የአዲስ ዓመትን ምክንያት በማድረግ ከቀሲስ ዶ/ር ሙሉጌታ ስዩም ቤተሰብ ጋር የተደረገ ልዩ መርሐ ግብር

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 6 янв 2025

Комментарии • 148

  • @eyerusalemdawit3999
    @eyerusalemdawit3999 5 лет назад +31

    ማኅበረ ቅዱስን ዕድሜቹሁ ይርዘም በባለፈው አመት ብፁዕ ወቅዱስ አባታችን አቡነ አብርሀምን አቀርባቹሁልን ነበር ዛሬም እንዲህ በመንፈስ የተሞላ ቤተስብ

  • @ብርግጽዓስቢኣሎ-ዀ2ለ
    @ብርግጽዓስቢኣሎ-ዀ2ለ 5 лет назад +53

    መልካም ቤቴስብ መልካም ፍሬ ያፍራል
    እንዴት ድስ ይላል እንዲህ የተባርክ ትዳር
    ይስጥን መልካም ብአል ❤❤❤

  • @tekieatilahun9800
    @tekieatilahun9800 5 лет назад +21

    እንኳን አብሮ አደረሰን
    እሄን ቤተሰብ እኔም አመሰክርለታለው በጣም እግዚአብሔር ✞ የጎበኘው ቤሰብ ነው🙏
    እኔ አነዚህን ልጆች ለ4 ዓመት እና ከዚያም በላይ ለሆነ ግዜ ፀጉራቸውን ስ ሰራ አንድም ቀን መንፈሳዊ ቅናት ሳልቀናባቸው ቀርቼ አላውቅም ሁሌነበር ሚያስቀኑኝ። በተለይ አትናቴዎስ እና ያክስቱ ልጅ እዚህ video ላይ አለ ግን አልተናገረም በጣም ከእድሜያቸው የማይጠበቅ መልካም ስነምግባር ያላቸው ልጆች ናቸው 🙏✞👍❤ ለትንንሾቹ አርአያ የሚሆኑልጆችናቸው
    በነገራችን ላይ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች ሁሌም እውቀታቸው ለሰው የሚተርፍ ከራሳቸው እጥፍ ሚትረፈረፍ እውቀት ያላ ቸው ህፃናት ናት ታዳጊ ወጣቶች አሏት ከሌላው የሚለዩት እውቀታቸው በጣም ለህዝብ ሚትረፈረፍ ነው እሄ በጣም ሀቅ መሬትላይ ወርዶየሚታይ ለማንም የተገለጠ መሰረዊእውቀት ማን የሚያምንበት እየመረረውም ቢሆን የሚጋተው እውነት ነው።በ USA Europe በጣም ብዙልጆች እየፈሩነው በገርውስጥ ደሞ እንደነዚህ ወላጆች በስተዋልም አባቶች እና እናቶች በፀሎት አግዟቸው💖 ✞🙏እኔም ወላጅ ነኝ ለልጄ ፀልዩልኝ ወንድሞቼና እቶቼ💖✞🙏

    • @21MarYam
      @21MarYam 5 лет назад +1

      አሜን ለኛም ይስጠን የተባረከ ቤተሰብ የወለዳችሁትም ይደጉ

    • @ሐናሐበሻዊት
      @ሐናሐበሻዊት 5 лет назад

      አሜን ፈጣሪይርዳን

  • @mercy9108
    @mercy9108 5 лет назад +20

    እግዚአብሔር የሚከብርበት ቤት ደስ ነው የምትሉት !!!!! ስለማይነገረው ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን

  • @heucgsyx5609
    @heucgsyx5609 5 лет назад +9

    ይታደሉ እንጂ ኣይታገሉም እውነት ስታምሩ እግዚኣብሔር ፍፅም ያርጋላቹት ለእናንተ መልካም ታዳር የስጣ ፈጣሪ ለእኛም ይስጠን ኣሜን!።

  • @heucgsyx5609
    @heucgsyx5609 5 лет назад +27

    ወይኔ ታድላቹት እንደ እናንተ ትዳር ልጆች ፈጣሪ በሃይማኖት ፀንተው የሚኖሩ ቢስጠን? ኣሜን።

  • @bzuwerqethiopia569
    @bzuwerqethiopia569 5 лет назад +15

    መልካም ኦርቶዶክስ ክርስቲያን ማለት እድህ ነው። እኛም እግዚአብሔር እድህ አይነት ቤተሰብ ይስጠን። ፍፍፍ እደት መታደል። ከኖሩ አይቀር በተግባር እድህ ነው። ማህበረ ቅዱሳንየ በርቱልን እድህ አይነት አርአያ የሚሆኑ ቤተሰቦችን አቅርቡልን። 👏👏👏👏 ደስስስስስስስስ የሚል ቤተሰብ። ።
    ማህበረ ቅዱሳን እግዚአብሔር ይስጥልን።

  • @mekdimekdiabatuwannafaki7478
    @mekdimekdiabatuwannafaki7478 5 лет назад +20

    የተባረከ ቤት ውይይይይ ደስ ስትሉ እኛም እንደናንተ ያለ ቤተሰብ እመብርሀን ትስጠን።

  • @dubaiajman5097
    @dubaiajman5097 5 лет назад +19

    እዉነት እግዚያብሔር ጨምሮ ጨምሮ ይባርካችዉ ለኛም እንደዚህ የተባረከ ቤተሰብ ያድለን

  • @abebaabeba8569
    @abebaabeba8569 5 лет назад +12

    ደስ የሚል ቤተሰብ የሰላሙ ባለቤት ይግባ በቤታችሁ

  • @bintmensuryoutubeetio9088
    @bintmensuryoutubeetio9088 5 лет назад +9

    የተባረከ ቤተሰብ እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመኖትን ይባርክልን!! 🙏

  • @endedendale6968
    @endedendale6968 5 лет назад +16

    ትዳራቹ የተባረከ ይሁን ልጆቻቹም ይደጉላቹ።

  • @aynalemdeme2550
    @aynalemdeme2550 5 лет назад +8

    የኔ ቆንጆ ስታምር አባበዮሽ አባባሏ እራሱ ደስ ሲል እድግ በይልኝ እግዚአብሔር አምላክ ቤተሰቡን ይባርክ ደስ ትላላቹ

  • @yeneneshnegash3772
    @yeneneshnegash3772 5 лет назад +12

    ደስ የሚል ቤተሰብ እመቤታችን በምልጃዋ አትለያቹ

  • @eden9876
    @eden9876 5 лет назад +5

    ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር ልዑል እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እንዴት እንደምታምሩ መታደል❤🌻

  • @hanaethiopiaethiopia2920
    @hanaethiopiaethiopia2920 5 лет назад +7

    ዝማሬ መላእክት ይሥማልን አባታችን ከሙላእ ቤቴ ሳበ እግዚአብሔር የድንግል ማርያም ልጅ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥች

  • @ገኒእህተማሪያም-ኘ4ኀ
    @ገኒእህተማሪያም-ኘ4ኀ 5 лет назад +4

    እግዚአብሔር ይመስገን መልካም ቤተሰብ መልካም ፍሬን ያፈራል እኛም ይህንን ያድለን መልካም በዓል ይሁንላቹሁ

  • @GODISLOVE21
    @GODISLOVE21 5 лет назад +14

    Such a blessed family! I am so happy to see that this kind of life still exists in Ethiopia. I grew up this way so, I know how important this is! I hope to have a family like this (God-fearing family)one day. God willing.

  • @kibromtigabu8514
    @kibromtigabu8514 5 лет назад +1

    እንዴት ደስ ይላሉ በእውነት መታደል ነው እንዲህ አይነት ቤተሰብ መሆን !!

  • @mahratmahrat859
    @mahratmahrat859 5 лет назад +1

    ደስ ስትሉ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር

  • @hanaethiopiaethiopia2920
    @hanaethiopiaethiopia2920 5 лет назад +9

    እንኳን አድረስችሁ ለአዲሰ አመት

  • @redetayalew1187
    @redetayalew1187 Год назад

    የተባረከ ቤተሰብ እረጅም እድሞ ከሙሉ ጤና ጋ ይስጣችሑ ቤተሰብ 💒🙏😍

  • @binimuhe3229
    @binimuhe3229 5 лет назад +6

    እግዚአብሔር አምላክ ያደለው ከራሱ ቤተሰብ አልፎ ለሌላው ብርሃን ይሆናል:: እግዚአብሔር አምላክ የነፍስ ዋጋ ያድርግላችሁ!

  • @janatmmm6876
    @janatmmm6876 4 года назад

    እግዚያብሔር የመረጣቸው ቤተሰቦች ሀሌ ሰላማችሁ ይብዛ

  • @ህይወቴነሸማርያምቲጂየደን

    እግዚአብሔር ይመሰግን እንኳን አበሮ አድርስን የተዋህዶ ጀግና ቢትስቦች የማህብር ቅዱሳን አባላት በሙሉ ቃል ህይወት ያሰማልን ፍቅር የትሞላበት ቢትስብ ለሁላችንም ያድልን እሰከ ቢትስቦቻችሁ እርጀም እርሜና ጤና ይሰጠልን የተዋህዶ ቢትስቦች♥♥♥♥♥♥♥♥

  • @mewaelakeza9954
    @mewaelakeza9954 5 лет назад +5

    ራእሰይ ከነሱጋ ሰናጻጽር ባዶዶቴ ጎልቶ ታየኝ፣ ከንቱነተኝ ደጋግሞ በራልኝ።

  • @ሊዲያወንዲፍራው
    @ሊዲያወንዲፍራው 5 лет назад +8

    ፈጣሪ እንዲ የተባረከ ትዳር. ይስጠን አሜን አሜን አሜን

  • @tr7094
    @tr7094 5 лет назад +2

    ደስ የሚል የተባረከ ቤተሰብ!!!!
    እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ ልጆቻቸውንም ለቁም ነገር ያብቃላችሁ!!!

  • @amanuelheyile5878
    @amanuelheyile5878 5 лет назад +1

    ምርጥ የኦርትደክስ ቤተሰቦሽ እግዚአብሔር ከናንተ ይሁን ኣሜን

  • @fg6555
    @fg6555 3 года назад

    የፈጠረውን የማይረሳ የለመኑትን የማይኘሳ የአባቶቻችን አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ አማኑኤል የተመሰገነ ይሁን አሜን💒🕯💚💛❤🌾 ማለዳ አዲስ ነው ቃአሉ ተመስገን

  • @ማህበረቅዱሳንየተዋሕዶቀኝ

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን እግዚአብሔር የባረከው ትዳር እንደዚህ ነው

  • @mulugetadessie6357
    @mulugetadessie6357 5 лет назад +1

    በእውነት መልካም ቤተሠብ ነው እንዲህ ያለውን ቤተሠብ በኢትዮጵያ ሀገራችን ፈጣሪ ያብዛልን ማህበረ ቅዱሳንን መድኃኒዓለም ይጠብቅልን ያስፋልን ዓመቱ የሠላም የፍቅር የደስታ የፀሎት እና የንስሀ ያድርግልን አሜን።

  • @ተዋህዶአትታደስምተዋህዶአ

    በእውነት በጣም ደስ የሚል ቤተሠብ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ የሠው ልጅ መጨረሸው ሲያምር ነውና መጨረሻችሁን ያሳምረው

  • @ኮዜትዴቭ
    @ኮዜትዴቭ 5 лет назад +8

    እንኳን አደረሳቹ

  • @aynalemgetu4731
    @aynalemgetu4731 2 года назад

    የተባረከ ቤተሰብ እድሜና ጤና ያድላችሁ!

  • @henasarah9582
    @henasarah9582 5 лет назад +6

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ህይወትን ያስማልን ልፁል እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @ትዕግስትወለተኢየሱስ

    በረከታችሁ ይድረሰን

  • @alem4310
    @alem4310 5 лет назад +1

    አሜን፫ ዝማሬ መላእክት ያሰማል ን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሄር የተመሰገነ ይሁን እዲህ አይነተ ቤተሰበ ፈጥሮልን

  • @የኤማሁስመንገደኛ
    @የኤማሁስመንገደኛ 5 лет назад

    ኡፍፍ ደስ ስትሉ በማርያም ልጅን በሄድክበት መንገድ አሳይ ይሄ ነው እንግዲህ እግዚአብሔር ይባርክችሁ ደስ ስትሉ
    💚💚💚💙💋💋💋💋❤❤❤💘💘 አባቴ ኢየሱስ ሆይ የኔ እንዲህ ትዳር ስጠኝ የተባረከ

  • @አፀደማርያም-ለ3ወ
    @አፀደማርያም-ለ3ወ 5 лет назад +1

    እንኳን አብሮ አደርሰን እግዚአብሔር ይመስገን እንዴት ደስ ትላለችሁ ለእንኛም እንደዚህ በፍቅር የተሞላ ያማር ትዳር ቤተሰብ ይስጠን 🙏 💐💐
    👉እንደዚህ ካልሆነ ቅልጥ ብሎ ይቅር

  • @የደማስቆምርኮኛነኝ-ዠ3ሸ

    ዘራችሁ ሁሉ ይባረክ

  • @የቀጥተኛዋየተዋህዶዋነኝድ

    በጣም ደስ የሚል ቤተሰብ ነው እመብርሀን ትበባርካችሁ

  • @masartmasarat3419
    @masartmasarat3419 5 лет назад +3

    እንኳን አደረሳደስየሚል ቤተሰብ

  • @hannamillion5872
    @hannamillion5872 5 лет назад +9

    ደስ የሚል ቤተሰብ ነው በፈራሃ እግዚአብሔር የሚኖር ልጅህን በምትሄድበት መገድ ምራው ከዛ ፈቀቅ አይልም መጻፈ ምሳሌ

  • @truuueeeblood
    @truuueeeblood 5 лет назад

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል እኛ ም የእናንተ አርያ በመከተል እንደዚህ ያለ ቤተስብ ለማፍራት ያብቃን አሜን

  • @ashenafiayalew3547
    @ashenafiayalew3547 4 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እንዲ የተባረከ መልካም ቤተሰብ ማየትን እድል ስለሰጠኝ !! እግዚአብሔር መጨረሻቹን ያሳምርላቹ !!

  • @saraarayi4542
    @saraarayi4542 5 лет назад +1

    እግዝአብሄር ይመስገን አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደርሰን; ደስ ስትሉ ሁሉም ቤተሰብ የእግዝእብሄር አገልጋ መሆን እዴት. ደስ ይላል: ተባርኩ

  • @መዳኔሲገርመኝልጁአደ-ዐ9ጨ

    እንኳን አደረሳቹ አሜን ማህበረ ቅዱሰና አባላትና ደስ ስትሉ መልካም ዛፍ መልካም ፍሬ ያፈራል የተባረከ ቤተሰብ እግዚአብሔር እረጅም እድሜን ይስጣችሁ በርቱልን ከማህበራችሁ የሚላኩትን ትምህርቶቻችሁን በፍቅር ነው የምንከታተለው በማህበራት

  • @thomasmesfin8863
    @thomasmesfin8863 5 лет назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እናንተን የሚመስሉ ወገኖች ቤተክርስቲያን ስላላት እንኮራለን

  • @samerikerstiyan2052
    @samerikerstiyan2052 5 лет назад +1

    😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘❤❤😍😍😍😍ኡፍፍፍ ደስ የሚል ቤተሰብ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ይባርካችሁ እድሜ ይስጣችሁ ልጆቻችሁን ለማዕረግ ለወግ ያብቃላችሁ 😘😘😘❤❤❤

  • @barbiesabrina174
    @barbiesabrina174 5 лет назад +3

    Enkuan Abro Aderesan. Wed yetewahido lijoch. Enkuan ADERESACHIW. BEWINET MATADEL NEW DESSSS YEMIL YETE KEDESE BETESEB EGIZABIHER YIBARKACHIW😍😍😍❤️❤️❤️

  • @እሙአቤል-ፈ3ጠ
    @እሙአቤል-ፈ3ጠ 5 лет назад +3

    ደስ እሚል ቤተሰብ ልዩናችሁ ♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥፨♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥

  • @fkrehijgdd9383
    @fkrehijgdd9383 3 года назад

    በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @mahratmahrat859
    @mahratmahrat859 5 лет назад

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል
    እግዚአብሔር ይባርካችሁ እድሜ ጤና ይስጣችሁ እግዚአብሔር የያዘ ሰው ወድቆ አይወድቅም
    ያላገባን እኛንም የተባረከ ትዳር ይስጠን

  • @ss-gu9ge
    @ss-gu9ge 3 года назад

    በጣም ደስ ይሚል ቤተሰብ

  • @ሐመልማልዘጎንደርሐመ-ጀ9ዸ

    *እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን በእውነት ከልብ እናመሰግናለን* *አቤት መታደል ደስ እሚሉ መንፈሳዊ ቤተሰብ ናቸው*

  • @workuhamandefro8884
    @workuhamandefro8884 5 лет назад +2

    Endezih new bebarek Endati desss yelal Begziabher Erejim Edemina Tena yestilen

  • @senaitgebremedhin7460
    @senaitgebremedhin7460 5 лет назад +3

    Egziybhar Yemesgen !
    Beautiful family , May God bless you all .

  • @እመቤትአሊዝናቤሲሳይትኩዬ

    እኔም እሳቸውን የመሰለ ጎረቤት እንደሚሰጠኝ ተስፍ አለኝ
    ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም እምጥም ቤተሰብ ናቸው

  • @alemanbasa7626
    @alemanbasa7626 5 лет назад +1

    Ebbifamaa waqaayyoon isinaa Ebbisuu🌻🌻🌻💒💒💒
    Amen Amen Amen

  • @omadeedworko9078
    @omadeedworko9078 5 лет назад +1

    እግዚአብሔር ካይን ያውጣችሁ

  • @dawitigalianowaqqayyoofhaa9971
    @dawitigalianowaqqayyoofhaa9971 5 лет назад +1

    Tebarku wude waganochen dasilali🏵️🏵️🏵️🏵️🏵️🏵️🏵️🌼🌼🌼🌼🌼🌻🌻🌻🌻🌹🌹🌹🌹🌹

  • @marthawondessen4243
    @marthawondessen4243 3 года назад

    እግዚአብሔር ይመሰግን እንኳን አበሮ አድርስን

  • @omadeedworko9078
    @omadeedworko9078 5 лет назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @shiferawgashaw8060
    @shiferawgashaw8060 5 лет назад

    እግዚአብሔር በተሰብን ይባርክልን የመቤታችንን ፍቅሯ በልባቸው ጣእሟን በእንደበታቸው ያፅናልን እግዚአብሄር መልካም ቤተሰብ

  • @almazasefa1214
    @almazasefa1214 5 лет назад +3

    እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @eyerusalemdawit3999
    @eyerusalemdawit3999 5 лет назад +20

    የመምህሩን የብፅዕ አቡነ ጎርጎርዮስ ፎቶም በሚገባ አስቀምጠውታል

  • @orthodox2645
    @orthodox2645 5 лет назад

    EGZABEHARE YETMESGEN yehune Amen EMBATE MAREYAME dessss yeblate TEMESGNE. Ahunme ye Matusalane erma yestachu lejochum te belete yebareku.

  • @እግዚአብሔርመሻገርነወእግ

    ቃለህውት ያሠማልን

  • @የዙፋንየቅዱስጊዮርጊ-ኀ9ኸ

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን በጣም ደስ የሚል ቤተሰብ ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን።

  • @የድግልልጅ-መ7በ
    @የድግልልጅ-መ7በ 5 лет назад

    እግዚአብሔር ልጆቻችሁን ያሳድግላችሁ በእውነት ስት ትምህርት ወሰድሁ

  • @ሰአሊለነቅድስት-አ9ፐ
    @ሰአሊለነቅድስት-አ9ፐ 5 лет назад +5

    yetebareke beteseb new lehulachineme areaya yemehone Y Kidusan Amlake yetebekachehu

  • @setayubarhen1255
    @setayubarhen1255 5 лет назад

    ሰለሁሉም ነገር ይመስገን በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቃችሁ ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን

  • @getnetbirhanu2144
    @getnetbirhanu2144 5 лет назад

    betam dess yemil merhagibr new .egnanim egziabher endih yale yetebareke tidar yisten

  • @fisehamaryam5983
    @fisehamaryam5983 2 года назад

    መታደል ነዉ❤

  • @sarasaid5186
    @sarasaid5186 5 лет назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላሉ

  • @nardosnardi6256
    @nardosnardi6256 5 лет назад

    ዋው ደስ የሚል ቤተሰብ እግዚአብሔር ቀሪ ዘመናቹሁን ይባርከው

  • @edidiyachere8595
    @edidiyachere8595 3 года назад

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @mangestu4336
    @mangestu4336 5 лет назад

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ነው ደስ የምትሉ ፈጣሪ ይባርክላችሁ አሜን ።

  • @ወለተማርያምየማርያምልጅ

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @ጊዜወርቅአለማች
    @ጊዜወርቅአለማች 5 лет назад

    እንኳን አብሮ አደረሰን አሜን አሜን አሜን
    ቃል ሕይወትን ያስማልን በእውነት ፀጋውን ያብዛላችሁ አሜን አሜን አሜን

  • @mamilovemamilove8357
    @mamilovemamilove8357 5 лет назад

    Betam desss yemelu betseb nachew amlke keudsan Erjem Endemay kethna gar yadlachu 🥰🥰🥰🥰

  • @tezekerenebewstemengstke6146
    @tezekerenebewstemengstke6146 5 лет назад +3

    Blessed family

  • @HuaweiY-kh3wd
    @HuaweiY-kh3wd 5 лет назад

    በእወነት ቀሪዘመናቹሁ የባረክ 😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @gex8278
    @gex8278 5 лет назад

    እመቤታችን ቅድስት ማርያም ከልጃ ጋር ትጠብቅ

  • @heranimichael4595
    @heranimichael4595 5 лет назад

    Egziabeher yebarkachehu 🙏

  • @gagahugagahu1598
    @gagahugagahu1598 5 лет назад +1

    ትዳራችሁ የተባረከ ይሁን

  • @maledachekol6594
    @maledachekol6594 5 лет назад

    እግዚአብሔር የባረከዉ ቤተሰብ

  • @Orthodoxsawit1
    @Orthodoxsawit1 5 лет назад

    Egiabher abzto yibarkachi...Mahibre kidusan betam dess mil programchw Egziabher barko kedso yimrach

  • @ምወርቅ
    @ምወርቅ 4 года назад

    ውይይይ ደስ ሲሉ

  • @Gizaw-t2n
    @Gizaw-t2n 6 месяцев назад

    Kesis doctor Mulugeta yibalalu

  • @Sara-et9cr
    @Sara-et9cr 5 лет назад

    የተባረከ ቤተሰብ

  • @ጎይቶኦምበርሀ
    @ጎይቶኦምበርሀ 5 лет назад +1

    ዋውውውው እንደዚህ ቢሆን ሁሉ ቤቴሰብ

  • @frewetsmart2962
    @frewetsmart2962 5 лет назад

    Amen amen amen.enkuwan abro aderesen

  • @SuperMakasha
    @SuperMakasha 3 года назад

    ተባረኩ

  • @orthodox2645
    @orthodox2645 5 лет назад

    Kesese zemari MELAKETEN yasemalen...EMBATA lemjelen
    Ahunm telmenelen yehane kefu zemn tashagrene.

  • @alem4310
    @alem4310 5 лет назад

    እንኳን አብሮ አሸጋገረን

  • @tadesseteferra742
    @tadesseteferra742 5 лет назад +2

    Blessed Family. Wish you happy New Year.

  • @tensiadaily4840
    @tensiadaily4840 4 года назад +1

    Where I can find the full mezmur Memhir singing in this interview?

  • @abbyabby607
    @abbyabby607 2 года назад

    Amen Amen Amen Egezaber yee barekachu Rajim Hedeme Ena xena yee sexachu 😍😍😍💗🙏🙏🙏🙏❣❣❣🥰