Aba Tesfasilassie Moges`` The Lost Books ``

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 фев 2025
  • Aba Tesfasilassie በተለይ ስለ ፊደላት ከ A - Z ያሉ ሁሉም ከኢትዮጵያዉያን የተወሰዱ ናቸዉ ይሉናል ፡፡ መታየት ያለበት አስገራሚ ትምህርት ከ አባ ተስፋስላሴ ሞገስ

Комментарии • 202

  • @Bigchance25
    @Bigchance25 5 месяцев назад +16

    እንደእኔ ከማንያዘዋል እሸቱ ፖድካስት አይቶ ስለ አባታችን ለማወቅ የመጣ🤗🤝

  • @ፍቅርይበልጣል-ኈ8ኈ
    @ፍቅርይበልጣል-ኈ8ኈ 5 лет назад +44

    በጣም ያሳዝናል እኝህን አባት የት ደብቀዋቸው ነበር ቤተክህነቱ ይህን ሁሉ እውቀት ይዘው በህይወት የሉም አያሳዝንም አለመታደል ነው ማንስ ታማኝ ሰው ነው ይህንን ቤትመፃህፍት ተረክቦ ለትውልድ የሚያስተላልፍ ኡፍፍ አይ ኢትዮጵያ ስንቱን አዋቂ አጣሽ እባካችሁ በእግዚአብሔር ይህን ቪድዮ የቀረስከው ሰው እባክህ አደራህን እንደ አይንህ ጠብቅልን አስጠብቅልን አባታችን ነብሶትን በገነት ያኑርልን

    • @abrehammemeye4999
      @abrehammemeye4999 5 лет назад +10

      ኢትዮጵያ የሞተልሽ ቀርቶ የገደለሽ በላ የሚባለውኮ ዝምብሎ አይደለም ቤተክህነት አልሽው(ከው) የወያኔ የቀኝ እጅ የቤተክርስቲያኗን ገንዘብ የበዘበዙ እነዚህን ቤተክህነት ለማለት አልደፍርም ያው በቤተመንግስት ትዕዛዝ ስለሚሰሩ የቤተመንግሥቱ አሽከሮች ማለቱ ሳይሻል አይቀርም ለማንኛውም አሁን ኢትዮጵያ ሰዓት ነው ማንም ምንም የማይመልሰው የእግዚአብሔር ሀይል ያለበት መነሳት ላይ ነች የትንሳኤዋ በረከት ተካፋይ እንድንሆን መድሃኒአለም ይፍቀድልን

    • @ፍቅርይበልጣል-ኈ8ኈ
      @ፍቅርይበልጣል-ኈ8ኈ 5 лет назад

      Abreham Memeye እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ ግን ውስጤ ተቃጠለ እኝህን አባት ማጣታችን እኔስ ለራሴ ነው ያለቀስኩት አዎ እውነትክን ነው ወንድሜ አብረሃም ብቻ እባክህ በቻልከው መጠን ኢትዮጵያን አስባት💚💛❤️🙏

    • @Wise888
      @Wise888 5 лет назад

      Berektwo yederbin new yemibale.

    • @Wise888
      @Wise888 5 лет назад

      @@abrehammemeye4999 amen yanen yemiyayut yedemiren Amlakachen.

    • @haimanotneguse2208
      @haimanotneguse2208 Год назад

      አባ ተስፋን የማዉቃቸዉ በዴክ ፊልም በሚታይበት ጊዜ ነዉ በአካል ያገኘኋቸዉ ጎፋ ገብርኤል እና አራት ኪሎ መኖሪያ ቤታቸዉ ነዉ እንደዋዛ ስለማይዋሹ ብቻ እንደተዘጋባቸዉ አለፉ ።

  • @wondemumelsamo3827
    @wondemumelsamo3827 5 лет назад +5

    አባቴ ሆይ እጅግ የረቀቀ እና ሰፊ ሚስጢር ስለሆነ እንደ ታዓምረ ማርያም ደጋግሜ እየሰማው ነው ። በመንፈሶዎ ልጆቾዎን ሁላችንንም ይባርኩን ።አሜን።

  • @ያያሐበሻ
    @ያያሐበሻ 5 лет назад +9

    እኚ አባት የመሰሉ አባቶችን መጠጋት ሲቻል ከነ ጁአር ጋር የሚለጠፉ አባቶች ሞራል ይነካሉ ።አባታችን በረከት ይደርብን

  • @tube-jy6zk
    @tube-jy6zk 5 лет назад +20

    እድህ ያሉ አባት ነፍስ ይማር አይባልም
    አባታችን በረከትወ ይደርብን በውኑ እምየ ኢትዪጲያ ትልቅ ሰው አጣች

    • @fanayetaye5184
      @fanayetaye5184 5 лет назад

      Ewnet new Ye Abatachin Bereketachew yderbn !

  • @moges8843
    @moges8843 5 лет назад +62

    እኔ የማርባው ቀፎ የሆንኩት እያለሁ እንዴት የዚህ ሁሉ እውቀት አባት ይሙቱ! ምናለ የዚህ ከማይረባ ትውልድ በሙሉ እድሜ ተጨምሮላቸው ቢኖሩና ኢትዮጵያዊ ነታችን በተመለሰ ውይይይ! መቃጠል ብቻ ምን ይባላል እግዚአብሔር ያለው ሆነ

    • @zufangirma5472
      @zufangirma5472 5 лет назад +1

      Wow amazing...God

    • @emebetbrussow5398
      @emebetbrussow5398 5 лет назад

      እውቀት አብሮ ተቀበረ ።ያሳዝናል

    • @orthodoxtewahidoethiopia1384
      @orthodoxtewahidoethiopia1384 5 лет назад +3

      Ende Midrawiw Yasazinal! Mesirat Yalebachewn Asawkewn,Yetechalachewn Adrgew Wede Marefiyachew Hedu enji Almotum, Yesew Lij Mote Yeminilew Ye DINGIL LIJ KEFEREDEBIN Behwala New.

  • @gena15
    @gena15 5 лет назад +11

    አባ ተስፋሥላሴ እግዚአብሔር ነፍሶትን በአፀደ ገነት ያኑርልን ምነው ቀደም ብዬ ባውቅሆት ኖሮ::

  • @soliyanayemariyambb4799
    @soliyanayemariyambb4799 5 лет назад +3

    እግዚአብሔር ሆይ እንደዚህ ያሉት አባቶች አብዛልን እኔ አላውቃቸውም አሁን ነው ያወቅኃቸው አባታችን በረከትሁ ይደርብን እትዮጵያ ትልቅ ስው አጣች

  • @ያልተደራጀተፈጀ
    @ያልተደራጀተፈጀ 5 лет назад +31

    "ማወቅ ኩነኔ ነው! አለማወቅ ጽድቅ ነው!!!
    "ማወቅ ለመኖር እንቅፋት" ነው ያሉት ውስጤ ገብቷል!!!"ነፍስዎን ይማረው አልልም። ዉሃ ሽቅብ አይፈስምና! በረከትዎ ግን ይድረሰን!!!

    • @ሰብህዎለአምላክነ
      @ሰብህዎለአምላክነ 10 месяцев назад +1

      ሰው እንዲህ ሙሉ ዕውቀት በተጨባጭ ሲኖረው መታደል እና ከእግዚአብሔር ነው በረከትዎ ይደርብን አባታችን

  • @hulumbegizew3069
    @hulumbegizew3069 5 лет назад +4

    My God! It is unblievevable we have never heard such wonderful story. totally i am blind. Wow !!!!!!

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 5 лет назад +5

    ኡፍፍ አባቴ እኔ ማረባው ተቀምጪ አባቴ እርሶ ሞቱ ዊ እስገዛሬ አለማወቆት ትውልዱ እርሶ መሆን ነበሮቦት ያገር መሪ መሆን ያላቦታ በረከቶ ይደርብን ኡፍፍፍ አህ አገሬ ቅድስት አገር ያለ ምክንያት አይደለም አርባ ጊዜ እጆቶ ወደ እግዚያብሄሥ ትዘረጋለች ሚለው ኡፍፍፍ መዳህለም ማስተዋል ይስጠን

  • @meronbirgu7148
    @meronbirgu7148 10 месяцев назад

    I respect u gen ye Ethiopia Catholic biba ale eko tadaye yeCatholic astemero eko Ethiopia kemeder gese yeteafa aylem ....ye Ethiopia catholic ye ethiopia Muslim ye ethiopia protestant ayble ma maltwate betam yasizenale becha andandy betam new germe yemilgne የ ዓለም ሕዘብ ሁሉ ፈጠሪ እግዚአብሔርን እንዲወድ እንዲያመሰግኑ እንደመመኘት አኔ እበልጣለሁ አኔ እበልጣለሁ እግዚአብሔር ይህን የሚወደው አይመስለኝም ብቻ የፍጥረታት ሁሉ አምላክ ትህትናን ለሁላችንም ይስጠን being an Ethiopian and religion is absolutely different thing

  • @እኑኮቼ
    @እኑኮቼ 5 лет назад +7

    በረከታቸው ይድረሰን አሜን
    ህተ ማርያምግን እጅጉን እድለኛናት እኝህን አባት በእግዚያብሄር እርዳተ የቀበረቻቸው በረከታቸው ይድረሰኝ አሜን

    • @ሀናሀና-ጰ7ወ
      @ሀናሀና-ጰ7ወ 5 лет назад +1

      አሜን እህተማርያም ጀግና ነች

    • @liyanaprince2388
      @liyanaprince2388 3 года назад

      A copy and Post by Yonas Molla Part 3
      ሌላው የሳበኝ "ቀብሩንም ልደርስ አልቻልኩም። ብዙ ውጣ ውረድ ነበረ ወደዚህ ለመምጣት። እሳቸው እዚህ እንዳይቀበሩ ብዙ ትግል ነበረ። እመቤታችን በምትሰጠኝ መመሪያ መሰረት አሳውቄ፣ ከመኖሪያ ቤታቸው በስንት ሰዓት መውጣት እንዳለባቸው በነገረችኝ መሰረት በዚያ መልኩ ተነግሮ..." ትላለች።
      ደጋግማ እንደምትለውም የፍቃድ ወረቀት ከሲኖዶስ ይዛ ነበር። ታዲያ ውጣ ውረዱ ጋ ምን አገናኘው ቀብር አለመገኘቷ? አላስወጣም ብለዋት ነው እንዳይባል ለ2 ሰዓት ተቀጥሮ በሌሊት 11 ሰዓት ሰው በተኛበት ነው አስከሬን ይዛ የወጣችው። እንዴት ቀብር ሳትገኝ ቀረች?
      አስከሬን ደብቆ ሌላው ምዕመን ሳይሰማ (ለ2 ሰዐት ተቀጥሮ በ11 ሰዓት) ለምን አስፈለገ?

  • @tigistechernetetigistecher1565
    @tigistechernetetigistecher1565 5 лет назад +5

    ነፍሥ ይማር አባታችን
    መቼም ጥሩ ጥሩ ሠዎችን እያጣነውና
    አምላክ ሆይ እድሚያችንን ለንሠሀ እዲሆን በምህረት እርዳን

    • @negesthailu5999
      @negesthailu5999 5 лет назад

      ባጣም ያሳዝናል
      ቤተክነት እርስወን ሳያቁ ሳዪጠቀሙበት እርፉ
      ኢትዮጵያን ትልቅ
      ስው አጣች እእግዚአብሔር ነቭስወን በገነትያኑሩወት

  • @bizuayehutebeje8197
    @bizuayehutebeje8197 5 лет назад +2

    አባታችን በረከትዎ ይደርብን
    የድንግል ልጅ እንደነዚ ያሉ አባቶችን አያሳጣን

  • @SaraSara-kv9vn
    @SaraSara-kv9vn 5 лет назад +5

    የአባታችን በርከታቸው ይደርብን አሜን የአባቶቻችን አምላክ ኢትዮጽያን ይጠብቅልን

  • @mimizewudu8989
    @mimizewudu8989 3 года назад +2

    Hulem yehin bayew kutir wuste behazen bendet bekuchit enbayen mekotater yakitegnal yemiredachew, yemirekebachew atew alefu aba bereketo yiderbin😭😭😭😭😭

  • @elizabethfaroni6284
    @elizabethfaroni6284 5 лет назад

    Nefsachewen be genet yanurelen, ye Ethiopia enku nachewena? Tewahdo lezelealem tenure amen amen amen!

  • @dasashadunyaw6990
    @dasashadunyaw6990 5 лет назад +22

    እዉነተኛ አባት አጣን በጣም ያሳዝናል ህልማቸውን ሳያሳኩ በመህዳቸዉ በጣም ያሳዝናል ሁሉም የተ ነገሩት ነገር ሁሉ እዉነት ነዉ አሁንም እናት ሀገር እግዚአብሔር ቀን ይምጣልሸ

  • @yemariyamliji9999
    @yemariyamliji9999 5 лет назад +7

    አባታችን በረከትዎ ይደርብን አሜን

  • @elsagebremariam4766
    @elsagebremariam4766 5 лет назад +1

    እሜን እሜን እሜን ቃል ሕይወትያስማልን አባታችን በአጸደ ገነት ያኖርልን በረከታቾው ከሁላችን ይደር

  • @RahaRo11
    @RahaRo11 5 лет назад

    thank you much.my father told me all this as a child. very true. love you my dear daughter Eleni.

  • @tigistwoldemichael1425
    @tigistwoldemichael1425 5 лет назад

    Bereketiwo yiderbin. Aferun geleba yadrgliwot. Bereketiwo yidresen

  • @meseretgetachew4335
    @meseretgetachew4335 5 лет назад +3

    አትዩጰያ እንደዚህ አይነት አባት ነው የሚያስፈልጋት የሚያሳዝነው ግን የሚተካቸው አለመኖሩ ነው አባታችን ነብስ ይማርልን

  • @hanalakew8860
    @hanalakew8860 5 лет назад +1

    አባ ተስፋሥላሴ እግዚአብሔር ነፍሶትን በአፀደ ገነት ያኑርልን ምነው ቀደም ብዬ ባውቅሆት ኖሮ:

  • @haile952
    @haile952 5 лет назад +4

    ወይኔ አባቴ እኝን የመሰለ አባት ነው ያጣነው
    አባታችን በረከቶ ይደርብን እርሶ ነፍስ ይማር አይባልም በረከቶ ይደርብን

  • @fanustesama8463
    @fanustesama8463 5 лет назад +11

    አባታችን በረከትዎ ይደርብን አፈሩን ገላበ የደርግሎት የርሶ ስራ እስካ ዛለአላም ስነሳና ስዘካር ይኖል

  • @emuteferi6152
    @emuteferi6152 5 лет назад +1

    abatachin bereketoti yideribin bewunet betam yemigerim new egizabiher ethiopyaiyan yitebikat emebirihan eswa tikumilin ewunet yigermal

  • @hellinabebe349
    @hellinabebe349 5 лет назад +8

    እውነትፀጋያላቸውትልቅአባት፡ናቸው፡አባታችን፡በረከታቸው፡ይደርብን

  • @youhalayyouhalay4416
    @youhalayyouhalay4416 5 лет назад +2

    *ቆይ እሥከዛሪ እኔ አይቸቸዉ አላቅም በየዋሻዉ ብዙ አባቶች አሉ ፈጣሪ ነፍሣቸዉን በገነት ያኑርልን ፈጣሪ ይመሥገን*

  • @misrakalemu9592
    @misrakalemu9592 5 лет назад

    አባታችን በረከትዎት ይደርብን ኢትዮጵያ እንቁ የሆኑአባት አጣን:: እግዚአብሔርን ነፍስዎትን በክብር ቦታ ያኑርልን::

  • @weletemaryamy193
    @weletemaryamy193 5 лет назад +2

    ውይኔ አባታችን እኔም እስከዛሬ እላውቆትም ነበር በፀሎትዎና በምስጋናዎ በእግዚአብሔር ፊት ያስቡን

  • @ruthmime73
    @ruthmime73 5 лет назад +4

    በረከታቸው ይደርብኝ። ኢትዮጵያ ትልቅ አባት ነው ያጣችው።😭😭😭

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑርኮመ

    አይ ሞት ከንቱ እስካሁን አላውቃቸውም ነበር ዑፍ ነብስዎትን ይማርልን

  • @ethiopiaorthodox5645
    @ethiopiaorthodox5645 5 лет назад +4

    ዓለምን ያሰለጠነች ኢትዮ እሷ ግን እስካሁን እንደ ተኮረጀች እንኳን አውቆ የሚያስከብርላት ያጣች። አባ ነፍሰዎትን ይማር

  • @klab236
    @klab236 6 лет назад +10

    Aba tesfaselasa moges am proud being Ethiopian

  • @እግዝአብሔርይመስገን

    አባታችን ሕሕሕሕሕ አውነተኛ አባት አኔ እያለሁ መና አለ መቀየር ቢቻል ሃጥያት ከመስራት በቀር ምንም የማልጠቅም እግዝአብሔርን ከማስከፋት አሁኑኑ መሞትን እመርጣለው እኚ የቅርስ አባት ሕሕሕሕ

  • @melkamentlerasnew3306
    @melkamentlerasnew3306 5 лет назад +7

    እንዲህ ያሉ አባቶች ናቸው ለኢትዮጽያ የሚጠቅሙት

  • @adonaialohi7653
    @adonaialohi7653 5 лет назад +5

    እግዚያብሄር ነፍሶትን ይማርልን በረከትዎ ይደርብን

  • @eyerusalemlitay6600
    @eyerusalemlitay6600 4 месяца назад +1

    ይሄንን ፊልም ያየሁት በ 1990 ዓ.ም የሰንበት ት/ት ቤት ወንድሞቼ አማካኝነት ነበረ።

  • @tesfahunwassie7574
    @tesfahunwassie7574 5 лет назад +9

    እግዚአብሔር ነብሳቸውን ከአብርሃም ጎን ያቁምልን።
    ይህን ቪዲዮ ከሀያ ዓመት በፊት ነው ያየሁት ሳያልቅ ነው የተቁዋረጠው ተከታይ ቢዲዮ ካለ እባካችሁ ልቀቁልን።
    እንደነዚህ አይነት ስንት ሊያስተምሩ የሚችሉ አባቶች አሁንም ተረስተውና ተጥለው ይገኛሉ።
    የአባቶቻችን አምላክ እግዚአብሔር ያገራችን ትንሳኤ ያፋጥንልን።
    አሜን።

  • @በሀጥያቴብዛትአትቅሰፈኝለ

    አቤት እግዚኦ እርስዎን የመሰሉ አባት እስካሁን ህዝብ አያቃቸውም ወይኔ አንጀቴ እየተቃጠለ ነው የሰማሁአቸው አልጠገብኳቸውም ደግሜ እየሰማሁአቸው ነው

  • @himanotyonase5667
    @himanotyonase5667 5 лет назад

    Kale hewet yasemaline abatacen

  • @ፍቅርያሸንፈል-ተ1ጸ
    @ፍቅርያሸንፈል-ተ1ጸ 5 лет назад

    አባታችን እግዚአብሔር በእድሜና በጤና ይጠብቅልን

  • @serenasereno4144
    @serenasereno4144 5 лет назад +1

    Nefeso yemarew Abatacin berekiton yasaderbin؛

  • @yetinayeteshete5220
    @yetinayeteshete5220 5 лет назад +10

    እንኳን ኢትዮጵያዊ ሆኜ ተፈጠርኩ እንደገናም ኦርቶዶክስ!!!!

  • @afomiyatube3638
    @afomiyatube3638 5 лет назад +4

    በረከቶ ይደርብን ትልቅ ስው አጣን ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
    ስራዎት ለዘላለም ይኖራል🕊️🕊️📚📚📚💐💐💐📖📖💚💛❤️💚💛❤️
    አደራ የቅዱስ ሚካኤል ማህበር አላቸው የመንፈስ ልጆች አደራ የአባታችንን አደራ እስከዳርየ ብዙ አስታመሻቸዋል እህታችን በረከታቸው ይደርብሽና መፅሐፋቸውን አደራ ጠብቁ ማንም እንዳያታላችሁ ቃላችሁን ጠብቁ
    እርሶን ይህን ክፉ ዘመን ሳያዩ ኢትዮጵያ ብለው ተወልደው ኢትዮጵያ ብለው አረፉ እርሶ ተጋድሎትን ጨርስዋል ቤተክህነት ቢያሳድዶትም እመብርሃን አልተዎቾትም በረከቶ ይደርብን እህህህ እኒህን የመስሉ አባት መደበቅ ምን ይባላል ዋንድማችን እግዚአብሔር ያክብርህ በእውነት ስላቀረብክልን አቤት ጭንቅላት ይሄን ሁሉ መፅሐፍ የፃፉ ብቸኛ አባት አቤት እውቀት ወዮ ሃገሬ መጨረሻሺ ለአውሬ መንግስት ሆነ አብይ ተመረጠ ሲባል አልቅስዋል ስቅስቅ ብለው ትንቢቱ ይፈፀም ዘንድ ግድ ነው አሉ የተዋህዶ ጠላት ነው የነጮች አሽከር ነው ወገኔ ንቁ አውሬው ሊውጣችሁ ተነስቷልና ምዕመን ስማዕት ለመሆን ተዘጋጁ ይሄ ይሆን ዘንድ ግድ ነው ብለዋል ብዙ ተዋህዶን የማይወክሉ አባቶች አሉን ነገርግን እግዚአብሔር አንድ ታናሽ ስው የማይጠብቁት ስው ያስነሳል በዛ ታናሽ ስው የኢትዮጵያን ትንሳኤ ይታያል ጊዜው ቅርብ ነው ብለዋል ለጊዜው ግን የኣብይ መሾም ለክፉ ህዝብ ክፉ መንግስት ይመጣልና ብዙ የነበሩ ታሪኮችን እንደሚያፋልስ ግብረስዶም 666 እንደሆነ ነበር ያስሙን በኃጢአታችን ነው አባቴ ስዎች ይወዱታል እሱ ግን ይክዳቸዋል በአፉ ኢትዮጵያ እያለ በልቡ ግን ሃገር ሻጭ ነው ብለዋል አይ ጭንቅላት በሳይንስ በመንፈሳዊ ሁሉንም ያደሎት አባቴ ይህንን ቅርስ ነጭ እንዳይወስድብን ራሱን የቻለ የመፅሐፍ መደብር ያስፈልገዋል እንኳን አርፈው እንዲያውም መፅሐፎትን ለመስረቅ ስንቶች የቤተክርስቲያን ስዎች ይፈልጋሉ በእርሶ ጥንካሬ ለትውልድ ለሃገሬ ብለው እንጅ አይይ
    ምን እላለሁ ከማዘን በቀር እርሶስ አረፉ ይብላኝ ለእኛ ወዮ
    የእርሶ ምግብ መፅሐፍ ነው መፅሐፎ ከሚነካቦ ቢሞቱ የሚሻሎ ምርጥ ኢትዮጵያዊ አይ ሞት ክፉ ለነገሩ እግዚአብሔር መርጦት ነው ቀጣይ አመት ክፉ ዘመን ነው እግዚአብሔር የእርሶ ጾሎትና ምልጃ ለሚወዷት ኢትዮጵያ ይድረስላት እግዚአብሔር

  • @danamohammed1755
    @danamohammed1755 5 лет назад

    Anase samecha samecha altagebem, gen eda egnehe saweya saw anagnem bamatachen betam azegnalo, anem balel gannat nachoo💚💛❤

  • @mikimolat7801
    @mikimolat7801 6 лет назад

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር እረጂም እድሜይስጥወት አባታችን

  • @22danielzula
    @22danielzula 5 лет назад

    Aba tesfaselase moges wow i like the lesson somuch you are amaizing man long life for you keep up good job specially the secrets of orthodox and the secrets of orthodox tewahdos enemy please and thanks alot like like it

    • @brunaman2385
      @brunaman2385 5 лет назад

      Daniel salina he is not talking about orthodox tewahdos he talking about Ethiopia open your head

  • @MikuEthio
    @MikuEthio 5 месяцев назад +1

    ፈጣሪ እኛንም ይርዳን

  • @lucianopanico5979
    @lucianopanico5979 4 года назад

    Betam asdesac huneta le teuelagioc mastelalefia be egheziabher maregHecia

  • @teshomeregassa7963
    @teshomeregassa7963 5 лет назад

    Bereketachewn Medhanialem Yasaderebegn

  • @ፍቅርተማሪያም-ነ7ጀ
    @ፍቅርተማሪያም-ነ7ጀ 5 лет назад +13

    አዎን በአረብኛም ግብጽ ምሥር ነው የምትባለው
    አባታችን በረከታቸው ይደርብን

  • @zenebechwoldeamanuel-schwa8906
    @zenebechwoldeamanuel-schwa8906 5 лет назад

    Nefeswoten yimarelen,yasaznal eskahun balemawoky Betam newu yekohwgiy egihen yemeselu leik abat

  • @ጎዶልያስጎዶልያስ
    @ጎዶልያስጎዶልያስ 5 лет назад

    በእውነት መምታቸውን አላውቅም ነበር በርከታችሁ ይደርብን ኢትዮጲያን ያስቧት አባቴ አይምት ምናለ ሰው ቢመርጥ

  • @rasdashentube4566
    @rasdashentube4566 5 лет назад +1

    Thanks father

  • @kesetebitsuamlaktesfay9650
    @kesetebitsuamlaktesfay9650 5 лет назад

    Etiopian orthodox cherch one of the most Ancient religen this true and Abone Tesfamriyam on of the most Philosopher Know all thanks GOD..

  • @BileneZeleke
    @BileneZeleke 5 месяцев назад

    I understand why you tried to disturb the audio signal when critical contents are broadcasting. But, still possible to grasp the message.

  • @birhanesilassietube4901
    @birhanesilassietube4901  5 лет назад +1

    ብዙ የሠሩ ናቸው በረከታቸው ይደርብን።

  • @ሀናሀና-ጰ7ወ
    @ሀናሀና-ጰ7ወ 5 лет назад +1

    እግዚአብሔር ነፍስዎትን ይማረው አባታችን

  • @egigayehudesalegen3434
    @egigayehudesalegen3434 5 лет назад

    Wow you are a great man

  • @eliabtamirat8966
    @eliabtamirat8966 5 лет назад

    Bereketachew yideribin

  • @zenebechwoldeamanuel-schwa8906
    @zenebechwoldeamanuel-schwa8906 5 лет назад

    Bereketewa yidereben

  • @yomeron3666
    @yomeron3666 3 года назад +1

    Nefsoten begenet yanuruln!

  • @iemabteemabte7129
    @iemabteemabte7129 5 лет назад +4

    አይ እዴት ያሉ አባት ነበሩ ነብስወን ይማር አምላካችን

  • @Useh58rpbs
    @Useh58rpbs 5 лет назад

    መቼስ ምን ያደርጋል ኢትዮጵያ አልታደል ብላ በአጥፊዎች ስትመራ ስንት ዘመን አሳለፈች እነኚን የመሰሉ የጥበብ ሰው ብቃት ያላቸው እገዛብሔር አይምሮቸውን ብርሀን አድርጎ የፈጠረ ድንቅ አባት እያሉ ያሳዝናል ግራ የተጋባ ትውልድ መሰረቱን እንዳያሳውቁ ሆኖው ኖረው ማለፋቸው ደግሞ የበለጠ ያንገበግባል ትልቅ ሰው በአምላክ ፊት የከበሩ አጣን ነብሳቸው በእቅፉ ያኑርል እንደ እሳቸው የመሰለ አባት ከአሉበት ከተሰወሩበት አምጥቶ ይግለፅል አምላካችን አሜን

  • @tewofloskd6036
    @tewofloskd6036 4 года назад

    Egzabhar Ymesgen

  • @aronyemaryamlij3526
    @aronyemaryamlij3526 5 лет назад +1

    Edihe Yalu abatichen yabezalen

  • @kiyakiya5004
    @kiyakiya5004 5 лет назад +1

    Nefsachewun be atsede genet yanurilin 😭😭😭😭😭

  • @ያልተደራጀተፈጀ
    @ያልተደራጀተፈጀ 5 лет назад +5

    ኢትዮጵያውያን የምን አይነት ጥበብ ባለቤቶች እንደነበርን እዩት!ስሙት!!!

  • @imenmoustafa2513
    @imenmoustafa2513 5 лет назад +4

    የኢትዮጵያን መንግስቶች ነፍሳችሁን አይ ማረው ምድሪቷን አረከሳችሀት ያሳዝናል እውቀትን ህዝቡ እዳይገበይ ተረት ተረት እደሆነ አስተማራችሁን ብቻ ፩ ያድገን ቸሩ መድሐንያለም በእውነት

  • @tutuhabtamu1455
    @tutuhabtamu1455 5 лет назад

    ይህን ለትውልድ የሚተርፍ ታሪክ ያስቀምጡልን ኣባት መንግስትም ቤተ/ክር ሕዝቡም ኣለመጠቀማችን በእጅጉ ያሳዝናል መቼም የሚገርመኝ ነገር ኣልታደልንም እኝህን የመሰሉ የታሪክ መዝገብ ሲያርፉ
    እልፈታቸውን የሰማሁት ካንድ ከማውቀው ሰው ነበር በጣም ነው ያዘንኩት ምን ብይ መናገር ቃላቱም ያጥረኛል ይህን የቪድዮ ክራቸው አለኝ አንዴም በህብረት አቤታቸው ድረስ በመሄድ የማግኘት እድሉ ኣጋጥማኛል ሺህ ኢትዮጵያኖች በክብር ማሳረፍ ሲገባን ሞታቸውን መስማት በጣም ነው የሚያሳዝነው ይሔኔ የውጭው አለም ቢሆን ዕኝን መፀሐፍ ሰው ተንከባክቦ እንደ ሙዝየም ነበር የሚያስጠብቃቸው መቼ ነው ይች ሐገር የሰራላትን የምታከብረው ዘሬ ጠበን ጠበን ባለንበት ዘመን ኢትዪጵያ ምን እንደምትመስል እውነተኛ ታሪክ ያስቀመጡልን የባዳንን ሐገር ቅንጡ ኑሮ ያልፈለጉ በምንም ያልተደለሉ ኣባት ጥሩ ኑሮ ገንዘብ ያላበረከካቸው ከሁሉም በላይ ሐገራችውን ኢትዮጵያ የሚወዱ ደሃ ጎጆቸው ኢትዮፕያን የሚወዱ የሰው ዘር መገኛ የመጀመሪያ የእግ/ር የእጆቹ ፍጡር መሆናችንን ያሳወቁን እኝህ ኣባት ምጡቅ ኢትዮጵያዊ ሳይንቲስት ናቸው በየት/ቤቱ ዩኒቨርስቲ ይህን የሳቸውን ቪድዮ በማሳየት ይህን ትውልድ እንታደገው እሳቸው ለእኛ ትልቅ ነገር አሳቀምጠው ሐላፊነታቸውን ተወጥተው ኣልፈዋል እንደ ቀደም ኣባቶቻቸው ዛሬስ የሳቸውን ኣርአያ የተከተለ ኢትዮጵያዊነትን ከውስጡ የተረዳ ትውልድን የሚድን ይህን ሁሉ መፀሀፍ ተረከቦ በውጭ ያለውንም ኣስመጥቶ በመፀሐፉ የተገለጠውን ማእድናት ወጥተው ስንዴ ከመለመን ብንወጣ ኣባታችን አለም እስከሚያአልፍ ድረስ የማያልፍ ታሪክ አስቀምጠዋል ነፍሶትን በአጸደ ገነት ያኑርልን በረከቶት ይደርብን አሜን፤፤

  • @እግዞመረኔክርስቶስ
    @እግዞመረኔክርስቶስ 5 лет назад +1

    ወይኔ )የማይሞት ሞቴ የሳዝናል!! ክዳኔ ምህረት ኢትዮጵያን ዓዳራ።

  • @777-i7i1r
    @777-i7i1r 5 лет назад +5

    በረከትዎ ይደርብን

  • @drzeraygslassie5620
    @drzeraygslassie5620 4 года назад

    "ኣበባ መልኮች 3 ዓይነት ቀለም ከኣንድ ቤተሰብ ያላቸው ህዝቦች ኢትዮጵያውያን"ግን ምን ዋጋ ኣለው ታሪኬን ሳላውቅ።

  • @ፍቅርያሸንፈል-ተ1ጸ
    @ፍቅርያሸንፈል-ተ1ጸ 5 лет назад +17

    ኢትዩጵያኮ ቀደምት ሀገር ናት አዳም የተፈጠረባት ሀገር መጀመሪያም አዳምና እግዚአብሔር የሚጠቀሙበት ቋንቋ ግእዝ ነበር እውነተኛውም ገነት ያለው ኢትዩጵያ ነው። ስለዚህ እኛ በራሳችን ልንኮራ ይገባል ልዩ ነን

    • @wondemumelsamo3827
      @wondemumelsamo3827 5 лет назад +2

      ፍቅር ያሸንፋል ጥሩ መረዳት ነው ።አምላካችን እሄንን የተረዳ ኢትዮጲያዊያን እንድንበዛ፣እድንሰፋ፣ እንድስፋፋ ያድርግልን ።አሜን።

  • @Wise888
    @Wise888 5 лет назад

    Aba TESFASILASSIE berektwo yederbin behiot eyalu alemaweke kocheg EGZIYABHEAR befekid kegro sir betmarku neber. Hagerenem teye balmetahu hulun eyalen endelelen honen selerasachen memar sigeba sel mayereba tarik astemerew tiwilidun tarik eweket alba endnhon hone. Lezihi tewilid mastewalun yesten ena wederashache enemeles zend YE EGZIYABHEAR fekadu yehun. Hagere yekir beyege.

  • @mikiyas-h
    @mikiyas-h Год назад

    Yet nw ere library yalew or the books,

  • @izutube9592
    @izutube9592 6 лет назад +3

    Abatochachin tibebachew girum dinq new!

  • @teshagerteshager6634
    @teshagerteshager6634 5 лет назад

    እረ እግዝያብሔር ነፈሠወትን በገነት ያኑርልን አባ.ግን መፃፎቹን ገበያ ላይ ማግኝት አንችልም

  • @aynalemkasa7002
    @aynalemkasa7002 3 года назад

    በረከታቸው ይደርብን

  • @samuelfentie7302
    @samuelfentie7302 5 лет назад +12

    እኔን:አባ:እንደ:እኔ:ያለ:የማይረባ:ትውልድ:እያለ:እርሶ:ይሙቱ? በጣም:ያሳዝናል:ኢትዮጵያ:ትልቅ:አባት:ነው:ያጣችው::

    • @yuletcommonsensesink
      @yuletcommonsensesink 5 лет назад +2

      አይዞህ ይሆን ዘንድ ግድ ነው። ቃልኪዳኑን የማይረሳው አምላክ ድርሻውን ወስዷል።

  • @6948teddy
    @6948teddy 5 лет назад

    Ethiopians must keep orthodox tewahido!!

  • @tesfsh27
    @tesfsh27 5 лет назад

    OMG.!! Egnih abat behywet yelum malet new...yasaznal...lagegnachew felgea bizu dekme yemiyagenagnen sew alagegnehum neber. Ahun comment lay saneb denegethu!! bereketwe yderbn abatachn!! gn yhienn srachewn yet new maggnet yemnchilew? tinish enkuan bagegn...!!
    please, yemtawqu kalachuhu ngerugn!!

  • @mariamsikurtizeorthodox9357
    @mariamsikurtizeorthodox9357 5 лет назад +1

    እኚህ አባት በህይወት አሉ ወይስ የሉም ማን ነው እውነቱን የሚነግረኝ

  • @yosefakatsukihokage4817
    @yosefakatsukihokage4817 5 лет назад

    Weyna Abaza emane weye

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 5 лет назад

    እግዚአብሔር ነፍስወትን ይማርልን በአፀደ ገነት ያኑርልን አሜን አሜን አሜን

  • @mazaladmas9555
    @mazaladmas9555 5 лет назад

    Abatachin bereketwe ydiresen nebis ymar

  • @emebetbelay3772
    @emebetbelay3772 5 лет назад +1

    Nebs yemar abate

  • @fanayetaye5184
    @fanayetaye5184 5 лет назад

    Abatachin Abaa Tesfa slase Eroson yemesele Abat Ethiopia bematatuwa Ejjiiiggg tilik hazen new Ene yawekot ahun new lenegeru beyet blen enwekot beytnigaw tiruu mengst endihum be betkihinet mikiniyat hizbb alawekotm .......daruu Egziyabher bizegeym yemikedmew yelemna bemechersha dereselot ....Nigiste Negest Ehte Maryamn Lakelot ....Aderawotn Asrekebu Egziyabher chinketotin tselototn semto hulun fetsemelot ! Erosn slatan ejigun Azinigalew Bereketot yderbn Abatachin hulem Belbe ynoralu .

  • @ኢትዬጵያዬእናቴ
    @ኢትዬጵያዬእናቴ 5 лет назад

    ፈጣሪ እድሜዎትን ያርዝምልን

  • @ermiasayele7111
    @ermiasayele7111 5 лет назад

    betam yegermal manenetachinen alemawuk !!!!!

  • @911bigsam
    @911bigsam 5 лет назад

    does any body know where this documentation is found?! is there a way to access it?!

  • @ማርያምእናቴናት-መ4ጐ

    በረከትዎ ይደርብን አፈር ይቅለሎት

  • @lucianopanico5979
    @lucianopanico5979 4 года назад

    Betam asdesac ie egheziabher fecad ietedereghebat agher eghezuabher begna teuelagioc memeles iemicil amlac semu ietemeseghene ihun menghedun iacnalen unetun iglecelen center mesgana le zihe hula sebseba

  • @serkalematlaw5921
    @serkalematlaw5921 5 лет назад +1

    where can we find the library ?

  • @tech2629
    @tech2629 5 лет назад +1

    Nefes yemar

  • @bethelhemtadessa738
    @bethelhemtadessa738 3 года назад

    እግዚአብሔር ፡ነፍስዎን፡ይማር፡በረከቶ፡ይድረሰን

  • @semereberhanegetachew
    @semereberhanegetachew Месяц назад

    ይገርማል ማነው የእኚህን አባት እውቀት በትውልዴ ተሸክሞ ያለው?