I didn't get the journalist points,,,,,, he is not willing to look the challenge they face,,,,,it is a big idea we all need to seport,,,, Africa needs a visionaries like this man!!
There is a lot of thieves in Ethiopia who dont want him to be succceed. We the diaspora investing in this kind of project inorder to earn something but importantly to bring a change in Ethiopian peoples. I am afraid of Dr Fisha's life is in risk and might be a triger to stop this project. Why do you guys believe only by being a thief and a Killer. This project creates a job for tousands. I am 100% sure if everybody help each other. then the future will be bright for all. Please help this company to succeed.
YEMSLAL EWONET NEW? Tekeklegna teyaka new sew eko Akcion genzebun awoteto yegezaw beachir giza yetrf kefefel bemagegnet wotatama tehonalachihu tebelo new gen Eyetsma yalew gen menem yemaigeba new
Why you interrupt him frequently? Let Dr. Speak about his business. I think Semeneh have negative attitude towards PBETH. You have to be impartial as a journalist.
What happened the Unverstiy? Why he sold it? As soon as he come to DC I meet him @ state department demonstration. I am just saying it. Most of the answers doesn’t address the questions.
Semeneh you ask good questions however please, let them finish their thoughts. You do this with every interviewer and its a shame. I suggest you sit and watch your own interview so you can see yourself.
I'm pretty sure this project isn't worth it and I'm sure it'll fail. I think the government should keep a close eye on it. A lot of people who are saying they support this project either have no idea how much the building and land costs are or they're just stupid and blind.
ዶክተር ፍስሀ እግዚአብሔርይርዳሀሳብህ ሩቅ ነው ጌታ ይርዳህ እኛ አገር አንድ ስው የትቀደስ ሀስብ ገበሬውን የዝቡን አኗኗር ብተቻለ መጥን ለመቀየር የሚስራው ስራ በጣም ጥሩ ጂምሮች ናችው አክሲኦን በስድት ወር ወይምበአመት ገንዘቡን አታይም እንደ ቢዝነሱ ይለያያል ሌላው ተጠራጣሪዎችም ስለሆንን ቶሏብሏ ስም ማጥፋት ላይ እንሮጣለን ይህ ተገቢ አይደለም ኢንቨትመንት የርጂም ግዜ እቅድ እና አንዳንዴ ባንዴ ገንዘብ ያመጣል አንዳንዴ ኪሳራም ያመጣል በዛ ላይ አግራችን የነበረችበትን አንርሳ እንደነዚህ አይነት ስዎችን ማበረታታነው ጌታ ይርዳህ ዶክተር ፍስሀ
This company is long term bussines , in one year they did good job .
🎷🎷🎷
ዶክተር በርታ ትልቅ ህልም ያለው ድርጅት በመሆኑ ሰፊ ትግስት እና ጥንካሬ የሚያስፈልገው ስለሆነ የሚመጣሁን ችግር በብቃት ለማለፍ አሁንም ከፍተኛ ዝግጅት ማድረጋችሁን አትርሱ በተረፈ አምላክ ይርዳችሁ
ጠያቂው አገኘሁህ በሚል አስተሳሰብ እንጂ መጀመሪያ ፐርፐስ ብላክ ምን እንደሆነ ለማውቅና ለማሳወቅ አልሞክረም:: የፖለቲካ አክቲቪስ በምትጠይቅበት አስተሳሰብ ነው የቀረብከው::
I didn't get the journalist points,,,,,, he is not willing to look the challenge they face,,,,,it is a big idea we all need to seport,,,, Africa needs a visionaries like this man!!
የሀገሬ ጋዜጠኞች እባካችሁ እንተርቨዉ ከምታደርጉት ሰዉ አትማሩም እንዴ ከዶ/ር ምህት ጋር ባደረከዉ እንተርቨው ቀጥሎ ምታደርገዉ ሰው
እራስህን አንጸህ መገኘት ነበረብህ ዶ/ር ፍሰሀ ባንተ በኩል እየተወረወረ ያለዉን ፍላጻ ወዴያዉ ገብቶት ተረጋግቶ መለሰ ነህ እንጅ እንዳንተ አጠያየቅ ደርጅቱን አፍርሰዋል ታሳዝናለህ የታዝክ ትመስላለህ
እባክህን ሀገር አትጉዱ በተለይ የመንግስት የሜዴያዎች ተዉ ተዉ ስንት እንባ በከንቱ ይፈሳል መቸም አይመራችሁም ወደዚያ ልቦና ይስጣችሁ!!!!!
ይህን ያህል በአንድ ውስን ነገር ላይ ድርጅቱንም ሆነ ስራ አስፈፃሚውን ከመሞገት የሰራውን በጎ ነገርም ማቅረብ አስፈላጊ ነበር… የዚህ ሰው ጥረትና ህልም ትልቅ ነው… ይሄ ሰው መበረታታት ነው ያለበት!!!!
🤣😂 ወንድ ከሆንክ አክሲዮን ግዛ
የምኮራብህ ዶክተር ፍሰሃ አንደኛ እኔም አክሲዮን አለኝ በጣም ደስ በሚል መልኩ አብራርተሃል ❤
አክሲዮን አለኝ የምትለውን ተው ፣አክሲዮን ብትገዛማ ኡኡኡኡኡኡ ብሬን ተበላው እያልክ ነበር
ስመኔ .. ጎበዝ ጋዘጥኛ..በጣም ግርሞኝ'.
ምን'ለ ያገሬ ሰዎች እንዳንተ ቢሆኑልኝ ነሮ እልኩ ( እንዲህ ነው የጋዘጠኛ ስራ) ላማንኛው በርታ ነው እምልህ ላቀረብኮው ዝግጅት ኣመሰግናለሁ።
ሥራ ለመሥራት መንቀሳቀሳቸው ጥሩ ነው መክሰር ያለ ነው፡፡ ጋዜጠአኛው የንግድ ሥራ ከስሮም መዘጋት እንዳለ የሚያውቅ አልመሰለኝም፡፡ ዋናው ለመሥራት ቆርጦ መንቀሳቀስ አለበት፡፡
ሐባ,
እንዳፍሸ ያርግልሸ እኔ ግን ምንም አላማረንም አንደኛ መጋዘኖችን ሰርቶ የጭነት መኪናዎችን ገዝቶ የገበሬዉን ምርት ገበያ ማቅረብ ነዉ ሰራዉ
ነብዩ ስሜነህ ልበልህ ዛሬ ነው የሰማውት
journalist Simieneh what is your point? it is not politics
በዚህ አምስት አመት ያልሠማነው የለም ዶክተር ሆኖ የሐሳብ ሌብነት የከባዶች ከበድ
I have believed and invested in purpose black, he is correct, my motives are creating job for Ethiopians.
ወንድሜ እንዳፍህ ያርግልህ፠ እኔ ግን ይህ ሰዉ ያጠራጠረኝ አብይ በሶሰት ወር ሰንዴ አምርቶ ኤክሰፖርት ሲያደርግ ይህ ሰዉ በደረሰበት ቦታ ሁሉ ገንዘብ መሰብሰብ እንጂ ምንም የሰራዉ ነገር እንደሌለ ሳይ ሁሁታዬን መልቀቅ ተያያዝኩት እዉነት ለመናገር የአማሮች የመጨረሻ ተሰፋ ነበረ ግን ተገንድሶ ወደቀ በቃ አበቃ ከዚህ ኢንተርቪዉ በኃላ ዉይ ይሸሻል ዉይ,ካምፓኒዉ ላይነሳ ይወድቃል ሁሉም ገንዘቡን ለማዉጣት ይሯሯጣል አለቀ ደቀቀ የፈለገ እዉሸት ይሁን እምነት ከተሸረሸረ መመለሻ የለዉም አበሻ የእቁብና የእድር ገንዘብ ይዠዉ የሚጠፉ እንኳን መቶ ሚሊዬን ሰልሳዉ ሚሊዬን ከሰረናለል ብለዋል, ምንም ነገር ሳይሰሩ
ከተጠያቂው ይልቅ ጠያቂው ብዙ በማውራት ግዜውን ጨረሰው
ይሔ ጋዘጠኛ ጠያቂ ነው ወይስ ተጠያቂ።
ዶክተሩ ቁጭ ብሎ ቢያዳምጠው ደስ የሚለው ይመስለኛል።
የጋዜጠኛነት ኤቲክስ ገደል ገብቷል።!!!!
ውድ ስሜነህ እባክህ መፍትህሔ ያላገኘንለትን የፍሊንስቶን ባለቤትን አናግርልን ብዙዎችን ያታለለ እና ያስለቀሰ ነው ያለውን የማያደርግ ነው እንዴት ለማን ነው አቤት የሚባለው እባክህ እርዳን!
ለህብረተሰቡ የኑሮውን ደረጃ ወይም ፍጆታውን ያቀለለው መቼ እና የት ነበር ዘላቂነቱ ይፍ ግልጽ ቀጣይነቱ ሁሉ የቱ ጋ ነው አክሲዮኑን ባለ መግዛቴ ደስተኛ ነኝ ማመን ከሃገሬ ጠፋ ማን ይታመናል
እግዚዬ ውሽት የፈጣሪ ያለህ አንተም ለዚ ውሽትና ሌብነት በቃህ የፈጣሪ ያለህ ለህሊናህ ኑር ፈጣሪ እንዳይቀጣህ ንስሀ ግባ ማን እንደሆኑክ ያወከኝ ይመስለኛል
ብታውቁት ጋዜጠኛውን በርታ ትሉት ነበር
እግዚአብሔር ይባርክህ ጋዜጠኛው 🙏
ውስጡ ገብቼ አይቼዋለህ በጣም የሚያሳፍር አንድ Unity university establish ካረገ ሰው የማይጠበቅ management ነው ያየሁት ። system የሚባል ነገር አያውቁም ።
🎷🎷🎷🎷 ነው
We trust you dr fiseha
እጅጉን የሚገርመኝ ጋዜጠኞቻችን የሚሞግቱበት መንገድ እንደ ካድሬ አይነት ነው። ያለውን የሃገራችንን ነባራዊ ሁኔታ ያላገናዘበ እና ጋዜጠኛው አጥንቶ እና አመዛዝኖ አለመጠየቅ "ጠይቅልን" ተብሎ የተላከ ያስመስለዋል (ደግሞም ነው) ። የዚህ ቪዲዮ አርዕስት ራሱ ይህንን መልካም ሃሳብ ጥርጣሬ ውስጥ ሕብረተሰቡ እንዲገባ የሚያደርግ ነው ምናልባት ዕይታን ለመሳብ ከሆነ፡ ራሱ ዋልታን የረዥም ልምድ ካለው የሚዲያ ድርጅት አውርዶ የሚጥለው ነው (You Tuber) ። "የቢዝነስ ማማለል" የሚለው ቃላት ተደጋግሟል ከጋዜጠኛው ከጀርባው Ghost እንዳለ የሚያሳብቅ ነው ። ዋናው አላማ የኑሮ ውድነትን መቀነስ ስለሆነ ፥ (ጋዜጠኛውን ጨምሮ) ሁሉም ኢትዮጵያዊ የሚያምንበት እና የምንናፍቀው ነው። እርሱ እንዳይደናቀፍ (ብዙ ጥቅመኞችን ስለሚነካ) ፐርፕዝ ብላክ ያጋጥሙትን ወይም ሊያጋጥሙኝ ይችላሉ ብሎ ያሰፈራቸውን ጉዳዮች የሚመለከታቸውን አካላት ቀድሞ ከእዚህ ውይይት በፊት ጠይቆ እና ተዘጋጅቶ ጋዜጠኛው ቢቀርብ የውይይቱ ውበቱ እና ገንቢነቱ ለአድማጩ ይጠቅም ነበር። አንዳንድ ጋዜጠኞች የBBCን HARD TALKን (ማፋጠጥን) ከሃገራችን ባህል፥ግብረገብ እና ጨዋነት ውጩ በሆነ መልኩ ሲጠቀሙበት አያለሁ። ይህ ጋዜጠኛ የሚሰራበት ተቋም እና ፕሮግራም "ነፃ ሃሳብ" ማለት፥ እንደፈለጉ ግለሰቦችን መዘርጠጥ እንዳልሆነ ቢገነዘቡ መልካም ይሆናል እላለሁ። ያለ ምንም ማስረጃ "እከሌ እንደዚህ ብሎዎታል" ብሎ ከመጥየቅ በፊት ከሙያ አንፃር፥ከህግ አንፃር አይቶ እና ተረድቶ ቃለ መጠይቅ ላይ ተዘጋጅቶ ቢቀመጥ መልካም ነው። የራስ ያልሆነ ሃሳብን ይዞ መቅረብ የቃላት ድግግሞሽ እና በእዚያው ጉዳይ ላይ በአዙሪት መጠለፍን ይዳርጋል። እነዚያ ቅሬታ ያቀረቡት ግለሰቦች ( የቦርድ አባላት ወይም ሌሎቹ) የዕውነት በኑሮ ውድነት "አስማተኛ" የተባሉትን እናቶቻችንን እና አባቶቻችንን ከልባቸው አስበውላቸው ወይንስ ...........?
በጣም አመሰግናለው አንዳንዴ ይገርመኛል ለኔም ሰው ዲሳሳት ሚደነቅበት ሀገር ነው ይህ ሰው ብዙ አድናቂ አለው ያልተረዱት ነገር አንተ ከላይ በዝርዝር ያልከው ነው
ለሁሉም ሰው ያደርገዋል ወይ ነው ጥያቄው?
ስንት ከፈለሁ ለዚህ comment🎷🎷
Hasabehen bemulu egarawalhu, Amesegenalhu.
ዶክተር ፍስሃና ፍቅሬ ቶሎሳ
ወንድማማቾች ይመስሉኛል
በሕልም ዓለም የሚኖሩ
Obbo Simeneh, you were rude today. Do this also with other gov't officials
Aznalehu, walta gazetegna hasabu ezih ager mesrat aychelem eref lemalet new weyes mendenew hasabu. Erefu lemaley new yigermal. menew sentu sibezebenenbyalteyek zare kedmeh nefse aden meselk.
Leba
እዚህ አሜሪካ በ2020 ሲቋቋም ገንዘብ ከፍለን አባል ሆነን ኢትዮዽያ ሲገባ ግንኙነታችን ጠፋ።አሁን አቶ ፍስሀ ጥያቀና መልስ ሲያደርግ ነው ያለበትን ደረጃ እያየን ያለነው።ለመሆኑ ዝርዝራችን አለ? ሼራችንስ ምን ላይ እንደሆነ ማነው የሚነግረን?
አዲስ ዋልታ ይህን ጉዳይ እንዴት ይከታተልልናል?
There is a lot of thieves in Ethiopia who dont want him to be succceed. We the diaspora investing in this kind of project inorder to earn something but importantly to bring a change in Ethiopian peoples. I am afraid of Dr Fisha's life is in risk and might be a triger to stop this project. Why do you guys believe only by being a thief and a Killer. This project creates a job for tousands. I am 100% sure if everybody help each other. then the future will be bright for all. Please help this company to succeed.
Purpose black start in 2020 and I was one of them.where are those founders now?
ሞጋችነት ጥሩ ነው። ግን የሚሞገተው ግለሰብ፣ ቡድን ወይም ድርጅት አላማ የተጋነነ፣ ሊፈጸም ያማይችል ቢሆን እንኳ መመዘን ያለበት በአምቢሽኑ ብቻ እንደማይኾን እገምታለሁ። ያላማው በጎነት፣ ፈር ቀዳጅነት፣ ወዘተ. ሊታሰቡ ይገባል። ደግሞስ ካቀደው ውስጥ ያሳካው 10% ብቻ ቢኾን፣ በዚያ ስኬት ውስጥ የተገኙ የስራ እድሎች እና ሌሎች ጠቀሜታዎች ዋጋቢስ ናቸው? አንድ የንግድ ፕሮጄክት ሲጀመርስ ከመጀመሪያ እስከ መጨረሻ የእድገት መጠኑ ተመሳሳይ ሊሆን ይችላል? ጋዜጠኛ እንከኖችን ብቻ ሲፈልግ፣ ደም ብቻ ሲያነፈንፍ የበጎ ጅማሮዎች ገዳይ እንዳይሆን የሙያ ግዴታው እና የራሱ ስነ-ምግባር ሊገታው አይገባምን?
በራሱ ብር ሳይህን በሰው ብር የምሰራ ስለሆነ ሙግት ትክክል ነው
አቤት ሳክስ🎷🎷🎷🎷🎷🎷😂
እውነትን እነጋፈጥ። ፐርፐዝ ብላከሰ ሾሾ ነው
እና አንተ በህዝብ ሚዲያ ስለ አንድ የግል ኩባንያ የምታብራራ ምን ቤት ነህ?
The ideas are impressive, but a bit of change in strategy is necessary to sustain taking into account the numerous challenges.
Purposeblack is on the rise, they are doing good job!
🎷🎷
YEMSLAL EWONET NEW?
Tekeklegna teyaka new sew eko Akcion genzebun awoteto yegezaw beachir giza yetrf kefefel bemagegnet wotatama tehonalachihu tebelo new gen
Eyetsma yalew gen menem yemaigeba new
Why you interrupt him frequently? Let Dr. Speak about his business. I think Semeneh have negative attitude towards PBETH. You have to be impartial as a journalist.
Let him finish what he has to say. Mindenew zimbleh yemitlefelfew
አክሲዮን አለን ያላቹ ሰዎች አሁንስ 😂😂
What happened the Unverstiy?
Why he sold it?
As soon as he come to DC I meet him @ state department demonstration. I am just saying it. Most of the answers doesn’t address the questions.
Semeneh you ask good questions however please, let them finish their thoughts. You do this with every interviewer and its a shame. I suggest you sit and watch your own interview so you can see yourself.
እንዴ ጋዜጠኛው መስማት አይቺልም እንዴ ዝም ብሎ ነው የሚያወራው ይል ሠውየው እንዲያወራ መፍቀድ ነበረበት ባይ ነኝ ሲቀጥል በዚሕ አጭር ጊዜ መሠረት ከጣሉ በቂ ነው። ጋዜጠኛው ፖለቲከኞቺን ብቻ ቢጠይቅ ጥሩ ይመስለኛል
መጠየቅ ብቻ ማድመጥም ልምድ ይኑርህ ጋጠኛው ፣
Let him finish what he has to say. Mindenew zimbleh yemitlefelfew
Make your identity clear first ? ጋዜጠኛው ፣፣፣
Hager enna Hizben matelel mn yemilut gud new
Acheberbari .....kezi kewich yesebesewn dollar yimelis....limadu new leba new
Poor Dr
አይ ስሜ ነህ ባንት ካልኩሌሽን እንድ ቢልየ በ 15 ዓም በመጀመርያው ወር 5555 ሰው ሀብታም መሆን ነበረበት ማለት ነው ? የዋህ ነህንዴ
ስሜነህ በጣም አጣደፍከው እንዲያወራ ጊዜ መስጠት ነበረብህ
The journalist is so annoying. Wait your turn to talk, let him finish.
አብይ የሚባል ጉድ እያለ ይህ ነገር ይሳካል ማለት ሞኝነት ነው
ጋዜጠኛው አብይ የሚባለው በላኤ ሰብእ የላከው ይመስላል
1 billion?.ke next generation tebederachu new or Africa population yetekelelal?
Gazatagatagaw tabarak bawara sawed eyasabu ganezabace en wasedw seyabaku kasaren malate men malate naw .?
ዶክተር ፍስሃ ታስሮ ለፍርድ መቅረብ አለበት:: የምስክን ገበሬን ሰብስቦ አሜሪካ መደበቅ አያዋጣም
ጋዜጠኛው ምን አይነት አሳዳጊ የበደለህ ጋጠ ወጥ ለሰው ክብር የሌለህ ዘርጣጭ ነህ ማን ነው የላከህ? ከኋላ የተለየ መልእክት ይዘህ የመጣህ ነው የሚያስመስለው ሲቀጥል እስኪ እነ ጌታቸው ረዳን የአማራ ክልሉን ፕሬዝደንት ተብዬው ያነጋገርክበትን ዝምታ መለስ ብለህ እራስህን ታዘበው?
ሲቀጥል ዶክተር ፍስሀን አታውቀውም ብታውቀው እንደዚህ ልታዋርደው አትነሳም ነበር በወንጀለኛም ሰው ምሳሌ አትጠራውም ነበር እኔ የዩኒቲ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ ተማሪ ነበርኩ. 2 አመት በዶክተር ግዜ 1 አመት ሜድሮክ ከገዛው በኋላ ተምሬ ነበር ዶክተር ፍስሀ ዩኒቲን መንግስት ከስራ ያባረራቸውን የዩኒቨርስቲ መምህራንን ስራ በመስጠት ፣የሰራተኛ ልጆችን ያለ ክፍያ በማስተማር ሰራተኞችንም እንዲማሩ በማበረታታት ለትልቅ ደረጃ ያደረሰ እንዲሁም ከአዲስ አበባ ውስጥ ከየወረዳው የተላኩ ተማሪዎችን በመቀበል እንዲሁም አቅም የሌላቸውንም ያለክፍያ በማስተማር ይታወቃል አንተ እንደምትለው ስካመር ሳይሆን ፍፁም የዋህና ፈሪሃ እግዚአብሔር ያለው ቅን ሰው ነው ።
ጥቁር ህዝብ የሚለው ወሬ ሲያሰጠላ አባባሉ ይህ የኢሉሚናቲ ተግባር ህዝቡን ማደህየት ገንዘቡን እየመጠጡ ለመቆጣጠር
ስሜነህ ዶክተሩ እያወራው ያለው ነገር ግን እየገባህ ነው። ሰውየው እኮ ስለሚሰራው ስራ እውቀቱ ያለው ነው ዝም ብለህ አትሟገት። እንደ ጋዜጠኛ መጠየቅ ያለብህን ጠይቅ በመረጃ የተደገፈ ነገር አስቀምጠህ ሞግት ለማጣራት ሞክር። ወገንተኝነት ያለብህ እደሆነ ያስታውቅብሀል።
ሿሿ
they are not honest to thier commitment .specially on the area of franchise .
Scammers ውሸት ነው 😊
ስሜነህ ስለ ቢዝነስ የገባህ አይመስለኝም አምስት አመት በኪሳራ ልትሰራ ትችላለህ የ ኡበር አክሲዮን እኮ ሰሸጥ ሁለት አመት ኪሳራ ላይ ነበር። ሀበሻ ቢዝነስ አልገባውም እስኪ የውጭ ሀገር ሞዴል ተመልከት ትልቅ ቢዝነስ ሲጀመር ኪሳራ ግድ ነው
አይ ይቺ 5 አመት😂😂😂
ጨለምተኛ ጋዜጠኛ
Ga
ይሄ ጠቅላይ ሚኒስትር ቢሆን ኖሮ አገራችንን በደንብ እያሳደገ ይሸጥልን ነበር ።
This fraud by deception.
እውነትም purpose black
D.r Fesha I worked together in usa
uber driver . But this gay I don’t think so
This is the best scam brother
I'm pretty sure this project isn't worth it and I'm sure it'll fail. I think the government should keep a close eye on it. A lot of people who are saying they support this project either have no idea how much the building and land costs are or they're just stupid and blind.
3000 seratgna yelwum wushet nw
Sle serategnochu kemenager maregaget yeteshale new
ወሬኛ፡ ሠውም፡ወሬኛ፡ህዝቡን፡
ዝረፈት፡የታባቱ
የባውላ እምነት ተከታይ ነው ቢጫና ነጭ ቀለም ይጠቀማሉ። የዩኒቲ ተማሪ ሳለሁ ሁሉም ካምፓሶች ቢጫና ነጭ ይቀቡ ነበር !!!
ጋዜጤኛው አልገባውማ ስሜነ ንቃ አልባነንክም