleke
    @BileneZeleke 5 месяцев назад

    I understand why you tried to disturb the audio signal when critical contents are broadcasting. But, still possible to grasp the message.

  • @Bigchance25
    @Bigchance25 5 месяцев назад

    እንደእኔ ከማንያዘዋል እሸቱ ፖድካስት አይቶ ስለ አባታችን ለማወቅ የመጣ🤗🤝

  • @MikuEthio
    @MikuEthio 5 месяцев назад

    ፈጣሪ እኛንም ይርዳን

  • @BisratTesma
    @BisratTesma 7 месяцев назад

    Kebatare sheba🎉

  • @Maria_Henock
    @Maria_Henock 9 месяцев назад

    የእሳት ልጅ አመድ ማለት እኛ ነን። በጠላቶቻችን ሴራ የእብድ ነፋስ ተከታዩ ገለባ ሆንን። እግዚአብሔር አምላክ ለሁላችንም ልብ ይስጠን። የኢትዮጵያን ትንሳኤ ያሳየን።

  • @yeshimebetyirdaw9807
    @yeshimebetyirdaw9807 9 месяцев назад

    Agere heiwetn yawarselen

  • @ecoair-zx2vg
    @ecoair-zx2vg 9 месяцев назад

    WHERE ARE THE BOOKS NOW?

  • @Maria_Henock
    @Maria_Henock 9 месяцев назад

    እሽ አሁን እነዚህ እንቁ መጵሀፎች የት ናቸው???

    • @kebruysfasamuel3820
      @kebruysfasamuel3820 5 дней назад

      Mn yitawekal miyawk binorm ewketun lemakafel fekadegna aydelum

  • @meronbirgu7148
    @meronbirgu7148 10 месяцев назад

    I respect u gen ye Ethiopia Catholic biba ale eko tadaye yeCatholic astemero eko Ethiopia kemeder gese yeteafa aylem ....ye Ethiopia catholic ye ethiopia Muslim ye ethiopia protestant ayble ma maltwate betam yasizenale becha andandy betam new germe yemilgne የ ዓለም ሕዘብ ሁሉ ፈጠሪ እግዚአብሔርን እንዲወድ እንዲያመሰግኑ እንደመመኘት አኔ እበልጣለሁ አኔ እበልጣለሁ እግዚአብሔር ይህን የሚወደው አይመስለኝም ብቻ የፍጥረታት ሁሉ አምላክ ትህትናን ለሁላችንም ይስጠን being an Ethiopian and religion is absolutely different thing

  • @yeshiandine3080
    @yeshiandine3080 Год назад

    😊i😊il😮ol😊yg😊

  • @mesfinshmels4475
    @mesfinshmels4475 Год назад

    How can we help you? Great Father

  • @mikiyas-h
    @mikiyas-h Год назад

    Yet nw ere library yalew or the books,

  • @ኮከበጽባሕ
    @ኮከበጽባሕ Год назад

    ኢ ትየጵያ ብሎ ተወልዶ ኢ ትዮጵያ ብሎ አረፈ!!!

  • @birhanieayalew8908
    @birhanieayalew8908 Год назад

    ተሰምቶ የማይጠገብ ድንቅ ታሪክ ድምፃቸዉን አስቀርታችሁ ያሰማችሁን ተባረኩ ለሃገራችን ለታሪኩ የሚቆረቆር ሰዉ ያዉጣላት

  • @webutkassa3752
    @webutkassa3752 Год назад

    Have you seen the book they have

  • @hirutgtekleyesus
    @hirutgtekleyesus 2 года назад

    እግዚአብሔር ይባርክልዎ

  • @melekieamare4733
    @melekieamare4733 2 года назад

    ውሸታም ውሸታም ሌባ የበላበትን ወጪት ሰባሪ ወያኔ ጠፍጥፎ ያዘጋጀህ ቆሻሻ ያንተ አይነቱ ከፋፋይ ዘረኛ እርጉም ግርማዊነታቸውን መተቸት ብቃት የሌለህ ግሪክ ፈረንሳይ ስትታሽ የነበርክ ቅጥረኛ መኾንህን እሚያቅ ያቃል ማፈርያ

  • @mamotesfaye4402
    @mamotesfaye4402 2 года назад

    የዛሬዉን አያድርገዉና ሳይሆን መሰረቃችነነ አናስተዉል እና ወደ ልቡነችንእንመለስ ዘንድ ያድርገውና!!!ቢሉልን?!

  • @mamotesfaye4402
    @mamotesfaye4402 2 года назад

    እሺ አሜን!

  • @mamotesfaye4402
    @mamotesfaye4402 2 года назад

    ይሀንን ያደርጉ ዘንድ ፈቀደ ምስጋና ይሁን! ያቆዩትን እንዳስቻለ ይዘልቅ ይትረፈረፍ እና የቸረንና የታመንንለትን አይነሳንም አባ አሜን!

  • @mamotesfaye4402
    @mamotesfaye4402 2 года назад

    በዘመነ ቀዳሚ ህይወት ተክኸኖ ለተፈቀደ መሰካሪ አሰመስካሪ ተላኪ ዑነት አረጋጋጭነት ማመልከት ላስቻለው ፈጣሪ ምስጋና ይኸዉ!!!!! አባ እሳት ዉስጥ ሳይሆን ያሉት ዳግም እሚፈካ አበባ ፍካት ልበልቦና ዉስጥ ነዎትና ከመኖርም አዕላፍ የኖሩ ያኖሩ መኾንዎትን ማን ሊነግርዎት የቻለዋል?!እርሱ የፈቀደልዎ ካልሆነ በስተቀር!? ይትባረክለዎ ዝንተ

  • @misganawadmasu
    @misganawadmasu 2 года назад

    እንሕ ብርቅ ሰው አሁን ላይ የት ድረሱ? ሞቱ ወይስ የት ድረሱ? የመጀመሪያውን ሀሁ ፊደል ገበታ ያዘጋጁ ሰው ናቸው ወይስ ሌላ? ያጠራቀሙት ይህ ሁሉ የጥበብ መፅሀፍ የት ድረስ? ወይናችን! እንዴት ይቆጫል? ጭራ ሆነን ቀረን! ያሳዝናል።እኔም እውቀትን ፈላጊ ብሆንም አለማወቅ ሳይሻል አይቀርም።

  • @melekieamare4733
    @melekieamare4733 2 года назад

    ያስትማሩዎት አፄ ኅ/ ሥላሴ ናቸው የግል ጥላቻዎት ለከት የለውም ሌላው ከአባ ፓውሎስ ጋር ወደ ውጭ የላኮት አቡነ ቴዎፍሎስ መሆናቸውን እንዳይረሱ በጣም አሳፋሪ የበሉበትን ወጪት ሰባሪ እኩይ ዐመሎት እንደ መነኩሴ ያልሆነ ተሳዳቢ ወፈፌ መኾኖትን በግሪክ እንዲሁም በፈረንሳይ አምባሳደር የነበሩት የተናገሩትን አልረሳውም ሌላ ምንም አልልዎትም ፈጣሪ ልቦናውን ይስጦት የታሪክ ምሁር ስላልኾኑ ታሪክን ለባለሙያዎች ይተውላቸው አባ ቀበቶ በጣም ሃሳዊ ትምክህተኛ ዘረኛ መኾንዎትን የሚያቅ ያቃል ማፈርያ.......

  • @SolomonVA
    @SolomonVA 2 года назад

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን፡ የአብርሃሙ ሥላሴ ይጠብቋችሁ፡

  • @Kushaitopia
    @Kushaitopia 2 года назад

    I am deeply honored to have met Aba Tesfa Sellasie 20 years ago upon my return from the U. S. I used to visit him once a week to learn our story and gave me permission to go thru his books and also able to contribute my collection of books very knowledgeable ,wise and underrated researcher may you rest in paradise, I really miss the pleasant experience .

    • @ecoair-zx2vg
      @ecoair-zx2vg 9 месяцев назад

      CAN YOU PLEASE WHERE ARE THE BOOKS

    • @Kushaitopia
      @Kushaitopia 9 месяцев назад

      @ecoair-zx2vg I know all the collection is still in his apartment across from Tourist hotel 4th floor. There is a lady looking after his belongings. I had convinced Aba to put all his collection into a digital library of ETHIOPIAN History and research center.

    • @seyifesileshi4439
      @seyifesileshi4439 8 месяцев назад

      በህይወት አሉ አሁንም?? የትስ ነዉ ሚኖሩት

  • @Kushaitopia
    @Kushaitopia 2 года назад

    MAY YOUR SOUL REST IN HEAVEN AND LOOK DOWN TO YOUR BELOVED ETHIOPIA IN THIS HORRIBLE TIMES

  • @hadasabraha1132
    @hadasabraha1132 2 года назад

    Nefsone beatede gent yanurle

  • @adibuze348
    @adibuze348 2 года назад

    I wanna read! Where is the library at????

  • @romandemisse8248
    @romandemisse8248 3 года назад

    አባ ሰላም ነዎት እንኳን ለዚህ ቀን አበቃዎት

  • @endalekebede1314
    @endalekebede1314 3 года назад

    እግዚአብሔር ታላቅ ነው

  • @yomeron3666
    @yomeron3666 3 года назад

    Nefsoten begenet yanuruln!

  • @ኦርቶዶክስየኔ
    @ኦርቶዶክስየኔ 3 года назад

    👏👏👏👏👏👏👏👏👏👍👍👍👍👍

  • @ያልተደራጀተፈጀ
    @ያልተደራጀተፈጀ 3 года назад

    ወይኔ መጽሀፍቱን ምን በልቱዋቸው ይሆን?????

  • @mimizewudu8989
    @mimizewudu8989 3 года назад

    Hulem yehin bayew kutir wuste behazen bendet bekuchit enbayen mekotater yakitegnal yemiredachew, yemirekebachew atew alefu aba bereketo yiderbin😭😭😭😭😭

  • @bethelhemtadessa738
    @bethelhemtadessa738 3 года назад

    እግዚአብሔር ፡ነፍስዎን፡ይማር፡በረከቶ፡ይድረሰን

  • @aynalemkasa7002
    @aynalemkasa7002 3 года назад

    በረከታቸው ይደርብን

  • @lucianopanico5979
    @lucianopanico5979 4 года назад

    Ethiopia ie desta agher ie eghziabher ie meretat hulau ethiopiaui ihen hbte be tenicache mastelalef ghed neu egheziabher imerteu manem li aferseu aicilem enenca

  • @mebrekesat7291
    @mebrekesat7291 4 года назад

    መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን አባታችን ።በረከትዎም ይድረሰን!!! Amen!!!

  • @mebrekesat7291
    @mebrekesat7291 4 года назад

    የአባታችን በረከት ይደርብን !!!

  • @lucianopanico5979
    @lucianopanico5979 4 года назад

    Ihe hula sera chentu indaihon ithiopiauan mencat letuld be ghziabher mastelalef ghed neu eghziabher itebecot

  • @lucianopanico5979
    @lucianopanico5979 4 года назад

    Betam asdesac ie egheziabher fecad ietedereghebat agher eghezuabher begna teuelagioc memeles iemicil amlac semu ietemeseghene ihun menghedun iacnalen unetun iglecelen center mesgana le zihe hula sebseba

  • @lucianopanico5979
    @lucianopanico5979 4 года назад

    Betam asdesac huneta le teuelagioc mastelalefia be egheziabher maregHecia

  • @zemaethiopia9191
    @zemaethiopia9191 4 года назад

    በረከትዎ ይደርብን

  • @ethiousatours9932
    @ethiousatours9932 4 года назад

    ruclips.net/video/9SCAgNbQ1pU/видео.html ስለ ላሊበላ ምን ያህል ያዉቃሉ