ዐውደ ርእዩ መታገዱን በማስመልከት ከማኅበረ ቅዱሳን የተሰጠ ጋዜጣዊ መግለጫ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 17 янв 2025

Комментарии • 44

  • @haregyazew2945
    @haregyazew2945 8 лет назад

    እግዚአብሔር ማህበራችንን ይጠብቅልን!

  • @aersamat9115
    @aersamat9115 8 лет назад +1

    ቢመስለውም ጠላት ያዝገየው የጌታ። ፍቃድ ይሁን ብለን ዝም አልን

  • @liliiworkneh6270
    @liliiworkneh6270 8 лет назад

    D/r Henok kali Hiwot yasemalin amen!!

  • @haregewoyinstvf8890
    @haregewoyinstvf8890 8 лет назад

    የሰላሙ ባለቤት ቸሩ መዳንያለም ሰላምን አውርድልን !!!!

  • @ጎዶልያስእግዚአብሔር-ቨ2ጨ

    lebego new egzhabher amelake kenate gar yehoun mahber kedusan amen

  • @ሊዲያየተዋህዶልጅየክርስቶ

    ለሁሉም ነገር እግዚአብሔር አለ አይዞን

  • @ወለተተክለሃይማኖት
    @ወለተተክለሃይማኖት 8 лет назад +1

    እግዚአብሔር ኢትዮጵያ ይመልከታት
    በየቦታው ተኮል የሞላበት ነው

  • @Butu07
    @Butu07 8 лет назад

    ወይ ፈተና ሁሉም ባለስልጣልን የሆነበት ሀገር! ሁሉንም ውሰዱት አንዲት ቤተክርስቲያናችንን ብቻ ተውልን መጸናኛችንን

  • @hanbb5144
    @hanbb5144 8 лет назад

    Egziabher kenante gar yehun

  • @አልሀምድሊላህሙስሊምላረገ

    እግዚአብሔር ይፈርዳል ።

  • @mezanM-bg4hi
    @mezanM-bg4hi 8 лет назад

    አይዞን አይዞን እግዚአብሄር ከናንተ ጋር ነው እሱ በፈቀደ ቀን ሁሉም ይሆናል ቢዘገይም የሚቀድመው የለም ለሁሉም ጊዜ አለው ለበለጠ ስራ እንደሚያነሳሳቹ አልጠራጠር!!!
    ላባታችንም ልቦና ይስጥልን!
    በስድብም ሆነ በጥላቻ እምናመጣው አንዳች ነገር የለም እውነት መሀበሩ ይጠቅመናል ስለ አውደ ርእዩ ይገደናል እምንል የተዋህዶ ልጆች ሁላችንም እንበርከክ ፀሎት እማይፈታው ነገር የለም በፀሎት የራቀውን ማቅረብ የቀረበውን ማራቅ እንችላለን! ሌላው የማህበሩን ሀሳብ ሼር በማድረግ ከጎኑ መሆናችንን ማሳወቅ እንችላለን እማምላክ በነገሮች ሁሉ ከኛ ጋር ናት አይዟቹ አይዟቹ እኛም ከናንተጋር ነን!!!

  • @sanan4441
    @sanan4441 8 лет назад

    EGZIOO Enbel Yebase Endaymeta

  • @OrthodoxTewahedoForever
    @OrthodoxTewahedoForever 8 лет назад +3

    ስለእውነት ብሎ የእውነት ባለቤት ሰማያዊው ንጉስ ስለ ቤቱና ህዝቦቹ ይፈርዳል አይዘገይም በማህበረ ቅዱሳን ምክንያት ተደርጎ የፈጣሪ ስጋ ወደሙ የሚፈተትባት ቅድስት ቤተክርስቲያን ደጇ እንዲዘጋና ልጆቿ እንዲበተኑ ነው የተፈለገው ወይም ደግሞ የተዋህዶ እምነት ጠፍታ ዘመናዊው ሀይማኖት ሳይሆን ክህደት የተሞላው ቡድን በውስጧ ገብቶ ሊጨፍርባት ነው ያሰበው።
    ነገር ግን ይህ ሁሉ የሚደረገው በደሙ የዋጃትን መድኃኒዓለም ክርስቶስን መካድ ነው እንጂ ቅድስት ቤተክርስቲያን ማለት እኮ እግዚአብሔር ናት!!! ማህበረ ቅዱሳን ማለት ደግሞ የቅድስት ቤተክርስቲያን ትጉህ አገልጋዮች ናቼው አቅማቼው በፈቀደና አምላካችን በሰጣቸው መንፈሳዊ ፀጋ ከልብ የሚያገለግሉ የዘመናችን ሐዋርያ ናቸው። በእውኑ ማህበረ ቅዱሳን የሚያበረክቱት አስተዋፅኦ የሚነቀፍ ነውን???? ይልቁንም ለትውልዱ መልካም አርአያና የሆኑ የተዋህዶ አርበኞች ናቼው ድንግል እመቤታችን አገልግሎታቼውን ትባርክ በእድሜ በጤና ትጠብቅልን ፀጋ መለኮትን ያድልልን ቅዱሳን አበው ያወረሷችሁን ጥንታዊት የተዋህዶ ሀይማኖታችን ጠብቃችሁ ለትውልድ ለማቆየት ነውና ይህ ሁሉ ጥረታችሁ (ድካማችሁ) የቅዱሳን አባቶቻችን ልመናና ፀሎታቼው አይለያችሁ!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @woinshetworku5914
    @woinshetworku5914 8 лет назад

    አይዛቹሁ፡ፈጣሪ፡ለሁሉም፡መልሥ፡አለው፡እናንተ፡ብቻ፡በፀሎት፡በርቱ፡ጠላት፡አይተኛ፡፡እናንተን፡ይሄን፡የመሠለ፡የሃይማኖታችንን፡የሚያኮራ፡ፕሮግራም፡ሠውን፡የሚያንፅ፡ፕሮግራም፡ መከልከል፡ማለት፡እንጃ፡ልቦና፡ይሥጣቸው፡፡ወንድሞቻችን፡በርቱ፡ተሥፋ፡እንዳትቆርጡ፡፡

  • @bitaniabitania5900
    @bitaniabitania5900 8 лет назад

    እኔ ግን ለበጎ ነው ባይ ነኝ፡ነገሮች የሚሠነካከሉት የተሻለ ነገር እንዲያመጡ ነው፡፡ሰለዚህ ማህበረቅዱሣን ለ2 ሣምንት ነበር እንዲታይ የፈለገው፡፡ ኤግዚብሸን ማዕከሉ ግን የኘሮግራም መጨናነቅ ሰላለ ለ1ሣምንት አለ፡ማህበሩም ተሰማማ እግዚአብሔር ግን ማህበረቅዱሣን ማሣየት በሚፈልገው ጊዜ እንዲያሣይ ሰለፈለገ እዚጋ በምክንያት እንዲቋረጥ አደረገ፡በሌላ መንገድ ምዕመኑ የበለጠ እንዲተጋ ያደርገዋል፡፡ሁሉም ለመልካም ነው፡በተቃዋሚዎች አንዳች አትደንግጡ ያለ ጌታ ማህበሩን የሚመራው ጌታ ምክንያት አለው፡፡

  • @fetlewerktemam7137
    @fetlewerktemam7137 8 лет назад +4

    ጠላቴ ሆይ ከንቱ አትድከም ማህበረ ቅዱሳንን የማፍረስ አላማህ ከቶ የማይሳካ ነው ምክንያቱም እንደድርጅት ላፍርሰው ብትል እንካን እሡም አይሳካም እንጂ ቢሳካልህ እካን በኔ ልብ ውስጥ ያለውን የማፍረስ ሥልጣን ሠለሌለህ ሠለዚህ ቤተ መንግስትም ሆነ ቤተ ክህነት ከማህበረ ቅዱሳን ላይ እጃችሁን ማህበሩ የቤተ ክርስትያን የጀርባ አጥንት ነው ሠለዚህ ጥላችሁ ከማህበሩ ጋር ሳይሆን አላወቃችሁትምእንጂ ከቤተ ክርስትያን ጋር ነው ከቤተ ክርስትያን ጋር መጣላት ደሞ የሚያስከትለውን አደጋ ለማወቅ የቀድሞ የኢትዮጽያን ታሪክ ማየቱ ከበቂ በላይ ነው የተላት የሉም ቤተ ክርስትያን ግን አለች ሠለዚህ ለራሳችሁ ሥትሉ ተቆጠቡ እግዚያብሄር ማህበሩን ይጠብቅልን አጽራረ ቤተ ክርስትያንን ያስታግስልን

  • @adrfrssefu8960
    @adrfrssefu8960 3 года назад

    የገርማል ሰው በገዛ አገረ ሀይማኖቱን ከላከበረ

  • @tigethiopiatigethiopia2875
    @tigethiopiatigethiopia2875 8 лет назад

    Ibego new Egzabhar yastkaklwal

  • @mesim5494
    @mesim5494 8 лет назад

    ከፓትሪያርኩ ኣንድ ነገር ሳይኖር መንግስት ያለምክንያት ኣያግድም እግዚአብሔር ፍርዱን ይስጥ ይህቺን ቅድስት ቤተክርስትያናችንን የማያሳድድ ጠላት የለም ከሴጣኑ የሰው ክፋት ባሰ ግን እግዚአብሔር ኣለ ሁልግዜም ከኛጋር ነው ለግዜው ቢመስላቸውም

  • @maheletweb665
    @maheletweb665 8 лет назад

    አይዟችሁ እርግጥነው እውነት እንዳትጠፋ የሚታገሉትን የወንጌል ገበሬወችን የእግዚአብሄር ቤት ቤተክርስቲያን እንዳበበች እንድትኖር የሚታገሉትን ልጆቹን ሁሉ ሰይጣን ዲያብሎስ ሊጥል ሀሳባቸውም እንዳይሳካ ይታገላል ግን አይጥለንም ለምን በክርስቶስ ደም ታትመናል ቤተክርስቲያንም በደሙነው የተመሰረተችው ስለዚህ ይህን አውቃችሁ በርቱልን ማህበረ ቅዱሳኖች ከእውነት ጋር የሆነሁሉ አይወድቅም ቢወድቅም ለጊዜው ነው እንጂ እንደገና ይነሳል አብቦ ዋናው ነገር በፈተናወች ውስጥ ወድቆ አለመቅረት ነው እንዲያውም ፈተና ያበረታል እናም እኛ የተዋዶ ልጆች ሀላችሁም በያላችሁበት ፀልዩ በመከራ ውስጥም ያፀናን ዘንድ የዱሳን አምላክ የሆነ አምላካችን ይበልጥ እጅለእጅ ተያይዘን ለቤተክርስቲያናችን እንቆም ዘንድ እግዚያአብሄር ይርዳን አሜን

  • @zhbxnxnxn238
    @zhbxnxnxn238 8 лет назад

    መቸነውእንደመግስት የሚያስበው። እግዚአብሔር። ልቦናይስጠው። ብሎ ብሎ በእምነታችን መጣ። መግስት። ጥፋት ያበዛል

  • @maheg9096
    @maheg9096 8 лет назад

    ማህበረ ቅዱሣን በምድራዊ መንግሥት ሣይሆን እሚመራው በሠማያዊው መንግሥት ለዘላለም እሥከ ዘላለም በሚኖረው መንግሥት በድንግል ማርያም ልጅ ብቻ ነው እናንተ ምድራዊያኖች ወዮውላቹ የሠይጣንን ሥራ እምሠሩ ማህበረ ቅዱሣንን መንካት የክርሥቶሥ አካል የሆነችውን እናት ቤተክርሥቲያንን መንካት ነው ተው ትላንት የነበሩት ዛሬ የለሙ እናንተ ትላንት በነበሩት ዛሬ በሌሉት ወንበር ላይ ቁጭ ብላቹ ሀሠትን እምትናገሩ ባለ ሥልጣኖች የቤተ መንግሥቱም የቤተ ክህነቱም መሪዎች የትላንቶቹ የሄዱበትን መንግድ መሄዳቹ አይቀርም እና እባካቹ ይህንን ትውልድ አታሣዝኑት ወደ ላይ ቀና ብሎ ካየ የሚመጣባቹ እሣት ማብረጃ የለውም እና ይቅርባቹ ።መሀበረ ቅዱሣን ምን እንደሚሠራ እናውቃለን እንዲሁ በከንቱ አትድከሙ እናንተ የአርዮሥ ውላጆች ።

  • @selamhana507
    @selamhana507 8 лет назад +1

    E/r melkamun yamtalen.

  • @wOoOoOw19
    @wOoOoOw19 8 лет назад

    Egzihaber yiferdal ayzochu

  • @SaraSara-in4yu
    @SaraSara-in4yu 8 лет назад +1

    መንግስትና አባ ማትያስ አንድ ናቸው የሣቸው እጅ ሳይኖርበት አይታገድም ።

    • @abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255
      @abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255 5 лет назад

      ዋናውማ አባ ማትያስ የተባሉ ተኩላ ከቤተክርስቲያን ካልተነቀሉልን ማህበረ ቅዱሳን ሰላም አታገኝም አባ ማትያስ እጅ አለበት

  • @መደምደሚያበቀለ
    @መደምደሚያበቀለ 8 лет назад +1

    MISMAR BETMTA QUTER EYTBQ MEHDU AYEQEREM ORTHODOX TEWAHDO ,TENT BE GERAGNE MHAMED,YODIT GUDIET, YE TALYAN WERERA AHUNE DEGMO YETHDESO WERERA , TASHENFALECHE MANEM AYASEQOMATEM::

  • @adanechshibirou9819
    @adanechshibirou9819 7 лет назад

    ወደ፡ ቆሮንቶስ ፡ሰዎች፡16:14
    ንቁ፡ በሃይማኖት ፡ቁሙ፡ ጉልምሱ፡ ጠንክሩ።በእናንተ፡ ዘንድ ፡ሁሉ፡ በፍቅር ፡ይሁን።ክርሰቶሰ፡ ፈራጅ ነው ።ይፈርዳል።
    ለባጎ ነው ፡ወንድሞች፡

  • @zhbxnxnxn238
    @zhbxnxnxn238 8 лет назад

    እኔምለው። የኢቲዮቤያ መንግስት። መቸነው ለህዝቡ። ነዓነት የሚስጠው። እግዚአብሔር። አምላክ ይገስጣችሁ

  • @esayaswoldegebriel7430
    @esayaswoldegebriel7430 8 лет назад

    lebego new mayete yemanethelewen hula bezu enedenemarebet aderegen yeseyetane tebele melkame kemiyaderegu ga new

  • @gemirum2608
    @gemirum2608 8 лет назад

    Ye Ethiopian mengist betam yasazzinal sewechi haymanotachewn endayastemru mekelkelu tegebi ayidelem.Mahber kidusan minim political agenda yelewm.

  • @zenuyemayreymlijehtmareyam8287
    @zenuyemayreymlijehtmareyam8287 7 лет назад

    cheru medhaniyalm ferdun yest
    mengest gen keortodoks hayemanot laye ejun yanesaln

  • @fasikaamen8558
    @fasikaamen8558 8 лет назад

    Egezeyabharemaheberachenyetebekelen

  • @selamhana507
    @selamhana507 8 лет назад

    Ayzuach enante bech begeta tsenu.

  • @sewenethana3219
    @sewenethana3219 8 лет назад

    Ethiopia ejeshin zergi
    wed amelake wed adunai
    hezebshen k mote yemeysen
    yewetaln yemerte sehaye

  • @addis1-xd1kz
    @addis1-xd1kz 8 лет назад

    ይሄ ፓትርያርክ ለምን ግን አርፎ አይቀመጥም

    • @haimanotlemlem9472
      @haimanotlemlem9472 8 лет назад

      Lucy, please if you are an orthodox, you should know that you don't refer patriarch anta

    • @addis1-xd1kz
      @addis1-xd1kz 8 лет назад

      ፓትርያርክ ማለት በግሪክ ‹ታላቅ አባት› ማለት ነው፡፡ የታላቅ አባት ተግባር የልጆቹን ሥራ ማፍረስ አይደለም፤ ለዚህማ አባት አያስፈልግም ሰይጣን እንጂ፤ የታላቅ አባት ሥራ ልጆቹን መክሰስ አይደለም፤ ለዚህማ ሰይጣን እንጂ አባት አያስፈልግም፡፤ የታላቅ አባት ሥራ ልጆቹን ጠርቶ መውቀስ እንጂ በር መዝጋት አይደለም፤ ለዚህማ አባት አያስፈልግም ሰይጣን እንጂ፡፡

    • @tazabiwsew5123
      @tazabiwsew5123 8 лет назад

      +Lucy B
      መግለጫው እንዲህ የላል:
      "አውደ ርእዪ የታገደዉ በመንግስት አካል ትእዛዝ ነው።ከቅዱስ አባታችን ጋር በተያያዘ በቀጥታ የምናውቀው ነገር የለም።“
      ቅዱስ ፓትርያርኩ በፊርማቸው የአውቅና ደብዳቤ ሰጥተውናል።"
      This was what I heard from the press conference on the video clip.Where on earth you get your twisted information to insult and disrespect the patriarch???
      please believe your eyes and your ear not your fantacy.God gave yiu to use them

    • @addis1-xd1kz
      @addis1-xd1kz 8 лет назад

      +Tazabiw Sew
      ዐውደ ርእዩ እንዲዘጋ ያዘዘውስ የትኛው መንግሥት ነው? አንዱ የሚፈቅድ ሌላው የሚዘጋ ስንት መንግሥት ነው ያለው? ወይስ ‹ደብዳቤ መጻፉ አላዋጣምና ዝጋልኝ› ተብሎ እጅ የተሰነዘረለት አካል ያደረገው ነው? መጽሐፉ እንደሚል ‹የማይገለጥ የተሠወረ› አይኖርምና ዐውቀነዋልም፣ እናውቀዋለንም፡፡
      የገዛ ፓትርያርካችን ለእኛ ለምእመናን ድኅነትን እንዳናገኝ ሥጋት ሆነውብናል፡፡

    • @tazabiwsew5123
      @tazabiwsew5123 8 лет назад

      +Lucy B
      ቤተ ክርስትያን እውቅና ሰጠች።መንግስት ከለከለ።የጉዳዩ ቀጥተኛ ባለቤት የሰጡት መግለጫ ይህ ነው።
      ጥርጣሬ ማስረጃ አይሆንም በሰማይም በምድርም።የሰሙትን ይቀበሉ ለግዜው።ከእርሶ ሀሳብ ጋር የሚስማማ ሌላ መግለጫ ማህበሩ ሲያወጣ ያኔ እኔም ከእርሶ ጋር እሆናለሁ።
      እሰከዛው ማስረጃ በሌሎት ነገር ኩነኔ አይግቡ።