ፐርፐዝ ብላክ ኢትዮጵያና የባለአክሲዮኖች ጥያቄ (ክፍል-1)

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 янв 2025

Комментарии • 21

  • @nano2012
    @nano2012 Год назад +5

    ዶ/ር ፍስሀ በተደጋጋሚ
    "እውነት ለመናገር...."
    "እውነት ለመናገር...."
    "እውነት ለመናገር...."
    እያለ ማውራቱ እንድንጠራጠረው አደረገን::

    • @selamleethiopia3423
      @selamleethiopia3423 Год назад +1

      "አልበላሽንም ምን አመጣው" ነው ነገሩ።ዶ/ር ፍስሀ እሸቱ ብቻ እግዚአብሄር ይርዳህ። ለሀገር የምትጠቅም ያድርግህ።

    • @mamoshanko11
      @mamoshanko11 10 месяцев назад

      ​@@selamleethiopia3423አቦ ተወና።

  • @ArabsaBole-x8e
    @ArabsaBole-x8e Год назад +1

    Yemisera sew mabertat engi metechet des aylem fetari libona yesten

  • @zelalemtekeletsadik6431
    @zelalemtekeletsadik6431 Год назад +2

    They want attack him because he is getting unstoppable.

    • @ethiodangbduie2942
      @ethiodangbduie2942 Год назад

      He is Unstoppable undisputed undetectable we need to support him all Ethiopian give all your trust all mony

    • @mamoshanko11
      @mamoshanko11 10 месяцев назад

      I say BULL SHIT. What happened to his "ከ ገበሬው" moto. I tried to join his idea in the agro sector. And didn't like his take on it. And I literally run out of the office. And what i hear now is, he's buying produce cheep from markets ti distribute to his (ከ ገበሬው) markets. I personly think that he is a dump. Good luck to his investors.

  • @eyasu977
    @eyasu977 Год назад +2

    እና ብሩን ከተቀበልናቸው በኋላ እኛ አያገባንም ነው? በተለይ ባብዛኛው ገበሬ ነው የአክሲዮን ባለቤቶች እያለ? ዶ/ር ፍስሃ በዩኒቲ ስኬታማ ነበረ አሁን ግን እኔንጃ

  • @eyobtesfaye1138
    @eyobtesfaye1138 10 месяцев назад

    ድጋሜ ይቅረብለን ተጭበርብረናል

  • @MercyDode
    @MercyDode Год назад +5

    Bad interview, the journalist should learn about business, stock and the industry. Instead of showing up with rumors and gossip, u should have prepared to educate yourself on the nature and the situation of the industry and, stock.

  • @alexmulu4092
    @alexmulu4092 4 месяца назад +1

    Lier lier lier

  • @beleteworku9738
    @beleteworku9738 Год назад

    በዚህ ምስኪን ህዝብ ማላገጥ አግባብ አይደለም ጋዜጠኛው ያነሳ ጥያቄ ገራሚ ነው

  • @Dani_Tikur
    @Dani_Tikur Год назад +1

    Let me advise for the shareholder , take your money back now before too late

  • @baybel3959
    @baybel3959 Год назад +3

    ደንቆሮ ጋዜጠኛ ነው።

  • @gezahegnabiye-bl6ou
    @gezahegnabiye-bl6ou 9 месяцев назад

    በማይፈፀም ኘሮጀክት ይህን የዋህ ህዝብ ማጭበርበር ለምን አስፈለገህ በዚህ ዓለም የምትኖረው ቢበዛ 80 ዓመት መሆኑን አታውቅም የውሸት ትምህርት ይሆን? የመንግስት ያለህ ያሰኛል ይህ ሰው ለወደፌትም ወርቅ ዘርቸ ወርቅ እጭዳለሁ የሚል ኘሮጀክት የሚያጭበረብርበትን አክሲዎን ከማቋቋም የማይፈራ ክፉ እና ደፋር ይመስለኛል

  • @benyamnugussie8610
    @benyamnugussie8610 Год назад +3

    መንግስት ይህን ሰውዬ አስቁሞ ብራችን እንዲመለስ ያርግልን::::

  • @ejigayehukebede971
    @ejigayehukebede971 Год назад

    ዲያስፎራ አሳዘነኝ 😢😢😢😢😢

  • @KesAbay-pc5tp
    @KesAbay-pc5tp 6 месяцев назад

    ደ/ር ፍስሐ እሽቱ እሱን ደቆሮ ጋዜጠኛ አታዉራዉ።